#በህይወቴ_በኑሮዬ_ጣልቃ_እየገባ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 820

  • @UserUsed-m1l
    @UserUsed-m1l 4 місяці тому +25

    ጌታን ስቀበል ቤተሰቦቼ አስወጡኝ ከቤት ከሀገር ለቀቀኩኝ ብዙ ድክም ነበር ያለኝ ግን አሸናፊው ልዑል አምላክ ነገሬን ለዋወጠልኝ ተመስገን አምላኬ

    • @achumatirunew8510
      @achumatirunew8510 2 місяці тому +1

      የትኛውን ጌታ ነው የተቀበልሽው 😜 እናት የሌለውን የሚጨፈርለትን ሃሳይ መሲሁን ነው🤔

    • @AtseAtse-i3t
      @AtseAtse-i3t Місяць тому

      min ayinet didbna new ? sint geta new yalew ? 1 esum yegetoch Geta yehonew Eyesus bicha new​@@achumatirunew8510

    • @eyobsinfo979
      @eyobsinfo979 4 дні тому

      በእርሱ ታመኑ እርሱም የረገጥነውን ለዘራቹ ርዕስት/ውርስ ያደረጋል።

  • @mismakm8360
    @mismakm8360 2 роки тому +22

    የስራው ባለቤት ድምዕና ግጥም የስጠሽ
    በሕዝቡ ፊት እንድታገለይ የጠራሽ ጌታ እግዚአብሔር ስሙ ብሩክ ይሁን አንቺም ብዙ ዋጋ ከፍለሽ የታዘዝሽ ተባረኪ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ::
    በጌታ ፍቅር እንወድሻለን::

  • @fhjvcghjb5394
    @fhjvcghjb5394 Рік тому +11

    መብቱዋ ነው እንደፈለገች ትሁን ደግ አረገች እወዳታለሁ ጌታ እየሱስ ይባርካት አሜን

  • @shalomkidusan4192
    @shalomkidusan4192 2 роки тому +25

    የእኔ ምርጥ ዘርፍዬ በረከታችን ነሽ ክብር ለኢየሱስ ይሁን እንወድሻለን ❤️

  • @ferewkassu100
    @ferewkassu100 2 роки тому +56

    እጅግ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው!ደስታዬ በጌታ ሙሉ ነው ከእንግዲህ ምን ያሻኛል! አሜን ተባረኪ!

  • @kiafathima4210
    @kiafathima4210 2 роки тому +15

    አሜንንንንን
    አሜንንንንን
    እልልልልልልል
    እልልልልልልልል
    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
    ዘመንሽ ይባረክ
    ፀጋ ይጨመርልሽ
    አሜንንንንንንንንን

  • @almazmuktar7580
    @almazmuktar7580 2 роки тому +4

    ምርጥ ዘማሪ
    ዘርሽ ምድርን ይዉረሥ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ

  • @tseganeshyeferu9852
    @tseganeshyeferu9852 2 роки тому +13

    ዘርፌ ዝም ብለሽ ዘምሪ!! ልዩ ነው።

  • @Joymuluken1979
    @Joymuluken1979 Місяць тому +1

    እህቴ ዘርፌ ዘመንሽ ሁሉ በኢየሱስ ስም ይባረክ።
    ተባረኪ!!

  • @eyesusgetanew944
    @eyesusgetanew944 Рік тому +5

    የእግዚአብሔር አብሮነት በእህታችን ላይ ነው ስሙ ይባረክ

  • @milonbd3877
    @milonbd3877 2 роки тому +17

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ፡እደኔ፡በፀጋዋ፡በመዝሙሩዋ፡የተባረከ፡ይጨምርብሽ።አሁንም፡ያትረፍርፍሽ

  • @semirajesus5522
    @semirajesus5522 2 роки тому +47

    ያንቺ መዝሙር ሰምቸ ኣልጠግቦም በቃ ሁሌም ይባርከኛል በጣም እወድሽ ኣለሁ የኔ ዉብ ዉድዋ የኣባቴ ልጅ ካንቺ ላይ ያለ ጸጋ እኔ እፈልጋለው ሁሌም እጸልያለው

  • @hailemichaelmelka8556
    @hailemichaelmelka8556 2 роки тому +6

    ጌታ እየሱስ ጸጋሽን ያብዛልሽ የክርስቶስ ጀግና ወታደር ነሽ።

  • @mathiasmellkamu7367
    @mathiasmellkamu7367 2 роки тому +9

    በጣም የሚባርክ መንፈስ አለሽ አምልኮውም ይባርካል እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @tamiratitesifay999
    @tamiratitesifay999 3 місяці тому +1

    አሜን ደስታሄ በጌታ ሙሉ ሆኔኝ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ❤❤❤❤❤

  • @karinlili4367
    @karinlili4367 2 роки тому +7

    My favorite song Geta abzito yibarikish zefi tarike keyari wubet maninete

  • @mengistulemma5916
    @mengistulemma5916 2 роки тому +38

    በጊዜው ነገሮችን ውብ አድርጎ ለሚሰራ ጌታ ክብር ይሁን

    • @shemsu967
      @shemsu967 2 роки тому +1

      Amne emne

    • @shemsu967
      @shemsu967 2 роки тому +1

      👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @abdiabamegal187
    @abdiabamegal187 Рік тому +13

    ነገሮችን ውብ አድርጎ ለሚሰራ ጌታ ክብር ይሁን💚

  • @genzebegezahegn9795
    @genzebegezahegn9795 2 роки тому +2

    በዕለቱ በዚህ አምልኮ ላይ ብገኝማ ብቻ እኔ እንጃ እንደት እንደምያመልክ ። በቃ ከዚህ በፍት ካመለኩት የተለየ መንፈስ እንደምወርድብኝ ይሰማኛል ። ዘሬዬ እግ/ ር ፀጋና ዕድሜ አብዞቶልሽ ሁሌም እንደዚህ በአምልኮና በዝማረዥ መንፈሳችን አድሽልን!!

  • @endashawjanje
    @endashawjanje Рік тому

    አንችን የማረከ አምላክ ለዘላለም የተባረከ ይሁን። እርሱ እንደመረጠሽ በዝህ አገልግሎትሽህ ለእርሱ ኑረለት!!!

  • @JemariArada
    @JemariArada 4 місяці тому +2

    በቃ ሁሌም ነው ማደምጠው መዝሙሩን ስሰማ ስሜቴ ይረጋጋል 😢😢😢

  • @asineabayneh5941
    @asineabayneh5941 2 роки тому +12

    አሜን አሜን አሜን ክብር ለኢየሱስ ይሁን
    እግዚአብሔር ፀጋ ይጨምራልሸ ተባርክ

  • @AberaAnjulo
    @AberaAnjulo 8 місяців тому +1

    የእ/ር ፀጋ አማካይነት ከህግ እስራት ተፈተሽ ነፃ መውጣቱ ሕይወት ይሰጣል ደስ ይላል።

  • @samuelabebe2734
    @samuelabebe2734 2 місяці тому

    ዘርፍየ በጣም ነው የምወድሸ እግዚአብሔር በ። ሞገሱ በጥበቡ በሰላም ያኑርሸ

  • @ሰላምበኢየሱስ
    @ሰላምበኢየሱስ 2 роки тому +28

    ገና መጀመሪያ ጌታን ሳገኝ አምልኮ የገባሁት ሀዋሳ ቤተ ፋጌ ⛪ ነበር የሚገርም 🔥መንፈስ ነዉ ያለው አገልጋዮች በሙሉ ትሁት ናችሁ ተባረኩ🙏🙏🙏

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 роки тому +1

      God bless you
      ua-cam.com/video/LBnHgZzP8l0/v-deo.html

    • @hananseid3490
      @hananseid3490 2 роки тому +2

      የአባታችሁ የዳቢሎስ መንፈስ ማለት ነው። ሳይመሽብሽ ተመለሽ

    • @ሰላምበኢየሱስ
      @ሰላምበኢየሱስ 2 роки тому +4

      ወዴት ልመለስ ?? ከዲያብሎስ አገዛዝ እማ ነጻ ወጣሁ ሳይገባኝ ብዙ አመታት አገለገልኩት ስራው ይመሰክራል ። ኢየሱስ ብቸኛ ጌታ እና አዳኝ ነዉ 💞✋

    • @hananseid3490
      @hananseid3490 2 роки тому +1

      የምታመልኪው የጥልቁ እንጅ የድንግልን ማሪያምን ልጅ አይደለም።መጀመሪያ መንፈስ ሁሉ አትመኑ ይልቁኑ መርምሩ ይላል ።

    • @ሰላምበኢየሱስ
      @ሰላምበኢየሱስ 2 роки тому +1

      እኔም እንደዛ ከሚሉት ወገን ነበርኩ ። እውነት ህይወት መንገድ ክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ነዉ ።ሀናን ባለሽበት ሀይማኖት መዳን በክርስቶስ ብቻ መሆኑን እመኚ or እመን👂

  • @ammarsgdg9332
    @ammarsgdg9332 2 роки тому +3

    Wow አሜን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር ይባረክሽ 🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏💯💯💯💯✅️✅️✅️✅️

  • @tsegagebremichael2578
    @tsegagebremichael2578 2 роки тому +1

    Zerfye tebareki ehtye zemenish Hulu yenye wud

  • @cookingwithroza7181
    @cookingwithroza7181 2 роки тому +8

    እግዚአብሔር ሁል ግዜ በረከት እጨመረላት ነዉ ጌታ እየሱሰ ሥሙ ይባረክ ዘርፍየ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሁላችሁም እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏🙏

    • @TilahunBukure
      @TilahunBukure Рік тому

      Your song is bless my life Zer God is bless you!!!!

  • @elsaefrem7833
    @elsaefrem7833 Рік тому

    ዘርፍዬ ጌታ አብዝቶ የአገልግሎትሽን ዘመን አብዝቶ ይባርክሽ

  • @KassayeBrhane
    @KassayeBrhane Рік тому

    አቤቱ የሚሉትን አያቁም አባቴ ፀጋውን አብዛላት

  • @FedileHasen
    @FedileHasen Рік тому

    ድንቅ ነሽ ተባረኪ አምልኮ ለጌታ ለመረጠሽ ክብር ይሁን ለጌታ ለወደደሽ ጠላት ድብን ይበል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 11 місяців тому

    እሕት ዘማሪ ያባቴብሩካ ነሽ ን ፁሕ እንደሽቶ የሚፈስ የዝማሬምስጋናልብ ውስጥ ይፈሳል በጌታ በኢየሱስ ስም ይብዘልሽ

  • @effortmedia3337
    @effortmedia3337 2 роки тому +2

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ፣ ነገር ግን ድምጿን እና የ መድረክ አጠቃቀሟን አለማድነቅ ይከብዳል !!!she is gifted

  • @dagmawiandualem9749
    @dagmawiandualem9749 4 місяці тому

    Egzher ytebksh zerfye....ewedshalehu 🙏....be ruhama album mezmuroch bemulu metsnanatn aggnchalehu...lehulu dreshi...bereket ayleysh 🙏 ewedshalehu

  • @DemelashiDeme-ex2nb
    @DemelashiDeme-ex2nb Рік тому

    እግዝአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ሀይል ላይ ሀይል ይጨምርልሽ ተባረክ። አሜን

  • @GetachewGetachew-d4q
    @GetachewGetachew-d4q 18 годин тому

    ጌታ ኢየሱስ መመኪያዬ ክብር ለአንተ ይሁን!!!

  • @baruabomatotoba3431
    @baruabomatotoba3431 7 місяців тому +1

    Natural gifted singer! May God blesses her more !

  • @fantayefonja4295
    @fantayefonja4295 2 роки тому +11

    አቺን ያገኝሽ ክብር ያግኝኝ 💕💕💕💕💕💕🙏🙏💕💕💕🙏🙏

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 2 роки тому +33

    I feel like i am in church bless you Zerife እግዚአብሔር በሄድሽበት ሁሉ ከፊትሽ የቁምልሽ
    ለካ ገና ሰለናነተ የዝማሬ ሀሳብ ሳናውቅ መዝሙሮቻችሁ ሲማርኩን የነበረው ጌታ ሰለእናነተ ምክነየት ሰለነበረው ነው

    • @አብርሕምአለሙ
      @አብርሕምአለሙ 2 роки тому +2

      ትክክለኛ እይታ ነው ድሮም ወደ ጌታ የሳበን የነ ዘርፌ ትዝታው የመሳሰሉት ወንድም እና እህቶች ናቸው

    • @mulukengetaye325
      @mulukengetaye325 2 роки тому

      Mezmur eyeseman yesera coment yemiset kehone na yeneberechibetin hayimanot be ምፀት yemininager kehone mezmur yeseman ayidellem ye geta menfess det begna dayader eyefekedin ayidellem እግዚአብሔር ምስጢር ነው! ሲመለክም ሲገዛንም ምስጢር ነው ዴትም

  • @emahagriemahagri
    @emahagriemahagri 9 місяців тому

    zerfye lahci aynochsehen lebeshen kefto wedeberhanu yametase geta hulune begochen wede eqeu yesebseb menfesekedusen becha semi yeni wedddddddddd ehete❤❤❤❤❤thanks blesssssssssssd❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistgetachew8517
    @tigistgetachew8517 2 роки тому +1

    አንችን ዘማር አርጎ መልካም ዜማ ያሰማን አምላካችን ይባረክ ።

  • @kibromberhe9492
    @kibromberhe9492 2 роки тому +3

    Pow pow waw waw what a voice gift of GOD eyezemeresh nuri Zerfe.

  • @ZelalemDesalegn-s9q
    @ZelalemDesalegn-s9q 6 місяців тому

    መንፈስ ቅዱስ ፍፃሜውን ያሣምርልሽ ጌታ ይባርክሽ

  • @habeshawethemi9345
    @habeshawethemi9345 2 роки тому +1

    Amen Yene konj hulem yekerstos hayeli kanchi gar now damo enkan ka 44 tabote egezabher asmltshi 😪🥳

  • @bkfiche74
    @bkfiche74 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ፀጋ ይጨምራልሸ ተባርክ

  • @fitsumks6621
    @fitsumks6621 2 роки тому +20

    ፈጣሪ የሰጠሽን ይህን የመሰለ ፀጋ ለ ሰይጣን ሰጠሽው :: ሁልጊዜ ቤተክርስቲያን ስለጠፉት ልጆቻ ታስባለች የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ ወደ እውነተኛው የቀደመችው መንገድ ይመልስሽ ዘንድ ፀሎቴ ነው::

    • @micho1384
      @micho1384 2 роки тому +10

      ይገርማል የምትሉትን አታውቁም የእግዚአብሔር ፀጋ ለሰይጣን ይሰጣል ወይ ጉድ ይቅር በላቸው ኢየሱስ 👂ስማት በደንብ ታሪክን ተቀይሮ ሰይጣን እያንቀጠቀጠች ነው ኢየሱስን ይዛ🙏🙏🙏🙏🙏

    • @bisratasrat5694
      @bisratasrat5694 2 роки тому +4

      ፍፁሜ ከሀይማኖት ቀንበር መውጣት አለብን።ጌታ ኢየሱስ ሲመጣ በሰራነው እንጂ በሀይማኖታችን ፍርድ አይሰጠንም።

    • @temesgenreta8899
      @temesgenreta8899 2 роки тому +3

      ዘርፈማ አምልጣለች ፤እናንተማ ወደ እየሱስ ኑ በማርያም ተመስሎ አጋንንት አይጫወትባቹ።

    • @tesefanswdagenw312
      @tesefanswdagenw312 2 роки тому +2

      እውነተኛውን መንገድ መርጣለች ወደጨለማ አትመለስም ህይወት መንገድ ኢየሱስ ነው

    • @daveabraha3274
      @daveabraha3274 2 роки тому

      ብቻህን ሆነ ምን እንደምትል ያለች 3ጊዜ ስማ ከዛ መልስ ፡፡

  • @asefa3974
    @asefa3974 2 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ፀጋዉን ያብዛልሽ

  • @HabiteTagesse
    @HabiteTagesse 11 місяців тому

    Very good ❤❤❤❤❤❤❤❤❤meri leje tabrake zamnesh hulu yebrkate yhuni kafe baye❤❤❤❤

  • @BisratZerihun-vu9lf
    @BisratZerihun-vu9lf Рік тому

    ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ ኢየሱስ ክርስቶስን ማምለክ ማምለክ ብቻ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lalisac9016
    @lalisac9016 Місяць тому

    Baayyeedhuma namatti tola! Waaqayyo sii haa eebbisu obboleetti keenyaa!!

  • @SebleWongel-w1w
    @SebleWongel-w1w 4 місяці тому

    Sister tebareku Destachin Eysus New Amen❤❤❤❤❤❤

  • @wuba3439
    @wuba3439 Рік тому

    ዋው ድንቅ መዝሙር ነው ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ እንወድሻለን እህታችን ተባረክ😘😘🍓🍇🌹❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mimikh5245
    @mimikh5245 2 роки тому +6

    ውድ ዉድ ተባረክ 👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tesfayeshalom9800
    @tesfayeshalom9800 2 роки тому

    Ameeeenn
    ዘርፊዬ ተበራክ
    ተራርክ ቀያር እግዚአብሔር እንኳን ወዴ ቤትሽ ጋበ።

  • @መሲየድንግልማርያምል-ሰ4ጐ

    ዘፈን ነው መዝሙር ተመስገን ጌታየ ክርስቲያን ያደረገኝ አምላክ ክበር ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ

    • @p_mezmure
      @p_mezmure 9 місяців тому

      mezmur new eshi

    • @MaSho-e9i
      @MaSho-e9i 7 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 እኔም የድንግል ማርያም ልጆ ስለሆንኩ ኮራው

    • @FikradisMengistu
      @FikradisMengistu 4 місяці тому

      ገና ኣልተመረጥሽም ​@@MaSho-e9i

  • @EmmanuelMumba-s2j
    @EmmanuelMumba-s2j 3 місяці тому

    Although I don't understand what you singing but as long as you worship the living Lord Jesus I will praise him with you

  • @የኖህዘመን
    @የኖህዘመን 2 роки тому +1

    ብቻ እድሜ ይሥጠን እንጅ ታያለሽ ካዲ

  • @fasikafaya9785
    @fasikafaya9785 2 роки тому +15

    Powerful singer wow we love u zerfie kebede #1❤❤❤❤❤

  • @starsphone4581
    @starsphone4581 2 роки тому +4

    ታበራክ ፀጋው ይጨምርልሽ
    ዘመንሽ ሁሉ በጌታ ቤት ይለቅ

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 Рік тому

    አሜን ስንቱን አለፍኩት ባንተ ጌታዬ ❤

  • @mfkryebegeshamfkryebegesha4700
    @mfkryebegeshamfkryebegesha4700 2 роки тому

    Ooooohhhhh ameeeeeeennnn a won destaye begeta mulu new wow wow zerfiye Yene wud zemensh ybarek

  • @cellphoneshop6638
    @cellphoneshop6638 2 роки тому

    Zerfiyeeeeeee yene wubbbbbbbbbb siwedish ikooooooo geta yichemiribesh zemenesh yibarek

  • @matiwosmena2806
    @matiwosmena2806 2 роки тому

    ምቀኛ ቦታ እንመርጥለታለን መደፋት ይችላል ተባረኪ ብርክ በይ የምድር ወርቅ ነሽ ገና ማዛሽ ይጨምራል የእግ/ር የክብር ዕቃ ነሽ ተባረኪ አረሰረስሽን

  • @asemriesahlu7877
    @asemriesahlu7877 2 роки тому +7

    ለነዚህ መዝሙሮች የተፈጠረች እስኪመስለኝ ድረስ አስገርማኛለች፣ ጌታ አቅም ይሁንሽ ዘርፍዬ!

  • @acharyadinesh1733
    @acharyadinesh1733 2 роки тому

    Hallelujja,,,,,from Nepal.....i love ithiyopiya country

  • @elsabetpahulis6935
    @elsabetpahulis6935 2 роки тому +15

    Zerfy God bless you more and more!!!!

  • @solomondemessie4143
    @solomondemessie4143 2 роки тому +1

    Zerfe let God bless you. Amazing worship.

  • @kukusergu4110
    @kukusergu4110 2 роки тому +15

    እልልልልልልልል እሰይ እግዚአብሔር ትልቅ ነህ የሱስ ክርስቶስ ጌታ 💖👏🙏💯🤩🤩💖💖

  • @kinghenians986
    @kinghenians986 2 роки тому +1

    ተባረኪልኝ የተወደድሽ ዘርፍዬ🙏❤😭

  • @GenetAbebeBaLicha
    @GenetAbebeBaLicha 6 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤ተበክር ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይበርክሽ😢😢

  • @HayimanotBeyene
    @HayimanotBeyene 4 дні тому

    እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁንልሽ።

  • @buzunashbuzunash3648
    @buzunashbuzunash3648 4 місяці тому

    አሜን አሜን ተባረኪ ዘርፌ❤❤❤❤

  • @aleygoitom8369
    @aleygoitom8369 2 роки тому

    እስከ ሓግዙኒ; ዝተጻሕፈ ቃልን ታሪኽን ምቕያር ይካኣል ተኾይኑ:: ግን ኣይትፍረድ ከትፍረድ ስለዝኾነ ዝምታ መሪጸ ::May God bless us all!

  • @abebaabebe9807
    @abebaabebe9807 2 роки тому +9

    SIS,ZERFEE,GOD BLESS YOU.stay blessed forevermore.

  • @KuniKuni-u1x
    @KuniKuni-u1x 4 місяці тому

    Amesegenalo geta liji tebarek🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @naafitube462
    @naafitube462 2 роки тому

    Iseeeeyyyyyyy haleluyaaaaaaaaaa gta bbzu yibarkish yegna bereket❤️

  • @betietomedia7778
    @betietomedia7778 7 місяців тому +1

    Amen amen amen amen amen zerfiya yena enku berke beylige ewdshalwe💞❣️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💝

  • @bkentertainment5293
    @bkentertainment5293 2 роки тому +1

    ክርስቲያኖች መዝምሩ በጣም ደስ ብሎኛል የእሷ እንቅስቃሴ የዱባዩ መድረክ መሠለኝ

  • @hirutaschale4502
    @hirutaschale4502 2 роки тому

    Betam yegermal kelbesh amlekesh atakim emigermew esu new ketay demo wedat endemtagi begugut eyetebekn new

  • @yakoblamp7995
    @yakoblamp7995 2 роки тому +1

    አሜን አሜን ተብረኪልኝ ዘርፌ

  • @DastaAbera
    @DastaAbera 4 місяці тому

    yene wud taabrkii geeta yee baarkishii❤❤❤🎉✊👊❤💔

  • @meseretwerkecho3411
    @meseretwerkecho3411 2 роки тому

    አሜን አሜን አይገርምም ወይ 🙏🙏 እግዚአብሔር ይባርክሼ ጠላት አቃጥሎ

  • @eyerusalembelete4205
    @eyerusalembelete4205 2 роки тому +1

    እግዚያብሄር ይባርክሽ ዘርፍየ 💖💖💖💖💖

  • @nardosaemiro1476
    @nardosaemiro1476 2 роки тому +1

    Beysus sim Zembesh Yilmelm bewnet bezih amelko weste tenketoale bmnefes new yezemereshiew tebareki ehetachen btsga lay tsga yidrebelesh lbereket hygni
    Bmnm ateyazi ehete wichi tekenawegni 😍😘
    Kibordist beysus sim tebarek ynanten tekem ymiawekew yawekewale
    Zemnh yilmelm wendeme.

  • @belaybekele5435
    @belaybekele5435 Рік тому

    God Bless You %100 Mucaa Waaqayyoo Tebarek

  • @solomonkebede-c6n
    @solomonkebede-c6n 3 місяці тому

    you are blessed sister in all so i respect you

  • @dinqedinqe2848
    @dinqedinqe2848 2 роки тому +3

    እልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏አሜን አሜን አሜን ተባረክ ዘመንሺ ይባረክ

  • @fbeyamo924
    @fbeyamo924 2 роки тому +15

    She is a good singer as always. Plus spirit filled but wanna hear 👂 more her songs when she sings calm and not nervous. Bless you, Zerfe!

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 роки тому

      God bless FB
      ua-cam.com/video/LBnHgZzP8l0/v-deo.html

  • @TesfamriamKeshi-dm6qe
    @TesfamriamKeshi-dm6qe Рік тому

    እግዚአብሔር ወደ ተዋሕዶ ይምለስሸ

  • @abdiinjira9798
    @abdiinjira9798 2 роки тому +28

    What a sweet voice! I can't get enough of listening to you! May Almighty Bless you forever!!!

    • @olinadhufe4338
      @olinadhufe4338 2 роки тому +2

      dhugumayyuu abdiin jira Waaqayyo Abbaa bira !

  • @lamessaolani509
    @lamessaolani509 2 роки тому +7

    Amazing worships!.
    May Almight God bless you!

  • @GeezArari3491
    @GeezArari3491 2 роки тому +4

    መቼም ያሳዝናል ድና የነበረች ነፍስ እንዲህ ስትጠፋ.......ከጭፈራ ቤት መጀመሪያ ያወጣሽ አምላክ ከዚህም ያውጣሽ...አሜን:: ሌላ ምን ይባላል::

    • @haleluyamelkamu1545
      @haleluyamelkamu1545 2 роки тому

      ሰነፍ ነህ

    • @meridannie
      @meridannie 2 роки тому

      Kkkkk

    • @debbietefera3718
      @debbietefera3718 2 роки тому

      Kebero ena washint mezmur yemimeslachihu miskinoch. Menfes yelelebet Derek tabiya.bekeberom zefen ale eko astewlu

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 2 роки тому

      Mech Ende sew maseb endemitichilu sasib yasidenikegnal. Ye enchet tabot amilak new bilachihu teshekimachihu adebabay yemitiwotu sewoch . Sew mehonachihun eterateralehu . Ye aganinit menfes enji sew besigaw liyaderig ayichilim. Ye Teklehaymanot kizen Ke beshita yifewusal yemitilu kizenam eko nachihu . Enanten Ke Ethiopia midir Egiziabher yatifa. Aganinitawi menfes alebachihu .
      Le hagaeritu mergem nachihu .

  • @DiribaAsefaKenea
    @DiribaAsefaKenea Місяць тому

    በረከቱንን ደግሞ ደጋግሞ ያብዛልሽ

  • @gracetube3018
    @gracetube3018 2 роки тому +1

    Bless you, Zerfiye, you are really anointed women of God.

  • @ፀሃይ2047
    @ፀሃይ2047 2 роки тому

    AMENE.💞🍇 ELLLLLLLL. Kashi.balayi.yigalaxibishi.yene.wude.🥰iliff.xalati.iyayu.ati.gadabi.achi.burukinashi.yene.xafachi🥰💞🤙🎸🎷

  • @MesfinEgu
    @MesfinEgu Рік тому

    God bless you .may jesus show you the power of his grace .may he share his grace with you

  • @alemat897
    @alemat897 2 роки тому +10

    You are really anointed for sure..

  • @CheerfulLemonZester-tk5gt
    @CheerfulLemonZester-tk5gt 5 місяців тому

    Lezelealem zemenish ybarek ❤❤❤❤❤❤ hij wodefit bicha

  • @valalenoh
    @valalenoh Рік тому +2

    Be blessed my sisters and brothers in Jesus. Greet from The Netherland.

    • @BerhanuTsegay-y5d
      @BerhanuTsegay-y5d Рік тому

      ሰይጣን ፡ከዚህም ፡በላይ ፡ያደርጋል ፡አታስገርምም

    • @elduersumo3938
      @elduersumo3938 Рік тому

      ​@@BerhanuTsegay-y5dምነዉ ቺግር አለ እንድ

  • @skincarefacial8985
    @skincarefacial8985 2 роки тому

    egziabeher Zemeneshen yebarek.ye tsega kaba lebesh yene konjo.ene ortodox negn gn e/n kemame
    sgen besteker mnm alatefashem