Thanks for your efforts! There's a lot that we don't know about but God is good to keep us safe and alive, it is His Grace?! This month is Felsseta Lemariam and the coming New Year may God see as through His Grace be safe from expected an unexpected situations? And you be always strong through God's grace and mercy? We are surrounded by many unsafe spirits, we don't know how to be aware and cautious not imerce into it. May you have a blessed Felsseta Lemariam? 🙏 👍 Always our love and respect to you who provides this show?!
እንኳን ለደብረ ታቦር አደረሳችሁ አብያችን እና የሣድስ ሚዲያ ባለሙያዎች በርቱልን ❤❤❤
እግዜአብሄር ይባርካቹ
From Eritrea 🇪🇷
መምህርና ጋዜጠኛ መምህራችን አብይ ይልማ ከመላው የሣድስ ቤተሰቦችህ ጋር እንኳን ለደብረታቦር በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሀገራችን ኢትዬጵያን ከዲያብሎስ አጀንዳ አራማጆች ሴራ ይጠብቅልን ሰላሟን ያምጣልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ለደብረ ታቦር ለቡሔ በአል አደረሰን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እርስ በርስ በዘር መገዳደሉን በቃቹ ይበለን የአማራው መገደል ይቁም አዲሱን አመት የሰላም የደስታ የፍቅር የበረከት ዘመን ያድርግልን🙏🙏🙏
Amen amen amen 💚💛❤🙏🙏🙏
አሜን ፣እንኳን ፣አብሮ፣አደረሰን 🤲🤲🙏🙏
Amen
Amen Yihunelen
Uff isu new yenafaqen amen 🙏🙏🙏
መምህር እግዚአብሔር በናተ አድሮ ስራውን እያከናወነ ነውና ስሙ ይባረክ ይህን ክፋ ጊዜ ያሳጥርልን
አፈር ያስበላሽ😅😅
@@aterera1047ሰይጣን ያደረበት የመምህራችንን ትምህርት ይቃወማል👎👎
@@aterera1047kemayihim enkuwan yemayitebk Mila's new yikr yibelek/sh lenisa'a yabkash/k
@@aterera1047ለምን ትሳደባለህ?
@@aterera1047 ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጥልኝ ለተሳዳቢ መንፈስ
ለመላው የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለበዓለ ደብረ ታቦር ቡሔ አደረሳችሁ ሣድስ እንውዳችኃላን ፍትህ ለአማራ ህዝብ 😢😢😢😢😢😢😢 በቃን ጦርነት ሰልችቶናል ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ
የእግዚአብሔር ሠላም ለናንተ ይሁን። አሁንም እሱ እውቀት ይጨምርላችሁ።
ተባረኩ!!!!!!
ያልሰማነው እንጅ ያልተፈፀመ ነገር የለም ። እግዚዓብሄር ዘላለማዊ አምላክ ነው ።
ዓብያችን በርታ የልፋት ውጤትህን እያየን ነው እግዚአብሔር ያበርታህ አሜን 👏👏👏👏👏
Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር በናንተላይ አድሮ እያስተማረንነው ስሙይባረክ አብይ ይልማ በርቱ እ/ርይጠብቃቹ
እግዚአብሔር ይመሰገን❤💛💚🌹🌹🌹🙏🙏🙏
እንኳን ለደብረ ታቦር ለብሔ በእል አደረሰችሁ!
Abiye I would like to thank God for he has created u in this wicked world .
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ውመምህርና ደራሲ ጋዜጠኛ የኢትዮጽያ ብርሀን ነህ የኔ ውድ ጀግና እረመጥ ላይ ቆመህ አገርንና ትውልድን የምታተርፍ ጀግና ልጃችን አብዬ ፈጣሪ ጉልበት ይሁንህ ወድሜ ቤዚ አንቺ ደግሞ አለባበስሽን ሳላደንቅ አላልፍም ውዴ በርቺ❤❤❤❤❤
እንኳን በደህና መጡ ወደ የኢትዮጵያ ልጆች እንኳን ለባዕለ ደብር ታቦር አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ በዓሉ የጤና የፍቅር የብልጽግና የአንድነትና የተስፋ የሀጥያት መደምሸሻ የሰይጣንን ክፉ ስራ የሚያፈርስና የስዶምን የሀፅያት እርኩስት የኛንም ሀፅያት የሚያስውግድ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ህዝቧን ርሀብን ስደትን ሞትን መከራን የሚያርቅ ይሁንልን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ ከውዳጇ ምህርትን ታሰጠን አሜን ሳድሶች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን❤
የአባ ዘወንጌል ትብታቸው አንድ በአንድ እየሆነ ነው በኢትዮጵያ ልብ ያለው ልብ ይበል 😢
Bezi & Abiy yilma, selamachu yibza. thanks. ❤❤❤❤❤❤
ከሁሉም በላይ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ተንተርሰ የአለም ክፋትን የምታሳይበት ነገር አደንቃለሁ።
እግዚአብሔር ይርዳቹ በርቱልን!!
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ❤❤❤🙏🙏🙏
መምህር አብይ እና የሳድስ ቤተሰብች ስለምሰጡን እዉቀት እጄግ አድርገን እናመሰግናለን አሁንም ሰለሁሉምየእጅ ምልክቶች ብታስተምሩን ደስ ይለናል ለምን ቢባል በማወቅም ሆነ ባለ ማወቅ እምንጠቀማቸዉን እንድናስተዉል ይረዳናል
ተጨዋቾቹ አብዛኛው ያውናቸው ተከታዩላይም መንፈሱን ይረጫሉ አስተዋይ ልቦና ይስጠን
እግዚአብሄር ይመስገን በእውነት በጣም አስተማራ እና አንቂ ነው,እግዚአብሄር በእናንተ ላይ አድሮ ገስፆናል ነው የምለው.በአብዞኞቻችን ሰውን ለማብሸቅ ወይም ለመተረፋ,ለመቀለድ,ለማሳቅ የምንጠቀመው ነው ምላስ ማውጣት እግዚአብሄር መቼስ አዋቂ ነው ይቅር ይበለን.በጣም አስተማራ ነው.የገሰፀን ያስተማረን እግዚአብሄር ይመስገን.የድንግል ማራያም ልጅ እግዚአብሄር ይባርካችሁ አብዝቶ.
እውነት ነው እኛ ቀፎ ነን የምንሻውን መንፈስ መሞላት የኛ ምርጫ ነው ይህ እግዚኣብሄር የሰጠን ፀጋ ነው። 🙏🙏🙏
Ewnet new abiye,Egziyabher Amlak Ethiopiyayen yetebek❤❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽
በእውነት ብዙ ተምሬበታለሁ እናመሰግናለን መምህራችን❤❤❤
የምድር ሀብት ንብረት ዝና ስልጣን እውቀት ቀርቶብን የሰማይ ቤታችንን ያሳምርልን የሰው ልጅ ሞኝ ነው በምድር ፈጣሪውን ያስካዱት ሁሉ ነፍሱን ግን ከሲኦል አያድኑትም ሰው ስጋውን አስደስቶ ነፍሱን ቢያቃጥል ምን ይጠቅመዋል 😢😢😢😢
Keep on the good work teacher abiy yelma
በእውነት የሚገርም ንግግር ይበለን በሳቅንበት እያስለቀሰን ነው
What a beautiful dress you have on! Love it ❤
በውሃ ይለቅ ይባላል 😂
Love the dress. Can you send the place you buy it and the name of the dress please?
ክብር ለመድሃንያለም 🙏ካለሱ ምንም የለም :🙏እንደ ቸርነቱ በቸርነቱ የሚያኖረን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው🙏እንደ ኃጥያቴ እንደ በደሌ ሳይሆን በምህረቱ ያኖረኝ የደገፈኝ ያጠነከረኝ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን 🙏አግዚአብሔር ሆይ የ ዓለም መድሃኒት እየሱስ ክርስቶስ አሁንም ተመልከተን ኢትዮጵያ ምድር በ ሀጥያት በጭካኔ በ አመንዝራ በትቢት በስደት...... መከራ እየተቀበልን ነው እና በቸርነትህ ጎብኘን 🙏🙏🙏ሰላም በቤታችን ሰላም ለሀገራችን ይሁን ወገኖቼ 🙏💚💛❤️
Thanks both ❤God bless you 🙏 ❤
ስለ እኔነት፡በጣምአስተማሪ፡ነበር።ውስጤ፡በጣም፡በመረዳት፡ነው፡የተከታተልኩት።ፀጋ፡አሁንም፡ይጨምርላችሁ።
ድል ለፋኖ።
😂😂😂😂
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ አቤቱ የሆነብን አስብ 😢 መህር ይልማ እግዚአብሔር እውቀቱን ይጨምርልህ
ምናለበት የኛን ሀገር መሪዎች እንደ እንስሳ ሳር ባስበላቸው😢😢😢
አብዬ በጣም ደስ ትለኛለ
አልፋ ዎኦ አራዳኤል (አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ) አብ መዋይ ወልድ መዋይ በንፈስ ቅዱስ መዋይ ። ፀባኦት እግዚዓብሔር (ቅዱስ እግዚዓብሔር ) ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ።
አቤቱ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ይቅር ይበለን የሰው ህይወት በትልቁ እንደ ቅጠል እየረገፈ ነው::
ወንድሜ መ/ር ዐብይ ይልማ።እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።ወንጌል በአለም እንዲደርስ በብዙ ቋንቋዎች በመተርጎሙ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ እየተሰበከ ይገኛል።ዳሩ ግን አንተ የምታስተምረውንና የሰው ልጆች ከሠይጣን ድርጊት እንዲቆጠቡ እና አዳኛቸውን እንዲረዱ የአማርኛ ቋንቋ ለማይችሉት ወገኖቻችን ምን የታሰበ ነገር አለ?እግዚአብሔር ይባርክህ።
እንኩዋን ለደብረ ታቦር በአል አደረሳችሁ መምህር ፤ ደግሞ ለአመቱ ያድርሰን🙏
እግዚአብሔር እኔ እኔ ከማለተ ጠብቆ እኛ እንድንል ያድርገን ከዚህ እየታየ እየተሰማ እየተደረገ ካለ ሀጢአት ይሰውረን 🙏 ከቤቱ ከቃሉ የወጡትንም እዝነ-ልቦናቸውን ይመልስልን🙏 ኢትዮጵያ ሀገራችንን የጠፋ ሰላሟንም ይመልስልን🙏 ሳድስ ሚዲያ በርቱ እጅግ ወዳችሁዋለሁ።
እውነትህን ነው ገዳያችን ስጠን አልነው እሱም ሰጠን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥሩ ትምህርት ነው ወንድማችን በርቱ
EGZABER YTBAREK YHUN.
TEBAREKU❤❤❤❤❤❤
Minm yahl yemiyasifera yemiyasichenik gize bihonm enanten sisema etsinanalehu …..Thank you so much Tebareku
Thank You!
እናመሰግናለን ስለ መረጃችሁ
ቤዝዬ ስወድሸ አገር ልብሰሽፎቶሽ ያምራል ባጠቃላይ አምሮብሻል
እግዚአብሔር ያበርታልን በርቱልን 🙏🙏🙏
የአገራችንን ሰዎች ጨረሰብን አብይ አህመድ እግዚአብሔር ይፋረደው
Such a labor of love ❤❤
የአነጋገር ለዛሽ፣ውብ ኢትዬጵያዊ የሆንሽ፣ በርችልኝ!!!
እዉነት ነዉ መምህርዬ ኑሩልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Egziabher abzito yabarikelin Abiy kidusan melaeikt kekfu yitebikik
አላህ ይጠብቅህ የምር አንተ የሁላችንም ነህ !!!
Thank you my sister and brother and doing great job?❤
ከእኔነት የፀዳ ወንድማችን ቢኒያም በለጠንም በአርዓያነት መጥቀስ ይቻላል።እግዚአብሔር ያፅናለት።አሜን !!!
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ !!ያበርታችሁ!!አሜን!!!!
ሳድስ ሚዲያ አብይ ይልማ ስወዳችሑ❤❤❤
Esikezih Seat dires bebetih lakiyehegn amlake Kibirina misgana yidiresih 🙏🙏🙏 Fitsaleyen asamirilign🙏🙏🙏
Abiy Ye Ante Adnaki Ena teketay negn betam Mirt Ethiopiawi Neh Gin tiyake Alegn Memelek Sigdet Amliko yemigebawu 1 Amlak Egziabher Hono sale Lemin Lemelaikt Mariyamin Gebrelin Tamelkalachu Tisegdalachu? ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ። እርሱም። እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ አለኝ። የዮሐንስ ራእይ 22-8-9
ጊዜው የንስሃና የመመለስ ነው። የነፍሳት ሁሉ ፈጣሪና አምላክ ወደ ሆነው ወደ እግዚአብሔር የመመለስ ጊዜ ነው።
ክርስቶስ እየሱስ ለአለም ነው የሞተው ለኢትዮጵያ ብቻ አልሞተም ለሁሉ አባት ነው አንተ ግን እግዚአብሔር በሳጥን ማስቀመጥ ፈለግህ ምህረት ያርግልህ
ታድያ ማን ለአለም አልሞተም አለ?የት ቦታ ነው ለኢትዮጲያ ብቻ ነው የሞተው ያለው? ሰው ሁሉ ሊሰማና ሊያሰላስል የሚገባው ያስተላለፈ ዋናው ሀሳብ እያለ ሌላ ኢሹሌይ ማተኮር ለምን አስፈለገ?
Sadisoch egzabher amilak eidme eina tena yistachew yega ankiwoch 💚💛❤🙏🙏🙏
በካስ ሱስ የተያዛቹ ሰዎች ጉዳቹን ኢዩ ምታዩ ሰዎች ከዚ ሱስ ዉጡ አቢ በጣም ናመሰግናለን ስለ ምትሰጠዉ ትምህርት
አዘንኩ ማርያምን ግብር በኛ ይከፍላሉ እግዚአብሔር ነብሳቸውን በገነት አሳርፍልን ወይኔ ወገኔ ምን ይሻላል ጌታየ
ሚስጥር የለም መጸሀፍ ቅዱስን ላነበበ ቃሉን ኢየሱስን ለተቀበለ::❤
በትክክል!
አለም እየከፋች ትሄዳለች ፍቅር ይቀዘቅዛል የሂውንስ ራኢ ይፈጸማል ኢየሱስ ያመነ ዳነ እግዛብሔር መንገድ አለው>ኢየሱስ ::
@@sophiewolde3053 እና አሁን ፍቅር የሚባል ነገር የለምኮ እኔ አግብቸ ፍቅርን ማጣጣም እፈልግ ነበረ ግን ዘመኑ ሊፈፀም ሰለሆነ ፍቅር ቀዘቀዘች በጣም ነዉ የማዝነዉ
ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤
ድል ለአማራ ህዝባዊ ግንባር
ድል ለታላቃ ኢትዮጵያ ❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዉዶች
ም ን አየንት ሰው ነህ የተባረከ አእም ሮ ነው ያልህ ተባረክ ወንድሜ
Thank you, you just answered my concerns.
እግዚአብሔር በምህርቱ ይጎብኘን በጣም ነው ሚግርመው አንዳንዴ እናተ የገባችሁን ያህል የተወሰነ ሰው ክንቅልፉ ቢባንን የመትርፍ እድል ይኖርን ነበር ግን እይናችን ልቦናችን አይምሮችን ተይዞል እግዚአብሔር አምላክ ለንስሀ ሞት ያብቃን ሞት አይቀርም ፀድተን እንጠብቅ
ሳድሶች ስለምታቀርቡት የክፉው ሚስጢር እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ዛሬ ግን ስለ ንጉሱ ተፈሪ መኮንን ልናገር
1) የእግዚአብሔርን ስም ለራሳቸው አድርገዋል ስማቸውን ቀይረው
ግርማዊም ቀዳማዊም የነገስታትም ንጉስም እርሱ እ/ር ነው
ከይሁዳም ነገድ የመጣው ጌታችን እየሱስ ነዉ
እኛ የሚሉት እሳቸውንና እግዚአብሔርን ማለታቸው ፈፅሞ ከአይደለም
ስግደት ሲቀበሉ በአይኔ አይቼለሁ
አብይ በጥንቁልና ነው ስልጣን የያዝው
ስይጥን ድም የውዳል ኢትዮጵያ የድም ምድር አርግው😢
Egizabeher yebarekachu🤲
Zemenun endenewaj yemetekemen mereja new
Egizabeher yetebekacu🙏🤲
እንኩዋን አደረሳቹ ወንድሜና እህቴ ለደብረ ታቦር
wise man Abyiyi longlive to u!
የኢትዮጵያ ህዝብ ግብር እየሆነ ነው እግዚአብሔር በቃ ይበለን😢😢😢 😢😢😢
ያልተገለጠልህና ያልገባህ በስውር ግን እየሆንከው ያለው ትልቁ እኔነትህ ሁሉን አዋቂ አድርገህ ራስህን ማቅረብህ ነው። ከዚህ በላይ እኔነትስ ምን አለ? እኔ የምትለዋን ቃል ብቻ ሳይሆን የአንተም አካሄድ በትልቁ እኔነትን የያዘ ነው። ሁሉን አዋቂ አድርገህ ራስህን ማቅረብሆ እራሱ ድምጽ አልባው እኔነት እንደሆነ ልታውቅ ይገባል። በጠበጥከው እኮ!!
እኔ ግን ይቅርታ አብይ ይልማ አሁን የአጋንንቱን ማንነት አስተማርክ ይብቃህና የእግዚአብሔርን ማንነት እና ስለክርስቶስ አስተምር (የሰይጣን አርማና ማንነት አስተምረኃል በቃህ) ሰማይና ምድርን የፈጠረ አምላክ እግዚአብሔር አለ አለ አለ እርሱን አስተምር አትቀላቅል አስተምሮህን
ወለተ ማርያም እወቀት ታላቁን እግዚአብሔር ታከብራለች እንዃን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
እንካን ለደብረ ታቦር በዓል አደረሳችሁ
i and Sades የሚለውን ምልክት ለምን እንደመረጥከው ብታስረዳን ደስ ይለናል
እግዚአብሔር ይመስገን
ቤዛዊት ቆንጅዬ ሴት❤
እንኲን አደረሳችሁ ውዶች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤
እግዚአብሔር ይጠብቃችሀለ ማሥተሀዋለለን ያድለን
ተባረክ
ንጉስ ኃይለሥላሴ እኛ ሰለሚል እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ነበር ላልከው ሰዎች ሲሰግዱላቸው እና የይሁዳ ነገድ አንበሳ ንጉስ ነኝ ብሎ የእግዚአብሔርን ክብር ሲሻሙ የኖሩ መሆናቸውን አያወቅክ ለምን ትዋሻለህ? ዘር ተኮር ፍረጃ!!???" ከኛ ውጭ ወደ ውጭ" መሆኑን አሳበቀብክ::
Great!
የወደቀው መልዓክ አውሬው ወይም ሳጥናኤል ሰውን ከማሳት አርፎ አያቅም በንፍር ውሃ መጥፋት ዘመን እኮ ስምንት ቤተሰቦች እግዚአብሔርን በእውነት በማምለካቸው እና እግዚአብሔርን በማመን ከንፍር ውሃ ተርፈዋል አለም በሙሉ ሲጠፋ ። ዋናው ነገር በእውነት እግዚአብሔርን ማምለክ እና ማመስገን ነው አለምን መከተል አያስፈልግም ድሮም ሀጥያት አለ ዛሬም ሀጥያት አለ ዋናው በመድኃኔዓለም መታመን ነው ። የማንም ጫጫታ ሊያስፈራን አይገባም ። እግዚአቤሄር አለምን ሊያጠፋ ይመጣል ተዘጋጅታችሁ ጠብቁ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
Thanks for your efforts! There's a lot that we don't know about but God is good to keep us safe and alive, it is His Grace?! This month is Felsseta Lemariam and the coming New Year may God see as through His Grace be safe from expected an unexpected situations? And you be always strong through God's grace and mercy? We are surrounded by many unsafe spirits, we don't know how to be aware and cautious not imerce into it. May you have a blessed Felsseta Lemariam? 🙏 👍 Always our love and respect to you who provides this show?!
ሳድሶች እንወዳሀለን ክበሩልን🙏🙏🙏
እንኳን አብሮ አደረሰን አገራችንን ይጠብቅልን
ኔማርን እኔም አደቀዋለው ግን ሁሌም ሚያሳየውን ምልክቶቹ ሳይ በጣም ይደብረኛል ከናንተ ፕሮግራም እየጠበኩኝ ነበር እናመሰግናለን
Welcome back saddis media ❤
Hunken la Debra tabor behal aderesachu aderesen ye tewahedo hunquoch selam la hagerachin 🎉❤
kalhiwt ysemaln zara emr blobcheeal abya❤❤❤❤
ለእግዚአብሔር ቀናኢ በመሆናችሁ ምክንያት እኔም እንደእግዚአብሔር ሐሳብ መመላለስን መረጥኩ።
ሰይጣን ሊያጠፋ የመጣው በተለይ ሃይማኖተኛውን የአማራን ሕዝብ ነው:: ነገር ግን ሰይጣን በኢየሱስ ክርስቶስ የመስቀል ላይ መስዋዕትነት ተ ሸ ን ፎ አ ል::
በበረከት በፀጋ ያትረፍርፍህ
እብይ እዉነትን በፍቅር (በትህትና) ተናገር፤ መፍትሄ እና ሰላም ላይ አተኩር።