የጋዜጠኛው ምስክርነት - ቆይታ ከዓርአያ ተስፋማርያም ጋር (ክፍል ሦስት)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 532

  • @Gudaan_Rabi
    @Gudaan_Rabi 4 роки тому +39

    ጋዜጠኛ ዓርአያ ተስፋማርያም እጅግ የሚገርም ሚስጥራትን ስላደረሰከን እናመሰግናለን፡፡ እባክህ እስከ ክፍል 10 ድረስ ዝለቅና ከህወሃት በተጨማሪም በኦህዲግ እና ብአዴን የተደረጉትንም እንዲሁም የአቶ ቢተው በላይ የጉዲፈቻ ልጅ የሆኑት ደህዲን (ደቡብ) አድርሰን፡፡ በጣም ተመችቶናል፡፡ ደግሞም ቶሎ ብለህ ሚስጥራቸውን ካላወጣህ ያልወጣባቸው ሊተናኮሉህ ስለሚችሉና አንዴ ከወጣ ምንም ስለማያመጡ ቶሌ አፍጥን፡፡ ፈጣሪ አንተንና ቤተሰቦችህን ይባርክ፡፡ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍንህ፡፡

    • @osmanmuzeyin2262
      @osmanmuzeyin2262 4 роки тому +1

      ፌስብኩላይ አለልህ በፁሁፍ አለልህ ግን የሆነ ነገር ካልከው በብሎክ ያሰናብትሀል አሪፍ ጋዜጠኛነቱን አልክድም

    • @FufuFufu-wg4cp
      @FufuFufu-wg4cp 6 місяців тому

      በዳት ውሻዋን

    • @FufuFufu-wg4cp
      @FufuFufu-wg4cp 6 місяців тому

      አሁን ጀመረኩ ወድ መብዳትት ኑ ሀለታችሁም ልብዳችሁ ደይኘር ኜረድ አኡዚቢላህ አተ እህቴን አደለም አናግረኝ ወድነትህን ልይ ካድሰዘራ በሀላ ቁመመህ ተወራሀኝ ካሳ ነህ

    • @FufuFufu-wg4cp
      @FufuFufu-wg4cp 6 місяців тому

      ሚስትህ አውሰው ለከብራ በአኩሀራ

  • @Jacob-xd8nf
    @Jacob-xd8nf 4 роки тому +19

    I have never everrrrrr seen such kind of Brilliant Journalist. This is the "Bealu Girma" Alive. Ohhhhh my God. I give big respect . Thank You!!!! I learned more about TPLF I didn't know much secret about them.

  • @MIkItube
    @MIkItube 4 роки тому +92

    ምርጥ ሰው ነው ዓርአያ ተስፋ ማርያም ምርጥ ኢትዮጵያዊ

    • @hermitube9129
      @hermitube9129 4 роки тому +2

      ua-cam.com/video/Rr3VjyRTONM/v-deo.html በአሜሪካ ለሚኖሩ ኤርትራውያን እና ኢትዮጵያዊያን ሁሉ ሊያዩት የሚገባ ሰብ እያደረጋችሁ እዩት የሚቀጥለው ቪድዮ እንዲደርሳቹ አመሰግናለሁ

    • @محمدسيد-ش7و5و
      @محمدسيد-ش7و5و 4 роки тому +1

      አንተ የት ነበርክ

    • @محمدسيد-ش7و5و
      @محمدسيد-ش7و5و 4 роки тому +1

      ጤናህን ይስጥህ

    • @גרמאומוקטו-ז7ש
      @גרמאומוקטו-ז7ש 3 роки тому

      @@hermitube9129 אתה יכול

    • @hailubikila4319
      @hailubikila4319 3 роки тому

      @@محمدسيد-ش7و5و WWWWWWWWWWWWWWWWWWWWWWWWWWWWWWWWWWWWWWWWWWWWWWWWWWWWWWWWWWWWWWWWWWWW~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~

  • @nomore7512
    @nomore7512 3 роки тому

    ዓርያ ሠላም እራሰህን ጠብቅ 11111111 ጀግና ነኸ

  • @ha-nt9pu
    @ha-nt9pu 4 роки тому +22

    እውነትም እናትህ አለችህ ዓርአያ ተስፋማርያም በጋዜጠኞች በመጀመሪያው ተርታ አስቀምጬሀለሁ ዘለዓለማዊ ክብር ይገባሀል ሠላምና ጤና እመኝልሀለሁ

  • @israelmengistuderbe3086
    @israelmengistuderbe3086 4 роки тому +16

    እንኳን ደህና መጣህ ቃለምልልሳቸው በማየቴ በጣም ነው የማደንቅህ ።
    እውነተኛ ጋዜጠኛ ክብር ይገባሀል ሁሉም ጋዜጠኛ ካንተ ይማሩ እውነት የትም አትሄድም የምትናገረው ነገር እውነት ነው ከልብ እናመሰግናለን የማናውቀው አወቅን 💚💛❤️

  • @entertainmentjunkies9926
    @entertainmentjunkies9926 4 роки тому +6

    I want to see this guy every week! Please continue it! He’s a Hero for what he has done to bring out the truth.
    Also, he’s very professional and is very good at answering the question very very well. Ethiopia is proud to have you, Journalist Araya TesfaMariam!!! We love you 😍

  • @abrahamhailemariam6766
    @abrahamhailemariam6766 4 роки тому +14

    You are a true journalist and big respect for sir . Tigray doesn't have any enemy other than TPLF .

    • @honeyalemu3857
      @honeyalemu3857 4 роки тому

      I wish every body to understand like you

  • @berhaneberhe3545
    @berhaneberhe3545 4 роки тому +12

    May God Bless You Sir For Honest Interview Mr. Areaya Tesfamariam.

  • @blacklion1579
    @blacklion1579 4 роки тому +55

    አንተ ያለህ መረጃ ብዙ ነው። በመፀሀፍ ብታሳትመው ጥሩ ነበር። ይህ አንዱ የአገራችን መጥፎዉ ታሪካችን ነው።ትውልድም ሊያውቀው ይገባል። እባክህ ፍጠን ሰዎቹ ጨካኞች ናቸው ብትቀድማቸው ይሻላል።

    • @abebedres
      @abebedres 4 роки тому +4

      Excellent point, I agree with you, it needs to be documented on book and audio file as well.

    • @meraworku1395
      @meraworku1395 4 роки тому +2

      ከህወሓት መንደር ከቃረሙክት ከሚለው መፃፉ ላይ እኮ ነው እየነገረን ያለው

    • @blacklion1579
      @blacklion1579 4 роки тому +2

      @@meraworku1395 I did not known he has a book.

    • @biko2503
      @biko2503 4 роки тому +1

      Mera worku he doesn’t have a book . He use to write articles on a magazine about the corrupt government.

    • @meraworku1395
      @meraworku1395 4 роки тому +1

      @@biko2503did u watch his previous videos? (part 1&2)

  • @Mike-ci5io
    @Mike-ci5io 4 роки тому +41

    Mote le TPLF ...tigray has no enemies but one Mafia TPLF 💚💛❤️💪💪💪💪💪💪

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 4 роки тому +1

    ይህን ጋዜጠኛ በጣም አመሰግናለሁ:: Bravo Tesfesh GBU እንክዋንም ኖርክና ጉዳቸውን ገለጥከው ይህን ስር ዓት ናፋቂ በርግጥ ከነዚህ ጨካኞች ለይቼ አላየውም !!!!!!!!!!!!! በቁም ገለውናል መርተውናል ሳይሆን ኮኖሊያኒልዚም ለ 27 አመት ብለው ነገሩን ያቀለዋል !!!!! ወያኔ የአፖርታይድ አገዛዝ !!!!!!!!! የናዚ ቡችሎች .....

  • @sofitegegne3761
    @sofitegegne3761 4 роки тому +7

    My heart is melted for this interview 😭 but I appreciate both Journalist, they are really professional.

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 3 роки тому

    ጋዜጠኛ አርአያ ምርጥ የሆንክ ነህ የኢትዮጽያን ፖለቲካ ፍርጥርጥ ስላደረክልን እነዛ በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ሲቀልዱ የነበሩ አሳፋሪ ተግባር ያላቸውን በማጋለጥህ በጣም የምትመሰገን ጨዋ ነህ

  • @sofiaabdi1855
    @sofiaabdi1855 4 роки тому

    አርአያ ጀግና ሰው ከዛሬ 7 እና 8 አመት በፊት በፓልቶክ ብዙዎቹን ሰምቻቸው ነበር እንዲሁም የኢትዮጵ ጋዜጣ ደንበኛ ነበርኩኝ እጅግ ብዙ ነገር እንድናውቅ አድርገኸናል እጅግ እናመሰግናለን! የነዚህ ጉድ አንተ ከምትነግረን አስር እጥፍ እንደሚሆን አልጠራጠርም የሚያሳዝነኝ ከፍርግርግ ጀርባ መከንቸር ሲገባቸው ከነቤተሰባቸው እየተንደላቀቁ ንፁህ አየር መተንፈሳቸው እና የኢትዮጵያ ህዝብ ዋጋ እየከፈለ መሆኑ ነው የሚያመው ነቀርሳዎች

  • @berhaneberhe3545
    @berhaneberhe3545 4 роки тому +8

    Wonderful Interview Mr. Areaya Tesfamariam. Thank You For Your Honest Report.

  • @ritaf804
    @ritaf804 4 роки тому +33

    We need more interviews from this amazing journalist.

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 4 роки тому +3

    በነዚህ ጨካኞች የኢትዮጵያ ህዝብ ያልደረስበት ግፍ የለም

  • @tekakassaw5857
    @tekakassaw5857 4 роки тому +60

    አቤት የህወሃት ገመና ማለቂያ የለውምኮ ህወሓት ከጀርመን ናዚዎች በምን ይለያሉ??

  • @temesgenMA2023
    @temesgenMA2023 4 роки тому +35

    በፋና ብሮድካስቲንግ ዛሬ ላይ የሕወሓትን ግፍ ሲነገር ስሰማ ህልም ይመስለኛል።

  • @abebechdisasa7630
    @abebechdisasa7630 3 роки тому

    ጋዜጠኛ አርአያ ተስፈ ማርያም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሕውሐት ኢትዮጵያ ሕዝቧንም ሀብታንም ገዝግዞ ነው የበላው ነብሳቸው ሲኦል ትውረስ

  • @FamilyChannel7-37
    @FamilyChannel7-37 4 роки тому +61

    I believe what you are talking because you have reported these during those dark days!

    • @alembaye4155
      @alembaye4155 4 роки тому +4

      አቤት አቤት የህወሓት ጉድ ማለቂያ የለውም እነርሱ ናዚዎች ናቸው የተቀጥላዎቹ ብአዴን ኦህዴድ ዴሀዴድ በኢትዮጵያ ላይ የፈፀሙት ግፍና ዘር ማጥፋት እንዲሁ ጊዜ ያወጣዋል፡፡ ኢትዮጵያ ሀገሬ እግዚአብሔር አሁንም አሁንም የመከራሽን ጊዜ ያሳጥርልሽ፡፡

    • @FamilyChannel7-37
      @FamilyChannel7-37 4 роки тому +2

      Alem Baye They Have been demonizing our generation!! We need to say enough is enough!Ethiopia is wide enough for all of us!!

  • @getahunkidane8742
    @getahunkidane8742 4 роки тому +29

    Courageous journalist. Tells the truth. Go araya ...

  • @mulualemmulualem6710
    @mulualemmulualem6710 4 роки тому +5

    You stood for the truth in the darkest time of Ethiopia. Cant wait to read your book

  • @yonevahos777sohavenoy8
    @yonevahos777sohavenoy8 4 роки тому +4

    ክቡር አቶ አርአያ በእጅጉ እናመሰግናለን,,,የኢትየጵያ እናቶች እውነት የሚናገሩ ልጆችን መውለድ አያቆሙም,,,,

  • @tesfaye3786
    @tesfaye3786 2 роки тому

    እናመሰግነሀለን፡ ትልቅ ፡ትምህርት።

  • @takeletsega9118
    @takeletsega9118 Рік тому

    He have been an outstanding Reporter for the Ethiopians !

  • @selasgosaye1789
    @selasgosaye1789 4 роки тому +1

    Truth always winner 💪👊💯👊💪👊.

  • @awolnur182
    @awolnur182 4 роки тому

    በእውነት ድንቅ ጋዜጠኛ ነህ ለኢትዮጵያ ታስፈልጋታለህ ለሁለታቹም ትልቅ አድናቆት አለኘኝ

  • @mengisthumetekeya7659
    @mengisthumetekeya7659 4 роки тому +1

    እግዚኣብሔር ይጠብቅህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ የሚገርም መረጃ ነው

  • @hareggeda7758
    @hareggeda7758 4 роки тому

    እባክህ ወንድሜ አርአያ እራስህን ጠብቅ የእነሱ እጅ እረጅም ነው ምን ጊዜም ቢሆን እውነት አርነት ያወጣል ተባረክ

  • @yehunalem8172
    @yehunalem8172 4 роки тому +5

    ፋና ዎች በኢትዮጵያ አምለክ በሌሎች
    ቋንቋቸው ይተላለፍ

  • @ገብርኤልአባቴ-ሠ1ቘ
    @ገብርኤልአባቴ-ሠ1ቘ 4 роки тому +32

    ዬሄ ጀግና በፈጠራቹ ደጋግማቹ አቅርቡት ብዙ ሚስጢር ያለው ሰው ነው

  • @zewditube9689
    @zewditube9689 4 роки тому +44

    ውድ ያገሬ ልጆች ዛሬ ደስ ብሎኛል ዛሬ ግድቡ የኔ ነው በማለት ሀገራችን ላይ ያየነውን ፍቅርና አንድነት ያዝልቅልን እንደኔ የተደሰታችሁlike subscribe አድርጉኝ ስወዳቹ💚💛♥

  • @awdarda
    @awdarda 4 роки тому

    You guys, both of you are very good real journalists. Can’t stope listing to your interesting story. Real journalism at its best.

  • @ham8288
    @ham8288 4 роки тому +41

    ብስራት አማረን ከአሜሪካ በኢንተርፖል ለፍርድ መቅረብ አለበት

    • @nanitx9027
      @nanitx9027 4 роки тому +1

      Very amazing Ethiopian journalist,but why these mafia groups are not ended up in Jail yet?.they are belongs to that hell

    • @abunneaaron3192
      @abunneaaron3192 4 роки тому

      OHIO? black owned gas stations? Google it?

    • @FufuFufu-wg4cp
      @FufuFufu-wg4cp 6 місяців тому

      አናተህን ልብዳልህ በለው የተነም አሮጊት አልበዳም አተን ልብዳህ በመፀሀፍ አሳተመው ስም በልፃፋልህ

  • @ketesafewyalefemedia2378
    @ketesafewyalefemedia2378 4 роки тому +55

    ሰላም አርአያ የጋዜጤኛው ምስክርነት ኢንተርቪውን ፊልም ተሰርቶ ለታሪክ ቢቀመጥ ለሚቀጥሉት የኢትዮጵያ ትወልድ ትልቅ አስተማሪ የሆነ ታሪክን ይናገራል ።

    • @asegedwoldu7049
      @asegedwoldu7049 3 роки тому

      ak145

    • @FufuFufu-wg4cp
      @FufuFufu-wg4cp 6 місяців тому

      ከመሀመድ ካሳ ቡሽቲ በና ልተባበረህ ጉርጉር አተሎ ትል ሸርሙ ጥ ልፃፋልህ አናትህን ልብዳልህ ብዳት ያቺን የሸረሚ ዘር አኔ ግን አተን ተገኝ እበዳለሁ

  • @nassermohammed9104
    @nassermohammed9104 4 роки тому +2

    Big respect for you. Please take care . I wish long live for you .

    • @FufuFufu-wg4cp
      @FufuFufu-wg4cp 6 місяців тому

      በረጅሙ ቁላየ ልብዳህ አተን መሀመድ ካሳ ኡስማን ነኝ አሳየው አሳያት የሸረሙጣ ልጅ አላህ ከናተ አላህም አይደባልቀኝ ልዋስህ

    • @FufuFufu-wg4cp
      @FufuFufu-wg4cp 6 місяців тому

      ቁቁሞብኛል በናትህ ቂጥህን ታጥበህ ለእሱ ሰጠው የአይቶ አያውቅ ዳቦ ፋሪዳው ልብዳህ ሀሌም አተን እበዳሀለሁ ትላም ትላት ላተ ተከላከለ እኔ አዳተ ሴፍ አላረግም ህሊና ቢስ አተን ለሁሉም አሳውቄሀለሁ ይወቁህ አተን ቂጥህን ከዛ ሳከ አሰደርግሀለሁ የራስህን አር እናትህን በደሀቸው 7ለጆችህን አሳዳጊ ሰለሆኑ ይወቁተ ንገረው የዘረ ከሀዲ ጉድ ይብደህ

  • @yidnkachewtaye6324
    @yidnkachewtaye6324 4 роки тому +3

    ውድ ወንድሜ አርአያ አንተ ያለህ መረጃ ብዙ ነው። ጊዜው ሳይረፍድ እና ታሪኩ እንደ ካንሰር በሽታ ውስጥህን እየበላ ሳይጨርሰው በመፅሀፍ ብታሳትመው ጥሩ ነው።ምክኒያቱም ይህ ታሪክ በኢትዮጲያ የ100ዓመት ታሪክ ውስጥ እጅግ እጅግ አሳፋሪ እና ዋነኛው የአገራችን መጥፎዉ ታሪካችን ነው።ትውልድም ሊያውቀው ይገባል። እባክህ ፍጠን ሰዎቹን ምንም ሳትፈራ የነዚህን ወንጀለኞች ታሪክን ለልጆቻቸውና ለመጪው ትውልድ በማስተላለፍ ታሪክ ትተህ ብታልፈፍ ታሪክ አንተንም ያስታውስሃል፡፡ የትግራይ ህዝብም የልጆቹን የ40ዓመት ድንቅ የወንጀል ሥራቸውን በደንብ ይወቀው፡፡ይሄ ንን ስታደርግ ለህዝቡ የህሊና ፍርድ ለመስጠትም ይጠቅማል፡፡ ለማንኛውም ለሰጠኀን ድንቅና የተደበቀ መረጃዎችህ እናመሰግንሃለን፡፡

  • @addisababa6540
    @addisababa6540 4 роки тому +3

    Thanks I watched last night

    • @FufuFufu-wg4cp
      @FufuFufu-wg4cp 6 місяців тому

      ልልልልብብብዳህ ኡስማን ኝ ለመሀመድ ካሳ ቱ ህይወት የኔ ነው ለህሊና ቢሶሶች የወድ አተላ ቀጡን ዲልዶ

  • @sabahaile840
    @sabahaile840 4 роки тому

    Wow a Brilliant Journalist 👏🏼👏🏼👏🏼 "May God Continue to Bless you and your Family 💚💛❤💪👍
    Simply You're a Hero Journalist
    Long live Brother all the best to you 🙏👍

  • @salahali3756
    @salahali3756 4 роки тому +6

    His information is unbelievable, his courage is patriotic

  • @muktarhussien2962
    @muktarhussien2962 4 роки тому +1

    realy i happy with u. thank u sir forever aswell as FBC

    • @FufuFufu-wg4cp
      @FufuFufu-wg4cp 6 місяців тому

      እናትህን ልብዳዳልህ ቢን ሱሌ ነኝ ታላቋን ታገባባ ደወል ገና ሳንጋባ የሸርሙጣ ልጅ ቅረናት ልብዳህ ወድ ነኝ ንገረው ተበዳ ጉርጉር ጠብ ማፈሪያ

    • @FufuFufu-wg4cp
      @FufuFufu-wg4cp 6 місяців тому

      ልልልልልብብብብ ዳዳዳዳህህህ ድኳን ውስጥ ታላቂህን አሰበዳው የካፊር ዘረር ብዳት ቲቲ

  • @woineshetakalu8318
    @woineshetakalu8318 4 роки тому +47

    ዓርአያ ከቻልክ የራስህ “youtube” ከፍተህ የወያኔን አስነዋሪ ተግባርን ለሰፊዉ ህዝብ በተለይ ለትግራይ ህዝብ ከሚያዉቀዉ በላይ ያለፈዉን ሳይሆን የወደፊት አብሮነቱን የሚያጎለብትበት ማንቂያ ብታስተምር የግል አስተያዬቴ ነዉ ፡ ፡

  • @fikremengstie6021
    @fikremengstie6021 4 роки тому +3

    አርአያ ለሀግርህ መብቃትህ ደስ ብሎኛል ችካጎ በዚያ አስችጋሪ ወቅት ከጎንህ የቆምነው በኢትዮጵያውያዊነትህ እና ይእውነት ስው ስለሆንክ ግዜ አልፎ ለዚህ መብቃትህ እግዚአብሔር ይመስገን !!
    አርእያ ሕወሓት ኢትዮጵያን ከመቆጣጠሩ በፊት ትግራይን ለ 2ዓመት አስተዳድሮአል በዛ ወቅት የግራይ ሙሁራንን ወጣቶችን የታሪክ አዋቂወችን እንዲሁም ትግራይን ነፃ አውጥተናል ከዚህ ባኃላ አንዋጋም ያሉትን ታጋዬች ጨምሮ ብዙ ስውችን ግድላለች ስለነዚ ስውችም ድምፀ ሁን መረጃው ካለህ አመስግናለሁ ስላየውህ

  • @samiyababy4026
    @samiyababy4026 4 роки тому +8

    I can't wait for part 4

  • @thekeytube7574
    @thekeytube7574 4 роки тому +3

    ሚገርም ቃለምልልስ ነው እናመሰግናለን ሁለታቹንም ብዙ ነገሮችን አወቅን አሁንም ሌላ መረጃ አሳውቁን

    • @FufuFufu-wg4cp
      @FufuFufu-wg4cp 6 місяців тому

      ኡስማን አያሌው ,ነኝ ንገረው አሳየው አላህ ከናተ ለዘላለም የለየኝ አሚንንንን አተንጎርጉ ችጉ ታ እዳህ አሳየው

  • @yohannesstgezu2009
    @yohannesstgezu2009 4 роки тому +3

    We are looking forward to more episodes and a book soon. Good journalism on both ends.

  • @ibrahimdino9656
    @ibrahimdino9656 4 роки тому +9

    Dear araya ! We need a brave journalist like you

  • @ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ

    ሠምቸ የማልጠግባቸው ጋዜጠኛ 💚 💛 ❤

  • @endalebogale3904
    @endalebogale3904 4 роки тому +10

    It is great true journalist

  • @melakudese1907
    @melakudese1907 4 роки тому

    ሁለተቸውም በጣም ደስ የምትሉ ኢትዮጵያን ናቸው
    እግዚአብሔር ይጠብቃቸው

  • @mesfinasrat2982
    @mesfinasrat2982 4 роки тому +18

    ውድ ጋዜጠኛ
    ለታሪክ የሚቀመጥ ብዙ መረጃ አለህ አምናለው
    በቅርቡ መፅሃፍ አንደምታሳትም
    እኛም እየተቃጠልም ቢሆን እናነበዋለህ
    ምስጋናዬ ይድረስህ

    • @mesfinasrat2982
      @mesfinasrat2982 4 роки тому

      Abdulkerim zahredin can you tell me what title is book?

    • @FufuFufu-wg4cp
      @FufuFufu-wg4cp 6 місяців тому

      አወ መሀመድሀ ካሳ የበለበላከህ ሀቅ ነው እናታህ ለልብዳልህ

    • @FufuFufu-wg4cp
      @FufuFufu-wg4cp 6 місяців тому

      እናትህ ትበዳ መሀመድ ቂጥህን ልብዳህ አሳየው ወዱበ ለለሚስተህ አሳያት

    • @FufuFufu-wg4cp
      @FufuFufu-wg4cp 6 місяців тому

      ልጎረጉርህ ልብዳህ አሳያቸው የሸረሚ ልጅ

  • @Black-Lion-Africa
    @Black-Lion-Africa 4 роки тому

    @ Fana.....Great Journalism ! .....Journalist Areaya Thank You Brother,May GOD Bless You,The Truth shall make you Free...!!!

  • @surefilbekele6750
    @surefilbekele6750 4 роки тому

    Excellent journalist, and very disciplined

  • @jameelajameela7223
    @jameelajameela7223 3 роки тому

    ህውነት ቢቆይም ይወጣል በረካ ውን

  • @ترنورنثننينوبلء
    @ترنورنثننينوبلء 4 роки тому +1

    ይገርማል ያማል

  • @fentahunadem5577
    @fentahunadem5577 4 роки тому +1

    ወይ የ ህወሓት ገመና..... ወንድም አርዕያ ለማንኛውም ሪስህን ጠብቅ
    💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yasminsebokas5707
    @yasminsebokas5707 4 роки тому +1

    እንኳ በደህና መጣህ ዓርአያ God Bliss you💕

  • @AbiyYichalal
    @AbiyYichalal 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን ጋዜጠኛ አርአያ! ምን ጉድ ነው ተሸክመህ የኖርከው! እነዚህን ሰዎች ናቸው ተብሎ መጠራት የለበትም:: ዋጋቸውን ማግኘት እልባቸው::

  • @fikrukebede2082
    @fikrukebede2082 4 роки тому

    He is great journalist

  • @habtemariam782
    @habtemariam782 4 роки тому +1

    ጀግና ጋዜጠኛ አርአያ የኢትዮጵያ ምርጥ ልጅ
    አንቅተኸናል በርታ!

    • @weldaysemere4885
      @weldaysemere4885 4 роки тому

      አይ የናንተ ኢትዮጵያ ትገርመኛለች ምድረ አህያ

    • @habtemariam782
      @habtemariam782 4 роки тому

      welday semere
      ብትጠመቅና ክፉ መንፈስ ቢወጣልህ ሀገርህን ትወድ ነበር::
      Thanks to Minilik II በአፍሪካ ያልተገዛች ብቸኛ ነፃ ሀገር ኢትዮጵያ... እርርር በል ...
      ወርቂ ህዝቢ ብሎ መለስ ተጫወተባችሁ
      ሌብነትን አስተማራችሁ

    • @weldaysemere4885
      @weldaysemere4885 4 роки тому

      የውሸት ታሪክ ይዘክ አትበጥረቅ ጀነራል አሉላ ኣባነጋ ነው ነፃ ያወጣት ደሞ በቅርቡ እንፋታቹ እናያችዋለን ማን ወርቅ እንደሆነ እናያለን ፣ያለ ትግራይ ምን ዓይነት ማንነት እንዳላቹ እናያለን

  • @dcjhdydysysydydjcehdufufif3013
    @dcjhdydysysydydjcehdufufif3013 4 роки тому

    ሚርጥ የኢትዩጱያ ልጂ በጣም ትልቅ እዉነት አለህ እመብርሀን ትጠብቅህ ኑርልን

  • @samsona676
    @samsona676 4 роки тому

    Great journalist two of you 💚💛❤👍👍👍

  • @tigistwoldegiorgis5663
    @tigistwoldegiorgis5663 4 роки тому +18

    Araya wrote about it when TPLF is in Aratkillo.this guy is honest .

  • @temesgenMA2023
    @temesgenMA2023 4 роки тому +25

    የሕወሓት ግፍ ተነግሮ አያልቅም። ግን እርግጠኛ ነኝ ከዚህኛው ዓለም ፍርድ ቢያመልጡ ከዛኛው ዓለም ፍርድ አያመልጡም።

  • @tesfatesfu2672
    @tesfatesfu2672 4 роки тому +4

    ተመስገን ደሳለኝ ምርጥ ጓደኛው እንደሆነ አውቃለው አርአያም ተመስገንም የሚያውቁት ብዙ ሚሴጥሮች አሉ የሚቀጥለው ክፍል ላይ ሁለቱንም እንጠብቃለን

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 4 роки тому

    አራያአ ተሰፌዩ ጋዜጤኛ፣እግዛአብሄርሸአድሜናሸጤና ይስጥህ ለሀቅ ለእውነት የቆምከ ተሰፍሺ ሰመለሽ አናመሰግናል።

  • @hailemariamwada7441
    @hailemariamwada7441 4 роки тому

    በጣም ጥሩ ነው በመረጃ ዕጦት ህዋሓትን በእውነት ለትግራይ ህዝብ መልካም ድርጅት አድርጎ የሚከተሉ ቡዙ ናቸው።

  • @alexanderasgodom9393
    @alexanderasgodom9393 4 роки тому +1

    Thanks Araya for sharing ur information 👍

  • @tsionkaleb9674
    @tsionkaleb9674 4 роки тому +4

    የሰማይ አምላክ በምህረቱ ይከልልህ ከነዚህ አውሬዎች ሁሉም ቦታ ላይ ስላሉ

    • @FufuFufu-wg4cp
      @FufuFufu-wg4cp 6 місяців тому

      ቂጥህበን ልብዳህ እኔ ነኝ ታላቋ አክስት አሳየው በሚጥሚጣ ዲልዶ አሰበዳሀለሁ በን ሱሌ ኝ በድህነት ያረጀሁትሀ

    • @FufuFufu-wg4cp
      @FufuFufu-wg4cp 6 місяців тому

      ልብዳቹህ ከነ መኀቸበቨ ኖ መሀመድ ካሳ ቢን ስሉ ጃግርርርር ተበዳ እነትን ልብዳልህ

    • @FufuFufu-wg4cp
      @FufuFufu-wg4cp 6 місяців тому

      አውራ ሙክት ሰርተህ በላ በየሽምግልናው ከምትነሳ ተበደ

  • @sisaybogale842
    @sisaybogale842 4 роки тому +5

    ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲሂ አይነት ለእውነት ብቻ የቆመ ጋዜጠኛ ያለ አይመስለኝም ነበር ለኛ ለወጣቶች እወነቱን ስላሳወቅከን ከልብ እናመሰግንሃለን!!

  • @dagialax
    @dagialax 4 роки тому +16

    አረ ጎበዝ ይቺ ሀገር ስንት ሰው በላች 🙆‍♂️🤕😪

  • @bbtbekele2294
    @bbtbekele2294 4 роки тому

    You are realy brave journalist of all time.

  • @amarechhailu6499
    @amarechhailu6499 3 роки тому

    ሁሌም አከብርሀለሁ

  • @bereketbeyn8844
    @bereketbeyn8844 4 роки тому +2

    Aray can u talk about eritrea refugees camp in tigray .u knew it well enough

  • @khalidmohammed4304
    @khalidmohammed4304 4 роки тому +1

    thanks Arya

  • @tadeleabraham3668
    @tadeleabraham3668 4 роки тому

    የኣርኣያ ተስፋማርያም ቃለ ምልልስ በጣም ኣስገራሚ ነው ፤ “የተሸፈነ የማይገለጥ ፣ የተደበቀ የማይታወቅ የለም” እንድንል ኣድርጎናል ፤ ረጅም ዕድሜና ጤና ለጋዜጠኛው እንመኛለን ።

  • @japhetmelketsadik7671
    @japhetmelketsadik7671 4 роки тому +3

    May God protect you from those evil people!!!

  • @ha-nt9pu
    @ha-nt9pu 4 роки тому +15

    እባካችሁ ወደፊት እንዲመጣ መድረክ ይመቻችለት ኢትዮጵያ እውነተኛ ልጇን ዓርአያ ተስፋማርያምን አግኝታለች ትልቅ ትምህርት እየሰጠ ያለ ባለ ብሩህ አይምሮ ጋዜጠኛ ነው

    • @tafesseamare429
      @tafesseamare429 4 роки тому

      በውሸት ላይ ወሸት ለመጨመር ነው ውሸታም ሁላ

    • @ha-nt9pu
      @ha-nt9pu 4 роки тому

      @Tarek Abou Chabake የተፈፀመ ወንጀል ከታርክ ተጠያቂነት አያድንም ይህ ጋዜጠኛ ከወያና ህወሐት ጋር ግብግብ የጀመረው የዛሬ 15 ዓመት በጦቢያ ጋዜጣ ላይ የህወሐትን ሤራና ወንጀል በማጋለጥ የዜግነት ግዴታውን የተወጣ ክቡር ኢትዮጵያዊ ነው ወንድሜ አንብብ ለማንበብ ጊዜ ይኑርህ ።

  • @berki8593
    @berki8593 4 роки тому

    I love tesfaye shemlis? You are very good reporter.

  • @abebehailu5098
    @abebehailu5098 3 роки тому

    አቶ አርያ በጣም አድናቂህ ነኝ ምክንያቱም በወቅቱ ሲወራ የነበረው ነገር በትክክል ገልፃከዋል ማለት እፈታሻለው ስላላት ገደለችው ነው የተባለው እና አሁን ግን ሳስበው ውስጡ ሴራ ነበርው ያሳዝናል

  • @sand9434
    @sand9434 3 роки тому

    ምርጥ አረያ እንወድህ አለን ምርጥ ጀግና

  • @mihretmolla6551
    @mihretmolla6551 4 роки тому

    የጋዜጠኛ ዐርአያ ተ/ማርያም ሦስቱንም ክፍል ተአምራዊ ትንታኔ ስሰማ እውነት ይህ ሁሉ በደል በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ሲፈጸም የእግዚአብሔር ትዕግስት!!!!!!የጋዜጠኛውን በማስረጃ ላይ ተመስርቶ ላቀረበው ጉድ እና ለማስታወስ ችሎታው በጣም አድናቂው ነኝ!!!

    • @FufuFufu-wg4cp
      @FufuFufu-wg4cp 6 місяців тому

      ንገረው እዳለ ልበበጃ የወለጅ

  • @megersanegash8353
    @megersanegash8353 4 роки тому

    BIG RESPECT FOR JOURNALIST ARAYA.REALLY YOU ARE HERO.

  • @isaynomore1965
    @isaynomore1965 4 роки тому

    Brilliant journalist 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾🙇🏽‍♀️🙇🏽‍♀️🙇🏽‍♀️

  • @demessewdegefe9355
    @demessewdegefe9355 4 роки тому +3

    እንደበተ ርት ነህ ታሪኩን በመፀሀፍ ቢፃፍ መልካም ነው

  • @Aberos556
    @Aberos556 4 роки тому +3

    Thank you very much brother 🙏 God bless you 🙏selam le 🇪🇹

  • @faithmoore7486
    @faithmoore7486 4 роки тому +3

    This interview should translate in Tigirigna .

  • @negedemeberatu9549
    @negedemeberatu9549 4 роки тому +1

    አርአያ በጣም በሳል ሰው ነክ ጎበዝ ነክ መፀሐፍ የፃፍከው ካለ እባክክ አሳውቀኝ።

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 2 роки тому

    አርሃያ..ፈጣሪ.ይጠብቅ

  • @desalegnmule6729
    @desalegnmule6729 4 роки тому

    i can't hold off my tear!!! be ewunet yihen lemesmat yizegeninal!!! bbravo araya!!! stay safe!!!

  • @ባባ-ቸ3ጐ
    @ባባ-ቸ3ጐ 4 роки тому

    ጀግና ዓርያአ ምርጥ ኢትዮጽያዊ

  • @khairedin7940
    @khairedin7940 3 роки тому

    ሁለቱም ጀግና ናቸዉ ምክንያቱም አንደቸዉ የረሱትን አንደቸዉ እየስተወሱ ነዉ

  • @solomonhabtamu3863
    @solomonhabtamu3863 4 роки тому

    what a nice explanation.

  • @kalidmohamed9383
    @kalidmohamed9383 4 роки тому

    Fana Media የጤና ይስጥልኝ ከጋዜጠኝነታቸው ኣርኣይ ተስፋማሪያም ጋር ባደረጉት ቃለመጠየቅ እጅግ በጣም ተደስቻለው እና ባሌላም ክፍል ካቀረቡት በጉት እጠብቃለሁ ለሁሉም እጅግ በጣም በጣም ኣመሰግናለው

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 4 роки тому +1

    ይሄንን የመሰሉ ሀቀኛ ኢትዩጵያውያን አሉ የወያኔ አሸርጋጅ ያልሆነ እናመሰግናለን

  • @زينب-س5ب5ق
    @زينب-س5ب5ق 4 роки тому +8

    ሶስቱን ክፍል ተግርሜ ነው ያዳመኩት

  • @ራያነኝ
    @ራያነኝ 4 роки тому +11

    ረቂቅ የሆነ እውነት ለማምን የሚከብድ ህውሀት ማለት የጭራቅ ስብስብ ነው

  • @amashewakena8378
    @amashewakena8378 4 роки тому +1

    ወይ አገሬ ኢትዮጵያ 27 አመት ከእነ ሕዝብሽ ደምሽ ተመጦ አምላክ በታምር ይሄንን ዘመን ማየትሽ አጅግ ይደንቃል አሁን ግን ዘመን መቶልሻል የከፍታና የብልፅግና ከፍታን ማማ መውጣትሽ አይቀርም ግፍ በቃን ማይትም መስማትም መኖሻል የንፁሃን አንባና ደም ምዝበራ ከቀን ጅቦች አምላክ ተናጥቆሻል አብቹ መልካም መራ ሺ መት ንገስ አንወድሃለን ወንድሞች እናመሰግናለን።