Allah zeren hulu krzi tebiken anten bicha yeminigeza yeminamrsegin ket yalewin meniged miran libochachinin kemegelebabet behaymanote ket endinil erdan.
What the presenter decided to wear isn't an issue here. Coming from ገጠር shouldn't be an insult here right ወርቅ ዘለቀ? I read some of your comments on other they're all included an insult or two. I hope you are respectful. Be good, and peace.
@@abbeyabebaz4737 being corrected is an important aspect of modernity and growth not as you say ' insult' it can only add value to you not take anything away. No civilised man will wear sports socks with smart shoes. Ende ferenj mehon balebabes kefelk mayt endat endmilebsut. Copy n paste is that simple. Oh stop following me it's not right .
አንተ በደንብ አድርገህ ሰለ homosexuality ለወጣቾቻች እየነገርክ ነዉ clandestinely አንተ ራስህ closet gay ነህ። you are teaching the youth of Ethiopia about homosexuality, if it looks and quack like a duck, it is a duck.
ዶክተር ስዩም እግዚአብሔር ይጠብቅልን እንወደዎታለን እናከብርዎታለን እርስዎ እና ቤተሰብዎ በእዉነተኛዉ እረኛ ይጠበቁ
#እግዚአብሔር አባት ሆይ! ህዝብህን አድን❤
የክፉውን መንፈስ ሴራ አንተ አፍርስ! አሜን!
እናመሰግናለን ዶ/ር!🙏
22 3
ጠያቂና ተጠያቂ ኢትዮጵያ ተስፋ እንዳላት አመልካቾች ናችሁ እንደ እናንተ ያሉትን ጨምሮ ጨምሮ ይስጠን እግዚአብሔር አምላክና አባት
ዶክተር እግዚአብሔር አምላክ የድካምህ ዋጋ ይሰጥህ ለሀገራን ለወገና የምትከፈለው ወጋና ፍቅር አይቶ ከክፉ ወጥመዳቸው ጠብቆ የምትፈልጋት ኢትዮጵያ ከመልካም መሪ ጋር ያሳይህ ሁላችንን የወገኖቻችን መከራና ስቂይ መቶና እራዛት የሚቆበት ዘመን ያምጣልን
ዶክተር እግዚአብሔር ለትዉልድ ያለህን ራዕይ እግዚአብሔር ያስፈፅመዉ
I am beyond greatful to Dr.Siyum for this insightfu and educational information ! Ethiopia 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏Ethiopia 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዶክተር ስዩም በጣም ጥሩ በሆነ አቀራረብ በተረጋጋ በትህትና ነው የገለጹት እግዚአብሔር ይስጥዎት። ጋዜጠኛውንም እናመሰግናለን ይህ ከባድ መቅሰፍት ነው ኢትዮጵያን ተጋግዞ ከሰዶም እሳት መታደግ ያስፈልጋል እርጥባን ለመለቃቀም ተብሎ ትውልድን ዶጋ አመድ ለማድረግ በብዙ በበጀት ታግዘው እየሰሩ ነው እኛ ኢትዮጵያን ደግሞ ሐያሉ አምላክ እግዚአብሔርን እየተማጸንን በጸሎትና በጾም በርትተን የሰዶምና ገሞራ እሳት በላ አጀንዳ መታገልና መዋጋት አለብን ይህ ከባድ ሰደድ እሳት ነው የተኙ ያንቀላፉና የደነዘዙ የሐይማኖት መሪዎችና መምህራኖችም ትኩረት ሊሰጡበት ያስፈልጋል በሁሉም ማህበረሰብ ከዳር እስከዳር ንቅናቄ መፈጠር ያስፈልጋል ደግም እኛ ኢትዮጵያዊያን ሆ ብለን በወኔ ከተነሳን የሚመልሰን የለም የታመቀውን ከአባቶቻችን በወረስነው ጀግንነት ተነስተን ዘመቻ መጀመር አለብን። በዚህ የእርኩሰት ሀጢያት ውስጥ ያሉትን ወገኖች መውጣት ፈልገው በስቃይና ተስፋ በመቁረጥ እየተሰቃዩ ያሉትን ወገኖችም ማገዝ አለብን ይህ አይነት ቃለ መጠይቅም መቀጠል አለበት እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይርዳት በቸርነቱ ከመጣብን የሰደድ እሳት መአት ያድነን አሜን።
God bless you dear brother,
You are absulutly right. I live in the Uk and I totally agree with all your view.
ዶክተር የዚህ ሁሉ መአት በሀገራችን ሲደርስ ከአንተ በፊት የታገለም ያጋለጠ የለም ተባረክ
ሰላም እጅግ በጣም ወሳኝ መልክት ነው የእግዚአብሔር ትእግስት እንደ ሶዶም እና ጎመራ እንዲሁም በኖህ ግዜ በፈላ ውሀ ያላጠፋን ፈጣሪ ለንሰሀ ጊዜ ስለሰጠን ነው ለኖህ ቃል የገባለትን ያው አጣመው ስለሚተጎም ነው እንጂ ግን እባካችው በመከራም ቢሆን እንነጋገር እና እንበርታ : በጣም ይጨንቃል እንስሳት እንኮን አያደርጉትም እኮ እረ ትክክል በፍጥነት እንተባበር::
D.r ሰዩም ጌታ ይባርክህ
ዶ/ር ያአንተን ኢንተርቢን በጣም በጉጉት ነው የማዳምጠው ዕድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥህ።
God bless you Dr.Seyum
For the creation of awareness.
ለእውነት የጨከነ የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ እንዲህ የጨከኑትን እና ትውልድን ማዳን ትልቅ ትልቅ ስራ ነውና
Blessed ዶክተር 🙏🙏🙏
ዶር ስዩም እግዚአቤሔር ዘመንህን ይባርከው የልብህን መሻት ይሙላልህ🙏
እግዚአብሔር አምላክችን ያበርታን ይጠብቀን ዶክተር ተባረክ🎉🎉🎉
አሜን
D/rስዩም ዘመንህ ጌታ ይባርክህ ይጠብቅህ አንተ ና ቤተሴብህ ከዛሬ አያ ዓሜት በላይ ስታስተምረን ስታሰጠነቅቀን ነበር በግረት ኮምሽን ናበተለያዩ አጋጣሚ ና አንተ ባለራዕይ ነህ
እውነት ነው ህዝባችን ልብ ይስጠው ::
ምዕራባውያን አለ ማመን :;
ዶ/ር እግዚአብሔር ይስጥልን የኡጋንዳን አይነት ኅጥያትን የሚጠየፍ መንግሥት ይስጠን።የአንበሳው መንግሥት ተንዶ የፒኮክ መንግሥት ተደላድሏል እና እግዚአብሔር መንግሥቱን ይፈፅመው ስለ ሠራው ግፍ እግዚአብሔር መንግስቱን ይፈፅመው።
እግዚአብሔር ሆይ ጠብቅ ህዝብህን 🙏🙏🙏💚💛❤️
ዶክተር ያኑር እግዚአብሔር ኑርልን 🙏
የኢትዮጵያ መሪ ቢሆኑልን ኢትዮጵያን ያክሙልን ነበር።
Yessssss!!!
ዶ/ር በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
Amen Dr ke tilk enkilf yankan fezenal betam yasazinal Fetaree yasiben.Amen
Well done Dr. Seyoum. We are in critical time. God help us.
ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ
ዶ/ር እባክህ አገራችን ኢትዮጵያ ከእግዚአብሔር በታች ሆነህ አገራችን አድንልን ትውልዳች አድንልን እባክህን 🤲😥
እግዚአብሔር ይጥብቅን እንጂ
ብጥም ያስጥላል
💔😭🙏💔😭🙏💔😭🙏💔😭🙏
ከድህነት እስካልዋጣን ድረስ የነጮች ሀሳብ ማስፋፀሚያ መሆን እይቀሬ ነው😂😂
ፈጣሪ ይጠብቀን💚💛❤️
በጣም ወሳኝና ብዙ ሰው የሚሸወድበት የእርዳታ ጉዳይ ነው ። ምዕራባውያን' የሚረዱት በዚያ እርዳታ ተብዬው ምክንያት ወደ ባሰ ድኅነት እንደምናመራ እርግጠኛ ከሆኑ ብቻ ነው ። በምንም ዓይነት እና ሁኔታ እርዳታ ተቀባዩ ከድኅነት ይወጣ ዘንድ አይፈለግም ።
አላማቸውም ሰው የሚበላው ሲያጣ የርኩሰት ሥራቸውን በገንዘባቸው ለማስፋፋት ነው ።
አባት እና አምላክ እግዚአብሔር ሆይ በዚ ክፉ ስራ ውስጥ አንተ ክንድህን አንሳ ሀሳባቸውን አፍርስ በአንድያ ልጅህ በጌታችን በመድሐኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ ደም የዋጀኸንን ለመንግስት የመረጥከንን ከእርኩሳውያን ሀሳብ ሀገራችንን ጠብቅልን አቤቱ ህዝብህን አሁን አድን ርስታችንንም ባርክ በክንድህ ጥላ ስር አሳርፈን
ዶ/ር እግዚአብሔር አምላክ እድሜን ይስጥዎት መላዕኩ ሚካኤል ይጠብቅልኝ ሚዲያዎች እባካችሁ ደጋግማችሁ ጋብዙልን ህዝብን ያንቁ❤
ሰበአት ለአብ ለወለድ ለመንፈሰ ቅድሰ 🙏 እግዞ ማረን ይቅር በለን
Geta Eyesus bedemu yishefnih kifu ayinkah🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንትን ይመስል መካሬ ለአሁኑ ቅጣት የስፍልጋል ከበር ይስጥልን ቃል የለኝም አሁን የምናየው ነገር እባክህን በትችሉ ደገመው እንጠበቃለን
አቤት የስድብ መድረክ ቢሆን ፣አቤት EBS ቢሆን፣አቤት ቧልት ቢሆን ስንት ሰው አይቶት ነበር? ብዙ ቁም ነገር ብዙ የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ስለሆነ የሚያይም የሚሰማም የለም ።
ዶ/ር ስዩም እግዚአብሔር ያበርታህ ብድርህም በሰማይ ይቆይህ ለሀገር እና ለህዝብህ ታሪክ ሰርተሀል እየሰራህም ነው። እንከድሀለን እናከብርሀለን ብንሰማህ ብንሰማህ የማንጠግበው አነገመገርና አገላለጽ አለህ።
በቃ ተባረክ አቦ ቃላት አጣሁ
you are a hero doctor.
This could be considered a hate speech here in our land the U.S. Hats off for telling the truth. This sickened earth can use more of this
Dr thank you very much ,yEthiopa parlama mnkat wusane masalf albet , bhon balhon mechkachek tilacha ybelay hono metayetun akumew sra msrat albat.
ሰላም ለናተ ይሁን
rejeme edema yesteh!! tebarek
Egziaber agerachenen yetebklen
የመጨረሻ የተረገመ መንፈስ ነው አልምን ወርሳል ጊዜው ያስፈራል ።መጸለይ ነው
አዎ በአለሑት አአገር ልጆች በአባታቸው ሢደፈሩ በእርግጥ ትራማ ብዙ የምክር አገልግሎት ቢሠጣቸዉም እራሣቸውን ለማጥፋት በጣም አሉ የአእምሮ ቁሥል ያላቸዉ ግን ዶክተር አንቶንዮ እንዳሉት ልጆች ደፋሪወች ከነብሥ መግደል አይተናነሥም ያሉት 100% እዉነት ነዉ።። ደግሞ የተደፈሩ ልጆች ግብረሠዶም የመሖን እድሉ ብዙ ነዉ። እግዚአብሔር ምሕረት ይላክ።።።።
Egzabher yetbkh doctor thanks a lot
በትክክል ይሄንን ነገር በጣም ጠርጥሬ ነበር ውስጥውስጡን ተሰግስጎ ነው ያለው በሁሉም ዘርፍ ከውጭ ገብተዋል
Wey gud
even in Ethiopia they are proposing pardon for such insanity...we should protest it as soon as possible.
ለአሜሬካ እንሞታለን የሚሉ ባሉበት ይህን ማሰቆም እንዴት ይቻላል
D.k betam Enimesganalgni tikikil new Enesu necha alamen yesetederderu yeluta era egni erdetew keretobegni hegerchegni keza koshasha ena yemenfse amlke yemetelegni egzebehere yelkelegni enja beze keketala ethiopia menegesete ersu yefekedala get hoy abat hoy anet derselegni lenetefa new 🤲🤲🤲🤲
Unbelievable!!!
Haleta please gojam west yenoralu yetebalut ferenjoch guday betam yasferal bezi guday laye mene tasbalachu please 🙏
እናመሰግናለን dr አንቶንዮ ህዝብ መንቃት አለበት
በትክክል ዶ/ር ገልፀውታል መድፈር የሰውን ልጅ ከመግደል ያልተናነሰ ነው ያሳዝናል መንግስት የለም እኮ ህግ የለ ለስልጣን ጥም ሲባል እንኩዋን ለአቅመ አዳም ያልደረሱትን ህፃናትን ቀርቶ አገርንም አሳልፎ ቢሰጥ ግድ የለውም ዋናዎቹ ማን ሆነው
እግዚአብሔር ይስጥህ ዶክተር 🎉
ኢትዮጵያ ውስጥ ወንጀል ነው ግን አሁን ኖርማል እየተደረገ ነው
መምህር ዘበነ ለማ የምዬ ኦርቶዶስ እንቁ መምህር ነው አስቴር ስራአትሽን ያዢ የመናፍቃንን ጉድ ገና ያጋልጣል እወድሽ ነበር
ጋዜጠኛው ግን አቀማመጥህ ስርአት ቢኖረው ጥሩ መሰለኝ ልክ እንደ ሮቢ
🤔🤔
አይ ፍርዬ እሄን ሰምተሸ ልብ ካላልሸ እግዚአብሔር ይቅር ይበልሸ 🙏
ግን የሀሌታ ባለቤት ማን ነው ?
የአስቴር በዳኔ comment off ሆኗል 😂😂😂😂
🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤦♀️🤦♀️🤦♀️🤦♀️🤦♀️🤦♀️
ግን አሁን ተስፋፍቶ ነው ያለው አረብ ሀገር ውስጥ በጣም በርካታ ግብረስዶም ገብተዋል
Ethiopia tewardalech eko !!!
በእዚህ እርኩሠት የተያዛችሁ ወደ ፀበልም ወደ ፀሎትም ሂዱ ይህ የሰዶም እርኩስ መንፈስ ጮሆ ይወጣል።
Allah zeren hulu krzi tebiken anten bicha yeminigeza yeminamrsegin ket yalewin meniged miran libochachinin kemegelebabet behaymanote ket endinil erdan.
Etiopiea Habtam Ager nech Ke Erdata raswan btanexa yhe hulu aymetam neber yale erdata ymatnor Ager ykbdal Eritra teru msaly nech Le Tornet kmtaweta Selam hono raswan btchel ke texno nexa thon neber
ከሀገር መሪ ተብዬው የዚህ ስራ አራማጆችና ደጋፊወች አይደሉምንዴ? ይህን በድፍረት አውጥተህ በመናገርህ ሳላከብርህ አላልፍም
ቆይ በፖሊስ የሚጠበቅ ፓርቲ እንደሚያዘጋጁ አአ ታውቃላችሁ
porn ተዘግቷል ግን ያው በሌላ መንገድ እየተገባ
Arif geterè presenter with short socks and black shoes
What the presenter decided to wear isn't an issue here. Coming from ገጠር shouldn't be an insult here right ወርቅ ዘለቀ? I read some of your comments on other they're all included an insult or two. I hope you are respectful. Be good, and peace.
@@abbeyabebaz4737 being corrected is an important aspect of modernity and growth not as you say ' insult' it can only add value to you not take anything away. No civilised man will wear sports socks with smart shoes. Ende ferenj mehon balebabes kefelk mayt endat endmilebsut. Copy n paste is that simple. Oh stop following me it's not right .
አንተ በደንብ አድርገህ ሰለ homosexuality ለወጣቾቻች እየነገርክ ነዉ clandestinely አንተ ራስህ closet gay ነህ። you are teaching the youth of Ethiopia about homosexuality, if it looks and quack like a duck, it is a duck.
ስው የምርጫውን ደስ ያለው ነገር እያደረገ እየሆነ መኖር ይችላል ዝም ብላችሁ ኣትፈትፍቱ😡
Aye aganenete yeseferebatuhe tebele tetemeke 666
ወደህ/ሽ አይደለም።
ዶክተር የዚህ ሁሉ መአት በሀገራችን ሲደርስ ከአንተ በፊት የታገለም ያጋለጠ የለም ተባረክ