Ethiopia - ኢትዮጵያ አትደፈርም አለምን የተደመመበት ምሽት በአንድ ሌሊት 4 ወርቅ ታሪክ ተሰርቷል!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 248

  • @user-dg3gg6cq9d
    @user-dg3gg6cq9d 2 роки тому +45

    ዋው ዘንድሮስ በአትሌቶቻችን ደስታ ማበዴ ነው!!!!!!🔥ጀግኖቻችን አኮራችን

    • @ethiopia9281
      @ethiopia9281 2 роки тому

      Amen, Ethiopia Prevailed....And will Prevail!!!

  • @negodanegode5390
    @negodanegode5390 2 роки тому +20

    🇪🇷ከ ኤርትራዊያን
    🇪🇹🇪🇹ለወንድሞቻችን ኢትዮጵያዉያን እንኳን ደስ ኣላቹ! እኛም በጣም ደስ ብሎናል::🇪🇹🇪🇹

    • @alamadan717
      @alamadan717 2 роки тому +3

      አንኳን አብሮ ደስ አለን እናመሰግናለን ወገኖቻችን🇪🇹🥰❤️🇪🇷🥰🥰🥰

    • @user-nv2tv5bc8t
      @user-nv2tv5bc8t Рік тому +1

      ኢርትሮች❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇷❤እንወዳችኋለንንንንንንን መቸምቢሆንመቸ አብረንነን ኢትዮጵያ ዊን የሰውን ነገር እዳሰሙ እኛ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆችመቸምአብረንነንንንን❤❤❤❤

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 роки тому +17

    ሀገሬ ዘንድሮ በጤናሽ ነው ግን? 🥺😳
    💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿እግዚአብሔር ሁሌም ድልሽን ያሰማን ቸሩ መድኃንያለም 🤲🏿

  • @ኑአብረንእንዘምር
    @ኑአብረንእንዘምር 2 роки тому +60

    እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ።ውዳሴ ማርያም እጮሃልው መዝሙሩን ከነግጥሙ ኑ አብረን እንዘምር።ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።

    • @user-ro3pc3xf3h
      @user-ro3pc3xf3h 2 роки тому +2

      ውዳሴ ማርያም እጮሀለው ድንግል እናቴን እጣራለው፤
      እንደ አባ ኤፍሬም ነይ ባርኪኝ
      ወድሰኒ ልጄ በይኝ....
      በጣም የምወደው መዝሙር😍😍

  • @user-zf5dp9vr4b
    @user-zf5dp9vr4b 2 роки тому +23

    🇪🇹✍️ያረህማን ሰላምን ከነ እርገት ለሀገራችን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👏👏👏👏👏👌♥️🇪🇹🙏💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @user-nv2tv5bc8t
      @user-nv2tv5bc8t Рік тому

      አሚን ያረብ ጠላቶቿን ዘረኛን አላህያሳልንንንንን ያረብ ሀገርንና ዝቦቿን አላህበዝነቱ

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 2 роки тому +43

    ማን አባቱ ቀና ብሎ አይቷት እንኳ ሊደፍር አያልመውም ኢትዮጵያችን በጀግኖች ልጆችሽ ኩሪ ገና በአለም አደባባይ ትደምቂያለሽ ኢትዮጵያ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር ።መሲ እናመሰግንሻለን

  • @tigistgetachew1446
    @tigistgetachew1446 2 роки тому +12

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ጀግኖቻችን እናመሰግናለን በርቱልን ሰላም ለሀገሬ 🇪🇹🥰🥰🥰

  • @fatemahassen5657
    @fatemahassen5657 2 роки тому +12

    እምዬ ሀገሬ ሁለዬም ከፍ በይ አላህ ሰላምሺን አንድነትሺን ሰላምሺን እፉያሺን በቅርብ ያርግልሺ ዘረኝነት ይጥፋ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ኢንሻአላህ

  • @tsedihabeshawit1910
    @tsedihabeshawit1910 2 роки тому +7

    ኢትዮጵያ እናቴ ሁለዬም ከፍ በይልኝ💚💛❤️🐅🐅🐅

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit 2 роки тому +12

    አሜን አሁንም ደግሞ ደጋግሞ ድል ለሐገሬ ኢትዮጵያ ሞት ለጠላቶቿ ውድቀቷን ለሚመኙ ሁሉ

  • @Miko16459
    @Miko16459 2 роки тому +9

    ለሁለት ሺ አስራ አምስት ትልቅ ስጦታ ኢትዮጵያዬ በቀጣዩ አመት የከፍታሽ ይሁን !!!!

    • @blackstone07
      @blackstone07 2 роки тому

      በ 2015 ይታረም።

    • @Miko16459
      @Miko16459 2 роки тому

      @@blackstone07 😁👏

    • @blackstone07
      @blackstone07 2 роки тому

      @@Miko16459 ክክክክ መሸወድ ደስ ሲል። ዓይንዬ ሊከዳ ነው እንዴ? አይደረግም!!

  • @Ambassel
    @Ambassel 2 роки тому +15

    የኢትዮጵያ የከፍታ ዘመን ተጀምሯል ገና ይቀጥላል! ኢትዮጵያ በክብርና በከፍታ ለዘላለም ትኑር!

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t 2 роки тому +6

    ሀገሬ ሀሌም ድመቂልኝ ሰላምሽ ይመለስ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪

  • @user-mh8ou2qw8f
    @user-mh8ou2qw8f 2 роки тому +6

    እሰይይይይይ ተመስገን ተባረኩኩ 💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ኡምፊርዶስ
    @ኡምፊርዶስ 2 роки тому +22

    ሀገሬ ከነልጆችሽ ካይን ይጠብቅሽ የቀቃኞቻችንን አፍ አላህ እርጥብ ያርግልን

  • @user-ti2ib2nl8f
    @user-ti2ib2nl8f 2 роки тому +4

    እማማማማማማማማ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✊✊✊የእኛ ጀግኖች

  • @fathmamohammed5986
    @fathmamohammed5986 2 роки тому +6

    አልፍ አልሀምዱሊላህ ኢትዮጵያ ከፍ በይ ዘላለም እማ እናቴ ሀገሪ

  • @user-zp7ep8xg6l
    @user-zp7ep8xg6l 2 роки тому +5

    ጊዜው የኢትዮጵያ ነው🇪🇹💪🇪🇹💪

  • @ethiopia2601
    @ethiopia2601 2 роки тому +4

    አው ሀገሬ አትደፈርም 💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fikertem.s.8586
    @fikertem.s.8586 2 роки тому +7

    GOD bless ETHIOPIA 🇪🇹 VERY PROUD ETHIOPIAN 🇪🇹CONGRATULATION 🎊👏 THANKS ❤♥SO MUCH ❤♥ SISTERS BROTHERS 😘❤💖

  • @tinsaetilahun7223
    @tinsaetilahun7223 2 роки тому +3

    የኔ ውድ ሀገር ያንቺ ልጅ በመሆኔ ኮራሁ ኢትዮጵያ የጀግኖች ሐገር

  • @Emabt24
    @Emabt24 Місяць тому +2

    ኢትዮጲያ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ገና ከዚህ በላይ በአለምላይ ታሸበርቃለች 💚💛❤💚💛❤

  • @woubeshetbelachew7138
    @woubeshetbelachew7138 2 роки тому +17

    መልካም ዜና እጅጉን ናፍቆናል:: ኢትዮጵያውያን ሀገራችሁንና ህዝባችሁን እንዲህ በድል ስታንበሸብሹ ጠላቶቻችንን አንገት እያስደፋችሁ ነው:: እወዳችኃለሁ በርቱልን የኢትዮጵያን መልካም ስም በአለም መድረክ ደጋግማችሁ ለማስጠራት ብርታቱን እንድታገኙ እመኛለሁ::

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 2 роки тому +22

    አሸነፈን ከሸንፈን አሸንፈን ከፍ አለልን ከፍ አለልን ሠንደቃችን እልልልል

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 2 роки тому +5

    አሜን አሜን አሜን እዉነት ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 роки тому +3

    ኢትዮጵያ ሐገሬ እንኳንም ድልን ተጎናፀፍሽልኝ
    በሁሉም ድልን ተጎናፀፊልኝ
    ሁሌም ድልን ለሐገሬ ኢትዮጵያ
    ኢትዮጵያዊ ነት ድልነት ነው

  • @rahmetdemisse6637
    @rahmetdemisse6637 2 роки тому +6

    💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ከፍ በይ ሀገሬ

  • @aproudethiopian.
    @aproudethiopian. 2 роки тому +16

    እዉነት ትላንትና መቸም አረሳትም ጣፋጭ ለሊት ነበረች አትሌቶቻችን እናመሰግናለን 🇪🇹🌻🤩

  • @KokebFilm
    @KokebFilm 2 роки тому +3

    ኢትዮጵያ ሀገራችን ሁሌም ከፍ በይልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-zf5dp9vr4b
    @user-zf5dp9vr4b 2 роки тому +6

    ፈታወች ምርጦች በርቱልን ጀግኖቻችን እናመሰግናል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tesfalemyohannes6091
    @tesfalemyohannes6091 2 роки тому +2

    Wow Amazing 👍God is good 🙏Congratulations Ethiopia 🇪🇹God blessings upon 13months sunshine ☀️ Ethiopia.

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 2 роки тому +4

    ግዜው የኢትዮጵያ ነው እግዚአብሔር ሰላማችንን ይስጠን🙏🙏

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 2 роки тому +4

    ኢትዮጲያ ከፍበይ ሁሌም ሰላም ለገሬ ሰላምሽይብዝ ሁሌም ድልልገረችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️🌹🌹🌹💒✝️🙏🏿👏ተመስገን ይሆንላደረገዉ ተመስገን አምሌኬ

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb 2 роки тому +60

    እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈ኑኑ

  • @yketmawoselay5765
    @yketmawoselay5765 2 роки тому +2

    ኢትዮጵያዊነት ክቡር ማንነት ሀገሬ ሞቸ ነው የምወድሽ ለክብርሽ ደማችን እናፈሳለን እንሰዋለን ጥግ ድረስ እንፋለማለን እንዋደቃለን

  • @natizuu5782
    @natizuu5782 2 роки тому +4

    Ara sila South Africa 1 Nagar balu Ethiopiayawin🙏🙏

    • @Nesru23
      @Nesru23 2 роки тому

      ማለት 🤔?

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc 2 роки тому +7

    አትሌቶቻችን የዘድሮው ይለያል እናመሠግናል የኛ ጀግኖች አኮራችሁን ኢትዮጲያን አሥከበራችሗት ባድራችን በአለም አይን ውሥጥ እድገባ አድርጋችሗል አበሦች

  • @zahrashamil9889
    @zahrashamil9889 2 роки тому +4

    Mashallah

  • @ዜድወሎየዋቤትአምሀራ

    الحمد اللة 💚💛❤💚💛❤

  • @sebeleyameme8336
    @sebeleyameme8336 2 роки тому +5

    በጣም ደስይላል ልክለነዛየተደረገውን አቀባበል ለነዚህም መደገም አለበት

  • @yoseftechnologysolution5993
    @yoseftechnologysolution5993 2 роки тому +2

    Hager yemikefafeku tebaboch. Zereyoch amelak yetebeken. GOD BLESS ETHIOPIA 🇪🇹

  • @ruthruth4623
    @ruthruth4623 2 роки тому +3

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹ETHIOPIA kefe beyeline 😍😍😍

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 роки тому +6

    Amen Amen thank you very much Feta great tributary report on our victorious World Athletics success. God bless you all.

  • @kingsolomon899
    @kingsolomon899 2 роки тому +2

    Ethiopia will rise again. Long live Ethiopia 🇪🇹!!

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 2 роки тому +3

    ክብር ለጀግኖች አትሌቶቻችን እናመሰግናለን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @gamaalahmed1659
    @gamaalahmed1659 2 роки тому +1

    ጠንክረን በአጫጭር ሜትሮችም መስራት አለብን። እንችላለን ።።።

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d 2 роки тому +3

    ደስ ስንልኮ፣ መሰረት ደፋር ጅግና እንኩዋን ደስስ አለሽ እህት

  • @berhanuzeleke5163
    @berhanuzeleke5163 Рік тому

    All the time Ethiopia is a winner.
    Congratulations.

  • @malex9146
    @malex9146 2 роки тому +3

    Ethiopia 🇪🇹🇪🇹❤️💕💞💓💞😍🌹🌹🌹🌹💪💪💪

  • @birhanbirhan7444
    @birhanbirhan7444 2 роки тому +4

    እንዲህ ኢትዮጵያዊያችን በአለም የበላይ ስትሆን ደስታም ሳይሆን ኩራት ነው ። ኢትዮጵያችን ሰላም ፍቅር እና የተሻለ መሪ ይስጣት

    • @nikolatube1277
      @nikolatube1277 2 роки тому

      አንተ ዶማ አሁን ስለመሪ ታወራለህ ስለ አትሌት ወያኔ ውጣ ከዚህ

    • @geedasheeda6930
      @geedasheeda6930 2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @sentayhutadesse566
    @sentayhutadesse566 2 роки тому +1

    ሰቆቃ ችግር ሰበር ወደ ብስራት ዜና ያዝልቅልን
    💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯💯💯💯

  • @nuruessa2432
    @nuruessa2432 2 роки тому +4

    እንኳን ደስ አለን ደስታ እና ፍቅር አይለየን

  • @easaalmansoori4481
    @easaalmansoori4481 2 роки тому +1

    ጌታ ይመስገን እና ጠፋቸዋለን አንተ ግን በአለም አደባባይ ከፍ ከፍ ጌታ ሆይ ተመስገን
    አትሌቶ በጣም እናመሰግናለን ስለስከበራች እንወደቹለን እናተ ለአለም አንድነታች የመታሳዩ ናቹ❤❤❤❤❤❤

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 2 роки тому +2

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እናመሰግናለን ጀግኖቻችን !!!

  • @ማንችስተርዮናይትድCR7MyGoa

    ኢትዮጵያየ ሁሌም ከፍ በይልኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪🥇🥇🥇🥇💪💪💪💪💪🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ጀግኖቸ ክበሩልን ቃላት የለንም 😥😥😥🇪🇹💪🥰🥰🥰

  • @hussenybrahim6436
    @hussenybrahim6436 2 роки тому +4

    አልሃምዱሊላህ

  • @user-cw3er9ew7x
    @user-cw3er9ew7x 2 роки тому +5

    ፖለቲኮኞችን ያጥፋልን ወይም ልብ ይስጥል ፈጣሪ

    • @Z-qn5qr
      @Z-qn5qr Місяць тому

      አሚንአቦ

  • @umuaamar2093
    @umuaamar2093 2 роки тому +2

    እኳን አብሮ ደስ አለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሁሌም ታሸንፍልኝ አገሬ

  • @tube6241
    @tube6241 2 роки тому +1

    የጌታ ፍቃድ ይሁን ብለን ዝም አልን!!

  • @rebka5068
    @rebka5068 Місяць тому

    እንኳን ደስ አለሽ ሀገሪ ልጆች ከፈ አደረጉት ስምሽን ኩሩ የሀገሪ ኢትዮጵያ ልጆች እናመስግናለን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 роки тому +3

    Amen Amen

  • @alexeshetu3967
    @alexeshetu3967 2 роки тому +7

    እንኳን ደስ አላቹሁ ኢትዮጲያዊያን በአገር ውስጥም በውጪ አገር ያላቹሁ ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር ።

  • @asterasafayoutube2032
    @asterasafayoutube2032 2 роки тому +1

    ታማስገን የሱስ 🙌🙌🙌 ባጣም ዳስ ብሎኛል👏👏👏👏👏💐💐💐💐

  • @addischanie3425
    @addischanie3425 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tube6241
    @tube6241 2 роки тому +1

    ሁለተኛም ጊዜ የእግዚአብሔር ቃል። ምን ታያለህ? እያለ ወደ እኔ መጣ። እኔም። የሚፈላ አፍላል አያለሁ፥ ፊቱም ከሰሜን ወገን ነው አልሁ። ኤር 1፡13

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 2 роки тому +2

    Ethiopia❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 роки тому +4

    ኢትዮ ከፍበይ ሀገሬ ሰላምሽ ይመለሥ

    • @user-hs8zo9uk3c
      @user-hs8zo9uk3c 2 роки тому

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @user-hs8zo9uk3c
      @user-hs8zo9uk3c 2 роки тому

      እኔ ኪኔያዎች😍 ሲያሸንፎ አይክፋኝ ምደስነው የሚለኝ 🌹 ነጮች😡እዳይቀድሙንጂ 👊👊👊

  • @tigistakela4082
    @tigistakela4082 2 роки тому +3

    አምን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ 🙏🙏🙏

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 роки тому +2

    ተባረኩ!የኢትዮጵይ እሮጮች የኢትዮጵያ ባንድራ,ከፍ አርጎ የያዘ አሁንም ከፍ ይላል, ያሸንፉል,እግዚያብሄር በኢትዮጵያ ባንድራ ባርኮታል እና 3 ቀለማት በየትኛውም አለም በምሳሌ አሉ እና በቀላሉ ቀስተ ዳመናን ብንመለከት, የኢትዮጵያን እናክብር,ባንድራን አንናቅ,ታሪክን አንርገጥ!በኢትዮጵያ,የእግዚያብሔር ቃል አለበት እና !🙏🏾💪🏾👍🏾✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹🫶🏽

  • @useruserr6099
    @useruserr6099 2 роки тому +1

    እምየ ሀገሬ ክብሬ ነሽ ኩራቴ ያኮራኛል ካንች መፈጠሬ እግዚአብሄር ሰላምሽን ይመልስልን በማንነታቸዉ ተለይተዉ ሚታረዱትን ልጆችሽን ፈጣሪ ይታደግ ጠላቶችሽን እግርሽ ስር ይርገፉ

  • @fekadudejene5109
    @fekadudejene5109 2 роки тому +1

    💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹 meyamreben endezi new

  • @lemlemyeshewalij
    @lemlemyeshewalij 2 роки тому +1

    አሜን ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ትኑር ፈታ እንደቡናቁርስ የሚናፈቅ ሚዲያ🙏🏽

  • @አይንዬየራያዋ
    @አይንዬየራያዋ 2 роки тому +1

    ወይኔ ዘንድሮ በአትሌቶቻችን በደስታ አስለቀሱን እፍፍፍ በጣም እናመሰግናለን የኛ ጀግኖች

  • @bayaboy518
    @bayaboy518 2 роки тому

    ታላላቅ ነገሮች ጊዜ ይፈጃሉ ለዛም ነው የዘገየሁት
    👈😎✌️ ዳይ👍

  • @BK-rw6pt
    @BK-rw6pt Рік тому

    this is the beginning 👉
    GOD BLESS ETHIOPIA 🙏

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 Рік тому

    God bless 65 million Amhara❤🙏❤Fano forever💪

  • @zenadz8605
    @zenadz8605 2 роки тому +2

    ክብርለጀግኖቻች

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq Рік тому

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @abebeareda1950
    @abebeareda1950 2 роки тому

    ዕውነተኛ የኢትዮጵያ ልጆች እንዲህ ሠርትው ሀገርን ሲያስከብሩ ፣ ዘረኞች ግን ይህን የመስለ
    ክብር ለማጣት ነው ጠመንጃ ይዘው ገደል ለገደል እየዞሩ ወገናቸውን በመግደል ለዘመናት
    የተገነባውን የልጆቻችንን ትምህርት ቤትና ፣ ክሊኒክችና ሆስፒታልን በማፍረስና ሀገራችንን ወደ
    ኃላ ለማስቀረት ሲሉ የርካሽ ትውልድ ውጤትነታቸውን አሳይተዋልና እጅግ እሳፋሪ ናቸው! !!!

  • @zenazena9505
    @zenazena9505 2 роки тому +2

    አሜን

  • @girumindrise1239
    @girumindrise1239 2 роки тому

    እኔማ ሁሌም በ ኢትዬጵያ ደስታም ተስፋዬም እንደደመቀ እንደጋለ ተመስጌን እላለዉ ተባረኪልኝ ዉድ እናቴ ። ጀግኖችሸንም እንደ ምድር አሸዋ ያብዛልሽ ; የኢትዬጵያ አምላክ ሁሉንም ከክፍዉ ሰዉር ፀሎቴ ነዉ።

  • @kassaleykun7880
    @kassaleykun7880 Рік тому

    እንኳን ደስአላችሁ
    እንኳን ደስ አለን
    ጀግኖች አትሌቶቻችን
    መቼት ዓለማችሁን በድል አድራጊነት እንዲህ ስለታያችሁባት ደስ ይበላችሁ። ❤❤❤❤ 8:39

  • @kidyedegel5784
    @kidyedegel5784 Місяць тому

    Ethiopia kezem belay tametaleche mekeneyatum Egzabehir kegna ke Ethiopiayaweyan gar new ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tubeb7035
    @tubeb7035 2 роки тому +3

    ከፍ በይ ሀገሬ ❤❤❤

  • @surajtiub5213
    @surajtiub5213 2 роки тому +5

    እኔ ያልገባኝ ነገር አለ አሜሪካ ሰትሰተፍ ነው 1ኛ ምቶጠው ዬተኛው የአሜሪካ ሮወጭ ነው የኢትዮጵያን ሮወጭ የሸናፈው🤔🇪🇹💚🌹

    • @mekiyayusuf9477
      @mekiyayusuf9477 2 роки тому

      በብር የተጉዙናቸዉ ደሞ ፈረጅ ዛቡጭ አደሉ

    • @tegtaref473
      @tegtaref473 2 роки тому

      የኔ ጥያቆ ነው ክክክክ

    • @medanitlemma8507
      @medanitlemma8507 2 роки тому

      Ay ke rucha leala aynet esport lay tesatfew yhonal::

    • @hikmitube4297
      @hikmitube4297 2 роки тому +2

      እነሱ በተለያየ ውድድር ስለሚሳተፉ ነው እኛ አኮ በሩጫ ብቻ ተሳትፈን ነው 2 የወጣነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @edenfeleke8842
    @edenfeleke8842 2 роки тому

    ኢትዮጵያ ውድ ሀገሬ በልጆችሽ ሁሌም ከፍ በይልኝ ለዘለአለም ክበሪልኝ ።

  • @Dawitwakalu
    @Dawitwakalu Місяць тому

    ጀግኖቻችን ትለያላችሁ ዋውውው

  • @gamaalahmed1659
    @gamaalahmed1659 2 роки тому

    የአለም ህዝብ በጀግኝነት ያዉቀናል። ለዚህም ነዉ ምዕራባዉያኑ ጫና የሚያደርግብን። እኛን የሚከፋፍሉን ፣የሚያባሉን ከድህነት እንዳንላቀቅ ፣በጨለማ እንድኖር ፣ሁሉንም ይዘን ሁሉ በእጃችን በደጃችን ሆኖ ግን ባለስማማታችን ነዉ ከድህነት የማንወጣዉ። እባካችሁ እንደጋገፍ እንቻቻል አንድነት ከፈጠርን በአትሌቱ ብቻ ሳይሆን በቴክኖሎጂዉም በእድገቱም አመርቂ ዉጤት እናመጣለን።

  • @amsaluabeti9663
    @amsaluabeti9663 2 роки тому +1

    Betam des yemil zena new enquan des alachehu alen, selam Le ethiopia

  • @mehrekashemliszenebe7756
    @mehrekashemliszenebe7756 2 роки тому +3

    ኢትዮጵያ ምንግዜም ታሽንፋለች ወደፊት!!!!

  • @yateyate5014
    @yateyate5014 2 роки тому +2

    ኢትዮጵያ አሁንምከፍበይልን፡፡

  • @mulugetamindaye8391
    @mulugetamindaye8391 Рік тому

    ኢትዮጵያን ከፍ ከፍ ብላ እንድትታይ ላበቋት እስፖተኞቻችን ኮርተንባችኋል እንኳንም ደስ አላችሁ።
    ኢትዮጵያ ከመላው ክልል ሕዝቦቿ ጋር ለዘላለም ትኑር።

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 2 роки тому +2

    ኢትዮጵያዊነት ጀግንነት አሸናፊነት ነው ኢትዮጵያዊነት ክቡር ዜግነት ነው ኢትዮጵያ ለዘላም ትኑር

  • @yoditdese4862
    @yoditdese4862 2 роки тому +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪🙏 አገሪ ገና በአለም ፊት ከፍ ትላለች አይቀርም በቀን አስሬ ይጠሯታል አይቀርም ቅርብ ነዉ🙏🙏😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️

  • @blackstone07
    @blackstone07 2 роки тому +6

    ግዜው የአብቹና የኢትዮጵያ ነው። ሟርተኞች በሉ በደንብ ቆዝሙ። ድል ለኢትዮጵያ።

    • @user-gl7qp8nt3j
      @user-gl7qp8nt3j 2 роки тому

      በትክክል

    • @fgghhgtbhh143
      @fgghhgtbhh143 2 роки тому

      እ አትሉኝ አብይ ምን አመጣው እዚህ ከፎ

    • @hewan676
      @hewan676 2 роки тому

      የሚሮጡትለአብይሳይሆንስለአገራቸውነውመግስትይወርዳልህዝብይቀጥላልአብይደሞ ገደልይግባተፈለገው

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 2 роки тому +1

    Thank you jesus 💕🙏🇪🇹🇪🇹💕

  • @shamsuritbano7971
    @shamsuritbano7971 2 роки тому +1

    Wow congratulation mother Ethiopia

  • @mohammedabdu6062
    @mohammedabdu6062 2 роки тому +1

    wow

  • @zeyo4064
    @zeyo4064 2 роки тому

    ደረጃውን የጠበቀ ስታድየም ያስፈልጋል

  • @brtetukaBa
    @brtetukaBa Місяць тому

    እምዬ እትዮጲየ እንኩን ደስአለሺ ❤❤❤❤🎉🎉🎉