የኔ መንገድ || ልዩ የረመዳን መሰናዶ አንድ || ሚንበር ቲቪ || Minber Tv

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 вер 2024
  • #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #MinberTV
    Copyright @MinberTV
    t.me/joinchat/...

КОМЕНТАРІ • 632

  • @ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ

    የኔ ውድ አልቅሰሽ አስለቀሽኝ አላህ ሂዳ ይስጣቸው እኔም አንዳች ነኝ የቤተሰቦቼ በተለይ የእናቴ ህይወት ያሳስበኛል አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው ያረብ

    • @zeharaabebe4482
      @zeharaabebe4482 2 роки тому +11

      አሚን ወላሂ ይህ የኒም ታሪክ ነው አላህ የፈቀደ ው ነው የሚሆነው አነም ልጀን ሂድያ ይስትልንስ በሉን አብስሪ ሃቢብቲ

    • @dfghfhh6436
      @dfghfhh6436 2 роки тому +5

      እሙ አብዱ ሰለምቴ ነሽድ አብሽሪ

    • @dfghfhh6436
      @dfghfhh6436 2 роки тому +4

      @@zeharaabebe4482 አላህ ሂድያ ይስጥልሽ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን

    • @kadijakadija3784
      @kadijakadija3784 2 роки тому +1

      ሽሽሽ
      ሽሽ
      ሽሽሽሽሽሽሽ

    • @TUBE-il6xi
      @TUBE-il6xi 2 роки тому +2

      አሚንያረብ

  • @ለድርሃምዘማቿነኝ
    @ለድርሃምዘማቿነኝ 2 роки тому +70

    🍂➪ከሐይማኖቶች ሁሉ አላህ የመረጠልን ኢስላምን ብቻ ነው ምነኛ ያማረ ዕድል ነው የተሰጠን 🤲 الحمد الله

  • @kadijakhan9288
    @kadijakhan9288 2 роки тому +55

    እኔም ጓደኛየ ሰልማለች ደስ ብሎኛ አልሃምዱሊላህ አሁን

    • @ዙዙነኝተስፈኛዋ-ደ7ዐ
      @ዙዙነኝተስፈኛዋ-ደ7ዐ 2 роки тому

      እስኪ ለኔም ዱአ አድርጉልኝ በጣም የምወዳት ጓደኛየ አለች የብርሀኑን መገድ እድመራት

    • @Fatom-bd8xr
      @Fatom-bd8xr 6 місяців тому

      ለሰለመችው፡አልሀምዱሊላሕ፡​@@ዙዙነኝተስፈኛዋ-ደ7ዐ

  • @medinaseid-sq9qw
    @medinaseid-sq9qw 2 роки тому +58

    ሙስሊም መሆንመታደልነው
    ማነውሙስሊምበመሆብቻ ምንምአይነትየዱኒያቁስ ባይኖረው የሚደሰት👍
    ኢስላም የሰውልጅ ፊጥራውነው
    ኢስላም ሀቅነው
    ኢስላም የነብያቶች ሁሉሀይማኖትነው
    ተኢስላምዉጭ ሀይይማኖት ተቀባይነትየለውም በመጨረሻውአለም ተከሳ ሪወች ይሆነል
    ያአላህ መጨረሻችንን አሳምርልን መላውንሙስ ሊም።

  • @ያልፍይሆን
    @ያልፍይሆን 2 роки тому +30

    የኔ ውዶች እኔም ሰለምቴ ነኝ አልሀምዱሊላህ ረቢናሚን ስሜታቹ ይገባኛል😭🕋🕌❤❤❤

  • @ALHAMDULILAH-b4p
    @ALHAMDULILAH-b4p 2 роки тому +71

    የኔ ውድ አልቅሳ አስለቀሰችኝ አላህ ሆይ የዚችን ልጅ እናት እስልምናን ወፍቅና አስዴስታት ያረብ

  • @ፋፊየሀላባዋ
    @ፋፊየሀላባዋ 2 роки тому +52

    ሙስሊም በመሆኔ አልሃምዱሊላህ ክብር ምስገና ለአለማቱ ጌታ ለአላህ♥♥

  • @ኢብቲሳምብንትሁሴን
    @ኢብቲሳምብንትሁሴን 2 роки тому +16

    ምን ዋጋ አለው ሰብስክራይብ ቢሰበሰብ ተመልካች የለ ብራንክ እያሳደዱ አልሀምዱሊላህ እኔ ብራንክ አላይም ውሸትን አላበረታታም

  • @meriethio5791
    @meriethio5791 2 роки тому +51

    አላህ ለእናቴ ኢስላምን እንዲወፍቃት እመኛለሁ ቀኑ መቼ ነው ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ብዙ ሰው እናቴ ለእናትሽ ዱዓ አደርጉልሽ ። የምኞትሽ ፈጣሪ ያስደስትሽ ።

    • @إنشالله-م8م
      @إنشالله-م8م 2 роки тому

      ምነው እህቴ ጸጉርሽን ብትሸፍኝው

    • @SAmu-wh2lp
      @SAmu-wh2lp 2 роки тому +1

      ክርስታን ናት ግን መስለም እፋልጋለዉ ብለ ናበር አለህ የግዘት

  • @mamezedtube731
    @mamezedtube731 2 роки тому +39

    የኔ ውዶች አላህ ያፅናችሁ ያፅናን ቤተሰቦቻችሁን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራላችሂ

  • @zedtube5574
    @zedtube5574 2 роки тому +145

    አለም ላይ ለምትገኙ ለመላው የእስልምና ሀይማኖት ተከታይ ወንድም እህቶቼ እንኳን ለተባረከው የረመዳን ወር አላህ በሰላም አደረሳችሁ።
    ረመዳን ሙባረክ !!

  • @itsmydam5935
    @itsmydam5935 2 роки тому +31

    አህለን ሶፊ ውዴ እህት ኸድጃንም ጋብዥልን እውነት ያች ልጅ በውስጤ ተቀርፃለች ጥንካሬዋ እስልምናን የተረዳችበት መንገድ ከነልጇቿ ማሻአላህ አስደምመውኛል

    • @hannaareru8441
      @hannaareru8441 2 роки тому

      Aww lik nesh ye khadja ena ye kal liben netktognal in sha Allah bagegnachewm few yilegnal

  • @ዜድገጠሬዋ
    @ዜድገጠሬዋ 2 роки тому +34

    አይይይይ የኔቢጤ 😭😭በካፊር ተከብቤ ለብቻየ ለእኔስ ቤተስብ ምንአለ ስበብ ሽቶ አላህ ባያስልምልኝ😢😢😢

  • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል

    እንዴት እንደምታምሩ ማሻሀላህ እህቶቼ ❤❤❤

  • @mokede8735
    @mokede8735 2 роки тому +14

    የኔ መንገድ ትልቅ የዳዋ ስራ እየሰራ ነው እንኳን ለክርስቲያን ወንድም እና እህት ለሙስሊሙም እራሳችንን እንድናይ አድርጐናል Minber جزاكم الله خيرا sofi በርቺ ye programu ቅመም.

  • @miymunamohammed8852
    @miymunamohammed8852 2 роки тому +30

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የአላህ አዝነትና ራህመት የነቢን መንገድ በተከተለው ሁሉ ይውረድ ሰሉ አለል ሀቢብ😊የኔ ሸፋአ የኔ መሪ ነቢ ውዴ ❤ እኳን ለተከበረው ለላቀው የረመዳን ወር በሰላም አደረሳቹ አደረሰን ረመዳኑ ፁመው ከሚጠቀሙት ያድረገን ዱአ አድረጉልኝ በአላህ
    አህለን የኔ መንገድ😊

  • @atesdealemu4260
    @atesdealemu4260 2 роки тому +16

    ያረብ የኔንም ቤተሰቦች ይህንን ብርሀን ይወፍቃቸው ለምሳሳላት እናቴም ለሷ ይወፍቃት ኢንሻአላህ ለአላህ ምን ይሳነዋል አንድ ቀን ይህን መንገድ ይመራቸው ይሆናል

  • @Asma-vu3zw
    @Asma-vu3zw 2 роки тому +30

    አህለን ለመለዉ የእስልምነ እምነት ተከተዮች ረመደን ሙበረክ

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 роки тому +51

    በምናፈጥር ጊዜ የሚባል ዱአ
    ✅ﺫﻫﺐ ﺍﻟﻈﻤﺄ ﻭ ﺍﺑﺘﻠﺖِ ﺍﻟﻌﺮﻭﻕ ﻭﺛﺒﺖ ﺍﻷﺟﺮ ﺇﻥ ﺷﺎﺀ ﺍﻟﻠﻪ
    ♦️ጥም ተወገደ፣ ጉሮሮዎችም (የደም ስሮች) ረጠቡ፣ በአሏህ ፍቃድ አጅሩም ፀደቀ። ኑ ቤተሰብ ይሁኑ ትጠቐማላችሁ

  • @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
    @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ 2 роки тому +15

    የእኔ ውድ ሰብሪን የሀቢቢቲ አብሽሪ መመራት በአላህ እጅ ነው አንች ብቻ በጣም ጠንክረሽ ዱአ አድርጊ በተለይ በዚህ በረህመቱ ሰፊ በሆነው ወር አላህ ይቀበልሽ እኛም ከጎንሽ ነን
    መሻ አላህ
    በጣም ደስ ይላል

  • @lulimame3921
    @lulimame3921 2 роки тому +10

    በመጀመሪያ አሰለማአለይኩም ወራህመቱላህ ወብረካቱ ውድ የተከበራችው ሙሲሊም እህት ወድሞቸ እኳን ለ 1443 ዓ_ሂጅራ ሻሃር ረመዳን በሰላም አደረሳች ዛሬን የናፈቁት ነበሩ ግን አላህ ያልወፈቃቸው አሉ እና አላህ ይዘንላችሁ እያልኩኝ እድህ ስቅስቅ ብላ እያለቀሰች ለእናቱዋ ሂዳያን ስትመኝ ራሴን ተመለከቱ አላህ ይወፍቅልሽ እህቴዋ አልቅሰሽ አሰለቀሽኝ ወላሂ ዱአ አረጋለሁ የልብሽን መሻት አላህ እድሰጥሽ ሶፊ እዳች ያለውን እስልምናን በእድህ አይነት ደስ በሚል አቀራረብ ደስ የሚል ፕሮግራም በሰፊው እድታይ ስላደረግሽልን በጣም አድናቂሺም ወዳጅሽም ነኝ አላህ ይጨምርልሽ መንገድሽን ሁሉ ያስተካክልልሽ

  • @ዜድህልምአለኝ
    @ዜድህልምአለኝ 2 роки тому +5

    😭😭ሠለምቴወቸእኮ በጣምጠካራናቸሁ ለአላህብየ እወዳቸሁአለሁ እኮንአብሮአደረሠን እረመዶን ሙባረክ ውድየኢስላምልጆቸ

  • @fafilove760
    @fafilove760 2 роки тому +5

    እኔ በራሴ አፈርኩ የናንተን ጥንካሬ ሳይ አላህ እናትሽን ቀጥተኛውን መንገድ ይምራት በፆም አፌ እለምነዋለሁ አስለቀስሽኝ😢😢😢😢

  • @ኡሙዩሥራነኝብትአብራርመር

    ማሻ አላህ ሥተምሩ አላህ ይጨምርላቹ ውዶቼ😘😘😘ሙሥሊም ላደረገን አላህ ጥራት ይገባው አልሀምዱሊላህ☝️

  • @hikrah9408
    @hikrah9408 2 роки тому +18

    Proud to be Muslim 😍😍😍 ❤️❤️ እንዴት እንደምታስቀኑ 😢😢

  • @queenlove7485
    @queenlove7485 2 роки тому +3

    ቃልዬ አብራኝ የተማረች ልጅ ናት እስልምናን ተቀብለሽ በማየቴ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል አልሀምድሊላህ አላሁአክበር

  • @20AA766
    @20AA766 2 роки тому +10

    All Muslim around the world Ramadan Mubarak ☪️ በመላው ዓለም ላይ ለምትገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች ረመዳን ከሪም ይህን ምርጥ ወር ከተጠቃሚዎች ያድርገን አሚን 🌹🌹🌙🌙🌙🌎🌍🌏🌙🇸🇦🇪🇹🇪🇷🇩🇯🇪🇭🇹🇷🇵🇰🇲🇾🇰🇪🇯🇴🇳🇬🇸🇩🇿🇦🇹🇳🇲🇦🇸🇳🇲🇷🇱🇧🇰🇼🇲🇬🇲🇱🇲🇷🇫🇲🇲🇪🇲🇲🇳🇱🇳🇪🇰🇵🇸🇾🇰🇳🇺🇾🇾🇪🇿🇲🇻🇳🇺🇿🏴󠁧󠁢󠁳󠁣󠁴󠁿🇹🇨🇹🇹🇹🇱🇹🇼🇸🇷🇱🇨🇱🇰🇱🇰🇱🇷🇲🇼🇲🇹🇲🇩🇲🇺🇳🇦🇳🇷🇳🇫🇺🇳🇦🇲🇿🇼🇼🇫🇻🇺🏴󠁧󠁢󠁷󠁬󠁳󠁿🇦🇪🇹🇻🇹🇯🇸🇪🇵🇲🇧🇱🇰🇷🇸🇬🇻🇦🇺🇸🇬🇧🇬🇧🇹🇰🇹🇿🇹🇿🇻🇨🇸🇧🇸🇽🇸🇽🇸🇲🇶🇦🇷🇪🇵🇹🇵🇪🇼🇸🇸🇬🇵🇬🇯🇵🇮🇱🇭🇰🇬🇷🇬🇹🇬🇪🇵🇫🇫🇯Ramadan Mubarak I wish every where peace ✌️ peace ✌️ peace ✌️ to the world 🌍

  • @amorawweloye9944
    @amorawweloye9944 2 роки тому +6

    እነዚህ ሁሉ የአዲስ አበባ ብቻ ናቸው :የመላውን ኢትዮጵያ ወደ እስልምና የሚመለሱ እህት ወንድሞችን ታሪክ ብንሰማ ተመኘሁ ::ያ አሏህ ደስስሲሉ

  • @fatimaa615
    @fatimaa615 2 роки тому +5

    እኔ የልጀን ስም ተዚህመረጥኩ የወደፉት ህልሜ ሶብሪና አወጣሁ ምክንያት አግብቸ ተተፈታሁ ዘጠኝ አመቴ ጠያቂ ቢመጣም አልፈልግም በማለት

  • @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ
    @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ 2 роки тому +1

    እንኳንአብሮአደረሰንረመዳንሙባረክማሻአላህየአሄራእህቶቸአላህይጨምርልችሁስታምሩ።አላህይየእህታችንንእናትእስልምናንወፍቃትያረብእባሺንይበሰውእህቴአብሺሪዱአነው

  • @hane4012
    @hane4012 2 роки тому +13

    በጣም ኣስለቀሳቹኝ ያወዱድ ኣላህእሄንን ብርሀን ለወዳጆቻቹ ያጎናፅፍላቹ ያረብ

  • @ነኢማየወሎልጅ
    @ነኢማየወሎልጅ 2 роки тому +18

    የእኔውብእህቶች ስታምሩ አላህ ጀነት ያብስራችሁ

  • @ዜድወሎየዋዜድወሎየዋ

    ወላሂ በሰለምቴወች እንደት እንደምቀና ያረብ አላህ ያፂናችሁ🥀🥀🥀🥀🥀🥀😘😘❤❤

  • @fareewelu3341
    @fareewelu3341 2 роки тому +7

    ኢስላምን ተረድታችሁ ለቤተሰቦቻችሁ መመኘታችሁ አስደስቶኛል

  • @Leila-sn6dt
    @Leila-sn6dt 2 роки тому +6

    ቤተሰቦችሽን አላህ ሂዲያ ይስጥልሽ ያረብ ኢንሻ አላህ በቅር ወደ ትክክለኛው መንገድ እንደሚመጡ ተስፋ አደርጋለው

  • @asiasi8328
    @asiasi8328 2 роки тому +2

    ወይኔ የኔማር አልቅሰሺ አስለቀሺኝ አላህ በዚህ በዚነቱና በረህመተኛው በረመዳን ወር ኢሁንበት እናትሺን ወደ ቀጥተኛው መገድ እደምኞትሺ ያሳካልሺ ጀሊሉ የሚሳነው የለምና ነገ ዛሬ ሳይል ምኞትሺን አሳክቶ ያሳየን ወላሂ በበኩሌ ሊላህ ኢታላ ብየ ነይቸ ሁለት ረካ ሰግጀ ዱአ አረጋለሁ ያረብ 🤲🤲😭😭😭😭😭አሏህ ወደውነተኛው መገድ ያስገባልሺ እኔ በስልምና ቤተሠብ ስለተወለድሁ የስልምናን መገድ በናተ አይነት አልተረዳሁትም ብየ ቀናሁባቺሁ እስልምናን የተረዳቺሁበትን መገድ ሱብሀን አሏህ አሏህ የልብ ይማን ኢወፍቀን ያረብ

  • @seadetube5367
    @seadetube5367 2 роки тому +1

    የኔ ማር እስከኔው አስለቀሰችኝ አላህ ሂድያ ይስጥልሽ እናትሽን። *ወላሂ እኛ ልናለቅስ ተሚገባበት ትልቅ ነገር በቤተሰቦቻችን ላይ አለ እሱም የተውሂድና የሽርክ ጉዳይ ነው ብቻችን የገጠር ልጆች ነን ገጠር ላይ ያለውን የሽርክና ከኩፍር የማይተናነስ ሙስሊሞች በጅህለረና የሚሰሩት እልፍ ወጀል አለና አላህ የኔንም የናተንም ቤተሰቦች ትክክለኛውን ተውሂድ ይወፍቅልን በስም ሙስሊም መሆን አላህ ዘንድ ዋጋ የለውምና ይህች እህት ለናቷ ከምታለቅሰው በላይ በሽርክ ውስጥ ላሉ ቤተሰቦቻችን ልናለቅስ ልጨነቅ ይገባል በተለይ ወሎ ላይ ያለው ጉደረ በጣም ልብ ይሰብራልና በዱአችን እንተሳሰብ በተረፈ ለአላህ ብየ እወዳችሆለሁ ሚንበሮች በሙሉ ሰላምና ፍቅር አብዝቶ ይስጥለን ሱሱ ነኝ ከሳውድ አረቢያ 💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @aliyibuli8854
    @aliyibuli8854 2 роки тому +2

    ለሱብህ አዛን ብቻ ወደ እስልምና የመጠች እኛጋም አለች። አሰላቱ ኬይሩ ምነኑር ጦአት ብቻ ለምን ተባለ ብላ

  • @jemulamohamed9109
    @jemulamohamed9109 2 роки тому +2

    እስቲ ዱዓ ኣድርጉላቸው ትግራይ ውሰጥ ላለ ቤተሰቦቻችን እንዴትስ እየፀሙ ምንስ እያፈጠሩ ይሆን ያረቢ በቃቹ በለን በረመዳን ወር እዝነትህ ለግሰን

  • @FF-ot5mg
    @FF-ot5mg 2 роки тому +10

    ማሽ አለህ እህተችን አብሽር ህደያ በአለህ እጅ ነው
    ሶፍ ያኔ ልዩ ♥♥♥

  • @Seyfedin_Tech
    @Seyfedin_Tech 2 роки тому +5

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሹክረን እጅግ በጣም ያማረ ቆይታ ነበር…ምርጥና አስተማሪ የህይወት ተሞክሮ አላህ እውነተኛውን መንገድ ይምራቸው

  • @hayetlastname1632
    @hayetlastname1632 2 роки тому +2

    መስታወቂያ ቀኑሱ ማየት እየፈለኩ መታወቂያው ያስጠላኛል

  • @እሙሐሊማ
    @እሙሐሊማ 2 роки тому +15

    አቤት ፍቅርርርር ናችሑ 💞☪️🥰

  • @akmalsharfa7669
    @akmalsharfa7669 2 роки тому +3

    የኔ መንገድ ጥሩ የሆነ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን
    ረመዳን ሙባረክ እህቶቻችን እንዲሁም ለመላው የሙስሊሙ ማህበረሰባችን በሙሉ እንኳን 1443 ኛ ለረመዳን ፆም አደረሣችሁ አደረሰን አልሃምዱሊላህ መሽኩር አሏህ እያልኩኝ በርቱልን ብለናል አለኩልሃል አልሃምዱሊላህ እንበል አብሽሩ እህቶች

  • @ፊዳካሀቢወኡሚያረሱለላ

    ማሻአላህ ስታምሩ አላህ ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰

  • @miymunamohammed8852
    @miymunamohammed8852 2 роки тому +6

    እስኪ ከዚ ኮመት ውስጥ ተጅዊድ ቁራአን ሚያስቀራኝ ካለ ንገሩኝ አላህ ጀዛችሁን ይከፍላችሁ ዘንድ

    • @gfdghmnvvb2767
      @gfdghmnvvb2767 2 роки тому

      እኔም እፈልጋለሁ ካገኘሽ አደራ ሹክ በይኝ ውደ

    • @foz2810
      @foz2810 2 роки тому +1

      ነይ ማር የት ነሸ

    • @onlyforjenah5972
      @onlyforjenah5972 2 роки тому

      @@foz2810 ቁጥርሽን ስጭኝ

    • @misratube1853
      @misratube1853 2 роки тому

      @@foz2810 enem asqariny

  • @fafifafi136
    @fafifafi136 2 роки тому +1

    አህለን ዉድ ሚምበሮች ማሻአላህ ስታምሩ ሰብሪናዬ አብሽሪ እህት አላህ ሂዳይስጣቼዉ እዉነትሽነዉ እናትን ያህነገር አላህ ኢስለምናን ይስጣቸዉ እንባሽን አላህ ፊት ይመዝገብ አላህ ለሁላችንም መጨረሻችንን አሳምርልን

  • @rabiarawat9093
    @rabiarawat9093 2 роки тому +2

    ሑላቸውምንም ባለፈውቀርበው ነበር
    የነሡን። ያክልኮ እኛ ጠንካራ አይደለንም😥😓

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 2 роки тому +5

    ማሻ አላህ ታምራላቹ የኔ እህት አስለቀስሽኝ እናትሽን አላህ ሂዳያ ይስጣቸው ❤❤❤❤

  • @negashimedia8556
    @negashimedia8556 2 роки тому +1

    የኔ መንገድ ላይ ቀርቦ ታሪኩን ቢያጋራን ብዬ ማስበው አንድ ሰለምቴ ወንድም ከወደ ወላይታ ሶዶ አለ፣ ሙሀመድ አሊ ይባላል በጣም ገራሚ ታሪኮች አሉት ብትጋብዙት ከታሪኩ ብዙ እንማራለን ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።

  • @Tube-jq5ix
    @Tube-jq5ix 2 роки тому +4

    ሰብሪና ኢሻአላህ ለናትሽ ሂድያ ይወፍቃት ዘድ ዘወትረ ዱአየነው አልቅሰሽ አስለቀሽኝ የፆመኛ ዶአ በባዶ አይመለስም ኢሻአላህ☝️

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 роки тому +1

    ሰብርየ የኔ ቆንጆ አላህ እናትሽንም ቤተሰቦችሽንም ይምራልሽ የኔ ቆንጆ 😢😢 አስለቀሽኝ ወረቢ

  • @EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn
    @EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn 2 роки тому +4

    አህሌንንንን የኔ ውዶችችችች ወላሂ እያነባሁ ነበር የተከታተልኳቸው እኔጃ ሰለምቴዎችንንን ስወዳቸው ያአሏህ በጣም ታምራላቹ የኔ ውቦች ማሻአሏህ ተባረከሏህ የኔ ጀግናዎች ስወዳቹ💋❤️❤️❤️❤️

  • @ነዩሰለምቴዋ
    @ነዩሰለምቴዋ 2 роки тому +9

    ማሻለላህ እህቶቻችን ውበት ሲለካ ሂጃብ ነው ለካ

  • @anisaalshmori5409
    @anisaalshmori5409 2 роки тому +5

    እህቶቼ እንኳን ለረመዳን ወር አደረሳችሁ አላህ ይቀበለን

  • @ibnuadem5028
    @ibnuadem5028 2 роки тому +6

    የሁላችሁም የህይወት መንገድ በጣም ፈታኝ ነበር። ሰኒያ ያሳለፈችው ፈተና እና ብርታቷ እንዲሁም የከፈለችው መስዋዕትነት ግን በጣም ይደንቀኛል። ፈታኝ ሁኔታዎችን አልፋ አሁንም ድረስ ያላትን ፅናት የሚደንቅ ነው።
    አላህ የሁላችሁም ዱኒያ አኺራችሁን ያሳምርላችሁ። ምርጥ የአላህ ባሮች!

    • @selman456
      @selman456 2 роки тому +1

      የተባረከው ቴምር በሽታን እንደሚፈውስ በሳይንስ ተረጋገጠ፡፡ ስንት ቴምር ብንበላ ነው ጥሩ!?
      ua-cam.com/video/262s2rcHWaY/v-deo.html

  • @foziyaadem8266
    @foziyaadem8266 2 роки тому +5

    ማሻ አላህ ደሰ ሲትሉ አለባበሳቸሁ እራሱ በተለይ ሰለምቴወች ጀግና ናችሁ

  • @appuae1900
    @appuae1900 2 роки тому +20

    ማሻ አላህ የኔ መንገዲ የሁሉ ግዜ ምርጫዬ ነው በርቱ

  • @ረቢዚድኒኢልመን-የ8ዘ
    @ረቢዚድኒኢልመን-የ8ዘ 2 роки тому +1

    _የቁንጅና ተወዳዳሪ መድረክ ነው የሚመስለው ተሰተሩ እባካችሁ እህቶች ትምህርቱ ጥሩ ቢሆንም እናንተ ግን ፊትና እየሆናችሁ ነው በድምፅ ብቻ ማስተማር ትችላላችሁ ኒያው ካላችሁ ልክ እንደ እናታችን አኢሻ ረ ዐንሀ ሀያዕ ይኑራችሁ_

  • @hajibakiyar6535
    @hajibakiyar6535 2 роки тому +3

    ውድ እህቶቼ እንኩዋን ለተከበረው ረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ ከይር ስራችሁን አለህ ይቀበላቹ ። በመቀጠል ሶፊ የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በአማርኛ ከፕለይ እስቶር ማውረድ ትችላላችሁ ብለሽን ነበር ግን ላገኝው አልቻልኩም እና ሌላ መፍትሄ ካለሽ ብትጠቁሚኝ በጣም ጓግቻለሁ እስካገኘው

  • @ሱሱ-ባባ
    @ሱሱ-ባባ 2 роки тому +2

    አረ ዘንድሮ ኡስታስ ካሊድ ክብሮም የለም ወዬ በአላህ የምታቁ ንገሩኝ

    • @ekram7173
      @ekram7173 2 роки тому

      አለ ይመጣል ዛሬ መታ ኢንሻአላህ

  • @saraahemd9525
    @saraahemd9525 2 роки тому +4

    ማሻአላህ በጣም ነው ደሰ እምትሉት (ሰብሪዬ አላህ ለእናትሸም ሒዳያወን ይሰጣቻወ አሚን)አላሁማ የአ ሙቀሊበል ቁሉብ ሰቢት ቀልቢ አላ ዲኒከ

  • @ekram7173
    @ekram7173 2 роки тому +3

    የኔመንገድ በጣም ነው ምወደቹ አላህ የጠብቃቹ ስታምሩ 😍😍😍😍

  • @ፍቅርብየልጥራሽ
    @ፍቅርብየልጥራሽ 2 роки тому +9

    ያረቢ ያንችንም እናት የኔንም አክስት አላህ ይምራቸው 🤲🤲

  • @የወሎቀበጥ-ጀ2ቘ
    @የወሎቀበጥ-ጀ2ቘ 2 роки тому +2

    የኔህት አልቅሰሽ አስለቀሽኝ አላህ ቤተሰብሽን በሙሉ ኸይሩን ይምራቸው ሰአቱን ያቅርብልሽ እሱአይቸግረውም ሶፊየ የኔመልከመልካም በርች በጣም የምጓጓው ፕሮግራምነው

  • @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
    @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ 2 роки тому +12

    🕋🕌🕌🕌نعمة كبيرة أن الله بلّغك رمضان، فاشكر الله على ذلك، 🕌🕌🕋
    أن أطال في عمرك وبلغك الصيام، 🕌🕋
    وأسعد الله الليالي بطاعته والأيام. 🕋

  • @idrissusman1660
    @idrissusman1660 2 роки тому +1

    Romodan Kerim , Romodanin be Ebada endinasalfew rahmetihin sten ya Reb .

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 2 роки тому +1

    ሰብሪና አስለቀሰችን የሷን ስሜት መረዳት ሚችለው በእርግጥ በሷ ቦታ የሆነ ነው ግን በጥቂቱ በፍረሀት እንኳን ይህን ስሜት እንደሷም ባይሆን አውቀዋለው ምንወዳቸው ሰወች ያመንበትን የወደድነውን እነሱም እንድገኙ ከመፈለጋችን የተነሳ ለነሱ በማስብ እናለቅሳለን እንፀልያለን እኔ ሙስሊም ነኝ ቤተሰቤም ሙስሊም ናቸው ግን ከእስልምና እንዳይወጡብኝ ብቻ ሳይሆን ሙስሊም ሁነው እንኳን ከኔ የተለየ አመለካከት ባልኖራቸው ብየ ዱአ አደርጋለው አሁን ላይ የቡድን ልዩነት እያጨፋጨፈን አይደል ቤተሰብ ውስጥ ልዪነት እንዳይገባ ሁሉ ያስፈራል እንኳን ይሄ ብቻ አላህ ይጠብቀን አላህ ያስደስትሽ ሰብሪ

  • @ልኑርታዳቢቄከወረኞችሪቄ

    ማሻ አለህ💐💐💐ኡንኳ አብሮ አደረሰን❤❤ እህቶቼ ማሻ አለሀ በጠም ደሥ ትለለቹ አለህ በጀነት ይሰበሲበን🥺🥺🥺

  • @faitumaahmed8212
    @faitumaahmed8212 2 роки тому +2

    በጣም የምትወጃቸው ሲሙቱ አላህ ይርሀማቸው አትዬ በጣም ነው ግራ የሚገባው አላህ የቀሩትን ያስልምልኝ ነው የሂዳትንማ አከተመ

  • @hallowiyatube575
    @hallowiyatube575 2 роки тому +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦች ማሻ አላህ ማሻ አላህ ብስምላሂ ሲታምሩ አልሃምዱሊላህ እንኳንም አላህ ወደ ውብ የእስላም ጠራችሁ አላህ ጠራችሁ ሁላችሁንም ለአላህ ብዬ እወዳችሃለሁ ሶፊ ላሽ አልሽን ወይ ጎበዝ ቅዳሜ መቼ ነው ቅዳሜን በሪሞት ይቀየሪልን የምትሉ እጅ አውጡ 🙏👋😂 😂😍😍😍😍

  • @ነኝየሙስሊምልጅ
    @ነኝየሙስሊምልጅ 2 роки тому +6

    በጀሊሉ እዴት አበተቹ ነው የምተምሩት ዋው ማሻ አላህ

  • @ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ
    @ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ 2 роки тому +3

    ገጣሚዋ የገጠመችው ግጥም የኔን ሂወት የገጠመችልኝ እስኪመስለኝ እባዬ የመጣው

  • @mohammedyimam4509
    @mohammedyimam4509 2 роки тому +2

    ማሽአላህ እንዴት እንደምታምሩ አላህ ያበርታችሁ እህቶቸ በጀነት ይሰብስባችሁ በቅርብ ብወዳጃችሁ ብየ ተመኘው

  • @هديةهدية-ب6ك
    @هديةهدية-ب6ك 2 роки тому +1

    አብሽሬ እህቴ ህመምሽ ህመሜ ነው እኔም ቤተሰቦች የሌላእምነት ተከታይ ናቸው ሁሌም ያሉበትን ሁኒታ ሳስብ ህመሜ ይጨምራል የሁላችንንም ቤተሰቦች አላህ ወደኸይሩ መንገድ ይምራልን እኛንም በስልምእናችን ያፃናን ያከሪም

  • @adamankind1onearthg
    @adamankind1onearthg 2 роки тому +1

    እስልምና የ ዓለም 1/3 ኛ አካባቢ እየሆነ ነዉ። Core ሩ በ1 ኣላህ የሚያምን። በክርስትና ካቶሊክ ከ50% በላይ ነዉ ኦርቶዶክስ በዓለም 10 በታች ነዉ።

  • @mulkiausman514
    @mulkiausman514 2 роки тому +16

    Ya Allah I can’t stop crying it’s so emotional
    May Allah bless you guys Ramada Mubarak all on the worldMuslim people❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ZeynebAli-gb3rq
    @ZeynebAli-gb3rq 5 місяців тому

    አልሀምዱሊላህ እኔ እረመዳንአራተኛዬ ፆምኩኝአላህይቀበለን የዘንድሮእረመዳን ጋደኛዬሸሀዳንተወፈቀችእጅግበጣምደስብሎኛልያኔስሰልምየኮሌጅተማሪነበርኩኝ እናከተከራከሩኝውስጥአንዳነበረች አላህፅናቱንእንዲሰጠንዱአአርጉልን

  • @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
    @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365 2 роки тому +3

    وعليكم سلم ماشا الله 👍👍👍✅✅✅

  • @wolisotube2178
    @wolisotube2178 2 роки тому +2

    ማሻ አላህ ማማራቹ
    ሰብሪናዬ አብሽሪ አዛኝ የሆነው ጌታችን አላህ አንቺንም እኛንም ምኞት ፍላጎትሽን አሳክቶ ያስደስተን ባድነቱ በሐያልነቱ ይሁንበት እናትሽን በዚህ ረመዳን ሂዳያ የሚያገኙ አላህ ያርገው ያረብ
    ሁሉንም የምትወጃቸው የሚወዱሽን ሁሉ ሂዳያን ይወፍቃቸው
    እኛንም በኢስላም በኢማን አኑሮ መጨረሻችን በሸሀዳ ይውሰደን

  • @ikramsultan7165
    @ikramsultan7165 2 роки тому +2

    አላህ እናትሽን ቀጥተኛውን መንገድ ይምራልሽ ሰብሪዬ አይዞሽ

  • @kalidtube4704
    @kalidtube4704 2 роки тому +2

    #ሁለት_ፆም!
    በደቡብ ኦሞ ዞን የሀመር እና ፀማይ ተወላጆች የሆኑና በቅርቡ የእስልምናን እምነት የተቀላቀሉ ወንድምና እህቶቻችን በድርቁ ምክንያት ለከፍተኛ የምግብ እጥረት ተዳርገዋል ። ብሎም በአካባቢው ኣንዳች የውሃ ጠብታ ባለመኖሩ ለሰአታት በርካታ ኪሎሜትሮች ተጉዘው ጥቂት ጠብታዎችን ብቻ ስለማግኘታቸው በቦታው ተገኝተን ተመልክተናል ።
    እነዚህ ወንድምና እህቶቻችን እጅጉን በከፋ በረሃ ውስጥ ከረመዳን ፆም በፊትም በእንዲህ ያለ መከራ ውስጥ ማለፋቸው እሙን ሆኖ ሳለ ከሰለሙም ማግስት አንዳች ማፍጠሪያ ምግብ እና ውሃ ሳይኖራቸውም ረመዳንን ለመፆም ያላቸው ጉጉትና ቁርጠኝነት እጅጉን ያስደንቃል ።
    እኛ የመሐል ሀገር ሰዎች ከመንፈሳዊ ዝግጁነት ባሻገር በምን ያሕል ደረጃ ለረመዳን አስቤዛዎች ትኩረት ሰጥተን እልፍ የማፍጠሪያ እህል ሾርባና ቴምሮችን እንደምንሸምት ይታወቃል ። ታዲያ ግን 'እርሱ ጠግቡ ጎረቤቱ ተርቦ ያደረ ከእኛ አይደለም' እንዲሉ ሰይዱና ሙሐመድ እኛም ለእኒህ ወንድምና እህቶቻችን በቻልነው መጠን እንደርስላቸው ዘንዳ እንጠይቃለን ።
    በአስችኳይ የሚያስፈልጉ ነገሮች
    1 የበቆሉ ዱቄት (በኩንታል ዋጋ 2,800) ብር
    2 የምግብ ጨው
    #በአካባቢው ላይ የውሃ ቁፋሮ ለማስጀመር እና በናፍጣ የሚሰራ ወፍጮ ለመትከል ስላሰብን በዚህ በጎ ተግባር ላይ አብራችሁን ለመስራት የምትፈልጉ ኹሉ በውስጥ መስመር እንድታወሩን እንጠይቃለን ።
    ለበለጠ መረጃ :-0929501670 | 0911285537
    አካውንት ቁጥር :- 1000402052434
    ኑር የቁርዓን ባንክ Nur quran bank

    • @abdiabdi4900
      @abdiabdi4900 2 роки тому

      የግለሰብ አካውንት ነው እንዴ እ

  • @sarat2809
    @sarat2809 2 роки тому +1

    ሶፊ ማሻአላህ ሰወድሺ ማሻአላህ ሰታምሩ እሮመዳን ከሪም ውዶቼ

  • @Zነኝጎጃሜዋ
    @Zነኝጎጃሜዋ 2 роки тому +10

    ስታምሩ ማሻ አላህ
    እኔ ድሮ ስፃም ቀን ሳያዩኝ እበላና ፍጡር ላይ ሲፃም እደዋለ አብሬ አፍጥራለሁ

    • @zinetmohammed9484
      @zinetmohammed9484 2 роки тому +4

      ሱብሀን አላህ። እኔ ደግሞ በተቃራኒው ፔሪድ ላይ ሆኜ ላለመናገር እየፆምኩ ከህመሙ ጋር ሊደፋኝ የሚደርሰውን አረሳውም። አሁን ላይ ሆኜ ለምንድን ነው ግን ታላላቆቼ እንዳናፍር እንድንናገር ያላደርጉን እላለሁ። ኢንሻአላህ እኔ ለልጆቼ ሳላፍር እንግራቸዋለሁ።

    • @aysham.8398
      @aysham.8398 2 роки тому +1

      @@zinetmohammed9484 እኔ ጭራሽ ቢሮ ምሳ እበላለሁ አላፍርም ምንም አይደብረኝ ድሮ እናቴ በር ዘግታልኝ ነበር የምበላው ::

    • @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
      @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 2 роки тому +1

      ክክክክ እነጋርብሻላው ቆይ

    • @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
      @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 2 роки тому +1

      @@aysham.8398 ምን ማላት ነው ቢሮ ስትሳሪ ትልቅ ነሽ እንዴት ትበያልሽ ወይ ሀይድ ከሎንሽ

  • @dawudtube7213
    @dawudtube7213 2 роки тому +11

    #አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረከቱ#🌹ሰሉ አለ 🌹ነብይና መሀመድ#🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #🌹ምርጥ ነብይ#ምርጥ 🌹አስተማሪ #ምርጥ መሪ #🌹እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #🌹ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @رحمهالمحمد-ع7ض
    @رحمهالمحمد-ع7ض 2 роки тому +3

    አረ ሶፍት አስቀምጡ. ማሻአላህ አላህ ከትትጋውን መገድ ይምራቸው ያረቢ.

  • @zeburamohammed463
    @zeburamohammed463 2 роки тому +2

    አላህ የዝችን እህቴ እናት እስልምና ወፍቃት እስልም አንተ ለመረጥከው ነው እምሰጠው

  • @እናቴየመኖሬተስፍናት

    የኔማርአይዞሽኢንሻአላህበአላህላይተሥፋይኑርሽ
    ኢንሻአላህአላህእናትሽንወደትክክለኛዉመገድይመለሰሥልሽ
    አብሽሪ

  • @henanhenan3893
    @henanhenan3893 2 роки тому +1

    ልብሥሽ ደሥይላልሥፋቱ ምግዜም እደዝሕሠፋያለልብስ ልበሽ

  • @rabiyarabiya6872
    @rabiyarabiya6872 2 роки тому +1

    ማሻአላህ ለኔም ዱአአርጉልኝ እናቴን አላህ እድመረልኝ ምኞቴ ሙሉ ቤተስቤን አላህ ይምታልኝ አሜንንን

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 2 роки тому +1

    Daguunis dhibeen fayyaan congratulates DrugIlkaaniin Conflicting evidence arrabni qara claims

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 2 роки тому +1

    Test yaadii argii ilmaaniin Beekumsii Beekumsii fedhiin waraana keessummaadha Sawsaw deemsis kurreejilbaatiif Hamii ijaarsa Obnoxious ciqileen ummataaf university or Gaaddisaa gadaammeessaanis Biruma waraana Eegumsaa goototaa international university ummataaf irkoodha Acaluu garaa University love peace and defense 4kilo&6kilo lubbuu!!!! maqaanis lubbuu Ramadaan Mubarak!!!!

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 роки тому +3

    ውድ የኢስላም ልጆች ለተከበረው ለረመዷን ወር አደረሰን አደረሳችሁ መልካም የኢባዳ ወር ይሁንልን🕌
    አሚን የኔ መንገድ በርቱ🌙🕌🕋

  • @አስማኡመር
    @አስማኡመር 2 роки тому +2

    አላህ እናትሽን ድነል ኢስላም

  • @ኢልሀምአወል
    @ኢልሀምአወል 2 роки тому +1

    አብሽሪ እህቴ አላህ እናትሽን ቀጥተኝውን መንገድ ይምራቸው አንችንም አላህ ያጠንክርሽ እማ

  • @messyworld3577
    @messyworld3577 2 роки тому +1

    I love Ethiopian Muslims, the old way. Not the ones who run politics like Woyane or PP. Ethiopia accepted Islam and is cited in the holy Quran. Now we have crazy guys who are more like al-Qaida!

  • @MokaMoka-yx8yw
    @MokaMoka-yx8yw 2 роки тому +3

    አሠላማሊኩም እካን አደረሳችሁ ለተከበረዉ ለሮመዳንወር በሠላም ፁመዉ ከተጠቀሙትያድረገን ያረብ

  • @zuzu9326
    @zuzu9326 2 роки тому +1

    አታልቅሽ ኢንሻ አላህ አላህ እናትሽን ወደ ዚህ ብርሀን ያመጣቸዋል ያረብ ጠማማውን ሁሉ አንተ አቅናው

  • @ameenaqq4053
    @ameenaqq4053 2 роки тому +1

    እረብና ለሚን ይምራልሽ ቀጣይ እናትሽ ጋር እደምናይሽ ትፕስፍ አለኝ እሱ አይቸግረውም አላህ ይምራልሽ 😭😭

  • @አዩሽቱዩብ
    @አዩሽቱዩብ 2 роки тому +2

    አሠላሙአለይኩም ወበራህመቱላሂ ወበረካትሁ አሪፍ ግጥም ነው ባለ ግጥሟ ማሻአላህ አላህ የፈሐገውን ይመራል አላህ ይምራልሽ ቤተሠቦችሽን አብሽሪ