አስደማሚው ጀብዱ❗️አለም ቀጠናውና የነግብፅ አጣብቂኝ❗️

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 жов 2024
  • #breakingnews #abiy_ahimed #iamsoldier #ethiopianews ከባድመ እስከ አራት ኪሎ❗️ግብፅ ቀንዱ❗️

КОМЕНТАРІ • 29

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t 8 днів тому +12

    የኛ ጀግና ማሜ ከጠቅላይ ጋ ኑሩልን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌 ኢትዮጵያ በመልካም ልጆቿ ትበለጽጋለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 7 днів тому +2

    ወንድማችን እውቀትና እዉነት ሀገሬ እንደአንተ አይነቱን ያብዛላት እናመሰግናለን ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነህ🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹

  • @JemalBeyan-w1o
    @JemalBeyan-w1o 8 днів тому +7

    እድሜና ጤና ይስጥልን ግን
    በየክልሉ ይቀጥላል ኢንሻ አላህ1

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 8 днів тому +4

    ማሜ ጀግናችን እናመሰግናለን🎉🎉🎉

  • @MelketesfayeM
    @MelketesfayeM 8 днів тому +7

    hasab meda well came❤❤❤

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 8 днів тому +5

    ሰላም ማሜ አንበሳዉ የኢትዮጵያ ልጅ የአብችዬ አጋዥ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @nanny3146
    @nanny3146 8 днів тому +2

    Ethiopia tashnifalech with great hero leadr abichu & real Ethiopians people's 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @african-2000
    @african-2000 8 днів тому +1

    God bless PM Abiy Ahmed ... God bless #ETHIOPIA 💚💛❤

  • @kidusanyehowalashet4195
    @kidusanyehowalashet4195 8 днів тому +6

    ዉሾቹ መጮህ ልማዳቸዉ ነዉ፤ግመሎቹ ግን ጉዞዎቸዉን ቀጥለዋል ይቀጥላሉም።

  • @miliyon938
    @miliyon938 8 днів тому

    ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ እና ለመከላከያ ሰራዊታችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @nanny3146
    @nanny3146 8 днів тому +1

    Inquwan dehina metah our brother & beteseb ❤❤❤❤❤❤

  • @natnaelgirma50
    @natnaelgirma50 7 днів тому

    ማሜ በርታ አንተ ብቻ አንድ ክፍለጦር ነህ 🇪🇹
    የጆኒ ግን መጥፋት አሳስቦናል አብራቹህ ለምን አትቀርቡም?

  • @sancho959
    @sancho959 8 днів тому +1

    Mame 🙏🙏🙏

  • @WasihunAlemayehu-o5r
    @WasihunAlemayehu-o5r 7 днів тому

    Great ሞ...! በርታልን !

  • @YeshwagetHaile-jx1tm
    @YeshwagetHaile-jx1tm 4 дні тому

    You do great salut from last Vegas keep it up we will help you .

  • @Pen2030Via
    @Pen2030Via 8 днів тому

    እንወዳታለን እኛ ቀደምት ነን እኛ ስልጡን ነን የሚባልላት ሀገር ዛሬም እንደ ግመል ፍሳሽ ጉዞዋ የሗልዮሽ ነዉ
    በዚህ ዘመን ከUAE ተለምኖ በተገባ ትምህርት ቤት
    በተንኮል ሌሎች ዓይነ ስዉራን ልበ ብርሀን በዓምልኮታቸዉ ምክነያት ከትምህርት ገበታቸዉ ሲስተጓጎሉ እንደማዬት የሚያሳፍር ምን አለ

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds 8 днів тому +3

    ሰላምእኳንደህናመጣህ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @RobelGuchale
    @RobelGuchale 7 днів тому

    በርታ በርታ

  • @atkiltabebe8914
    @atkiltabebe8914 8 днів тому

    እንዴት ዋላቹ ቤተሰብ ማሜ ምርጥ በርታልን ወንድማችን። ጆዬዬ የት ገባህ ወንድሜ🥰🩵

  • @AbdoAbajiru
    @AbdoAbajiru 7 днів тому

    በርተ

  • @abebasetarge383
    @abebasetarge383 7 днів тому

    WOw !!!!!!!!!!

  • @ZinabuA.
    @ZinabuA. 8 днів тому +1

    selam

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 8 днів тому

    ሰላም ወንድም ሙሀመድ ሀሰን

  • @kubabetubeyousef4260
    @kubabetubeyousef4260 8 днів тому

    ግብጽ የላከችው የጦር መሣሪያ ምን ያህል ዘመናዊ ጥራት እንዳለው ራሳቸው አፍቃሪ ግብጽ ሶማሊያውያን ጥርጣሬ ያደረባቸው ቢሆንም,
    ግን ይሄ በግብፅ ተማምኖ የተለያየ የሶማሊያ ግዛት በጦር ኃይል ለማንበርከክ ያቋጨለዉ
    የ ሀሰን ማህሙድ ሼኽ ሚሊሺያ ምን ያህል ችሎታ ይኖረዋል ብሎ መገመት ያስፈልጋል።
    ማህሙድ ሼኽ እጅግ ከቸኮለዉ ከ "አሲሲ" ወታደራዊ መንግሥት ጋር ሊደርስባቸው የሚችለው ጉዳት ሊያጤኑት የፈለጉት አይመስለንም።
    አጅግ ችኮላ የበዛበት የሞቃዲሾ እና የካይሮ ትዳር የዲቃላ ልጅ የሆነውን ሽንፈትን እዛው በተለያዩ የሶማሊያ ራስ አሰተዳደር ግዛቶች ውሰጥ ይጋቱታል።
    የግብፅ መንግሥት የችኮለ የመበቀል ሽር ጉድ,በብዙ የሰከነ የበሰለ የመንግስታችን የዉጪ ፖሊሲ ሳነፃፅረዉ እርካታ ይሰጠኛል።
    በግብፆች የድህረ ገጽ ላይ , አንዲሁም አክቲቪስቶቻዉ የሚያነሱት ጉዳይ በቅድሚያ እከታተላለሁ
    (ትንሽ የአረብኛ)
    መስማት ችሎታ ስላለኝ🙏
    ምን ያህል የከሰሩ ፖለቲከኞች
    ፕሮፖጋንዲስቶች እንደሆኑ ለማወቅ ችያለሁ።
    ግብጾች በህዳሴው ግድብ ላይ የከፋቱብንን ፕሮፖጋንዳ ዛሬ ወደ ኋላ መለስ ብዬ ሳስታውስ
    የመጀመሪያው የዉሃ ሙሌት ጊዜ "አንድ ኩባያ" ወሃ አትሞሉም ብለው በ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሲፎክሩ,
    ግድቡን እንመታለን ብለው ሲፍክሩ ,የሚደርስባቸውን ምላሽ ምን ?የት? እንዴት? የሚለውን በጭራሽ ለማንሳት ድፍረቱ የላቸውም ነበር።

  • @miliyon938
    @miliyon938 8 днів тому

    ሰላም ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ih6xi8uo2z
    @user-ih6xi8uo2z 3 дні тому

    ✅✅✅✅✅✅✅✅✅🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @almazwedajo1787
    @almazwedajo1787 7 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yenecomyenebicha169
    @yenecomyenebicha169 7 днів тому

    THE BOOK SHELF GETS BEND TO DOWN. HAVE YOU SEEN IT