Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ለኔ ጀግና አንች ነሽ እረምሊ ፈተናሸንም ትዳርሽንም ቀጥ አርገሽ ፈተና አልበገረሽም ❤
አይግርመሺ ረምሊ መታ ትስራ እኛም የካፌ ሻሂ እያማረን አየር እየናፈቀን ነው የምሰራው ሁለየ ያረብ አገር ሴት ደሀውን እርዱ መስጂድ አሰሩ የተራበን አብሉ እጂ እጂግር ያለውን ሰው አታሽቀብጡ
ወላሂ ትክክል
ትክክል
ትክክልእህቴዋ አየር እየናፈቀን
@@samutube8551 በትክክል
ባለጌ ነች እኛ ያረባገር ሴቶች ገዘብ ባክ ነን እዴ ሺትቤት አጥበን ነው ምናመጣው እህቶቸ እባካችሁ ንቁ ተው እኛን እደሞኝ መጠቀሚያ እያደርጉን ነው እኛ ያረባገር ሴቶች ብንታመም ማንም ዙሮ አያየንም
ትክክል❤❤
@@LaylaNasry ለወድነዉእናተየምወዱት😏
ለማኝ ናትጅ ከማንም ወድጋ ከምትላላጥ እደማንኛዋም ሴት ሰርታ ትለወጥ እናተ ብር እናዋጣ የምትሉ ሰወች ወደቀልባችሁ ተመለሱ በሁን ሰአት ገዘብነው የሚያዋጣው ሞኝ አትሁኑ
ልቦናይሥጥሽ ምንአይነት ነሽ
@@Raba-jq8qc 🤐🤐🤐🤐
ብራችሁን አታባክኑቅመሞች ሁሉም የራሱን ሂወት ነዉ የሚሳምሩት ነገ እኛ አደ ነገር ብንሆን ዘወር ብለዉ አያዮንም የሚታዮትን የምታርጎትን እወቁ
ደግ አደረጎት ይች ለማኝ😂😂😂😂እርዳታ የሚያሰባስቡት ናቸው የሚገርሙኝ😅😅😅😅😅😅
ረምላን 100k እናስገባት 🎉🎉🎉
ማነው እደኔ ሁሌየ የረምሊን ሰብስክራይ እያየ ደስ ያለው ወላሂ ማሻአላህ 100k ልትገባነው አብሽሩ እናበረታታት ይገባታል
እህቶቼ አለህ የእረፍት እንጄረ ይስጠቹሁ አሚን በሉ እስት ቅን ልብ የለቹሁ በሙሉ 100k አስገቡኝ
አሚን አሚን አሚን አላሁመ አሚን ያረበል አለሚን
ደሚርኝማ ዉድ
adhi❤
ደሚርኝማ
ወላሂ ሴት ለሴት ያለዉ ክፍት በጣም ከባድ እኔ እግሩብ ነበርኩ ግን በጣም ያስጠላል ሡበሀን አላህ እሷ አበድሩኝ ነዉ ያለች ትክክል ብለሻል ግን ጡሩ ትምርትይሆናት
አንችም አለሽ ደደቦች ናችሁ እሽ ግን እሚረዳ አታቁም ለራሳችሁ አታቁም እስከ መቼ እሠዉ ቤት
ረምሊን 100ሺ ናስገባት ቻሌጅ🎉
ወላሂቢቻል ደጋግሜባደረኩ
እኔ በሁለት ስልኬ አድርጌታለሁ
አሰራምዴ ዝቅብላ እኔ ትምርቴን አቋርጨ ቤተሰብም ሳላስቼግር እሰውቤት ሰርቼነው ፖስፐርት አውጥቼ የመጣሁት. ሁሌ ልመና ሁሌ ማልቀስ ያስጠላል ሱቅላይስ ቢሆን ተቀጥራ አስራም ተመላላሽ ስራ ለማኝናቼው የኢቶ ዩቱበሮች የመዳም ቅመሞች ብራችሁን ያዙ እጂ እግር እያላቼው ጤነኛ ሆነው ለምን ትረዳላችሁ ስንፍናን ማበረታታትነው ሆሆሆ
እኮ😂😂
@sabeebam😏😏😏ለወድነዉእናተየምወዱትምድረሸሌሁላasafi6443
እከክ አንቺ ለወንድ እረድተሻል መሠል እኔንም እርጂኝ አፈልጋለሁ ቂል በነበረኝ ስንት የምረዳው አለመሠልሽ ሽንት ቤት አጥቤ ለወንድ ገራሚ ነሽ የወንድ አጋንት የመታሽ😂😂@@الحمدالله-ف4ث
🎉🎉🎉🎉🎉❤
@@sabeebamasafi6443 በትክክል ተያቼው ይጃጃሉ
ወላሂ እኔ እዳች የማደቀው ይቱብረ የለም ማሻአላህ ጠካራ ነሽ ኢሻአላህ ሀገር ስገባ ካችጋ ይቱብ መስራት እፈልጋለሁ ❤
ትክክል ረምሊየ የሚወድ እዳለሁሉ የማይወድም አለ ሥለሆነ እራሥን መጠበቅ የተሻለ ነው አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ
ከምሰራ ወጀል ይልቅ ወላሂ ወላሂ ከሀበሻ አፋና ከሀበሻ እጅ እዳይጥለኝ እፈራለሁ አላህየ አተ ጠብቀኝ የኔ አዛኝ ጌታ አተ ጠብቀኝ እስካለሁ ጤናየን ሰጥተከኝ በጉልበቴ ሰርቸ እዳድር እርዳኝ ሲደክመኝ በቃሽ እዱንያ ስትለኝ በዝነትክ ቶለ ውሰደኝ አደራ የኔ ጌታ የዘወትር ምኞቴ ነው ቀርቶ ከባዳ ከልጅ እጅ እዳትጥለኝ😢❤❤❤❤ያረብ
ግርም እሚለኚ እንርዳ የሚሉሠወችናቸው ሢቀጥል እጂእግር ጤናአላህምናለ ሠርተውቢቀየሩ
@@አልሃምዱሊላያርብሙሥሊምያ ወለድቤትስፈርሹምነዉቆማጣነበርምድረአጨብጫቢ😏
እውነት ለመናገር አሁን ላይ ማንን ማመን እንዳለብን አናውቅም. መርዳት ያለብንን ለየትን ማወቅ አለብን ፈኪሀ በማን ያዘዋል ስትመጣ አሳዝናኛለች አሁን ላይ ግን.
ደምሩኝ ውዶችዬ❤
እኮ😂😂😂😂😂😂😂😂
የሚረዳ ሰው ስለጠፋባቸውና የሚረዳናየማይረዳ ሰው የማያውቁት ናቸው መስራት ለሚችል ሰው እንደት እርዳታ ያደርጋል
ረምሊ አሪፍ ምክር ነዉ የለገሻት ጀዛኪ አሏህ ኸይር
እረምሊ ምክርሽ አሪፍ ነው ግን የዋሸችውን ሪከርድ መልቀቃቸው ትክክል ነው ስንት የዋህ አለመሰለሽ የተቸገረች መስሏቸው ሀማም አጥበው ሊላህ ብለው የሚልኩ እናም የለቀቃችሁ ልጆች ገንዘባችሁ ይባረክላችሁ❤❤❤
@@ጨረቃዋ4212 ሲጀመር ሁሉም ለይምሰል ነው የሚወዱን የሚመስሉትጂ እየዋሹ ከኛ መሰብሰብ ይፈልጋሉ አይገርምሽም ለምን አወጣችሁ ትላለች ቀልደኛ እኔ ግን ጨረቃ ከተጆሲና ሶፊምጋ ተቀያይመዋል ልበል ግራ ገባኝ ፈኪና እነዛ ግሪሳዎቿ ማለቴ ነው ያስ አላዛር ተብዬ እንዲህ አታድርጊ ብሎ ያልመከራት ለምንድን ይሆን ባል ብቻ ሲሆን ነው በዛ ልክ ተቆርቋሪ የሆነው?
እና መልቀቅ የለባቸውም ማለት ነው እሪከርዶን የረብ አገር እህቶች ሲዘረፎ ቁምው ብለው ማየት ነበረባቸው ወሬው ቡዙ አይነት ከሆነ የሆነ ስተት አለ ማለት ነው ስለዚህ ማጋላጣቸው ጥሩ ነው ቡዙ እህቶች ብራቸውን እያስረከቡ ነው ያሉት ላልቸገረውም ለቸገረውም
@@hayattube8821 በረካሁኝ የኛን ጉዳት ማንም አላወቀልንም ወላሂ ደም እባ እያየን እያመጣነው
ዝምብለው ይዘረፉነው እነሱብስል እዝያለውን እንደጂልነው እሚቆጥሩን
እውነትሽነውእህቴ ችግርመናገር ይሰራጪልኝእንደማለትሁኗልባሁንሰአት አላህከመጥፎነገርይጠብቀን
በርችልኝ የኔ ጀግና እህት ደሴ ስመጣ እዘይርሻለሁ ኢንሻአ አላህ
በመጀመሪያ. እሶ ያዝለቀቅ ናት ባቆሞ ይማትፀና አንች በርች ረምሊ.
በዙሪያዋ ያሉት አዋተው ይሄን ችግር አይሸፍኑላትም ብለሽ ታስቢያለሽ? ይሄኔ ተይ ብለዋት እንቢ ብላ ነው ጥለዋት የሄዱት አልሰማም ብላለችኮ ማንን ጎዳች?😢
ሳህ ርምላዬ የኔ ጀግና አላህ ይጨምርልሽ ባሁን ስአት ስውን ማመን ይከብዳል ትንሽ ስብስብ ነው የሚፈልጉት
ከወዳጅ ጠላት ሰውረን ይላሉ አባቶቻችን የዛሬ ሰው ወዳጅ መስሉ ጠላት ረመላየ በጣም ነው የምወድሽ ❤❤❤❤❤❤ በጣም ከእድሜሽም በላይ ትልቅ ልጅ ነሽ የእኔ ቆንጆ ❤❤❤
እሪምሊ አቺአደበኛ ነሽ ስወድሽ ግን ፈኪ በጣም ታሳዝናለች ሰውን ታምናለች ግንይህበጣም ጎዳት እረምሊ ፈኪን አቺምከሪያት አቺምርጥ ልጅነሽ አላህን የምትፈሪ
ሲጀመር ለስራ በዙሪያዋ ካሉት መበደርጂ ልመና ምን ይሉታል ቀልደኛ ስንት መከራ እየታለፈ የመስራት እድሉ ላላት ሰው መስጠት ምን የሚሉት ነው
ረምላየ ልጁቱ ድርቅ ታለች ድርቅ ነዉ ይመሰለኛል ባህሪዋ እኔ ባልኩት ካልሆነ ትል መሰለኝ እጂ በመጀመሪያ ከነ አህሙ ጋር ስሰራ በደብ እይታ ቫይራል ወጦላቸዉ ነበር በአጭር ጊዜ ግን ነገሩን ሁሉ አበላሸችዉ የምር ችኩል ናት🥺አላህ ይሁናት እጂ ጠክራ ብሰራ ከጓደኞቿዋ ጋር ተሰማምታ ታወጣዉ ነበር በቅረብ ቀን
ዛዛታ ሀሜት አታብዢ እረ አስተውይ የሰውን ሁኔታ አቃለሁ ብለሽ ወንጄል አትግቢ አድበሽ መልካም ነገር ስሪ የለማኝ ና የሌባ ተባባሪ አትሁኝ ልጅቱ ጤነኛ ነች እንዴኛ ተሰዳ ሰርታ ትኑር
አንችም ሳትሰሚ አስተያየት መስጠት ይቅርብሽ አትቸኩይ
የኔ ምስኪን በርች መቶ ኬ እናስገባት እራምላን ሰው ማመን በአሁኑ ሰአት ከባድ ነው ሰወችየ🎉🎉🎉🎉
አይ እረምልየ እኛ የሰው ልጆች እንደመልካችን ነው ጸባያችንም እኔ ከማዳም ኩሽና ለመውጣት በራሴ ለመቆ እምክራለሁ አገሬ እንዳልገባ ከቤተሰብ አልስማም ለምነቴ ለሀመኖት ስል አሁን መረኛል ሂዳያ ሰጭው አላህ ነው እረሚ ወንድሞችሽም አላህ ሂዲያ ይስጥሽ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አላህ ህይር የሰው ልጅ ያጠፍል ጥፍትን ሁላችንም ለምን ብለን ተቆጥተን ጉሩቡም ተዘግቶል እሷን ግን ዛሬም ነገም የሷን ስም ባናጠፍ ሙስሊም እህታችን ናት በጣም አበዝቱ አላህ ህድያ ይስጣቸው
እውነት ብለሻል. እረምሊ. ጥሩ ምክር ነው የመከርሻት
እምወዲሽ እኮ በምክኒያት ነው የሰዉን ውዲቀት አትመኝምና አላህ አችንመ ከፍ ያርግሽ አቦ ❤❤❤😊😊😊
ረምላየ ።የኔ አስታዋይ እሷ ጭራሽ ፀባይ ።የላትም ወላሂ
የኔ. ቆንጆ. እዳች. ጀግና. ጠንካራ. ሴት. የለም. አንች. ጓደኛየ. ብትሆኝ. ታድየ. ነበር. የምሬነው. ❤❤❤❤❤❤
ውይይይይ እኔ ደሞ ምን እዳሠብኩ ታቃላቺሁ ማን ያዘዋል የተከራየላት ብር ተጠራቅሞባት ይሆን እያልኩ ታስብ ነበር ለማንኛውም መሽ ለሀል ያጋጥማል ሲጀመር ፊኪያ የምትባል ልጂ ሂዲያ ስጣት በሂወቶ ተወዛግባለቺ ታሪኳ ሁሉ አሳማኝ አይደለም አላህ ይድረስልን ለሁላቺንም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እኔደሞ ስትስል ታማ መስሎኝ ሳታስበው በሽታው አድጎ ውጭ ታከሚ ተብላ መስሎኝ ያለቺኝን ደምሬ ቀንሼ ልልክ ስል አላህ አወጣኝ ተቃጥዬም አይበቃኝ😢
እኔስ ሽጭ በረያታለሁ ልመና አጅ እግር እያላት እኛን እረዱኝ ትላለይ እንረዳ የምትሉ መጀመሪ ከሽት ቤት አጠባ ውጡ ምሁናለይ ተረሸቅል መታ እደኛ ለናት ለአባት ሥጡ
ዝመናውይ ልመና ነው ሙሉ አካል እያላት ጉድ አላህየ አንተው ጠብቀኝ የረህማን ከሰው ከጃይ አታድርገኝ ያረቢ😭😭
😂😂😂 አዎ ፋሽንነዉ እሥኪ እኔንም ደገፍአርጉኝና ሀገሬ ልግባ😜 ደክሞኝነዉ አሥተላልፊልኝ❤😂
ኪኪኪኪ
እኛ የመዳም ሸቃሎች እናፍራለን😅😅😅😅የምር አናደርገውም@@FatumaFatuma-gs8qr
ሱባሃን አላህ አንዳንድየ እራስን ሰተር ማረግ ኸይር ነዉ እዩኝ እዩኝ ደብቁኝን ያመጣል ስለዚህ የእኛ ሰዉ ሲያነሳም ፣ሲጥም በአንድየ ነዉ ብቻ አላህ ያግራዉ
በነገራችን ላይ ረምሊ እኔ አከብርሻለሁኝ. እንዳከብርሽም. ያደረገኝ ቁጥብነትሽ. ነው ግን ስለ ፈኪሀ ሰዎች በደንብ. ማጣራታቸው አትጥሊው. ለምን ብትይ እኛ አሁን ላይ እራሳችንን እራሱ የምንጠራጠር የሆንበት ጊዜ. ላይ ነን ሰው አይታመንም. ፈኪሀ ደግሞ እኛ በሚዲያ አሚን ብለን ስለተቀበልናት እንደዚህ ሙድ ልትይዝብን አይገባም ። ስትመጣ ዩቱብ ልሸጥ አለች ብድር ያበደረኝ ሰው ታሞ ፣አሁን ደግሞ ኦን ላይን ገባያ አለች. ምን ማለት ነው ? የሚረዱ ሰዎች እኮ. እንዴት ሆነው እንደሚያመጡት. ረምሊ ባትሰደጂም ትረጃለሽ ብዬ እገምታለሁ. እናም. ልጆቹ ማጣራታቸውን አትጥሊው
ሁሉም አስመሳይ ነው ገንዘብሽን ያዢ በተለይ ዘመናዊ ለማኞች የተሻለ ሀብታም ለመሆንጂ ቸግሯቸው አይደለም እህቶች ተጠንቀቁ ስንሄድ እብድ እያሉ የሚሳለቁብን እነዚሁ ዘመናዊያን ናቸው 😢😢
አይ ረምላ አንቺኮ ትዳር እስከያሽበት እድሜሽ በእናትሽ እጅ ከትዳርም በኋላ በባለቤትሽ፣በራስሽ እጅ ስለኖርሽ ከዚያም አልፎ በዙሪያሽ ልጆችሽን ስለምታይ ሁሉም ሰው እንደ ቤተሰቦችሽ የዋህና ጥሩ ሰው ይመስልሻል ለዛ ነው የሰውን ክፋት ስታይ ድንግጥ የምትይው እንደእኔ ከ9 አመትሽ ጀምሮ በዘመድ ቤት ከዛም አልፎ በስደት ብትኖሪ በጊዜ የሰውን ክፋት ትረጂ ነበር ወላሂ በሂወቴ እንደሴት ጓደኛ የምጠላው የለም በዘመድም ይሁን በጓደኛ በተደጋጋሚ በደረሰብኝ በደል ማንንም ሰው አላምንም ማንንም ከልቤ አልቀርብም በቃ ሁሉም ሰው ክፉ ነው የሚመስለኝ ለኔ ጓደኛዬም፣ሚስጥረኛዬም እናቴ❤ ናት እናም አይግረምሽ ግን ትምህርት ይሆንሻል የዋህ ነገር ትመስያለሽ ሰውን አትመኒ እህቴ ።
❤😂አስተዋይነሽ ከምር ረምሊየ
ምሰለሆነች እምትረዳዉ እረ እህቶች አላህን ፍሩ ሆይ ደግነቱ አልከታተልም ፊኪእሚሏትልጂ
የተሻለ ሀብታም ለመሆን ተብሎ ልመና እኔደሞ ስትስል ሳያት ታማ መስሎኝ ያለችኝን ደምሬ ቀንሼ የድርሻዬን ልልክ ከወሰንኩ ቡሀላ ሺኤን ኦርደር አርጌ አላለችም 😅😅😅😅እና ስራ እደከፈተች ሳታማክረኝ ምን ቤት ነኝ የተሻለ ሀብታም እድቶን የማዋጣው😢😢😢
😂😂😂አ ይ መሽለጥለጠ ቁጭ ትበልና እኛ እንርዳት 😂ምን ትላለች ሰርታ ትብላ 😂ለመፈመስ ብላ ነው ወይስ አላህ ችግርንሽን ያቅልልሽ በይልኝ
አረምሊየ ጉዞ ወደ መቶ ሺ በርች እህቴ❤❤❤
ረምሊ የኔውድ ስወድሽ ❤❤❤
ረምልየ የኔአሶታዋይ አንድነገርልገርሽሜፈኪ ለመጀመሪያጊዜ ሚዲያላይ ቃለመጠየቅ ስትጠየቅበወርየተነሳ ሲርያ ወይደግሞ ጊዜአውይ ጋብቻን ኢስላም ንፈቅዳል ብላ ለዛ ትልቅ ሚዲያ ስታወራ ከአሚሮየ አልጠፋአለኝምንደማረግአላቅም ኢስላምላይ ካፊሮች ሚቀጥፉበት ይበቃል እኛደጎሞ ያለውቀት ከሜውራት ብንቆጠብ እህ😢እደው ምንደሚሻልአላቅም😢በተረፈ ስራዋንትስራ ከሰራች ያሰበችበት ቦታ ትደርሳለች ይንሻአላህ
ገና ልጂ ነች ወገቧን ታጥቃ ትሥራ ፀባይ ታሥተካክል እርዱ አልልም ሥት የሚረዳ አለ አታሽቃብጡ የምትረዱትን እወቁ
ልጆቹ ልክ ናቸው መናገራቸው ሀቅ ከሆነ አስር አታወራም
ውይጉድ ምንያሥቀባጥራታል እንደፈጋቸውየዘነጡ እየኖሩ እኛጋምን ያሥለቅሣቸዋል የራሷጉዳይ
እረምምሊ እዳው አችነ እኔ ሁለነገራችን እፊታችን ላይ ይለያል አልቅሰሻል ትለያለይሽ. የምትፈልጊዉን ሁሉ አላህ ያሳካልሽ የሚጠቅምሽን ነገር ያምጣልሽ የማይጠቅምሽን ያርቅልሽ
ረምሊዬ ይገርማልጂ አረብ አገር እደድሮው አይደለም 😢😢😢😢😢ስራ የለም ቢኖርም ብታይ ያለ እራብ ስደተኛው ኑሮውን ትቶ የይቱዩበሮችን ኑሮ መኖር ጀምረዋል ለተሻለ እድገት መስራትጂ ልመና በጣም ነው የሚደብረው😢😢😢😢😢ወዳጆቿም የተዋት ስለሰለቻቸው ነው ለመስራትኮ የውስጥ ሰላም ያስፈልጋል እሧ ሰላም የላትም አላህ ይሁናት
በካ. ሁሉም. ለማኝ. ሆነኮ ደሞ. እሚረዱትስ. ምን. ይባላሉ 😂😂😂😂😂😂
ፈኪያኮ ገዘብትወዳለች አህሙን መጋረጃበግደታግዛልኝብላ ስትሰድበው ቀጣፊመሆኖንአውቀናል
በጣም የገዘብ ሰዉ ነት እኝ ምን አገባን ስርታ ትብላ
አህሙንእኔ ያሳደኩት መስሏት ተቀባረረችጂ በራሶግዜ ልወድቅ ፈልጋለች
ዝም በይ እራሷ ነው ልገዛልሺ በች ሰሞ በዙ 20ሺ ሰብሰክራይብ ከገኛ ቦህላ ነው የገዛላት ፍኪን ለማሸማቀቅ ከሆን ምቸም አይሳካላችሁ
❤❤❤
ጉድ ለምን ይሆን የሠውን ጥፋት የምንለቃቅመው የኛን አላህ ሠትሮልን ሣለ😢
ዋለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ረምሊ እረፊ ሁለተኛ ለሶ መተሽ ሚዲያለይሁለተኛ መተሽ እንዳታወሪ ሰርታ ትኑር ምንስለሆነች ትረዳለችአልሀምዱሊላህ ሙሉጤነኛናት ስንት እሚረዳ ሰዉ አለ እኛም ልጆቻችንን ጥለን ነዉ የተሰደድነዉ እረፊ ሰርታትኑር ወይታግባ ወይ እንደኛትሰደድ
ሣህ ጤነኛናት ሠርታ መብላት ትቺላለቺ
ልክ ነሽ ረምላየ
ትክክለኛ ችግሯት ከሆነ ረምሊ ምን አስቀባጠራት ለምን ትዘባርቅ አለች እኔ አልስማማም በምታወሪው ሰው እጅ እግር ሙሉ አፊያ እያለው ምን አስለመናት አአ 😂
ረማላ ማሻላህ ምክርሽ አላህ ይጨምርሽ
በትክክል አሏህን የፈራ መውጫ ቀዳዳ ያበጂለታል ምን አስዋሻት
ሲጀመር እሷ በየ ጊዜው ነው እንዴ ምትለምን እረ ሼም ነው አላህ ሙሉ አካል ሰጥቷታል ለምን እንደ እኛ አረብ ሀገር መጥታ አትሸቅልምእኔ አስራ ምናምን አመት ሆነኝ ልጅነቴን ሳልጨርስ ተሰደድኩ ልጅነቴን በስደት ጨረስኩት።ቢሞላልኝ ሀገሬ እገባ ነበር ያልገባሁት ስላልሞላልኝ ነው ግን አልሞላልኝም ብየ ልመና አልወጣም።ምክንያቱም አላህ ሙሉ ጤነኛ አድርጎ ፈጥሮኛል ሰርቸ መቀየር እችላለሁና
ጥቂመኘ;ነት.ሲጀመረ👂👈ኢሱሀ
ሲጀመረ እጂ እግረ አላት ለምን ሰርታ አትበላም እኛ በስደት ላይ ልጂነታችን የጨረስነዉ እራሳችንን ለመለወጥ ቤተሰብን ለመለወጥ ነዉ ለጤነኛ ሰዉ እደት እንርዳ ይላሉ ስት የተቸገረ ሰዉ እያለ
ማሻአላ ያላህ ሰው ነሽ አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ❤❤❤❤❤
እኔም ቲክቶክ ላይ እሪከርድ ያረኩላቸውን ለቀውት አይቸዋለሁ ገረመኝ በጣም
በግ በፈኪ ስም አትነግጂ ቂል😂😂
አርፈሽ ስሪ አትሞላቀቂ ሙሉ ጤነኛነሽ
ውሸታም አቺ መች ፈኪነሺና በሥሟ ነውጂ ሰብ ለመልቀም በራሳችሁ አትመጡምዴ
ክክክ. እሷ አይደለችምዴ @@sabeebamasafi6443
ቢያምሽ፣አይረዱሽም😂፣አሁንበልመና፣አሰልችተሽን፣ቆማጣይመስል😂
ወላሂ እህት በፍኪ ወድድኩሽ እኔ ፍኪን በጣም ነው እምውዳት ተያቸ አድድች ሰገጢ ሰውች አሉና እፍፍፍፍ
እደው ላላህብላችሁ ብራችሁን አታባክኑ አኡዚቢላህ አይደብራቸውምደ ልመና ለምን መታአሠራም በሺተኛ እደውየሠውብረየምፈልጉ እድሜልካችሁን በልመና ኑሩ ሢያሥጠሉ ረምሊዬልክነሺአችጓበዝነሺ❤
ረምሊ 90ገብታለች 100 እናስገባት ፈኪ ክብርሽን ጠብቀሽ ጠክረሽ ስሪ ጠካራ ሁኝ....
😂ጅሎች እደው መቸ ነው ልብ የሚገዙት ቱ አይ አለመታደል ስት የሚረዳ እያለ የማሺቃበጥ ጥግ ሁሉም ሠው ጥሩ አደለም ሁሉም ሠው መጥፎ አደለም
ረምላየ አታቂም ግሩፑን ከፍተው እረዳታውንም ፈልጋዋለች ፈኪም አንች አታቂም ዝም በይ እህት ዳይ ወድ መቶ ኬ ፈኪ በጣም ቀጣፊ ናት በማታቂው አታውሪ እሷ የራሴ አኳውት ነው ብላ ልካለች ምን ታዳ ይሄ መረዳት አፈልግ ሁኖ ነው ፈኪ ባትፈልግ ረዳታዋን ባላወራች ነበረ
ሲጀመር ምን እንዳትሆን ነው የምትረዳው እህቶች እኛ አረብ ሀገር የምንቃጠለው ቢኖረን ነውደ እረ እናገናዝብ የቤተሰብ ናፍቆት ባይታወርነት ስንት ነገር እያለፈን ሰርተው መብላት ለሚችሉ የምረዱ ሰላምት
ረምልየ በመጀመሪያ እስዋ ለምን ነው የምትረዳው እዚህ እኮ አረብ ሀገር የምንኖር ሰዎች ጠግበን እካ ሳንበላ 14ሰአት ቆመን ነው የምናገኘውን የምንረዳው ታዲያ የሚሰጥሽ አይናገርሽም ላልሽው ነው መጀመሪያጤና እያላት መስራት እየቻለች ለመረዳት ምን አስነሳ ከኛ የተሻለ ንሮ የምትኖር ይመስለኛ ቢያስ ባገራ ቢደክማት አርፋ ቢርባት በልታ የሰው ፊት ሳይመታት ስንት የተራበ የታመመ አቅመደካማ እያለ ይህማ ከሆነ እኛ እራሱ ይምንረዳነን😂 ለምሳሌ እኔ 25ሺ ሪያል እቁብ ወቶልኝ ኢትዩ ልኬዋለሁ ብሩ ተቀምጣል ሄዶ በርካሹ ግዜ አሁን ስራ ጠፍታል ደክሞኛልም ብሩ ተመልሶይምጣና ይሰጣቸው ቢባል ባሁኑ ምንዛሬ14ሺ እካን አይሆንም በቃ ደገፍ አርጉኝ እኔ ልቆስቁሰው እቁቡን ክፈሉልኝ😂😂😂😂
ማንም አይረዳሽ አርፈሽ ገንዘብሽን ያዢ😅
ስባሀን አላህ❤
እረምላየ የኔ ቆንጆ ተናፍቀሻል በጣም❤❤❤❤❤የኔ ልእልት💕💕💕💕💕💕💕
እኔ ነበርኩ ያልተወራ የለም ራሳቸው እንርዳሽ ብለዉ አዑዙቢላህ በመጨረሻ ስገባ አጥፍተዉታል ሱብሀን አሏህ ወላሂ ብሸጠዉ ይሻላት ነበር ከዛ ሁሉ ከቻልሽ ሪምዬ ቁጥሯ አለ ብታወሪያት እህታችን ናት ሀተ በማይመለከታቸው ነገር አልቀረም ሲወቅሷት እሷ ደግነቱ አልመለሰችላቸዉም
እሶእራሱ ችግር አለባት አደኛ ስለብሩ መጠንእወነቱን ከተናገረች መናገር ላንዱ አድ ላዱ አድ ማለት የለባትም ሲቀጥል ማንንም አለፈልግም እያለች ስትጎር ነበር አይደል እደ አህሙ አብሮት ለሰራ መጥቶነበር ግን ገፍታ አባረረችው ከዛም በዙሪዋያሉትም ጣል ጣል አደረጎታታ
በትክክል ዩቱብሺን ጠንክሬሺ ሥር አላሀ ከአችጋ ይሁን
እኛ እየሸቀልን 😢😢😢😢ትምጣና ትስራ ሰነፍ
ሳህ ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤ትከከከል ራምላየ ጎበዝአላህይጠብቅሺ. ሠወ ከባድነወ ደገነቱ እኔ ሠወ አላምንም
ረምሊ ተያት ለማኝ ሆኗል የኢቶ ህዝብ
ልጁቱ አረባም መለወጥ አወድም ከመለመን መሶራት ያዋጣት ነበር
በጣም ሃሪፍ መከር ነው የረገሻ ት
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ❤❤❤🎉🎉🎉
ረምላየ ምንሁነሽነው አይንሽ ብረብሏል እህቴ ዩቶብ መክፈት እፈልጋለሁ ብሰሪልን አከፋፈቱን
ልጅቲቱ አላህየስለሀ ዴረቅናት
ሰርታ ትብላ😂😂😂 እኛም ለፍተንነው እምናኘኘው ሁሉም ሰርቶ ይብላ
ይገርምሻል እግራችን እያበጠየሠራን ከልጆቻችን የተለየን እየታገልን እነሡ የዘነጡጎደል ሢልባቸው ወደኛብቅይላሉ ኢጭ እኔግን አላዋጣሑም ግን ባለፈው ሒወቴሥለተማርኩ ገኔችጎራቸውንሲያወሩ ያናድዱኛል የኛንችግር ማነውየሚሠማን
እረምሊዋ❤ የኔ❤ አሥል❤ ልጅቱ ችግርአለባት ከዚህበፊት አህሙጋር ተደባብረዉ በኛ ብር ሠዉሁነሽ ሲሎትነበር ፈኪ እደምታወራዉአደለችም ብየአሠብኩ
ወላሂ እኔ ያሳቀኝ ኮሜንት ሁለተኛዋ ዋንትያ ያሏትነገር በጣም አሳቀኝ😂😅
የኔጀግና❤❤
ጀዛኪአላሁኸይእረምሊየ።ፈኪአላህይገዛት
እድው ረምላ ሀያቴ እሷስ ምን አስዋሻት እውነት መናገረ አይሻልም ነገ እኮው ምላሳችን እንታስራለን የዛኔ ምን ልንመልስ ነወ
እሰይ እማያልፍለት ድሀ ለሀብታም ይሰጣል ይልሻል ምን አለበት ለሚስኪን ለተራቡት ብትረዱ ወይም ለኔ ላኩልኝና ተስደት ሀገሬ ልግባ ክክክ
አቦ ይመችሽ ❤❤❤
ሂጃብሽን አንዴ አስተከክለሽ ጊቢ ዝም ብለሽ አትነካኪው ለንቺ እኔን ጨነቀኝ በመርፊ አሲዢው በረከለሁ ፊክ
እኔ ግርምእሚለኝ ሀቂቃ እንርዳትየሚሉ እስቲ አስብአርብሀገርያላን ለውራቱምለሀብታሙምእረድታችሁትዘልቁታላችሁ ምንአላችሁ ትዳርልጅ ሳይናርነገዛሬ እያልንለማይረዳስውማሽቃበጥ አይከብድም አላህ ከክፉነገርይጠብቀን የሷምብድርትንሽነውየሚሆነውጠክራትስራ. ስትሚስኪንሞልቶለዘላን ልሰብ
እኔ ወላሂ ታምሜ 5 ወር ተቀምጨ በሀኪም ቤት ገንዘቤን ጨርሼ ከሰውም ተበድሬ ተሽሎኛል ብየ ስራ ብገባ ዳግም አመመኝ ጓዴኞቸ በቃ ሀገር ግቢ እኛ መሳፈሪያሽን እንችላለን አሉኝ እናቴም ነይ ብላ ስታለቅስብኝ እሽ ብየ ፕሮሰስ ጄመርኩ ከዛ ዴሞ ሻል ሲለኝ ስራ ገብቸ ብድሬንም ከፍየ እራሴን ችየ መሄድ አለብኝ ብየ ስራ ገባሁ ብገባም አልተመቸኝም ልጅ ነው የምይዘው ግን እራሴን አጠንክሬ እየሰራሁ ነው ያሰብኩትን ሁሉ እንኳን ባላሳካ እራሴን ችየ መሄድ አለብኝ ብየ ወሰንኩኝ ከሰው ከምለምን ብየ ነው እናም ጤና ከሆን ሰርተን እንለወጥ እኛ ስንት መከራ አለብን መሰላችሁ የተሰዴዴ ያቀዋል የስዴትን ኑሮ
ለምንበዉሥጥአመክሪትምእደገናፀባዋምታሥተካክል
ዋሌኩመሰለም ዋረህመቱለ መሸለ ረምሊ አሪፉ ምክ መከርሸት እደዉ ከቢዲዮ ጀርበ እረሱ ብተጋኝት እነ ብትነግረት አንደንዴ ያዋህነት ይጎደነል ምቾት እደለ ሁሉ ችግኅም ስለዚ ምክር መስመት ጡሩ ነዉ ጡሩ ምክር ❤❤አለሀ ይጨምንልሽ ረም
ፈኪያ ዝም ብላ ናት😂😂😂😂😂ጀግና አች ሽ
ላይክ1የብቻነዉእንጂ2(3)ቢዴረግእናደርገዉነብርእራምላጀግናብርቺልኚ
የርዳታ ገንዘብ ለመደባት ያኛው ሲያልቅ ስበብ ፈጥራ መጣች
ሲጀመር አፈርድሜ እየበላን ለሷየምንረዳ ምበወጣን ስት የሚረዳ አለ ሆ
ለኔ ጀግና አንች ነሽ እረምሊ ፈተናሸንም ትዳርሽንም ቀጥ አርገሽ ፈተና አልበገረሽም ❤
አይግርመሺ ረምሊ መታ ትስራ እኛም የካፌ ሻሂ እያማረን አየር እየናፈቀን ነው የምሰራው ሁለየ ያረብ አገር ሴት ደሀውን እርዱ መስጂድ አሰሩ የተራበን አብሉ እጂ እጂግር ያለውን ሰው አታሽቀብጡ
ወላሂ ትክክል
ትክክል
ትክክልእህቴዋ አየር እየናፈቀን
ትክክል
@@samutube8551 በትክክል
ባለጌ ነች እኛ ያረባገር ሴቶች ገዘብ ባክ ነን እዴ ሺትቤት አጥበን ነው ምናመጣው እህቶቸ እባካችሁ ንቁ ተው እኛን እደሞኝ መጠቀሚያ እያደርጉን ነው እኛ ያረባገር ሴቶች ብንታመም ማንም ዙሮ አያየንም
ትክክል❤❤
@@LaylaNasry ለወድነዉእናተየምወዱት😏
ለማኝ ናትጅ ከማንም ወድጋ ከምትላላጥ እደማንኛዋም ሴት ሰርታ ትለወጥ እናተ ብር እናዋጣ የምትሉ ሰወች ወደቀልባችሁ ተመለሱ በሁን ሰአት ገዘብነው የሚያዋጣው ሞኝ አትሁኑ
ልቦናይሥጥሽ ምንአይነት ነሽ
@@Raba-jq8qc 🤐🤐🤐🤐
ብራችሁን አታባክኑቅመሞች ሁሉም የራሱን ሂወት ነዉ የሚሳምሩት ነገ እኛ አደ ነገር ብንሆን ዘወር ብለዉ አያዮንም የሚታዮትን የምታርጎትን እወቁ
ደግ አደረጎት ይች ለማኝ😂😂😂😂እርዳታ የሚያሰባስቡት ናቸው የሚገርሙኝ😅😅😅😅😅😅
ረምላን 100k እናስገባት 🎉🎉🎉
ማነው እደኔ ሁሌየ የረምሊን ሰብስክራይ እያየ ደስ ያለው ወላሂ ማሻአላህ 100k ልትገባነው አብሽሩ እናበረታታት ይገባታል
እህቶቼ አለህ የእረፍት እንጄረ ይስጠቹሁ አሚን በሉ እስት ቅን ልብ የለቹሁ በሙሉ 100k አስገቡኝ
አሚን አሚን አሚን አላሁመ አሚን ያረበል አለሚን
ደሚርኝማ ዉድ
adhi❤
ደሚርኝማ
ወላሂ ሴት ለሴት ያለዉ ክፍት በጣም ከባድ እኔ እግሩብ ነበርኩ ግን በጣም ያስጠላል ሡበሀን አላህ እሷ አበድሩኝ ነዉ ያለች ትክክል ብለሻል ግን ጡሩ ትምርትይሆናት
አንችም አለሽ ደደቦች ናችሁ እሽ ግን እሚረዳ አታቁም ለራሳችሁ አታቁም እስከ መቼ እሠዉ ቤት
ረምሊን 100ሺ ናስገባት ቻሌጅ🎉
ወላሂቢቻል ደጋግሜባደረኩ
እኔ በሁለት ስልኬ አድርጌታለሁ
አሰራምዴ ዝቅብላ እኔ ትምርቴን አቋርጨ ቤተሰብም ሳላስቼግር እሰውቤት ሰርቼነው ፖስፐርት አውጥቼ የመጣሁት. ሁሌ ልመና ሁሌ ማልቀስ ያስጠላል ሱቅላይስ ቢሆን ተቀጥራ አስራም ተመላላሽ ስራ ለማኝናቼው የኢቶ ዩቱበሮች የመዳም ቅመሞች ብራችሁን ያዙ እጂ እግር እያላቼው ጤነኛ ሆነው ለምን ትረዳላችሁ ስንፍናን ማበረታታትነው ሆሆሆ
እኮ😂😂
@sabeebam😏😏😏ለወድነዉእናተየምወዱትምድረሸሌሁላasafi6443
እከክ አንቺ ለወንድ እረድተሻል መሠል እኔንም እርጂኝ አፈልጋለሁ ቂል በነበረኝ ስንት የምረዳው አለመሠልሽ ሽንት ቤት አጥቤ ለወንድ ገራሚ ነሽ የወንድ አጋንት የመታሽ😂😂@@الحمدالله-ف4ث
🎉🎉🎉🎉🎉❤
@@sabeebamasafi6443 በትክክል ተያቼው ይጃጃሉ
ወላሂ እኔ እዳች የማደቀው ይቱብረ የለም ማሻአላህ ጠካራ ነሽ ኢሻአላህ ሀገር ስገባ ካችጋ ይቱብ መስራት እፈልጋለሁ ❤
ትክክል ረምሊየ የሚወድ እዳለሁሉ የማይወድም አለ ሥለሆነ እራሥን መጠበቅ የተሻለ ነው አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ
ከምሰራ ወጀል ይልቅ ወላሂ ወላሂ ከሀበሻ አፋና ከሀበሻ እጅ እዳይጥለኝ እፈራለሁ አላህየ አተ ጠብቀኝ የኔ አዛኝ ጌታ አተ ጠብቀኝ እስካለሁ ጤናየን ሰጥተከኝ በጉልበቴ ሰርቸ እዳድር እርዳኝ ሲደክመኝ በቃሽ እዱንያ ስትለኝ በዝነትክ ቶለ ውሰደኝ አደራ የኔ ጌታ የዘወትር ምኞቴ ነው ቀርቶ ከባዳ ከልጅ እጅ እዳትጥለኝ😢❤❤❤❤ያረብ
ግርም እሚለኚ እንርዳ የሚሉሠወችናቸው ሢቀጥል እጂእግር ጤናአላህምናለ ሠርተውቢቀየሩ
@@አልሃምዱሊላያርብሙሥሊምያ ወለድቤትስፈርሹምነዉቆማጣነበርምድረአጨብጫቢ😏
እውነት ለመናገር አሁን ላይ ማንን ማመን እንዳለብን አናውቅም. መርዳት ያለብንን ለየትን ማወቅ አለብን ፈኪሀ በማን ያዘዋል ስትመጣ አሳዝናኛለች አሁን ላይ ግን.
ደምሩኝ ውዶችዬ❤
እኮ😂😂😂😂😂😂😂😂
የሚረዳ ሰው ስለጠፋባቸውና የሚረዳናየማይረዳ ሰው የማያውቁት ናቸው መስራት ለሚችል ሰው እንደት እርዳታ ያደርጋል
ረምሊ አሪፍ ምክር ነዉ የለገሻት ጀዛኪ አሏህ ኸይር
እረምሊ ምክርሽ አሪፍ ነው ግን የዋሸችውን ሪከርድ መልቀቃቸው ትክክል ነው ስንት የዋህ አለመሰለሽ የተቸገረች መስሏቸው ሀማም አጥበው ሊላህ ብለው የሚልኩ እናም የለቀቃችሁ ልጆች ገንዘባችሁ ይባረክላችሁ❤❤❤
@@ጨረቃዋ4212 ሲጀመር ሁሉም ለይምሰል ነው የሚወዱን የሚመስሉትጂ እየዋሹ ከኛ መሰብሰብ ይፈልጋሉ አይገርምሽም ለምን አወጣችሁ ትላለች ቀልደኛ እኔ ግን ጨረቃ ከተጆሲና ሶፊምጋ ተቀያይመዋል ልበል ግራ ገባኝ ፈኪና እነዛ ግሪሳዎቿ ማለቴ ነው ያስ አላዛር ተብዬ እንዲህ አታድርጊ ብሎ ያልመከራት ለምንድን ይሆን ባል ብቻ ሲሆን ነው በዛ ልክ ተቆርቋሪ የሆነው?
እና መልቀቅ የለባቸውም ማለት ነው እሪከርዶን የረብ አገር እህቶች ሲዘረፎ ቁምው ብለው ማየት ነበረባቸው ወሬው ቡዙ አይነት ከሆነ የሆነ ስተት አለ ማለት ነው ስለዚህ ማጋላጣቸው ጥሩ ነው ቡዙ እህቶች ብራቸውን እያስረከቡ ነው ያሉት ላልቸገረውም ለቸገረውም
@@hayattube8821 በረካሁኝ የኛን ጉዳት ማንም አላወቀልንም ወላሂ ደም እባ እያየን እያመጣነው
ዝምብለው ይዘረፉነው እነሱብስል እዝያለውን እንደጂልነው እሚቆጥሩን
እውነትሽነውእህቴ ችግርመናገር ይሰራጪልኝእንደማለትሁኗልባሁንሰአት አላህከመጥፎነገርይጠብቀን
በርችልኝ የኔ ጀግና እህት ደሴ ስመጣ እዘይርሻለሁ ኢንሻአ አላህ
በመጀመሪያ. እሶ ያዝለቀቅ ናት ባቆሞ ይማትፀና አንች በርች ረምሊ.
በዙሪያዋ ያሉት አዋተው ይሄን ችግር አይሸፍኑላትም ብለሽ ታስቢያለሽ? ይሄኔ ተይ ብለዋት እንቢ ብላ ነው ጥለዋት የሄዱት አልሰማም ብላለችኮ ማንን ጎዳች?😢
ሳህ ርምላዬ የኔ ጀግና አላህ ይጨምርልሽ ባሁን ስአት ስውን ማመን ይከብዳል ትንሽ ስብስብ ነው የሚፈልጉት
ከወዳጅ ጠላት ሰውረን ይላሉ አባቶቻችን የዛሬ ሰው ወዳጅ መስሉ ጠላት ረመላየ በጣም ነው የምወድሽ ❤❤❤❤❤❤ በጣም ከእድሜሽም በላይ ትልቅ ልጅ ነሽ የእኔ ቆንጆ ❤❤❤
እሪምሊ አቺአደበኛ ነሽ ስወድሽ ግን ፈኪ በጣም ታሳዝናለች ሰውን ታምናለች ግንይህበጣም ጎዳት እረምሊ ፈኪን አቺምከሪያት አቺምርጥ ልጅነሽ አላህን የምትፈሪ
ሲጀመር ለስራ በዙሪያዋ ካሉት መበደርጂ ልመና ምን ይሉታል ቀልደኛ ስንት መከራ እየታለፈ የመስራት እድሉ ላላት ሰው መስጠት ምን የሚሉት ነው
ረምላየ ልጁቱ ድርቅ ታለች ድርቅ ነዉ ይመሰለኛል ባህሪዋ እኔ ባልኩት ካልሆነ ትል መሰለኝ እጂ በመጀመሪያ ከነ አህሙ ጋር ስሰራ በደብ እይታ ቫይራል ወጦላቸዉ ነበር በአጭር ጊዜ ግን ነገሩን ሁሉ አበላሸችዉ የምር ችኩል ናት🥺አላህ ይሁናት እጂ ጠክራ ብሰራ ከጓደኞቿዋ ጋር ተሰማምታ ታወጣዉ ነበር በቅረብ ቀን
ዛዛታ ሀሜት አታብዢ እረ አስተውይ የሰውን ሁኔታ አቃለሁ ብለሽ ወንጄል አትግቢ አድበሽ መልካም ነገር ስሪ የለማኝ ና የሌባ ተባባሪ አትሁኝ ልጅቱ ጤነኛ ነች እንዴኛ ተሰዳ ሰርታ ትኑር
አንችም ሳትሰሚ አስተያየት መስጠት ይቅርብሽ አትቸኩይ
የኔ ምስኪን በርች መቶ ኬ እናስገባት እራምላን ሰው ማመን በአሁኑ ሰአት ከባድ ነው ሰወችየ🎉🎉🎉🎉
አይ እረምልየ እኛ የሰው ልጆች እንደመልካችን ነው ጸባያችንም እኔ ከማዳም ኩሽና ለመውጣት በራሴ ለመቆ እምክራለሁ አገሬ እንዳልገባ ከቤተሰብ አልስማም ለምነቴ ለሀመኖት ስል አሁን መረኛል ሂዳያ ሰጭው አላህ ነው እረሚ ወንድሞችሽም አላህ ሂዲያ ይስጥሽ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አላህ ህይር የሰው ልጅ ያጠፍል ጥፍትን ሁላችንም ለምን ብለን ተቆጥተን ጉሩቡም ተዘግቶል እሷን ግን ዛሬም ነገም የሷን ስም ባናጠፍ ሙስሊም እህታችን ናት በጣም አበዝቱ አላህ ህድያ ይስጣቸው
እውነት ብለሻል. እረምሊ. ጥሩ ምክር ነው የመከርሻት
እምወዲሽ እኮ በምክኒያት ነው የሰዉን ውዲቀት አትመኝምና አላህ አችንመ ከፍ ያርግሽ አቦ ❤❤❤😊😊😊
ረምላየ ።የኔ አስታዋይ እሷ ጭራሽ ፀባይ ።የላትም ወላሂ
የኔ. ቆንጆ. እዳች. ጀግና. ጠንካራ. ሴት. የለም. አንች. ጓደኛየ. ብትሆኝ. ታድየ. ነበር. የምሬነው. ❤❤❤❤❤❤
ውይይይይ እኔ ደሞ ምን እዳሠብኩ ታቃላቺሁ ማን ያዘዋል የተከራየላት ብር ተጠራቅሞባት ይሆን እያልኩ ታስብ ነበር ለማንኛውም መሽ ለሀል ያጋጥማል ሲጀመር ፊኪያ የምትባል ልጂ ሂዲያ ስጣት በሂወቶ ተወዛግባለቺ ታሪኳ ሁሉ አሳማኝ አይደለም አላህ ይድረስልን ለሁላቺንም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እኔደሞ ስትስል ታማ መስሎኝ ሳታስበው በሽታው አድጎ ውጭ ታከሚ ተብላ መስሎኝ ያለቺኝን ደምሬ ቀንሼ ልልክ ስል አላህ አወጣኝ ተቃጥዬም አይበቃኝ😢
እኔስ ሽጭ በረያታለሁ ልመና አጅ እግር እያላት እኛን እረዱኝ ትላለይ እንረዳ የምትሉ መጀመሪ ከሽት ቤት አጠባ ውጡ ምሁናለይ ተረሸቅል መታ እደኛ ለናት ለአባት ሥጡ
ዝመናውይ ልመና ነው ሙሉ አካል እያላት ጉድ አላህየ አንተው ጠብቀኝ የረህማን ከሰው ከጃይ አታድርገኝ ያረቢ😭😭
😂😂😂 አዎ ፋሽንነዉ እሥኪ እኔንም ደገፍአርጉኝና ሀገሬ ልግባ😜 ደክሞኝነዉ አሥተላልፊልኝ❤😂
ኪኪኪኪ
እኛ የመዳም ሸቃሎች እናፍራለን😅😅😅😅የምር አናደርገውም@@FatumaFatuma-gs8qr
ሱባሃን አላህ አንዳንድየ እራስን ሰተር ማረግ ኸይር ነዉ እዩኝ እዩኝ ደብቁኝን ያመጣል ስለዚህ የእኛ ሰዉ ሲያነሳም ፣ሲጥም በአንድየ ነዉ ብቻ አላህ ያግራዉ
በነገራችን ላይ ረምሊ እኔ አከብርሻለሁኝ. እንዳከብርሽም. ያደረገኝ ቁጥብነትሽ. ነው
ግን ስለ ፈኪሀ ሰዎች በደንብ. ማጣራታቸው አትጥሊው. ለምን ብትይ እኛ አሁን ላይ እራሳችንን እራሱ የምንጠራጠር የሆንበት ጊዜ. ላይ ነን ሰው አይታመንም.
ፈኪሀ ደግሞ እኛ በሚዲያ አሚን ብለን ስለተቀበልናት እንደዚህ ሙድ ልትይዝብን አይገባም ። ስትመጣ ዩቱብ ልሸጥ አለች ብድር ያበደረኝ ሰው ታሞ ፣አሁን ደግሞ ኦን ላይን ገባያ አለች. ምን ማለት ነው ? የሚረዱ ሰዎች እኮ. እንዴት ሆነው እንደሚያመጡት. ረምሊ ባትሰደጂም ትረጃለሽ ብዬ እገምታለሁ. እናም. ልጆቹ ማጣራታቸውን አትጥሊው
ሁሉም አስመሳይ ነው ገንዘብሽን ያዢ በተለይ ዘመናዊ ለማኞች የተሻለ ሀብታም ለመሆንጂ ቸግሯቸው አይደለም እህቶች ተጠንቀቁ ስንሄድ እብድ እያሉ የሚሳለቁብን እነዚሁ ዘመናዊያን ናቸው 😢😢
አይ ረምላ አንቺኮ ትዳር እስከያሽበት እድሜሽ በእናትሽ እጅ ከትዳርም በኋላ በባለቤትሽ፣በራስሽ እጅ ስለኖርሽ ከዚያም አልፎ በዙሪያሽ ልጆችሽን ስለምታይ ሁሉም ሰው እንደ ቤተሰቦችሽ የዋህና ጥሩ ሰው ይመስልሻል ለዛ ነው የሰውን ክፋት ስታይ ድንግጥ የምትይው እንደእኔ ከ9 አመትሽ ጀምሮ በዘመድ ቤት ከዛም አልፎ በስደት ብትኖሪ በጊዜ የሰውን ክፋት ትረጂ ነበር ወላሂ በሂወቴ እንደሴት ጓደኛ የምጠላው የለም በዘመድም ይሁን በጓደኛ በተደጋጋሚ በደረሰብኝ በደል ማንንም ሰው አላምንም ማንንም ከልቤ አልቀርብም በቃ ሁሉም ሰው ክፉ ነው የሚመስለኝ ለኔ ጓደኛዬም፣ሚስጥረኛዬም እናቴ❤ ናት እናም አይግረምሽ ግን ትምህርት ይሆንሻል የዋህ ነገር ትመስያለሽ ሰውን አትመኒ እህቴ ።
❤😂አስተዋይነሽ ከምር ረምሊየ
ምሰለሆነች እምትረዳዉ እረ እህቶች አላህን ፍሩ ሆይ ደግነቱ አልከታተልም ፊኪእሚሏትልጂ
የተሻለ ሀብታም ለመሆን ተብሎ ልመና እኔደሞ ስትስል ሳያት ታማ መስሎኝ ያለችኝን ደምሬ ቀንሼ የድርሻዬን ልልክ ከወሰንኩ ቡሀላ ሺኤን ኦርደር አርጌ አላለችም 😅😅😅😅እና ስራ እደከፈተች ሳታማክረኝ ምን ቤት ነኝ የተሻለ ሀብታም እድቶን የማዋጣው😢😢😢
😂😂😂አ ይ መሽለጥለጠ ቁጭ ትበልና እኛ እንርዳት 😂ምን ትላለች ሰርታ ትብላ 😂ለመፈመስ ብላ ነው ወይስ አላህ ችግርንሽን ያቅልልሽ በይልኝ
አረምሊየ ጉዞ ወደ መቶ ሺ በርች እህቴ❤❤❤
ረምሊ የኔውድ ስወድሽ ❤❤❤
ረምልየ የኔአሶታዋይ አንድነገርልገርሽሜ
ፈኪ ለመጀመሪያጊዜ ሚዲያላይ ቃለመጠየቅ ስትጠየቅ
በወርየተነሳ ሲርያ ወይደግሞ ጊዜአውይ ጋብቻን ኢስላም ንፈቅዳል ብላ ለዛ ትልቅ ሚዲያ ስታወራ ከአሚሮየ አልጠፋአለኝ
ምንደማረግአላቅም ኢስላምላይ ካፊሮች ሚቀጥፉበት ይበቃል እኛደጎሞ ያለውቀት ከሜውራት ብንቆጠብ እህ😢
እደው ምንደሚሻልአላቅም😢
በተረፈ ስራዋንትስራ ከሰራች ያሰበችበት ቦታ ትደርሳለች ይንሻአላህ
ገና ልጂ ነች ወገቧን ታጥቃ ትሥራ ፀባይ ታሥተካክል እርዱ አልልም ሥት የሚረዳ አለ አታሽቃብጡ የምትረዱትን እወቁ
ልጆቹ ልክ ናቸው መናገራቸው ሀቅ ከሆነ አስር አታወራም
ውይጉድ ምንያሥቀባጥራታል እንደፈጋቸውየዘነጡ እየኖሩ እኛጋምን ያሥለቅሣቸዋል የራሷጉዳይ
እረምምሊ እዳው አችነ እኔ ሁለነገራችን እፊታችን ላይ ይለያል አልቅሰሻል ትለያለይሽ. የምትፈልጊዉን ሁሉ አላህ ያሳካልሽ የሚጠቅምሽን ነገር ያምጣልሽ የማይጠቅምሽን ያርቅልሽ
ረምሊዬ ይገርማልጂ አረብ አገር እደድሮው አይደለም 😢😢😢😢😢ስራ የለም ቢኖርም ብታይ ያለ እራብ ስደተኛው ኑሮውን ትቶ የይቱዩበሮችን ኑሮ መኖር ጀምረዋል ለተሻለ እድገት መስራትጂ ልመና በጣም ነው የሚደብረው😢😢😢😢😢ወዳጆቿም የተዋት ስለሰለቻቸው ነው ለመስራትኮ የውስጥ ሰላም ያስፈልጋል እሧ ሰላም የላትም አላህ ይሁናት
በካ. ሁሉም. ለማኝ. ሆነኮ ደሞ. እሚረዱትስ. ምን. ይባላሉ 😂😂😂😂😂😂
ፈኪያኮ ገዘብትወዳለች አህሙን መጋረጃበግደታግዛልኝብላ ስትሰድበው ቀጣፊመሆኖንአውቀናል
በጣም የገዘብ ሰዉ ነት እኝ ምን አገባን ስርታ ትብላ
አህሙንእኔ ያሳደኩት መስሏት ተቀባረረችጂ በራሶግዜ ልወድቅ ፈልጋለች
ዝም በይ እራሷ ነው ልገዛልሺ በች ሰሞ በዙ 20ሺ ሰብሰክራይብ ከገኛ ቦህላ ነው የገዛላት ፍኪን ለማሸማቀቅ ከሆን ምቸም አይሳካላችሁ
❤❤❤
ጉድ ለምን ይሆን የሠውን ጥፋት የምንለቃቅመው የኛን አላህ ሠትሮልን ሣለ😢
ዋለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ረምሊ እረፊ ሁለተኛ ለሶ መተሽ ሚዲያለይሁለተኛ መተሽ እንዳታወሪ ሰርታ ትኑር ምንስለሆነች ትረዳለችአልሀምዱሊላህ ሙሉጤነኛናት ስንት እሚረዳ ሰዉ አለ እኛም ልጆቻችንን ጥለን ነዉ የተሰደድነዉ እረፊ ሰርታትኑር ወይታግባ ወይ እንደኛትሰደድ
ሣህ ጤነኛናት ሠርታ መብላት ትቺላለቺ
ልክ ነሽ ረምላየ
ትክክለኛ ችግሯት ከሆነ ረምሊ ምን አስቀባጠራት ለምን ትዘባርቅ አለች እኔ አልስማማም በምታወሪው ሰው እጅ እግር ሙሉ አፊያ እያለው ምን አስለመናት አአ 😂
ረማላ ማሻላህ ምክርሽ አላህ ይጨምርሽ
በትክክል አሏህን የፈራ መውጫ ቀዳዳ ያበጂለታል ምን አስዋሻት
ሲጀመር እሷ በየ ጊዜው ነው እንዴ ምትለምን እረ ሼም ነው
አላህ ሙሉ አካል ሰጥቷታል ለምን እንደ እኛ አረብ ሀገር መጥታ አትሸቅልም
እኔ አስራ ምናምን አመት ሆነኝ ልጅነቴን ሳልጨርስ ተሰደድኩ ልጅነቴን በስደት ጨረስኩት።
ቢሞላልኝ ሀገሬ እገባ ነበር ያልገባሁት ስላልሞላልኝ ነው ግን አልሞላልኝም ብየ ልመና አልወጣም።ምክንያቱም አላህ ሙሉ ጤነኛ አድርጎ ፈጥሮኛል ሰርቸ መቀየር እችላለሁና
ጥቂመኘ;ነት.ሲጀመረ👂👈ኢሱሀ
ሲጀመረ እጂ እግረ አላት ለምን ሰርታ አትበላም እኛ በስደት ላይ ልጂነታችን የጨረስነዉ እራሳችንን ለመለወጥ ቤተሰብን ለመለወጥ ነዉ ለጤነኛ ሰዉ እደት እንርዳ ይላሉ ስት የተቸገረ ሰዉ እያለ
ማሻአላ ያላህ ሰው ነሽ አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ❤❤❤❤❤
እኔም ቲክቶክ ላይ እሪከርድ ያረኩላቸውን ለቀውት አይቸዋለሁ ገረመኝ በጣም
በግ በፈኪ ስም አትነግጂ ቂል😂😂
አርፈሽ ስሪ አትሞላቀቂ ሙሉ ጤነኛነሽ
ውሸታም አቺ መች ፈኪነሺና በሥሟ ነውጂ ሰብ ለመልቀም በራሳችሁ አትመጡምዴ
ክክክ. እሷ አይደለችምዴ @@sabeebamasafi6443
ቢያምሽ፣አይረዱሽም😂፣አሁንበልመና፣አሰልችተሽን፣ቆማጣይመስል😂
ወላሂ እህት በፍኪ ወድድኩሽ እኔ ፍኪን በጣም ነው እምውዳት ተያቸ አድድች ሰገጢ ሰውች አሉና እፍፍፍፍ
እደው ላላህብላችሁ ብራችሁን አታባክኑ አኡዚቢላህ አይደብራቸውምደ ልመና ለምን መታአሠራም በሺተኛ እደውየሠውብረየምፈልጉ እድሜልካችሁን በልመና ኑሩ ሢያሥጠሉ ረምሊዬልክነሺአችጓበዝነሺ❤
ረምሊ 90ገብታለች 100 እናስገባት
ፈኪ ክብርሽን ጠብቀሽ ጠክረሽ ስሪ ጠካራ ሁኝ....
😂ጅሎች እደው መቸ ነው ልብ የሚገዙት ቱ አይ አለመታደል ስት የሚረዳ እያለ የማሺቃበጥ ጥግ ሁሉም ሠው ጥሩ አደለም ሁሉም ሠው መጥፎ አደለም
ረምላየ አታቂም ግሩፑን ከፍተው እረዳታውንም ፈልጋዋለች ፈኪም አንች አታቂም ዝም በይ እህት ዳይ ወድ መቶ ኬ ፈኪ በጣም ቀጣፊ ናት በማታቂው አታውሪ እሷ የራሴ አኳውት ነው ብላ ልካለች ምን ታዳ ይሄ መረዳት አፈልግ ሁኖ ነው ፈኪ ባትፈልግ ረዳታዋን ባላወራች ነበረ
ሲጀመር ምን እንዳትሆን ነው የምትረዳው እህቶች እኛ አረብ ሀገር የምንቃጠለው ቢኖረን ነውደ እረ እናገናዝብ የቤተሰብ ናፍቆት ባይታወርነት ስንት ነገር እያለፈን ሰርተው መብላት ለሚችሉ የምረዱ ሰላምት
ረምልየ በመጀመሪያ እስዋ ለምን ነው የምትረዳው እዚህ እኮ አረብ ሀገር የምንኖር ሰዎች ጠግበን እካ ሳንበላ 14ሰአት ቆመን ነው የምናገኘውን የምንረዳው ታዲያ የሚሰጥሽ አይናገርሽም ላልሽው ነው መጀመሪያጤና እያላት መስራት እየቻለች ለመረዳት ምን አስነሳ ከኛ የተሻለ ንሮ የምትኖር ይመስለኛ ቢያስ ባገራ ቢደክማት አርፋ ቢርባት በልታ የሰው ፊት ሳይመታት ስንት የተራበ የታመመ አቅመደካማ እያለ ይህማ ከሆነ እኛ እራሱ ይምንረዳነን😂 ለምሳሌ እኔ 25ሺ ሪያል እቁብ ወቶልኝ ኢትዩ ልኬዋለሁ ብሩ ተቀምጣል ሄዶ በርካሹ ግዜ አሁን ስራ ጠፍታል ደክሞኛልም ብሩ ተመልሶይምጣና ይሰጣቸው ቢባል ባሁኑ ምንዛሬ14ሺ እካን አይሆንም በቃ ደገፍ አርጉኝ እኔ ልቆስቁሰው እቁቡን ክፈሉልኝ😂😂😂😂
ማንም አይረዳሽ አርፈሽ ገንዘብሽን ያዢ😅
ስባሀን አላህ❤
እረምላየ የኔ ቆንጆ ተናፍቀሻል በጣም❤❤❤❤❤የኔ ልእልት💕💕💕💕💕💕💕
እኔ ነበርኩ ያልተወራ የለም ራሳቸው እንርዳሽ ብለዉ አዑዙቢላህ በመጨረሻ ስገባ አጥፍተዉታል ሱብሀን አሏህ ወላሂ ብሸጠዉ ይሻላት ነበር ከዛ ሁሉ ከቻልሽ ሪምዬ ቁጥሯ አለ ብታወሪያት እህታችን ናት ሀተ በማይመለከታቸው ነገር አልቀረም ሲወቅሷት እሷ ደግነቱ አልመለሰችላቸዉም
እሶእራሱ ችግር አለባት አደኛ ስለብሩ መጠንእወነቱን ከተናገረች መናገር ላንዱ አድ ላዱ አድ ማለት የለባትም ሲቀጥል ማንንም አለፈልግም እያለች ስትጎር ነበር አይደል እደ አህሙ አብሮት ለሰራ መጥቶነበር ግን ገፍታ አባረረችው ከዛም በዙሪዋያሉትም ጣል ጣል አደረጎታታ
በትክክል ዩቱብሺን ጠንክሬሺ ሥር አላሀ ከአችጋ ይሁን
እኛ እየሸቀልን 😢😢😢😢ትምጣና ትስራ ሰነፍ
ሳህ ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤ትከከከል ራምላየ ጎበዝአላህይጠብቅሺ. ሠወ ከባድነወ ደገነቱ እኔ ሠወ አላምንም
ረምሊ ተያት ለማኝ ሆኗል የኢቶ ህዝብ
ልጁቱ አረባም መለወጥ አወድም ከመለመን መሶራት ያዋጣት ነበር
በጣም ሃሪፍ መከር ነው የረገሻ ት
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ❤❤❤🎉🎉🎉
ረምላየ ምንሁነሽነው አይንሽ ብረብሏል
እህቴ ዩቶብ መክፈት እፈልጋለሁ ብሰሪልን አከፋፈቱን