Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሴት ልጅ ሁሌም ትሳቅ አይክፋት የምር የፋኪ ደስታ ያስደሰታችሁ ብቻ ደምሩኝ
ሀይሚየ እነረን ደምሪኝ
@@FffccMohammedደምሪኝ በቅንነት እቀባሻለሁ
እኔእኮንም ደሥአላት ያረብ ወደፊትም አላህያሥደሥታት
ወድፍት ፍኪዬ
ሀይሚ እሲ እኔንም አይኝ እቤት ጎራ በይ 😊
ፈኪየ የማንንም ወሬ አትስሚ ጉዞ ወደፊት የኔ አንበሳ ስኬታማ ሁነሽ አሳያቸዉ በራስሽ ቤት ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል❤
ወለህ እኔም ደረሰ ብሎኛል
በሰዉስምአትነግድ ማፈሪያ
ማንበማን ነዉ የሚነግደዉ አሺቃባጪ ዝናብ ወንዝዳር ያካፋል ይላል ያገሪሠዉ @@RabiyaGstachio
@@beletechgeto5264 አሽቃባጭለራስህሊባ በሙቢ ይቱብ በስሙ የምሸቅል
ልክነህ እኛም ደስ ብሎናል ከዚህ በላይም ሁና ማየት እንፈልጋል❤❤
ፈኪዬዬዬ የኔ ፍዲሻ 100ሺ# እናስገባት❤❤❤❤
ኢንሻ አላህ😊😊
Fakiyen ምቶዱ በ 1000like አሳዩኝ እስኪ አኮዋን ❤️🥰👍👈
ፍፈኪ የኔምር ጠክሪ
Fakiyee yane jagnaa barchilinyin❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍
❤❤
ፈኪ በቤቶ ፍክት ብላ በመምጣቶ ደስ ያለውማንም ሰው አይክፋው ማንም ሰው አያልቅስየሰው ዘር በሙሉ አሏህ ደስታን ይወፍቀውሙስሊሟ እህቴ በርች
አልሃምዱሊላህ እንኳን ደህና ማጣሽ በራስ ቻይናል ስማጪ ደስ ይላል❤❤
ጆየ ፈኪን እና አህሙን እደሚያስታርቅልን ተስፋአለን ፈኪየ በርቺ ሳቂልን
ጆሲ የት አለ ሰሞኑን እኮ ጠፍቷል 😢😢😢
አወንእሱንጥሩልን
🤑🤑🤑😂
ጆሲ ጉራጌ ነው
እረፉ በቃ ትስራበት መቼተጣሉ አታሻቃብጡ
ፈኪዬ የጓደኛዬን ልጂ ስላየሽ ወላሂ አመሰግናለሁ ቁምነገረኛ ነሽ ቀመር እንኳን ደስ ያለሽ ውዴ አሏህ ለሀገርሽ ያብቃሽ❤❤❤
አንችንም አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ
እኛ ስደተኞችእስከመቼዪለራሳችንሳንኖር ለሰው የምንኖረው ነገር። ስደተኛ እህቶቼዪ ለራሳችሁ ኑሩ
ሀዉለትን ሥላየሁ ደሥ ብሎኛት ፈኪየ ሀዉለትን አበረቷሸት ዉዶቺየ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እህታችን ጥሩ ስራ ነው የጄመርሽው በርችልን ደስ የሚል ቆይታ ነበር አላህ ያክብርሽ
ፍኪዬ የልጆች ሊክ አይስራም እነድገና አሰቅምጭልን እና ሰብሰክራይብ እናርጋት የኔ ወድ ፍኪዬ
ሴት ልጂ በራሷ ቆማ እንደማየት የሚያስደስተኝ ነገር የለም ሁሌም በርቺ ከጎንሽ ነን ወደስራሽ አትኩሪ አላህ ያግዝሺ እህቴ❤❤
ወሏሂ በሠላም አሏህ ይገናኛቸው😢 የረይረብ የስደተኛ እጣ ይውጣ😢 ከስከመቸነው ሁሉም ይል ፋል ኢሻአሏህ❤❤❤
አላህ ያሳድግላት እኛንም ከርታታ ስደተኞችን ስደት በቃ ብሎን ወልደን የምሥም ያርገን ያረብ ደከመን ስደት😢
ማነው እደኔ ሀውለትን አይቶ የመጣ ፈኪ ሀውለትየን በደብ ያዢያት ጥሩ ልጂ ነት ረምራ ለማ ጋር ብሰሩ ደስ ይላል
ወላሂ ፈኪየ ፈገግ ስላልሽ በደስታ አልቅሻለሁ
ከሀውለት ጋር ብስሰሪ ወላሂ ደስ ሲል
በጣም ጥሩፀባይ ያላት ልጂ ነው የምትመስለኝ
❤❤❤❤
ፈኪ ዉደ በረቺ ለማንም ሥራ በት የሚለቀልቀውን አትስሚ
ፊኪ በጣም አመሠግናለሁ የጓደኛየን ልጆች ህደሽ ስላየሽላት ደስም ብሎኛል ስሜቶን ተርድተሽ ስለተቀበልሻት
ሳሪየ ደምሪኝ
መሻአላ አለባበስሽ ተመችቶኛል አላህ ይጨምርልሽ
#አላህ ያሳድግላት አድገው ለቁም ነገር ያብቃላት በሰላም ከልጆቾ ያገናኛት❤❤❤❤❤❤❤ 2:26
ፈኪየ አላህን በማያስቆጣ አላህ ከከለከለው ተከልክለሽ ፈኪየጠንክረሽ በድንሽም በዱኒያሽም ጠንካራ አላህ ያርግሽ
አሚሚንን
አሚን😊😊
አሚን
እሕቴ ፈኪ በአላሕ ደስተኛ ሁኚ አላሕ ያሥደስትሽ ወላሒ ስትስቂ እስቃለሁ
የኔውድ የሰው ደስታ የሚያስደስትሽ አላህ ያስደስትሽ እህቴ
ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ደስ ይላል 🎉🎉🎉🎉🎉
ኮሜታሮች ጥሩ ነገር ስለ ፃፈቹ ደስ ብሎኛል
ደስይላል
Wa'aleeykuma salaam warahmatullahi wabaraakaatu Alhamdulillahi ❤❤❤❤
እኔም ስደት ነኝ ፣ዛሬግንደስአለኝ፣ስደትሆኖ፣ናፍቆትከባድነው፣የልጆቸደስታ፣የናትየዋ፣ደስታ፣አንድቀንእንኳን፣ፈገግብማለት፣ትልቅነገርነው፣ፈጣሪያሳድግልሽ፣ከምንምነገር፣የጎዳንናፍቆትነው፣ስደተኞችበሙሉ፣የፈጣሪጥበቃአይለያችሁ😢😢😢
ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድ ያርሱሉላአህ❤
❤❤❤❤❤❤ፈኪዬ እንደዚህ ጥሩ ነገር ይዘሽ ብቅበይ ወላሂ እንወድሻለን የኔ ፈ ድሻ❤❤❤❤
ፈኪ ሀውለትን በደብ ቅረቢያት በጣም በድይኖ ጠንካራ አስተሳሰቧ የሚገረም እና የተማረች ነች
አልህምዱሊላህ ምሥጋና ይግባው ለአላህ ሆላችንም ንን እብሺር እህትጅግናንሺ አልህምዱሊላህ ሙስሌም ላርገን 😢😢
ማሻ አላህ ፋጡማ ሰኢድ የእኔ እናት አላህ እንኳን ለሀገርሽ አብቅቶሽ ለዚህ አበቃሽደግሞ ቀመርያ ጋ እንደት እንዴት ተገናኛችሁ።
የኔውድ ፈኪያ አንች እኮ ትለያለሽ የሰው ደስታ የማስደስትሽ የሰው ችግር ችግሬ ነው የምትይው በጣም ጀግና ሴት ነሽ ጉዞ ወደፊት ፈጣሪ ያሰብሽውን ደሞ ያሳካልሽ
ጀሚየ ደምሪኝ
ማሻ አላህ ዛሬ በሰራሽዉ ስራ ተደሰትኩብሽ 😊 ፋኪ የኔ ፈርጥ የኔ አልማዝ💎💎💎💎💎💎💖
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ፈኪ በርች አላህ ያሳድግልሽ ልጆችሽን በርቺ የነ ሱመያ እናት ጀግና በርቺ አንቺ ብደክሚም ልጆችሽ ግን በዚህ ደረጃ ናቸው
ጉዞ ወደፊት ፈኪየ አብሽሪ በርች ከዝህም በላይ ሰቀሽ ተለውጠሽ ማያት ነው የምንፈልገው
ማሻ አላህ. አላህ. ያሳድጋቸዉ. እናታቸዉንም. አላህ. በሠላም. ያገነመኛቸዉ
እንኳንን ስላም መጣሽ ፊኪዬ በርች ሁሌ ጠንካራ ነሽ ወደፊት ፊኪ ለተሳዳቢ ቦታ አትስሪ ውጥርሽ ስሪ እራስሺን አስከበሪ እህቶችሽ ከጎንሽ ነን ጉዞ ውደ መቶ ሺ የምትሉ👍👍👍ተሳዳቢ አላህን ፈሩ
እዚቴ ደምሪኝ
እፍፍ ናፈቀሽኛል ስትል አስለቀሰችኝ አላህ በሰላም የገናኘችሁ
የፈኪ ቤተሰብ እስኪ አለን በሉ የኔ ጀግኖች💖💪💪
ማሻአላህ አላህ ያሳድጋቸዉ እሷንም አላህ በሰላም ለሀገር ያብቃን ሁላችንንም
ኸውሊ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ማሻአላህ ፈኪያ ካንቺጋር ትሁን የኔ ውድ ለአሏህ ብዬ እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤
ፈኪ እኮ ሳቋ አለባበሷ ቅልጥፍናዋ በጣምነው ደስ የምትለው ለዛምነው ሰው ስለሚወዳት አድስ ዩቱበሮች ይቀርቧታል ከፈመሱ ብኋላ ይሸሿታል
ወላሂ ትክክል ሁሉም ፌመስ የሆኑት በፈኪ ነው አላህ ትልቅ ቦታ ያድርሳት በጣም ነው የምወዳት ወላሂ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤ 😢 ❤❤
በቃ ነገር ካልጎታችሁ ነፍሳችሁ አታርፍም እስኪ ከሷ ተማሩ
በጣም
አላህ ለሀገርሽ ለልጆችሽ በሰላም ይመልስሽ😊😊
ፈኪ የቡና ድባብ በደብ መቅረፅ ነበረብሽ ልጅቷ ደስ እንዲላት ጀግና እናት ስላላት በጣም ደስ ብሎኛል
አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበርካቱ ውድናየትከበራችሁ የሀገሪልጆች በያላችሁበት ሰላምችሁ ይብዛልኝ የምውዳችሁ ፈኪሀ ሸኩረን ጀዛ ከላህ ሁላችሁም የልጆቾንናፋቂ እናበረታትና ከልጆቾ ጋ ትሁን አይከፈልበትም ያው የማዳም ቅመሞች አታሳፍሩንም 🎉🎉🎉❤❤
ወላህ ሳያቸው አስለቀሱኝ አላህ በሰላም ያገናቹ ቸግር ለሠራው ኢስጠው ከልጅ ያለያል
አላህ ልጆችሺን ያሳድግልሽ እናታቸው አላህ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅልሽ እህቴ በሰላም ያገናኝሽ ሲያምሩ እኔም ቆጅየ ሴት ልጅ አለችኝ እናታን መሳይ አላህየ ልጀን አሳድግልኝ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ጠብቅልኝ
እዴዛሬ አልቅሺ አላቅም የኔ ውድ ልጂ አላህ ይጠብቅልኝ አላህ በሰላም ያገናኛቹህ ስደት 😢😢😢 አልሀምዱሌላህ.
እኔም ወላሂ እያለቀስኩ ጨረስኩት አላህ ያሳድጋቸው በሰላም ከእናታቸው ጋር የገናኛቸው እነሱን ሳይ ልጆቸ አሰታወስኩ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢❤❤❤
ፈኪዬ እንኳን ደህና መጣሽሁሌም ደስተኛ ሆኜ አንቺ ስትደሰቺ ብዙ ሰው ሚደሰት አለ
ፈኪ ሁሌም ደስታኘ ሁኝ ማሸህ አላ
ፈኪ ሀውለት ጠበቅ አድርገሽ ያዥያት ምርጥ ልጅ ናት ጓደኛ ብትሆኖ እራሱ ደስ ይላል
እውነት ነው ከሷ ብዙ ነገር ትማራለች ንግግሯ በስብእና የተሞላ ነው ሀውለት በጣም የምወዳት ልጅ ናት
ወላሂእደትደስእዳለኝ
እውነት ነው ጠንካራ ሠው ተዋውቃለች አሁን
❤❤❤ፈኪዬ የኔ ዉድ እህት በርቺልኝ ❤❤
ፊኪዬ ብርችልኝ የኔውድእህት
❤❤የኔ ጀግና በርቺልኝ❤❤
ማነው እንደኔ ፈኪሀ ትስቅ ደስስስስ ያለው
እኔ❤❤😊
ስላም አይየኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱፈኪየ የኔ ቆጆ እደዚህ ስቀሽ ስመጭ ነው ደስየሚለው አላህ ያጠክርሽ እድህ ጠክር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አላህ ይጠብቅሺ
❤❤❤❤በርቺ የኔዉድ ጠንካራ ሤት ሁኚ ኮመንት አትይ ብዙ ሠወች አሉ የሠዉ ደስታ የማያሥደስታቸወ አስመሣዮች ብዙ አሉ ግን ጠንካራ መሆን አለብሽ ገና ልጅ ነሽ ራሥሽን አጠንክሪ በራሥሽ ቁሚ ❤❤❤❤❤
ትክክል
መልካም ንግግሰደቃ ነዉ እና መልካም እናገር አለዛ ዝም እንበልማሸአላ ሀዉለት አለች
የኔ ጀግና ፉኪዬ በርችልኝ❤❤❤
ፈኪዬ ሥቀሽ ሥላየሁሽ ደሥ ብሎኛል በርች እህቴ❤❤❤❤❤❤❤
እደዚ እዳስደሠትሻቸው አሏህ ያስደስትሽ ፈኪ ማማየ😢😢😢
❤❤❤የኔ ጀግና በርቺ አላህ ከአንቺ ይሁን ❤❤❤
የኔሰደተኛ ከልጆችሺጋበስላምያገናኝሺ ልጆችሺንአላህያሳድግልሺ😢😢ሰሜቱንአቀዋለሁ ልጂጥሎሰደት💔💔
ወይኔ ዛሬ ከሀውለት ጋር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
በጣም እኔም ከሷ ጋ ሥላየሁት ደሥ ብሎኛል ወላሂ
ፍኪዬ የኔውድ በርቺ ህወት ይቀጥላል ሴኬታማ ሆነሽ አሳይን
ማሻ አሏህ ፊኪ አብሽሪ እህት ተስፋሽን ከአሏህ እጂ ከሰው ምንም አትስሚ አብሽሪ ምንግዜም ከፋ ባልሽ ቁጥር አንችንም የሚተቹ ብዙ ሆነው ይመጣሉ ግን ሰምተሽ እንዳልሰማሽ አይተሽ እንዳላየሽ እለፊ ሰው እንኳን ሰውን ፈጣሪውንም ይወቅሳል አሏህ ይዘንልና አብሽሪ አሏህን ያዚ እሱን የያዘ ምንም ነገር አያጣም አሏህ ያጣ ነው ምንም የለለው የፈለገውን ዝና ያግኝ ግን ባዶ ነው አሏህ ይጠብቀንና ጎበዝ እንኳንም ሂደሽ ጠየቅሽ ማሻ አሏህ አለይኪ
ፈኪ በራስሽ ዩቱብ ሰለመጣሽ በጣም ደስ ብሉናል የምተሉ ላይክ
ፈኪየ አንች ራሱ አማና ተቀብለሽ ሰለጠየቅሽላት አላህ ያስደስትሽ እህቴ ያረብ አገር ኑሮ በቃ ብሎ ከልጆችሽ ጋ በሰላም አላህ ያኑርሽ
ፈኪ የኔቆንጆ አትጥፊ እኛ የምንወድሺ አለን የሚጠሉሺን ብቻ አትይ ❤ ሁሌ ስሪ
ፈኪየአይዞሽ ጉዞወደፍት❤❤❤❤❤❤
ፈኪየ እደዚህስትስቂነዉ የሚያምረብሺ ዉደ🎉🎉🎉
ኡፈፈፈፈ ከልጅ ማለያ ከበድ ነዉ አለህ በሰለም ከልጆቸችን የገነኛን
የኔጀግና ነበር በረች
ፈኪዬ ቤትሽን አታቀዝቅዥው ቪደወ እየሠራሽ ልቀቂ ❤❤❤❤❤❤❤❤ በርቺ
መድየ ደምሪኝ
ማሻ አላህ ❤🎉🎉🎉🎉
እኳን ደህና መጣሽ ፈኪ የኔ ደርባባ ወደፊት ❤🎉🎉🎉🎉
ሶፊን ኳን ሂጃብ አለባበስ ያስተማረች ጄግና ሴትኮ ናት ፈኪ❤❤❤❤
ማነው እስቲ ፈኪሀ የሚወዳት
እንኳን ደህና መጣሽ ፈኪን የምቶዱ 👍
ማሻአላህ በጣም መልካም ልጂ ነሽ. አላይ ይስጥሽ
ተመልከቱ አዳንድ ሰዎች ለነገር አትቸኩሉ መጨረሻውን ሳታቁ💜💜💜
❤❤ፈኪዬ ተደስተሽ ኑሪልኝ የኔ ዉድ እህት ❤❤
lebalege tesadabiwechi bota edasechi wedefit jegna huneshi asayn ❤
ፈኪዬ የኔ ጠንካራ በርችልኝ ጀግናዬ ጉዞ ወደፊት 💪💪💪💪❤
አላህ በሰላም ያግናኛቼው እኔም ልጅን አሰኩ ያረብ አንተ ጥበቅልን አሶነም እኛነም በሰላም ያግናኝን ❤❤❤❤😢😢
ማሻአላህ❤❤❤❤💐💐💐😘😘😘😘
አስለም አሊይኩም ወራመቱላሂ ወበረሁ አህለን እንኳን ደና መጣሽ የኔ ምልካም የኔ ውዴ የኔ አስል ስወዳሽ የኔ ንግስት የኔ ማረዋ የኔ ድንቅ ፈኪዩ❤❤❤❤❤❤#ሽር
mashaa Allahaa fakii yee konjoo barchii tilqii botaa endmirshii tasifaa Alenii
የሰዉ ደስታ የሚያስደስተዉ ❤❤
ጆሲ ከአህሙ ጋ አስታርቃቻው😢😢ጥል ያሴጣን ነው ያምትሉ ለይክ 😢😢😊😊🎉🎉
መቸ በምን ተጣልተው
አይደለም ቤተሰብ መስርቶ ማስተዳደር ለጎኑ ማረፊያ የለለው ወንድ ምን ይሰራላታል? እስከ ዛሬ እሷን ተጠግቶ እውቅናውን ያሳደገው ይበቃዋል!!
እኮ መጣላት፣አለመግናባት በማንም ይፈጠራል ።ግን ሙስሊም እህቱ ናት ያስታርቅልን 😢
ጤናየላቹዉም ቆይ ግንተዋትትስራበት
😮አ😮 መቸ ተጣልተው ነው😢😢 የአላህ❤❤❤❤❤
ሁላችንም አለንልሽ እንበላት የፈኪ ወዳጆቼ የመዳም ቅመሞችዬ❤❤❤❤
አላህዬ በሰው ሀገር ያለው በማያልቀው ርዝቅ ሰቶ በአገራችን ያኑረን ያረብ ማሻ አላህ እህታችን አላህ ያሳድግልሽ አንቺም ከልጆችሽ ይደባልቀሽ ፈኪዬ ማሻ አላህ በርቺ❤
ፈኪሀየ የኔ የሴት ሙሉ የማነንም ወሬ እና ኮሚት አትስሚ ብዙ ህልም አለኚ ብለሻል ህልምሺን አሳኪ ትችያለሺ ጎበዝ ነሺ ብዙ ስው እለውጣለሁ ብለሻል ህልምሺን አሳኪ እጂ መንገድ ላይ ማቆረጥ የለብሺም ከጎንሺ ነን ለስድብ ቦታ አትስጪ እዳንቺ መሆን ያቃታቸው ናቸው የሚሳደቡ ጉዞ ወደፊት❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ፈክዬ በርቺ ወደወለ ዬለም ወደፊት አብሽሪ
ማሻአላህ ፊኪዬ በርቺልኝ የኔቆጆ እንዳይከፋሽ
አወ በርች. ኮሜት ያጠነክራል
ሴት ልጅ ሁሌም ትሳቅ አይክፋት የምር የፋኪ ደስታ ያስደሰታችሁ ብቻ ደምሩኝ
ሀይሚየ እነረን ደምሪኝ
@@FffccMohammedደምሪኝ በቅንነት እቀባሻለሁ
እኔእኮንም ደሥአላት ያረብ ወደፊትም አላህያሥደሥታት
ወድፍት ፍኪዬ
ሀይሚ እሲ እኔንም አይኝ እቤት ጎራ በይ 😊
ፈኪየ የማንንም ወሬ አትስሚ ጉዞ ወደፊት የኔ አንበሳ ስኬታማ ሁነሽ አሳያቸዉ በራስሽ ቤት ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል❤
ወለህ እኔም ደረሰ ብሎኛል
በሰዉስምአትነግድ ማፈሪያ
ማንበማን ነዉ የሚነግደዉ አሺቃባጪ ዝናብ ወንዝዳር ያካፋል ይላል ያገሪሠዉ @@RabiyaGstachio
@@beletechgeto5264 አሽቃባጭለራስህሊባ በሙቢ ይቱብ በስሙ የምሸቅል
ልክነህ እኛም ደስ ብሎናል ከዚህ በላይም ሁና ማየት እንፈልጋል❤❤
ፈኪዬዬዬ የኔ ፍዲሻ 100ሺ# እናስገባት❤❤❤❤
ኢንሻ አላህ😊😊
Fakiyen ምቶዱ በ 1000like አሳዩኝ እስኪ አኮዋን ❤️🥰👍👈
ፍፈኪ የኔምር ጠክሪ
Fakiyee yane jagnaa barchilinyin❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍
❤❤
ፈኪ በቤቶ ፍክት ብላ በመምጣቶ ደስ ያለው
ማንም ሰው አይክፋው ማንም ሰው አያልቅስ
የሰው ዘር በሙሉ አሏህ ደስታን ይወፍቀው
ሙስሊሟ እህቴ በርች
አልሃምዱሊላህ እንኳን ደህና ማጣሽ በራስ ቻይናል ስማጪ ደስ ይላል❤❤
ጆየ ፈኪን እና አህሙን እደሚያስታርቅልን ተስፋአለን ፈኪየ በርቺ ሳቂልን
ጆሲ የት አለ ሰሞኑን እኮ ጠፍቷል 😢😢😢
አወንእሱንጥሩልን
🤑🤑🤑😂
ጆሲ ጉራጌ ነው
እረፉ በቃ ትስራበት መቼተጣሉ አታሻቃብጡ
ፈኪዬ የጓደኛዬን ልጂ ስላየሽ ወላሂ አመሰግናለሁ ቁምነገረኛ ነሽ ቀመር እንኳን ደስ ያለሽ ውዴ አሏህ ለሀገርሽ ያብቃሽ❤❤❤
አንችንም አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ
እኛ ስደተኞችእስከመቼዪ
ለራሳችንሳንኖር ለሰው የምንኖረው ነገር። ስደተኛ እህቶቼዪ ለራሳችሁ ኑሩ
ሀዉለትን ሥላየሁ ደሥ ብሎኛት ፈኪየ ሀዉለትን አበረቷሸት ዉዶቺየ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እህታችን ጥሩ ስራ ነው የጄመርሽው በርችልን ደስ የሚል ቆይታ ነበር አላህ ያክብርሽ
ፍኪዬ የልጆች ሊክ አይስራም እነድገና አሰቅምጭልን እና ሰብሰክራይብ እናርጋት የኔ ወድ ፍኪዬ
ሴት ልጂ በራሷ ቆማ እንደማየት የሚያስደስተኝ ነገር የለም ሁሌም በርቺ ከጎንሽ ነን ወደስራሽ አትኩሪ አላህ ያግዝሺ እህቴ❤❤
ወሏሂ በሠላም አሏህ ይገናኛቸው😢 የረይረብ የስደተኛ እጣ ይውጣ😢 ከስከመቸነው ሁሉም ይል ፋል ኢሻአሏህ❤❤❤
አላህ ያሳድግላት እኛንም ከርታታ ስደተኞችን ስደት በቃ ብሎን ወልደን የምሥም ያርገን ያረብ ደከመን ስደት😢
ማነው እደኔ ሀውለትን አይቶ የመጣ ፈኪ ሀውለትየን በደብ ያዢያት ጥሩ ልጂ ነት ረምራ ለማ ጋር ብሰሩ ደስ ይላል
ወላሂ ፈኪየ ፈገግ ስላልሽ በደስታ አልቅሻለሁ
ከሀውለት ጋር ብስሰሪ ወላሂ ደስ ሲል
በጣም ጥሩፀባይ ያላት ልጂ ነው የምትመስለኝ
❤❤❤❤
ፈኪ ዉደ በረቺ ለማንም ሥራ በት የሚለቀልቀውን አትስሚ
ፊኪ በጣም አመሠግናለሁ የጓደኛየን ልጆች ህደሽ ስላየሽላት ደስም ብሎኛል ስሜቶን ተርድተሽ ስለተቀበልሻት
ሳሪየ ደምሪኝ
መሻአላ አለባበስሽ ተመችቶኛል አላህ ይጨምርልሽ
#አላህ ያሳድግላት አድገው ለቁም ነገር ያብቃላት በሰላም ከልጆቾ ያገናኛት❤❤❤❤❤❤❤ 2:26
ፈኪየ አላህን በማያስቆጣ አላህ ከከለከለው ተከልክለሽ ፈኪየጠንክረሽ በድንሽም በዱኒያሽም ጠንካራ አላህ ያርግሽ
አሚሚንን
አሚን😊😊
አሚን
አሚን
እሕቴ ፈኪ በአላሕ ደስተኛ ሁኚ አላሕ ያሥደስትሽ ወላሒ ስትስቂ እስቃለሁ
የኔውድ የሰው ደስታ የሚያስደስትሽ አላህ ያስደስትሽ እህቴ
ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ደስ ይላል 🎉🎉🎉🎉🎉
ኮሜታሮች ጥሩ ነገር ስለ ፃፈቹ ደስ ብሎኛል
ደስይላል
Wa'aleeykuma salaam warahmatullahi wabaraakaatu Alhamdulillahi ❤❤❤❤
እኔም ስደት ነኝ ፣ዛሬግንደስአለኝ፣ስደትሆኖ፣ናፍቆትከባድነው፣የልጆቸደስታ፣የናትየዋ፣ደስታ፣አንድቀንእንኳን፣ፈገግብማለት፣ትልቅነገርነው፣ፈጣሪያሳድግልሽ፣ከምንምነገር፣የጎዳንናፍቆትነው፣ስደተኞችበሙሉ፣የፈጣሪጥበቃአይለያችሁ😢😢😢
ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድ ያርሱሉላአህ❤
❤❤❤❤❤❤ፈኪዬ እንደዚህ ጥሩ ነገር ይዘሽ ብቅበይ ወላሂ እንወድሻለን የኔ ፈ ድሻ❤❤❤❤
ፈኪ ሀውለትን በደብ ቅረቢያት በጣም በድይኖ ጠንካራ አስተሳሰቧ የሚገረም እና የተማረች ነች
አልህምዱሊላህ ምሥጋና ይግባው ለአላህ ሆላችንም ንን እብሺር እህት
ጅግናንሺ አልህምዱሊላህ ሙስሌም ላርገን 😢😢
ማሻ አላህ ፋጡማ ሰኢድ የእኔ እናት አላህ እንኳን ለሀገርሽ አብቅቶሽ ለዚህ አበቃሽ
ደግሞ ቀመርያ ጋ እንደት እንዴት ተገናኛችሁ።
የኔውድ ፈኪያ አንች እኮ ትለያለሽ የሰው ደስታ የማስደስትሽ የሰው ችግር ችግሬ ነው የምትይው በጣም ጀግና ሴት ነሽ ጉዞ ወደፊት ፈጣሪ ያሰብሽውን ደሞ ያሳካልሽ
ጀሚየ ደምሪኝ
ማሻ አላህ ዛሬ በሰራሽዉ ስራ ተደሰትኩብሽ 😊 ፋኪ የኔ ፈርጥ የኔ አልማዝ💎💎💎💎💎💎💖
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ፈኪ በርች አላህ ያሳድግልሽ ልጆችሽን በርቺ የነ ሱመያ እናት ጀግና በርቺ አንቺ ብደክሚም ልጆችሽ ግን በዚህ ደረጃ ናቸው
ጉዞ ወደፊት ፈኪየ አብሽሪ በርች ከዝህም በላይ ሰቀሽ ተለውጠሽ ማያት ነው የምንፈልገው
ማሻ አላህ. አላህ. ያሳድጋቸዉ. እናታቸዉንም. አላህ. በሠላም. ያገነመኛቸዉ
እንኳንን ስላም መጣሽ ፊኪዬ በርች ሁሌ ጠንካራ ነሽ ወደፊት ፊኪ ለተሳዳቢ ቦታ አትስሪ ውጥርሽ ስሪ እራስሺን አስከበሪ እህቶችሽ ከጎንሽ ነን ጉዞ ውደ መቶ ሺ የምትሉ👍👍👍ተሳዳቢ አላህን ፈሩ
እዚቴ ደምሪኝ
እፍፍ ናፈቀሽኛል ስትል አስለቀሰችኝ አላህ በሰላም የገናኘችሁ
የፈኪ ቤተሰብ እስኪ አለን በሉ የኔ ጀግኖች💖💪💪
ማሻአላህ አላህ ያሳድጋቸዉ እሷንም አላህ በሰላም ለሀገር ያብቃን ሁላችንንም
ኸውሊ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ማሻአላህ ፈኪያ ካንቺጋር ትሁን የኔ ውድ ለአሏህ ብዬ እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤
ፈኪ እኮ ሳቋ አለባበሷ ቅልጥፍናዋ በጣምነው ደስ የምትለው ለዛምነው ሰው ስለሚወዳት አድስ ዩቱበሮች ይቀርቧታል ከፈመሱ ብኋላ ይሸሿታል
ወላሂ ትክክል ሁሉም ፌመስ የሆኑት በፈኪ ነው አላህ ትልቅ ቦታ ያድርሳት በጣም ነው የምወዳት ወላሂ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤ 😢 ❤❤
ወላሂ ትክክል ሁሉም ፌመስ የሆኑት በፈኪ ነው አላህ ትልቅ ቦታ ያድርሳት በጣም ነው የምወዳት ወላሂ❤❤❤❤
በቃ ነገር ካልጎታችሁ ነፍሳችሁ አታርፍም እስኪ ከሷ ተማሩ
በጣም
አላህ ለሀገርሽ ለልጆችሽ በሰላም ይመልስሽ😊😊
ፈኪ የቡና ድባብ በደብ መቅረፅ ነበረብሽ ልጅቷ ደስ እንዲላት ጀግና እናት ስላላት በጣም ደስ ብሎኛል
አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበርካቱ ውድናየትከበራችሁ የሀገሪልጆች በያላችሁበት ሰላምችሁ ይብዛልኝ የምውዳችሁ ፈኪሀ ሸኩረን ጀዛ ከላህ ሁላችሁም የልጆቾንናፋቂ እናበረታትና ከልጆቾ ጋ ትሁን አይከፈልበትም ያው የማዳም ቅመሞች አታሳፍሩንም 🎉🎉🎉❤❤
ወላህ ሳያቸው አስለቀሱኝ አላህ በሰላም ያገናቹ
ቸግር ለሠራው ኢስጠው ከልጅ ያለያል
አላህ ልጆችሺን ያሳድግልሽ እናታቸው አላህ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅልሽ እህቴ በሰላም ያገናኝሽ ሲያምሩ
እኔም ቆጅየ ሴት ልጅ አለችኝ እናታን መሳይ አላህየ ልጀን አሳድግልኝ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ጠብቅልኝ