አረብ አሰሪዎቼ 6ሺ ሪያል ወሰዱብኝ አስረግዞ ልጅሽንም አላውቅም ብሎ ባለቤቴ ክዶኛል | Ethiopia | harun media | minber tv የኔ መንገድ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 159

  • @wollokocha
    @wollokocha 3 місяці тому +30

    ኢቢ ኤስ ላይ አንዷ ደነዝ ለወንድ ከፍራ አብሽቃኝ ስወጣ, አንችን ማየቴ ደስ ብሎኛል አላህ ያፅናሽ.

    • @Noor-pr7sd
      @Noor-pr7sd 3 місяці тому +2

      እንዴነዛ ያሉ ደነዞች ድሮም ኢስላምን አያቁትም

    • @zeynebasnake8391
      @zeynebasnake8391 22 дні тому

      አላህ ሂድያይስጣቸው የኔም ያክስቴልጆች ለሴት ለወድብለው ከፍረዋል ያውም እያወቁ አላህነው ሰጭም ነሽም እሱመጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ

  • @ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ

    እረ አዳድ ወንዶች አላህን ፍሩ ሰለምቴ እህቶቻችነን አትበድሉ በናተ ስበብ ከእስልምና ቢወጡሳ እኛንም አታሰድቡን ያአላህ ጀግና ነሽ እህታችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏🇸🇦🇸🇦🇸🇦🕌🕌🕌🕌👌👌👌👌👌

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 3 місяці тому +13

    ማሻ አላህ ጎበዝ አይዞሺ አላህ ያፆናሺ አንድ አንድ ወንዶች ማስመስል እንጂ ድኑን አውቀው አይስሩበትም አላህ ሂድያ ይስጣቸው ይስጠን

  • @ttww9470
    @ttww9470 3 місяці тому +10

    አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
    አልሀምዱልላ አለ ነኢመተል ኢሥላም
    አብሺሬ አላህ ይጠብቅሺ ውደ
    ሁሉም ለህይረ ነው ወንዶቹንም አላህ ሂድሀ ይሥጣቸው

  • @kasb3919
    @kasb3919 3 місяці тому +5

    የባንክ እና የስልክ ቁጥር በቭድዮ መጨረሻ አካበቢ አለ። በተቸለን መጣን እናግዛት

  • @nawamawa2323
    @nawamawa2323 3 місяці тому +6

    የኔ እህት ለቤተሰቦችሸም አላህ ሂድያ ይሰጣቸወ አችም አላህ የበረታሸ ሙኧሚን ይፈተናል አብሸሪ

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት

    የኔ እህት😢ማሻአሏህ በጣም ጠካራነሽ አላህ ያበርታሽ አብሽሪ ሁቢ አላህ ያሳድግልሽ ልጅሽም ለኡማዉ የሚጠቅም ያድርገዉ 🎉

  • @Zz-vz2ep
    @Zz-vz2ep 3 місяці тому +5

    የኔ ቢጤ 😢😢 ሰኡድ አረቢየ የልትፈታነ ዬለም ሱበሀን አለህ አቡሺሪ እህታቺን አለሀ የሲረቸዉ ይሲጠቸዉ ወንዶቹ እንሸ አለህ

  • @ሀናንጎደሬዋ
    @ሀናንጎደሬዋ 3 місяці тому +5

    የኔ ማር ጎደር ነሽ እኳን ሰለምቴ ሁነሽ ዙሮ ከባድ ነዉ ማሬ ብችል ባገኝሽ ምርጥ እህትሽ ብሆን ደስ ይለኛል የኔ ዉድ አብሽሪ ኢነላህ ማአ ሷቢሪን 😢😢

  • @selmanmuslim9933
    @selmanmuslim9933 3 місяці тому +23

    አሰላሙ ዓለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ውድ የሊላህ እህት ወንድሞቼ አሏህ ሶብሩን ይስጣችሁ ያረብ

    • @የአረህማንባሪያ
      @የአረህማንባሪያ 3 місяці тому +1

      አሏሁም አሚን

    • @ttww9470
      @ttww9470 3 місяці тому +3

      ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አሚንን ያረብ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
      ከጥመት ይጠብቀን

    • @temryahmad8458
      @temryahmad8458 3 місяці тому

      አሚን

    • @MekaWasse
      @MekaWasse 3 місяці тому

      አሚንንንንን

    • @kubra-hy3bn
      @kubra-hy3bn 3 місяці тому

      ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አሚን

  • @FatumaMohammed-l8y
    @FatumaMohammed-l8y 3 місяці тому +9

    ስልክአስቀምጡእኔልረዳእፈልጋለሁ

  • @አስማስደትኝ
    @አስማስደትኝ 3 місяці тому +9

    አንደንድወንዱች አፈርብሉ 😢😢 ከሀድ

    • @Zz-vz2ep
      @Zz-vz2ep 3 місяці тому +1

      😢😢😢😢😢😢👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
      ወለህ

  • @ColonelShemsedinHussien-vk7iv
    @ColonelShemsedinHussien-vk7iv 2 місяці тому +1

    እህታችን በርቺ አላህ ይጠብቅሽ አላህ የሚወደውን ይፈትናል ። ሶብርና ዱኣ ማብዛት ነው ። ስልክሽን / ስልኴን ብናገኝ ደስ ይለኛል ። እንሻ አላህ

  • @HawaMuhammed-w7w
    @HawaMuhammed-w7w 3 місяці тому +5

    አብሺሪ ውዴ አላህ ይገድፍሺ❤❤❤❤❤ ጠንክሪ ጀግና ነሺ እማ

  • @فتياابراهيم
    @فتياابراهيم 3 місяці тому +1

    አሠለሙአለኩም
    አለሀይዊዲሺል
    ዉዱዋ ኢሂቴ
    አለሀበጀነተሊ
    ፊዳሦ
    የበሺረሺ
    የጀነቲሙሺረነሺ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 3 місяці тому +4

    አብሽሪ እህት ግፈኛ ወንዶች አላህ ልቦና ይስጥሽ

  • @Nejat-tv4du
    @Nejat-tv4du 3 місяці тому +1

    ሠላማዋአሊይኩምአብሽሬይእሕትአላሕየወደደዉንባራያነዉየሚፈትነዉአሑንምጠካራመሗንአለብሽአላሕከጓንሽይሑን❤

  • @seydaddes6840
    @seydaddes6840 3 місяці тому +2

    እንዳች ያለ ጥቅካራ የት አግንተን ባገባን እንላለን ያጉኝት ብድለው ይፋታሉ አላህ ያጥክርሽ እህቴ

  • @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ
    @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ 3 місяці тому +3

    ማሻአላህ ጀግናዋ ሱምያ አላህ ያጠክርሺ አዳድ ወንዶች አላህልቦና ይስጣችሁ

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116 3 місяці тому +3

    አላህህህ ሁሉንም ያመቻችልሸ ያረብ ወላሂ ልጂ ማሳዴግ ቀላል አይዴለም

  • @mohamdelil5154
    @mohamdelil5154 3 місяці тому +3

    ያረቢ.............. ሶብርሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ በጣም ይገርማል

  • @ZAHRASEID-v4g
    @ZAHRASEID-v4g 3 місяці тому +3

    ሚዲያ ስታቀርቡ ኒቃባቸውን እንዲያስተካክሉ ንገሯቸው

    • @seydaddes6840
      @seydaddes6840 3 місяці тому +2

      ከዚህ በላይ እንደት ትልበስ

    • @MadenaUae-lw9wy
      @MadenaUae-lw9wy 3 місяці тому

      ሳህ ወላህ

    • @MadenaUae-lw9wy
      @MadenaUae-lw9wy 3 місяці тому

      ​@@seydaddes6840 አላቅም ብትይስ

  • @mmaayyuumm1522
    @mmaayyuumm1522 2 місяці тому

    አስላሙአሊይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሻአላህ ማሻአሏህ ጀግና ኒቃብስቱችእወዳችሆለሁ ወንዶችአላህንፍሩ እባካችሁ በተለይስለምቴእህቶቻችንንአትበድሎብን እኛሙስሊሞችየትነን አለባበሳችንእንደትነዉ!???ስለምቴወችእኳጀግናናችዉ አላህይጨምረላችዉ

  • @HayatMohamed-eq2zm
    @HayatMohamed-eq2zm 3 місяці тому +1

    የኔውድ እህትአላህይጨምርልሽ በጣሞ የምትገርሚ እህትነሽ አይዞሽ

  • @Sami-zf1zc
    @Sami-zf1zc 3 місяці тому

    ይድፋቸዉ አንደንድ ወንዶች ሰለምቴ እህቶቻችን እየሰቃዩ ስቃይ አይልቀቃቹ ምድራ ፋራ አላህ ሂሳበቸዉን ይተሳሰበቸዉ ሰለምቴ እህቶቻችንን የሚበድሉ ወንዶችን አይዞሽ የኔ ዉድ እህት የኒቃብስቷ ንግስት😢😢😢

  • @لولوبنتسعيد-ت2ص
    @لولوبنتسعيد-ت2ص 2 місяці тому

    መሻአላህ መሻአላህ እህቴ እንኳን ወደቀጥተኛዉ መገድ አመጣሽ አልሀምዱሊላህ አብሽር ሁሉም ያልፊል እደዚህ ያላችሁ ወዶችን አላህን ፉሩሩ

  • @ابومحمد-ش9ح4و
    @ابومحمد-ش9ح4و 3 місяці тому +1

    አላህ ልጂሺን ያሣድግልሺ አብሺሪ ሁሉም ያልፋል እህት አለም ማሻአላህ ኢሻአላህ አላህ በዲንሺ ያበርታሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @uthg7338
    @uthg7338 Місяць тому

    ማሻአላህ❤❤የኔእህት እኮንምአላህመራሽውድ❤❤❤አይዛሽ❤አላህ ሚወደውን❤❤ነው❤❤ሚፈትነው❤❤

  • @Freedom-bk6rt
    @Freedom-bk6rt 3 місяці тому

    አይዞሽ እህቴ አላህ ሊክርሽና አጅርሽ እንዲበዛ ብሎ ነዉ የሚሞካክርሽ ያለዉ። ችግርደሞ ሐላፊ ነዉ። አብሽሪ።

  • @Zyadh-zb4cz
    @Zyadh-zb4cz 3 місяці тому

    ጎበዝ ነሽ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅሽ እህት 😢😢😢የሚገርም ታሪክ ነው 😢😢😢

  • @Syntifik100
    @Syntifik100 2 місяці тому

    አገባሻለሁ ብሎ ነበር? ዶማራስ ዱሬዬ. ለምንድነዉ ከሚላን በፊት ዚናን ሰራች

  • @SumaSuma-p6d
    @SumaSuma-p6d 3 місяці тому +1

    Abshiru Anchi bexam xenkara enat nesh Allah kanchiga new eht esu yerdashal Ulum yalfal ayzosh

  • @lubabamuhammed425
    @lubabamuhammed425 3 місяці тому +1

    የኔ ከርታታ አይዞሽ አብሽሪ ጠንካራ ነሽ አይዞሽ ወንዶች አላህ ልቦና ይስጣቸው

  • @reukeyali2080
    @reukeyali2080 2 місяці тому

    አብሽሪ የኔውድ እህት አላህን የያዘ ወድቆ እይወድቅም አብሽሪ

  • @tube3507
    @tube3507 3 місяці тому

    ማሻ አላህ የኔ ማር አላህ ያሣድግልሽ አላህ ይረዝቅሽ ሀላል እርዝቅ እማ አላህ ያጠክርሽ ሀቢብቲ

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila6594 3 місяці тому

    እባክህን ኮመንቴን ካየህ ሀሳቤን ብታደርስልኝ የምንበር ባለቤቶች ሁሉም ይሄዳሉ ሀላባን የማያቃት ሰው የለምና

    • @Abekidada
      @Abekidada  3 місяці тому

      ምንድነው ሃሳብህ

  • @AhmedKabir-f1o
    @AhmedKabir-f1o 3 місяці тому

    Allha yirdashi beakrabalaiy yallachu yirduwati allha yiwakililishi barchi

  • @AsmaAsma-nt3ze
    @AsmaAsma-nt3ze 3 місяці тому

    Abshiry Alahy ala hulum nager labago naw lanchiy yatashalawn martolsh naw alah macharasha ykisishal enshala

  • @hayatiOUMER
    @hayatiOUMER 3 місяці тому

    የኔ እህት ነኢማዬ ከ6 አመት በሁዋላ አልሃምዱሊላህ በሥተመጨረሻ አገኘሁሽ

    • @hayatiOUMER
      @hayatiOUMER 3 місяці тому

      እረ በአላህ ቁጥራን ላኲልኝ

  • @ሁዳhudatube
    @ሁዳhudatube 3 місяці тому

    አብሽሪ እህቴ የታጋሾች ሚንዳ አይሰፈርም

  • @sadaAil-dp2ls
    @sadaAil-dp2ls 3 місяці тому +1

    ሀቢቢቲ የኔ ዉዴ እህት አላህ ካቺጋር ይሁን

  • @ahmedabdullahi1896
    @ahmedabdullahi1896 3 місяці тому

    Eski ganagesh yeat nebersh falegash new

  • @HayetNS
    @HayetNS 2 місяці тому

    ባልየው አሏህን ፍራ ወሏሂ ያሳዝናል

  • @LubabaChane
    @LubabaChane 2 місяці тому

    Allah Yabertash Jegnanesh

  • @AhmedKabir-f1o
    @AhmedKabir-f1o 3 місяці тому

    ye rab ye Alleh erduwat be Allah

  • @azizaazizaaziza
    @azizaazizaaziza 3 місяці тому +1

    መሽአለህ አለህ የብሪታሽ❤❤

  • @TofikYibgeta
    @TofikYibgeta 3 місяці тому

    አብሽር እህታችን አሏህ ፀናቱ ይጨምርልሽ

  • @kubra-hy3bn
    @kubra-hy3bn 3 місяці тому

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የኔእህት አላህ እደሰውእማይሆነውጌታ ይገዝሺ አላህ ከሾይጧንተንኮል ይጠብቀን

  • @HayetNS
    @HayetNS 2 місяці тому

    የኔውድ አብሽሪ አሏህ ያጠክርሽ

  • @SaloSiko-h5e
    @SaloSiko-h5e 3 місяці тому

    ሱብሀን አሏህ አብሽሪ እህት አሏህ የሚወደውን ባሮቹ ይፈትናል አሏህይፈርጅ ወሀም ወቃምነ

  • @UaeSae
    @UaeSae 28 днів тому

    አብሽር ዉዴ🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @UaeSae
    @UaeSae 28 днів тому

    አብሽር ዉዴ🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @taybatube194
    @taybatube194 3 місяці тому

    አሏሁ አክባር አሏሁ አክባር አሏሁ አክባር

  • @HiHi-v6d5j
    @HiHi-v6d5j 3 місяці тому +1

    ወዶች አበከቹ ሀቁን ከሊጠበቀቹ አተጊቡ በቀ😢

    • @KM-qx3wq
      @KM-qx3wq 3 місяці тому +1

      😢allah hidaaya yestachaw

  • @KamilJemale
    @KamilJemale 3 місяці тому

    አብሽሪ እህታችን አብሽሪ አሁንም በአለህ ለይ ተስፈ አትቁረጭ ኢንሸአለ የልፍልሸል

  • @AnwarNaser-hl3ce
    @AnwarNaser-hl3ce 3 місяці тому

    M allah ❤

  • @AhlamKemal
    @AhlamKemal 3 місяці тому

    All of them the same history is it valid information you are sharing if not ???if yes what is your plan when you are moving foreign country absolutely to change your life and your family most of us but when you reach here you forget your plan and your focus 😂😂

  • @jemelaahmad6516
    @jemelaahmad6516 3 місяці тому

    ማሻአላህየኔጀግና

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 3 місяці тому

    አላህወክበር
    ማሻላህ

  • @rehimaamare-mz1ol
    @rehimaamare-mz1ol 2 місяці тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰

  • @የኔልጅአላህያሳድግሽ
    @የኔልጅአላህያሳድግሽ 3 місяці тому

    ማሸአላህ አብሽሪ

  • @Mersal-b6m
    @Mersal-b6m 3 місяці тому

    አይዞሽ አህቴ

  • @X697Infinix
    @X697Infinix 3 місяці тому

    ማሻ አሏህ

  • @የዘደ
    @የዘደ 3 місяці тому

    ማሸ አለህ

  • @Mohammed-jb8oy
    @Mohammed-jb8oy 3 місяці тому

    ማሸ አለህ

  • @AbuFarhan-k9x
    @AbuFarhan-k9x 3 місяці тому

    አሰላሙ ዓለይኩም እህቴ ቁጥሪሽን ላክኝ በዉስጥ መስመሪ

  • @fatimarashid3481
    @fatimarashid3481 3 місяці тому

    😢😢😢አብሽር

  • @zinetzinet9156
    @zinetzinet9156 2 місяці тому

    1:30

  • @VjdHhjd
    @VjdHhjd 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FatumaMohammed-l8y
    @FatumaMohammed-l8y 3 місяці тому

    የኔውድአብሽሪ😢አይወንዳችከእኝእንባምንታገኝለችሁ

  • @General.0927
    @General.0927 3 місяці тому

    አብሽሪ አለህ አይጥልሽም በተቻለን መጠን እንርዳት

  • @sikosilo1317
    @sikosilo1317 3 місяці тому

    አላህ ጥናቱን ይሰጥሸ ጀግና ነሸ አላህ ያግዝሻል ይህም ያልፋል አይዞሸ

  • @tgay5642
    @tgay5642 3 місяці тому

    አልሃምዱሊላህ አዞሽ ጠንክሪ ያጠነክሩናልጂ አይጥሉንም

  • @fozifoziya9932
    @fozifoziya9932 3 місяці тому

    አላህ የተሻለውን ይወፍቅሽ 🥲አብሽሪ

  • @ahmadshukar1809
    @ahmadshukar1809 3 місяці тому

    አብሸሪ እህቴ ጀግና ነሸ እንተባበራት

  • @IstirahaSharafu
    @IstirahaSharafu 3 місяці тому

    ayzosh Allah yemiwrdewun saw nw mifatinew

  • @rejebkedr1564
    @rejebkedr1564 3 місяці тому

    አብሽሪ ከፈተና በሀላ ምቹት አለ ኢሻአላህ አይዞሽ

  • @sab9241
    @sab9241 3 місяці тому

    Allah yegazesh yen wod Ehit

  • @mukemilamdegbareshd125
    @mukemilamdegbareshd125 3 місяці тому

    Allah yiridashi heyati abishiri

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 3 місяці тому

    ማሻአላ ማሻአላ አላህ ፅናቱን ዪስጥሽሽ. እህቴ

  • @falmatha71
    @falmatha71 3 місяці тому

    Mashaa Allah may allaah protect you my dear sister

  • @zinetasmamw3310
    @zinetasmamw3310 3 місяці тому

    ማሻ አላህ እህቴዎ አሌህ ይጨምርልሽሽሽሽሽ ያረብ

  • @MekaWasse
    @MekaWasse 3 місяці тому

    ማሻአላህየኔእህትአይዝሽአላህያግዝሽየኔውዴ

  • @Bd-xi7pc
    @Bd-xi7pc 3 місяці тому

    አልሀምዱሊላህኒእመተል ኢስላም

  • @Runvip
    @Runvip 3 місяці тому

    አሏህያፅናሽ እማ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @hawa7349
    @hawa7349 3 місяці тому

    ማሸአሏህ እህቴ አሏህ ይጨምርልሺ

  • @abdibargicho2886
    @abdibargicho2886 3 місяці тому

    አብሽር እህቴ ለከይርነው

  • @Raudha-kl2ot
    @Raudha-kl2ot 3 місяці тому

    አላህ ጥንካሬውን ይሥጥሽ ያረብ

  • @kemeriyakedir4441
    @kemeriyakedir4441 3 місяці тому

    abshiri alhamdulilah

  • @Rahamaghamdui
    @Rahamaghamdui 3 місяці тому

    ما شاء الله

  • @seadayemar5159
    @seadayemar5159 3 місяці тому

    አብሺሪ እህቴ ለከይርነዉ

  • @Muhanmedseid
    @Muhanmedseid 3 місяці тому

    ኧረ አሏህን እንፍራራራራራራራራራራራ

  • @ahmadshukar1809
    @ahmadshukar1809 3 місяці тому

    ማሻላህ አሁንም አላህ ያፅናሸ

  • @FakiaAthiopi-gz7xj
    @FakiaAthiopi-gz7xj 3 місяці тому

    😥😥😥😥😥💔💔💔👍👍🤲🤲🤲🤲

  • @ahelamahelam-ri7ch
    @ahelamahelam-ri7ch 3 місяці тому

    ማሻአላህጀግናሴትነሽ❤❤❤❤❤❤

  • @lubabamamo1793
    @lubabamamo1793 3 місяці тому

    አላህ ያበርታሽ እህቴየ

  • @AliYasuf-x6n
    @AliYasuf-x6n 3 місяці тому

    አልሃምዱሊላህ❤❤❤

  • @nawamawa2323
    @nawamawa2323 3 місяці тому

    የኔ እህት አላህ ያበረታሸ

  • @Dube-rg4yy
    @Dube-rg4yy 3 місяці тому

    Einiridatii quxir

  • @ሁሉ
    @ሁሉ 3 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢