የጋገርኩት ያፋር ዳቦ
Вставка
- Опубліковано 8 лют 2025
- Join this channel to get access to perks:
/ @mellyspicetv
ይህ ጣፋጭ ዳቦ አሰራር ባወጣሁት ሪሲፔ ልክ እንዳሰብኩት ያፋር ዳቦ ይዘት አልመጣም ግን ስታዩትና ስትበሉት ባጣም ተቀራራቢ ነው በቀጣይ በተጨማሪ ግባት በመጨመር ወይም በመቀነስ ተመሳሳይ እንጋግራለን ብዬ አሰባለሁ እናንተም የምታውቁት ሚስጤር ካለ ጻፉ አስተያየታችሁን እጠብቃለሁ
እንኳን ሰላም መጣችሁ ወዳጆቼ❤ የተጠቀምኩት ግብአት
ሶስት ኩባያ ዱቄት
ሶስት የሾርባ ማንኪያ ስኳር
አንድ የሻይ ማንኪያ ደረቅ እርሾ
አንድ ኩባያ ዘይት
ግማሽ ኩባያ ወተት
ግማሽ ኩባያ የብርቱካን ጁስ
አንድ እንቁላል
ግማሽ የሻይ ማንኪያ ጨው እና
አንድ የሻይ ማንኪይም እርድ ነው።
እንዲሁም ከላይ የእንቁላል አስኳል እና አንድ የሾርባ ማንኪያ ወተት ደባልቃችሁ ዳቦውን መቀባታችሁን እንዳትረሱ።ላይክ እና ብር በማረግ እንድታበረቱኝ በትህትና እጠይቃለሁ❤ በያላችሁበት ሰላም ሁኑልኝ!!
Woooo I miss yeafar dabo It brings back childhood memories.
Btw, I did some google search wondering the source and of course it’s none other than the Arabs. It’s called a yellow cake (Ka’ak Asfar). Asfar means yellow and I suppose we changed it to a word that we knew, Afar lol
Check the recipe for Egyptian sweet bread too. It’s similar.
በጣም የተረጋጋሽ እዚህም እዚያም የማትረግጪ የተሰጠሽን የባልትና ሙያ ለሌሎች የምታካፍይ ኢትዮጵያዊ ስነስርአትሽን ያልተውሽ ጨዋ ሴት ተባረኪ ያንቺ አይነቱን የሶሻል ሚዲያ ጨዋ ያብዛልን እጅሽ ይባረክ
❤❤ነገር ግን መጋገሪያው ላይ አርገሽ ኩፍ እስኪል ብትጠብቂ የበለጠ ጣፋጭ ይሆን ነበር
ወደዃላ መለሽኝ አባቴ አላህ ይርኸመውና ሱቅ ነበረው ይሸጥ ነበር እኔም አግዘው ነበር ከሙጋ ይበሉ ነበር አዘው ትንንሽም ነበር ግን ጎበዝ ነሽ ሁሌም ያገር ነገር ሁሉንም ታስተውሻለሽ የቻልሽውን ሁሉ ትሰራለሽ ተባረኬ ጎበዝነሽ
@@zubydakedir አሜን ዙበይዳ
ሜሊዬ እንኳን አደረሰሽ የኔ ውድ እናመሠግናለን እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ka'ak asfar ቢጫ ፡ ዳቦ ፡ ወይም ፡ የእርድ ፡ ዳቦ ፡ ይሉታል ፡
በፍልሰጤም ፡ አካባቢ ፡ ያሉ ፡ አረቦች ፡ ፡ የሚጋግሩት ፡
የፋሲካ ፡ ፡ ዳቦ ፡ ነው ፡ ክርስቲያኖቹ ፡ ማለት ፡ ነው ፡ አሁን ፡ ግን ፡ ክርስቲያን ፡ ፡
ያልሆኑትም ፡ ይጋግሩታል
አፋር ፡ ዳቦ ፡ የተባለው ፡ asfar ቃል ፡ ተወሰዶ ፡ ሊሆን ፡ ይችላል ፡ የኔ ፡ ግምት ፡ ነው።
ባለቤትሽ በሥራ ማገዙ በጣም ደስ ይላል❤❤❤ተባረኩ
የኔቆንጆ ይበልጥ አምሮብሻል ተባረካ።
እና ይሄ ምን ዳቦ ነው ኬክ ነዉ ሜልዬ😂❤
ሜሉዬ ፍቅር ❤ እንኳን ሠላም መጣሽ❤
እንኳን ሰላም ቆየሽኝ የኔ ውድ❤
የእኔ ቆንጆ እንዃን አደረስሽ ብኡ ግዜ ሆነኝ ካላየሁሽ ለተወስነ ጊዜ ማየት ተስኖኝ ስለ ነበር አሁን ሙሉ በሙሉ ማየት ችያለሁ በጣም እወድሻለሁ እህቴ
Thank you Mellye!!! ❤🙏
wow its looks great
Nice 🤩🤩👌🏿
Mellye betam gobez berchi tenama abesasell be steame yemibesllu mgbochen asayn be bakela be ater , be shnbera duket pissa sertesh asayn le sukar beshtegna plsss
ባለሙያ በርቺ❤❤❤
የጊንጪ ብስኩት እስኪ ስሪልን ቆንጆ አጎቴ አንቦ ይኖር ነበረ ወደ አዲስ አበባ ሊጠይቀን ሲመጣ ሁልጊዜ ያመጣልን ነበር ድሮ ልጆች ሁነን ከ 1975 ዓ / ም በፊት በ1985 አጎቴ ወደእውነተኛው ቦታ ላይመለስ ተሰበሰበ ድሮ አንቺ ሳትወለጅ በፊት ቆንጆ ጠይቀሽም ቢሆን please አሳይን አፋር ዳቦ ያለ ዛሬ አልሰማሁም የጊንጭ ብስኩት ክብ እና ቢጫ እንደሆነ አስታውሳለሁ በልተሽ አትጠግቢውም ሲጣፍጥ ኬክ በይው አሁን ይኑር አይኑር አላውቅም
እውነት ነው እኔም አባቴ አንቦ ደርሶ ወደ አዲስ አበባ ሲመለስ ይዞልኝ ይመጣ ነበር የግንጪ ብስኩት ይሁን ኬክ ይባል ይመስለኛል
አዎ በጣም አሪፍ ነው ግን እንቁላል ግን የሚገባበት አይመስለኝም በፆምም ይበላ ነበረ
ይገርማል እኔም አምቦ ሰሄድ አያቴ ጋ ትኩሱን ጊንጪ ስንደረሰ እነበላ። ነበር ጥራቱ ግን በሁዋላ ላይ በጣም እየተቀየረ ነበር
በጣም ያምራል ያስጎመዣል❤❤❤
Thank you chocolate
Melkam Gena!!
እንደምን ዋልሽ አመሸሽ እንኩዋን አብሮ አደረስን❤❤❤
እንዴት አስታወሽው በጣም ነው የገረመኝ እኔ በደንብ ነው የበላሁት በዛ ደጉ ዘመን አንች ስትሰሪው ነው በደንብ ያስታወስኩት 🙏🙏
የልጅነት አይረሳም
❤❤❤❤❤❤❤❤
YE Afare dabo .
🙏🙏🙏❤️❤️❤️
❤️🥰🎉🎉🎉
ያፋር ዳቦ ይጣፍጣል።
እኛ ቤት አሞን ምግብ አንበላም ስንል ከሚሪንዳ ጋር ይገዛልን ነበር 😁😁