ባለወርቃማ ብዕሩ ሲራክ ታደሰ |የእሁድ ሰበዞች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • ባለወርቃማ ብዕሩ ሲራክ ታደሰ
    Addis Walta Instagram:www.instagram....
    Addis walta FM 105.3 youtube : / @addiswaltafm105.3
    UA-cam Main channel: / @addiswalta
    AW English : / @awenglish1
    Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
    Twitter: / walta_info
    FM: Walta FM 105.3
    Website: waltainfo.com
    Telegram: t.me/WALTATVEth
    Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
    AW English Facebook : / 100068007437624
    #WaltaTV #addiswaltaENTERTAINMENT

КОМЕНТАРІ • 43

  • @teddyobamastudio6496
    @teddyobamastudio6496 3 місяці тому +16

    የኢትዮጵያ የጥበብ ፈርጥ አርቲስት ሲራክ ታደሰ በሰራው ስራ ልክ ያልተወራለትና ያልተነገረለት ታላቅ ሰው ለቤተሰቡ ለየት ያለ ፍቅር እና ክብር የነበረው ምርጥ አባትም ነበር🙏🙏🙏👈

  • @EthioStringBand3
    @EthioStringBand3 2 місяці тому +4

    እውነት በጣም ነው ደስ ያለን ። ስንት እና ስንት ታሪክ የሰሩ በመድረክ ብቃታቸው አፍን ያስያዙ ያስፈነደቁ ያዝናኑ መድረክን ያደመቁ አርቲስቶች ጋሽ ሲራክ ታደሰ እና ጋሽ አለሙ ገብረሀብ በእውነት መዘከር ያለባቸው ስራቸው ለታሪክ የሚቀመጥ አሻራ የጣሉ አርቲስቶች ናቸው ። ባለመታወሳቸው ሁሌም ይቆጨናል ። ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን።

  • @aklilwoubshet8638
    @aklilwoubshet8638 3 місяці тому +5

    በጣም እናመሰግናለን ለሚገባው የሚገባውን ክብር ስለሰጣችሁልን በርቱ
    እንደዝሁ ` አለሙ ገ/ብርሃብ´ን
    እንዲሁም ` መሉጌታን ባልቻን´ ም እባካችሁ ለዝ ትውልድ አስተዋውቁልን ታሪክም አቆዩ እባካችሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @የቀድሞሰራዊት
    @የቀድሞሰራዊት 2 місяці тому

    ነፍስ ይማር ጋሽ ሲራቅ እጅግ የሚደነቅና መተኪያ የማይገኝለት ምርጥ የጥበብ ሰው ነበር።

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 3 місяці тому +4

    የነሱ ጊዜ ፍቅርነበር ብቻ።መድረክ ላይብዙ ሥራዎችንሥለዓየሁ አልቆጭም።

  • @DawitMelake-bd8cj
    @DawitMelake-bd8cj 2 місяці тому

    በመጀመሪያ ነፍስ ይማር በጣም ተወዳች አርቲስት ነበር እባካችሁ የመድረክ ስራዎቹን በሚዲያ ልቀቁልን

  • @eteneshfantahun8038
    @eteneshfantahun8038 3 місяці тому +5

    ጋሽ ሲራክ ታላቅ ሰው🙏❤️

  • @ermiasmekonnen1910
    @ermiasmekonnen1910 2 місяці тому

    ነፍስ ይማር እንወድሃለን ❤

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 3 місяці тому +4

    እንደነጋሽ ሲራክ ያሉ ፈጣሪ ጥበብን የዘራባቸው ባለ ተሰጥኦዎች እንደነገሩ ግጥማ እና ዜማ ገንዘብ በገንዘብ በሚያደርግበት በዚህ ዘመን ቢፈጠሩ እንዴት መልካም ነበረ …….ጋሽ ሲራክ ታደሰ ለሰጠኸን ዘመን አይሽሬ ትውልድ ተሻጋሪ ስራዎችህ የከበረ ምስጋና ይገባሃል ……..……

  • @user-ok8em3fl2x
    @user-ok8em3fl2x 3 місяці тому +3

    የቀድሞዎቹን የጥበብ ሰዎቸን አስታወሷቸው!!! እናመሠግናለን!

  • @jemal8575
    @jemal8575 3 місяці тому +1

    🏅🎖️🏆 👏👏👏👏 በጣም ይገርማ ል ቲያትር እና ቀልድ ብቻ ይመስለኝ እኔ በግሌ 👏👏👏👏 ሸልሜዋ ለሁ አስታወሳች ላቀረባችሁ አመሰግናለሁ በትልቅ ወድረክ ክብር እና ምስጋና ይገባው ነበር እሱ ቢያልፍም ለቤተሰቦቹ (አላህ ይማረው )

  • @leull
    @leull 2 місяці тому

    ሁለገብ አርቲስት underrated ሆኖ ያለፈ ግን top 3 የ ኢትዮጵያ አርቲስት ውስጥ የማስገባው my best. 👏👏👏👏👏

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 2 місяці тому

    THANK YOU 😁❤️❤️❤️❤️❤️👍👍!!!

  • @afrotainerethiopia3382
    @afrotainerethiopia3382 3 місяці тому +2

    የኢትዮጵያ ኪነጥበብ ፈርጥ፣ የመድረክ አድባር፣ የሙዚቃ ትንግርት ነው ጋሼ ሲራክ! በጣም ግሩም ዝግጅት ነው። ሲራክ ገና ከዚህም በላይ ይገባዋል!!!

  • @danielfeisa3284
    @danielfeisa3284 2 місяці тому +1

    እኔ ከማደንቃቸው የመጀመሪያ ሰው መካከል አንደኛ ሲራክ ነፍስህን ይማረው 😢😢😢

  • @natnaelkokobe6313
    @natnaelkokobe6313 2 місяці тому +1

    ሲራክ በጣም ገራሚ ሁለገብ የጥበብ ሰው ቤተሰቦቹ አብነት ኮካ አደባባይ አካባቢ ናቸው.

  • @Gantana844
    @Gantana844 3 місяці тому

    An amazing man who did not get the credit he deserves. Thanks for being a great artist and lyricist! Respect ✊

  • @khalidabraha9877
    @khalidabraha9877 3 місяці тому

    ❤❤❤ Mr Sirak no words to express him how he was great and talented artist

  • @danielasfaw6427
    @danielasfaw6427 2 місяці тому

    አርቲስት ሲራክ ታደሰ እኔ በትወና ላይ ብቻ ነው ደራሲ ፣ ገጣሚና ተዋናይ መሆኑን በተለይም የሠማናቸውን ያህል ሙዚቃ ግጥም ባለቤት መሆኑን ያወቅሁት ዛሬ ነው ። በዕውነቱ ተገቢውን ክብርና ቦታ በሕይወት ዘመኑ ያገኘ አይመስለኝም ። ተወዳጁ ሲራክ ታደሰ ክብር ይገባዋል ነፍሰ ይማር ።

  • @sebalyoschenke1393
    @sebalyoschenke1393 2 місяці тому +2

    ትንሽ አለፍ ብላችሁ ብትጠይቁ ኑሮ የሲራክ መነሻ መንበረ መንግሥት ገብርኤል ቤ/ ክር. ብትጠይቁ ብዙ ትሉለት ነበር፤ እስኪ የዐራት ኪሎ ዩኒቨርስታዋን ፕሮፌሰር ዓለም ፀሐይን ጠይቋት ካቀረባችሁት ያላነሰ ታሪክን ታሟሉ ነበር።

  • @girmaayele6884
    @girmaayele6884 2 місяці тому +1

    ክቡር ሲራክ ታደሰ ብዙ ሊነገርለት የሚገባ የጥበብ ሰው ብቻ አይደለም መርጌታም የቤተክርስትያንም ሊቅ ነው:: ነፍሱን ይማርልን:: የአ. አ ዩንቨርስቴ የክብር ዶክትሪት ድግሬ ሊሰጠው ይገባል::የሎሬት ማዕረግ ይገባዋል::

  • @AmA-ul7rs
    @AmA-ul7rs 2 місяці тому +2

    ሲራክን የማውቀው ከአብዮት በፊት በመንበረ መንግስት ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ የአምደ ሃይማኖት ወጣቶች መንፈሳዊ ማህበር ውስጥ ከተክሌ ጋር ሲመጡ ነው። ያኔ እኛ በጣም ልጆች ብንሆንም እነሱ ለማህበራችን አመታዊ በአል ቲያትር ሲያሰለጥኑና ሲሰሩ እኛንም ለመጀመሪያ ጊዜ ቲያትር የሚባል ነገር ስላስተዋወቁን ነው። ሲራክ ሳቂታ ' ኮሚክ 'ስለነበረና እኛን ህጻናቱን ይወደን ስለነበር ነው። ስሐሲራክ በልጅነት አእምሮዬ ብዙ ተቀርጸው የቀሩ ነገሮች አሉ።

  • @NakeirSiefa
    @NakeirSiefa 2 місяці тому

    berekywe sawe yaltanhgralt

  • @gizachewligabaw1460
    @gizachewligabaw1460 2 місяці тому

    ነብስ ይማር መልካም ሰው ድንቅ የጥበብ ሰው ጋሽ ሲራክ

  • @balambaras5848
    @balambaras5848 3 місяці тому +1

    የተረሱትን እና አውራ የትእይንት ሰው።በማቅረባችሁ ምስጋናችን ይድረሳችሁ ።
    እስቲ ታዎቂው የግጥም እና የዜማ ደራሲ ተስፋዬ ለሜሳን አስታውሱት ።

  • @abebe7532
    @abebe7532 2 місяці тому

    Degu Gize ‼️😭😭😭😭

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 3 місяці тому

    ትክክል ተቀበሩ

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 2 місяці тому +1

    ሲራክን ከሁሉም የማስታዉሰዉ በ"የእጮኛዉ ሚዜ "ነበር እነዚህ ስራዎች የእሱ መሆናቸዉን አላዉቀቀም ነበር

  • @hulukentu
    @hulukentu 2 місяці тому

    ❤❤❤

  • @emebetmulugetamolla3380
    @emebetmulugetamolla3380 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @yonasnigussie
    @yonasnigussie 2 місяці тому +1

    ሲራክ እጅግ ሲበዛ ትሁት እና ቅን ሰው ነበር በግጥሙ ዘርፍ ደሞ የተባ ብዕረኛ ነበር ነብስህን ይማረው

  • @mamok3479
    @mamok3479 3 місяці тому

    I had a chance to talk this famous guy in person .He is a natural talent .But he didn’t get the attention and honer that he deserves.

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp 2 місяці тому

    ሲራክ ታደሠ እና አለሙ ገብረአብ በጣም ይመሳሰሉ እና ህዝብ ያደናግሩ ነበር። ቁመታቸው፣መልካቸው፣ራሠበራነታቸው፣አነጋገራቸው ወዘተ አንድ ነበሩ። የሚገርመው ሁለቱም ያረፉት በአንድ አመት ውስጥ፥በወራት ልዩነት ነበር ።

  • @zerabachew2179
    @zerabachew2179 2 місяці тому

    Nebsun beasede Genet yanurelen

  • @MelakuMulugeta-gy7qu
    @MelakuMulugeta-gy7qu 2 місяці тому

    Look. Ethiopian I have some idea . We can build by those Goldest artists name . street and museum . Sorry I wrote by English I don't have amhric key bord.

  • @ደበሌሌንጮ
    @ደበሌሌንጮ 2 місяці тому

    የአቶ ሲራክ ታደሰ የዘፈን ግጥሞች እንደ አሁኑ የ ዘፈኖች ግጥም "ወገቧን አቅፌ ቂጧን ወስዱብኝ '' አይነት አይደለም :የአቶ ሲራክ ግጥም ትርጉም እና መልዕክት አለው ።

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 3 місяці тому

    የአባይ ዳር እንኮይ ሎሚ ደራሲው አየለ ማሞ ነው

    • @FisehasirakFisehasirak
      @FisehasirakFisehasirak 2 місяці тому

      የአባይ ዳር እንኮይ ሲራክና አየለ ማሞ ናቸው ግጥሙን የተሳተፉበት ወዳጄ

  • @solomnashagre8680
    @solomnashagre8680 2 місяці тому

    Yegermal nebs yemar

  • @melkamutsegaye6943
    @melkamutsegaye6943 2 місяці тому

    What?? Which one is Tkele Desta, the one with gray beard is I think is Solomon not Tekle and the otherone with glass was the real Tekele, please correct your shit story. We like and know Sirack Tadesse very well may be we do not know all his works and thank you for that.

  • @yourphotoarts
    @yourphotoarts 3 місяці тому

    ❤❤❤