የፓሪስ ኦሎምፒክ የመጨረሻ ተወዳዳሪ አትሌቶች ታወቁ | Ethiopian announces final paris Olympics 2024 athletes list

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • #parisolympics2024 #ethiopianatheletics #bisratsport #mensurabdulkeni #ethiopiansportnews #atheltics #worldathletics #parisolympics #gudaftsegay #ፓሪስኦሎምፒክ #worldathleticschampionship #sports #sportnews #ሩጫ # ስፖርትዜና #ethiopiansportnews #ethiopiansport #ethiopian_sport_news
    .

КОМЕНТАРІ • 60

  • @EfremTeklemichael
    @EfremTeklemichael Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤efisay ourGod with u happy ❤❤

  • @besumind9545
    @besumind9545 2 місяці тому +7

    10000 & 5000 ላይ ወንዶች ምርጫ ተገቢ አይደለም የተመረጡት አትሌቶች ከዚህ በፊት እድል አግኝው ቡዙ ጊዜ ውጤታማ አይደሉም ለምን አድስ አትሌት አይመረጥም ልምድም ያገኙበታል ። እነዚህ ግን ለሀገር ሲሆን ውጤት አያመጡም።

    • @hulusport
      @hulusport  2 місяці тому +1

      ጥሩ አስተያየት ነው

  • @ademibrahim8686
    @ademibrahim8686 2 місяці тому +3

    እለተሰበት መሳተፍ አለባት ❤❤❤❤❤❤❤

    • @hulusport
      @hulusport  2 місяці тому

      አዎ ጎበዝ ነች

    • @user-yq9tu6ol7i
      @user-yq9tu6ol7i Місяць тому

      ሩጫውን😢 በ live ላይ አሳዩን

  • @AlemGebru-fj6ey
    @AlemGebru-fj6ey 2 місяці тому +1

    5000እና 10000ርቀት ለተሠንበት ለምን አትሣተፍም ምርጫው ትክክል አይደለም በከፊል መልካም እድል ለአትሌቶቻችን ❤❤❤

  • @societalmindset-4310
    @societalmindset-4310 2 місяці тому +2

    ለተ ፅሰንበት እንደሚመስለኝ ከሆነ እርጉዝ ናት

  • @KidusAnteneh
    @KidusAnteneh 2 місяці тому +2

    የ ሱቱሜ ከበደ ነገር ካልተስተካከለ በማራቶን ወርቅ መጠበቅ ሞኝነት ነው።

    • @hulusport
      @hulusport  2 місяці тому

      🙏🙏🙏

    • @Baby-ee6ww
      @Baby-ee6ww 2 місяці тому

      እውነትህን ነው ማርያምን ትክክል እሷን ተጠባባቂ እንኳን ማረግ ነበረባቸው የሷ እንባ ወርቅ እንዳናመጣ ያረጋል

  • @ewunetnatsnat
    @ewunetnatsnat Місяць тому

    What a marvellous Nation?

    • @hulusport
      @hulusport  Місяць тому

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sahadasahada3318
    @sahadasahada3318 Місяць тому

    እደኔግንየሚጨነቅአለ።እህልም።ዉሀምአልጠጣጪቀቴእቅልፍአልተኖ😢😢

  • @Baby-ee6ww
    @Baby-ee6ww 2 місяці тому +2

    ለተሰንበት ግደይ በ10,000 ሜትር አትሳተፍም እንዴ

    • @hulusport
      @hulusport  2 місяці тому

      አዎ አልተመረጠችም

  • @user-jf5dv6sl5j
    @user-jf5dv6sl5j 2 місяці тому +2

    ከወንዶች 5000ሜ እና 10000ሜ ምንም አንጠብቅም:: ከተሳካላቸው ሰርፕራይዝ ያድርጉን :: ለመሆኑ ለተሰንበት የት አለች? እኔ አሸበርና ዮሚፍ ቀጄልቻ ከኢትዮጵያ ቡድን ካልተለዩ በለመድናቸው ርቀቶች ውጤት አናመጣም::

    • @hulusport
      @hulusport  2 місяці тому

      ለተሰንበት አልተመረጠችም

  • @SharaDha-ec1zw
    @SharaDha-ec1zw Місяць тому

    እነዚህ የተመረጡት አትሌቶች ወንዶቹ አግባብ አይደለም ምርጫቸው እነዚህ አትሌቶች ራሥ ወዳድ ናቸው ለሀገር ሲሆን ከልባቸው አይሠሩም

  • @NAHOAsefa
    @NAHOAsefa 2 місяці тому +2

    በወንዶች 10000 ሜትር አራት ሰው አደለም እንዴ ምናሳትፉዉ????

    • @Mebreforethiopia
      @Mebreforethiopia 2 місяці тому

      No, there can only be a maximum of three athletes in the Olympic regulations. But in the World Cup there can be more than three athletes. For example, if an athlete has been champion in the previous World Cup, they give him a direct pass to the next World Cup.

  • @tsiontesfaye51
    @tsiontesfaye51 Місяць тому +1

    We're is Eletesenbet🙍‍♀️

  • @AbaAba-w5t
    @AbaAba-w5t Місяць тому

    1000m lemecha non of at finishing lap. He is not confident.

  • @Baby-ee6ww
    @Baby-ee6ww 2 місяці тому +1

    ኧረ ይደብራል

    • @hulusport
      @hulusport  2 місяці тому

      ቅሬታ እያቀረቡ ነው ላሎች

    • @Baby-ee6ww
      @Baby-ee6ww 2 місяці тому

      @@hulusport እሺ በቃ ይሁን ደግሞ ሲፋን ሀሰን የFbk game ውድድር አላት በ7 በፈረንጆች ጁላይ ደግሞ የፓሪስ ኦሎምፒክ ላይ በየትኛው እርቀት እንደምትሳተፍ እርግጠኛ መረጃ ንገሪን

  • @woldeberhane9340
    @woldeberhane9340 2 місяці тому +1

    Letesenbet yaltemertechu lemin yihun?

    • @hulusport
      @hulusport  2 місяці тому

      alamulacheme belew new

  • @KibromNegash-xc2ce
    @KibromNegash-xc2ce Місяць тому

    With out letesenbet gidey nothing gain reward

  • @nardosmogese
    @nardosmogese Місяць тому

    letesenbet keleleche yemehon aydelem

    • @hulusport
      @hulusport  Місяць тому

      ብትኖር አሪፍ ነበር

  • @SamuelMulatKasa
    @SamuelMulatKasa Місяць тому

    ኧረ መቼ ነው የሚጀምር

  • @dagimh
    @dagimh Місяць тому

    Ayii bahunu enkon enkon gold silverm angeyi

    • @hulusport
      @hulusport  Місяць тому

      ያሳስባል እውነት ነው

  • @zerihunguyola4679
    @zerihunguyola4679 2 місяці тому

    አትሌት የሌለን ይመስል በየቦታው ማስገባቱ በአትሌቶቹ ላይ ጫና ከመፍጠር ውጭ ውጤት አይመጣም።

    • @hulusport
      @hulusport  Місяць тому

      betekekele

    • @Abelaatube
      @Abelaatube Місяць тому

      ወንድሜ በሰአትና በሰአት ብቻ ነዉ

    • @zerihunguyola4679
      @zerihunguyola4679 Місяць тому

      ጥሩ ሰአት ቢኖርህም በአንድ ጊዜ ሁለትና ከዛ በላይ የረዥም ርቀት ማድረግ ትርፉ ተሳትፈን ወይም ሞክረን ነበር ከማለት ውጭ ትርፍ የለውም።

    • @Abelaatube
      @Abelaatube Місяць тому

      @@zerihunguyola4679 ወንድሜ ዉድድር እኮ ነዉ የምንወዳደረዉ ጥሩ ሰአት ካለቸዉ አትሌቶች ነዉ ለምሳሌ ኬንያዊቷን ፌስ ኪፐየገንን ዉሰዳት 1500m እና 5000m ትወዳደራለች እሽ ማን ሊያስቆማት ነዉ ? ከሷ ጋር ሊፎካካር ሚችለዉ ጥሩ ብቃት ያላት ብቻ ነዉ

  • @Yminory
    @Yminory Місяць тому

    Yonefy 😮😮 goyttomy lmyny txbabqe honecy

  • @WibshetWende
    @WibshetWende Місяць тому

    መቸነው የሚካሔደው

  • @NAHOAsefa
    @NAHOAsefa 2 місяці тому

    አቀራረባቹህ ግልፅ አደለም

    • @hulusport
      @hulusport  2 місяці тому

      እሽ እናስተካክላለን

  • @GirumFeyisa
    @GirumFeyisa Місяць тому

    meche nw mirotut

  • @etagegnehu1992
    @etagegnehu1992 Місяць тому

    መቼነው

  • @sumeyahabib2010
    @sumeyahabib2010 Місяць тому

    በጣም ቀሽም ናችሁ አሁን እናንተ ጋዜጠኞች ናችሁ? ቢያንስ ስምቹን ስትጠሩ ፎቶዋቸው አይቀርብም

    • @hulusport
      @hulusport  Місяць тому

      እናስተካክላለን

  • @abduendris2046
    @abduendris2046 Місяць тому

    1 ወርቅ አይገኝም:: ጉዳፍ ከጠነከረች እና ሰዉ ከጠለፈች 1'' ነሀስ ታገኛለች 😂

  • @Mensur-ir8ur
    @Mensur-ir8ur Місяць тому +1

    መቼ ሚጀምረው