🔴📌ባሌ እየመጣው ነው በር ክፈቺልኝ ብሎ ደውሎ እየጠበኩት ደውሎ ሞቱን አረዱኝ የገዛ ጓደኛው በጩቤ ወግቶ ገደለው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 53

  • @حضرمحمدسيد
    @حضرمحمدسيد 3 дні тому +4

    እደት በሰዋገር ወንድሙን ይገለዋን ያአሏሄ ጭካኔ ሞቶም ስቃይ ለማስቀበር አሏህ ይሶብርሽ እህቴ ቤተሰቦቹም ፅናቱን ይስጣቸው ያረቢ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን

  • @fatumaMohammed-x7y
    @fatumaMohammed-x7y 3 дні тому +4

    😢😢😢😢😢😢😢😢አይ ግፍ ሙሥሊም ባለበት የመቅበር ግደታ አለባቸው

  • @afutamahmed9038
    @afutamahmed9038 3 дні тому +3

    ሀቡየ. ቃል አጣሁ አችን የሚገልፅ. እንዳቺያለያብዛልን

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 4 дні тому +3

    😢😢 አላህ ሶብሩን ይስጥሽ እህቴ አላህ ይራኸመው እሱንም ግንኮ ምንም አያስቸግርም ኢቃማያላችሁ ተባበሯት ተው አትጨክኑ 😢😢

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ

    እሱን እደገደለ መንግስት እሱን ይገድለዋል እደ ሀገርቤት አደለም ሰኡዲ

  • @ZakaryaAhemd
    @ZakaryaAhemd 3 дні тому +1

    ሙስሊሙ ሁሉም እዛያላችሁ የመቅበር ግዴታ አለባችሁ ገዘብ ይቅርባችሁ ነጌ ሞት አለባችሁ

  • @rimemhdi680
    @rimemhdi680 3 дні тому +3

    ግደታ ነው ማስቀበሩ ግን የሚያስቀብረው ሰውየ ከቤተሰቡ ውክልና ያስፈልገዋል።ያን ውክልና አድስ አበባ ሂዶ የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ሊያፀድቀው ይገባል ዝም ብሎ ኢቃማ ስላለው ብቻ ፈርሞ ማስቀበር አይችልም

  • @Nabliayosfes
    @Nabliayosfes 4 дні тому +2

    የአላህ ያረቢ በማንችለው አይፈትነን

  • @netsanetmandfro7815
    @netsanetmandfro7815 3 дні тому +2

    እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @EgenBerisa
    @EgenBerisa 3 дні тому +1

    ሀቡዬባልዋየምተባትን እርዷት❤❤❤❤❤

  • @fatma6629
    @fatma6629 4 дні тому +1

    ቢጨቅሽነው እዴት ያድነዋል ያኛው አቅዶበት ይህ አገረ ሰላም ብሎነው ሚስኪን

  • @LumitaIbrahim-jc9ne
    @LumitaIbrahim-jc9ne 3 дні тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢የኛ ጉድ አያልቅም😢😢😢😢

  • @LumitaIbrahim-jc9ne
    @LumitaIbrahim-jc9ne 3 дні тому +1

    ሐገር ቢቀበር እፍ😢😢😢😢😢😢😢

  • @emanahmad1484
    @emanahmad1484 4 дні тому +6

    ሙስሊም ሀቅአለበት የመቅበር ነገይጠየቁበታል የሁሉምሙስሊምግደታነው

    • @jemelajemela6978
      @jemelajemela6978 4 дні тому

      ቢያውቁት እደሱ ነበር በጣም ያማል ያሳዝናል

    • @jemelajemela6978
      @jemelajemela6978 4 дні тому

      ነገ ይጠየቁበታል

    • @abuahmed6265
      @abuahmed6265 2 дні тому

      ስለ ገንዘብ እንጅ ስለ እምንት የሚስብ ስው አለ እንድ ስው በብር ተቀይራ የሞተ ስው እንኴን ለመቅበር😢😢😢😢😢

  • @YegeterlijTube
    @YegeterlijTube 4 дні тому +1

    ደቼ ይብል የኛሰቅ ነገጥዋት እሱም መሞቱን ረስቶ ነው ብር ጠያቂው ቤተሰብ ከሀገርቤት የሚልከው ወረቀት አለ ያንን እባሲ ወስዶ አስጨርሶ መቅበር ብቻነው

  • @BayeshKasa-h2s
    @BayeshKasa-h2s 2 дні тому +1

    ነብስ ይማር

  • @ToybaT-i9s
    @ToybaT-i9s 3 дні тому +1

    አላህ ሰብረ ይሥጥሺ እህታችን

  • @ሡብሀነሏህ
    @ሡብሀነሏህ 3 дні тому +1

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን አይ ሀበሻ መቸነው ዜጋ ለዜጋ የሚተዛዘነው

  • @اناههلتريد
    @اناههلتريد 3 дні тому +1

    ወይኔ ቴብክ እኔ የነበርኩት ቦታ 😢😢😢😢

  • @RgihMohamed
    @RgihMohamed 3 дні тому +1

    አቡ የሳውዲ መግስት ካልተፈረመ መቅበር አይችልም ግደታ ዘመዲነኝ ብሎ መፈረም አለበት

  • @fatma6629
    @fatma6629 4 дні тому +1

    😢ኢነሊላሂ ወኢነኢለይሂራጂኦን አላህ ይደብርሽ አይ ኢተዊን ምን ፈልጎ ይሆን በሰው ሀገር ያስቀረው

  • @suzaniyoutube-p7m
    @suzaniyoutube-p7m 3 дні тому +1

    😢😢አይዞሽ ነፈሱን ይማር ሰው ግን ወደ እንሰሳነት ተቀይሯል

    • @أمةالله-و9س
      @أمةالله-و9س 3 дні тому +1

      ኧረ እንሰሳም ይሄን አያደርግም ወላሂ የሰው ክፋት ልክ የለውም

  • @በጣምቆንጆነው
    @በጣምቆንጆነው 3 дні тому +1

    መጀመርያ ከቤተስቡ ፍቃድ መምጣት እለበት

  • @AasdgAsdrry
    @AasdgAsdrry 4 дні тому +1

    እባሲ መጨርስየችላል😢😢😢😢😢😢

  • @BdbbBbsb-th9tm
    @BdbbBbsb-th9tm 4 дні тому +2

    አዎ ተቡክ ትልቅ ከተማ ነው

  • @عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص

    መንግስት አይቀብርም ማለት ሀላፊነቱን አይወስድም እዚ ኢቃማ ያለው ስውም ዘሎ ማስቀበር አይችልም ግዴታ ውክልና ከቤተስብ ያስፈልጋል ውጭ ጉዳይ የተመታበት
    ለማስቀበር ግን ምንም አይከፈልም ጀመአትል ቀይሪያ ይቀብረዋል

  • @Amina-n3o9g
    @Amina-n3o9g 3 дні тому +1

    የአላህ አንተ እዘንልን

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh 4 дні тому +2

    አላህ፣ይሰብርሽእህቴ፣

  • @HydyHjcj
    @HydyHjcj 4 дні тому +1

    አረቀጣይእደትሁነችው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 4 дні тому +2

    የዛሬ ጓደኛ አይታመንም

  • @SadiyaaMulatuu
    @SadiyaaMulatuu 3 дні тому +1

    አላህ ይረሀመው

  • @Naeeman-vl2oc
    @Naeeman-vl2oc 3 дні тому

    8:24

  • @zahrayesuf4045
    @zahrayesuf4045 3 дні тому +1

    የት ናት

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh 4 дні тому +1

    ሰው፣ስለገዴለው፣ፈርተውነው፣መፍረድም፣ከባድ

  • @KasahachHjk
    @KasahachHjk 3 дні тому +1

    Esumi ygedali

  • @mastuu.susinaa9787
    @mastuu.susinaa9787 4 дні тому +1

    Jabbadhuu 😢

  • @AasdgAsdrry
    @AasdgAsdrry 4 дні тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AasdgAsdrry
    @AasdgAsdrry 4 дні тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @HydyHjcj
    @HydyHjcj 4 дні тому

    😢😢😢😢😢

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 3 дні тому

    😂😂😂😢❤❤❤❤

  • @Alimengesha
    @Alimengesha 3 дні тому

    አወተቡክሚባልአለ

  • @KsaSaid
    @KsaSaid 3 дні тому

    አስገድለሽ ገደለብኝ

    • @abuahmed6265
      @abuahmed6265 2 дні тому

      እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ 😢😢😢

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh 4 дні тому

    ተቡክ፣ይባላል፣አው

  • @Fatema-oo2sl
    @Fatema-oo2sl 18 годин тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ሰርካለምፍቅሩ
    @ሰርካለምፍቅሩ 3 дні тому

    😢😢😢😢😢😢

  • @mrsvip4622
    @mrsvip4622 3 дні тому

    😢😢😢😢😢😢😢