Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የዛሬው ገዳይ ነው😂😂😂😂😂😂የኔ ቅመም አራዳ እኮ ነሽ. ይሄ በትዳር ውስጥ የተወደደ, የተፈቀደ እና የተቀደሰ ነገር ነው. እንደዚህ ባልሽን መረዳት መቻል እራሱ የጥሩ ሚስትነት መገለጫ ነው. ይመቻችሁ 😂😆❤️❤️
የስ
ትክክል😍
We need more prank videos 😁
በጣም
እዉነት ነዉ ሳምርየ ❤️❤️❤️❤️
የባልሽን ስሜት መረዳትሽን ሳላደንቅ አላልፍም በተረፈ ይመቻችሁ ውዶቸ
እንደማመር ውዶች በቅንነት ቪዲዮ አይተን
Liki nesh 👍👍
ሆ ጭራሽ ስሜት ማያውቅ አለ እንዴ
@@ReemTube ደምረኝ እህተ
@@ተሽንፍአለው ተክክል
እውነተኛ የፍቅር ሰው ናችሁ ግልጽነቷን አለማድነቅ አይቻልም 👌😂❤️❤️
ደምሪኝ ውዴ
@@zdmaktube1151 እሺ እህቴ
ማማዬ ደምሪኝ በቅንነት
❤❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ነብይምርጥ አባትምርጥ መሪምርጥ አፍቃሪረሱል ሶለላሁ አለይሂ ወስለምየነብያችን ውዳጁች የታላቹ ከእኔጋእስላማዊ ጥያቄ መልስ አለ እዳያመልጣቹ ማሩች ሞታችን በሸሀዳ አላህ ያረገልን ሀገራችን ስላም ያረገልን ነስሩን አላህ በቅርብ ያሳይንፍልፍይሩን በመጫን ግቢ እንማማርማር
Slalhi wslhime
S A w
,s a w
S A W
ወላሂ ተአምር ነው መገን መጭው ዘመን ያስፈራል ባደባባይ አውጡት እኮ የቤታቸውን
የእዉነት ፋኒ ታድለካል ሣምርየ ጎበዝ ባልን መረዳተ የብልህ ሴት ተግባር ነዉ 😍💓
ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኘ እማ
ኮሜንታተሮች ዋው ፍቅር ብቻ ጠቅላላ ዘረኝነት ጠፍቶ እንደበፊታችን እንድህ በፍቅር ብንዋደድ ሰይጣን አፎሮ ጎርፍ ይወስደው ነበር👌❤❤
ቤተሰብ እንሁን ወዳጀ
😂😂😂
Very true
😢
ስሜት ማለት አምላክ ከሰጠን ስጦታዎች አንዱ ነው ምንም ሚያሳፍር ነገር የለውም አንቺ ከባልሽ እንጂ ከሌላ አይደለም እንዲህ የሆንሽው ስለዚህ ኖርማል ነው✌ዋው ደስ የምትሉ ጥንዶች ሚስት ማለት አንቺ ነሽ ስሜቱን ምትረጂፍላጎቱን ምትረጂ ድካሙን ምትረጂሳምሪ ብልህ ሚስት ነሽሚስቶች ሆይ የባላችሁን ፍላጎት ጠንቅቃችሁ እወቁ ፍትህ ለእኛ ለሲግሎችችች✌😂 አረጋጊው አላለም😂
ሀዩዬ ክክክ
😂😂😂😂😂እሽ
ክክክክክክ አረጋጊው እውነቱ እኮ ነው
አንችንም ከድንቁቃ እጠብቃለሁ አዩየ👭
Ayu kkkkk
ይመችሽ አራዳ ባልና ሚስት አንድ አካል ናቸው የሚያሣፍር ነገር የለም 👍👍👍😉
ሰብስክራይብ አርግኝ በቅንነት
@@shewayetube-445 እሽ ነይ
@@shewayetube-445 neye gora beye enzamede
@@askidesta4271 demerign melesalewu
@@mimifkr1743 esh mar❤
ሳሚሪ ❤️አደንቅሻለዉየገባሺ ነሺ ብዙ እህቶቻችን ባሎቻቸዉን ሳይረዱ ለፍቺ ተዳርገዋል የባልሺን ፍላጎት መረዳትሺ መልካም ነዉ።
መንገድ ስንቅለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ የሆነውን ኦርቶዶክስዊ ትምህርት ስብከት እና መዝሙሮች እዘናል ይቀላቀሉን በእግዚአብሄር ፍቅር🙏
እሺ ወንድመችን🙏⛪️
ውይ ቻናልህን ስፍልግ ነበር
እሺ ወንድመችን
እሽ ወድም
Eshi wedemachin
ዛሬማ አልተመካከራችሁም ትክክለኛ ፕራክ ነው ፍቅራቹ ይብዛ ነፍ አመት በፍቅር ኑሩልኝ😍❤
ደምሩኝኝኝ🙏
እኔ ልፈርልሽ ሳምሪየ አድናቂሽ ነኝ የባልሽን ስሜት ተረድተሽ እንድህ መሆንሽ አያሳፍርም የኔ ቆንጆ
ምሥኪን ሣምሪ🙈🙈🙈ጂጂ ኑይ ጉድሽን እይ ፍቅራቸውን ለማበላሸት እዳልለፋሽ አሁንም ትኩሥ ፍቅር ትኩሥ ሥሜት ደሥ እሚል ትዳር
ኖኖኖ በናት ምሀላ ምንም ቢሆን አትናገሩ ምን ብጠላት እናቷን ሌላሰው እዲናገርባት አፈቅድም ሞኝ አትሁኑ!
ሳምሪኮ የልጅ አዋቂ ናት በእውነት በዚች ትንሽ እድሜዋ ትዳር ይዛ መሰብሰቧ, ሃላፊነቷን መወጣቷ በራሱ ይገርመኛል
በጣም ጎበዝ ናት
@@shewayetube-445 አድርጌሻለው
@@nardiabbysinya1307 ደምሪኝ
18አመት በላይ ሴት ትንሽ አትባልም እኛ ሴቶች ብለህ ነን እኮ መልካም ባል ካጋጠመን
😍😍😍😍😍
ሳምሪ ምንም እሚያሳፍር ነገር የለም ምንም አድስ ነገር የለዉም እሽ አንች ግልፅ የፍቅር ሰዉ ነሽ እንደምትወጅዉም በዚህ አጋጣሚ ይወቅ
በሳቅ😂😂😂ይመቻችሁ የዛሬው ፕራንክ አንደኛ ነው👌 ሳምሪዬ አራዳ እኮ ነሽ☺
ጎበዝ ነሽ እዲህ ነው ትዳር ማለት የባልሽን ስሜት መረዳት አድናቂሽ ነኝ 💋💋💋
ሰብስክራይብ አርግኝ እህቴ ዉዴ
ውዴ በቅንነት ደምሪኘ እማ
💕💕😍😘😘💝💝💓💓❤❤💕😘💝
ሳምርዬ በጣም ጀግና ነሽ እኔ ባለትዳርና የልጆች እናት ነኝ በልጅነቴ ቶሎ ቶሎ ነው የወለድኩት 3 ደርሻለው ለሴት በጣም ጫና አለው በዛም ምክንያት መረዳት ሲኖርብኝ ሳልረዳ ያሳለፍኩዋቸው ብዙ ጊዜያት አሉ ካንቺ በጣም ትምህርት ወስጃለው አመሰግናለው የኔ ቆነጆ ፨
ግራ ገባት የእውነት እንተኛ አላለችም የእኔ ጀግና ሴት ❤ እግዚአብሔር አስከመጨረሻው እንድህ ያማረ ፍቅር ያርግላቹሁ 🌹
ደምሩኝ🇪🇹🌹👈
ሳምሪ አትፈር የኔ ቆጆ አውነት ነው ባልሽ ሀቅሽ ነው እደፈለግሽ መሆን ትችያለሽ ፍቅራቹህ ለዘላለም ይሁንላቹህ
ua-cam.com/video/l87rguRaDyE/v-deo.html
ገና አላየውትም ግን አሳቅሽኝ
@@አልሚyoutube ደምሪኝ
@@eduyedingillijedu2494 ቤተሰብ ሁኛለው እናንተም መልሱ
@@አልሚyoutube እሺ. ነገ እመልሳለዉ እንዳያነሳብን
እስኪ ያጀመዓ እንደዚህ ባሎቻችሁን ተረዱ አክብሩ ማሻዓላህ ብያለሁ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ
ለካፊር ማሻአላህ አይባልም
ደምሩኝ🥰🙏🙏
ሰብስክራይብ አርጉኝበውንነት
@@ኬነኝከሥልጤሙጎኬነኝከሥል ደምሪኝ የኔውድ
@@KKtube-w5u ሀዩ ነይ እንዛመድ
ሳምሪየ ምርጥ ሚስት እውነት የባልሽን ስሜት ተረድተሽ 💓💓💓💓💓
ደምሪኝ ውዷ
ቤተሰብ እንሁን ውዴ
መሲዬ ደምሪኝ
@@እራያጎሊና እራያዬ ጎሊና ደምሪኝ እደምርሻለሁ ቆንጆ
ክክክክክ ወላሂ ሳምሪ በሳቅ አደከማችሁኝ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም በተለይ በዚህ ሰሞን ሳቅ እርቆኝ ነበር በሀገሬ ጉዳይ ዛሬ አሳቃችሁኝ ይመቻችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍
ማር እኔን ብቻ ነው ሰብስክራይብ የማታደርጊኝ
ውዴ ደምሪኘ እማ
@@fetijegnatube9887 እህት ሠብስክራይብ አድረግኝ
@@emuhikmayoutube1026 aderkushe anchim adergign
@@fetijegnatube9887 እሺ ዉደ ሰአት ጠብቄ አረግሻለሁኝ ተጋግዘን እንደግ 🌹
የባልሽን ስሜት መረዳትሽ የኔቅመም ፍቅሩን ያብዛላችሁ🥰🥰🥰
ደምሪኝ ዜድየ
በሰው ስሜት ተጫውቶ ፕራንክ አለውይ አለች ?? የኔቆንጆ ሳምሪየ ምንም ጥፋት የለውም እንደውም ለኛ ብዙትምርት እንማርበታለን ። ይመቻችሁ 🇪🇹🇪🇹💕💕
Y6
ለጅቷ እኮ ሰርፕራይዝ ነው የሆነችው ምክንያቱም ሁሌ አትስማትም ማለት ነው የአበሻ ወንዶች እባካችሁን ሚስቶቻችሁን ሁልጊዜ ሳሙአቸው
ፍትህ
🤣🤣🤣ቱሪናፍ
ሀሀሀ
😁😁😁😁
አው ፍትህ
ሳምሪማ በጣም የባህሪ ለውጥ አምጥታለች ድሮ እንዲህ አልነበረችም በጣም ተረጋግታለች አሁን በርቺ ውዴ እናትነት ብዙ ይለውጣል
የሰው ልጅ
@@angleangle7960 ደምሪኝ የኔውድ
ሳምሪዬ የኔ ጨዋ አሳዘንሽኝ የምር 🤣😂😂🥰🥰🥰😍😍 አንተ ፋኒ እንደዚ አይነት ፕራንክ አታርግ ሺ አመት ኑሩልኝ የኔ ውዶች 🥰🥰🥰
Demerign
የኔ ውድ ሳምሪየ ትክክለኛ የፍቅር ሰው የባልን ስሜት የምታነቢ ትክክለኛ ሴት ነሽ። እወድሻለሁኝ
ትክክል ወላሂ አዲንቃታለሁ የምር
ውዴ ደምሩኝ በቅነት
እረይደብራን ሜዳላይ እጭ
@@ዜድነኝስደተኝዋ እሷ መች አወቀች ፕራንክ መሆኑን🙄
እኔም አድናቂዋ ነኝ💋
አይ ፍኒ ነፍስህ አይማርም ሳምሪየ የኔ ቅመም ጎበዝ ነሽ ትክክለኛ ሚስት ነሽ በቃ
እረ ማነው የወሎ ጭንቀት ሊደፍው የተነሳው እኔስ አልቻልኩም ሀገራችንንን ስላም አድርግንንን
Eni
አይዞን ፈጠሪ አለን
አብሽሩ ወሎዬዎች😭 እናንተ ብቻ አይደለም እኛም በጭንቅ ልንሞት ነው እኔስ በጭንቄም ላይ አጎቴን ሞት ነጠቀኝ አላህ ሆይ አንተ ሰላም ነህ ሰላምም ካንተ ነው ሰላምን አውርድልን
@@raheliyntalejiraheliyalahe5610 እንድማመር
@@mekdiyawollolige እንድማመር
የአንተን ስሜት እየጠበቀች ነው እንጂ ምንም አላደረገችም ጀግና ሚስት ናት መረዳትዋ ብቻ በቂ ነው ሳምሪዬ ትለያለሽ😍😍😍😍😍😍😍
መች ይገባቸዋል ኮሜቶች ብልግና እየመሰላቸው
በጣም👍
@@ሰአድነኝየሀይቋ በናትሽ ቤተሠብ ሑኝኝ እሕትየየ
@@ቅድሰትነኝወሎየዋእማምላከ በናትሽ ቤተሠብ ሑኝኝ እሕትየየ
@Omu amir በናትሽ ቤተሠብ ሑኝኝ እሕትየየ
ሳምሪዬ የባልሽን ስሜት መረዳትሽ ን ሳላደንቅ አላልፍም ዋው ፍቅራቹን ትዳራቹን አምላክ ይባርክላቹ
ደምሪኝ የኔውድ
_ዋው ሳምሪየ አድናቂሽ ነኝ አንድ አይሉ 2 ጊዜ እንተኛ ? አለች ጎበዝ ነች ማር ልዩ ናችሁ እኮ ምርጦች ሳምሪ&ፋኒ❤❤👍👍_
ትንሿ🥰🌹 አንች ዙረት አታብዥ እዳትጠለፊ
ግን እንደዚህ አይነት ፕራንክ አለ? እንዴት እንደተሸማቀቀች እንዴት እንዳፈረች በግልፅ የሚታይ ነው በጣም ተናዳለች ሁላ ሳታለቅስ የቀረችም አይመስለኝም ፣ ትክክል ናት ይህ የቤት ገበና ነው ፣ እኔ ግን አልተመቸኝም
በጣም ያስጠላል በስሜት ፕራንክ እንዴት እንደአፍርኩ እኔስ አይይ
በጣም ትክክል ነሽ
እኔም
#TiruworkHailu# ተይጂ እህት አውቃ ነውኮ:: መጀመሪያ ተስማምታ ባይሆን ታዲያ ለምን ቪዶውን አላስጠፋችውም?? ማፈሪያወች ናቸው ስዶች ኤጭ:: ሰውን እንዲህ ተናግሬ አላውቅም አናጋሪ ሰው ጠላሁ::
Ewnet new endeza madreg alneberebetim be set lij simet endemechawet new I will not prefer
የአመቱ ምርጥ ፕራንክ አንደኛ!!! ሳምሪ ግልፅነትሽ እና የባልሽን ስሜት መረዳትሽ በጣም ጎበዝ ነሽ አድንቅቄሻለሁ!
ደምሩኝኝ🙏🌹
እውነት ሳምሪዬ የመረዳት ክህሎትሽ ድንቅ ነው የኔ ቅመም አብራችሁ እስከርጅና ያኑራችሁ
ቤተሰብ እንሁን ውዷ
ዬኔ ቆንጆ አትፈሪ አንቺ ልክ ነሽ የባልሽን ስሜት ነው የተረዳሽው ፕራንክም ቢሆን ብዙ ሰው ይማርበታል 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💋💋💋💋
Tkkle
ቤተሰብ ሁኒኝ ጀማሪ ነኝ💓
ትክክል 🌹
እህት እንድማመር
@@munirakamilbrue8528 እንድማመር
ሁለተኛ ልጅ ያምርሃል ከዚህ በዋላ 😂የኔ ቆንጆ በጣም የዋህ ንግግር እዴት እደሳኩ, ገና ዛሬ ማየቴ ይሄን ቪዲዮ 🥰
ፍትህ ለሲንግሎች 🙈🙈🙈🙈 ምንም አላየሁም አልሰማውም
😀😀😀😀😀😀
😀😀😀😀አልሰማሺም አወ
ክክክክ😜😜😜
ክክክክክ
😄😄😄😄
ሳምሪዬ የእውነት አድንቄሻለሁ “ሚስት በገዛ ሥጋዋ ላይ ሥልጣን የላትም፥ ሥልጣን ለባልዋ ነው እንጂ፤ እንዲሁም ደግሞ ባል በገዛ ሥጋው ላይ ሥልጣን የለውም፥ ሥልጣን ለሚስቱ ነው እንጂ።” 1ኛ ቆሮንቶስ 7፥4
በትህክል
wawoo ከኮሜት ውስጥ ትምህርት አገኛው
በትክክል
@@narditube4378 ደምሪኝ እሕቴቴ
@@hyme7165 ደምሪኝ ደሜ
ሲጀመር ብርቅ ሊሆንባት አይገባም ነበረ በዚህ እድሜያቹ አትሳሳሙም ማለት ነው ታድያ የቱ ነው ፍቅር ግን እሷ በጣም ጎበዝ ናት ይሄ የሁሉም ግዜ ማድረግ ያለብህ ነገር ነበረ ወንድ ለሴት ልጅ ሁሌም ነው ፍቅሩን ማሳየት ያለበት
እኮ
እሄ ብራንክ ትልቅ ትምህርት አለው ሳምሪየ ለምን ብትይ ብዙ ባለትዳሮች ሳይግባቡ ይለያያሉ አንች ግን ጎበዝ ነሽ ፍኒን ተረዳሽው እፉረት አይሰማሽ ባልሽ ሀላልሽ ነው ስለዚህ ለብዙ ባለ ትዳሮች ትምህርት ነው በርች ፊሎ የት ናት
እውነት በጣም
ቤተሰብ አድርጉኝ🌹👈
ሳምሪየ ምንምጥፋትየለሺም ጀግናነሺ ውነቷነው በሰውስሜት እየተጫወቱ ብራክ የለም
ደምሩኝ🌹🌹👈
ከዚህ ፕራንክ ያናደደኝ ነገር ቢኖር ማለቁ ብቻ ነው የኔ ምርጦች
በተክል
ደምሩኝኝ🙏🙏
@@fafi6898 ok
🤣🤣🤣🤣
ክክክ፣ይደግማ፣ክክ፣
ሳምሪ ጎበዝ የባልሽን ስሜት ማዳመጥሽ ጎበዝ ነሽ ❤️
ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኘ
ሚሥትማለት የባሏን ፍላጎት ሥታሟላ ነዉ ሚሥትነት መታደልነዉ የኔማር ሣምሪየ ፋኒ ተንከባከባት የኔቅመም ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂
ትክክልልል
እውነትም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 😍😍😍😍😍😍😂😂😂😂😂😂😂
ትምህርት አስተማርሽን ልባም ሴት ነሽ የፍቅር አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ሰላም ለሃገራችን ፍቅር ለወገናችን ይሁንልን
በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኘ
ስወዳችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ🌹🌹👈
ምንም አያሳፍርሽ የኔ እመቤት የባልሽን ስሜት መረዳት እና አለ መተፋፈራችሁ ደስ ይላል አንች ከእድሜሽ በላይ አስተዋይ ሴት ነሽ ትዳራችሁ ይባረክ።
😍😍😍❤❤
ትክክል 🇪🇹ደምሩኝ
ሀቢቢቲ አፈረች
መለቀቅ የሌለበት ቪዲዮ ነው ግን ሳምሪ ዋው 👌❤❤❤❤❤❤
ሳምሪ እኮ ልዩ ልጅ ናት ❤❤❤❤❤በማንኛውም ሰአት ቢሆን ባልሽን መረዳት የግድ ነው ።አንቺ ምርጥ እናት ፣ምርጥ ሚስት ነሽ ።ባይገርማችሁ ፍቅር እስከ መቃብርን አስታወሰኝ የበዛብህ እናትና አባት ትዝ አሉኝ ።😍😍😍😍😍
ደምሩኝኝ🇪🇹🌹🌹👈
@@fafi6898 እሺ የመልስ ምት አለ ግን 😁
🤣🤣😅😅
👍👍☝☝☝☝☝☝☝☝
አረበሰቅ፣የኔማሮች፣
ግን ከምር በጣም ያናድዳል ከtiktok ነው ለማየት እዝህ ድረስ የመጣሁት አንዳዶቻችሁ ከዝህ ተማሩ ዩቱብ ህዱ የምትሉትን ነገር እኛ ከተመቸን በራሳችን እንመጣለን ያምራል ከምር የዓመቱ ምርጥ ፕራክ💚💛❤
እኔም እንደ አንቺ ቲክቶክ ኣጭርዋ አየሁት እና እዛ ደረስኩ😍😁😍😍😍
አሉ እንጅ ዩቱብ እዩ እያሉ የምያስ ቸግሩን tiktokም መች ባሌቀ እያልን እንደምናይ አያቁም😂😂
ወላሂእኔም
እኔእርሱ
Ahhhhhh ewntenew
😍😍my fave couples ምንም ሚደብር ነገር አላደረገችም ከቪዲኦው በውሀላ ያለውንም ብታሳዩን😌
Hhhhhhhhh
የአመቱ ምርጥ ፕራክ ሳምሪ ውድድድድሳምሪን ያለማድነቅ አይቻልም የሴት ትምሳሌ
@@feventube288 ok
በጣም የምትጣፍጡ ነገሮች ባህላችን ስርአታችሁን የምታከብሩ ፍቅር የሆናችሁ ነገሮች ።ደሞ መብትሽ ነው በባልሽ እንካን እንተኛ የፈለግሽውን ብታይም መብትሽ ነው።
ዛር የተለየ ነው ምስት ማለት እች ናት የባላን ስመት ምታሞላዋ በርቱልኝ ስወዳችው 😂😂😂😂😍😍
ደምሪኝ ማማየ
😂😂😂😂 ወኔ አሳፈርካት ግን ጎበዝ ነሽ የባልሽ ስሜት በመረዳትሽ👍❤
🇪🇹ቤተሰብ አድርጉኝኝ🌹🌹👈
እውነቷን ነው ቀጥታ ወደ ገደለው የምን በሰው ስሜት መጫወት ነው😂ጎበዝ ነሽ ግን ሳምሪ ለኛም ትምህርት ነው❤❤
ክክክክክክክክ
ደምሩኝኝ🇪🇹🌹🌹
የምር ብቻዬን ቁጭ ብዬ ነበር ያየዃችሁ እና ሚድ ናይት ነበር በዛ ሌሊት በሳቅ ገደላችሁኝ እናንተኮ የእውነት ፈጣሪ አስማምቶ ያዋሀዳችሁ ለብዙዎች ምሳሌ ናችሁ ሠምሪ የምር ፍቅርን ከስሜት ማዋሀድ ትችያለሽ ለእህቶቻችን የባልን ስሜት በምን መልኩ መረዳት እንዳለባቸው በእውነተኛ መንገድ ያሳየሻቸው የፍቅር ጀግኒት ብዬሻለሁ ።I love it this prank wow fani good creater❤❤👍
ወይኔ ሳምሪ ዛሬስ ተገኘሽ አትፈሪ ባልሽ ነው እንደፈለግሽ የመሆን መብት አለሽ ደሞ ባልሽን መረዳትሽ በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ
ሳምሪ በጣም ነው የምወድሽ የትልቅ ሰው ዘር ነሽ
ሰብስክራይብ አርግኝ ዉዴ
ጋላ ሥለሆነች
ምርጥ ሚስት እኛ በዱላ ነው ፍቅር አይታወቅ😂😂😂
ሳምሪ ቆጆ ለባሏን ስሜት ምን ያክል እንደተጨነቀችለት በጣም ልዩነሽ ሳምሪየ ፋኒ ለምንድነዉ እምታስጨንቃት በጣም ይገርማል ይመቻችሁ ወድጀዋለሁ በርቱልን
አይ ሳምሪ.....በሰው ስሜት እየተጫወተ ፕራንክ አለ? እንተኛ ያልኩት ስለደከመህ ነው።🤣🤣🤣👍👍👍❤❤❤ ትክክለኛ ነገር ነው ያረግሽው ባልሽ ነው መብትሽ ነው ❤
Huletegna lij yamrkals😂😂😂
የኔ ቆንጆ ጎበዝ ነሽ ጌታን የባልሽን ስሜት ለመረዳት መጣርሽ😂😂😍😍😍😍
የኔ እያፈሩ ማየት ነዉ የገረመኝ ስታምሩ 😘😘😘❤❤❤❤❤❤
ማሪያምን እኔም አፍሬ ልሞት
ወላሂ እኔ እራሡ እነሡን እያየሁ አዳዴ ብቻየን ሆ እላለሁ እፈረቱ
@@hidyatuyub3239 🤔😂😂😂😂👈
@@ሀይኪየጃማልጂ ሀሀሀሀ
😂😂😂ለምን ሁሌ አሰማትም..... አዲስ ነገር ነው የሆነባት fani... አረ ፍትህ ለሴቶች ትዳር ከያዝን በሆላ... ሁሌም እንሳም!!!!😍
ክክክክ
ሳይሆን በደቂቃዉ ሁኖባት ነዉ መችም በየ ደቂቃዉ መሳሳም የለም
🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂😂🥰🥰
Kkkkkkkkkkkk
በጣም ምርጥ ሴት ሳሚሪዬ እኔ አንድነኝ ሴት ሁሉ አትጥር ማር የገዛባለሽ ነዉ አልትገኝችም በላለ ሰዉ ብሆን እንጅ ሳሚሪ አሰታዋይ🌹🌹🥰🥰
መልካም ሚስት ለባሏ ዘውድ ናት በጣም መልካም ሚስትነሽ“ቤትና ባለጠግነት ከአባቶች ዘንድ ይወረሳሉ፤ አስተዋይ ሚስት ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ናት።” - ምሳሌ 19፥14
ደምሩኝ🌹🌹#
ክክ አረ የተለየ ነገረ ስወዳችሁ ፍቅር የሆናችሁ በተሰቦች💞💞💞💞👍👍👍👍👍
አረ ፈኒ ገረምካኝ ለምን እንታኛ አለሽኝ የልካው ነገሪ አሰቃኝ እሺ ሰሚሪ ዋውውው አደነቅሽ ነኝ ዉለታቹም ወደቺወለሁ እሺ 🌷🌷 አየሰፍሪም ወነው ነገሪ መከበባሪ ነው
ሳምርዬ ጎበዝ ነሽ ጀግኒት የባል ስሜት መረዳት እንዲህ ነዉ
ነብዩ ስለላሁ አለይሂ ወሠለም አን ሀድሥ ብታቁ አሥተላልፉ ብለዋል ኑ እንማማር ፈታ እያላችሁፈትዋ 👈ጥያቄና መልሦቹ 👇አድሥ የተለቀቀ ሠላም ለሀገራችን ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ቤተሠብ ሁኑ ኢሥላማዊ ጥያቀረና መልሥ ቁረአን ታገኛላችሁ 💐👆🙏ሙሥሊሞች አይታችሁ እዳታልፉ☝😭
Saw
የኔ እናት ጎበዝ ነሽ አታስቢ የትዳር ባልሽ የሎጆችሽ አባት ነው. ወላሂ. የባልሽን ስሜት ተረድተሽ ፋላጎቱን ለማሟለት ያደረግሽው ነገር ነው. ስለዚህ. አበሳ አትፈሪ መደረቅ ያለበት ነገር ነው.
ዋውውውውውውው የሚገርም ነው 😂😂😂😂 ለክስ መሳሳም ሌላ ጉያ ይመጣል 😂😂😂 አይዞሽ ሳምሪዬዬዬ 🥰🥰🥰
😂😂😂🙈🙈
🤣🤣😂😂🤣
በጣም ታምራላችሁ እዉነተኛ ፍቅር😘😘😘
ደምሩኝ🙏🙏
ሳምሪ በጣም ጎበዝ ነሽ የባልሽን ስሚት በቶሎ መረዳትሽ ሳላደቅሽ አላልፍም
ሴትልጂ ብልህነችየሚባለዉበምክነያትነዉ ፍቅርበመናበብይሉሻልይህነዉ የባልሺነ ስሜት ተረድተሻል ግን ፍትህ ለሲግሎች😀😀😀😜 ያበደ ፕራክ ነዉ የዛሬዉ ዝብሎ መሳም አለ እዴ አላለችም kkkkkk
ክክክክክክክክእናእውነቶነውዝብሎመሳምአለደ
ክክክክክክክክክክክክክክክ.ፍትህየኔ
@@ወለተ.ስላሴ 😜
@@MdAlauddin-yj8nz 😂😂😂
የውነት አገራችን ሰላሟ ሰፍኖ እነደዚ የምንስቅበትን ዘመን ያምጣልን💚💛❤👏👏👏😍
ቤተሰብ አድርጉኝ🌹🌹👈
ዋውውው👌👌 እናቴን የባሏን ስሜት በዚ ደረጃ የምትረዳ ሚስት ስለሰጠህ ተመስገን በል ስለ እውነት ትዳራችሁ ሙሉ ይሁን 🙏 ሳምሪ የእውነት ልዩ ሴት ነሽ አድንቄሻለሁ የባልሽን ስሜት በደንብ ለመረዳት ሞክረሻል 👌👌👌.....አንተ ግን🫵😁...ይመችህ አባቴ ☺️
ሳምሪ አንደኛ እኮ ነሽ ግን በሳቅ ገደልሽኝ ይመቻችሁ 😘😘😘😘
😂😂😂😂 ደስ ስትሉ እንተኛ አለች አይ ሳምሪ😂😂😂ፍቅራችሁ ይብዛ
ሳሪዬ የኔ ውድ ምንም አያሳፍርም እኮ ልክ ነሽ አች ባልሽ አይደል የአመቱ ምርጥ ፕራክ ብዬዋለሁ ዋውውውውውውው ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይጨምቅላችሁ
በጣም ነው ያፈረችው የኔ እህት ጎበዝነሽ ባልሽንም መረዳት ግደታነው
ምርጥ ፕራንክ የሣምንቱ 100%👌✌️✌️✌️ይመችክ ፋኒ 👌✌️
ወይድምነው ፋኒ😘😘😘😘
ዋው ያበደ ነዉ ምርጥዬ ነሽ የባልሽን ስሜት የምትረጂ ምርጥ ሴት
ሰላም ሰላም ሳሚሪ እዴትናቹ ስታምሩ በጣም አድናቂሽነኝ ሳምሪ የባልሽን ስሜት መረዳትሽ ❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍ምርጥ ሚስትነሽ
ውይይይ የዛሬው ያበደ ነው የእናተ እና የነ ማሂ ፕራክ እኮ አንደኛ ነው ደስስ ስትሉ እንተኛ አላለችም ምስኪን😁😁😁😁😁😍😍😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹😘😘😘
ወይኔ እንደዛሬም አስቃችሁኝ አታውቁም! እንተኛ አለች ሳምሪ! ምርጥ ሴት!!!!!
ፍቅር ማለት ይህ ነው በቃ ባልሺ ነው እኔም እግዚአብሔር ብሎልኝ ሀገሬ ገበቼ ባሌን እንደዚህ ማረግ የሚፈልገዉ😘😘😘
ኬፍ ትህቡ ፉቁራት ከማኩም ይብዙሑ ፈጣሪ ፍቅርኩም የብዘሓዮ ❤❤❤
ንፋቀር እስኪ 😜
@@ሁሉበእርሱሆነ-ቸ3ወ አያውቁም ደሞ አይነቡትም 😜
@@ሁሉበእርሱሆነ-ቸ3ወ የኣከ ፍቅሪ አዱ ጥዑም ከመይ ዘይንፋቀር
😀😀😀
kkkkkkkkkkkkk ሳምሪዬ ገደለሺ እንተኛ🤔🤔🤔💐💐💐💐💐💐 ውይ መጨረሻው ደሰይላል ብራክም ቢሆን ያለነው ሰሜቱን መቆጣጠርሺ ያለነው የባልና ሚሰት ነሺ❤❤❤
እፍፍፍ ስታስቁ የኔ ማር ትክክል ነሺ ምርጥ ሚስት ነሺ ተርድታሀለች ሺልማት ይገባታል
አዚ🥰 ቤተሰብ አዲርጉኝ🌹🌹👈
የባሏን ሠሜት መረዳቷ አንደኛ ናት አይዞሸ አትፈሪ ሳምርዬ
ዋው የኔ ቆንጆ ስሜቱን በጣም ተረድተሻል ፍቅራችሁ ይብዛ ሁሌም በፍቅር ኑሩ ❤️ሁለተኛ ልጅ ያምርሃል ክክክክክ ወይ ሳምርዬ በስመትሽ ተረማመደ አይደል በቃ ወደ ገደለው
ሳልፈልግ ሳቅኩኝ😂😂😂እንተኛ አብሽሪ ትተኛላችሁ🙄😂😂😂😂
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ የኔ ቆንጆ
En tegn kkkkkkkk😛😅😅😅😅
Abet werdet🙄🙄😋😅😅
@@emukiya7490 ምንም ችግር የለው ዋናው ቅን ልብ መኖር ነዉ እንደማመር 😘😘❤
ኑቁረአን ኪታብ እንማር ቤተሰብ አድርጉ
ዋው ድብን ያላችሁ አራዳወች ድልት ይበላችሁ የምር ለኢትዮጵያ አንዳድ ሰገጤወች ተምሳሌት ናችሁ❤❤ግን ፋኒ እደዚህ ባታረገው አሪፍ ነበር መቆረጥ ነበረበት የምር ሸም ነው ሚዲያ ነው
እደት ይቆርጠዋል ዘላ ስትወጣበት ክክክ
ደምሩኝኝ🙏🙏🌹
@@ኤደንስጦታው ክክክክክክክ እረኮሜቶች በሳቅ ገዴላችሁኝ
@@add9654 እርሳቂልኝ ክክክክክክ
@@ኤደንስጦታው ወላሂ ከነሱ የናተ ኮሜትነው በጣም ያሳቀኝ
😂😂😂አሳቃቹኝ ሳምርዬ ፊቷን በትራስ ስትሸፍን አሳፈርካት አይዞሽ ሳምሪዬ የባልሽን ስሜት መረዳትሽነው 👍👍
በፍቅር ቤተሰብ አድርጉኝ🌹🌹👈
የዛሬው ገዳይ ነው😂😂😂😂😂😂
የኔ ቅመም አራዳ እኮ ነሽ. ይሄ በትዳር ውስጥ የተወደደ, የተፈቀደ እና የተቀደሰ ነገር ነው. እንደዚህ ባልሽን መረዳት መቻል እራሱ የጥሩ ሚስትነት መገለጫ ነው. ይመቻችሁ 😂😆❤️❤️
የስ
ትክክል😍
We need more prank videos 😁
በጣም
እዉነት ነዉ ሳምርየ ❤️❤️❤️❤️
የባልሽን ስሜት መረዳትሽን ሳላደንቅ አላልፍም በተረፈ ይመቻችሁ ውዶቸ
እንደማመር ውዶች በቅንነት ቪዲዮ አይተን
Liki nesh 👍👍
ሆ ጭራሽ ስሜት ማያውቅ አለ እንዴ
@@ReemTube ደምረኝ እህተ
@@ተሽንፍአለው ተክክል
እውነተኛ የፍቅር ሰው ናችሁ ግልጽነቷን አለማድነቅ አይቻልም 👌😂❤️❤️
ደምሪኝ ውዴ
@@zdmaktube1151 እሺ እህቴ
ማማዬ ደምሪኝ በቅንነት
❤❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ነብይ
ምርጥ አባት
ምርጥ መሪ
ምርጥ አፍቃሪ
ረሱል ሶለላሁ አለይሂ ወስለም
የነብያችን ውዳጁች የታላቹ ከእኔጋ
እስላማዊ ጥያቄ መልስ አለ እዳያመልጣቹ ማሩች ሞታችን በሸሀዳ አላህ ያረገልን ሀገራችን ስላም ያረገልን ነስሩን አላህ በቅርብ ያሳይን
ፍልፍይሩን በመጫን ግቢ እንማማርማር
Slalhi wslhime
S A w
,s a w
S A W
ወላሂ ተአምር ነው መገን መጭው ዘመን ያስፈራል ባደባባይ አውጡት እኮ የቤታቸውን
የእዉነት ፋኒ ታድለካል
ሣምርየ ጎበዝ ባልን መረዳተ የብልህ ሴት ተግባር ነዉ 😍💓
ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኘ እማ
ኮሜንታተሮች ዋው ፍቅር ብቻ ጠቅላላ ዘረኝነት ጠፍቶ እንደበፊታችን እንድህ በፍቅር ብንዋደድ ሰይጣን አፎሮ ጎርፍ ይወስደው ነበር👌❤❤
ቤተሰብ እንሁን ወዳጀ
😂😂😂
Very true
😢
ስሜት ማለት አምላክ ከሰጠን ስጦታዎች አንዱ ነው ምንም ሚያሳፍር ነገር የለውም አንቺ ከባልሽ እንጂ ከሌላ አይደለም እንዲህ የሆንሽው ስለዚህ ኖርማል ነው✌
ዋው ደስ የምትሉ ጥንዶች ሚስት ማለት አንቺ ነሽ
ስሜቱን ምትረጂ
ፍላጎቱን ምትረጂ
ድካሙን ምትረጂ
ሳምሪ ብልህ ሚስት ነሽ
ሚስቶች ሆይ የባላችሁን ፍላጎት ጠንቅቃችሁ እወቁ ፍትህ ለእኛ ለሲግሎችችች✌😂 አረጋጊው አላለም😂
ሀዩዬ ክክክ
😂😂😂😂😂እሽ
ክክክክክክ አረጋጊው እውነቱ እኮ ነው
አንችንም ከድንቁቃ እጠብቃለሁ አዩየ👭
Ayu kkkkk
ይመችሽ አራዳ ባልና ሚስት አንድ አካል ናቸው የሚያሣፍር ነገር የለም 👍👍👍😉
ሰብስክራይብ አርግኝ በቅንነት
@@shewayetube-445
እሽ ነይ
@@shewayetube-445 neye gora beye enzamede
@@askidesta4271 demerign melesalewu
@@mimifkr1743 esh mar❤
ሳሚሪ ❤️አደንቅሻለዉ
የገባሺ ነሺ ብዙ እህቶቻችን ባሎቻቸዉን ሳይረዱ ለፍቺ ተዳርገዋል የባልሺን ፍላጎት መረዳትሺ መልካም ነዉ።
ቤተሰብ እንሁን ወዳጀ
መንገድ ስንቅለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ የሆነውን ኦርቶዶክስዊ ትምህርት ስብከት እና መዝሙሮች እዘናል ይቀላቀሉን በእግዚአብሄር ፍቅር🙏
እሺ ወንድመችን🙏⛪️
ውይ ቻናልህን ስፍልግ ነበር
እሺ ወንድመችን
እሽ ወድም
Eshi wedemachin
ዛሬማ አልተመካከራችሁም ትክክለኛ ፕራክ ነው ፍቅራቹ ይብዛ ነፍ አመት በፍቅር ኑሩልኝ😍❤
ደምሩኝኝኝ🙏
እኔ ልፈርልሽ ሳምሪየ አድናቂሽ ነኝ የባልሽን ስሜት ተረድተሽ እንድህ መሆንሽ አያሳፍርም የኔ ቆንጆ
ምሥኪን ሣምሪ🙈🙈🙈ጂጂ ኑይ ጉድሽን እይ ፍቅራቸውን ለማበላሸት እዳልለፋሽ አሁንም ትኩሥ ፍቅር ትኩሥ ሥሜት ደሥ እሚል ትዳር
ኖኖኖ በናት ምሀላ ምንም ቢሆን አትናገሩ ምን ብጠላት እናቷን ሌላሰው እዲናገርባት አፈቅድም ሞኝ አትሁኑ!
ሳምሪኮ የልጅ አዋቂ ናት በእውነት በዚች ትንሽ እድሜዋ ትዳር ይዛ መሰብሰቧ, ሃላፊነቷን መወጣቷ በራሱ ይገርመኛል
በጣም ጎበዝ ናት
@@shewayetube-445 አድርጌሻለው
@@nardiabbysinya1307 ደምሪኝ
18አመት በላይ ሴት ትንሽ አትባልም እኛ ሴቶች ብለህ ነን እኮ መልካም ባል ካጋጠመን
😍😍😍😍😍
ሳምሪ ምንም እሚያሳፍር ነገር የለም ምንም አድስ ነገር የለዉም እሽ አንች ግልፅ የፍቅር ሰዉ ነሽ እንደምትወጅዉም በዚህ አጋጣሚ ይወቅ
በሳቅ😂😂😂ይመቻችሁ የዛሬው ፕራንክ አንደኛ ነው👌
ሳምሪዬ አራዳ እኮ ነሽ☺
ጎበዝ ነሽ እዲህ ነው ትዳር ማለት የባልሽን ስሜት መረዳት አድናቂሽ ነኝ 💋💋💋
ሰብስክራይብ አርግኝ እህቴ ዉዴ
ውዴ በቅንነት ደምሪኘ እማ
💕💕😍😘😘💝💝💓💓❤❤💕😘💝
ሳምርዬ በጣም ጀግና ነሽ እኔ ባለትዳርና የልጆች እናት ነኝ በልጅነቴ ቶሎ ቶሎ ነው የወለድኩት 3 ደርሻለው ለሴት በጣም ጫና አለው በዛም ምክንያት መረዳት ሲኖርብኝ ሳልረዳ ያሳለፍኩዋቸው ብዙ ጊዜያት አሉ ካንቺ በጣም ትምህርት ወስጃለው አመሰግናለው የኔ ቆነጆ ፨
ግራ ገባት የእውነት እንተኛ አላለችም የእኔ ጀግና ሴት ❤ እግዚአብሔር አስከመጨረሻው እንድህ ያማረ ፍቅር ያርግላቹሁ 🌹
ደምሩኝ🇪🇹🌹👈
ሳምሪ አትፈር የኔ ቆጆ አውነት ነው ባልሽ ሀቅሽ ነው እደፈለግሽ መሆን ትችያለሽ ፍቅራቹህ ለዘላለም ይሁንላቹህ
ua-cam.com/video/l87rguRaDyE/v-deo.html
ገና አላየውትም ግን አሳቅሽኝ
@@አልሚyoutube ደምሪኝ
@@eduyedingillijedu2494 ቤተሰብ ሁኛለው እናንተም መልሱ
@@አልሚyoutube እሺ. ነገ እመልሳለዉ እንዳያነሳብን
እስኪ ያጀመዓ እንደዚህ ባሎቻችሁን ተረዱ አክብሩ ማሻዓላህ ብያለሁ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ
ለካፊር ማሻአላህ አይባልም
ደምሩኝ🥰🙏🙏
ሰብስክራይብ አርጉኝበውንነት
@@ኬነኝከሥልጤሙጎኬነኝከሥል ደምሪኝ የኔውድ
@@KKtube-w5u ሀዩ ነይ እንዛመድ
ሳምሪየ ምርጥ ሚስት እውነት የባልሽን ስሜት ተረድተሽ 💓💓💓💓💓
ደምሪኝ ውዷ
ቤተሰብ እንሁን ውዴ
መሲዬ ደምሪኝ
@@እራያጎሊና እራያዬ ጎሊና ደምሪኝ እደምርሻለሁ ቆንጆ
ክክክክክ ወላሂ ሳምሪ በሳቅ አደከማችሁኝ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም በተለይ በዚህ ሰሞን ሳቅ እርቆኝ ነበር በሀገሬ ጉዳይ ዛሬ አሳቃችሁኝ ይመቻችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍
ማር እኔን ብቻ ነው ሰብስክራይብ የማታደርጊኝ
ውዴ ደምሪኘ እማ
@@fetijegnatube9887 እህት ሠብስክራይብ አድረግኝ
@@emuhikmayoutube1026 aderkushe anchim adergign
@@fetijegnatube9887 እሺ ዉደ ሰአት ጠብቄ አረግሻለሁኝ ተጋግዘን እንደግ 🌹
የባልሽን ስሜት መረዳትሽ የኔቅመም ፍቅሩን ያብዛላችሁ🥰🥰🥰
ደምሪኝ ዜድየ
በሰው ስሜት ተጫውቶ ፕራንክ አለውይ አለች ?? የኔቆንጆ ሳምሪየ ምንም ጥፋት የለውም እንደውም ለኛ ብዙትምርት እንማርበታለን ። ይመቻችሁ 🇪🇹🇪🇹💕💕
Y6
ለጅቷ እኮ ሰርፕራይዝ ነው የሆነችው ምክንያቱም ሁሌ አትስማትም ማለት ነው የአበሻ ወንዶች እባካችሁን ሚስቶቻችሁን ሁልጊዜ ሳሙአቸው
ፍትህ
🤣🤣🤣ቱሪናፍ
ሀሀሀ
😁😁😁😁
አው ፍትህ
ሳምሪማ በጣም የባህሪ ለውጥ አምጥታለች ድሮ እንዲህ አልነበረችም በጣም ተረጋግታለች አሁን በርቺ ውዴ እናትነት ብዙ ይለውጣል
የሰው ልጅ
@@angleangle7960 ደምሪኝ የኔውድ
ሳምሪዬ የኔ ጨዋ አሳዘንሽኝ የምር 🤣😂😂🥰🥰🥰😍😍 አንተ ፋኒ እንደዚ አይነት ፕራንክ አታርግ ሺ አመት ኑሩልኝ የኔ ውዶች 🥰🥰🥰
Demerign
የኔ ውድ ሳምሪየ ትክክለኛ የፍቅር ሰው የባልን ስሜት የምታነቢ ትክክለኛ ሴት ነሽ። እወድሻለሁኝ
ትክክል ወላሂ አዲንቃታለሁ የምር
ውዴ ደምሩኝ በቅነት
እረይደብራን ሜዳላይ እጭ
@@ዜድነኝስደተኝዋ እሷ መች አወቀች ፕራንክ መሆኑን🙄
እኔም አድናቂዋ ነኝ💋
አይ ፍኒ ነፍስህ አይማርም ሳምሪየ የኔ ቅመም ጎበዝ ነሽ ትክክለኛ ሚስት ነሽ በቃ
ደምሪኝ ውዴ
እረ ማነው የወሎ ጭንቀት ሊደፍው የተነሳው እኔስ አልቻልኩም ሀገራችንንን ስላም አድርግንንን
Eni
አይዞን ፈጠሪ አለን
አብሽሩ ወሎዬዎች😭 እናንተ ብቻ አይደለም እኛም በጭንቅ ልንሞት ነው እኔስ በጭንቄም ላይ አጎቴን ሞት ነጠቀኝ አላህ ሆይ አንተ ሰላም ነህ ሰላምም ካንተ ነው ሰላምን አውርድልን
@@raheliyntalejiraheliyalahe5610 እንድማመር
@@mekdiyawollolige እንድማመር
የአንተን ስሜት እየጠበቀች ነው እንጂ ምንም አላደረገችም ጀግና ሚስት ናት መረዳትዋ ብቻ በቂ ነው ሳምሪዬ ትለያለሽ😍😍😍😍😍😍😍
መች ይገባቸዋል ኮሜቶች ብልግና እየመሰላቸው
በጣም👍
@@ሰአድነኝየሀይቋ በናትሽ ቤተሠብ ሑኝኝ እሕትየየ
@@ቅድሰትነኝወሎየዋእማምላከ በናትሽ ቤተሠብ ሑኝኝ እሕትየየ
@Omu amir በናትሽ ቤተሠብ ሑኝኝ እሕትየየ
ሳምሪዬ የባልሽን ስሜት መረዳትሽ ን ሳላደንቅ አላልፍም ዋው ፍቅራቹን ትዳራቹን አምላክ ይባርክላቹ
ደምሪኝ የኔውድ
_ዋው ሳምሪየ አድናቂሽ ነኝ አንድ አይሉ 2 ጊዜ እንተኛ ? አለች ጎበዝ ነች ማር ልዩ ናችሁ እኮ ምርጦች ሳምሪ&ፋኒ❤❤👍👍_
ትንሿ🥰🌹 አንች ዙረት አታብዥ እዳትጠለፊ
ግን እንደዚህ አይነት ፕራንክ አለ? እንዴት እንደተሸማቀቀች እንዴት እንዳፈረች በግልፅ የሚታይ ነው በጣም ተናዳለች ሁላ ሳታለቅስ የቀረችም አይመስለኝም ፣ ትክክል ናት ይህ የቤት ገበና ነው ፣ እኔ ግን አልተመቸኝም
በጣም ያስጠላል በስሜት ፕራንክ እንዴት እንደአፍርኩ እኔስ አይይ
በጣም ትክክል ነሽ
እኔም
#TiruworkHailu# ተይጂ እህት አውቃ ነውኮ:: መጀመሪያ ተስማምታ ባይሆን ታዲያ ለምን ቪዶውን አላስጠፋችውም?? ማፈሪያወች ናቸው ስዶች ኤጭ:: ሰውን እንዲህ ተናግሬ አላውቅም አናጋሪ ሰው ጠላሁ::
Ewnet new endeza madreg alneberebetim be set lij simet endemechawet new I will not prefer
የአመቱ ምርጥ ፕራንክ አንደኛ!!! ሳምሪ ግልፅነትሽ እና የባልሽን ስሜት መረዳትሽ በጣም ጎበዝ ነሽ አድንቅቄሻለሁ!
ደምሩኝኝ🙏🌹
እውነት ሳምሪዬ የመረዳት ክህሎትሽ ድንቅ ነው የኔ ቅመም አብራችሁ እስከርጅና ያኑራችሁ
ቤተሰብ እንሁን ውዷ
ዬኔ ቆንጆ አትፈሪ አንቺ ልክ ነሽ የባልሽን ስሜት ነው የተረዳሽው ፕራንክም ቢሆን ብዙ ሰው ይማርበታል 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💋💋💋💋
Tkkle
ቤተሰብ ሁኒኝ ጀማሪ ነኝ💓
ትክክል 🌹
እህት እንድማመር
@@munirakamilbrue8528 እንድማመር
ሁለተኛ ልጅ ያምርሃል ከዚህ በዋላ 😂የኔ ቆንጆ በጣም የዋህ ንግግር እዴት እደሳኩ, ገና ዛሬ ማየቴ ይሄን ቪዲዮ 🥰
ፍትህ ለሲንግሎች 🙈🙈🙈🙈 ምንም አላየሁም አልሰማውም
😀😀😀😀😀😀
😀😀😀😀አልሰማሺም አወ
ክክክክ😜😜😜
ክክክክክ
😄😄😄😄
ሳምሪዬ የእውነት አድንቄሻለሁ “ሚስት በገዛ ሥጋዋ ላይ ሥልጣን የላትም፥ ሥልጣን ለባልዋ ነው እንጂ፤ እንዲሁም ደግሞ ባል በገዛ ሥጋው ላይ ሥልጣን የለውም፥ ሥልጣን ለሚስቱ ነው እንጂ።”
1ኛ ቆሮንቶስ 7፥4
በትህክል
wawoo ከኮሜት ውስጥ ትምህርት አገኛው
በትክክል
@@narditube4378 ደምሪኝ እሕቴቴ
@@hyme7165 ደምሪኝ ደሜ
ሲጀመር ብርቅ ሊሆንባት አይገባም ነበረ በዚህ እድሜያቹ አትሳሳሙም ማለት ነው ታድያ የቱ ነው ፍቅር ግን እሷ በጣም ጎበዝ ናት ይሄ የሁሉም ግዜ ማድረግ ያለብህ ነገር ነበረ ወንድ ለሴት ልጅ ሁሌም ነው ፍቅሩን ማሳየት ያለበት
እኮ
እሄ ብራንክ ትልቅ ትምህርት አለው ሳምሪየ ለምን ብትይ ብዙ ባለትዳሮች ሳይግባቡ ይለያያሉ አንች ግን ጎበዝ ነሽ ፍኒን ተረዳሽው እፉረት አይሰማሽ ባልሽ ሀላልሽ ነው ስለዚህ ለብዙ ባለ ትዳሮች ትምህርት ነው በርች ፊሎ የት ናት
እውነት በጣም
ቤተሰብ አድርጉኝ🌹👈
ሳምሪየ ምንምጥፋትየለሺም ጀግናነሺ ውነቷነው በሰውስሜት እየተጫወቱ ብራክ የለም
ደምሩኝ🌹🌹👈
ከዚህ ፕራንክ ያናደደኝ ነገር ቢኖር ማለቁ ብቻ ነው የኔ ምርጦች
በተክል
ደምሩኝኝ🙏🙏
@@fafi6898 ok
🤣🤣🤣🤣
ክክክ፣ይደግማ፣ክክ፣
ሳምሪ ጎበዝ የባልሽን ስሜት ማዳመጥሽ ጎበዝ ነሽ ❤️
ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኘ
ሚሥትማለት የባሏን ፍላጎት ሥታሟላ ነዉ ሚሥትነት መታደልነዉ የኔማር ሣምሪየ ፋኒ ተንከባከባት የኔቅመም ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂
Demerign
ትክክልልል
እውነትም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 😍😍😍😍😍😍😂😂😂😂😂😂😂
ትምህርት አስተማርሽን ልባም ሴት ነሽ የፍቅር አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ሰላም ለሃገራችን ፍቅር ለወገናችን ይሁንልን
በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኘ
ስወዳችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ🌹🌹👈
ምንም አያሳፍርሽ የኔ እመቤት የባልሽን ስሜት መረዳት እና አለ መተፋፈራችሁ ደስ ይላል አንች ከእድሜሽ በላይ አስተዋይ ሴት ነሽ ትዳራችሁ ይባረክ።
😍😍😍❤❤
ትክክል
🇪🇹ደምሩኝ
ሀቢቢቲ አፈረች
መለቀቅ የሌለበት ቪዲዮ ነው ግን ሳምሪ ዋው 👌❤❤❤❤❤❤
ሳምሪ እኮ ልዩ ልጅ ናት ❤❤❤❤❤በማንኛውም ሰአት ቢሆን ባልሽን መረዳት የግድ ነው ።አንቺ ምርጥ እናት ፣ምርጥ ሚስት ነሽ ።ባይገርማችሁ ፍቅር እስከ መቃብርን አስታወሰኝ የበዛብህ እናትና አባት ትዝ አሉኝ ።😍😍😍😍😍
ደምሩኝኝ🇪🇹🌹🌹👈
@@fafi6898 እሺ የመልስ ምት አለ ግን 😁
🤣🤣😅😅
👍👍☝☝☝☝☝☝☝☝
አረበሰቅ፣የኔማሮች፣
ግን ከምር በጣም ያናድዳል ከtiktok ነው ለማየት እዝህ ድረስ የመጣሁት አንዳዶቻችሁ ከዝህ ተማሩ ዩቱብ ህዱ የምትሉትን ነገር እኛ ከተመቸን በራሳችን እንመጣለን ያምራል ከምር የዓመቱ ምርጥ ፕራክ💚💛❤
እኔም እንደ አንቺ ቲክቶክ ኣጭርዋ አየሁት እና እዛ ደረስኩ😍😁😍😍😍
አሉ እንጅ ዩቱብ እዩ እያሉ የምያስ ቸግሩን tiktokም መች ባሌቀ እያልን እንደምናይ አያቁም😂😂
ወላሂእኔም
እኔእርሱ
Ahhhhhh ewntenew
😍😍my fave couples ምንም ሚደብር ነገር አላደረገችም ከቪዲኦው በውሀላ ያለውንም ብታሳዩን😌
Hhhhhhhhh
የአመቱ ምርጥ ፕራክ ሳምሪ ውድድድድ
ሳምሪን ያለማድነቅ አይቻልም የሴት ትምሳሌ
ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኘ
Demerign
@@feventube288 ok
በጣም የምትጣፍጡ ነገሮች ባህላችን ስርአታችሁን የምታከብሩ ፍቅር የሆናችሁ ነገሮች ።ደሞ መብትሽ ነው በባልሽ እንካን እንተኛ የፈለግሽውን ብታይም መብትሽ ነው።
ዛር የተለየ ነው ምስት ማለት እች ናት የባላን ስመት ምታሞላዋ በርቱልኝ ስወዳችው 😂😂😂😂😍😍
ደምሪኝ ማማየ
😂😂😂😂 ወኔ አሳፈርካት ግን ጎበዝ ነሽ የባልሽ ስሜት በመረዳትሽ👍❤
🇪🇹ቤተሰብ አድርጉኝኝ🌹🌹👈
እውነቷን ነው ቀጥታ ወደ ገደለው የምን በሰው ስሜት መጫወት ነው😂ጎበዝ ነሽ ግን ሳምሪ ለኛም ትምህርት ነው❤❤
ክክክክክክክክ
ደምሩኝኝ🇪🇹🌹🌹
የምር ብቻዬን ቁጭ ብዬ ነበር ያየዃችሁ እና ሚድ ናይት ነበር በዛ ሌሊት በሳቅ ገደላችሁኝ እናንተኮ የእውነት ፈጣሪ አስማምቶ ያዋሀዳችሁ ለብዙዎች ምሳሌ ናችሁ ሠምሪ የምር ፍቅርን ከስሜት ማዋሀድ ትችያለሽ ለእህቶቻችን የባልን ስሜት በምን መልኩ መረዳት እንዳለባቸው በእውነተኛ መንገድ ያሳየሻቸው የፍቅር ጀግኒት ብዬሻለሁ ።I love it this prank wow fani good creater❤❤👍
ወይኔ ሳምሪ ዛሬስ ተገኘሽ አትፈሪ ባልሽ ነው እንደፈለግሽ የመሆን መብት አለሽ ደሞ ባልሽን መረዳትሽ በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ
ua-cam.com/video/l87rguRaDyE/v-deo.html
ሳምሪ በጣም ነው የምወድሽ የትልቅ ሰው ዘር ነሽ
ሰብስክራይብ አርግኝ ዉዴ
ጋላ ሥለሆነች
ምርጥ ሚስት እኛ በዱላ ነው ፍቅር አይታወቅ😂😂😂
ሳምሪ ቆጆ ለባሏን ስሜት ምን ያክል እንደተጨነቀችለት በጣም ልዩነሽ ሳምሪየ ፋኒ ለምንድነዉ እምታስጨንቃት በጣም ይገርማል ይመቻችሁ ወድጀዋለሁ በርቱልን
አይ ሳምሪ.....በሰው ስሜት እየተጫወተ ፕራንክ አለ? እንተኛ ያልኩት ስለደከመህ ነው።🤣🤣🤣👍👍👍❤❤❤ ትክክለኛ ነገር ነው ያረግሽው ባልሽ ነው መብትሽ ነው ❤
Huletegna lij yamrkals😂😂😂
የኔ ቆንጆ ጎበዝ ነሽ ጌታን የባልሽን ስሜት ለመረዳት መጣርሽ😂😂😍😍😍😍
የኔ እያፈሩ ማየት ነዉ የገረመኝ ስታምሩ 😘😘😘❤❤❤❤❤❤
ክክክክክ
ማሪያምን እኔም አፍሬ ልሞት
ወላሂ እኔ እራሡ እነሡን እያየሁ አዳዴ ብቻየን ሆ እላለሁ እፈረቱ
@@hidyatuyub3239 🤔😂😂😂😂👈
@@ሀይኪየጃማልጂ ሀሀሀሀ
😂😂😂ለምን ሁሌ አሰማትም..... አዲስ ነገር ነው የሆነባት fani... አረ ፍትህ ለሴቶች ትዳር ከያዝን በሆላ... ሁሌም እንሳም!!!!😍
ክክክክ
ሳይሆን በደቂቃዉ ሁኖባት ነዉ መችም በየ ደቂቃዉ መሳሳም የለም
🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂😂🥰🥰
Kkkkkkkkkkkk
በጣም ምርጥ ሴት ሳሚሪዬ እኔ አንድነኝ ሴት ሁሉ አትጥር ማር የገዛባለሽ ነዉ አልትገኝችም በላለ ሰዉ ብሆን እንጅ ሳሚሪ አሰታዋይ🌹🌹🥰🥰
መልካም ሚስት ለባሏ ዘውድ ናት በጣም መልካም ሚስትነሽ
“ቤትና ባለጠግነት ከአባቶች ዘንድ ይወረሳሉ፤ አስተዋይ ሚስት ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ናት።”
- ምሳሌ 19፥14
ደምሩኝ🌹🌹#
ክክ አረ የተለየ ነገረ ስወዳችሁ ፍቅር የሆናችሁ በተሰቦች💞💞💞💞👍👍👍👍👍
ሰብስክራይብ አርግኝ እህቴ ዉዴ
ua-cam.com/video/l87rguRaDyE/v-deo.html
አረ ፈኒ ገረምካኝ ለምን እንታኛ አለሽኝ የልካው ነገሪ አሰቃኝ እሺ ሰሚሪ ዋውውው አደነቅሽ ነኝ ዉለታቹም ወደቺወለሁ እሺ 🌷🌷 አየሰፍሪም ወነው ነገሪ መከበባሪ ነው
ሳምርዬ ጎበዝ ነሽ ጀግኒት የባል ስሜት መረዳት እንዲህ ነዉ
ነብዩ ስለላሁ አለይሂ ወሠለም አን ሀድሥ ብታቁ አሥተላልፉ ብለዋል ኑ እንማማር ፈታ እያላችሁፈትዋ 👈ጥያቄና መልሦቹ 👇አድሥ የተለቀቀ ሠላም ለሀገራችን ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ቤተሠብ ሁኑ ኢሥላማዊ ጥያቀረና መልሥ ቁረአን ታገኛላችሁ 💐👆🙏ሙሥሊሞች አይታችሁ እዳታልፉ☝😭
Saw
የኔ እናት ጎበዝ ነሽ አታስቢ የትዳር ባልሽ የሎጆችሽ አባት ነው. ወላሂ. የባልሽን ስሜት ተረድተሽ ፋላጎቱን ለማሟለት ያደረግሽው ነገር ነው. ስለዚህ. አበሳ አትፈሪ መደረቅ ያለበት ነገር ነው.
ዋውውውውውውው የሚገርም ነው 😂😂😂😂 ለክስ መሳሳም ሌላ ጉያ ይመጣል 😂😂😂 አይዞሽ ሳምሪዬዬዬ 🥰🥰🥰
ደምሩኝኝ🙏🙏
😂😂😂🙈🙈
🤣🤣😂😂🤣
በጣም ታምራላችሁ እዉነተኛ ፍቅር😘😘😘
ደምሩኝ🙏🙏
ሳምሪ በጣም ጎበዝ ነሽ የባልሽን ስሚት በቶሎ መረዳትሽ ሳላደቅሽ አላልፍም
ሴትልጂ ብልህነችየሚባለዉበምክነያትነዉ ፍቅርበመናበብይሉሻልይህነዉ የባልሺነ ስሜት ተረድተሻል ግን ፍትህ ለሲግሎች😀😀😀😜 ያበደ ፕራክ ነዉ የዛሬዉ ዝብሎ መሳም አለ እዴ አላለችም kkkkkk
ክክክክክክክክእናእውነቶነውዝብሎመሳምአለደ
ክክክክክክክክክክክክክክክ.ፍትህየኔ
@@ወለተ.ስላሴ 😜
@@MdAlauddin-yj8nz 😂😂😂
የውነት አገራችን ሰላሟ ሰፍኖ እነደዚ የምንስቅበትን ዘመን ያምጣልን💚💛❤👏👏👏😍
ቤተሰብ አድርጉኝ🌹🌹👈
ዋውውው👌👌 እናቴን የባሏን ስሜት በዚ ደረጃ የምትረዳ ሚስት ስለሰጠህ ተመስገን በል ስለ እውነት ትዳራችሁ ሙሉ ይሁን 🙏 ሳምሪ የእውነት ልዩ ሴት ነሽ አድንቄሻለሁ የባልሽን ስሜት በደንብ ለመረዳት ሞክረሻል 👌👌👌.....አንተ ግን🫵😁...ይመችህ አባቴ ☺️
ሳምሪ አንደኛ እኮ ነሽ ግን በሳቅ ገደልሽኝ ይመቻችሁ 😘😘😘😘
እህት እንድማመር
😂😂😂😂 ደስ ስትሉ እንተኛ አለች አይ ሳምሪ😂😂😂ፍቅራችሁ ይብዛ
ሳሪዬ የኔ ውድ ምንም አያሳፍርም እኮ ልክ ነሽ አች ባልሽ አይደል የአመቱ ምርጥ ፕራክ ብዬዋለሁ ዋውውውውውውው ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይጨምቅላችሁ
በጣም ነው ያፈረችው የኔ እህት ጎበዝነሽ ባልሽንም መረዳት ግደታነው
ua-cam.com/video/l87rguRaDyE/v-deo.html
ምርጥ ፕራንክ የሣምንቱ 100%👌✌️✌️✌️ይመችክ ፋኒ 👌✌️
ወይድምነው ፋኒ😘😘😘😘
Demerign
Demerign
ዋው ያበደ ነዉ ምርጥዬ ነሽ የባልሽን ስሜት የምትረጂ ምርጥ ሴት
ሰላም ሰላም ሳሚሪ እዴትናቹ ስታምሩ በጣም አድናቂሽነኝ ሳምሪ የባልሽን ስሜት መረዳትሽ ❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍ምርጥ ሚስትነሽ
ua-cam.com/video/l87rguRaDyE/v-deo.html
ውይይይ የዛሬው ያበደ ነው የእናተ እና የነ ማሂ ፕራክ እኮ አንደኛ ነው ደስስ ስትሉ እንተኛ አላለችም ምስኪን😁😁😁😁😁😍😍😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹😘😘😘
ወይኔ እንደዛሬም አስቃችሁኝ አታውቁም! እንተኛ አለች ሳምሪ! ምርጥ ሴት!!!!!
ፍቅር ማለት ይህ ነው በቃ ባልሺ ነው እኔም እግዚአብሔር ብሎልኝ ሀገሬ ገበቼ ባሌን እንደዚህ ማረግ የሚፈልገዉ😘😘😘
ኬፍ ትህቡ ፉቁራት ከማኩም ይብዙሑ ፈጣሪ ፍቅርኩም የብዘሓዮ ❤❤❤
ንፋቀር እስኪ 😜
@@ሁሉበእርሱሆነ-ቸ3ወ አያውቁም ደሞ አይነቡትም 😜
@@ሁሉበእርሱሆነ-ቸ3ወ የኣከ ፍቅሪ አዱ ጥዑም ከመይ ዘይንፋቀር
😀😀😀
kkkkkkkkkkkkk ሳምሪዬ ገደለሺ እንተኛ🤔🤔🤔💐💐💐💐💐💐 ውይ መጨረሻው ደሰይላል ብራክም ቢሆን ያለነው ሰሜቱን መቆጣጠርሺ ያለነው የባልና ሚሰት ነሺ❤❤❤
እፍፍፍ ስታስቁ የኔ ማር ትክክል ነሺ ምርጥ ሚስት ነሺ ተርድታሀለች ሺልማት ይገባታል
አዚ🥰 ቤተሰብ አዲርጉኝ🌹🌹👈
የባሏን ሠሜት መረዳቷ አንደኛ ናት አይዞሸ አትፈሪ ሳምርዬ
ደምሪኝ ውዷ
ዋው የኔ ቆንጆ ስሜቱን በጣም ተረድተሻል ፍቅራችሁ ይብዛ ሁሌም በፍቅር ኑሩ ❤️
ሁለተኛ ልጅ ያምርሃል ክክክክክ ወይ ሳምርዬ በስመትሽ ተረማመደ አይደል በቃ ወደ ገደለው
ሳልፈልግ ሳቅኩኝ😂😂😂እንተኛ አብሽሪ ትተኛላችሁ🙄😂😂😂😂
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ የኔ ቆንጆ
En tegn kkkkkkkk😛😅😅😅😅
Abet werdet🙄🙄😋😅😅
@@emukiya7490 ምንም ችግር የለው ዋናው ቅን ልብ መኖር ነዉ እንደማመር 😘😘❤
ክክክክክ
ኑቁረአን ኪታብ እንማር ቤተሰብ አድርጉ
ዋው ድብን ያላችሁ አራዳወች ድልት ይበላችሁ የምር ለኢትዮጵያ አንዳድ ሰገጤወች ተምሳሌት ናችሁ❤❤ግን ፋኒ እደዚህ ባታረገው አሪፍ ነበር መቆረጥ ነበረበት የምር ሸም ነው ሚዲያ ነው
እደት ይቆርጠዋል ዘላ ስትወጣበት ክክክ
ደምሩኝኝ🙏🙏🌹
@@ኤደንስጦታው ክክክክክክክ እረኮሜቶች በሳቅ ገዴላችሁኝ
@@add9654
እርሳቂልኝ ክክክክክክ
@@ኤደንስጦታው ወላሂ ከነሱ የናተ ኮሜትነው በጣም ያሳቀኝ
😂😂😂አሳቃቹኝ ሳምርዬ ፊቷን በትራስ ስትሸፍን አሳፈርካት አይዞሽ ሳምሪዬ የባልሽን ስሜት መረዳትሽነው 👍👍
በፍቅር ቤተሰብ አድርጉኝ🌹🌹👈