Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በረመዳን ለምናደርገው ለሰለምቴዎች እገዛ ይሳተፉ 0911692486 በዋትሳፕ አናግሩን
As wr wb can I have her phone number please
🌹🌹👍👍
Please give me she nomber
Masha Allah Allah allesh azosh 😭😭😭
ቁጥራን please
ዉበት ሲለካ በሂጃብ ነዉ ለካ አለባበስ ማሻአላህ አለይኪ አላህ በተዉሂድ ላይ ያፅናሽ ምርጤ 🌹
ማሻላህ የኔ ዉድ ኧረ ፍትህ በሉ ለሀድያ ሙስሊሞች ጴጤ ካልሆናቹሁ እየተባሉ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
አላህ ይድረሥላቸው ያረብብብ
ማሻአላህ እስኪ ፕሮግራሙ የተመቻችሁ በላይክ አሳዩ👍👍👍👍👍#
❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ እንርዳት እህታችንን 🌹🌹🌹
👍👍👍👍
አድሬሷን መስጠት አልፈለጉም
እበከቹ የኢስላም ልጆች ለዚች እህተችን አቶ ንራበረብ ከለችበት ችግር እነውጠት ሌላው ሌላው ለማክፈር ቢር ይከፍራል እነኚ እህትቻችን የሚበላነ መራፊያ አተው ስቀያቸውን ያየሉ እህቴ አላህ የጠክርሽ
Yes how
ማሻአላህ ውድ ሱመያዎች የኔማሮች አላህ ይጠብቃቹ
ማሻአላህ አቤት ውበት አልህምዱሉሊህ
ኣዳዲስ ያሰለሙ፡ስዎች ማገዝ የ ማንም፡ሙስሊም ግዴታ ነው የኣቅማችን እናግዛት እህታችን
ትክክል ወላሂ
ማሻአላህ ጀግና በጣም ጠካራ የመጀመሪያ ፈተና የተጋፈጠች ለዲንዋ ብላ ከቤተሠብዎችዋ ተለይታ ብቻዋ እየታገለች ያለችው እህታችን ከዚህ በ/ላ ሙስሊሙ ህብረተሠብ ሀላፊነት አለብን ሀቅ አላቸው እናግዛቸው ከአላ ጋር አብሽሪ
የኔ ውድ አላህ ያበረታሽ አብሽሪ ለከይር ነው አላህን የሚፈራ ያንቺን ሀቅ ያሚወጣ እማቤት አድርጎ ያሚከድምሽ ኢማን የለው በል ይወፍቅሽ እንሻ አላህ የቅመችንን እነግዝሻለን
አሏህ ያበርታሽ ውዴ ከምንም በላይ ቅኑ መንገድ ላይ መሆናችን ችግራችንን እንድንቆቋም ይረደናል አልሐምዱሊላህ ለቀረው ቤተሰባችንም ሂዲያ ይስጣቸው በተለይ ጀነት በእግራቸው ስር ያደረገላቸውን እናቷቻችንን😭😭😭ያረብ
አቡኪና ዳዳ ማሻአላህ ወላህ አሪፍ ፕሮግራም ነዉ የጀማርከዉ አታቋርጥ
አካውንቷ ይቀመጥ ብየንስ የምታውቀውን ቡና እንድትሰራ ድጋፍ ልናደርግላት ይገባል።
አካውንቷም ስልኳም አስገብቻለሁ ቪዲዮ ሊያልቅ ሲል ተመልከተው ሀቢቢ ስራ ትጀምራለች
ትክክል ያአኺ
@@Abekidada ኢንሸአላህ
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ያፀናሽ የኔ እህት የሰለምቴወች ጥንካሬ አላህ ሰፊ አሪዚቅ ስጠኝና ከሰለምቴ ወች ጎን ብቆም ደስስስ ይለኛለያረብ አድለኝ
ኢላሂ እናንተን ብርሃን ላይ እንዳመጣችሁ የእናቴ እህት ደብር ዘይት ገዳም ነው ያለችው እሷን በህይወት ኖራ እስልምና ተቀብላ ማየት ነው የምፈልገው ዱአ አድርጉት እንደነሱ እኔም ጥያቄ አለብኝ
የኔም ህልም ነው ታናሽ ወድሜ ገዳም ገብቶ ነው ያለው አላህ ምኞቴን አሳካልኚ
ALLAH YEMRALACHEHU EHTOCHEWA
አላህ ፊርደውሰል አእላን ይፈቅሽ። አላህ ለስልምናሽ የከፈልሽውን መሠዋትነት ይቀበልሽ እህቴ
Amiin
ማሻአላህ ሂደያ ይስጥሺ
አልኸምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም አልኸሜዱሊላህ ወደቀጥተኛው መገድ ሂዲያ ለሰጠሽ አላህ በሴልምናሽ ያፅናሽ እኛንም ያፅናን ውበት ሲለካ በሂጃብ ነው ለካ ስታምሪ ማሻ'አላህ
መሸአላህ አላሐምዱሊላህ አለነኢመተል ኢስላም የኔወድእህት😭☝🌹🌹🌹🌹🌹💕
ማሻ አላህ እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን የተፈጠርሽበት ሃይማኖት እንኳን ደህና መጣሽ አብሽር
ሱብሀን አላህ ይህንን ያህል መከራ የሚቀበሉት ሰለምቴዎች እኛ በእስልምና ተፈጥረን ምን ያህል ለዲናችን ቦታ አለን?? የአሏህ የኔ እህት የተመቻቸ እርዝቅ አላህ ይወፍቅሽ ውጣ ውርድ የሌለበት ያ ረብ አይቸግረውም
በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ
ወላሂ በጣምነዉ ያሰቀስኩት መሺአላሂ
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራምነዉ ቀጥልበት
ማሸላህ አላህ የፅነሽ በጣም የስደስታል ወዳ ኢስልምነ ስትመጡ ሙሉ ሆናቹናዉ ምትመጡት አላበባስ ኢርጋታ ማሸላህ
ስታምሪ ሁላ ወላሂ ብተዋወቅሽ ብየ ተመኘሁ ማሻ አላህ ጀግና
Masha Allah! may Allah protect you from any calamities and succeed you in both world!
ማሻአላህ እህቴ አላህ ያፅናሽ አላህ በተሰቦቻችንንም አላህ እኛን ወደቀጥተኛዉ መገድ ያመጣን እነሱንም አላህ ያምጣልን ያረብ ያብኪና የዳዳ በተሰቦች በዱአችሁ አግዙኝ አላህ በተሰቦቸ ወደእስልምና እድገቡ
አላህ ሂደያውን ይወፍቃቸው ያረብ አብሽሪ አንችም ተስፋ ሰትቆርጪ በዱዓ በርቺ
አላህ አስልሞ ያስደስትሽ
የኔ እህት አላህ ይሳእድሽ ያረብ ዋናው ደግሞ ሶብር ነው አላህ ከሶብረኞች ያድርገን ያረብ💔😢😢😢😍😍
ማሻ አሏህ ተባረክ ያረህማን ዉበታችን ሂጃባችን ወልላሂ ሀምድ እስልምናችን በራሱ ዉበት ነዉ ያሰላም እህታችን ቀጥይበት አሏህ በዚሁ ያፅናሽ ያረብ
የኔ ውድ አብሽሪ አላህ ያፅናሽ ሰላምቴዎችኮ ለድናችሁ ያላችሁ ቦታ ይለያል ማሻ አላህ አላሁ አክበር
ሱበሀን አላህ አላህ ካቲማችንን ያሳምርልን يارب አላህ በጅልባባች ያፀናን በንቃባችን ያረብ አብሽር የኔ ቆጆ
በአላህ በነ መገድ ፕሮግራም እንድትቀርብ አመቻችላት መረዳት ብዙሰው ይገኛል
ማሻአላህ አለባበሰሸ አላህ በሰልምናላይ ያፅናሸ ውድ አይዞሸ
ማሻ አላህ አላህ ያፅናሽ እህታችን ፖ ውበት በሂጃብ ነው ለካ
Mashallah you're so strong May Allah bless. I converted before 12 I am so happy.
ያአላህ በተቻለን መጠን እንርዳት አብሺሪ ሁሉም ያልፋል
አይዞሽ ይሄ ዱንያ ነው እህት ሁሉም ያልፋል ጠንከር በይ ኢንሻሏህ ዋናው እስልምናን ማግኘትሽ ነው
ማሻ አላህ ተባረክ እረህማን ወላሂ አለባበስሺ ሲያምሪ ውብ ነው አላህ በኢስላም ላይ ያፅናሺ በውስጡ የአላህ ፍራቻ ያለውን የሚያስብልሺን ንግስት አድረጎ ሚያኖርሺን ዘወጂ አላህ ይወፍቅሺ ያረብ የልብሺን መሻት አላህ ይሙላልሺ ያረብ አቡኪ ሁለተኛው የኔ መንገድ በረታ ጥያቄወቹን ደሞ በድምፅ ብትጠይቅ ልክ እንደ ሶፊ ሀርፍ ነበር
ማሻ አላህ የኔ ሠለምቴ ጄግና ነሽ የምር አላህ ሲመራሁሉም ይገራል🌹
የኔ ተሪክ ቲዝ አለኝ 😪😪
ማሽአላህ እህቴ ❤ በርቺ
አሏህ የበለጠ ሶብሩን ይወፍቃት ያረብ ታላቅ ፍተና ከታላቅ ምዳ ጋር ነው ያረብ መጨረሻዋን አሳምርላት
ማሻ አላህ እስልምና የእውነት መንገድ አልሀምዱሊላህ
አላህ ይርዳሽ አብሽሪ ፅናቱን ይስጥሺ በርቱ አቡኪ እና ዳዳ
አይዞሽ የኔ ውብ
ያአላህ እኔን እህቴ አላህ ያግዝሽ ያርብ አቡኪ እባክህ ይችን ልጂ መረዳት አለባት
ጀግኒት አላህ ያፃናሺ መርዳት አለባት
Maashaallah our beloved ♥️❤️💖💓💕💗 sister, well come to Islam!!
ማሻ አላህ መክፊራዬ እንኩማን ደስ አለሽ እኛም ደስብሎናል አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን አሚን
አላህ ያፅናሽ የጎደለሽን ሁሉ አላህ ይሙላልሽ ከማያልቀው ሪዝቁ ይስጥሽ ቤተሰቦችሽንም አላህ ይመልሳቸው
ማሻአላህ አላህ በሂጃብሽ ላይ ያፅናሽ ሀቢብቲ
የዉነት ልዩ ነሺ እህቴ በርቺ
ማሻአሏህ ደስ ሲል አለባበስ አሏህ ፅናቱን ይስጥሽ ያኡክቲ
ማሻ አላህ አላህ ያፅናሽ አለባበስሽ🥰
ማሻአላ
MashAllah my sister may Allah bless you ❤
የኔእህት አብሺሪ ለኮይርነዉ ጠካራነሺማሻአላህ
አላህ ይገዝሽ እህቴ አብሽሪ አላህ እሚወደውን ነው እሚ፡ፈት ነው
مشاءالله تبارك الله አላህ ይጨምርልሽ
ማሻአሏህ 🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋
አላህ ያጠክርሽ አብሽሪ ሁሉም ለመልካም ነዉ ዉድ እህቶቸ በተቻለን እህታችንን እናግዛት
እኮንም ወደተፈጠርሽበት እስልምና ተመለሽ የኔ ውድ አላህይጠብቅሽ የሁላችንንም መጨረሻያሳምርልን
አላህ ያፅናሽ አላህ ያግዘነ
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ እስከመጨረሻው ያፅናሺ ያረብ
ወበት ሂጃብ ነው እሰምና ውድ ደሸታነው አሉ አክበረ አላህ ሆይ ባሐቤቴን ሂዳ ሥጥልኝ የሥምናን ጥፉጥና ፍቅረ በልቡ ዝራለት ያረብ
Wawu mashe allhe
ማይሻኣላህ እህቴ ኣላህ ሲለወደዲሽ ነዉ ያሰለሚሺዉ ማብሩክ
አላህ ሰባቱን ይስጥሽከፈተና ይጠብቅሽ ነገሮችን ሁሉ አላህ ያመቻችልሽ ።
የአለህ ከሌላ አይማኖት ምማጡት አለጡሊ ኒቅብስት ነቹሁ አለህ የጠንክረቹሁ
ማሻአላህአላሁ አክበርአላህ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ያረብ ጀግናነሽ
አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሸአላ ማሸአላ ዉበት ሲለካ በኒቃም ነዉ ለካ ሰለምቴወች ማሸአላ ስታምር 👌👌🌹🌹🌹
አሰላሙ አለይኩም አይዞሽ ሐቢበቲ አላህ አይተውሸም እሱን ከተወከልሸ ካልታሰበ ቦታ ይረዝቅሻል የምንችለውን ያህል እንረዳሻለን አብሸሪ አላህ ያሰብሸበት ያድርሰሽ እዚህ ፖሮግራም ላይ ያቀረበሽም አላህ ጀዛውን በቬይር ይሰጠው
መረዳት ያለባት እህታችን ይችናት ውዶቸ
.አሏሁአክብርማሻአሏህመጨረሻችንንያሳምርልን
ያኔ ውዲ በጠም ጠከረ ነሽ አለህ ያምወደውን ይፈትነል አቢሺረ ሁሉም ያልፈል ወለሂ አቺን ኢነ መሰሎቺሽን ሰይ ኢኔ ለዲኔ ምን መስወት ከልኩ ቢዬ በረሴ ኢነደደለው 😡አለህ ያጠክርሽ ነስሩን ያውርዲልሽ ያረቢ
የህታችን ሲልክ ቁጡር ኢነ አከዉት አድረሸ ይለኩልን የበኩለች ኢንወጠ
መሸአላህ አላህይጨምርልሽ በጣምነው ደሥየሚለው ሀያቲ
Masha Allah! I love this program
ማሻ አላህ አላህ ያስናሽ ውድ እህታችን አላህ ወዶሻን አላህ ዱኒያ ወል አኬሪያ ያሳምርልን ماشاء الله 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍💯💯💯💯✅✅✅✅✅
አብሽሪ ማማዬ አላህ ከሦብረኞችነው አብሽሪ አላህ ያጠንክርሽ ማማ ሁላችንም የተለያዬ ችግር ጋ ነው ያለነው
ማሻላህ አቡኪ ጀዛከላህ በርታ አላህ ያግዝህ
Baga RABBIIN sifidee gara amantaa sifilateetii Alhamdulillaahi Alhamdulillaahi Alhamdulillaahi Masha Allaah
ማሻአላህማሻአላህአሏሁአክበረየኔጀግናአላህይጨምረልሽበረች
Mashàa Allah inkon dene mexashii hitee
ማሻላህ አላህ ቤተሠቦችሽም አላህ ይመልስልሽ
ماشاءالله تبارك الله الله وكبر 🌹🌹
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅሽ እህታችን
Maashaa’allaah! Guyyaan kuni ni dabra jabaadhu!
ማሻአላሀ ተባረከላሀ አላሀ በዲንሽ ያፅናሽ ሆቢ
እላህ ያጽናቹ ብርታቱ ይለግሳቹ ያላህህህህህ
ማሸአላ በሂጃብሽ አላህ ያፅናሽ ማሸአላ ወበት በሂጃብ ያለካን 🌹
ማሻአላ እህታችን አብሽሪይ ከብዙ ፈተና በኻላ ድሎት አለ አላህያጽናሺ
Stay strong sister, insha’Allah!
የኔ ቆጆ አላህ ይርዳሽ አብሽሪ ለኸይርነው ያልፍል
Megfuye 😥😥😥zarem degami aslekeshegn Allah yatsenash
ማሻ አሏህ አሏህ ይጠብቅሽ 💞💞💞
❤አብሽሪ አላህ ከታጋሾች ጋር ነው አላህ ይርዳሽ❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ የሻውን ይመራል ማሻ አላህ
ያረቢ ወላሂ አጀቴን በላችኝ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ሥንት መከራ ነው ያያቹ
በጣም ረጅም እና ሙሉ የህይወት ታሪክ የሳለቻል ብት መጥኑት አቅረብ በጣም ልምድ የንሰሃል መሻሻል አለበት
መሸአላህ አላህ ጽናቱ ይሥጣችሁ ውድ እቶች👍🌺🌷🌷
الحمدلله الذى اخرجك من الظلمات الى النور اختنا المسليمة
መሸአላ አላሕይጨምረልሽ ማሬ እረበለ አለሚን ከዚሕፈተና ያዉጣሽ
አብሽሪ ዱኒያ ፈተና ናት አላህ ያግዝሽ
በረመዳን ለምናደርገው ለሰለምቴዎች እገዛ ይሳተፉ 0911692486 በዋትሳፕ አናግሩን
As wr wb can I have her phone number please
🌹🌹👍👍
Please give me she nomber
Masha Allah Allah allesh azosh 😭😭😭
ቁጥራን please
ዉበት ሲለካ በሂጃብ ነዉ ለካ አለባበስ ማሻአላህ አለይኪ አላህ በተዉሂድ ላይ ያፅናሽ ምርጤ 🌹
ማሻላህ የኔ ዉድ ኧረ ፍትህ በሉ ለሀድያ ሙስሊሞች ጴጤ ካልሆናቹሁ እየተባሉ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
አላህ ይድረሥላቸው ያረብብብ
ማሻአላህ እስኪ ፕሮግራሙ የተመቻችሁ በላይክ አሳዩ👍👍👍👍👍#
❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ እንርዳት እህታችንን 🌹🌹🌹
👍👍👍👍
አድሬሷን መስጠት አልፈለጉም
እበከቹ የኢስላም ልጆች ለዚች እህተችን አቶ ንራበረብ ከለችበት ችግር እነውጠት ሌላው ሌላው ለማክፈር ቢር ይከፍራል እነኚ እህትቻችን የሚበላነ መራፊያ አተው ስቀያቸውን ያየሉ እህቴ አላህ የጠክርሽ
Yes how
ማሻአላህ ውድ ሱመያዎች የኔማሮች አላህ ይጠብቃቹ
ማሻአላህ አቤት ውበት አልህምዱሉሊህ
ኣዳዲስ ያሰለሙ፡ስዎች ማገዝ የ ማንም፡ሙስሊም ግዴታ ነው የኣቅማችን እናግዛት እህታችን
ትክክል ወላሂ
ማሻአላህ ጀግና በጣም ጠካራ የመጀመሪያ ፈተና የተጋፈጠች ለዲንዋ ብላ ከቤተሠብዎችዋ ተለይታ ብቻዋ እየታገለች ያለችው እህታችን ከዚህ በ/ላ ሙስሊሙ ህብረተሠብ ሀላፊነት አለብን ሀቅ አላቸው እናግዛቸው ከአላ ጋር አብሽሪ
የኔ ውድ አላህ ያበረታሽ አብሽሪ ለከይር ነው አላህን የሚፈራ ያንቺን ሀቅ ያሚወጣ እማቤት አድርጎ ያሚከድምሽ ኢማን የለው በል ይወፍቅሽ እንሻ አላህ የቅመችንን እነግዝሻለን
አሏህ ያበርታሽ ውዴ ከምንም በላይ ቅኑ መንገድ ላይ መሆናችን ችግራችንን እንድንቆቋም ይረደናል አልሐምዱሊላህ ለቀረው ቤተሰባችንም ሂዲያ ይስጣቸው በተለይ ጀነት በእግራቸው ስር ያደረገላቸውን እናቷቻችንን😭😭😭ያረብ
አቡኪና ዳዳ ማሻአላህ ወላህ አሪፍ ፕሮግራም ነዉ የጀማርከዉ አታቋርጥ
አካውንቷ ይቀመጥ
ብየንስ የምታውቀውን ቡና እንድትሰራ ድጋፍ ልናደርግላት ይገባል።
አካውንቷም ስልኳም አስገብቻለሁ ቪዲዮ ሊያልቅ ሲል ተመልከተው ሀቢቢ ስራ ትጀምራለች
ትክክል ያአኺ
@@Abekidada ኢንሸአላህ
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ያፀናሽ የኔ እህት የሰለምቴወች ጥንካሬ አላህ ሰፊ አሪዚቅ ስጠኝና ከሰለምቴ ወች ጎን ብቆም ደስስስ ይለኛለያረብ አድለኝ
ኢላሂ እናንተን ብርሃን ላይ እንዳመጣችሁ የእናቴ እህት ደብር ዘይት ገዳም ነው ያለችው እሷን በህይወት ኖራ እስልምና ተቀብላ ማየት ነው የምፈልገው ዱአ አድርጉት እንደነሱ እኔም ጥያቄ አለብኝ
የኔም ህልም ነው ታናሽ ወድሜ ገዳም ገብቶ ነው ያለው አላህ ምኞቴን አሳካልኚ
ALLAH YEMRALACHEHU EHTOCHEWA
አላህ ፊርደውሰል አእላን ይፈቅሽ። አላህ ለስልምናሽ የከፈልሽውን መሠዋትነት ይቀበልሽ እህቴ
Amiin
ማሻአላህ ሂደያ ይስጥሺ
አልኸምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም አልኸሜዱሊላህ ወደቀጥተኛው መገድ ሂዲያ ለሰጠሽ አላህ በሴልምናሽ ያፅናሽ እኛንም ያፅናን ውበት ሲለካ በሂጃብ ነው ለካ ስታምሪ ማሻ'አላህ
መሸአላህ አላሐምዱሊላህ አለነኢመተል ኢስላም የኔወድእህት😭☝🌹🌹🌹🌹🌹💕
ማሻ አላህ እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን የተፈጠርሽበት ሃይማኖት እንኳን ደህና መጣሽ አብሽር
ሱብሀን አላህ ይህንን ያህል መከራ የሚቀበሉት ሰለምቴዎች እኛ በእስልምና ተፈጥረን ምን ያህል ለዲናችን ቦታ አለን?? የአሏህ የኔ እህት የተመቻቸ እርዝቅ አላህ ይወፍቅሽ ውጣ ውርድ የሌለበት ያ ረብ አይቸግረውም
በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ
ወላሂ በጣምነዉ ያሰቀስኩት መሺአላሂ
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራምነዉ ቀጥልበት
ማሸላህ አላህ የፅነሽ በጣም የስደስታል ወዳ ኢስልምነ ስትመጡ ሙሉ ሆናቹናዉ ምትመጡት
አላበባስ ኢርጋታ ማሸላህ
ስታምሪ ሁላ ወላሂ ብተዋወቅሽ ብየ ተመኘሁ ማሻ አላህ ጀግና
Masha Allah! may Allah protect you from any calamities and succeed you in both world!
ማሻአላህ እህቴ አላህ ያፅናሽ አላህ በተሰቦቻችንንም አላህ እኛን ወደቀጥተኛዉ መገድ ያመጣን እነሱንም አላህ ያምጣልን ያረብ ያብኪና የዳዳ በተሰቦች በዱአችሁ አግዙኝ አላህ በተሰቦቸ ወደእስልምና እድገቡ
አላህ ሂደያውን ይወፍቃቸው ያረብ አብሽሪ አንችም ተስፋ ሰትቆርጪ በዱዓ በርቺ
አላህ አስልሞ ያስደስትሽ
የኔ እህት አላህ ይሳእድሽ ያረብ ዋናው ደግሞ ሶብር ነው አላህ ከሶብረኞች ያድርገን ያረብ💔😢😢😢😍😍
ማሻ አሏህ ተባረክ ያረህማን ዉበታችን ሂጃባችን ወልላሂ ሀምድ እስልምናችን በራሱ ዉበት ነዉ ያሰላም እህታችን ቀጥይበት አሏህ በዚሁ ያፅናሽ ያረብ
የኔ ውድ አብሽሪ አላህ ያፅናሽ ሰላምቴዎችኮ ለድናችሁ ያላችሁ ቦታ ይለያል ማሻ አላህ አላሁ አክበር
ሱበሀን አላህ አላህ ካቲማችንን ያሳምርልን يارب አላህ በጅልባባች ያፀናን በንቃባችን ያረብ አብሽር የኔ ቆጆ
በአላህ በነ መገድ ፕሮግራም እንድትቀርብ አመቻችላት መረዳት ብዙሰው ይገኛል
ማሻአላህ አለባበሰሸ አላህ በሰልምናላይ ያፅናሸ ውድ አይዞሸ
ማሻ አላህ አላህ ያፅናሽ እህታችን ፖ ውበት በሂጃብ ነው ለካ
Mashallah you're so strong May Allah bless. I converted before 12 I am so happy.
ያአላህ በተቻለን መጠን እንርዳት አብሺሪ ሁሉም ያልፋል
አይዞሽ ይሄ ዱንያ ነው እህት ሁሉም ያልፋል ጠንከር በይ ኢንሻሏህ ዋናው እስልምናን ማግኘትሽ ነው
ማሻ አላህ ተባረክ እረህማን ወላሂ አለባበስሺ ሲያምሪ ውብ ነው አላህ በኢስላም ላይ ያፅናሺ በውስጡ የአላህ ፍራቻ ያለውን የሚያስብልሺን ንግስት አድረጎ ሚያኖርሺን ዘወጂ አላህ ይወፍቅሺ ያረብ የልብሺን መሻት አላህ ይሙላልሺ ያረብ
አቡኪ ሁለተኛው የኔ መንገድ በረታ ጥያቄወቹን ደሞ በድምፅ ብትጠይቅ ልክ እንደ ሶፊ ሀርፍ ነበር
ማሻ አላህ የኔ ሠለምቴ ጄግና ነሽ የምር አላህ ሲመራሁሉም ይገራል🌹
የኔ ተሪክ ቲዝ አለኝ 😪😪
ማሽአላህ እህቴ ❤ በርቺ
አሏህ የበለጠ ሶብሩን ይወፍቃት ያረብ
ታላቅ ፍተና ከታላቅ ምዳ ጋር ነው ያረብ
መጨረሻዋን አሳምርላት
ማሻ አላህ እስልምና የእውነት መንገድ አልሀምዱሊላህ
አላህ ይርዳሽ አብሽሪ ፅናቱን ይስጥሺ በርቱ አቡኪ እና ዳዳ
አይዞሽ የኔ ውብ
ያአላህ እኔን እህቴ አላህ ያግዝሽ ያርብ አቡኪ እባክህ ይችን ልጂ መረዳት አለባት
ጀግኒት አላህ ያፃናሺ መርዳት አለባት
Maashaallah our beloved ♥️❤️💖💓💕💗 sister, well come to Islam!!
ማሻ አላህ መክፊራዬ እንኩማን ደስ አለሽ እኛም ደስብሎናል አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን አሚን
አላህ ያፅናሽ የጎደለሽን ሁሉ አላህ ይሙላልሽ ከማያልቀው ሪዝቁ ይስጥሽ ቤተሰቦችሽንም አላህ ይመልሳቸው
ማሻአላህ አላህ በሂጃብሽ ላይ ያፅናሽ ሀቢብቲ
የዉነት ልዩ ነሺ እህቴ በርቺ
ማሻአሏህ ደስ ሲል አለባበስ አሏህ ፅናቱን ይስጥሽ ያኡክቲ
ማሻ አላህ አላህ ያፅናሽ አለባበስሽ🥰
ማሻአላ
MashAllah my sister may Allah bless you ❤
የኔእህት አብሺሪ ለኮይርነዉ ጠካራነሺማሻአላህ
አላህ ይገዝሽ እህቴ አብሽሪ አላህ እሚወደውን ነው እሚ፡ፈት ነው
مشاءالله تبارك الله አላህ ይጨምርልሽ
ማሻአሏህ 🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋
አላህ ያጠክርሽ አብሽሪ ሁሉም ለመልካም ነዉ ዉድ እህቶቸ በተቻለን እህታችንን እናግዛት
እኮንም ወደተፈጠርሽበት እስልምና ተመለሽ የኔ ውድ አላህይጠብቅሽ የሁላችንንም መጨረሻያሳምርልን
አላህ ያፅናሽ አላህ
ያግዘነ
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ እስከመጨረሻው ያፅናሺ ያረብ
ወበት ሂጃብ ነው እሰምና ውድ ደሸታነው አሉ አክበረ አላህ ሆይ ባሐቤቴን ሂዳ ሥጥልኝ የሥምናን ጥፉጥና ፍቅረ በልቡ ዝራለት ያረብ
Wawu mashe allhe
ማይሻኣላህ እህቴ ኣላህ ሲለወደዲሽ ነዉ ያሰለሚሺዉ ማብሩክ
አላህ ሰባቱን ይስጥሽ
ከፈተና ይጠብቅሽ ነገሮችን ሁሉ አላህ ያመቻችልሽ ።
የአለህ ከሌላ አይማኖት ምማጡት አለጡሊ ኒቅብስት ነቹሁ አለህ የጠንክረቹሁ
ማሻአላህ
አላሁ አክበር
አላህ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ያረብ ጀግናነሽ
አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሸአላ ማሸአላ ዉበት ሲለካ በኒቃም ነዉ ለካ ሰለምቴወች ማሸአላ ስታምር 👌👌🌹🌹🌹
አሰላሙ አለይኩም አይዞሽ ሐቢበቲ አላህ አይተውሸም እሱን ከተወከልሸ ካልታሰበ ቦታ ይረዝቅሻል የምንችለውን ያህል እንረዳሻለን አብሸሪ አላህ ያሰብሸበት ያድርሰሽ እዚህ ፖሮግራም ላይ ያቀረበሽም አላህ ጀዛውን በቬይር ይሰጠው
መረዳት ያለባት እህታችን ይችናት ውዶቸ
.አሏሁአክብርማሻአሏህመጨረሻችንንያሳምርልን
ያኔ ውዲ በጠም ጠከረ ነሽ አለህ ያምወደውን ይፈትነል አቢሺረ ሁሉም ያልፈል ወለሂ አቺን ኢነ መሰሎቺሽን ሰይ ኢኔ ለዲኔ ምን መስወት ከልኩ ቢዬ በረሴ ኢነደደለው 😡አለህ ያጠክርሽ ነስሩን ያውርዲልሽ ያረቢ
የህታችን ሲልክ ቁጡር ኢነ አከዉት አድረሸ ይለኩልን የበኩለች ኢንወጠ
መሸአላህ አላህይጨምርልሽ በጣምነው ደሥየሚለው ሀያቲ
Masha Allah! I love this program
ማሻ አላህ አላህ ያስናሽ ውድ እህታችን አላህ ወዶሻን አላህ ዱኒያ ወል አኬሪያ ያሳምርልን
ماشاء الله 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍💯💯💯💯✅✅✅✅✅
አብሽሪ ማማዬ አላህ ከሦብረኞችነው አብሽሪ አላህ ያጠንክርሽ ማማ ሁላችንም የተለያዬ ችግር ጋ ነው ያለነው
ማሻላህ አቡኪ ጀዛከላህ በርታ አላህ ያግዝህ
Baga RABBIIN sifidee gara amantaa sifilateetii Alhamdulillaahi Alhamdulillaahi Alhamdulillaahi Masha Allaah
ማሻአላህ
ማሻአላህ
አሏሁአክበረ
የኔጀግናአላህይጨምረልሽበረች