ሀቢባን ያስለቀሳት ሙሉ ታሪኳን ላላችሁኝ ይሄዉ ገብታችሁ ከአምጡት🙏

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • #ቅን #live #ፋሲካ #funny #habiba #duet #habesha #abelbirhanuየወይኗልጅ #ethioforumኢትዮፎረም #yetbitubeየተንቢ
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 449

  • @MeremSeid-vp7ol
    @MeremSeid-vp7ol 28 днів тому +31

    እደዚች አይነት እናት አለዴ ሱበሀን አላህ😭😭😭😭😭😭😭😭ስታሳዝን የኔ እህት ውዶቸ ከዚህ አይነት ፈተና አላህ ይጠብቀን

  • @Mesi-d5m
    @Mesi-d5m 26 днів тому +30

    አይዞሽ ይኼ ያንቺ ታሪክ የኔም ታሪክ ነው እኔ ልጄ ብዙ ነገር ተብላ ተሰድባ እኔም ተሰድቤ ጠንክሬ ሰርቼ በረሀ ለበረ ልጄን ይዤ ተንከራትቼ ይኼውልሽ ዛሬ ልጄም አድጋ ትልቅ ሁና ከዚያም አልፎ እስኮላር በትምህርቷ አግኝታ ይኼ ውልሽ ትምህርቷን በውጭ ሀገር እየተከታተለች ትገኛለች እኔም ዛሬ በትልቅ ስፍራ ላይ እግዚያብሔር አስቀምጦኝ ነው ያለሁት ያንቺ እናት ልክ እንደኔ እናት ናት ቤተሰቦቼም የማይፈልጉኝ ነበርኩ ዛሬ ግን ያለኔ ሰው የለም ሁሉንም በትዝብት አያለሁ ዛሬ ሰው እረዳለሁ እናም ያልፋል በርቺ ጠንካራ ሁኚነገ ይኼ ሁሉ ታሪክ ይሆናል በርቺ ፀልይ ❤❤❤

  • @Hasna-v2q
    @Hasna-v2q 12 днів тому +2

    ምርጥ፡ሰው፡ነሽ፡ሀቡ፡የሰውዝህመም፡ምታዳማጭ፡አላህ፡ከክፉ፡ይጠብቅሽ

  • @ZeynabSeid-k4h
    @ZeynabSeid-k4h Місяць тому +110

    በኢስላም አበሮ መተኛት አይቻልም ነብያችን አስተምረዉናል አልሀምዱሊላ

    • @zburamohmmde9421
      @zburamohmmde9421 Місяць тому +11

      አሁን ነው የተለመደው ወደ ገጠር አብረን ነበር የምንተኛው ግን እድህ አናቅም አዳዱግን😢😢😢😢

    • @አልሀምድሊላህ
      @አልሀምድሊላህ Місяць тому

      ወላሂ ከወድሞቻችን ጋር ነበር የምንተኛው ግን እደዚህ አይነት አሥተሣሠብ ከወድም ከእምየ ልጅ ሆሆሆ😢😢😢​@@zburamohmmde9421

    • @elsa3589
      @elsa3589 Місяць тому +15

      በኦርቶዶክስም ከ7አመት ጀምሮ ልጆች አብረው አይተኙም ፣ ከችግር አኳያ ነው እንጂ ።

    • @fatma6629
      @fatma6629 Місяць тому +2

      ​@zbሳግ እኔ ከጎርቤት ልጂምጋር ተኛ ነበር ግን ብልግና አናቅምuramohmmde9421

    • @RabiaSeid-c6y
      @RabiaSeid-c6y Місяць тому +2

      ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @cucinaitalianaa
    @cucinaitalianaa 16 днів тому +3

    እሕቴ አታልቅሺ ብዙ በእናት የተጎዱ በባዳ የታደሉ የተጠገኑ አሉ እንኳንም ወለድሽ ለልጅሽ ኑሪ ጠክሪ ሰርሽ ለራስሽ ለነገ ልጅሽ አስቢ የሆነ ነገር አርጌ ለወንድ ምን ወደድኩሽ ቢልሽ ገዘብ እንዳትልኪ ከወደደሽ በቼነትሽ ይውደድሽ ልጅሽን አሳድጊ ፀልይ እግዚአብሔር እናትሽን እንድትረሺ ፀልይ የረሱሽን እርሻቸው ጠክሪ እግዚአብሔር ሐይል ይስጥሽ በርቼ አይዞሽ 🙏❤❤❤

  • @Senayit-e8j
    @Senayit-e8j Місяць тому +19

    የኔ ቆንጆ በጣም ነዉ የምንወድሽ በርች ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም እመብዙሀን ድንግል ማርያም ከአንቺ ጋር ትሁን ❤❤❤❤❤እንወድሻለን

    • @Faizajemal-dw7yx
      @Faizajemal-dw7yx 27 днів тому +2

      😅😅ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም ስትያ ሙስሊም ተስፋ የቆርጣልዴ 🥹🤔😳 አንዳንድ ሰውች ግን ትገርማላችሁ ሁሉን ነገር ከሃይማኖት ጋር ማያያዝ ትወዳላችሁ 🤨 ሲቀጥል ሙስሊም ሳትሆኑ አትሙት መርየም ሰው ነች እየሱስም የመርየም ልጅ ነዉ የሰው ልጅ ደግሞ ፈጣሪ መሆን አይችልም የለማት ፈጣሪ አላህ ብቻ ነዉ✅ 🌹🥰🥰

    • @YoYo-o4j2k
      @YoYo-o4j2k 26 днів тому

      ​@@Faizajemal-dw7yx😂 but Allah has no spirit 😂😂

    • @Faizajemal-dw7yx
      @Faizajemal-dw7yx 26 днів тому +3

      @YoYo-o4j2k
      🙃🤣ሰው አምላኪ እየሱስ ራሱንም ከስቅለት ከውግራት አላዳነም እንኩዋን ሌላ ሰው ሊያድን 🤭🤭🤣🤣

    • @ZanahAlaq-lm7su
      @ZanahAlaq-lm7su 25 днів тому

      Ena enate mindin nachich awe ahunin kirisitiyan tesifa ayikoritim

    • @Faizajemal-dw7yx
      @Faizajemal-dw7yx 25 днів тому +2

      @@ZanahAlaq-lm7su
      እኛማ ሰው ነኝ የአላህ ባሮች ሰውን ያማናመልክ ሙስሊሞች ነን ✅✅✅🥰🥰🥰

  • @ሪምወልየዋ
    @ሪምወልየዋ Місяць тому +75

    እናቴና አባቴ ይቅር ይበሉኝ ወላሂ አደለም ዛሬ ሰው አገር ሁኘና አብሬቸው እዳለሁ ወድሞቼ ሲመቱኝ እናቴ እብድ ነው የምትለው አባቴማ አይለቃቸውም ይቅር በሉኝ ስንት አይነት ወላጅ አለ😪

    • @AssAUWU
      @AssAUWU 24 дні тому

      ወላሂ የኔም ቀጮ ነበርኩ ምኗን ትመቷት አላቺሁ ይላል አባቴ እናቴ እዝህ እዲሜየ ዲረስ ብትር ቀርቶ ቁጣ አሳይታኝ አታቅም ዛሬ መዳም ተጫወተችብኝ

  • @mhalatsemere3421
    @mhalatsemere3421 10 годин тому

    የዚች ልጅ ታሪክ በጣም የሚሳዝን የሚስለቅስ ታሪክ በስመአም😢😢😢

  • @محمداحمد-ط4خ5غ
    @محمداحمد-ط4خ5غ 10 днів тому +1

    ሀቡየ አችኮትለያለሽ የሰው ቁስል የምትረጅ አላህ ሁሌደስተኛ ያድርግሽ❤❤

  • @Tigist-n1z
    @Tigist-n1z 21 день тому +4

    የውነት በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እኔ በህይወቴ ሰመን እደዚ አልቅሽ አላቅም😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fghhan4299
    @fghhan4299 Місяць тому +20

    የዚች ልጅ ታሪክ የብዙ ቤት የሚፈጠር ነዉ

    • @GhGh-u2v
      @GhGh-u2v 28 днів тому

      አይዛሺውደበርችአችጠካራነሺ

    • @SansiySansiy-n7w
      @SansiySansiy-n7w 24 дні тому +2

      የኔም ታሪክ ልክ እደሷነው ስታወራ 😢😢😭እባነው የሚያንቀኝ ሳዳምጣት የኔ ታሪክ አስታወሰችኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ZeyinebHamid
      @ZeyinebHamid 21 день тому

      😢😢😢😢😢 yna wddd hulcenme bzw hmamane asetwsehgg

    • @JeMy-nx4rb
      @JeMy-nx4rb 17 днів тому

      😢​@@SansiySansiy-n7w

  • @Letushtigray
    @Letushtigray Місяць тому +13

    አይዞሽ ፈተና ለበጉ ነው የእናትሽን ባህሪ ኡርኩስ መንፈስም ይሆናል ኢንጂ እናት ልጁዋም አትጠላም 🙏

    • @FhCa-m9p
      @FhCa-m9p Місяць тому +1

      የምርግን ለምን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @TilahunAster
    @TilahunAster 22 дні тому +4

    እህቴ እንባሽን እግዚአብሄር ያብስልሽ ታሪክሽ በጣም ያማል አይዞሽ❤❤❤❤❤❤

  • @هيأتجمال
    @هيأتجمال День тому

    ወላሂ ከመጀመሪያእስከመጨረሻየሰማሁት የኔጠንካራእህት አንይዞሽትልቁንፈተና እስከአሁንባለውተወጥተሽዋል ከዚህበሗላ እመኝኝእየነጋ ነው የሚሄደውእሺውዴ ለልጅሽመርጥእናእራእይ የምትሆኝ እናትሁኚ የኔብርቱ በርችልኝ አይዞሽ❤❤❤❤❤❤

  • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል

    በዚህ አጋጣሚ ያስታወስኩት ታሪክ እኔ አያቶቸ ጋ ያደኩት እና ወላጆቸ ተለያይተዋል እና ታላቅ ወንድሜ እኔን ይወስደኛል እቤታቸዉ በጣም ይወደኛል አንድቀን አብረን ነዉ እምናድረዉ አለኝ እንጀራ እናቴ አይቻልም አለችዉ ወላሂ እኔም እታናናሾቸ ጋ ተኛሁ
    እዚህ አጋጣሚ መጥፎ እንዳሉ ሁሉ ልጃቸዉ ባንሆንም ጥሩዎች አሉ

  • @guenetzelellew4377
    @guenetzelellew4377 Місяць тому +8

    ሐቢባዬ እግዚአብሔር በሰጠሽ ትእግስት በጣም እድለኛ ነሽ , ዘርሽ ይባረክ እኔም ዛሬ ሁለተኛ ጊዜ ነው ሳይሽ፣ መጀመሪያ በመማር የመሸኛ ፕሮግራም ላይ ነው ያየሁሽ ታድለሻል፣
    የባለታሪኳን ያቡዬን ህይወት ማታ ጀምሬው ዛሬ ነው የጨረስኩት በጣም በጣም ያሳዝናል እኔ እንደ ሴትነቴ የሚገርመኝ ኢትዮጵያ ላይ የሚሰማው ጭካኔ በደል ግፍ በማይታወቁ ሰዎች ወይም በጥቅም ምክንያት የሚደርስ ነበር የሚመስለኝ አሁን አሁን ግን በራስ ወገን ቤተሰብ ያውም በወንድም በእናት ይህንን ያህል ጭካኔ በጣም ይከብዳል ... ኢትዮጵያውያን አማኞች ደጎች የሚተሳሰቡባት ሐገር እግዚአብሔርን ምን በድለነው ነው ይህንን የሚያሳየን???
    የሰው ልጅ ከእንስሳት አንሶ መታየቱስ መጨረሻው ምን ይሆን ???
    ባለታሪኳ እህታችን በጣም ጎበዝ ነሽ ሐቢባ የመከረችሽንም አድርጊ እግዚአብሔር ከዚህ የተሻለ ቦታ ያደርስሻል መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ በርቺ...
    🤲🙏🥰🥰💚💛❤️💚💛❤️

  • @GbBb-zm9px
    @GbBb-zm9px 27 днів тому +5

    ወላሂ የሚገርም ታሪክ አስለቀሰችኝ አብሺሪ እህቴ ሱባሀን አላህ የናቲቱ ጭካኔ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @HelenMamo-nl1oy
    @HelenMamo-nl1oy 20 днів тому +3

    😢😢😢😢😢😢😢😢በጣም ያማል አምላኬ ሆይ አምሰግናለሁ ሳላቅ ቡዙ አማርረ አሳዝንለዉ ይቅር ባላይኝ 🙏🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️😊

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad Місяць тому +11

    ኢናቴ አላህ ይራህምሽ የኔምርጥ እናት ሰውኳን ቀጥብሎ ሲያየኘ ልጀን አትናገሩ ይያለች አድቀን ሳይከፋኘ አሳድገውኛል እናቴ አላህ ይራህምሽ የኔምርጥናት

  • @elyasGerma
    @elyasGerma 24 дні тому +1

    አቤቱ መዲሀኒአለም አባቴ አንተ ጠብቀን አይዞሽ የኔዉዲ ልጂሽን እግዚያብሄር ጠብቆ ያሣዲግልሽ ቀርች የብዙወቻችንን በደል
    ታሪክ ነዉ የተናገርሽዉ 😢😢😢😢😢 አይዞሽ በርች።

  • @Tigist-o1y
    @Tigist-o1y 9 днів тому

    እግዚአብሔር ስላማዊ ህይወት ይስጥሺ እህቴ😭😭😭😭የኔ እናትአይዞሺ ያንችን ህይወት በልጂሺ እንዳይደገም ለልጂሺ ስትይ በርችላት ❤❤❤❤❤

  • @MulatwaShebe
    @MulatwaShebe 12 днів тому +1

    ለካ እንዲም አለ ? የኔ እህት አይዞሽ የባሰም አለ ሁሉም ያለፍል እግዚአብሔር ይርዳሽ በርች

  • @HaymanotBelay-x4m
    @HaymanotBelay-x4m 24 дні тому +4

    እከመጨርሻዉ የሰማሁት ታሪክ😢😢😢
    ማመን እሰከሚያቅተኝ ይቅር በይኝ እናቴ የምታቆላምጠን 8ወልዳለች እናታችን ወንድሞቸም አይተዉ አያምኑኝ እናቴም አይታ የማጠግበን የኔ እህት እያለቀሰኩ የሰማሁት ይባሰ ብሎ ያመነችዉም ከዳት
    ያሳዝናል ለበጎ ነዉ እህት በርች😢😢😢

  • @AYINALEMAYI-g8d
    @AYINALEMAYI-g8d 14 днів тому

    እህቴ አይዞሽ ከጀመርሽ ጀምሮ እስከመጨረሻዉ አያለቀስኩነ ዉ ወዴ አይዞሸ እህቴ እግዛብሄር ከአሁን ቦህላ ችግር አይነካሽም ሺ አመት ኑሪእህቴ የችግርሽ ልጅሽ ትደግልሽ❤❤❤❤❤❤

  • @suzaniyoutube-p7m
    @suzaniyoutube-p7m Місяць тому +8

    ሀቡዬ የኔ እናት የኔ እንባ ይፍሰስ ሲበዛ የዋህ እኮ ነሽ🙏🙏

  • @ethiopiancaa121
    @ethiopiancaa121 16 днів тому +2

    በጣም ያዘንኩት ልቤ ቀጥ ሊል ሲል አቋርጬሸ ውሀ ጠጥቼ ነው የተመለስኩት አንቺ ጠካራ ሁኚ አንቺ የተናገርሽው ታሪክ ያንቺ ብቻ እዳልሆነ ማወቅ አለብሽ እህቴ ከዚህ የባሰአለ ባገኝሽ ደስ ይለናል ቁጥርሽን ባገኝ ጠክሪ

  • @busyline8628
    @busyline8628 Місяць тому +9

    Wayii 😢😢😢 😢😢waqayoo obsaa sifi haa kenu,obboleettiikoo bayyee nama gadisisaa senaan kee uufff waanti hin darbiinee hin jiruu dimaa keettifi jiradhuu amaalee ❤😢☦🙏

  • @RehmatAhmed-j9h
    @RehmatAhmed-j9h 19 днів тому +2

    ሱበሀነክ ስንት ጨካኝ አለ የገዛ እህቱን በጣም ያማል

  • @YabseratShimals
    @YabseratShimals 23 дні тому +1

    የኔ እህት የምር ጠንካራ ነሽ ይሄን ሁሉ መከራ አልፈሽ አሁን አትሰበሪ ተስፋሽን እምነትሽን በሰው ላይ ሳይሆን በፈጣሪ ላይ አርጊ ከዛ እድሜልክሽን ደስተኛ ትሆኛለሽ ድንግል ማርያም ታበርታሽ ❤❤❤❤❤

  • @nejatindress3971
    @nejatindress3971 29 днів тому +2

    ሡባሀን አላህ በጣም አሣዛኝ ታሪክ ነዉ አብሽሪ ወድ እሽ ነገሊላቀነዉ እሽ ወድ አላህ ያሥድግልሽ ልጅሽን

  • @Semra-o5z
    @Semra-o5z 27 днів тому +1

    ሀቡዬ የኔ ውድ እድሜ ጤና ረጅም እድሜ ከነ ቤተሰብ ይስጥሽ ለእህታችንም ጥንካሬውን ሰላሙን ይስጥሽ

  • @محمداحمد-ط4خ5غ
    @محمداحمد-ط4خ5غ 10 днів тому

    የኔውድ እህት በጣም የሚያሳዝን ታሪክነው አላህ ካችጋ ይሁን የኔውድ እህት አይይይይ በጣም ያማል😢😢😢😢😢😢

  • @ZahraMohammed-c4g
    @ZahraMohammed-c4g Місяць тому +6

    አይዞሽ እህቴ አላህ ይገዝሽ ውዴ በጣም ነው ያዘኩት ወላሂ❤❤❤

  • @betelasrat2255
    @betelasrat2255 29 днів тому +4

    እግዛብሔር ነው ማዳሞንንም መልካም ያረገላት እመቤቴም ቀርባት ስታማልዳት ነው ከዚህ በላይ ምን ኣለ ሌላው ትርፍ ነው

  • @MyIove-qr9fw
    @MyIove-qr9fw 20 днів тому

    ጀግና ናት ተሥፋ አለመቁረጧ ስንተሰው ራሱን በሚያጠፋበት ሰአት 😢

  • @DustaDusta-h9d
    @DustaDusta-h9d 15 днів тому +1

    😢😢😢😢😢በየቤቱ ስት ጉድ አለ እኔ በጣም ተልቅ ከሆኩ ቡሀላ እወድሞች እተኛ ታላክ ወድሜ እዳባቴ የማየዉ እሱም እናት ነዉ የሜወደኝ የሚከብርኝ ❤❤❤

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 25 днів тому

    የኔ ማር አይዞሸ በርቺ ሁሉም ያልፋል አሁን አንቺ ጤነኛ ሆነሸ ከሰራሸ ልጅሸን ታሳድጊያለሸ ጤና ከጎደለሸ ግን ልጅሸ ወላጅ አልባ ትሆናለች ሰለዚህ ጠንክሪ ፀልይ የመምህር ተሰፋዬን ገጠመኝ እየሰራሸም ቢሆን በኤርፎን አዳምጪ

  • @TsigeTeklu-v8m
    @TsigeTeklu-v8m 25 днів тому +1

    አይዞሽ አንቺ በ ልጅሽ ታገኛለሽ ሰውን አትግፍ እንጂ መገፋት በጣም ጥሩ መጨረሻሽ ያመረ ነው ሚሆነው ልብ ጥገዝሃለሽ ፈጣሪን ተስፋ ታደርጊያለሽ ታምር እንዳለ ታምኛለሽ ነገሮች እንደሚያልፍ ታውቂያለሽ እናም እግዚአብሔር እናልጣለሽ ታምኛለሽ ትግስትን እንዴ እዮብ ጨምርልኝ ትያለሽ ግን በ ፀሎት ፈታርሽን ጠይቂ እናም በጣም አሳዘንሽኝ የ አራብ ሀገር ሌላኛዋ እህትሽ ነኝ ማንም ሳይፈተን አያልፍም ግን °አልፋል ብሎ ማሳለፍ ጥንካሬሽን ነው ሚያሳየው ዕናም ስለ ወደፍትሽ ማሰብ አለብሽ

  • @DgYi-l3v
    @DgYi-l3v 13 днів тому

    የኔ እህት አብሺሪ ፈተና የበዛባት ሂወት መጨረሻዉ ደሥታነው አላህ የገዚሺ እህቴ

  • @genetgenet2916
    @genetgenet2916 21 годину тому

    አይ ዞሽ እንወ አይዞሽእንወድሻል ❤❤❤❤❤❤

  • @Seadayimar-o7t
    @Seadayimar-o7t 29 днів тому +1

    እህትአይዞሺ እሺ ሁሉም ያልፋል ለበጎነው ልጂሺንም አላህ ያሳድግልሺ ከባድነው ወላሂ አይዞሺእሺ እህቴ

  • @HaniMolla
    @HaniMolla Місяць тому +2

    😢😢😢እኔኳ ወድም የለኝም ወድም ቢኖረኝ ደስ ይለኝ ነበር ደሞ እደዚህ ስሰማ ደሞ እንኳንም አልኖረኝ እላለው ያው ሁሉም አደሉም ግን ወድም መከታ ካሎነ ባይኖርስ

  • @melkamlove2830
    @melkamlove2830 17 днів тому +1

    This is my first time I really appreciate the lady name አቡ የ ልጅታን ስልክ pls መርዳት እፈልጋለሁ😊

  • @Faizajemal-dw7yx
    @Faizajemal-dw7yx 27 днів тому +1

    😢😢😢💔💔💔💔 ኡፍፍፍፍ አጀብ የሰው ልጅ ክፋቱ እኔ ተቸገሬ ልጀን ትቸ ተሰዲጄ ጸጸት ልገድልኝ ነዉ በናፍቆት ሳለቅስ ዉዬ አድራለሁ ስንት አይነት ወላጅ አlev💔😰

  • @ZinashGemechu-tf7yu
    @ZinashGemechu-tf7yu 24 дні тому

    የኔ ውድ እህት አሳዘንሽኝ😢 ያንቺ ከሳዛኝ የህይወት ታሪክ ልጅሽ እንዳትኖረው ራስሽን መውደድና መጠበቅ አለብሽ❤ ታያለሽ ብቸኛዋ መድሐኒትሽና የወደፊቱ የደስታሽ ምንጭ ልጅሽ ናት እንኳንም ወለድሻት፣እድለኛ ነሽ❤ይህንን እያሰብሽ በርቺ ጠንክሪ🥰🥰🥰

  • @pdtantu
    @pdtantu 13 днів тому

    ሃቡ በጣም ጀግና ነሽ በረች። ነገር ግን ጭሱ ምንድነው ? እባክሽ አጥፍ

  • @FafiAbito
    @FafiAbito 25 днів тому +2

    Subhaanallah
    Be muslim eko ke 7 amat bohala ihit ena wendim andi lay mastegnat kilkil new

  • @GenetTesem-v6p
    @GenetTesem-v6p Місяць тому +6

    እግዚዮ ይቅር ይበለኝ ወንድምሽን ግን አላመንኩም እየደወልሽ ጠይቂ ልጅሽን

    • @Sumayafanit
      @Sumayafanit Місяць тому

      እዳይደፍርባት እህ

  • @elizabethengeda5638
    @elizabethengeda5638 8 днів тому

    Good job to help her and help them what ever you can ♥️🙏

  • @HareguaGeremew
    @HareguaGeremew День тому

    Oh egzioo amelake egzabhre yemarnee 🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾 ehtachene gene gobezente 💯💯👌🏾👌🏾💔ehanene huluu hewte asalefa oh my god 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 egzabhre hewetane yebarkelne🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾 amen 🤲🏾🤲🏾🤲🏾

  • @rahelmoges5460
    @rahelmoges5460 Місяць тому +5

    ቃል የገባሽውን ፈፅሚ ምክንያቱም እዚ ተመልሰሽ ውድትመጪ ሳይጠራጠሩሽ ገንዘባቸውን ሰጡሽ እንዳመኑሽ ታመኚ ቀለል ያለ ዋጋው ርካሽ ኦንላይን ላይ ቼክ አድርጊ እና አይዞሽ በርቺ ነገ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ ታያለሽ ፈጣሪ ይጎብኝሽ 1:11:01 😊😊 1:11:01 😊😊

  • @elsas5595
    @elsas5595 Місяць тому +2

    ከሁሉ በላይ የሆነ ጌታ ይወድሻል አመሰጋኝ ሆኜ ልክ እህታችን እንድለችሽ ይቅር በይ ለራሰሸ ሰትይ

  • @Somedt
    @Somedt 19 днів тому +1

    ባለ ታሪክዋ እንዴት ማግኘት ይቻላል?

  • @helenheli410
    @helenheli410 25 днів тому

    ኣህቴ ደስታ ያለ ከውሽጥሽ ነው ኣንዳንቺ ኣጋጥምኛል እኔ ኣባተ ና እናቴ ብጣም ይጠሉኛል ኣንቺስ ኣባትሽ ይወድሻል ኣሁን ግን ከ እግዛብሄር ጋ በጸሎት እየኡስ እርዳኝ ብለስህሽ ኣልቅሲ መጽሃፍ ቅዱስ ኣንቢቢ ይቅር ማለት ኣይቻልም ግን ኣምላክ የማይቻል ያስችላል from Asmara Eritrea ❤❤❤❤😢😢😢

  • @SeadaAhmed-wz1du
    @SeadaAhmed-wz1du 26 днів тому +2

    እስኪ ይሁን የዝህ ስምቲ የደረሰበት ያቀዋል😢😢😢 ስነልቦና

  • @UruuydhHhtygdy
    @UruuydhHhtygdy 24 дні тому

    አይዞሽ የኔ ውድ ፈጣሪ ይርዳሽ ልጅሽም ፈጣሪ ያሣድግልሽ የኔ ውድ የውነት በጣም ነው ያሣዘሽኝ 😭😭😭😭😭😭

  • @ሂክማ-ለ8ደ
    @ሂክማ-ለ8ደ 28 днів тому +4

    ግን የበደለንሰው እደትነው ይቅር የሚባለው እኔ ውስጤ እቢአለኝ የሆትን እያሰብኩ ውሰጤ እደሳተ ይቃላል😥😥😥😥

  • @tsigetadele1507
    @tsigetadele1507 Місяць тому +7

    ስይ የዛሬ ቤተሰብ እዲህ በደለው አሳደገውም አድገሽ ተሩ ሂወት ሲኖርሽ እንኩአ ልያፈረሱሽ ሲጥሩ ነው መታይው ሰው ሀገር እንኩአን ሆነሽ የላክሽውን በር አላከችም በለው የሚክዱ ዘምን ላይ ነው ያለነው አቤት የኛ ግፍ ለሀገር ተረፈ ዛሬ ሀገር በመከራ የወደቀችው ለዛ ነው እባካችሁ አልቀሱ ወኞቼ ጌታ እደ ሀገር የቅርታ እድያደርግለን ፈጣሪ ሰንት ሰው አለበት መሰላችሁ በየቤቱ ምያነባ እወንት ይዞ ቤት ዘግቶ ምያነባ እግዚኦ ጌታ ሆይ 😭😭😭

  • @Fatima-cz1gl
    @Fatima-cz1gl 18 днів тому

    ሀቡየ.እኮ.በጣም.ውድ.ነገር.ናት.ወላሂ

  • @meazagebrea
    @meazagebrea 24 дні тому +1

    አይዞሽ እህቴ እመብርሀን እሰው ሀገር ትጠብቅሽ

  • @genetgenet2916
    @genetgenet2916 22 години тому

    አሚን አሚን አሚን ❤❤❤❤

  • @DhFh-g4z
    @DhFh-g4z 26 днів тому +1

    በእውነት በእንባ😢ጨረስኩት። ያማን😢😢😢😢😢ጥንካሬሽን ሳላደንቅ አላልፍም 😢

  • @ZharaMhmd
    @ZharaMhmd 24 дні тому

    ሓቦየ በጣም ነው የምወድሽ፡ በሰባአዊነትሽ ኣላሕ ይባርክሽ

  • @HhHh-n2y5y
    @HhHh-n2y5y 11 днів тому

    አይዞሽ እህቴ አሏህ ብረታቱን ይስጥሽ

  • @MadeenaAli-f3w
    @MadeenaAli-f3w 29 днів тому +1

    ያአላህ ሰት ቤተሰብ አለ ያአሏህ ከቶ ለወድልጂ ጠበቃ ባያጠፉም እነሱነበር እሚቆጡት

  • @zznur7430
    @zznur7430 26 днів тому +2

    Please wendim tebiyew ljishin endaydefiribish. Tolo sertesh gibi. Healing is possible by processing, journaling and move forward. Please don't give upp on Urself. Be there for Ur child by being stronger. U r a real hero❤

  • @hanalegese137
    @hanalegese137 8 днів тому

    Entu fetriy eko betam yewdshall le lgsh nurilat demo lgshko betam tewdshlch tenkrna sriy birr maziy hulum alfall

  • @kasahuntadege6987
    @kasahuntadege6987 2 дні тому

    ቃል ገብተሽ የተቨደርሽውን ገንዘብ ደሞ ሶፋው መግዛት አለብሽ ጥያቄ ውስጥ እንዴት አስገባሽው ግን አንች ጥሩ ለሰሩልሽ ሰዎች ጥሩ ስትሰሪ ነው ምርቃት የምታገኝ

  • @Jamelah-lf7se
    @Jamelah-lf7se 22 дні тому

    አይዞሽ የኔውድ ልጂሽ ተጎንሽነች አብሽሪ እህቴ

  • @Gulomukadwit
    @Gulomukadwit 18 днів тому

    Temesgen fetari🙏❤enatey aende enatachin eka Ljoche blan atakm😢ehte wendme bla new mtteran ❤
    Ayzosh ente😢❤

  • @ZeynebaMohammed-z9h
    @ZeynebaMohammed-z9h 24 дні тому

    አይዞሽ እህታችን አሁንም በሪቺ ጠካራ ነሽ

  • @HuzeyifahJemal
    @HuzeyifahJemal Місяць тому

    በጣም ያሳዝናል ጠንካራ ሁኝ አይዞሽ በርች ፈጣሪ ያግዝሻል በጣም ያማል ወላሂ በጣም ያማል እናትየዋም ሁላችንም በደንብ መጠየቅ ነበረባቸው በቃ አልፏል ቆንጆ ለበጎ ነው ወላሂ ምን እንደምል አላውቅም በጣም ነው ያሳዘንሽኝ ውዴ ግን አልፏል እሽ እንዳለፈ እያሰብሽ ኑሪ አልፏልኮ ውዴ ፈጣሪ የተሻለ አለው ሁሌም እሽ ውዴ ስለዚህ በርች አይዞሽ

  • @የጎደርልጅTg
    @የጎደርልጅTg 23 дні тому

    የኔ ማር አይዞሽ አሁን ሁሉም አልፏል ዉዴ እማምላክ ትደግፍሽ

  • @ጎልሃገረትግራይ
    @ጎልሃገረትግራይ 22 дні тому

    በሂወቴ እንደዚ ኣይነት ሰቃይ ሰምቼ ኣለውቅም ጀምሬ😭😭ጨረስኩት😭😭😭በጣም የከብዳል😭 ግን ጀግና ሴት ነሽ ሂወት የቀጥላል ኣይዞሽ ጠንካራ ሁኒ ለልጅሽን ታሰፈልግያታለሽ ያለፈ ሂወት ታሪክ ነው በተረፈ እድመና ጣና ይሰጥሽ🙏🙏🙏❤

  • @KadejaKadoአለበሰለምለሀገር

    😢😢😢😢😢😢አብሽሪ አቺ ጀግነነሽ ጠከረ ሴት በርቺ

  • @ygfnbg9190
    @ygfnbg9190 Місяць тому +3

    የሚገርም ታሪክ ነዉ😢😢😢

  • @Aminat-hy1sl
    @Aminat-hy1sl 27 днів тому +2

    አሚንንንንንን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @afiatmohemmed2973
    @afiatmohemmed2973 23 дні тому +1

    ቃል የለኝም😢😢😢😢😢

  • @SIHU-u5u
    @SIHU-u5u 8 днів тому

    ወላሂ በጣም ከበዲ ነው አብሺሪ ወዴ

  • @Uiuu-yd3ln
    @Uiuu-yd3ln 22 дні тому

    በጣምታሳዝናለች❤❤

  • @FATUMAMaher-y4d
    @FATUMAMaher-y4d 20 днів тому

    ምነዉ እኔ ስልክሺን አግኝቸ ባወራሁሺ የኔንም ታርክ አይዞሺ እማ ጠንካራ ሀቡኚ😢😢😢😢

  • @amanuel3005
    @amanuel3005 21 день тому

    ሴት ልጅ ያለት ህማም የውስጣ ቁስል ዝብ ብሎ የሚሰማት መክር የሚሰጣት ትፈልጋለሽ እረ ወገኔ ሰው እንሁን ሴት እናት እህት ናት ወገኔ እኔም ግዜ ያልፍል ድንግልማርያም ስጪ ሁሉ ነገር ማማየ ፀበል ንስሀ ፀሎት አድርጊ እህቴ ጠንካራ ነሽ ከጎንሺ ነን። ለተበደለ ወገን የምትደርሰው እህቴ እድሜ ጤና ይስጥሽ ማማማ ❤❤❤❤❤

  • @rahmaadem6542
    @rahmaadem6542 Місяць тому +2

    she make me cried oh my God that was sad. May God bless your heart. My sister be strong.

  • @samirasiraj-vb5wv
    @samirasiraj-vb5wv 16 днів тому

    iwunet.newu.hule.fetariwun.yamesegene...hulem.trfama..newu.abzteshi..fetarshin.amsgchi❤❤❤

  • @BinyamwondmagenAsefa
    @BinyamwondmagenAsefa 13 днів тому +2

    ወይኔ የሚያዛዝን ነው ግን መጀመሪያ እሷ እንዴት የ 7 ኛ ክፍል ሆና ከወንድሟ ጋር መተኛቷ መቼም የ 14 አመት አካባቢ ትሆናለች የወር አበባ ታያለች እናቷ መጠየቅ አለባት ሁን ብላ ነው አብራው እንድትተኛ ያደረገቻት

    • @bona2318
      @bona2318 4 дні тому

      Andand enatoch jilajil nachew yegeter sew enkuwan set lijin ke wend lij ayastegnum

  • @HaimiHaimi-l6n
    @HaimiHaimi-l6n 24 дні тому +1

    እናቴ ይቅር በይኝ እማ ህይወቴ በጥጋብ አኩርፌ ምግብ ካልበላሁ እሳም አትቀምስምነበር😢😢😢እማዬ❤ሁለ ነገሬ አባቴ የኔ አለም ይቅርበለኝ😢❤ ትምርትቤት ስሄድ ቁርስካልበላሁ እዴት እዴሚቆጣኝ❤😢 ወንድሞቼ መኩሪያወቼ ሽ አመት ኑሩልኝ 18 አመት እስኪሞላኝ እወድሞቼ ጋነዉ እማድረዉ ❤❤❤❤❤

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 Місяць тому +3

    በምትችለው ቃልዋንም ትፈፅም ሶፋውንም ታርግ ከስዋ ይቅር ቃልዋን አትጠፍ . እናግዛታለን

    • @Bruktayit
      @Bruktayit 19 днів тому

      Batikikil eg yibarikish

  • @SemiraFentaw-b9l
    @SemiraFentaw-b9l 8 днів тому

    ባገኝሁሽና ባዎራውሽ የኔ ቆጆ

  • @Zubernasr
    @Zubernasr 22 дні тому

    ሃቢባ ጀግና ነሽ ማሻአላህ

  • @HhHh-n2y5y
    @HhHh-n2y5y 11 днів тому

    አይዞሽ የኔዉድ አለንልሽ

  • @raheel-z4e
    @raheel-z4e 25 днів тому

    😭😭😭💔💔💔ይሄ የብዙሁ ሰው ታሪክ ነው

  • @AlemAdefa
    @AlemAdefa 14 днів тому

    አይዞሽ ዉዴ ያረብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kaderaljaremze7434
    @kaderaljaremze7434 29 днів тому

    አይዛሽ ያልፍል አልሀምድሊላበይ ሁሉም ያልፍል ሁሉምለቦጓነው በጣም ያማማማማል

  • @TigistMekcha
    @TigistMekcha 27 днів тому

    😢😢በስማም እኔ በህይወቴ እንደዛሬ አልቅሼ አላውቅም እግዚአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ አይዞሽ ውዴ አንችስ በትዳር ሳትወሰኝ ነው እኔ ተድሬ ተኩየ ልጄን ብችያን እያሳደኩ ነው ዋናው ጤና ነው ሀቢባ ስለምክርሽ እናመሰግናለን እሷን ብቻ ሳይሆን እኔንም አክመሽኛል ይቅር ባይ ልብ ይስጠን
    መካድ ህመም ቢኖረውም 😢😢😢😢ግን እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ስሌደረሰን

  • @Mahlaet
    @Mahlaet 23 дні тому

    ጀግና እናት ነሽ❤😢

  • @yoditmussie6466
    @yoditmussie6466 29 днів тому +3

    በርግጠኛነት እናቷ አይደለችም ታጣራ

  • @HalimaMohamed-hh2xm
    @HalimaMohamed-hh2xm 20 днів тому

    አይዞሺእህታለምሁሉንምአልፈሻል😢😢😢😢😢😢

  • @SemhoneAla
    @SemhoneAla 18 днів тому

    እኛቤት ከጉረመስን በህዋላ እብሮ መተኛት አይቻልም ትለን ነበር እናቴ ለካ እውነቷን ነው የኔ ውድ እናት

  • @ZZz-uq7gz
    @ZZz-uq7gz 23 дні тому

    ጀግና እናት ሁኙ ለልጂሽ ነሽም ደግሞ

  • @marutefera-b2q
    @marutefera-b2q 9 днів тому

    Yebetseb menfes enat ljan endtitela yadergal yikre beyachew habibay zershin endemdire ashewa yabzaw