ጉዞ ከ 0$- ወደ 100,000$ dollar በ ወር ዉስጥ| ቀን 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 157

  • @enjoyenglish123
    @enjoyenglish123 2 дні тому +37

    ህይወት ትግል ነው። ሲው ሲሞት አረፈ የሚባለው የዚህ ዓለም ህይወት ትግል ስለሆነ ነው። በህይወት ወስጥ ተስፋ እና ትርጉም የምናገኘው ስንታገል ብቻ ነው። ትግል ከሌለ ህይወት ትርጉም ታጣለች። በምንም ተስፋ ሳትቆርጡ ታገሉ። ትግሉ ይለያይ እንጂ ሁሉም የአዳም ዘር የራሱ ትግል አለው። አዶናይ ጎበዝ ልጅ ታገል እሺ አይዞህ ሁሉም ነገር መልካም ይሆናል። እኔ የሚሰማኝ ፍጠረን ሳንለው በቸርነቱ ካለመኖር ወደ መኖር ያመጣን አምላክ መቼም ቢሆን አይተወንም ተስፋችንን በእርሱ ጥለን በትጋት መስራት ከኛ ይጠበቃል።

    • @EleniGethachew
      @EleniGethachew 2 дні тому +2

      I miss you teacher

    • @RomanAsfaw-n5r
      @RomanAsfaw-n5r 2 дні тому

      አንታ ጀግና ነህ 👏👏👏👏👏

    • @Ajeb0966
      @Ajeb0966 2 дні тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @TezetaZeweter
      @TezetaZeweter День тому

      Right✅✅✅✅

  • @MeronYekiya
    @MeronYekiya 2 дні тому +7

    ጀግና ነክ ደሰ የምትል በመጀሜርያ እግዚአብሔርን ፀልይ በሕውትክ በሁሉም ነገር ላይ እሱን አሰቀደም ህውት ሁሉም በፈተና ሰታልፊ ይጣፋጣል።❤💪

  • @helentesfaye1844
    @helentesfaye1844 4 години тому

    አየ አዶናይ አሳቀኝ ፍክን ፎጣ አይዞህ በርታልኝ እኔ ሆምለስ ነበርኩ ብዙ ውጣ ውረድ ያለበት ሄወት እኔ ውጭ ባርክ ውስጥ አድራለሁ ነገር ግን ማን ውዳጄ ማን ጠላቴ አወኩ እግዚአብሔር ደግ አባት ነው ከለመንከው የማጨክን ሁሉም ሰጠኝ አንተም አምላክህን ለምነው የስማሀል 🙏🙏🙏❤️

  • @Sara-lb6zy
    @Sara-lb6zy 2 дні тому +12

    One of the biggest struggles for most foreigners living abroad is feeling isolated. Not only have you left your life, friends, and family back in your home country, but you have also moved to a place where you are different from everyone else. Be strong bro ❤

  • @berhanegirmay6129
    @berhanegirmay6129 2 дні тому +4

    You're so lucky keep going 🥰🔥

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 2 дні тому +5

    ኣይዞህ በርታ ኣትጨነቅ ኣዶናዩ ሁሉም በግዜ ይሆናል እኔ ራሱ ምን ሆኛለው የቀነስኩ እያልኩ ነው ለካ ስለ ምያስብ ነው
    ፀሎት ኣድርግ እግዚአብሄር መልካም ነው ሁሉም ውብ ይሆናል
    እኔም ፀሎት ኣደርግላሃለው በቻልኩት መልካም ሁሉ እንድገጥምህ ወንድሜ ❤❤❤❤
    እኔ ካንተ ህይወት ምን እንድሆነች እየተማርኩ ነው

  • @yotube8027-o8u
    @yotube8027-o8u 2 дні тому +2

    you're gona do it bro!! never give up.

  • @DhdhFfh-c1g
    @DhdhFfh-c1g 2 дні тому +2

    እመነይ ካንተ የበለጠ አጋጥሞይ ያቃል ግን ሁሉንም በግዝቤሔር ሀይል ተልፈዋለክ አይዜክ 💪😍😍ተስፋ ያልቆረጠች ሂወት አንድ ቀን ታብባለች🌷👈

  • @eyesusgetanew4346
    @eyesusgetanew4346 6 годин тому

    You are strong. Keep up tomorrow is ather day ❤❤❤❤❤❤❤

  • @RozaSamsom
    @RozaSamsom 2 дні тому +2

    Don't give up, you are good brother ❤❤❤❤

  • @alphasquad25
    @alphasquad25 День тому +1

    Just subscribed to your channel, keep hustling bro. And you might need part time hustle to just cover some necessary expense like housing. I wish you the best my brother.

  • @Immortelle1
    @Immortelle1 2 дні тому +2

    19:51 Hey, Adonay relax ,calm down and donot overthink.

  • @butterfly2349
    @butterfly2349 2 дні тому +1

    May God be with you always 🙏

  • @SamiB-uz9cp
    @SamiB-uz9cp 2 дні тому +1

    Your faith is your strength stay 💪 keep forward

  • @Oliver_hunter
    @Oliver_hunter День тому

    Adonay I'm so powerful bante hiwet wusx irasen agenyalew I respected God bless you don't give up bro😇💯

  • @Good_luck4
    @Good_luck4 День тому

    You're real inspiration❤

  • @dagib8775
    @dagib8775 2 дні тому +2

    i well you can do his keep going big love and respect

  • @AmanMelash
    @AmanMelash День тому +1

    Btam bezu birr nw eko emtetykew betenesh tenesh bir seraye belehe betagzachew arif nw yane sewem yemtalkal

  • @Aminat-r9z
    @Aminat-r9z День тому

    Thanks Adonay❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Saalatub
    @Saalatub 2 дні тому +5

    አዶንይ ያልፋለ ወንደም🥰🥰🥰🥰🥰

  • @TeuruUruri
    @TeuruUruri 2 дні тому +4

    አዶናይ ብዙ አታስብ😊😊

  • @AbelFisseha-o7g
    @AbelFisseha-o7g 2 дні тому +1

    Adonayy yene brother baretale betame nwe yemewedeke❤❤

  • @genisweet7884
    @genisweet7884 День тому

    U are chosen one ❤

  • @yenemarGrace1
    @yenemarGrace1 День тому +4

    ሰላም አዶናይ ለቤትህ አዲስ ነኝ በሂወትህ ላይ ብዙ ጫና አታሳድር ፀሎት የመንገድህ መሪ ነውና ተመርኮዝበት ገና ወጣት ነህ ከልክ ካለፈ ጭንቀት ራቅ አመስጋኝ ሁን ሁሉም በሰአቱ ይከናወናል#👍#ሰብስክራይብ

  • @nahidawit8615
    @nahidawit8615 2 дні тому +2

    👑❤️ ayzoh tchlalh

  • @ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም

    እኔም የፍልስፍና መፅሀፍ አባቢ ነበርሁ ፍልስፍና እርስበርሱ የሚፋለም ቢሆንም የተወሰነ እዉነትም ቢኖረዉም አብዛኞች ስህተት የሚበዛበት ፍልስፍና ነዉ ሚከተሉት ስለዚህ ከዚሁሉ መፀለይ በየቀኑ ማታ ማታ ስገድ የፈለከዉ ነገር ይሆንልሀል ወንድሜ እወድሀለሁ

  • @TeuruUruri
    @TeuruUruri 2 дні тому +5

    አዶናይ ብዙ ስታስብ የደም ግፊት ይዘሃል

  • @user-nebo79
    @user-nebo79 День тому +1

    I don't want much, I just want the person reading this to be healthy, happy, and loved. Wishing you a good day

  • @Cihanonline-pd2qy
    @Cihanonline-pd2qy 2 дні тому

    Bro enam ye jmrkut project alle abrern encherswaln dmo atersa bzu kese kesr yemnayh wetatoch allen mekniyatum hule menachn ke ante ga selmimsasel yimer bro berta berta jegna sw nesh eyawken mnatfachw broch gn waga yaskeflunal eytmarku nw kante keep it up.bro

  • @tesfahop8496
    @tesfahop8496 День тому

    Adonay Come to Ethiopia....Hager alehi sew alehi.

  • @RobelYamin
    @RobelYamin 2 дні тому +2

    The fact is You’re the real one broh🫡🙌

  • @Hanany-y1m
    @Hanany-y1m День тому

    ጀግና ነክ በርታ❤

  • @helu12.6
    @helu12.6 День тому

    adoye በርታልኝ ወንድሜ ♥♥♥♥

  • @eliassolomon5234
    @eliassolomon5234 2 дні тому +1

    We will try it again bro it means nothing.let’s go

  • @AzebWeldearegay-cx3hm
    @AzebWeldearegay-cx3hm 2 дні тому +1

    ወንድም ልምንድነው የራስህን አፓርትመንት ለመግዛት እታስብም። ዳውን ፔመንት ከፍለህ ተበድረህ የቤት ክራይ የምትከፍለውን ለምን እዳህን አትከፍልም ውጣ የሚል የለም። ወንድም ሆድን ካልሰረቀው ና አላስፈላጊ ውጭ ከቀረ የራስህ ቤት ባለቤት ትሆናለህ።(2)ቤት ከቀየርቅ አከራይተህው በሱ ግንዝብ የፈለክበት ተከራይተህ መኖር ትችላለህ።ለሰው ልጅ ዋናው ምግብ ልብስ መጠለያ ነው ይህንን ካላሟላህ ኖርኩ አትበል ባለቤቱ በፈለገው ሰአት ውጣ ሊሊልህ ስለሚችል የራስህን የሆነ ነገር ለመያዝ ምክር ።ወንድሜ መታመም አለ በግዜ እቅም ሲኖርህ ያላዘጋጀኽው ስርገኛ መጣ በርበሬ ቀንጥሱ እንዳይሆን ካሁኑ እራስህን አዘጋጅ ነገ አለመስራት ስትችል ወይም ሚስት ልጅ ሲመጣ፡ የዛን ግዜ ነው ያጠፍኸው ግንዝብ ሁሉ ትዝ የሚልህና የሚቆጭህ። የመጀመራያው እርምጃ ቤት መግዛትና ትንሽ ግንዝብ መጠባበቂያ እንደሌሌ የምትቆጥረው የማይነካ ለችግር ግዜ የሚሆን መኖር አለበት።ከዛ በዃላ ነገሮች እየቀለሉህ ይመጣሉ።

  • @Selamgebru-f4u
    @Selamgebru-f4u День тому

    God's with you

  • @Good_luck4
    @Good_luck4 День тому

    Love you bro❤

  • @Etech1616
    @Etech1616 День тому

    so why don't discussed about it formally ..

  • @AmanMelash
    @AmanMelash День тому

    Adonay gn endzhi honek video meserat mako. Albek bezhi keketelek ketay amet emsrawen asbew

  • @RhametHabtemuመካነሠላሟ

    አይዞህትችላለህ፣አተሥበብንብቻአድርሥአሏህአለ

  • @AzebWeldearegay-cx3hm
    @AzebWeldearegay-cx3hm 2 дні тому

    መመዝገቢያ 300ወይም 500 ክፈሉ ሳምንት።ግዜ እሰጣችዃለሁ ካልመጣችሁ። ገንዘባችሁ ኤክስፓየርድ ይሆንል።ገንዘብ መመለስ አይችልም ብለህ እየ መዝግበህ ጠብቃቸው።ብዙ ደንበኛ አለኝ ግዜዬን አጣብቤ ነው የማስተምረው በላቸው።

  • @Goateditz712
    @Goateditz712 2 дні тому +1

    Adony my hero.... ❤ My legend tasakawalk....

  • @BrktiMiki
    @BrktiMiki 2 дні тому

    Ayzoh❤❤❤

  • @Hayat-hp7mi
    @Hayat-hp7mi 2 дні тому +1

    ኣይዞህ እንጂ በርታ ለኛኮ ተስፋ እየሰጠሀን ነብር😢ኣይዞህ

  • @Nema-lk7on0777
    @Nema-lk7on0777 День тому

    አዶናይ ብርታ 💪💪💪💪❤️‍🔥👍👍👍

  • @AbdiHailu-ok2mp
    @AbdiHailu-ok2mp День тому

    Mn assire F F- mitabezw bro hagr bet yelemedkat englizenga alek eyalech nw??

  • @RASMITATE
    @RASMITATE 2 дні тому +1

    በርታ brother

  • @Immortelle1
    @Immortelle1 2 дні тому +1

    Hi Adonay I have been searching for the ghanaian girl for you since the last video couldn't find her 🙂

    • @Adonayyy
      @Adonayyy  2 дні тому

      haha she is from angola 🇦🇴

  • @Aminu-u5m
    @Aminu-u5m 2 дні тому

    Wow upload aderek stebabek neber
    Endewetader bro ❤❤❤❤❤

  • @yonibaru2174
    @yonibaru2174 2 дні тому +1

    I like your videos.. all of them

  • @AmirYasin-i6u
    @AmirYasin-i6u 2 дні тому

    አሁን ሰብስክራይብ አረኩ ደስ ብሎኝ❤❤

  • @multimediatube6077
    @multimediatube6077 2 дні тому

    Welcome adonayy chereeers

  • @danidiriba96
    @danidiriba96 2 дні тому

    jegna yhenew wtatnet malet💪

  • @girimaynebeyat8428
    @girimaynebeyat8428 2 дні тому

    አዶናዬ❤❤❤

  • @bk2023-
    @bk2023- 2 дні тому +2

    2000 is way to expensive

  • @Artofsof16
    @Artofsof16 День тому

    Yezi ye seket guzo akal bemehone destenga ng bro berta aberenh nen

  • @BrktiMiki
    @BrktiMiki 2 дні тому

    Lebego new new yalew sewyew ❤

  • @TediMape
    @TediMape 2 дні тому

    My hero😊😊

  • @TheLala6490
    @TheLala6490 8 годин тому

    Life is spritual

  • @ErhmteErhmte
    @ErhmteErhmte 2 дні тому +2

    ካናዳ ልመጣነው 😮😊😂❤

  • @dinaabrahamlincoln4752
    @dinaabrahamlincoln4752 22 години тому +1

    Please አዶናይ ሀወይ keep up your good job 👏🏽 however please can you stop swearing? 🤬 thanks

  • @IbsaAliye
    @IbsaAliye 2 дні тому

    berta brother❤

  • @SenaitTeshome-g7d
    @SenaitTeshome-g7d 2 дні тому

    Aeyzoh maerkon berta

  • @seke6733
    @seke6733 День тому

    🙏❤️

  • @NatnaelFetene-z6y
    @NatnaelFetene-z6y 2 дні тому

    14:53 🤭🤭

  • @blenawii_111
    @blenawii_111 2 дні тому +4

    Adonayy__ብዙ ጊዜ ባንተ ምክር__ከተስፋ መቁረጥ ወጥቻለው__ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለው👏👏👏👏
    #ያሰብከውን_ እንደምታሳካው እርግጠኛ ነኝ
    .thank you for everything ❤❤❤

  • @NatiTube-ug5ti
    @NatiTube-ug5ti 2 дні тому +1

    why dont you ask for 1 month payment and have more client? i think 2k is expensive for one time payment i know you need it really bad for your situation right now but be business minded

    • @Adonayyy
      @Adonayyy  2 дні тому

      haha I am charging 2000 not because I need it. It is because that is what I offer

  • @AllianceMarketingPlc
    @AllianceMarketingPlc 2 дні тому

    tadergewalew bro

  • @hebrehiwot
    @hebrehiwot 2 дні тому

    adonay Ahunko Tsom Gebetual mnalbat Kalaweke Beye New awekeh kehone gin yemecheh😢

  • @EmuEmu-u9d
    @EmuEmu-u9d День тому

    Gti yrglek wandm❤

  • @kukugirma2033
    @kukugirma2033 2 дні тому

    Adoni I know you can do it brother I told you you could do it 💪 😍

  • @yabayaba6809
    @yabayaba6809 День тому

    Snap out of it and live real life! This is what your future is telling you.

  • @Kalkidan-jv3ls
    @Kalkidan-jv3ls 2 дні тому +1

    Adoniay abesru

  • @israeljmtd1667
    @israeljmtd1667 2 дні тому

    why dont u start trading, teach ur self how to trade and see what happened

  • @Abmmmmmmmm
    @Abmmmmmmmm 2 дні тому

    berta bro

  • @MelsewHaregeweyn
    @MelsewHaregeweyn День тому

    አድናቂክነኝጎበዝነህ

  • @jerrychekol
    @jerrychekol День тому

    💪🏾💪🏾💪🏾

  • @kidan_store
    @kidan_store День тому

    UA-cam thumbnail በነፃ እሰራልሀለው , ሌላ የምትፈልገው ነገር ካለ ከግራቪክስና ከቪዲዮ ኢዲትንግ ጋር የሚገናኝ ነገር ካለ .... አለሁ , በነፃ ነው ደሞ bro

  • @fffr4373
    @fffr4373 День тому

    ለምድነው ፎቶህን ያነሳህው ማለት ምን ሆንህ ና በርታ ❤

  • @RedetBayeh
    @RedetBayeh День тому

    ለምንድን ነው 444 የተነቀስከው ግን

  • @Empower.12
    @Empower.12 2 дні тому +2

    First

  • @Nadu.tube_r
    @Nadu.tube_r День тому

    berta tdersaleh

  • @AbsrheHay
    @AbsrheHay 2 дні тому +2

    hi bro the sem life you

  • @kamssj
    @kamssj День тому +1

    Hi, please don't use the word f*** please we watch you with kids and don't give up.

  • @edmeman6266
    @edmeman6266 2 дні тому

    ere adonay yemr yebet kirayih yemr eyasasebegn nw mndnew lemadreg yasebkew eshi ee

  • @BezabihWendimu-b6g
    @BezabihWendimu-b6g 2 дні тому

    እልሙ 😃

  • @BekaSecond
    @BekaSecond 2 дні тому

    Enem ljemr gn mn lsra

  • @dawittsegayemamo
    @dawittsegayemamo 2 дні тому +1

    14:55 i can't 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @Adonayyy
      @Adonayyy  2 дні тому

      stop 🤫

    • @Adonayyy
      @Adonayyy  2 дні тому

      it was the perfume 😂

    • @aronbahre8296
      @aronbahre8296 2 дні тому

      @@Adonayyy bro we heard that loud and clear 🤣 i won't judge tho

  • @EYefecte
    @EYefecte 2 дні тому

  • @TeuruUruri
    @TeuruUruri 2 дні тому +4

    አዶናይ ጭንቀትህም ይገባኛል

  • @saedSaed-m6n
    @saedSaed-m6n День тому

    የተፈጥሮ እቃሽን አይቼብሻለሁ

  • @BezabihWendimu-b6g
    @BezabihWendimu-b6g 2 дні тому +1

    ፌመስ በቅርብ ግዜ 👈

  • @danielkassu9914
    @danielkassu9914 2 дні тому +1

    I thought meat is expensive. If u are in this situation, dont do expensive things

    • @Adonayyy
      @Adonayyy  2 дні тому +1

      haha that is the issue. I won't settle for less. If I have even little money I am buying the best stuff

  • @DrkingTefera
    @DrkingTefera 2 дні тому +1

    Lemin normal hiwot atnorim mindinew ante bezih seat ethiopia bithon sendel lekuseh menged lemenged neber emitigegnew just work 16 hours aday u r senef sew mawrat bicha zik bileh sirahin sira

    • @tis305
      @tis305 День тому

      Thank you are 100% right!! Adonayy sorry gin bizu yekerehal!

    • @tis305
      @tis305 День тому

      Thank you are 100% right!! Adonayy sorry gin bizu yekerehal!

    • @tis305
      @tis305 День тому

      Thank you are 100% right!! Adonayy sorry gin bizu yekerehal!

  • @demi-wm3dk
    @demi-wm3dk 23 години тому

    ❤❤❤❤❤❤❤😅

  • @YabjrL
    @YabjrL 2 дні тому +1

    First 😂

  • @Abeba1985
    @Abeba1985 День тому

    ህልምና ተግባረ እኪ የተላየያ ሁለት ጫፊ ኖው ግን የጎንደረ ልኪፊት ሳይደረግብህ አይቀረም

  • @KidusGirmay-z2q
    @KidusGirmay-z2q 2 дні тому

    ለሰው ከተናገርክ አይሳካም😢

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 2 дні тому +1

    እያሥጠላህ ነው

  • @Abmmmmmmmm
    @Abmmmmmmmm 2 дні тому

    this is the men's world that he built with his sweat and blood men meant to sweat and men meant to bleed