የካሊፎርኒያ ሰደድ እሳት ከእሁድ በኋላ ሊባባስ ይችላል | ሀገሬ ቴቪ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 89

  • @amarewoldemedhen686
    @amarewoldemedhen686 12 днів тому +11

    እግዚአብሔር ይቅር በለን የኛን ሀጤያተኝነት ሳይሆን ያንተን መልካምነት እባክህ ማረን ማረን ማረን ይቅር በለን ❤❤❤

  • @Hasennesirelahi
    @Hasennesirelahi 12 днів тому +27

    ፈጣሪ ሆይ ሳንታ አናንፋስን እጥፍ ድርብ አርገው🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @badreyanaga4292
      @badreyanaga4292 11 днів тому +2

      እሠይ እሠይ ELLLLLLLLLLLLL በፈጣሪ መደፋፈር ግብረሦደም ሢሥፋፋ ይህ ነዉ ቅጣቱ

    • @hedjamuhammed
      @hedjamuhammed 11 днів тому +2

      አሜን

    • @demwezeassefa5221
      @demwezeassefa5221 11 днів тому +3

      እንዴ አይባልም ልቦና ይስጣቸው! የኛንስ በደል ቢመለከት አምላካችን ...
      ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ !!!

    • @mymamking8293
      @mymamking8293 11 днів тому +2

      ጂል ወንድ ለወንድ ሴት ለሴት የሚጋቡ ገብረሰዶም የሚያስፋፋ ማነው ተጀመረ እንጂ ኣላለቀም ኤስራኤል እንደዚህ እንደምትሆን ኣልጠራጠርም

    • @adanegebremariam
      @adanegebremariam 10 днів тому

      😊😊😊😊

  • @Gebeta1964
    @Gebeta1964 11 днів тому +2

    Almighty God may blessed LA

  • @ZabibaYusuf-h8r
    @ZabibaYusuf-h8r 11 днів тому +6

    እልልልልልልልል እኛን እንዲቀጣጠል ነው እምንፈልግ ዛሬ በጣም በረደኝ እጄ ሊቆረጥ ማን ትዝ አለኝ ፈለስጢኖች በእሳት በበረዶ የሞቱት ወገኖቼ ትዝ አሉኝ 😂እልልልልልልልልክልልልልል ይቃጠል ይውደም ይሰደዱ😊

  • @bamma7
    @bamma7 11 днів тому +4

    እግዚአብሔር በምህረቱ ያሰብን

  • @aklilhagos
    @aklilhagos 11 днів тому +2

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን
    ስለእናትህ ብለህ ከጥፋት አድነን !!!!!

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 11 днів тому +2

    ለሁሉም ጊዜ አለዉ

  • @BetyTolaa
    @BetyTolaa 11 днів тому +4

    ከፍከፍ ማለታቸውን ትተዉ ከፈጣሪ ፍት ወድቀዉ ንስሀ ይግቡ ፈጣሪን ጥለዋልና.

  • @SamsungMobil-k2q
    @SamsungMobil-k2q 11 днів тому +5

    ለመጀመሪያ ግዜ እሳት ልብን ሲያቀዘቅዝ

  • @HaAlii-iv7wx
    @HaAlii-iv7wx 12 днів тому +16

    መፍትሄ የሚያገኙት ወደ አላህ በመመለስ ብቻ ነው

    • @Hasennesirelahi
      @Hasennesirelahi 12 днів тому +1

      ❤☝️☝️🤌🤌🤌🤙🤙🤙🤙👌👌👌✌️✌️✌️✍️✍️☝️☝️🙏🙏

    • @medinaShemsu9419
      @medinaShemsu9419 11 днів тому +1

      እኮ🎉

  • @KassahunGebretsadik
    @KassahunGebretsadik 10 днів тому +1

    የአሜሪካ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ፣የማህበራዊና የዲፒሎማሲ ሴራዊ እንደተጠበቀ ሆነ ፈጣሪ የሞቱትንም ነፍሣቸውን ምሮ ሠደድ እሣቱነም ያጥፋላቸው!!!

  • @ዘተዋህ
    @ዘተዋህ 10 днів тому

    ፈጣሪ ምህረትህ ስጠን😢😢

  • @oumerta9987
    @oumerta9987 12 днів тому +23

    እሰይ የጃቸውን ነው ያገኙት አልሃምዱሊላህ አላህ ይጨምርላቸው 🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸

    • @SerkeAssefa-s6m
      @SerkeAssefa-s6m 11 днів тому +2

      ኧርተዉ እኛስ ፃድቅ ሆነን ነው

    • @Rediat-yt1zj
      @Rediat-yt1zj 11 днів тому

      ኢትዪጵያዊያን እንደ ጨው ተበትኖ የሚኖር ህዝብ ነዉ የወገኖችህም ቤት ሊሆን ይችላል አይባልም

    • @selamselam7607
      @selamselam7607 11 днів тому

      አይበልም መን ፀድቅ አለ

    • @ahmedmohammed6821
      @ahmedmohammed6821 9 днів тому

      egna altebetenm poleticaw ne w tebetenu yemilew benbetenma entelalek neber

  • @frehiwotdemissie4697
    @frehiwotdemissie4697 11 днів тому +15

    እባካችሁ ኮሜንት ስትሰጡ አስተውሉ የማይባል አፀያፊ አነጋገር አትናገሩ ዛሬ በነሱ እሰይ አላችሁ ነገ በእኛ ሀገር ምን ይመጣ ይሆን ብላችሁ አስቡ ማ ስተዋል ይኑራችሁ በእግዚአብሔር ቦታ ፈራጅ አትሁኑ

    • @Tedda-v4g
      @Tedda-v4g 11 днів тому +1

      የፈጣሪን እጅ ማየት አለባቸዉ ወደ ፈጣሪ እንዲመለሱ ይህም የማይቀረዉ የፈጣሪ ቁጣነዉ

    • @Hasennesirelahi
      @Hasennesirelahi 10 днів тому +1

      @@frehiwotdemissie4697 yewusha liji ashakabac hisanati layi bonib siyazenbu yeti neberki

  • @ahtelecom8418
    @ahtelecom8418 11 днів тому +3

    እልልልልል እነዚን ሀረመኔ ሀይመኖታ አልበ ከምድር አጥፈልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ashenafihailemariam-y3p
    @ashenafihailemariam-y3p 12 днів тому +2

    Almighty GOD

  • @ephrataabate8862
    @ephrataabate8862 11 днів тому +4

    ያቺ ሴት እግዚአብሔር ቤት አልባ ያለችው ከተረፈቾ ሌሎችንም ጨምራ በአደባባይ ንስሃ ይግቡ የሆነው ሁሉ ከሰዉ አእምሮ በላይ ነዉ

  • @HADIYASULTANET1315
    @HADIYASULTANET1315 10 днів тому

    አላሁ አክበር

  • @mohamadaminkedir477
    @mohamadaminkedir477 11 днів тому +3

    ሁሌም ስለ አሜሪካ እደዚህ ደስ ደስ የሚል ዜና አቅርቡልን

  • @mohammedessa-db4jz
    @mohammedessa-db4jz 11 днів тому +2

    እሳት ለሚረጭ እሳት ላከላት ታዳ ምን ይደንቃል ስራ ለሰሪውነው።

  • @tigestledetu3153
    @tigestledetu3153 11 днів тому +1

    የእስራይል ቅዱስ ይቅር በለን ንስህ ግቡልቅ በቶሎ እስራይላውያን ንስሀ ገቡ ይቅርም አላቸው።

  • @mohdmohd973
    @mohdmohd973 11 днів тому +4

    እሰይ ካላህበቀርማንም ሃያልየለም

  • @HADIYASULTANET1315
    @HADIYASULTANET1315 10 днів тому

    ደስ ስል😂😂

  • @AmedinAbrahim
    @AmedinAbrahim 6 днів тому

    ❤❤

  • @BiedaBadawi
    @BiedaBadawi 10 днів тому

    አጀቴ እራሠ እካ ያአላህ ጨማምርላቸው ጎርፍም ይውሠዳቸው

  • @Tedda-v4g
    @Tedda-v4g 11 днів тому +1

    ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን ይቅር በላቸዉ

  • @HaawiiJimaa
    @HaawiiJimaa 11 днів тому

    Lakin

  • @hamidawol4949
    @hamidawol4949 11 днів тому +1

    ኢንሻ አላህ

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii 12 днів тому +6

    በፈጣሪ አይዘበትበትም የኔ ጌታ ክንደ ብርቱ አብይንም ቅጣልን እባክክ😊

    • @BetyTolaa
      @BetyTolaa 11 днів тому

      እየመረክዉ መሆኑን ግን አላወክዉም

  • @tumisangmofokeng6818
    @tumisangmofokeng6818 11 днів тому

    America

  • @zenebewondimu-d2u
    @zenebewondimu-d2u 12 днів тому +8

    ይሄ የመጀመሪያ ነዉ። ጉዱ ግን ገናና ገና ነወ። ተክቢር!!!

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds 11 днів тому

    😢😢😢😢😢😢

  • @mmennurr
    @mmennurr 12 днів тому +1

    For Tramp welcome

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 11 днів тому

    የማን ቤት ጠፍቶ የማን ሊበጅ
    የአውሬ መፈንጫ ይሆናል እንጂ

  • @kidejaumer7655
    @kidejaumer7655 12 днів тому +3

    3ተኛ ዙር የአሳት ኮሮኖ አሜሪካን በመዉረር ከአቅም በላይ በመሆን ስታይ

  • @EmuMiftah-vo3ft
    @EmuMiftah-vo3ft 12 днів тому +2

    ጌታችን ሆይ ክፉዎችን እያዬህ ቅጣበት

  • @leyealex3216
    @leyealex3216 11 днів тому +1

    በዚህ በካሊፎርንያ የእሳት አደጋ የተደሰታችሁ እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋል ይስጣችሁ ነገ እያንዳንዳችን ቤት መከራ ሊመጣ ይችላል ማን ሆናችሁ ነው ሰው ላይ የምትፈርዱት በሰው ችግር የምትደሰቱ ሁሉ ማንን ነው የምታመልኩት መቼም እግዚአብሔርን የሚያመልክ እንደዚህ ሰው ላይ አይፈርድም ይልቁንስ ንፁሀን ነን ካላችሁ በፀሎት አስብዋቸው
    ቀና ልቦና ይስጣችሁ

    • @RutaLeake-o3g
      @RutaLeake-o3g 11 днів тому +1

      አንድ ደና ሰው ተገኘ ተመስገን እሄ ልብሽ ቸሩ መድኃኒአለም አይቀይርብሽ እውነት በፀሎት ማሰብ ነው እንጂ እኛስ ብንሆን ስንት የተደበቀ ሀጥያት አለን ይቅር ይበለን

  • @hailemichealmekonnen
    @hailemichealmekonnen 10 днів тому

    Egziyaber yimarachu yemotuten be aside Genet yanurelen abatachen

  • @BedluTuniso
    @BedluTuniso 11 днів тому +1

    ሰዉ የዘራዉን ያጭዳል እግዚአብሔር አይዘበትምና!!በዚያ ፕሮግራማቸዉ ያሞጋገሱትም ሰይጣን ሊያድናቸዉም አልቻለም እየሳቀባቸዉ ነዉ እንጂ ለምን ብቻዬን ልቃጠል ብሎ!!

  • @kibiroessa2215
    @kibiroessa2215 11 днів тому +9

    ድሃ ላይ እንደሚቆምሩት ድሃ ያድርጋቸው😂😂

  • @userd76
    @userd76 11 днів тому

    Now,if,enyone,understand,guess,what,we,are,on,a,last,day,we,should,have,to,pray,very
    Hard,god,is,good,he,will,forgive,us,our,sin,bring,this,not,science,period,lets,pray,together

  • @fatymashamin278
    @fatymashamin278 11 днів тому +3

    😂😂😂 አሪፍ ነዋ ይባባስ ሙሉ አሜሪካ ትውደም ትራምፕም በእሳቱ ይቃጠል

  • @modeltube5167
    @modeltube5167 11 днів тому

    خبرون احسن شكرن

  • @abdurazaknasir8699
    @abdurazaknasir8699 12 днів тому +9

    ጎርፍም መሬት መንቀጥቀጥም ጨምሮ ይቀጥል በጉጉት እንጠብቃለን።🥰🥰 ቀጣይ ....🙏

  • @RaheGirma
    @RaheGirma 11 днів тому

    እሳታደጋ ይላል እየሱስን ካላመኑ ይጠፋሉ የታወቀ ነው

    • @medinaShemsu9419
      @medinaShemsu9419 11 днів тому

      ወገኔ ማመን መተመማን በአላህ በቃ እኛ ሙስሊሞች እየሱስ ነብይ ና የአላህ መልእክተኛ መሆኑን ያለጥርጣሬ አምነናል እነሱ ግን በምን እንደሚያምኑ አይታወቅም ብቻ ኸይር

  • @ime7016
    @ime7016 11 днів тому

    ☝️🤲🏻 bismilah dali moze neko alahovu silu zaustaviti sigurno niko nemoze judski rod samo koje vatru dao onje moze ugasiti kada odredi elhamdulila

  • @ጀማልሁሴን-ወ4ዠ
    @ጀማልሁሴን-ወ4ዠ 12 днів тому +1

    ዛሪም አልጠፈም እደ

  • @HelenTemam
    @HelenTemam 11 днів тому

    Fatary yasben hatyatchw baza

  • @user-xo1hs99
    @user-xo1hs99 12 днів тому +6

    እሰይ ገና ምን አይታችሁ የጃችሁን ታገኛላችሁ

  • @ዜድነኝየመቅደላዋ
    @ዜድነኝየመቅደላዋ 11 днів тому +2

    ያነጭ ቤተመግስት ሲነድ ለማየት አብቃኝ ኢላሂ.ፍልስጤምን ገሀነብ አረጋታለሁ ሲል ትራብ ገሀንም ምን እደሆ አያሳየው ነው 😂😂😂

  • @borenazenebe-rj4ou
    @borenazenebe-rj4ou 11 днів тому +2

    ፈጣሪ በቃ ይበላቸው

  • @Senayytube
    @Senayytube 11 днів тому

    what

  • @HassenBeshir-x8d
    @HassenBeshir-x8d 11 днів тому +4

    ውሀው ጋዝ ሆኖ አላህ ቅጥል ያርግሽ አሜሪክ ሸይጧን

  • @generalredwan
    @generalredwan 11 днів тому +1

    ALLAHU AKBER
    ✊✊🙏🙏

  • @NureAwel-u1f
    @NureAwel-u1f 11 днів тому +3

    አይ አሜሪካ እሳት መቀጣጠል እንጂ መጥፋት መቼ ተቅበተለች ብላቹህ ነዉ

  • @jemalsirmolo
    @jemalsirmolo 11 днів тому

    ፍትህ ለፍልስጤም 🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸

  • @አልሀምዱሊላህ-ተ4ዠ
    @አልሀምዱሊላህ-ተ4ዠ 11 днів тому +1

    እሰይ ይበላት ሲያንሳት ነው

  • @mohdmohd973
    @mohdmohd973 11 днів тому +2

    መቆይ ሙስሊምየለምዴ አሜሪካ ? ወላሂ አላህን ካለመኑማንም አጠፍውም

  • @RehmamohamedKedir
    @RehmamohamedKedir 12 днів тому +4

    Ye Gaza dem naw yechemamirilachu

  • @HawaSeid-n2j
    @HawaSeid-n2j 11 днів тому

    ተው አላስፈላጊ ነሆነ ነገር አትናገሩ ለተበደይም ለበዳይም ዋጋ የሚሰጠው የአለማቱ ጌታ አላህ ብቻ ነው ኮሜቶች ብሌስጤኖች ምን ብለው መልክት እደላኩ አላያችሁም

  • @MudasirGalato-j9p
    @MudasirGalato-j9p 11 днів тому +1

    😅

  • @KedestMobile-yd7qp
    @KedestMobile-yd7qp 12 днів тому +1

    😂😂🎉

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 11 днів тому

    ይጨምርላቸው የአላህን ሀያልነት ይግባቸው እሰይ እጥፍድርብያድርግላቸው 😅