የልስን አሰራር ምን ይመስላል(Part 2) plastering skills for beginners Part 2. Construction for beginners.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 жов 2024
  • ቤት ለማሰራትም ሆነ ለማማከር በዚህ ስልክ ይደዉሉ Here is my company profile and info if you are looking to build house
    phone no +2519-37-72-38-64
    Email - yaru7890@gmail.com
    የልስን አሰራር ምን ይመስላል(Part 2) plastering skills for beginners Part 2. Construction for beginners.
    የቤትም ሆነ የህንፃ ግንባታን ለማድረግ ለሚያስብ ኢትዬጵያዊ ሁላ የተዘጋጀ ምንም የኢንጅነሪንግም ሆነ የግንባታ እውቀት ባይኖሮትም ፣የሀገሪቱዋን ነባራዊ የሪል እስቴት ሲስተም ባያውቁም ፥ ከዩኒቨርስቲ ተመርቀው ወተው ምንም አይነት በእውነተኛው አለም ላይ የተመሰረተ እውቀት ስለሌሎት ስራውን እንዴት በፍጥነትና በቀላል መንገድ እለምደው ይሆን ብለው ለተጨነቁ ፥ ከሀገር ውጪ እየኖሩ ለፍተው ሰርተው ባጠራቀሙት ጥሪት ወደሀገር ውስጥ ገብተው ለመስራት ሲያስቡ ስለሀገሪቱዋ ሪል እስቴት ገበያ አለማውቆ ከዛም አልፎ የቢዝነስ ስነምግባር በሌላቸው ኮንትራክተሮችና ደላሎች ገንዘቦን መበላትን ማስወገድ ከፈለጉ ያያ ኮንስትራክሽን ዩቲዩብ ቤተሰብ አባል ሆነው የኮንስትራኽሽንና የሪል እስቴት መሰረታዊ እውቀቶን በማሳደግ ከአላስፈላጊ ውጣውረድ፥የገንዘብና የጊዜ ኪሳራ እራሶን በመጠበቅ የተመኙትን ማንኛውንም የህንፃ ግንባታ ያለድካም ያለገንዘብና ጊዜ ኪሳራ በስኬት በቀላልና በፈጣን መንገድ ያጠናቁ !
    Please contact me using my email: yaru7890@gmail.com or on telegram using this username:@Yaya0102
    Yaya Construction is a full-service construction company serving clients in their residential and commercial construction needs. We specialize in demolitions, renovations, remodeling, site work and new construction projects with an emphasis on quality and customer satisfaction. We provide efficient and precise construction services to build living and work environments that our customers can be proud of. From initial conception to design and construction, our experienced staff will be working hard to create your vision.
    construction for beginners is very helpful for engineers that are just graduated from construction it helps them how the system in Ethiopia works on a real site. if you are not already subscribed to my channel. make sure to click the link below and drop me a subscribe and comment on the videos to see what you feel about the course.
    Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel👇www.youtube.co....
    🔽🔽🔽🔽✅FOLLOW ME 🔽🔽🔽🔽
    Facebook: / yared.yilma94

КОМЕНТАРІ • 18

  • @AdugnaDame-y3l
    @AdugnaDame-y3l 8 місяців тому +1

    Hojjii gariidhaa afan oromotii ibsii

  • @קבדה-ש7ג
    @קבדה-ש7ג 3 місяці тому

    v good

  • @gutatesema3403
    @gutatesema3403 Рік тому

    Keep it up!

  • @aklilafewerk4645
    @aklilafewerk4645 5 місяців тому

    የመጀመርያው ልስን ለስንት ቀን ውሃ መጠጣት አለበት

  • @קבדה-ש7ג
    @קבדה-ש7ג 3 місяці тому

    እባካችሁ ይህን ልስን የሚሰራው ሰው ስልክ ቂጥር በአስቸኳይ ስጡኝ?

  • @honeysolomon1260
    @honeysolomon1260 Рік тому

    Solid slab siralin

  • @EndaleTadesse-bb1fe
    @EndaleTadesse-bb1fe Рік тому

    Tanks man

  • @Mohamed_Omar.
    @Mohamed_Omar. 11 місяців тому

    How much in square meters can 1 bag of cement plaster with 3 wheelbarrows of sand ?

  • @kuwaitkut8870
    @kuwaitkut8870 2 місяці тому

    ለማስጀመር እስከ ስት ብር ያስፈልጋል

  • @etiftayetolba
    @etiftayetolba Рік тому

    good

  • @קבדה-ש7ג
    @קבדה-ש7ג 3 місяці тому

    ስልክ ቁጥር አስቀምጡ እድትሰሩልኝ እፈልጋለሁ

  • @bayeadimkew4344
    @bayeadimkew4344 4 місяці тому

    ግርግዳ ለምን ይሰነጠቃል ስለተቸገርኩ ነው

  • @eskindergirma2223
    @eskindergirma2223 Рік тому

    በራሪ ግርፍ, ቱምቢ, ፋሻ ,ሙሌት ቢሆን

  • @godblesstheworld6367
    @godblesstheworld6367 Рік тому

    Yet naw yalachuhit ?