Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

"ኢትዮጵያ ለሶማሊላንድ የዲፕሎማሲ እውቅና ከመስጠት ያለፈ ሶማሊያን የሚጎዳ ምንም ተግባር አላከናወነችም" ፕ/ር አለማየሁ ገ/ማሪያም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 кві 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @addiswalta
    "ኢትዮጵያ ለሶማሊላንድ የዲፕሎማሲ እውቅና ከመስጠት ያለፈ ሶማሊያን የሚጎዳ ምንም ተግባር አላከናወነችም" የፖለቲካና የህግ ጠበቃ ምሁር ፕ/ር አለማየሁ ገ/ማሪያም
    #Addiswalta #Ethiopia #News |ቀይ_ባሕረኛ
    Addis Walta Instagram:www.instagram....
    Addis walta FM 105.3 youtube : / @addiswaltafm105.3
    Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
    Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
    Tigrigna youtube: / @awtigrigna
    UA-cam Main channel: / @addiswalta
    AW English : / @awenglish1
    Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
    Twitter: / walta_info
    FM: Walta FM 105.3
    Website: waltainfo.com
    Telegram: t.me/WALTATVEth
    Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
    AW English Facebook : / 100068007437624
    #WaltaTV #addiswalta

КОМЕНТАРІ • 114

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 3 місяці тому +7

    ያስተማረው ሀገር ወለታው የከፈለ ሰው ነው

  • @hanaestifanos5153
    @hanaestifanos5153 3 місяці тому +7

    Ewenetegna Ethiopiawi Mehur Enamesegenalen.

  • @Black-2024
    @Black-2024 3 місяці тому +1

    ▫️▪️Thank you #Professor_Alemayehu 😊👍
    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን እና #ሶማሊ_ላንድን ይባርክ❗
    👑❤️▪️💲🅾️Ⓜ️🅰️Lℹ️ L🅰️♎D ዬ▪️❤️👑
    🇪🇹👑 - 🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ - 👑🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴

  • @abiyodaraga9271
    @abiyodaraga9271 3 місяці тому +2

    Brilliant son Of Ethiopia. God bless father.

  • @markosabere6010
    @markosabere6010 3 місяці тому +2

    ድንቅ መሁራዊ እሳቤ ነው ጆሮአችንን ከፍተን እናዳምጥ

  • @agessaanbessa6026
    @agessaanbessa6026 3 місяці тому +2

    Yes the one and only true Ethiopian, alive make me feel so proud to see that there are still great super smart Ethiopians.The professor is the one and only that have worked day and night to awaken citizens opening the door
    for the demise of the evil foreign agent TPLF and its after birth.Kudos Professor Al Mariam a genuine Ethiopian hero

  • @getahunabdisa3927
    @getahunabdisa3927 3 місяці тому +3

    እውቀት ያለው ሰው እንዴት በ confidence እንደሚያብራራ ምድረ ዶንቆሮ ብትማር ለዛውም ከገባቹ ተማሩ ብትጮህ ግመሉ ከመሄድ የሚያግደው የለም

  • @geneneoda7920
    @geneneoda7920 3 місяці тому +3

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉Al-Mariam

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 3 місяці тому +1

    የኔ ጌታ የኢት/ካንሠር የኢት/ልጆቻ ናቸው ;;🎉🎉🎉🎉

    • @gebriye1
      @gebriye1 3 місяці тому

      የኢትዮጲያ ከንሰር ልጆቿ ሊሆኑ አይችሉ. የተወሰኑ ደደቦች መንግሦትን በመጥላታቸው ምክንያት ብቻ መንግሦት ምንም አይነት ጠቃሚና ትክክለኛ አቋም ቢኖረው እንኳን ያን ይን አቋም አይደለም. ያስዝናሌ.

  • @yosefyaab8560
    @yosefyaab8560 3 місяці тому +1

    የባህር በር ያሳጡን ህወሃቶች ንሰሐ ገብተው አሁን በህይወት ያሉት ሚስጥሩን እንዲናዘዙ ዋልታ ቢያቀርባቸው ጥሩ ነበር ።

  • @umerumer7974
    @umerumer7974 3 місяці тому +3

    Birtu ❤❤❤

  • @Ebrahimsied-yz3ox
    @Ebrahimsied-yz3ox 3 місяці тому +1

    ምርጡ ፕ/ሮፌሰር

  • @mekdesbekele2867
    @mekdesbekele2867 3 місяці тому +2

    Great interview. Keep up your work. Professor you are a great Ethiopian

  • @geze.burayu2946
    @geze.burayu2946 3 місяці тому +3

    ፕሮፈሰር አልማሪያም ኢትዮጵያችን ካፈራቻቸዉ ምርጥ ሀገረወዳድ ምሁራን የምርጦቹ ምርጥ አንዱ ስለሆንክ እኛ አያሌ ሚሊዮን ኢትዮጵያዉያን ካንተ እንማራለን እንሰማሀለን።

    • @tamm7022
      @tamm7022 3 місяці тому

      ከሀዲ ሆዳም ነው!

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 3 місяці тому

    Thank you professor , that was a brilliant analysis and 100% agreed.🇪🇹☝️

  • @mulugebreselassie3800
    @mulugebreselassie3800 3 місяці тому

    Brilliant- articulate and well rounded professor. Thank you for the detailed knowledge as well as exposing the Neo colonizers agenda. Blessings

  • @user-qp8cg2be6e
    @user-qp8cg2be6e 3 місяці тому +2

    ኧረ ነዉር የሆነ ነገር ባትፅፋ ሀሳቡን ከተረዳችሁ ለመተቸት ሞክሩ

  • @getachewtesfaye277
    @getachewtesfaye277 3 місяці тому +2

    To those of you who were ungry with what Pro. Almariam said: pls do behave responsbly. Ethiopia, under PM Abiy, will shine and excel infront of your eyes. I know this will make you sick because you cannot compete; not even close! Sorry, that is "your cup of tea"!

  • @omarosmann8324
    @omarosmann8324 29 днів тому

    ምን ይሆናል እውነት የማይናገር 10 የኘሮፈሰርነት ማእዕረግ ቢነረው

  • @umerumer7974
    @umerumer7974 3 місяці тому +1

    ❤❤❤

  • @african-2000
    @african-2000 3 місяці тому

    God bless #PM_ABIY (#ABICHU'YE) ... God bless #ETHIOPIA'YE

    • @user-ry7vt7db6l
      @user-ry7vt7db6l 3 місяці тому

      ሰውየው ይዘላብዳል።

    • @user-ry7vt7db6l
      @user-ry7vt7db6l 3 місяці тому

      ግብፅ ለትግራይ ዕውቀና ብትሰጥ ኢትዮጵያ አትጎዳም ማለት ነው።

  • @bigie2264
    @bigie2264 3 місяці тому +2

    Translation to english for your somaliland audience

  • @mefmg2262
    @mefmg2262 3 місяці тому +1

    ድሮ አንተ ወያኔ እያልክ ማእቀብ ይጣል እያልክ ስትል እየጮሁክ አልነበር።

  • @tewodroseteshome2803
    @tewodroseteshome2803 3 місяці тому +3

    ምን እንደሚያወራ ሁሉ አይገባም ጨበሪያም :: መጀመሪያ ለመጠየቅም ቢሆን ስነስርአት ይኑርህ ኮፍያህን ወለቅ አይንህንም ገለጥ አድርግና ቅረብ :: ካንተ ይልቅ የኢትዮጵያ ገበሬ ካንተ የተሻለ ሀሳብና ስነስርአት አለዉ :: ገና ለገና በህዝብ ተመርጧል ብለህ ህዝብ ሲጨፈጭፍ ዝም የሚል ህዝብ የለም:: የአለምን ታሪክ አታዉቅም ወይም ሆዳም የጥቅም ተከፉይ ነህ:: ጨበሪያም

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 3 місяці тому +1

    ክቡር ፕሮፌሰር እስከ 12ኛ ክፍል ድረስ በኢትዮጵያ በነፃ ከተማሩ በኋላ ወደ አሜሪካ ኮብልለው እዚያው ተምረው በዚያው እየሠሩ አሜሪካዊ ሁነው እየኖሩ የኢሕአዴግ መንግሥትን ሲያወግዙ በተለይም የዶክተር ቴድሮስ አድሃኖምን የዓለም ጤና ድርጅት ኃላፊነት ሹመት ሲቃወሙ የኖሩና አሁናዊውን የብልጽግና ፓርቲ መንግሥት አወዳሽ ሁነው በጡረታ ዘመናቸው ወጣገባ በማለት ምንም የማይፈይድ ወሬ በሚዲያ ዕድል እየተሰጣቸው ያወራሉ። ኧረ ኢትዮጵያንና ሕዝቡን አያውቁትም። መቼ በኢትዮጵያ ኖሩና?

  • @user-qm6gp1ho8d
    @user-qm6gp1ho8d 3 місяці тому +1

    If you think your population growth, dont creat New babies logical

  • @salimselam9514
    @salimselam9514 3 місяці тому +4

    የተማረ ጀግና እንዲህ ይናገራል❤❤
    ባለጌ ደደብ መሀይማኖች የዲቃላ ባንዳ ልጆች ኮመንታቸው ስድብ ነው😅😅

    • @tamm7022
      @tamm7022 3 місяці тому

      የሀገር ካጂ ዕባብ

    • @Kushaitopia
      @Kushaitopia 3 місяці тому

      ሰድቡ አንተም እራስህ እያቦካኸዉ ያንተ ምርቃት ነዉ ?😅

  • @yenesewzegeye1922
    @yenesewzegeye1922 3 місяці тому +3

    ይኸ ፍናፍንት አሁን ፕሮፌሰር ተብሎ መጠራት አለበት? በሆዱ የወደቀ ውዳቂ ወራዳ እንደዚህ አይነት ስልብ በምድር ላይ የለም። ማፈሪያ ሆድ አደር።

  • @mefmg2262
    @mefmg2262 3 місяці тому +2

    አይትንታኔ አፈርብላ ኢትያዺያ እንዳታድ እነ አመሪካይፈልጋሉ ሰትል አታፍርም ከአመሪካ እርዳታ ሳትወጣ
    ማፈርያ

  • @Somaliweyn-dp3sl
    @Somaliweyn-dp3sl 3 місяці тому

    Just better to talk about TPFL FANO AND OLF 😂😂😂😂
    4kilo is not a country
    Somalia 100% safest than ethiopia today

  • @andnet2094
    @andnet2094 3 місяці тому +1

    በመንግሥት ስለሚጨፈጨፈወና ተራበተራ ስለሚገደሉት ፖለቲከኞችና ታዋቂ ሰዎች ብታወሩ አይሻምን? ወደብ ይቅደማል የሕዝብ እልቂት?

  • @yohannestariku2662
    @yohannestariku2662 3 місяці тому

    Tsegurihin tekoret shebaw

  • @user-ry7vt7db6l
    @user-ry7vt7db6l 3 місяці тому

    ሰውየው ቂል ነው። ለሶለፈማሌላንድ ዕውቅና መስጠት ማለት ሶማሌ አካሏ የሆነውን የአገር ክፍል አጣች ማለት ነው። ይህ ጉዳት አይደለም?

  • @yohannesgebru9233
    @yohannesgebru9233 3 місяці тому

    ደንቆሮ ለሶማሊ ላንድ እውቅና መስጠት ለሶማሊያ አንድነት ጠንቅ እንደሆነ ጠፍቶህ ነው?እናንተ ሰወች ስትማሩ ስታረጁ እየደነቆራችሁ ነው የምትሄዱት?

    • @melakuseifu843
      @melakuseifu843 3 місяці тому

      Dingay, every country strive for its national interest . Ethiopia as well. specially it is a game changer issue which your idiot dead leader ignored. wey Gud!!

  • @umerumer7974
    @umerumer7974 3 місяці тому

    Egna biniwedachewum hulem aywedunim

  • @chalaalemu6710
    @chalaalemu6710 3 місяці тому +2

    የት ይደርሳል የተባለው ጥጃ ቄራ ተገኘ አሉ ....ያሳዝናል !

  • @sahleshibru4759
    @sahleshibru4759 3 місяці тому

    ENWAGA ENWAGA BELEW? ALMARM KAL ZIADBARE ENWAGA BELEW.

  • @mefmg2262
    @mefmg2262 3 місяці тому +2

    ኢትዩዺያ ምትባል አገር እየጠፉች እያለች አገር መሆኖን አብረህ ተናገር

  • @user-qm6gp1ho8d
    @user-qm6gp1ho8d 3 місяці тому +2

    I am sory for my Brothers and sisters africans Ethiopia... This guy is garabage talk ..please bring good brillant elite Ethiopians. This is like talk in the coffe house

  • @pelatosrume45
    @pelatosrume45 3 місяці тому

    Ur title is stupid would u like for ur neighbor to give statehood for tigray or gambella.... wow this is stupid... we want port so we took a chance and taking somalia as enemy is the risk

  • @GetachewKebede-kx6dp
    @GetachewKebede-kx6dp 3 місяці тому

    Bekeyebargna quanqa mehonu new..

  • @berhanebush3921
    @berhanebush3921 3 місяці тому +3

    አምበሳ !

    • @tamm7022
      @tamm7022 3 місяці тому

      ዕባብ የኢትዮጲያ ጠላት

  • @mebratujoulufe4495
    @mebratujoulufe4495 3 місяці тому

    ፕ/ር አል-ማርያም አሉ እንዴ?
    ተመስገን ከዘላለም ተቃዋሚ ወደ ቋሚ ደጋፊ በመቀየራቸው:በ"ቺታዎቹ" ዘመን::

    • @tamm7022
      @tamm7022 3 місяці тому +1

      ወደ ሀገር ክደትና የብልፅግና ባርያነት ተሸጋገረ

    • @mebratujoulufe4495
      @mebratujoulufe4495 3 місяці тому

      @@tamm7022 መጠርጠሩ አይከፋም እኔ ግን አልወጣኝም!

  • @binyame45
    @binyame45 3 місяці тому +1

    መሃይሞች አታስቁን አረ ተው😂

  • @user-tp8cb1ih9v
    @user-tp8cb1ih9v 3 місяці тому

    kossh

  • @eskiasteshome2136
    @eskiasteshome2136 3 місяці тому +1

    You are breaking the norm of diplomacy. Al Mariam, don't create stories. The reality is that Somaliland is not a country, nor does it fulfill the criteria of a country. It's like any outside country dealing directly with a secessionist movement in Ethiopia, which has no international recognition.

    • @yonasd64
      @yonasd64 3 місяці тому

      Blinded with hate and ignorance

    • @Kushaitopia
      @Kushaitopia 3 місяці тому

      But fact​@@yonasd64

  • @sammyyusuf9797
    @sammyyusuf9797 3 місяці тому

    I don't have any idea where you get your qualifications, but I would advise you shoud return your qualifications

    • @abebeyenenew5795
      @abebeyenenew5795 3 місяці тому

      በጣም ደፋሮች አላችሁ ሰውየው የት እንደነበረ ፣ምን ይሰራ እንደነበረ ሳታውቁ እምትሳደቡ ገራሚ ሰዎች ናችሁ።

  • @dagmawimenelik7324
    @dagmawimenelik7324 3 місяці тому +3

    ሆድህን ሙላ በለው የመደር ፖለቲከኛ የአረቄና የአተላ ቤት አዋቂ

    • @altameko131
      @altameko131 3 місяці тому

      ከናተ ምን ይጠብቃል አውቀህ ሙተሀል

  • @zeinuseyar1546
    @zeinuseyar1546 3 місяці тому +1

    meheyimoch

    • @dianarier8746
      @dianarier8746 3 місяці тому

      @zeinuseyar - Ayee endante aynet Tassa awaqi yeqreben...Badonetehen bedenbe astewqehale, agere le hode yemtechet Asazagn feture.

  • @bfayr443
    @bfayr443 3 місяці тому

    የሶማሊያ መንግስት ከኢትዮጵያ ሱማሌ ጋር ያለ ፌደራል መንግስት እውቅና ስለ ኦጋዴን ነዳጅ ማውጫ ጥቅቅም ቢነጋገር ምንም ችግር የለውም ማለት ነው? ፕሮፌሰር?

  • @user-im5eg2mj3m
    @user-im5eg2mj3m 3 місяці тому

    የምን:እዉቅና:ነዉ:የምትሉት:ምድረ:አለቅላቂ:ናችሁ:

  • @user-zo9gd9dw8f
    @user-zo9gd9dw8f 3 місяці тому +1

    አይ ፕሬፊሰር ለዚህ ነበር ያ ሁሉ የውያኔ ተቃውሞ ውሻ ፍጡር አፈር ያስበላህ ግብርስዶም መሳይ ፍዝጡር ወራዳ

  • @endedilla
    @endedilla 3 місяці тому

    Hodam Shimagle!!!

  • @dagmawimenelik7324
    @dagmawimenelik7324 3 місяці тому +2

    ይሄን ደደብና የደደብ አስተሳሰቡን በፕሮፌሰርነት ሊሸፍን የሚፈልግ አህያ ደንቆሮሸርሙጣ የሚሰማህ የለም ጥፋ

    • @dianarier8746
      @dianarier8746 3 місяці тому +1

      @dagmawi - Very funny showing your emptiness by insisting that everyone who does not think like you is ignorant shows your ignorance dear...By the way I truly am happy to be on the same side with the professor an Ethiopian not a half cooked clan member who cannot understand his other clan member...😂😂😂😂

  • @umerumer7974
    @umerumer7974 3 місяці тому

    Wedeb sinesa yemimchachute coment lay babizagnaw Ethiopiawian adelum yeminakachew yegnaw gorebet hager sewech nachew.

  • @eritr
    @eritr 3 місяці тому +3

    Ethiopia is landlocked and will forever be, nothing will change that. Ur prime Minister OROMO is taking Ethiopia to a total disintegration.

    • @dianarier8746
      @dianarier8746 3 місяці тому

      Your true color is shinning.
      It would be nice if you took care of your folks and helped them breath rather then mucking around in an area which does not concern you...Hate to tell you, loud and clear we will have access to the sea, we will have our base's and we will over come, as you and your country folks continue to wither away in misery till you folks look within and let go of fear and take care of your people and forgotten country.

    • @agessaanbessa6026
      @agessaanbessa6026 3 місяці тому

      Lampen hopeless Eritrean yo have nothing to survive without Ethiopia

    • @eritr
      @eritr 3 місяці тому

      @@agessaanbessa6026 ...as a matter of fact, Ethiopia can not exist without Eritrea, you were on the verge of collapse 4 years ago, we rescued or safe you.

  • @mefmg2262
    @mefmg2262 3 місяці тому +1

    ለስሙ ሙሁር ነህ ግን ምታወራውን አታወቅም አሱማሌን ምን አደረግናት ይላል እኔ የአነድን ክልል አገርብሎ እየጠራ
    ለካአንተና እንደአንተ አይነት ዘባራቂናቸወሁ ሰውየውን ምታሳስቱት

  • @ayalewgebrhiwot1935
    @ayalewgebrhiwot1935 3 місяці тому +2

    አነተን ብሎ ምሁር በናት ሆድውሀ ሁነህ ብትቀር ይሻልህ ነበር🙄

  • @Gi-fw1ug
    @Gi-fw1ug 3 місяці тому

    አንተ አለቀላቂ... መጨረሻህን ያሳየኝ

  • @makbelbogale
    @makbelbogale 3 місяці тому +1

    አንተን ብሎ ተንታኝ ደንቆሮ

  • @user-qm6gp1ho8d
    @user-qm6gp1ho8d 3 місяці тому +1

    Liars Ethiopia never had a port . Period

    • @getachewtesfaye277
      @getachewtesfaye277 3 місяці тому

      Let me remind that Assab and Massawa were ours (without forgetting Djibouti), before they were sold out to Eritrea by the TPLF leader, Meles. Never mind....

    • @agessaanbessa6026
      @agessaanbessa6026 3 місяці тому

      Denkoro fes read your history

  • @tefexteshome8398
    @tefexteshome8398 3 місяці тому +1

    Wt a topic! It clear we don't have an intention to hit anyone !!!

  • @eritr
    @eritr 3 місяці тому

    Ethiopia and Ethiopians have been told baseless and unfound history made them pay useless sacrifice decades. Ur action will speed up the total disintegration of Ethiopia. Please respect others, talk to real nationalist government not the break away. What would you feel Tigray or Amhara are to have direct relationship with other sovereign countries?

    • @dianarier8746
      @dianarier8746 3 місяці тому

      It would be good if you minded your own business...First take care of you and your brother's rather than barking up the wrong tree.

    • @eritr
      @eritr 3 місяці тому

      @@dianarier8746 ... Somalians will one day be united, u will pay the price. Talking advantage of Somalia situation is not fair.

  • @atekashlema718
    @atekashlema718 3 місяці тому +2

    አንተን ብሎ ምሁር አጭ አሽቃባጭ

    • @dianarier8746
      @dianarier8746 3 місяці тому

      Is this all you Jawisa's know to say or question if he is an intellectual? Well we've seen your half cooked blabbering pseudo intellectuals hate monger's who talk trash...Professor Al has proven himself as a Professor and an Attorney at Law in the State of California and is clearly making a point in his interview on the rights of Ethiopia to have an access to the Sea while you banda's are selling your country to the highest bidder with only a driver license to identify yourselves with, shame on you... Banda 's 🥴🥴🥴🥴

  • @mefmg2262
    @mefmg2262 3 місяці тому +1

    ዘባራቂ

  • @asresgetu4605
    @asresgetu4605 3 місяці тому

    No analytical basic decency in this mans bs.

  • @michaelwub4040
    @michaelwub4040 3 місяці тому +2

    Snake professor

    • @agessaanbessa6026
      @agessaanbessa6026 3 місяці тому

      Ebet what did you contribute for Ethiopia you have to be a foreign agent Fes

  • @solomonget7280
    @solomonget7280 3 місяці тому +1

    ሉጢ

  • @solomonget7280
    @solomonget7280 3 місяці тому +1

    ከሀዱ

  • @Lemishe
    @Lemishe 3 місяці тому +1

    እንደዚህ ያለ ወራዳ በክት ደንቆሮ ሙህር ነኝ ባይ አይቼ አላውቅም ይህ ሸርተቴ ተሸራቶ
    ከአብይ ቂጥ ተወተፈ ይህ ሰው ወንጀለኛ ነው በአማራ ህዝብ ላይ ጂኖሳይድ እንዲፈፀም ከመከሩ አንድ ባለጌ ሰው ነው

    • @Hkim185
      @Hkim185 3 місяці тому

      አረ አትንቦቅበቅ ይህ አንድ ሙሐር ተዋግቶ አያድንህም። ለኛ ፋኖ አለልን በሰዉ ፊት እንደተሸነፈ ሕዝቡን እንደጨፈጨፈ አርገህ የምታቀርበዉን መረጃ አልወደድኩልህም አሰተካክል የፋኖን ሰም አታጥፋ

  • @teferemerkebu6717
    @teferemerkebu6717 3 місяці тому

    Al Maria the professor weradaw

    • @dianarier8746
      @dianarier8746 3 місяці тому +1

      Have you thought how many feel the same like you and your likes who think and act as pure banda's

  • @FireworksA.-fg2ew
    @FireworksA.-fg2ew 3 місяці тому

    why are you pretending that you are reading your questions? You are not stating any statistics in your introduction that you needed to check your notes.
    Don't act! Be normal

    • @dianarier8746
      @dianarier8746 3 місяці тому

      Abet abet awoqu awoqu Bela meshafun atebetch...😂😂😂. Menwe Totawochu chohoo...

  • @dagmawimenelik7324
    @dagmawimenelik7324 3 місяці тому +1

    ኮፊያውንና መነፅሩን ደብቀው ደደብ ሰካራም ሸሌህን ሂዱና ብዱ

  • @solomonteferi1690
    @solomonteferi1690 3 місяці тому

    ፈናፍንት ነዉ እንዴ ይህ ሰዉየ አሁን ወያኔ እየመጣች ነዉ ቂጢህ ገርፉ ነዉ የምታባርርህ መኩንት

    • @dianarier8746
      @dianarier8746 3 місяці тому

      Teru Banda...!!!🤮🤢🤮🤢

  • @user-se4vq9zr6r
    @user-se4vq9zr6r 3 місяці тому

    ኢሄ ሰውዬ የአብይ ውሽማ ነው