የመጨረሻው ውሳኔ! መከላከያው ወደ መቐሌ የህወሓትና የግብፅ ሴራ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 80

  • @MeredKinfergb
    @MeredKinfergb Місяць тому

    Thankyou Dr Sisay Mengstea
    He Is unsetstanding Define And Elaborate the real Tigria Politics. i am from there and following your chanell he is real legal and politican .
    Thankyou Dr

  • @gion5503
    @gion5503 Місяць тому

    ሁሉም ኢትዮጵያዊ ትኩረታችን ወደ ሱማልያ መሆን አለበት

  • @gebeyehuzerihun7879
    @gebeyehuzerihun7879 Місяць тому +2

    ዶር ፡ ታዘብኩህ። ጅቡቲን ፡ በሀይል ፡ መውረር ፡ ይቻላል? ጂኦፖለቲክሱን ፡ የምታውቅ ፡ አልመሰለኝም። የዛሬ ፡ አስተያየትህ ፡ በሙሉ ፡ የወረደ ፡ ነው ፡ ፡

  • @LetebrhanTeferi
    @LetebrhanTeferi Місяць тому +3

    ብሐቂ ዘሕዝኑ ምሁራን ኢና በሃልቲ አብ ትግራይ ፈንጂ ክንቀብር ኢና ኢሎም ኩላ ሃገር አደዳ ትርምስ ገይሮምዋ ሔዚውን ፌደራል ትግራይ ክአቱ ይልሙኑ አለው ይድሰቅ ፈትዮም አይኮኑን እንታይ ከምዝፅበዮም ስለዝፈልጡ እምበር ።

    • @Selam1702
      @Selam1702 Місяць тому

      ስቅ በል ሓሳዊ ተሓቢእካ ጆኖሳይድ እናበልካ ኽትእዊ እምበር እንታይ ክተምፅእ!!

  • @DeGe-mj7zz
    @DeGe-mj7zz Місяць тому +3

    ጥሩ ትንታኔ ነው ነው በዚሁ ይቀጥሉ

  • @AbdoMohammed-ou9lb
    @AbdoMohammed-ou9lb Місяць тому +1

    Yes it's true. Thank you.

  • @yelmag2511
    @yelmag2511 Місяць тому

    ትርፍ ፡ አንጀት የብልፅግና ፡ ድስት ፡ ላሽ ፡ ካድሬ ፡ መንግስ ፡ አማራ ፡ ክልል ፡ ምን ፡ እያደረገ ፡ ነው ፡ በነካ ፡ እጅህ ፡ አንድ ፡ በለን ፡

  • @TewoldeabrahaKahsai
    @TewoldeabrahaKahsai Місяць тому

    Ethiopia is = Yugoslavia

  • @ChristieLucy-k6u
    @ChristieLucy-k6u Місяць тому

    Rosenbaum Coves

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 Місяць тому

    የፕሪቶሪያ ስሚሚነት ምን ይላል ? በራያ ህዝብ ላይ ጂኖሳይድ እንድፈጸም ነው ወይ? የራያ አብያተክርስትያናት ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተገንጥሎ የወጣው የመናፍቅናን ተሃድሶ ስብስብ የሆነው መንበረሰላማ ከትግራይ ታጣቂዎች በመታገዝ ካህናትን በመግደል አብያተክርስትያናትን በመዝረፍ እንድሰማራ ነው ወይ። መከላከያውስ ከትግራይ ታጣቂ ለመተባበር ልደግፍ ነው እንዴ?

  • @gion5503
    @gion5503 Місяць тому

    አባይ ላይ በአለም ትልቁ የኢትዮጵያ ሰንደቅ መንንግሥታችን እንዲውለበለብ ቢደረግ ተገቢ ነው እላለሁ

  • @ayelelemma2329
    @ayelelemma2329 Місяць тому +1

    A highly matured, insightful, politically significant and diplomatically astute analysis. Its emphasis of patience, diplomacy and Ethiopian people’s commitment to their national independence and pride makes the guest a national asset.

  • @abebeguluma1821
    @abebeguluma1821 Місяць тому

    ሕወሐት ዞሮባታል ።ምርጫ ቦርዱ ትዕዛዝ 21 ቀን ጠብቃ ጉባኡ ቢታካሃድ ይህ ችግር አይፈጥርም ነበር

  • @ASNAKEMULLETA
    @ASNAKEMULLETA Місяць тому

    የዶክተር ሲሳይ ማብራሪያ ሚዛናዊና በምክንያት ላይ የተመሰረተ በመሆኑ ስከታተል በደስታና በፍላጎት ነው።
    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @EyerusalemTaddese
    @EyerusalemTaddese Місяць тому

    የራሣ አሮባት የሠው ታማሥላልች ይባላል ይህ ሥልብየመሠለ ወንድ ገረድ ብዙ ያወራል ሁሌም መሬት ላይ የሌለ አይ ሙሁር ድንቄም

  • @MestwalMesfin
    @MestwalMesfin Місяць тому

    Neftammm

  • @junefirst500
    @junefirst500 Місяць тому +1

    I feel very very sorry for Tigray People! What a Curse???

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude Місяць тому +4

    ዶክተሩ ግን ማስተዋል ይቺላል? እስኪ ሞክረው

  • @daoudtegegne2746
    @daoudtegegne2746 Місяць тому

    ዶክተሩ ምን ነካው ቀለሉብኝ ! ጀቡቲ ብለው የቀባጠሩት ? የአለም መንግስታት መሀበር ህግና ስርአትን ወርውሮ ነው ጎረቤት ሁገርን ህልውና ለመዳፈር የቃጣው ? ሲጀመር ማን ፈቀደለት ? እንደዚህ አይነት ቅሌት ?

  • @Mebadt2016
    @Mebadt2016 Місяць тому +2

    ስለ ግብፅ እውነታውን ለህዝብ ለምን አተነትኑም

  • @gion5503
    @gion5503 Місяць тому

    ደር፣
    በእውቀትና በወሳኔ ለምትሰጠው ፖለቲካዊ ትንተና የሚደነቅ ነው።

  • @solomonezezew7948
    @solomonezezew7948 Місяць тому +2

    ምእራብ ትግራይ የሚባል ነገር የለም። ውቨት በትግራይ ነጻ አውጭ ለ50አመት ስልችቶናል።

  • @derbewhailu7085
    @derbewhailu7085 Місяць тому +1

    በጠም ምርጥ ሙሁር ዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ አማራን ቢመሩ ደስተኛ ነኝ።

  • @Daniel-Eri7
    @Daniel-Eri7 Місяць тому +1

    Come and try it !

  • @PaulosAbera-i3e
    @PaulosAbera-i3e Місяць тому

    This is what is expected from intellectual person. You have to work hard for our beloved country specially @ this time. Tnx.

    • @GezaB231
      @GezaB231 Місяць тому

      Paulos you are wrong!!!

  • @gemedagage4987
    @gemedagage4987 Місяць тому +2

    መሐል ሰፋርነትና ቦካ ወዳድነት እስከ መቼ ክቡራት?

  • @rosariovettrano4995
    @rosariovettrano4995 Місяць тому +1

    መልካም አገነዛዘብና ማስረጅአ ነው መልካም በዓል በርቱ 👍👍🌹🌹ቀ brussel belgium

  • @teferemerkebu6717
    @teferemerkebu6717 Місяць тому

    Yeteshete banda amara. Yasaferal to listen a statement that ethiopia can go to Yemen. For sure you don't go and die except to send poor young ethiopian to die. Ruthless at its best.

  • @tekletedros4764
    @tekletedros4764 Місяць тому

    ደደብ ህዝቡ ከቤትወጥቶ መመለስ ያልቻለ ህዝብ የሰዉ አገር ወረህ መያዝ አይቻልም እንደ ፈለግክህ መናገር አይደለም

  • @GebretensaeGebregiorgis-u2m
    @GebretensaeGebregiorgis-u2m Місяць тому

    Shame on you
    DR

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku8734 Місяць тому +2

    ድል ለአማራ ህዝብ። ስለ ግብጽ አይመለከተንም። ከግብጽም ከሰይጣን የከፋ የኦሮሞ ብልጽግና አለ።

  • @teferemerkebu6717
    @teferemerkebu6717 Місяць тому

    Banda doctor

  • @unitedayasmedia-arm933
    @unitedayasmedia-arm933 Місяць тому +4

    መካሪ ያጣ ገልቱ!

  • @hasenbahiru
    @hasenbahiru Місяць тому +4

    ዶክተር ስለሚዛናዊው እና የሀገርን ብሄራዊ ጥቅም ማእከል ላደረገ ትንታኔዎ አከብርዎታለሁ።

  • @Amhara3K
    @Amhara3K Місяць тому +2

    ኧረ ትንታኔ 🙆‍♂️፣ “1. የግብፅ Somali መግባት ምንም ስጋት አደለም”, 2. “2. የሀይል እርምጃ ምን ችግር አለዉ” “3. የSomali መንግስት የባህር በር እሰጣለሁ ብላለች” …. አፈርን። የሹመት ጥምዎት በግልፅ ይታያል።

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 Місяць тому

    መቀሌን በመንግስት ወታደር እንዳይቆጣጠር አማራን ለመውጋት በማሰብ ከወያኔ ጋር ህብረት መፍጠር ነበረበት።

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 Місяць тому +1

    አንተ ግንከአነጋገርህ እንደምረዳው ጌታቸውን ትደግፋለህ።

  • @unitedayasmedia-arm933
    @unitedayasmedia-arm933 Місяць тому +4

    ምን አግብቶት ነው ስለህወሃት የሚቀባጥረው?

    • @hasenbahiru
      @hasenbahiru Місяць тому +2

      አንተ ምን አግብቶህ ነው በቆማጣ እጅህ የአማራን ጉዳይ የምትፈተፍተው?

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 Місяць тому +2

    በምን አቅሙ ነው መንግሥት ህወሃትን መዳኘት የሚችለው?

  • @mehariwelderufael512
    @mehariwelderufael512 Місяць тому +1

    አንበዳቹሃለን ኢትዮጺያ ወደ 10 ኣገሮች አንክፋፍላለን ግድየለም

    • @rrts-f7w
      @rrts-f7w Місяць тому +1

      እንደ አባትህ ስዩም መስፍን ግንባርህን ተብለህ ወደ ዘመዶችህ ትሸኛለህ

    • @g5md957
      @g5md957 Місяць тому

      😂😂😂 what an Idiot?

  • @Mulugeta-w8q
    @Mulugeta-w8q Місяць тому +3

    የተሰለቸ ሰው የሚወደድና የሚደመጥ እየመሰለው

  • @MecaSaad
    @MecaSaad Місяць тому +4

    አቢይ በፖሎቲካ ሄዷል የምንለው በምክንያት ነው።በጦርነት ግዜ ቲፒ ል ኤፍ ብን ብሎ የጠፋ ቡዱን ነው ብሎ ነበር ለካስ ይህን ገምቶ ነው።
    ፋኖዎች ከኢሳያስ አቢይ ይሻላቹሃል

  • @behailumilke5332
    @behailumilke5332 Місяць тому +1

    ሲሳይ ጢጣ ካንብ የነበረ ቀንደኛ ህውሃት ደጋፊ ነበር

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku8734 Місяць тому +1

    አማራ ምን አገባን። ድል ለግብጽ። ፋኖ ያሸንፋል።

  • @Daoud-l5p
    @Daoud-l5p Місяць тому +1

    ይህ ሰው አይደበሩውም እንዴ? እጅ እጅ የሚል ሰውዬ ሁሌ ይህ ሰው ብቻ! አይ ፋንዶ ዶክተር

  • @esayasbayleyegn2574
    @esayasbayleyegn2574 Місяць тому +3

    የጌታቸው ጊዜያዊ አስተዳደር የጊዜ ገደብ ሊኖረው አይገባም? ከመጀመሪያም ደብረፅዮን የጊዜያዊ አስተዳደር እንዳይሆን የፈለገው አብይ መሆኑ የችግሩ አካል አይደለም እንዴ? ሁለቱም ቡድኖች ለትግራይ ህዝብ ይጠቅማሉ የሚል እምነት አለህ?

    • @alemayehudesta7729
      @alemayehudesta7729 Місяць тому

      ከጅቡቲ ሁዋላ protecter ፈረንሳይ መኖሯን እንዴት ረሱ

  • @mmgh7393
    @mmgh7393 Місяць тому

    ወንድሜ ጋዜጠኛ
    በተለይ የሚለውን ቃል አጠቃቀምህን ብትቀንሰው ደግ ነው

  • @asadme7789
    @asadme7789 Місяць тому +3

    እኔ ይገርመኛል አንድ ቀን መንግሥት በአማራ ህዝብ ላይ የሚያደረገውን ጭፍጨፋ ዘግባችሁ አታውቁም ኢሰመጉ በመንግሥት የተቋቋመ ተቋም ያወጣው ዘገባ ሙሉ በሙሉ ባይገልፀዉ ለዓለም አሳዉቀዋል የኛ ሚዲያ ሳይሆን የአብይ ሚዲያ ተብሎ ቢቀየር ላክም ሆነ ሸር ትገኛላችሁ ታሪክ ሁሉንም ይመዘግባል

  • @عمر-ع3ل
    @عمر-ع3ل Місяць тому

    تعال جرب جيش اريتري موجود

  • @abebeguluma1821
    @abebeguluma1821 Місяць тому

    ምን ነካ ዶር ደህና ሰው አልነበርክም ጂቡቲ ያለው የተለያየ እገር ጦር እንዳለ ዘነጋ ወይ ጦር መሳሪያስ በየት በኩል ነው የሚገባው የአፍ ወለምታ ይመስለኛል

  • @AdonayTeklay-o3h
    @AdonayTeklay-o3h Місяць тому

    ሺሻይ መንግሰቴ ሰለመቀለ አገበህም ሊባል ይገባል

  • @kidanehaddish
    @kidanehaddish Місяць тому +1

    የፈለገው ቢሆን የፌደራል/የኢትዮጵያ ሰራዊት ትግራይ መግባት ኣይችልም። ቢሞክር መሬት ስር ይቀበራል። እናንተ ኣገራቹ ሁናቹ ስራቹ ስሩ። ለትግራይ የፈለገው ቢሆን ኢትዮጵያ ቀይ መስመራችን ናት።

  • @tsegayberhe8510
    @tsegayberhe8510 Місяць тому

    የተኛ ኢ/ያ ነው የምታወሩ ኢ/ያ በቃ ፈረሰች እኮ

  • @ምንጩመኳንንት
    @ምንጩመኳንንት Місяць тому +1

    አንተ አዝጋሚ በሽተኛ ዶ/ ር ለሚጨፈጨፈውየአማራ ህዝብ ምንም ሳትል? ኢትዮጵያስ በዚህ ወቅት ወታደር አላት?ወገኑን ያለምንም ርህራሔ የሚጨፈጭፍ የኢትዮጵያ ወታደር???
    ባንዳ ሁላ???

  • @wondifrawworkneh5261
    @wondifrawworkneh5261 Місяць тому +2

    ግን ይሄሰው ለምን ዝም ብሎ አያስተምርም (ማስተማር ስለመቻሉ ርግጠኛ ባልሆንም)። መንግስት መንግስት እያለ ለምንድን ነው የሚያላዝንብን። የትኛውን የመንግሥትነት መስፈርት ነው የሚያሟላው? በየትኛው አቅሙ ነው ጣልቃ የሚገባው አፈር ያስገባህና። ምእራባዊ ትግራይ የቱ ነው አንተ ሬሳ ወኔ ቢስ!!!! ውይ ይሄ ሚዲያ አቃጥሎ ገደለን አፈር ይብላ። አማራ ክልል መሰለህ እንደ ከፌደራል ተብየው ድጋፍ የሚጠይቀው? ምንስ ሊያመጣ? "አይውጡብን እያሉ ሲላቀሱ" ነበር? እንደዚህ አይነት የመንደር ወሬስ እንደት ለሚዲያ ይመጥናል? ጅቡቲን ይወራል! እውነት? ኤርትራን ይወራል! እውነት? የዛሬው ወሬውስ እግር እግር ይላል። Just blocked

  • @amanueltaffere587
    @amanueltaffere587 Місяць тому

    ይሄን ብሎ ኣስተማሪ/ዶር ክክክ የት ነው የተማረው በናታቹህ ጻፉልኝ መማር የሚቺል ኣህያ ኣለኝ?

  • @GezaB231
    @GezaB231 Місяць тому

    ይሄ አህያ ዝምብሎ ይለፈልፉል። ጅቡቲ ሊቆጣጠር ይአችላል ይላል??? ምን አይነትአስተሳሰብ ነው። he should be ashamed of himself. ጉራ ጉራ ከነጭራሹ??!!!

  • @tegenebekelewasse386
    @tegenebekelewasse386 Місяць тому

    That,is,,your,wish,full,,the,fascist ,amharas,medias,,,after,your,genocide,,tegraye,will,not,stay ,part,of,ethio,,wait,to,,,after,essayas ,,and,abye,,