🛎️አንተ እኔን አትረዳኝም ጭፈራ ቤት ውሰደኝ 😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 4,4 тис.

  • @MiftahKey
    @MiftahKey 2 місяці тому +1546

    እባካችሁን ወደ አዲስ አበባ ተመለሱ በድብርት ልሞት ነው

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 2 місяці тому +4

      Ayzo mufuta 😢

    • @tadalugetachew6360
      @tadalugetachew6360 2 місяці тому +2

      Abshir ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @HB-h7v
      @HB-h7v 2 місяці тому +8

      አረ ተዉ😂

    • @hayatomar8066
      @hayatomar8066 2 місяці тому

      ተውእባክ ደህና ቀንበቀን ቪደወ እየለቀቁልንነው አይመለሱም ወጩን እሸፍናለን የማዳም ቅመሞች

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp 2 місяці тому +1

      😢❤❤

  • @AbGrace138
    @AbGrace138 2 місяці тому +1737

    ቡራ ለሴት ልጅ ክብር አለዉ ክብር ይገባዋል የምትሉ እስኪ

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 2 місяці тому +21

      የኔ ውድ ደምሪኝ ❤😢

    • @JerriSami
      @JerriSami 2 місяці тому +8

      haym,,tefash,,yene,,,wude ❤❤❤❤❤❤

    • @user-yz8wq8
      @user-yz8wq8 2 місяці тому +9

      ሀይምዬ የኔ ጣፋጭ 💝

    • @zulfbell6149
      @zulfbell6149 2 місяці тому +2

      በጠም ኔ ዉንድ

    • @Beba873
      @Beba873 2 місяці тому +7

      ሀሚየ ግን ከሰው አይን ያውጣሽ የኔ የኔ ወርቅ

  • @RutaTube31
    @RutaTube31 2 місяці тому +943

    እዉነተኛ ቀለበት አስራችሁ ማየት እፈልጋለሁ ደስታችሁ ያስደስተኛል❤

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 2 місяці тому +1

      Achi aticemaliqi

    • @Hjffvhf
      @Hjffvhf 2 місяці тому +1

      ❤❤❤❤

    • @Mesii-ig2mf
      @Mesii-ig2mf 2 місяці тому +3

      በጣም ደስ የላል እሩታ ❤

    • @DuhdHeyr
      @DuhdHeyr 2 місяці тому

      አይባልም እውነቷን ነው🎉🎉🎉🎉​@@TryH5DFG

    • @MaryamEnate-mx8qn
      @MaryamEnate-mx8qn 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤

  • @hazyldada1918
    @hazyldada1918 2 місяці тому +164

    አቤት ቅኔ ብዙ ሰዎች ማታ ጭፈራ ቤት ጠዋት ቤተክርስቲያን የሚሄዱ ሰዎችን ያስተምራል ገበዝ ሀይሚየ

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 2 місяці тому +1081

    የሀይምየ እና የቡራ ደስታ የሚያስደስታችሁ ብቻ

  • @amaamm-mn5jh
    @amaamm-mn5jh 2 місяці тому +650

    ገላሽን አታሣይ ሀይሚየ እኛ የምንወድሽ ሥራአት ባሥተሣሠብሽ ባለባበሥሽ ለሠውልጅ ያለሽ ቦታ እናም በርጋታሽ እናም አዳትቀየሪ ቀጥይበት❤❤😢 የተመቸው ካለ

    • @Aster-8he4xo5x
      @Aster-8he4xo5x 2 місяці тому +3

      Luk nesh yane wud ♥️♥️♥️

    • @hewi-sw2dd
      @hewi-sw2dd 2 місяці тому +4

      ትክክል✅

    • @الحمدللهربلالمن
      @الحمدللهربلالمن 2 місяці тому +2

      ትክክል

    • @VxmgLhkjii-vl1zv
      @VxmgLhkjii-vl1zv 2 місяці тому +9

      ትክክል ነው አሁን ላይ መንገድ እየሳተች ነው የሰውም ፍቅርም እንደዛው በስዋ ላይ እየቀነሰ ነው

    • @susu-e4s4v
      @susu-e4s4v 2 місяці тому +1

      ትክክክል❤❤❤

  • @AlfaTamart
    @AlfaTamart 2 місяці тому +308

    ሀዋሳ ከገባችሁ በኋላ በጣም አምሮባቸዋል የሚትሉ👍👍❤

  • @etu819
    @etu819 2 місяці тому +123

    በጃኬት ነው የሚያምረው ሀሚዬ ብሩኬ ትክክል ነው ደግሞ ሥለሚወድሽ ነው የሚመክርሽ

  • @VxmgLhkjii-vl1zv
    @VxmgLhkjii-vl1zv 2 місяці тому +151

    ቡራዬ ግን እግዚአብሔር ይባርክህ ስርአትህ ደስ ይላል ሴትልጅ ተገላልጣ እንድትወጣ ስለማትፈቅድ ክብር ይገብሃል ያሳደገችህ እናትህም ትባረክ

  • @hayemi02
    @hayemi02 2 місяці тому +110

    ሀይሚዬ አንቺ ቆንጆ ነሽ ሁሉም ያምርብሻል ግን ቡራው የሚወደውን እና ከራሥሽ ከማንነትሽ ጋር የማይጋች ቢሆን ይመረጣል እንዲህ ደስ ብሎሽ ሥላየን በጣም ደሥ ብሎናል ቡራው እናመሠግናለን ሀይሚ ልባም ሤት ናት አንተን ስለምትወህ ካንተጋ የምታደርገው ሁሉም ነገር እያሥደሠታት ነው ሤት ሠው እንዳላት ከተሠማት እራሥዋን በአንተላይ ትጥላለች አንተም የዘመኑ ወጣት አደለህም ታኮረናለህ እንወዳቹሀለን

  • @BiniGrace1212
    @BiniGrace1212 2 місяці тому +852

    በደንብ ተንከባከባት ቡራ

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 2 місяці тому +5

      Bini natini yemayi honewu negere itenagerinawu tilati haseni yerasawa hiwote alewu bilo tenagrale benesu mahale gefito mebaxabexi xuru adeleme yemiri

    • @aysakacmi-dz7sq
      @aysakacmi-dz7sq 2 місяці тому +8

      አልጫ ጓደኛህ ምህር ልጅታ አያስጨንቃት ናታ ሚባለው

    • @TGg-q5c
      @TGg-q5c 2 місяці тому

      አታስቃብጭ ማፋቀር ሃጥያት ነዉ እንዴ😢​@@aysakacmi-dz7sq

    • @شمسيةاث
      @شمسيةاث 2 місяці тому

      😂😂😂ያሠፌድሤታሤት😂😂😂​@@aysakacmi-dz7sq

    • @ሰሉየቅዱሰሚኻኤልልጅ
      @ሰሉየቅዱሰሚኻኤልልጅ 2 місяці тому +6

      ብኒ ወንዴሜ ወዴ ኣድሰ ህድ ቁጭ ኣብለህ መከራቹዉ እነ ኣብርሸ ለምን ግን ሰእል ኣድህኖ እመቤታችን ቤታቹዉ የለዉም ለምን ሰእል እመቤታችን ይሰቀሉ ቤታቹዉ ብኒ ወንዴሜ🌸🌺🌺👏

  • @TopG-hv1bh
    @TopG-hv1bh 2 місяці тому +77

    ❤❤❤❤❤ወንድምነቴ ብሩኬ እድሜ ከጤና ያድልህ ከዘመኑ ወጣት በፍፁም የተለየህ ነህ ይሄ ደግሞ ከእግዚአብሔር በታች አደራ ተቀብለው በዚህ መልኩ ያሳደጉህ ቤተሰቦችህ የተመሰገኑ ይሁኑ የነሱ ውጤት ስለሆንህ እና አደራ እንዳትቀየር ሁሌ እመብርሐን አትለይህ 😢ደግሞ ሐይሚዬ አቺም ልዩ ሴት ነሽ ከእድሜሽ በላይ አስተዋይ ነሽ ሁለተኛ እብርትሽን የሚያሳይ ልብስ እንዳትለብሽ እና ደግሞ ቡራ የሚልሽን ምክር በደብ ስሚው በእዉነት በምድር ብቻ ሳይሆን በሰማይም የሚጠቅም ነገሮች ናቸው በተለያየ ነገሮች ስትፈትኝው የሚናገራቸው ነገሮች በጣም ጠቃሚ ናቸው እና ስሚ የሚልሽን ሁሌም አታናጅው ጨጓራዬ😢😢😢ሲል በጣም ያሳዝናል በእዉነት😢😢❤❤❤❤❤❤❤በተረፈ ውድድድድነው የማደርጋችሁ የኔ ጨረቃዎች❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 2 місяці тому +423

    ቡራ እና ሀይምየ ሁሌ ሲመጠ ደስተኛ የሚሆን ብቻ100k አስገቡኝ

  • @EkramEkram-h8o
    @EkramEkram-h8o 2 місяці тому +374

    ሀይሚ ለሚድያ ብቻ ሳይሆን እዲአይነት አለባበስ ጥሩአደለም ማሻአላህ ሰውነትሽ ያምራል ሌላው ቢቀር የሰው አይን መዳኒት የሌለው በሽታነው ተይ ሀይሚዬ እናቴ

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg 2 місяці тому +4

      ደሚሪኝ❤❤❤❤

    • @halima7993
      @halima7993 2 місяці тому +5

      ገደል ግቢ የአላህን ስም አትጥሪ

    • @Lulubutajra
      @Lulubutajra 2 місяці тому

      ገደል መግባት ምን አመጣው መጸከረቻት እንጂ አልሰደበቻት ሆ​@@halima7993

    • @BuzayehuShemels
      @BuzayehuShemels 2 місяці тому

      ስሙ ክብር አለው እያልሽ ባልሖነ ኮተት😂😂😂😂😂😂እራስሽ ገደል ግቢ😅😅​@@halima7993

    • @umuayubebintibrahim5367
      @umuayubebintibrahim5367 2 місяці тому +12

      ምን አሰዳደበሽ ልጂቱ የሚያሰደብ ነገር ተናገረችዴ ወላሂ ታሳፍራላቹህ ደግሞ የምትሳደቡት ብዙ ግዜ ሙስሊሞች ናቹህ አላህ ፍሩ መልካም መናገር ካቃታቹህ ዝም በሉ መልካም ንግግር ሰደቃ ነው
      ጥሩ ነገር ስናይ ያ ጥሩ ነገር የራሳችን ከሆነ ማሻ አላህ እንድንል ከሰው ለይ ከሆነ ደግሞ ባረካካሏሁ ፊኩም እንድንል ታዘናል እሷም ለሰውነቷ ነው ማሻ አላህ ያለቻት የት ለይ ነው የአላህን ስም ያጠፋችው እንደውም አንች ነሺ አጠፋሽው ተብለሽ መወቀስ ያለብሽ ምክንያቱም ተሳድበሻል ድናችን ተሳደቡ አይልም አንድ ሙእሚንን መሳደብ እንደመግደል ነው እሺ

  • @artflow216
    @artflow216 2 місяці тому +250

    ቡሩክ ግን ማርያምን ፈሪሃ እግዚአብሔር አላቹ ሃሳብህ በጣም ደሰሰ ይላል ❤❤❤❤❤

    • @አዘብጓልትግራይ
      @አዘብጓልትግራይ 2 місяці тому +1

      ማርያምን አትበይ በንግግር አትመኝ ምስክን

    • @MissMasu-bn9do
      @MissMasu-bn9do 2 місяці тому

      ምን ኣገባሽ ጭዋጭዋ መጨወትት ከከከከከ ኣቺ ድቃላ ቅናታም

    • @artflow216
      @artflow216 2 місяці тому

      ማለት

    • @ZabibaTamam
      @ZabibaTamam 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

    • @ZabibaTamam
      @ZabibaTamam 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂🎉😂🎉🎉😂😂😂

  • @BealaNaif
    @BealaNaif 2 місяці тому +204

    ሀይሚ አትገላላጭ መገላለጥ ለበቀሎም አልበጀ ከምንም በላይ ፈጣሪን አታስቆጭ💔💔😢😢😭😭

    • @Aminat725
      @Aminat725 2 місяці тому

      አወከመጠበሥአላመለችም

    • @MissMasu-bn9do
      @MissMasu-bn9do 2 місяці тому +3

      ምን ኣገባቹ ሰለ ልብስዋ ቅናታም በጣም ጎበዝ ልጅ ናት የፈለገት ነገር ታድርግ ቅማላም😂😂😂

    • @ayyalem7152
      @ayyalem7152 2 місяці тому +1

      መብቶ ነው 😊

    • @fevu-n2h
      @fevu-n2h 2 місяці тому

      Ere betam new yamarebat ,,, a
      Haymiye kezi yebelete yimeribish❤

  • @GFHhjfd
    @GFHhjfd 2 місяці тому +276

    ብሩክ ምርጥ ሰዉ አይሚ አለባበስሽን ባግባቡ አርጊ የሚል👍

    • @AaAa-m6j9i
      @AaAa-m6j9i 2 місяці тому

      የምር አወ

    • @tamriymam2101
      @tamriymam2101 2 місяці тому

      ተዝህ በላይ እደት ትልበስ ሙሉ ቀሚስ አሰፉላት ጉድኮነው 🤐

    • @JaberJaber-e5v
      @JaberJaber-e5v 2 місяці тому

      Ewenetun nwe zmdlesh tamrlesh

  • @yasewchu
    @yasewchu 2 місяці тому +82

    ጀግና ጭዋነትህ የናትህም የወንድሞችህም ውጤት ነው ብቻ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሀይሚየ እግዚአብሔርን ሙሽራ ነው የመሰልሽው

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 2 місяці тому +471

    አቃጥላ ልደፍው ነውኮ😮😂 የኔ ጨረቃዎች❤

  • @Natnael7594
    @Natnael7594 2 місяці тому +30

    ወይኔ ቡራዬ የኔ ውድ ወንድም ክለብ ውሰደኝ ጭፈራ ቤት ስትለው የሴጣን ቦታ አላለም የኔ አዋቂ እንዴት ደስስ እንዳለኝ እግዚአብሔር አምላክ ይሄንን ባህሪህን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ እመብርሃን ትጠብቅህ❤❤❤

    • @TopG-hv1bh
      @TopG-hv1bh 2 місяці тому +5

      ከሱ አስተሳሰብ ማንም አይደርስ እንደ ስሙ የተባረከ ሰው ነው

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 2 місяці тому +1

      ​@@TopG-hv1bhበጣም❤❤❤

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 2 місяці тому +4

      ታድሎ በአሁን ዘመን እደዚህ ያለ ወንድ መገኜቱ ደስስስ ይላል❤❤❤❤

  • @ፈንታሺሩ
    @ፈንታሺሩ 2 місяці тому +87

    መገለለጥ የዉበት መገለጨ አይደለም ሀይሚ😂🎉

  • @HassanTube-1
    @HassanTube-1 2 місяці тому +752

    Yene konjo hayimi❤😂

  • @FEIZEYimer
    @FEIZEYimer 2 місяці тому +239

    ብሩኬ ትክክል ነው ሴት ልጅ ስትገላለጥ አያምርባትም ሰውነቷን ስላሳየች ትርጉም የለውም ማፊ ፊይዳ 😢😢😢😢😢

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤👍👍👍

    • @saadaa6222
      @saadaa6222 2 місяці тому

      👍👍👍

    • @ZabebaJamle
      @ZabebaJamle 2 місяці тому

      @@FEIZEYimer ደምሩኝ

    • @GshdhGdgdg-c7r
      @GshdhGdgdg-c7r 2 місяці тому

      ምኑጠበስ ታዳ የኔ ማር ሀይሚዪ የኔ አቃጣይ❤❤❤❤❤

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 2 місяці тому

      👍👍👍👍

  • @AlemsiraNega
    @AlemsiraNega 2 місяці тому +6

    ብሩክ ስለ አለባበሰሽ የነገረሽ በሙሉ ትክክል ነዉ ሀይሜ ስርአት ያዥ ቁንጀና በመገላላለጥ አይገልፅም እዚህ ያደረሰሽን ፈጣሪንም ፍሪ

  • @EyerusAregawi
    @EyerusAregawi 2 місяці тому +118

    እወነት ነዉ ሃይሚ አለባብሽ አስተካክሊ ደሞ ሃይሚ ስለ ተወደድሽ ክብርሽ ዝቅ አታድርጊ ቡሩክ ትክክል ነዉ

  • @زينبلمى
    @زينبلمى 2 місяці тому +228

    ሀይሚ ሀዋሳተገባች በጣም አምሮባታል የምትሉ አደኛነኝዛሬ ላይክ አስጉኝ

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 2 місяці тому

      ላይክ አረኩሽ አንች ደግሞ ስብስክራይብ አርጊኝ🎉

  • @ErAf-w4n
    @ErAf-w4n 2 місяці тому +75

    ቡራ ልክ ነዉ የምር ሀይሚ ለሴት ልጅ መገላለጥማ ጥሩ አይደለም ቡራ ወንድሜን ያሥታዉሰኛል ሁሉ ነገሩ እና ሁሌም አይዋለሁ

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ሸ6የ

    ሀይሚ ስፈምሽ ሰገጥሽ በስረአት ስሪ ምን የሚሉት መመናቀር ነው ሁሉም በልክ ሲሆን ደስ ይላል ለወንድሞችሽ ክብር ይኑርሽ የብሩኬ እህት እንድህ እንድታደርግ አይፈቅድም ከወንድሞችስ ስርቂ ስረአት አጣሽ

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb 2 місяці тому +273

    ሀይሚ አትገላለጭ መገላለጥ ለበቀሎም አልበጀ ከምንም በላይ ፈጣሪን አታስቆጭ

    • @uaex2464
      @uaex2464 2 місяці тому +5

      በትክክል ልጁ ግን ትህግስቱ

    • @MesiGalaso
      @MesiGalaso 2 місяці тому +1

      Liki nesh

    • @HayaHaya-f7g
      @HayaHaya-f7g 2 місяці тому

      ትክክል

    • @SemiraYseuf
      @SemiraYseuf 2 місяці тому +1

      ትክክል ልጁ አይወድም😂😂😂እኮ

    • @GshdhGdgdg-c7r
      @GshdhGdgdg-c7r 2 місяці тому +2

      ተምነግሯት እራሧ ታቃለች አታሽቃብጡ✌

  • @Afleza
    @Afleza 2 місяці тому +116

    እኔ ሙስልም ነኝ ግን በነተቹም አይመኖት እደዝ መልበስ አይቸልም መሪየም አንድ ቀን ሱሬ ለብሰ አተቅም መሪየም የኢሰ አላይ ወሰለም ኢነት

    • @FhreFytf-vg2ud
      @FhreFytf-vg2ud 2 місяці тому

      ዝም በይ ኣታቃጥሪ

    • @EyerusAregawi
      @EyerusAregawi 2 місяці тому +8

      @@Afleza አዎ አይፈቀድም እህቴ

    • @semutasew2244
      @semutasew2244 2 місяці тому +10

      ትክክል ግን ብር ሲገኝ መስመር ያስታል😢

    • @ሠሠሠሠሠ
      @ሠሠሠሠሠ 2 місяці тому +5

      ሥሙን ብቻ መጥረት ብቻ ነዉ የሚያቁት ተገበረቸዉ ምንም አያገናኝዉም

    • @ElfSa-h4v
      @ElfSa-h4v 2 місяці тому

      ልክ ናት ወሬ አይፈቀድም የምን እርቃን መሔድ ነው ​@@FhreFytf-vg2ud

  • @fantayesahle2963
    @fantayesahle2963 2 місяці тому +64

    ጨዋ የጨዋ ቤተሰብ ልጆች ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @fentafetene6517
    @fentafetene6517 2 місяці тому +12

    ደህናሠው ሢበላሽ ቅራሪ የለውም ይላል የሀገሬ ሠው 😢😢 ወደራስሽ ተመለሽ እምወድሽ ክብርሽን ዝቅ አታድሪጊ የሠው ልጅ ፈሪሃ እግዚአብሔር ሲኖረው ነው ነገሮች እስከመጨረሻው የሚያምሩት ሠውዛሬ ከፍ አረገኝ ብለሽ አትቅበጭ ነገ ዝቅ ያረግሻል

  • @natanBeltw
    @natanBeltw 2 місяці тому +281

    በዚህ አጋጣሚ በጣም ማድነቅ የምፈልጋቸው ሙስልሊም እህቶቼ አለባበሳችሁ ከማንም በላይ ያስደስተኛል የምሬን ነው ተባረኩልኝ ባለባበሳችሁ ሁሌ ታስደስቱኛላችሁ❤❤

    • @SamsungSamsing-un6rz
      @SamsungSamsing-un6rz 2 місяці тому +21

      ተባረኪ እህቴ ለናተምኮ አይፈቅድም ግን የሚያከብረው የለም

    • @እሙአቡዲ
      @እሙአቡዲ 2 місяці тому +12

      አልሀምዱሊላህ

    • @natanBeltw
      @natanBeltw 2 місяці тому +20

      አይፈቀድም ግን አይሰሙም በቃ መገላለጥ ውበት ነው እሚመስላቸው በዚህ ደግሞ የኛዎቹ ያናድዱኛል

    • @MdMd-zl9vy
      @MdMd-zl9vy 2 місяці тому +4

      ትክንክስ

    • @Fatumaabdelah
      @Fatumaabdelah 2 місяці тому +12

      አልሀምዱሊላህ ኒዕመተል ኢስላም ❤❤❤❤

  • @Hanamaryam-b6k
    @Hanamaryam-b6k 2 місяці тому +69

    ብሩኪየ የኒ ጀግና ወንድም🥰🥰🥰 ሴት ልጅ ከአለባበሱአነው የሚጀምረው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አምሮብሻል እምትሉ ሰዎች ግን ጤነኛ አትመስሉኝም መምከር እጅ🤔

  • @HenaTube-wf3py
    @HenaTube-wf3py 2 місяці тому +39

    እዉነት ነዉ ብሩኬ በጣም አርቆ አስተዋይ ነዉ ዛሬ ለአንች ያማረብሽ ይመስልሻል ግን ቡኋላ የማትወጭዉ ችግር ዉስጥ ነዉ የምትገቢዉ ግን በሠዓቱ ለእኛ አስበዉ ሲቆጡንም ሆነ ሲመክሩን አይታወቀንም ሲደርስብን እንጂ እንዴት እነደሚያስቡልን የምንረዳዉ ከረፈደ ነዉ

  • @Lbያገርልጅ
    @Lbያገርልጅ 2 місяці тому +10

    Thanks!

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 2 місяці тому +226

    ብሩኬን ወይም እኛን ፈርተሽ ሳይሆን
    የፈጠረሽን እግዚአብሔርን ነው መፍራት ያለብሽ 😢😢

    • @S-Seriess245
      @S-Seriess245 2 місяці тому +2

      ፈጣሪሽን ፍሪይ

    • @SitraOumer-x2k
      @SitraOumer-x2k 2 місяці тому +3

      ቀበጠች አለቅጡ

    • @KelemEshetu-ju3pl
      @KelemEshetu-ju3pl 2 місяці тому +4

      የሌለ የምር በጣም እወዳት ነበረ ግን እየቀበጠች መጣች በጣም

    • @drr8432
      @drr8432 2 місяці тому +1

      ትክክል ሰዉ ሳይሆን ፈጣሪን ነዉ መፍራት❤

    • @NuritMohamed-wt1du
      @NuritMohamed-wt1du 2 місяці тому +3

      ሀዋሳ ከሂድች ጅምራ ቀብጣለች የምር ለሱክብር ቢኖራት ጥሩነው

  • @Salima-q5d
    @Salima-q5d 2 місяці тому +45

    ሃይማኖት የኔ ክሩዝ ሴት ዛሬ በጣም አምሮብሻል አይምሮሽን ሳላዳን ቃላልፈም ምክንያቱም አንቺ ጋ ሁልጊዜ ቀልድ የለም በመሐል በመሀል ቁም ነገር ትጨምሪያለሽ ትለያለሽ ካንቺ ብዙ ተምረያለሁ ብሩኬንም ሰው ያላየውን ባሪ ለማሳየት የምታረጊውን ጥራት በጣም ወድጄአለሁ ቡሩኬን እኔ እንዳንቼ አላውቅም ነበር አሁን ግን እያወክ ነው ባሪሁን በድጋሚ ትለያለሽ ይደስታሽ እስከመጨረሻ አይጥፋም በጣም እወዳቸዋለሁ ሁለታችሁም በዚህ ሰዓት ለኔ አንድ ናችሁ በአንድ አይን ነው የሚያያያቸው ሐይማኖት ስለ አለባበስ ብሩክ ሲናገረሽ በክፉ አትይ ምክንያቱም መጥፎ ነገር እርስብሽ ስለ ማይፈልግ ነው የኔ ውድ ነገር ሀዋሳ ከመጣሽ ጨረቃ መስለሻል በነገራችን አንቺን በአለባበስ ወይም በመልክ አይደለም የወደድኩሽ የሚታስቢ ነገሮች ሁሉ በጣም አስደማሚ ናቸው ❤❤❤ ለዛ ነው የወደድኩሽ የኔ ቆሴ ሴት የኔ ኩሮ የኔ ብልህ የኔ ዓለም የብሩኬ ቸኮላ የብሩኬ ቀበጥ የቡርኪያ አማላይ የብሩክ ጽጌረዳ የብሩክ አራዳ የብሩኬ ቀበጥ የብሩኬ ቅብጥብጥ የቡርኪያ አበባ የብሩኬ የጨጓራ ነገር አደራ ቅመማ በጣም እወዳቸዋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤ የመዳሜ ስራ ወደድኩኝ በእናንተ ምክናት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 የሚዲያ ድምቀቶች በመጨረሻ ብሩኬ የፀጉር ነገር ረሳው እኮ 😢😢😢 አበላሻት ስታበላሽ ደስ ስለ 😂😂😂😂😂😂

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ 2 місяці тому

      ክክክክክክክክ ውድዋ❤❤❤❤❤

    • @Zadነኝተስፈኘዋ
      @Zadነኝተስፈኘዋ 2 місяці тому

      🎉🎉🎉🎉🎉

    • @halenLove
      @halenLove 2 місяці тому

      ❤❤❤

    • @Kiyaakiyaa-k2x
      @Kiyaakiyaa-k2x 2 місяці тому

      ❤❤❤❤

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 2 місяці тому

      ጠፍታ ከመጣች ወድህ ትቶታል ኮሜታተሮችም ጨቀጨቁት ለምን ነው ፀጉራን የሚያበላሽ እያሉ😢😢😢😢😢😢

  • @ekrammohammad4721
    @ekrammohammad4721 2 місяці тому +95

    አንችም ጀመርሽ የኔ አባት የኔ ጌታ ማለት 😂😂😂የአራት ልጆች እናት እና አባት

    • @MahiFkr-xp7uo
      @MahiFkr-xp7uo 2 місяці тому +5

      እዳለ ነቅለዋል😂😂😂😂

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 2 місяці тому +4

      አወ አሀ እሷስ ለምን ይቀርባታል የኔ ውድ ደምሪኝ ደሞ

    • @FhfGnf-tn6sm
      @FhfGnf-tn6sm 2 місяці тому +1

      😅😅😅😅😅 እህህ ኮመንታተሮቾዘና ነዉ ምታደርጉኝ

    • @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ
      @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ 2 місяці тому +1

      እኔ እኮ ግርም የሚለኘ ጌታ የሚሉት ሠዉንም ነዉ እደ

    • @fyddfhsh8792
      @fyddfhsh8792 2 місяці тому

      ቆይ ገና አልሰማሁም😅😅😅😅

  • @seblehabtemariam5222
    @seblehabtemariam5222 2 місяці тому +2

    ሃይምዬ የኔ ቆንጆ እንደፈለገሽ ልበሺ ልጅ ነሽ ተዝኒኖኚ ምድረ ጊዜ ያለፈባቸውን ወሬ አትስሚ ምቀኛ ሁላ የምቀኛንና የሰላቢን መንፈስ ወጋሁት ተደሰቺ ሺ አመት አይኖርም ቆንጆ ብሩክዬም በጣም ነው የምታምሩት ቀጥሉበት ቆንጆዎች❤

  • @አንጅሊናAngelina
    @አንጅሊናAngelina 2 місяці тому +130

    የታባቱ ሺ አመት አይኖ ይሄን ከንቱ ህዝብ አጨልይው የሰው ልጅ በንግግሩ እና በአለባበሱ አይገመትም ይመችሽ የኔ ልዕልት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @RabiaOmer-um7ps
      @RabiaOmer-um7ps 2 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 2 місяці тому +2

      ደምሪኝ ውዴ😢

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 2 місяці тому

      ደምሪኝ ውዴ😮​@@RabiaOmer-um7ps

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 2 місяці тому

      ​@@Genzeb-m8uደምሪኘ ደመርኩሽ 🎉

    • @ZabebaJamle
      @ZabebaJamle 2 місяці тому +1

      እኔም ማሬ ደምሩኝ

  • @betelihembayou4174
    @betelihembayou4174 2 місяці тому +26

    ብሩኬ ከልክ ያለፈ መዝናናት ላይ ያለህ አመለካከት በጣም ነው የማደንቅልህ የእውነት ጎበዝ ልጅ ነህ። ሁሉ በልክ ሲሆን ፣ በጣም ነው ደስ የሚለው።አይለውጥብህ ተባረክ።በፍቅር ያኑራችሁ፣በጣም ነው የምወዳችሁ ።እደጉ፣ተመንደጉ።

  • @astubtube
    @astubtube 2 місяці тому +79

    የሀይሚ ውበት ሀዋሳ ስትገባ ጨመረ ሁሌም በደስታ ያኑርሽ ቀሚስ በጣም ነው የሚያምርብሽ ቅመሟ ሁሌም ድመቂ ❤❤

  • @hanichotube
    @hanichotube 2 місяці тому +51

    ሀይሚዬ ግን እያስደመመችኝ እንዴት ነው ልዕልት የሆነችው ለብሩክም ብቻ ሳይሆን ለእኛም ተለወጠችብን ሌላ ሀይሚ ነች እንዴ 😂❤ አለባበስ ግን ትንሽ ይስተካከል 🎉

  • @TsigaTube1621
    @TsigaTube1621 2 місяці тому +55

    ልክ ነው ያአለሽ ቡራ የኔ ቆንጆ ልክ ነው አትገላለጭ እንደዚ ጃኬቱም በጣም ያምርብሻል

  • @frealem9684
    @frealem9684 2 місяці тому +126

    ሀይምዮ ማሬ🥰🥰ግን አንድ ነገር ሰው ከንግግር 🥰ከአለባበስ ጭምር ያምራል ንግግሩ አስተሳሰቡ ጥሩ ሆኖ አለባበሱ ጥሩ ካልሆነ አያምርም ከይቅርታ ጋር 🥰ብሩኬ ደሞ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር በጣም የተለየ ነው በጣም እወዳቸዋለሁ 🥰

    • @MesiGalaso
      @MesiGalaso 2 місяці тому +2

      ልክ ነሽ 🥰

    • @drr8432
      @drr8432 2 місяці тому +1

      ልክ ነሽ❤❤❤

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 2 місяці тому +2

      ትክክል ልብሴን ኖር በለው ይባላል❤❤❤❤

  • @poisonus_nightwalk
    @poisonus_nightwalk 2 місяці тому +11

    ከምንም በላይ እራሳችሁን ጠብቁ ከጋብቻ በፊት የሚደረግ ግኑኝነት ሁሉ ዝሙት ነዉ ይላል በመፀሐፍ ቅዱስ ሁሉም ነገር የሚያምረዉ በጊዜዉ ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ፍፃሜያቹ ያሳምርላቹ

  • @MekdesMaki-v8o
    @MekdesMaki-v8o 2 місяці тому +30

    የቄስ ሚስት አወቅሽ አወቅሽ ቢሏት መፃፉን አውጥታ አጠበች አሉ እማማ አስካለች😂😂😂 ትንሿየ ስነስርአት ታዳጊ ልጅ ነሽ እዩኝ እዩኝ ደብቁኝ ያመጣል ሆሆሆ ቡራ ግን ማንነቱን ያልረሳ ወንድ ነው በስርአት ነው ሚያወራው ጌታን❤❤❤❤

    • @omaalemayehu5713
      @omaalemayehu5713 2 місяці тому

      ቅናታም

    • @ያልፋልለበጎነው
      @ያልፋልለበጎነው 2 місяці тому

      ቅናትም

    • @ያልፋልለበጎነው
      @ያልፋልለበጎነው 2 місяці тому

      ቅናታምሁላ

    • @MekdesMaki-v8o
      @MekdesMaki-v8o 2 місяці тому +2

      ኧረ ቅናት 😂😂😂 ልጅቷ ጥሩ ደረጃ ምትደርስ ልጅ ነች እደሌሎቹ መሆን የለባትም ሀይሚ በድሮ ማንነቷ ነው ምታምረው ለናተ ደስታ ስትል ለሚዲያ ስትል ማንነቷን መርሳት የለባትም ስንመክር እያሰብን ሰዎች ተጠንቀቁ

    • @RddRe-l1yበ
      @RddRe-l1yበ 2 місяці тому +1

      አይ ያሃይሚ አድናቆች የሀውልሽ ቁምነገር አያቁም ስታጠፋም ልክነች ነው የሚሉት😂😂 ግድነው አለባበስ ማስተካከል ​@@MekdesMaki-v8o

  • @TGg-q5c
    @TGg-q5c 2 місяці тому +75

    አቃጥላ ልትደፋዉ እኮነዉ ልጁ ወገን😂😂😂የኔ ታዳግዎች💋💋💪💪💪💪

    • @zeduGualtgray
      @zeduGualtgray 2 місяці тому

      አዎ😂😂😂

    • @TGg-q5c
      @TGg-q5c 2 місяці тому +1

      @@zeduGualtgray 😂😂

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm 2 місяці тому +36

    የኔ ጩጫ የኔ ቆጅዬ የኔ ስማርት አስተዋይ ቁጥብ በቃ አንች እኮ ልዩ ሴት ነሽ ሃይሚዬ የስራ ሰው አንች የነካሽው ሁሉ ይሳካል ያለሽበት ይደምቃል ይህ ከላይ የተሰጠሽ ፀጋ ነው ተባረኪልኝ ❤❤❤🎉

  • @workineshiworkineshi6255
    @workineshiworkineshi6255 2 місяці тому +32

    እደው እኔስ ምንም አልል መጨረሻችሁን ፈጣሪ ያሳምርልን የኔ ውበታሞች። አደኛ እኮናችሁ🎉 የምርም ጨረቃናችሁ በስስት እማያችሁ። ከምቀኛ ከሸረኛሰው ይጠብቃችሁ💙💚❤❤💙💖💕💓❤💚💚💚

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ 2 місяці тому +2

    ትክክል ቡራዉ መገላለጥ አያስፈልግም ሀይሚ ልክ ነዉ ሸፈን በይ የሰዉ አይንም ጡሩ አይደል ላችም ከሁሉም በላይ ፈጣሪን ማስቆጣት ነዉ

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu 2 місяці тому +18

    እንዲህ ያለ አለባበስ ጥሩ አይደለም ሀይሚዬ ከነጃኬቱ በጣም ያምራል የሠዉ አይን መደሀኒት የለዉም አንች ደግሞ ሠዉነትሽ ያምራል ስለዚህ መሠተርን የመሠለ ነገር የለም

  • @uaex2464
    @uaex2464 2 місяці тому +140

    ሀይሚ በጣም አበዛሽዉ ተረጋጊ እሺ ለሰዉ ክብር ይኑርሽ ብሩክ ግን ፈጣሪ ያክብርህ

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 2 місяці тому +4

      ,ምን አደረገች እንዴ

    • @Almaz2024-c9p
      @Almaz2024-c9p 2 місяці тому +3

      ምንአረገች ምንአገባሺ

    • @SaraAlqahtany-y4q
      @SaraAlqahtany-y4q 2 місяці тому +2

      ደደም ምንአረገቸ

    • @FafiYimam-k2u
      @FafiYimam-k2u 2 місяці тому +1

      ቀልዷን ነው ለጫወታው ድምቀት ነው ተው አታጨናንቋት ተው ሰረአት

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 2 місяці тому +1

      ፕራንክ ነው ዝብሃችሁ አትቀደዱ ኤጭ ደግሞ ቀንበጥ ኒት😏😏😏

  • @Ziyadaye
    @Ziyadaye 2 місяці тому +26

    ውውውይይ የዛሬው ይለያል ባያልቅ ብዬ ተመኘሁ የምር የኔ ዳይመንዶች የኔ ፅጌሬዳዎች 🌹 ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ ፈጣሪ 🙏ቡራ የምር አስተዋይ ልጅ ነህ ሀይሚነቴ የኔ ፍቅር የቡራ ቀበጥ በፍቅር ኑርልኝ የኔ የልቤ ምቶች ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @DebrituChane-zh9fv
    @DebrituChane-zh9fv 2 місяці тому +1

    ሀሚ ሀዋሳ ስትሄጂ ምነው የሌለ ባህሪ አመጣሽ ይህ የአንች ስብዕና አይደለም ተይ ብሩክ በጣም ጠንቃቃና ነገን የምታስብ ልጂ መሆንህን አሳይተህናል ጎበዝ በዚሁ ቀጥል በጣም አክብረንሀል።

  • @Shebrቱዩብ
    @Shebrቱዩብ 2 місяці тому +69

    ብሩኬ መጨለልህ አይቀርም አይ ሀይሜ😂😂😂😂😂

    • @MihertTeka123
      @MihertTeka123 2 місяці тому

      😃😀😀😀😀😀

    • @GgMm-l2j
      @GgMm-l2j 2 місяці тому

      ​@@MihertTeka123😂😂😂😂

    • @YfHd-f9g
      @YfHd-f9g 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂

  • @AmeerraAmeraa
    @AmeerraAmeraa 2 місяці тому +84

    ማነው እደኔ ከማዳሙ ተደብቆ እነዚህ ጨረቃ የሚያየው👍👍👍

  • @KhanKhan-xw1hn
    @KhanKhan-xw1hn 2 місяці тому +17

    በሰላም ነዉ ግን ሃይሚች😂😂ስያምሩ የኔ አባባች❤❤❤❤❤ብሩክ ትክክል ነዉ ስት ልጅ መሸፍን ነዉ ዉበታ የምትሉ❤

  • @Brikuf
    @Brikuf 2 місяці тому +1

    ቡራዬ አንተን የወለደች እናት ምንኛ የታደለች ናት
    የትንሽ ትልቅ አሰተዋይ እግዚአቤር ይህንነን አስተሳሰብክን አይቀይረብህ
    እመሟ ደግም እግዚአቤር ይወድሻል እንደ ቡራ ያለ ሰው ሰቶሻል ስለዚህ እግዚአቤር ያሚያሳዝን ነገር አትስሪ የእኔ እህት ውበት ያለው በመሸፋፈን ውስጥ ነው በመገላለጥ አደለም በተረፍ እወዳችሇለው እግዚአቤር ለቁም ነገር ያብቃችሁ💍❤

  • @wabelaaman9602
    @wabelaaman9602 2 місяці тому +63

    አብረው እየዋኙ ፍቅረኛሞችን አደለንም አረ አይነፋም😂😂

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 2 місяці тому +3

      ደብቀው ነው እኮ

    • @tsedeyanteneh2743
      @tsedeyanteneh2743 2 місяці тому +1

      ይሁኑ ቅናትነው ምድረምቀኛ

    • @sabo8756
      @sabo8756 2 місяці тому

      እኮ እኛ የገባን ነነ😮😅😂😂😂

  • @sebleyoutube
    @sebleyoutube 2 місяці тому +22

    ቡሩኬ😂😂😂😂ሃይሚዬ ሊበሺ የኔ እንቁ አትገለጭ ለምን እንደሆነ ታውቂያለሽ ወንድሞቻችን ሊሠናከሉ ይችላሉ እና እነሱንም እኛንም ለመጠበቅ ነው🙏❤❤❤

  • @EmuAYMEN-wj2rc
    @EmuAYMEN-wj2rc 2 місяці тому +72

    መገላለጥ አስፈላጊ አይደለም ሴት ልጅ ሰዉነቷን ማሳየት የለባትም ❤❤❤

  • @kidestabebe2666
    @kidestabebe2666 2 місяці тому +1

    ብሩኬ ካንተ ጋር ከሆነ እኮ ችግር የለውም ሀይምዬ ቆንጆ

  • @ydggdg2619
    @ydggdg2619 2 місяці тому +23

    ግን አምሮባችኋን እምትሉት ሰዎች ጤነኛ ናችሁ አንድ ሰዉ ዝሙት ሰራ እሚባለዉ አብሮ ስላደረ ብቻ ነዉ አንድ ሰዉ ሳይጋባ እንደዚህ እያሉ ሲመጡ ብቻ ሚዲያ እምትጠቀሙ ሰዎች እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድላችሁ 🙌 ምንም እሚያም ነገር የለም በእዉነት
    እስኪ አንዳንድ ጊዜ እንኳን ቤተ ክርስቲያን ህዳችሁ ቅዳሴ ድባቡን አሳዩን መቸስ የፅድቅ ስራ ሰዉ አያየዉም አትሉም

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ 2 місяці тому +1

      አረ ተይ ቤተክርስትያን ግዴታ ማሳየት አለባቸው ማለት ነው ማሳየት እኮ አይቻልም አስቢ ከመናገርሽ አይቻልም ከዚ የበለጠ ምን ይሁኑልሽ እንደው ሌላ ዩቱበር እይ የነዚህ አስተማሪ ነው

    • @SaraAlqahtany-y4q
      @SaraAlqahtany-y4q 2 місяці тому

      ኧረተይ ቤቴክሪሲቲያን ሲሄዱም ግዴታ ካሜራ ካላዙነውዴ እደውም እነሱ ጎበዞች ናቸው❤

    • @AsterEndale-m3z
      @AsterEndale-m3z 2 місяці тому

      Haymanot ye gile nwe showe ayasifeligem chanalachew ke zer ke hayamanot ye steda new

    • @ekru-tube
      @ekru-tube 2 місяці тому +1

      ምንያቃሉ ስለዝሙትበይ😂😂😂

    • @DjvddTjgdft
      @DjvddTjgdft 2 місяці тому

      ሁሉም. ልጆች. አንድአይነቶች. ናቸው. እሷብቻ. አይደለችም​@@AsterEndale-m3z

  • @GoogleId-h9n
    @GoogleId-h9n 2 місяці тому +13

    አቤት ኣናጋገር አቤት ውቤት አቤት ያለሺ ኣተሳሳሰብ ላቺ የወለደች መህጸን የተባረከች ናት ሀይሚየ ሁሉየም የተባረከ ወይም የተቀደሰ ነው ሰትል በጣም ጎቦዝ ናት ግን ብሩኩየ ወጣት ሰለ ሆኖች ቀሰ በቀሰ ምክራት አሺ መገላላጥ ጥሩ አይደለም እዳልከው ዶሞ ከሰው አይነ አዳት ገገብ ያለከው በጣም ጡሩ ሀሳብ ነው ከሰው አይነ ይጠብቃት ሀይሚ ከመልካዋ ሰነሰርአታ ደሰሰሰ ይላላ ና ዶሞ ነገ ኪዳና ምህረት ሰለ ሆነ አደየ በመዝሙር እደትመጡ ጡሩ ነበር ኪዳና ምህረት ትጠብቃቹ ሀይሚየ ኢፌ❤የአብርሺ ❤እህት ምርጥ ወጣት ያሰብሹ ያሳካልሺ የምድያው ድምቀት❤

  • @amalali9768
    @amalali9768 2 місяці тому +47

    ላገርሽ ያብቃሽ በሉኝ ወገኖቼ ካገሬ ከወጣሁ ቆየሁ ! ዛሬ ነገ ስል ይህች ህይወት አትሞላ! እኔም ሁላችሁም በስደት ያላችሁ ወገኖቼ እድሉን አላህ ስጥቶን ወደ ሀገራችን ተመልስን ሁሉ ን ለማየት ያብቃን! ቦታው በጣም ያምራል እናንተም ታምራላችሁ

    • @taibaaweet4449
      @taibaaweet4449 2 місяці тому +1

      አላህበሠላም ከቤተሠቦችሽ ያገናኝሽውዴ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 місяці тому

      ደምሪኝ🎉

    • @ZabebaJamle
      @ZabebaJamle 2 місяці тому +1

      አወ የኔውድ አላህ በሰላም ያስገባሽ እና የኔ ቆንጆ ደምርኝ

    • @ydggdg2619
      @ydggdg2619 2 місяці тому +1

      እግዚአብሔር አምላክ ለሀገርሽ ያብቃሽ እኅታችን

    • @ydggdg2619
      @ydggdg2619 2 місяці тому +1

      እግዚአብሔር አምላክ ለሀገርሽ ያብቃሽ እኅታችን

  • @RhammaAlhashmei
    @RhammaAlhashmei 2 місяці тому +6

    በጣምነዉየምወዳችሁ ቡራም በጣምነው ለሴት ክብር ያለዉ የምር ይመችህ ወድማችን ሀይሚየደም ብራክሽን ቀንሽለት አዳደየ እለፊዉ ያሳዝናል የምር ብቻ ፋበሉ ይመቻችሁሁለየሳቁ❤❤❤❤❤

  • @EdelawitGonderewa
    @EdelawitGonderewa 2 місяці тому +31

    ሀይሚ አለባበስሽ እንኳን እደዚህ ለብሰሽ እነዲያዉም ወንዶች እየማለሉ አስቸግረዋል ተይ እህቴ ሸፈን በይ🙏🙏

  • @Ewq33
    @Ewq33 2 місяці тому +53

    ዛሬ ሰአት ተከብሮልናል አናመስግናለን

  • @kiddist2235
    @kiddist2235 2 місяці тому +41

    እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ምንም አይካችሁ ነፍፍፍ አመት ኑሩልን እግዚአብሔር ከአስመሳይ ሰዉ ይጠብቃችሁ

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 2 місяці тому +2

      ደምሪኝ ውዴ 😢

  • @Umuyusraኡሙዩስራyusra
    @Umuyusraኡሙዩስራyusra 2 місяці тому +1

    ሀይሚ እድ ወጣት ትክክል ናት እንደየ ቦታው ይለያያል አለባበሳችን ልኩንማለፍግንደግሞማንነትንያወርዳልመገላለጡ

  • @FEIZEYimer
    @FEIZEYimer 2 місяці тому +49

    እኛም በሰው ሀገር ያለነው እንደዚህ ለመዝናናት ያብቃን ኢሻ አላህ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @shaamsusdinshaamsusdin3866
    @shaamsusdinshaamsusdin3866 2 місяці тому +32

    በዕውነት ቡራ ትልቅ ሰው ነክ ስራት ያለው አሥተዳደግ የናትክ ማህፀን ይባርክ የኔም እደዚ ሚመክር ባል ይሥጥሽ ቡሉኛ በእውነት ሐይሚ አፍሠሻል ፍቅራቹ ይብዛ ምትሉ በላይክ❤❤❤

  • @saada5858
    @saada5858 2 місяці тому +37

    ዛሬ ማነም አልቀደመኝ የኔስስቶች ❤❤❤❤ናፍቆቶቸ❤❤❤አላህ ሰላማችሁን ያብዛልኝ እወዳችሆለሁ🎉🎉🎉❤❤ንግስቶና ንጉሱ

  • @Semufika45
    @Semufika45 2 місяці тому +1

    ቡራ እኮ አስተዋይና መካሪ የልጅ አዋቂ ነው ሀይሚሚሚ የድሮዋ ሀይሚ ሁኚኚኚ የኔ ቅመም እንወድሻለን ግን ብቻ የድሮዋ ሀይሚ ነው የምንፈልገው ከግዜው ጋር አትበላሺ ሊሰድቡሽሽ አልፈልግም በዚህ አለባበስሽ ስንት ሰው ሰድቦሽሽ ይሆናል ስለዚህህህ በሰው አፍ አትግቢቢ ቡራ ጎበዝዝዝዝ ፊት እንዳትሰጣት

  • @SelmSelm-zq4pq
    @SelmSelm-zq4pq 2 місяці тому +128

    እረ ይደብራል ሀይሚ ሴልጂ እብርቷን አታሳይም😮

    • @GshdhGdgdg-c7r
      @GshdhGdgdg-c7r 2 місяці тому +4

      ምናገባሽ😤

    • @አይሻኮከብ
      @አይሻኮከብ 2 місяці тому

      እዴት አያገባትም ያገባታል የህዝብ ልጅ አደለች 😂😂

    • @SelmSelm-zq4pq
      @SelmSelm-zq4pq Місяць тому

      @@GshdhGdgdg-c7r ሰገጤ እደት አያገባኝም ሴትህቴ አይደለች ስድ ለነገሩ አችም ይከኔ ቂጥሽንጥለሽ ይሆናል እምኬጂዉ ቦርኮ

  • @TamrwaDebebe
    @TamrwaDebebe 2 місяці тому +53

    ሀይሚዬ ምን እንደሚልሽ ለመስማት እንጂ እንደማይገባቹ ታውቂያለሽ የኔ ፈግታዎች❤❤❤🎉🎉🎉 ይመቻቹ

  • @SeadaSeid-fu5mj
    @SeadaSeid-fu5mj 2 місяці тому +32

    ሀይሚዬ የሰዉ ልጅ በአነጋገሩ ብቻ ሳይሆን በአለባበሱም ይለካል እርግጥ ጥሩ አለባበሰ የለበሰ ሁሉ ጥሩ ላይሆን ይችላል ግን ጥሩ የሆኑት ሁሉ አለባበሳቸዉ ስነስርዐት አለዉ ሲጀመር መልበስ እየቻልን ለምን እንገላለጣለን ሀይሚ ዛሬ አፍሪብሻለሁ ሁሌም በአለባበስሽም በአስተሳሰብሽም ከሰዎች ተሽለሽ መገኜት አለብሽ ለምን ሁሉም የሚያየዉ ገላ ይኖርሻል በዚህ ነገር ከማንም በላይ ፈጣሪን ልትፈሪ ይገባል ፀባዬ አነጋግሮ አምሮ አለባበሷ ተገላልጣ የምትሄድ ከሆነ እኔንጃ ሀይሚ ሁለተኛ ግን እንደዚህ ለብሰሽ ባላይሽ ደስ ይለኛል ጥሩ ሴት ሀይማኖቶን ታከብራለች ሀይማኖቶን የምታከብር ደሞ ተገላልጣ አትሄድም ሀይሚ ለራስሽ ግን አለባበስሽን አይተሽዋል

    • @semirabereka6737
      @semirabereka6737 2 місяці тому

      Ara wodaza kazanachabte enji ba liju 🤮🤮🤮 min new endzi,kolashe

  • @hennaballat4489
    @hennaballat4489 2 місяці тому

    ደስ ትላላችሁ ሐይሚዬ የኔ ልእልት ቡራ ጐምላላዉ ወንድሜ እወዳችሗለሁ ነገር ግን ባሕላችንንፀሐይማኖታችንን እንዳትዘሉ አደራ ቡራ አንተ ለሐይማኖትሕና ለባሕልሕ የአለህ ቦታ በጣም መልካምና ደስ የሚል ነዉ እንደ ንግግርሕም አምናለሁ ስለዚህ በባሕላችን ኑሩ ፈጣሪንም የማያስከፋ ነገር ይሁን

  • @naimrizk6548
    @naimrizk6548 2 місяці тому +129

    እኔ ሁሌም የብሩኬ እና የሃይሚ መልካም ነገር እንጂ መጥፎ ነገርን ማያትም መስማት አልፈልግም BH💞🥰

  • @shitatarekegn3878
    @shitatarekegn3878 2 місяці тому +9

    የኔ ውድ የኛ ጨረቃ ሃይሚዬ ንግስታችን እንዴት አባቱ ነው የሚያምርብሽ አንቺ ማለት የኢትዮጵያ የሴት ንግስት ነሽ የኛ ጨረቃ ቆንጅና ስለካ ሃይሚኑ ለካ አቦ አምሮብሻል በናትሽ ብሩክ እንደዛማ አትላትም❤️❤️

  • @Atsbawit
    @Atsbawit 2 місяці тому +21

    እኔ የሚታየኝ እዚ ቤት የቡርኬ ወንድነት ነው የተገላለጠ ልብስ ስትለብስ ይቆጣታል ስትከፋ ያዝናናታል ለሱ ምንም የሚጎድለው ነገር የለም ግን ለሷ ክብር ይጨነቃል በእውነቱ ኣንተን የተወለደች እናት እድለኛ ናት ።ሀይሚየ እኔ እወድሻለው ቪድዮሽም ሁሌ ኣያለው ግን ቡርኬ ሁሌ ፈተና ኣታብዥበት ምክንያቱም የሰው ልጅ ፍፁም ኣደለም በኣንድቀን ሰህተት ሂወትሽን እንዳይበላሽ መጠንቀቅ ኣለብሽ ።ሁሉም ሰው ይወድሻል ግን ከጡሩ ኮመንት ክፉን ኮመንት ብታነቢ ጥሩ ነው ምክንያቱም የጎደለ ነገር ሊያሳይሽ ይችላል። ኮመንተሮች ልብ ብላችሁ ኣንብቡት እኔ ኣውቃለው ማለቴ ኣደለም ኣድናቂዋ ከሆናችሁ ጎደለዋን ንገሩዋት የሰው ልጅ ሁሌም ከነ ጥፋቱ ጎበዝ ካልከው የማይሆን ኣቅጣጫ ሊይዝ ይችላል።የሀን ኮመንት በክፉ ካያችሁት እውነት ኣይናችሁ ታውረዋል😮😢

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 2 місяці тому +1

      👍👍

    • @ywbmeazi4530
      @ywbmeazi4530 2 місяці тому +1

      እኔ ረዳሻለሁ ይሄ አለባበስ ለሱ ፈተና ነው ማርያም እሱ ጎበዝ ነው ሌሎች ወንዶች ቢሆኑም አጋጣሚውን በጣም ይፈልጉታል እዚህ ቦታ መታ አለባበሷንም እየቀየረች ስትመጣ እሷም ፍላጎቷ ነው ብሎ ሊያስብ ይችላል ግን ብሩኬ ጎበዝ ነው ጎበዝ ስለሆነ በዚ ልክ መፈታትን የለባትም

    • @Atsbawit
      @Atsbawit 2 місяці тому

      ​@@ywbmeazi4530ኣው እማ ኣንቺ ተረድተሺኛል የደረሰበት ብቻ ነው ሚያውቀው😢 ግን እኔ እንደ ዱርየ ለብሳ እንዳትመጣብኝ ተገላልጠሽ ከነ እራቆትሽ እንዳት ወድቂ ሲላት እኔ በቃ ኣንጀቴን በላኝ ወንድ ነው እኮ ግን ኮመንተሮች ፍቅረኛሞች እንዲሆኑ ሰለሚፈሉጉ ብቻ የሷን ክፍተት ኣያዩትም መውደድ ከነ ጥፋቱ ሳይሆን መጥፎ ስራ እንዲያስወግድም መናገር ነው።

    • @Vigg-l9n
      @Vigg-l9n 2 місяці тому

      ትክክል እጅግ ፈተና አበዛችበት አወቅሽ አወቅሽ ማለት መጨረሻላይ ሊጎዳት ይችላል ብዙ ግዜ ስለ አለባበሷ ይነግራታል ግን እየባሰባት መጣ ግን ይቅርታ አርጉልኝ በጣም ነው የምወዳት አዳድየ ግን ድበር ታልፍለች

    • @ywbmeazi4530
      @ywbmeazi4530 2 місяці тому +1

      @@Vigg-l9n እኔም በጣም ነው የምወዳቸው ግን ለሷ በማሰብ ነው ቡርኪም ወንድ ልጅ ነው ስለሚወዳት እሱን ወደ ሌላ ነገር አለባበስ መልበስ የለባትም ሌላ ሰው ቢሆን ዝም አይላትም እንዲያውም የተሸነፈ ነው የሚመስለው ቡርኬን በጣም አድንቀዋለሁ ሁሌም የሷን ክብር ነው የሚያስቀድመው እሱ እየታገለ ነው እሷ ገፍታ ከመጣች አይቀርላታም

  • @NajatNajat-un2cl
    @NajatNajat-un2cl 2 місяці тому

    ኮሜንቱ ሁሉ ስለአለባበሷ ነዉ ማያወሩት ግን ለሀይሚ ያላቸዉ የፍቅርና ነክብር ጥግ ሁሉም በትህትናነዉ የመከርዋት በጣመሰ አስደምሞኛል ጎበዞች የሀሚ ወዳጆች ሌላዉንም እደዚዉ በትህትና ምከሩ ከስድብ በፀዳ ...

  • @BuzayehuShemels
    @BuzayehuShemels 2 місяці тому +55

    መገን እድሌ😅😅እዲያው የናተ ዘበኛ ሖኜ ልቅር😂የኒ ጨረቃዎች

    • @حلاالشريف-و5ج
      @حلاالشريف-و5ج 2 місяці тому +1

      እኔም ዘበኛ ሆኘቀረሁ❤

    • @SamriiSam-w3f
      @SamriiSam-w3f 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @emuyeemuye6731
      @emuyeemuye6731 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂 የኔ ማር በእውነት በጣም ነው ያሳቅሽኝ በጣም ደስ ይላሉ❤❤❤❤

    • @NuritMohamed-wt1du
      @NuritMohamed-wt1du 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AddisRaya-b3d
    @AddisRaya-b3d 2 місяці тому +77

    ፈጣሪሽን 😢ፈርተሽ😢ልበሽ😢😢ሰዉን ሳይሆን 😢ፈጣሪሽን ፊሪ😢

  • @FhDh-ko9bk
    @FhDh-ko9bk 2 місяці тому +10

    ሀይሚዬ የኔ ቆንጆ ሲጀመር ስትገላለጭ አያምርብሽም የምር ቡራዬ ምርጥ ሠው የእውነት ከልቡ ነው የሚወዳት❤❤

  • @Leyla-fp9xf
    @Leyla-fp9xf 2 місяці тому +2

    ትክክል ሐይሚ የሠው ልጆ ባለባበሥ አይለካም እውነትነው

  • @fatimamuhammad7518
    @fatimamuhammad7518 2 місяці тому +42

    እናተ ልጆቺ ሚዳውን ተቆጣጠራቺሁት
    ውበት በናተ ይብቃ ቁጂና ነበር ዋን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @جميلهجميله-م4ن
    @جميلهجميله-م4ن 2 місяці тому +36

    የሀናታን ጠቀመነ ከዛጊዜወድህ ፍቅር ፍቅር እያጫወታቸውነው❤❤❤❤❤

    • @Milil-n6j
      @Milil-n6j 2 місяці тому +2

      😂😂😂እው

    • @siti-kk9sl
      @siti-kk9sl 2 місяці тому

      አው በትክክክል😅😅😅

  • @የጴጥሮስእንባስጠኝእልሃለ

    የኛ መጻፍ ቅዱስ ትምህርት ይሄን አይልም ሴት ልጅ አለባበሷን ታስተካክል ይላል እንብርት እያሳዩ ክርስትና የለም ልጅ ቅርጽ የሚያሳይ ልብስ የወንድ ልብስ አትልበስ ይህንን የሚያድርግ ግን የተረገመ ይሁን ይላል የእግዚአብሔር ቃል ኃይሚ አለባበስሽን አስተካክይ እሺ

    • @Slibana8k
      @Slibana8k 2 місяці тому

      ትክክል🥺

  • @Lbያገርልጅ
    @Lbያገርልጅ 2 місяці тому +17

    ሀይሚዬ በጣም ነው የሞታሞሩት እንደዚህ ስትደሰቺ ስላየሁ ደስ ብሎኛል በጣም ስርአት ያለው ለቦታው የሚመጥን አለባበስ ነው የለበሽው ሞዴል ነው የመስልሽው ምንም የሚያሸማቅቅ ነገር የለም: በእድሜሽ ማድረግ ያለብሽን እድርጊ: አትሸማቀቂ የኞ ውድ👍👙🩱😎🧢

  • @መቅዲየራያዋ-2
    @መቅዲየራያዋ-2 2 місяці тому +29

    አደኛነኝ😂😂😂❤❤❤❤ሀይሚየ የኔእቁ ቡራዬ ቀብራራው አስተዋይ❤የሀይሚንጉስ❤

  • @Mahi-f5q
    @Mahi-f5q 2 місяці тому +94

    እራቁቴን ካልሆንኩ ብለሽ ይህን ያክል ትከራከሪያለሽ አይይይይይ የኛ ነገር 😢😢😢😢 ማስተዋሉን ያድለን😢😢😢

    • @Mነኝኝ
      @Mነኝኝ 2 місяці тому +4

      ቀልድ ነው ያለችው

    • @Ewq33
      @Ewq33 2 місяці тому +5

      ቀልድነው እኝኝኝ አትበሉ

    • @halenLove
      @halenLove 2 місяці тому +3

      ቀልድ ነው

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ 2 місяці тому +6

      መጀመርያ ጨርሰሽ እይ ከዛ ፃፊ ተማሪ ቀድመሽ

    • @ywbmeazi4530
      @ywbmeazi4530 2 місяці тому

      😂፣፣፣😂😂😂😂😂😂ይመችሽ እኔም አብራሽ ጋር ሄጄ ኧረ ሃይሚ አስቆማት ተበላሸች በተለይ የዛሬው ​ሲሉ ሰሮ ጥሰመጣ ተደፍቼ ነበር እናም ኖርማል ነው አንዳንዶቹ በጣም ያካብዳሉ ፈተና ብትል ምን አለበት@@Ewq33

  • @magnessmagness6555
    @magnessmagness6555 2 місяці тому +11

    ሀይሚዬ ሰዉን ሳይሁን ፈጣሪሽን ፍሪ 😢😢ሲቀጥል ደግሞ እሴት ልጅ ስትገላልጥ ጥሩ አየሰደለም🥺🥺

  • @omaalemayehu5713
    @omaalemayehu5713 2 місяці тому +3

    ሀይሚ ልጅ ናት የፋለገችውን ብትለብስ ያምርባታል ❤❤❤ሀዋሳ ግን ተመችቶሻል ሀይሚ

  • @TzezewAmliaku
    @TzezewAmliaku 2 місяці тому +12

    አለባበስ እድሜ አይወስነዉም ሀይሜ አስተካክይ በተረፈ ቆንጄ ነሺ እሴት ልጅ ሽፍን ስትል ነዉ ሚይምረባት❤❤❤❤❤

  • @natanBeltw
    @natanBeltw 2 місяці тому +27

    ተይ ሀይሚ ግልጥልጥ ብሎ መውጣት ለወንድ ልጂ ፈተና ነው ከፈጣሪሽም መጣላት ነው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን እዩ

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 2 місяці тому

      እየፈተነችው ነውኮ አላህ ዩሱቱሩ በዚህ ሰሞን የሚሰሩት በጣም ያስጠላል

    • @HalimahAaa-s2d
      @HalimahAaa-s2d 2 місяці тому

      😢😢​@@FatumaMustefa

  • @Yogy-n6j
    @Yogy-n6j 2 місяці тому +37

    ጎበዝ ሁለየም እደዚህ ቶሎ ልቀቅልን🙏🙏💞❤❤❤

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 2 місяці тому

      ደምሪኝ ወዴ

  • @abebaasefaw
    @abebaasefaw 2 місяці тому

    ሀይሜዬ የኔ ቆንጆ ልጅ ሁሉንም ነገርን ስወድልሽ አንዳንድ ጌዜ እንዳንድ ስድብ ስትሳደቤ ብርሃን እደነድጣለሁ ይሄ ትንሽ ምንነት አይደለም እሱን ብቻ አስተካኬይ የኔ ቆንጆ በጣም በጣም ነው የምወዳችው የኔ ልጆች ከክፋ ነገር ሁሉ እመቤቴ ትጠብቃችሁ በመንገዳችሁ በምታስቡበት ሁሉ ከጎናችሁ ትሁን ልጆቼ