የአእላፋት ዝማሬ ላይ የተዘመሩ መዝሙሮች | የልደት (የገና) መዝሙሮች | ሀገሬ ቴቪ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 205

  • @amirsad4113
    @amirsad4113 10 днів тому +87

    እኔ አልቅሼ መሞቴ አደራህን አምላኬ ከዚህ ህብረት አትለየኝ ጠብቀኝ በዚሁ አኑረኝ😊😊 ቤተክርስትያን ሆይ ክፉሽን አያሰማን😊

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 10 днів тому +53

    አረ ኦርቶዶክሳውያን ይህን የመሰለ ዝማሬ ላይክ ሳታደርጉ መውጣት ያሳፍራል ከምር ❤❤❤

  • @xilotes7687
    @xilotes7687 10 днів тому +59

    ሀገሬ ቴሌቪዥን ምስጋና ይገባችኋል !!!

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 10 днів тому +31

    አምላኬ ሆይ ኢትዮጵያ ን አስባት ህዝብን አድን ርስትህን ባርክ , ፊትህን መልስልን ተለመነን 🤲😥❤️❤️❤️

  • @teklegetachew3846
    @teklegetachew3846 10 днів тому +33

    ደስ በሎን መሽቶ ደስ ብሎን ነጋ እልልልል

  • @MulugetaAbay-e8p
    @MulugetaAbay-e8p 10 днів тому +66

    እምየ እናቴ ኦርቶዶክስ ሁሌም ሲከፍኝ ኦርቶዶክስ መሆኔን ትዝ ሴለኝ ሀሴት ይሰማኛል

  • @ShewaneTechale
    @ShewaneTechale 10 днів тому +29

    እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @chombeshanko9734
    @chombeshanko9734 10 днів тому +20

    ክብር ለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይውን

  • @Beyene-t9t
    @Beyene-t9t 10 днів тому +14

    ድንቅ የጌታ ልደት ዝማሬ በጣም ያምራል በእርግጠኝነት ጌታ መንፈስ ቅዱስ በመካከላችን አለ ይባርከናል።

  • @alexzewudie4979
    @alexzewudie4979 10 днів тому +14

    ምንም ማለት ስለሚከብድ በቃ እግዚአብሔር ይመስገን። እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ ።ተመስገን።

  • @SamuelGultu
    @SamuelGultu 10 днів тому +11

    ወደ ድንቅ ዘመን የመለሰ መዝሙር ይቺ ነች የኛ ኦርቶዶክስ ሁላችንም እንጠብቃት

  • @SerkalmAsefa
    @SerkalmAsefa 10 днів тому +16

    እልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @BelaymelakuAnbessie-pb3fb
    @BelaymelakuAnbessie-pb3fb 10 днів тому +12

    በዚህ እሳቱ በነደደ ሠዓት አምላካችን አማኑኤል የአእላፋትን ዝማሬ እነደናፈቅነው ዝማሬውን አሰምቶ ነፍሳችንን አቀዝቅዞአታልና ክብርና ምስጋና ለሱ ይሁን።አሜን።

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 10 днів тому +12

    እሴይ ዴስ ይላል እግዝአቤሔር ይመስገንእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @misraktekle2186
    @misraktekle2186 10 днів тому +6

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ኢትዮጵያን ይመልከታት ድንግል ማርያም ያሰራት አገርሽን ሰለ ኢትዮጵያ አማልጂ ። እሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይባርከን ይለመነን መደሐኒአለም ።

  • @EyerusalemAnteneh-b4x
    @EyerusalemAnteneh-b4x 5 днів тому +2

    ኦርቶዶክስ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር 🌹🌹🌹🥰🥰🥰

  • @arsemaseifu8745
    @arsemaseifu8745 10 днів тому +9

    አግዚአብሔር ይመስገን
    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን
    አሜን አሜን

  • @tom-hn6wm
    @tom-hn6wm 9 днів тому +5

    This is the Ethiopian Chrismas that l have ever seen in my all life so l thank my God first and the organizers of this magnificent and most beautiful and most graceful religious ceremony

  • @alemwoldesenbet
    @alemwoldesenbet 7 днів тому +1

    ተመስገን ማቅ ለብሰን አልቅሰናል ካህናቶች ሰመአት ሆነዋል ብዙ ቤተክርስቲያን በእሳት ጋይተዋል ግን አሁንም የሴጣንን ሰራ ድል አድርገን እንዘምራለን ተዋህዶ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ

  • @teferibayakedagan3346
    @teferibayakedagan3346 10 днів тому +7

    እንኳን ለጌታችንና ለመድኋኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ለልደት በአል አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤

  • @gebeTube
    @gebeTube 9 днів тому +5

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ ይህንን መንፈስ ቅዱስ ከቤታችሁ ያጽናላችሁ፣ የዘመረ አንደበት ሁሉ ቃለ ህይወትን ያሰማለን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን፣ የዛሬ ዓመት በሠላም ያድርሰን

  • @BekelechTefera-g6t
    @BekelechTefera-g6t 10 днів тому +6

    አንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለአሱስ ከርሰቶሰ የልደት በየል በሰላም አደረሰን አደረሳየችሁ❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹😘😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Yeshmebat
    @Yeshmebat 10 днів тому +4

    ይህን ላደረገልን እግዚአብሔር ይመስገን ሀገሬ tv ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HabshaHarry
    @HabshaHarry 10 днів тому +5

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልክብር ምስጋና ለጌታችን ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ።

  • @SosinaTadesse-w8e
    @SosinaTadesse-w8e 2 дні тому +1

    I love thise mezmur. keep It up

  • @selamawitbalengo3652
    @selamawitbalengo3652 10 днів тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ፕሮግራም ነበር

  • @gebeTube
    @gebeTube 9 днів тому +3

    በዚህ ዘመን በመድረሴ አልደሰትም ነገርግን እንደዚህ አይነት የተስፋ ድምጾችን ስሰማ እጽናናለሁ፣ እበረታለሁ፣ ቃሉ እውነት ነው። ከዚህ አታውጣን

  • @tigistbekele
    @tigistbekele 8 днів тому

    ደግሜ ደጋግሜ ብሰማ የማልጠግበው መንፈስን የሚያድስ በተለይ ለኛ ለሥደተኞች ተመስገን ጌታ ሆይ ክብርህ ይስፍ ፀጋህ አይጓደል ሀገራችንን በቸርነትህ አስባት አሜን ያመት ሰው ይበለን የተዋሕዶ ልጆች🤲🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @aklilhagos
    @aklilhagos 10 днів тому +2

    እልልል ልልል እልልል በመላው ኢትዮጵያ ለምንገደለው ኦርቶዶክሳውያን ስንገደል እንበዛለን እናመሰግናለን ዳንኤል ክብረት ለፕሮቴስታንዊው ጅሃድ ገፅ ግንባታ!!!

  • @dagimuser8923
    @dagimuser8923 10 днів тому +6

    😂😂😂😂😂😂እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አእላፍት ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን !!!! በጥልቁ ውስጥ ያለው ሠይጣን ለእግዚአብሔር ይሰግድ ዘንድ ዘማሪያችሁን እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬያችሁን ይቀበል!!!!!

    • @GffvvoUghj
      @GffvvoUghj 10 днів тому +1

      ለም ሳካ(ሺ)?

  • @AshenafiKebede-ol3lf
    @AshenafiKebede-ol3lf 10 днів тому +5

    እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ አደረሰን

  • @mimia7202
    @mimia7202 10 днів тому +3

    እንኳን አደረሳችሁ ውድ ወገኖቼ 🙏🥰🥰🥰🥰 እንዴት እንደምታምሩ አገራችንን ከመጣባት አደጋ ይጠብቅልን🙏🥰🥰

  • @SmilingBuoy-pm6wo
    @SmilingBuoy-pm6wo 9 днів тому +3

    ግሩም ዝማሬ ክብር ና ውዳሴ ለመድኃኔዓለም

  • @josismart1491
    @josismart1491 10 днів тому +5

    በጣም እናመስግናለን በዝማሬው እየተባረክንበት ነው

  • @NisebihoGod-c3t
    @NisebihoGod-c3t 10 днів тому +3

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን
    ሃገሬ tivi በርቱ

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk 10 днів тому +4

    God bless you all who participated on this celebration!! Nothing make you happy than this Great Ethiopian Orthodox churches Celebrate! Ethiopian people are tested with many problems Not only Ethiopian people most of our world with terrible terrible problems
    So we must turn our face to our God ! For example, a lot of Volcano errapted every day in Ethiopia. Also a lot of Conflict in Ethiopia like war every where and terrible economy problems. So Ethiopian people must pray for our God than divided our people and country by language and Competing for power Control. Amahara regions is a war and Oromo region is Also same problems.

  • @getuabera6444
    @getuabera6444 9 днів тому +2

    ክብር ለንጉሱ ለድንግልማርያምልጅ

  • @BiteBite-l7k
    @BiteBite-l7k 10 днів тому +1

    ማነዉ እንደኔ እያለቀሰ የሰማ 😢😢❤❤❤❤

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 9 днів тому

      ስለሁሉም እግዚአሄርአምላክምስጋናይግባዉ የድንግልማርያምልጅ እየሱስ ክርስቶስ

  • @SelamSetie
    @SelamSetie 7 днів тому

    ሀገሬ ቲቪ እናመሰግናለን

  • @TiruyeGinaMenker-r7s
    @TiruyeGinaMenker-r7s 6 днів тому

    ተመስገን ጌታይ ሁሉን ላደረግህ!🙏🙏🙏

  • @hiwotendale4394
    @hiwotendale4394 8 днів тому

    Enkan legetachin ledet bealam adersachu ortodksawiyan bemulu❤❤❤❤

  • @lilyethiopia7190
    @lilyethiopia7190 10 днів тому +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤ ሀገሬ ቲቪ ምርጦች ከምርጥ ጥራት ጋር ስላስተላለፋችውልን እናመሰግናለን🙏❤

  • @GetuMoges-v7o
    @GetuMoges-v7o 10 днів тому +2

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን

  • @zerihuntashomezerihuntashome
    @zerihuntashomezerihuntashome 10 днів тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @metadelayenew5745
    @metadelayenew5745 9 днів тому

    Ethiopian 🇪🇹 Orthodox Tewahedo Church ⛪️ is So Beautiful!!! ❤❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽 Temesgen Medhanealem 🙏🏽

  • @ማህደር-ደ2ሰ
    @ማህደር-ደ2ሰ 6 днів тому

    Wooooooooooow egziyabher yemsgen

  • @Dsaerty-j3g
    @Dsaerty-j3g 3 дні тому

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤

  • @finekash561
    @finekash561 10 днів тому +1

    ከሚገባው በላይ ደሥ ብሎኛል ,ደሞ ሐገር አቀፍ ብናደርገውና ለትውልድ ቅርፅ ሆኖ ብናስረክብ እንዴት ደሥ እንደሚል።

  • @natnaelkokobe6313
    @natnaelkokobe6313 10 днів тому +2

    እልልልልልል የተዋህዶ ልጆች ስናምር 👌👌👌❤❤❤

  • @alemeyateshome
    @alemeyateshome 9 днів тому

    የአልአፍ ዝማሬ ተካፍዬ ነበር ነገር ግን በር ላይ ያለው ግርግር በጣም ያስጠላ ነበር አስር ሰዓት መተን ዝማሬው ተጀምሮ አንዴ በዛበር ሂዱ እየተባለ ተንከራተን ነው ወደ ቤተክርስቲያን የገባነው እግዚአብሔር ፈቅዶ ለዛሬ ዓመት ካደረሰን ይህ ቢስተካከል ሰው በመጣበት ሰዓት ወደ ውስጥ እንዲገባ ቢደረግ ሞልቷል እየተባለ ውስጥ ስንገባ ብዙ ቦታ ነበር ከበስተኋላ በኩል በአስተናጋጆች ምክንያት በእውነት የተመለሱ ሰዎች ነበር በር ላይ ያለውን ግርግር በመጥላት ይሔ ይስተካከል ይህ ዝማሬ በሁሉም የሀገራችን ከተሞች ቢካሔድ ደስ ይላል በጣም በመካፈሌ ደስብሎኛል እድሜና ጤና ሰቶን ለሚቀጥለው አመት ያድርሰን አሜን፡፡

  • @yonasdebarga5472
    @yonasdebarga5472 9 днів тому

    በጣም ደስ ይላል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ነገር ግን ብልፅግና ተሳካለት ባንድራችን አስጣላቹ።

    • @realm1029
      @realm1029 8 днів тому

      የቤተክርስቲያን አርማ ያለበት ባንዲራ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻ ሲውለበለብ ነበር

  • @merontadele70
    @merontadele70 10 днів тому +2

    ደስ ሲይል ተመሴገን ።

  • @endalewendimu1518
    @endalewendimu1518 10 днів тому +3

    Abaattttttteeeeeeee metadellle 😢😢😢

  • @hibreworkbogale4370
    @hibreworkbogale4370 10 днів тому +2

    "GOD "LISTEN THIS VOICE AND GIVE BLESSED FOR ETHIOPIA. OVER COME HAUTE EACH OTHER.LOVE AND CARRY .

  • @meargmehari
    @meargmehari 8 днів тому

    ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን ❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ወይኩንፍቃድከ-ቀ2ቈ
    @ወይኩንፍቃድከ-ቀ2ቈ 9 днів тому

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን እደት መታደል ነው ኦርቶዶክስ ልጅ አድርገህ ስለፈጠርከኝ አመስግንሀለሁ ጌታየ ሆይ ❤❤❤❤

  • @abelgames5247
    @abelgames5247 7 днів тому

    እጅግ በጣም 🙏🙏🙏

  • @kiyaethipoha3148
    @kiyaethipoha3148 5 днів тому

    አገሬ ቲቢ እናመሰግናለን❤

  • @eliasmanaye7872
    @eliasmanaye7872 10 днів тому +1

    እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ አደረሰን ሰላም ለሃገራችን

  • @WaweyNisas
    @WaweyNisas 10 днів тому +3

    አልልልልልልልልልልል❤🇪🇹🇩🇯

  • @emuyegedefawu8070
    @emuyegedefawu8070 10 днів тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላክትን ያሰማልን

  • @የቁርጥቀንልጅኢትዮጵያሀገ

    ጌታ ሆይ ምስጋና ሁሌም ይድረስህ። ዝማሬ መልካም ነው። ጠላትን መስበሪያ መንገድ ነው። ይህ ትክክለኛ የክርስቲያኖች መገለጫ መንገድ ነው። ፍቅር ያሸንፋል። አኡፍ ደስ ስትሉ። በቃ እግዚአብሔር እንደዚህ ሲከበር እግዚአብሔረረ እንደድሮው ወደ ማስተዋል ይመልሰናል። ይህ አገራችን በጌታ ከፊቱ ማቅረብ ነው። ይሁኑ ይሁን ብለናል። “ A person who sings any glorifies the Lord prays twice” ይባላል። ዝማሬአችሁ ፀሎታችሁ ልባችን እንደገባ እግዚአብሔር ልብ ይግባ።
    አሜን አሜን

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ

    እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ደግሞ ለዓመቱ ያድርሰን😊😊❤❤❤❤

  • @Mihert-n2z
    @Mihert-n2z 8 днів тому

    ምሥጋና ይገባችኃል ሀገሬ ቴሌቪዥን

  • @kalubelay3584
    @kalubelay3584 10 днів тому +1

    በድጋሜ የአመት ሰው ይበለን🎉

  • @RahelRahel-bv3ii
    @RahelRahel-bv3ii 8 днів тому

    እግዚአብሔር ይማስግን አስይ እልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @astubelay5909
    @astubelay5909 10 днів тому +1

    የታደላቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @AbebeTesfahune-uh1fb
    @AbebeTesfahune-uh1fb 10 днів тому +1

    እግዚያብሄር ያክብራችሁ ደስ ስትሉ

  • @HadasTekle-r2d
    @HadasTekle-r2d 10 днів тому +1

    Egziabiher ymesgen endet 🎉 des ylal aelaf tesebsbew le getachin amlakachin Eyesus christos lidet sizemiru ezaw betegegnehu menfezin yadsal kalehiwot yasemalin Agerachin selam gargling Amen

  • @TiruneshTiri
    @TiruneshTiri 9 днів тому

    AMEN enkuan abro aderese❤❤❤

  • @MelatKuma
    @MelatKuma 10 днів тому +1

    ክብር ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁንልን

  • @abuasefa5581
    @abuasefa5581 8 днів тому

    ለብርሃን አምላክ ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል!!!

  • @Kurifeyatube21
    @Kurifeyatube21 8 днів тому

    ሀገሬዎች እናመሰግናለን

  • @AndebetMulu
    @AndebetMulu 10 днів тому +1

    ክብር ለጌታችን ለመድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሀገራችን ሰላም የርግልን

  • @awoketsegaye4240
    @awoketsegaye4240 9 днів тому

    እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ ❤ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር

  • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በፍጥረቱ አንደበት ሁሉ

  • @GatachawShifarw
    @GatachawShifarw 9 днів тому +1

    እልልልልልልልል
    እንኳን አደረሳችው

  • @DejeneBamilak
    @DejeneBamilak 9 днів тому

    በስምአም ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን

  • @metalignmelaku-mj6gr
    @metalignmelaku-mj6gr 10 днів тому +1

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ የሚለው ድርሰት መታረም ቢሆን ለምን እኛ በሐዲስ ኪዳን አስመላኪዎች ሳንሆን ሁላችን በጋራ አምላኪዎች ነን ኑ በብርሃቡኑ እንመላለስ ብለን በጋራ መዘመር አለብን እላለሁ ።

    • @akliletsigie8932
      @akliletsigie8932 10 днів тому

      አንተ/አንቺ እንደዚህ አይነቱን መዝሙር ጽፋችሁ ስጧቸው እነሱ ያቀነባብሩታል አይመስላችሁም

  • @hiwetkassa9043
    @hiwetkassa9043 8 днів тому

    ክበር ለድንግል ማሪያም ልጅ

  • @binyamzerihun6629
    @binyamzerihun6629 10 днів тому +2

    የኔ ልደት ገና ነው

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv 10 днів тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልሰሰ ዝማሬ መለእክትን ያሰማልን

  • @MareAbera-p7q
    @MareAbera-p7q 9 днів тому

    እልልልልልልልልልል መድሃኒያለም ሁላችንንም ይባርከን ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ديبراديبرا-س7ب
    @ديبراديبرا-س7ب 9 днів тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Therese-jj7dq
    @Therese-jj7dq 10 днів тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @mebayednke
    @mebayednke 9 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ኡፍ ነፍስን የሚያለመልም አገልግሎት

  • @MelakamMeemee
    @MelakamMeemee 9 днів тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @biruktawitdaniel7775
    @biruktawitdaniel7775 10 днів тому +1

    Che Dio benedica l'Etiopia🥰🙏🙏🙏ELLLL

  • @GaneteKase
    @GaneteKase 10 днів тому

    አልልልልልልል ልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤😍 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🎉

  • @Ankeshamidia
    @Ankeshamidia 9 днів тому

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልል........ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @MareAbera-p7q
    @MareAbera-p7q 9 днів тому

    ክብር ልድንግል ማርያም ይድረሳት 🎇🎇🎇🎇

  • @Zenashgirme-y8d
    @Zenashgirme-y8d 10 днів тому

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @FriyeAlemu
    @FriyeAlemu 10 днів тому

    እግዚያብሔር ይመስገን።

  • @DejeneBamilak
    @DejeneBamilak 9 днів тому

    ኑ በብርሀኑ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @CornishLad15
    @CornishLad15 9 днів тому +1

    የሚገርም ነው🙏

  • @ሰላምይቱብ-በ4ዀ
    @ሰላምይቱብ-በ4ዀ 10 днів тому

    በርከታችሁ ይድርሰን❤❤❤❤

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 10 днів тому

    Thank you Hagere TV. God bless you all

  • @azebfantaye6441
    @azebfantaye6441 9 днів тому +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @petrosalayou8447
    @petrosalayou8447 10 днів тому

    Temesgen Amlake Ante Mene Yesanehale. Enate Emebete Yezelaleme.❤❤❤❤❤❤❤

  • @BekelechTefera-g6t
    @BekelechTefera-g6t 10 днів тому +1

    አምንአምንአምንሐለ ልልልልልልልልልልልልልልልሀገሬ ቴሌቨዥን ምሰጋና ይገባችደኋል ታአበራኩ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏👋👋👋👋👋👋🤲🤲🤲🌺🌸🌻🌼🍁🌹🌷💐💋💋💋💋💋💋