This boy will be one of the extraordinary icons in Ethiopian art like Tilahun Gesesse, even more. I urge Fana to keep his spirit and morals up by avoiding the nonsense prostitution practiced in that unfortunate country and be part of his future as well as Ethiopian art. I urge the judges to follow the same.
ፈጣር ለዛች ጠንካራ እና ጀግና እናትህ ስል ከፍ ያለ ቦታ ያኑርህ እኔ የሙዝቃ አዲናቅ አይደለሁም ግን አንተን ያለማየት ንፉግነት ነው በርታ💚💛❤🙏
ጀግናዬ ነህ አንተ እንተምታሸንፍ ያልተናገርኩበት ግዜ የለም አላሳፈርከኝም ደግሞ ታሸንፋለህ በርታ ጀግናዬ ትለያለህ
ዳንኤል እጅግ ግሩም ድምፅ ጎበዝ
ይህ የእግዚአብሔር ጸጋ ነው ልጄ ጠብቀው
እያየንክ በእድሜም በብቃትም ያደግህ ጎበዝ ልጅ የማይቆራረጥ ለጆሮ የሚስማማ የሚገርም ድምጽ በርታልን።
Wow an incredible performance
ዳኒዬ እድግ በልልኝ እናቱ ታድለሽ።እ/ር ያሳድግህ።
የኔ አንበሳ አንተን ሳይ እናትነት ነዉ የሚታየኝ በርታልኝ
*ስቃይ አይታ በብቸኝነት ያሳደገችህ ወላጅ እናትሕ ፍሬዋን በማየቷ ምን ያህል እንደምትደስት ሳስብ አካሌን ይወረኛል*
*በርታ!*
😭🙏🙏🙏
Oh My God❤❤❤
ዛሬ ገና ፋና ላምሮት የጥበብ ፈርጥ አገኙ።
hats off my dear, good luck!
የሚገርም ልጅ በርታህ በቅርቡ በስራህ እንደሚናገኝህ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ፡፡ ፈጣሪ ይጠብቅህ!
ዋውውውው ግሩም ነው አድናቂህ ነኝ......... የሙዚቃ አድማጭ ግን አይድለሁም... አንተን አለማየት ግን ንፉግ ያሰኛል ❤
Gobez Lij Neh !! Berta
ለሰፈራችሁ ሰው ድምፅ አትስጡ ይሄን ልጅ ድምፅ እንስጠው
ያምራል....የባንዱንም ብቃት አለማድነቅ ንፉግነት ነው።
ዳኒ በርታ እሺ አንዛን የሰፈሬ ልጅ ታሸንፍለክ
በጣም ጎበዝ ልጅ ካሴት የተከፈተ ነው ሚመስለው ማሸነፍ አለፈት የሄ ልጅ
ይገባዋል በጣም ነው ሚችለው 👍👍👍
daniye fatari yiredah yene jegena💚💛❤
የኔ ልዳንኤልዬ በርታ ትልቅ ቦታ ትደርሳሐህ፣፣፣
በጣም ጎበዝ! ግን እንደው ጥላሁን ገሰሰ ምን አይነት ተሰጥኦ ነበረው በፈጣሪ ፈጣሪ ነፍሱን ይማር!
ዳንዬ ትችላለህ የሚለው ቃል አይገልፅህም ቃል አጣሁ የሚመጥንህን አምላክ ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ ግን ኩርፊያህን አሶግድ
ዳኒ ድንቅ performance ነበር👌👌ከጊዜ ወደ ጊዜ ብቃትህ እየላቀ ነው የመጣው👏👏❤❤
መጨረሻህን ያሳምረዉ በርታ ተሰጦኋል
በጣም ጎበዝ ነሕ ዳኒ በርታ
Dani mrt lezach mskin enatk tesafa nek eko😍
He should win 🥰🥰🥰🥰
Yemkenabet lij new danisha yimchesh abate 😘😘🙏🙏🙏
Keep shining bro.......I have no words
ጎበዝ ልጅ
ዳኒ ❤️
እወድሃለሁ 💞
Esum yiwodishal
የዚህ ዘመን ሙዚቃ እራሱን የቻለ ዘውግ ሊኖርወ ይችላል፣ ነገር ግን ይህ ልጅ በዚህ ዘመን ሙዚቃ እንዳይዋጥ እፈራለሁኝ የድሮዎቹን የሚተካ በሳል ታዳጊ ነው።
ማሸነፍ ያለበት ይሄ ልጅ ነው የምር የሚገርም ብቃት ነው ያለው
በዚህ ውድድርይህን ልጅ የሚበል አላየሁም
ካይን ያውጣህ
አቤት ለአንተ ቃል የለኝም በቃ 1ኛ ነህ!!!!!
ዳኒ ጀግና ነህ
አንበሳ የኔ ጀግና
ዋው፡በጣም፡ይገሪማል
ምንም ቃል የለኝም❤
ጎበዝ በርታ
ይመችህ ተመቸህኝ
ወረረኝ ምርጥ ታዳጊ ነህ በርታ #skynet_tube
እሚገርም ደምፀ
ይሄ ልጅ ከባድ ዘፋኝ ነው የሚሆነው ረጋ ብሎ ጉድ ነው የሚሰረራቸው
Wow very owsome. Go big gentleman 👏. Btame Kongo neww.
ጥላሁን ገሰሰን አስታወስከኝ
Y enatehin enba tabesalehi telik bota ydersehi fitari Berta betam miserat mircahi lay tinkaka adrge
በጣም ደስ ይላል
በጣም ደስ ይላል
በጣም ጓበዝ ነህ በርታ
gerami gerami telyalke
Great voice. However the music lyrics needs deep talent as Thilahun played gifted voice.with wide range and high octave.
What A nice Band
Dinqii liij👏👏👏👏👏
ከመጀመሪያው ጀምሮ ጎበዝ መሆንህን አውቅያለሁ
አሪፍ ነዉ እንዳትዘናጋ ለቀጣይ ቀጣይ ፐርፎርማንስ እንጂ የዛሬ ለዛሬ ነዉ በርታ
የሚገርም ብቃት ዳኒ ደገመው
Wow degemew....Beka kechales🙏💪🔥☝....🎆
Berta 👏🏽
ፈጣሪ ከፍ ያድርግህ ለዚያች ጀግና እናትህ ብሎ
ሙዚቃው ከባድ ነው አንተ ግን ሰርተኸ ዋል ጎበዝ።
Keep up 👌 👍 😍
This boy will be one of the extraordinary icons in Ethiopian art like Tilahun Gesesse, even more. I urge Fana to keep his spirit and morals up by avoiding the nonsense prostitution practiced in that unfortunate country and be part of his future as well as Ethiopian art. I urge the judges to follow the same.
Uffffff daniye andegna nek beka hulem
Good job 👍
betami teru dani berta simeti lay bedenbi sira
👍👍👍👍👍👍
ብሌን ስወድሽ
ዳኒዬ
LM5 የሚገርም ብቃት!
Wawuuuuuuuuuu newu
እቸቸ አንደኛ
Berta gobez lej neh
ፎቶውን ነው ያቀፉት?
Singer
ቀለም ወይም ውበት ያንሰዋል እና ደግሞ transition ላይ ይመነጭቃል ጥንቃቄ ቢጨመርበት ። ትንፋሽ ትንሽ low pitch ላይ አስብበት በተረፈ አሪፍ ነው። ልጆች ሚጎድላቸውን በመንገር እንዲያስተካክሉ እናድርግ።
who are you to say that 😂 😂
That is not your business just focus on comment not personal view
@@intertainment2048 ይመነጭቃል ምናምን ትላለክ መኪና አረከው ልጁን abebe melese ያልታየው ድክመት ላንተ ታየህ 😂 😂
@@homes3941 abebe melese n አያገባኝም አንተ የመሰለህን ውሰድ የታየኝን ነው ያወራውት ልጁን አላውቀውም። የአንተን አስተያየት ጻፍልኝ
ትክክለኛ እይታ ነው ጥላሁን ገሰሰ ከባድ አዚያሚ ነበር የድምፅና ትንፋሽ አጠቃቀም ከልምድ ጋር ይመጣል!
መቼ ነው አንድ ሚልዮኑ ውድድር ?
ይሄ ልጅ ካላሸነፈ ፋና ዳኞች አይችሉም ወይም ሙስና ነው ሚሰሩት ወይም በዘፈቀደ ነው ሚዳኙት
ያጣነዉ ቴክ😃ኖ ሎጂ ሳይሆን
👉ጀ፸👌💒👈
Daneya ayzoh berta be ketayum be telahun tewedader yeknah
Berta
geremi dmts new
Yeleyal eko wow
We ushetam, leboch. Yuhen alemayet new. Lebirachew Bilo sew indiyay yalhonehun honoal Bilo yemiyaweru.
ጅላንፎ ሙሉ ፕሮግራሙን እየው
እያለጥላሁን ዘፈን የለንም እንዴ? ገና ሲጀምሩት ነው ሌላ የሚያስቀይሩኝ:: ስለበዛ ስልቸኝ
ጥላሁን አልሞተም
Yalefewn tewew na lektay leketay techenek plc yezare lenege ayhonm so ....
ያለም ወርቅ ከባድ ተቀናቃኝ መቶብሻል። ሙዚቃ ምርጫሽን አስተካክለሽ ወደ ቀድሞ ብቃትሽ ተመለሺ።
Yigebewal
Ante teleyaleh bewenet liyu Neh...
አንድ "የፍልስፍና" መምህር ፊዴልን ካልሰማ ምኑን ተፈላሰፈ በሽምደዳ ላያስተነፍሰን!!…👈
ትለያለህ
ዳኒዪ. ቆይተው. ሲያዳምጡህ. ደሞ. ጭራሽ. ትጥማለህ.
yetale yakefutttttttttttttt
Chanalu betraka naw
A0q)
የዛን ያክል እንኳን አይደለም ውበት ይቀረዋል ከዚህም በላይ የዘፈኑት ስላሉ
ያለምወርቅ ደጋፊ ነህ
አዝለሀቸው ዙር ደደብ ጥጃ ነህ
አወ ምሳሌአህመድሁሤንማንጁሥ
ጀግና ዘፋኝ ነህ አንተ ካላሸነፍክ ፋና ቲቪ የውሸት ነው
በትክክል በብቃት ከሆነ ይሄ ልጅ ማሸነፍ አለበት
በጣም
i don't like the color of his voice...
ወረረኝ ምርጥ ታዳጊ ነህ በርታ #skynet_tube
werregn man new
ወረረኝ ምርጥ ታዳጊ ነህ በርታ #skynet_tube