"መድረኮቻችን ላይ ግብረ-ሰዶ*ውያን አሉ!" "..አራስ ልጆችን የደፈረ ሰው...!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 223

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 7 місяців тому +61

    ዶክተር ስዩም እግዚአብሔር ቀብቶ የሰጠን ታላቅ ኢትዮጵያዊ ነው። አገልግሎቱም ብዙ ዓይነት ነው።እባካችሁን ይህንን ታላቅ ሰው በምክሩም ፣በሕክምናዉም፣በአስተማሪነቱም ወዘተ፣በትጋት መጠቀም የእኛ ግዴታ ነው።
    ዶክተር ስዩም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ኑርልን💖🌻💐🌷💖

    • @felekuabdi1196
      @felekuabdi1196 2 місяці тому +1

      ዶክተር ስዩም እግዚአብሔር ቀብቶ የሰጠን ታላቅ ኢትዮጵያዊ ነው። አገልግሎቱም ብዙ ዓይነት ነው።እባካችሁን ይህንን ታላቅ ሰው በምክሩም ፣በሕክምናዉም፣በአስተማሪነቱም ወዘተ፣በትጋት መጠቀም የእኛ ግዴታ ነው።
      ዶክተር ስዩም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ኑርልን

  • @MeseretGetachew-sg7nc
    @MeseretGetachew-sg7nc 7 місяців тому +49

    ዶ/ር ዬ ጌታ በደሙ ይሸፍንህ ፀጋ ይብዛልህ ጌታ ሆይ ፀጋህን አብዛልን

    • @tenamengistu8622
      @tenamengistu8622 7 місяців тому

      የእግዚአብሔር ፀጋ ለሁላችን ይብዛልን አሜን።

  • @_.Titi_
    @_.Titi_ 7 місяців тому +45

    ስወደው ስነምግባር ጨዋነት አካል ለብሶ እረጅም እድሜ ዶክተርዬ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 7 місяців тому

      በጣም እርጅም እድሜ ይሰጥልኝ ወሳኝ የሆነ ትምህርት ነው የሚያሰተምርው አድናቂው ነኝ ❤❤❤

  • @TsehayShita
    @TsehayShita Місяць тому +1

    ሐዋሳ ሙሉወንጌል ቤተክርስትያን ህዳር 2017 ያስተማከን ፣የሰበከን በእግዚአብሔር ቃል ተተርሰህ አስረግጠህ በነፃነትና በሰላማዊ ግልፅ መንገድ በማስተማርህ ነፍሴ ሀሴት አድርጋ ተመግባለች ሌሎች የእምነት ተቋም ቢጋብዙህ ይህንን ቅን ትዉልድ የማዳን ጊዜ ነዉና ብንባረክበት መደባበቅ ጎድቶናል ሰዉ የሆነ የእግዚአብሔር ልጆች እንስማዉ እንተርፋለን

  • @felekuabdi1196
    @felekuabdi1196 2 місяці тому

    ዶክተር ስዩም እግዚአብሔር ቀብቶ የሰጠን ታላቅ ኢትዮጵያዊ ነው። አገልግሎቱም ብዙ ዓይነት ነው።እባካችሁን ይህንን ታላቅ ሰው በምክሩም ፣በሕክምናዉም፣በአስተማሪነቱም ወዘተ፣በትጋት መጠቀም የእኛ ግዴታ ነው።
    ዶክተር ስዩም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ኑርልን

  • @lyonnaise6395
    @lyonnaise6395 7 місяців тому +69

    ለብዙዎች ሼር አድርጉት !!! ይሰማ ይህ መልዕክት ይሰማ በጣም ይሰማ !!!

    • @mozartbelachew298
      @mozartbelachew298 7 місяців тому +3

      እዉነት ነው እሺ

    • @mercywolde5630
      @mercywolde5630 7 місяців тому +2

      ኦርቶዶክስ church only ነበረችይህን ምትቃወመዉ አሁን ገና እየነቃችዉ ትመስላላችው

    • @mercywolde5630
      @mercywolde5630 7 місяців тому +1

      አንተ መናገር በመጀመርህ ሽልማት ይገባሐል መቼም ከረፈደም ቢሆን ትመሰገናለህ።
      የሮም መንግስት እኮ ቦ 300 ዓ.ም ክርስቲያን ሆኖ አይደለም ዶክተር ክርስቲያኖችን በስደት ሊያሽንፋቸዉ ስላልቻለ ነበር ውስጥ ገብቶ ክርስትናን ሲገዘግዝ የነበረዉ ውጤቱን ደሞ አሁን እያየነዉ ነዉ በ321 ሰንበትንም ከቅዳሜ ወደ እሁድ ሊቀይር የሞከረበት እና በብዙ የክርስትና ተቁአማት ዘንድ ተሳክቶለት እያየን ነዉ ድሮስ የእግዚአብሔርን 10 ህጎች በግልፅ ከተቃወምን በኆላ ዛሬ ሰለ ግብረ -ሰዶም መብዛት ብናወራ ሰዶ ማሳደድ ወይም ጅብ ከሄደ ውሻ ጮኽ ይሆናል ስለዚህ ንስሀ የምንገባ ከሆነ ከሁሉም ሐጢአቶቻችንም እንጂ ከግብረ ሰዶማዊነት ብቻ ከሆነ አንዱን ጥሎ አንዱን አንጠልጥሎ ይባልልናል።

  • @አቢሲንያቲዩብ
    @አቢሲንያቲዩብ 7 місяців тому +9

    Dr ሰዩም አንቶንዮ የማከብርክ ትልቅ ሰው ብዙ ሰውን aware የምታደርግ 🙏🙏

  • @rahelworku6710
    @rahelworku6710 7 місяців тому +22

    ❤❤❤አቦ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ አንቺን ትጉ ያደረገው ጌታ ብዙዎች ሊታደግ ወዶ በድፍረት በአደባባይ እንድንማር ስለረዳሽ።
    ዶክተር የጌታ ፀጋ ና ሠላም ይብዛልህ።
    በጣም እናመሠግናለን።🎉🎉🎉🎉

  • @hewanbirhanu5768
    @hewanbirhanu5768 7 місяців тому +22

    ዶ/ር ስዩም እግዚአብሔር አምላክ በዚህ ግንባር ቀደም ሆነህ እየመራኸን ባለህበት ፍልሚያ የክርስቶስ ደም ይከልልህ፤ መንፈስ ቅዱስ ጉልበት ይሁንህ ምሪትንም ይጨምርልህ 🙏 ጸጋ ይብዛልህ 🙏🙏🙏

  • @ferwiniberhane3342
    @ferwiniberhane3342 7 місяців тому +7

    እግዘአብሔር አምላክ ልጆቼን ጠብቅ በዚህ ያሉቱን ፈውሳቸው🙏❤

  • @medinabassa3368
    @medinabassa3368 7 місяців тому +5

    ዶ/ር ስዩም የተወደድክ የእግዚአብሔር ባሪያ ጌታ ለዘመኑ ያነሣህ የእግዚአብሔር ጦር የሚትዋጋ ታማኝ አገልጋይ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ❤❤❤

  • @lyonnaise6395
    @lyonnaise6395 7 місяців тому +23

    ጌታ ይባርካችሁ ዶ/ርዬ እና ቲጂ!! ይህንን ትውልድ ታተርፋለህ !!
    ዕውነት ዕውነት እላችኇለሁ ብሎ ተናግሮ ስትገባበትም ዕውነት የሆነው እየሱስ ብቻ ነው !!
    ሰይጣን ግን ዓለም ይህን ክፉ ሥራ ሲያቀርበው መልካም በሚመስል መብትና ... ሲገቡበት ግን ማነቆ አስገብቶ ሲያሰቃይህ ይኖራል በአካል መጎዳት , በስነልቦና, በሶሻል ግኑኝነት, በመንፈስ ሙትነት ... ሰው በዚህ ዓለም መኖርን እስኪጠሉ ይቀጣቸዋል !! በጣም ትክክለኛ ሰው ነህ ይህን ከመጋረጃው ጀርባ ያለውን ለማጋለጥ በሞያህ ዕለት በለት ከሚገጥምህ ሰቅጣጭ ክስተት ከማየት ህ የተነሳ ነው . እግዚአብሔር ያክብርልን !! የሚተርፍ ሰው ግን አለ !! በርታ!!! ua-cam.com/video/e0LrP3Tc4K8/v-deo.htmlsi=HQQyrJB-4EeiKBsq ፕሊስ ተመልከቱት

  • @FrehiwotTassew
    @FrehiwotTassew 7 місяців тому +4

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ በብዙ መንቃት አለብን ወላጆች እባካቹ !!! እኔ ትምህርት ቤት ውስጥ አብረን የተማርናት ልጅ ሴት አግብታለች 😢 ስለዚህ ሁሉም ቤተስብ ልጅን ይጠብቅ

  • @RozaTek
    @RozaTek 7 місяців тому +10

    በጌታ በአእየሱሰ ስም የዝሙት መንፊስ ይመታ ።
    ዶክተር ጌታ እየሱስ ይባርክህ ትጅ ጌታ አብዝቶ ይባርክሺ !!

    • @brightfuture-bz7rz
      @brightfuture-bz7rz 7 місяців тому

      ዝሙትን ሺሻ ይላል መሻሺ ነው መግፃ መፍትሄ መሆን አይችልም

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 7 місяців тому +7

    ዋው ዶክተር ልቤ ውስጥ ያለውን ነው እምትናገረው በጣም በጣም መጥፎው በኢትዮጵያ ውስጥ ወንዱን አንቺ እይሉ ሲጠራሩ በጣም ያመኛል!!!

  • @tesfayetilaye3363
    @tesfayetilaye3363 7 місяців тому +15

    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ:: የጨለማን ስራ ግለጡት ተብሎ እንደተፀፈ እየገለጣችሁት ስለሆነ:: እንጸልያለን ሥራውን እንቃወማለን እግዚአብሔርም ይረዳናል::

  • @anaremelka3287
    @anaremelka3287 7 місяців тому +7

    ጥሩው መጥፎ .... መጥፎው ጥሩ የሚባልበት ዘመን ውስጥ ስላለን .....እንዳንተ አይነት ዕውነቱን የሚናገር ሰው የሰጠን ፈጣሪ ስሙ ለዘላለም የከበረና የተመሰገነ ይሁን :: ክፉ አይንካህ !!!!!!

  • @MeryGmariam
    @MeryGmariam 7 місяців тому +12

    Doctor ስዩም በጣም ቅን በትክክል እግዚአብሔር በደስታ የሚያገለግል በምሳ ሰአቱን ሰውቶ የሚያገለግል ትሁት ጌታን የሚወድ የምድራችን በረከት ነህ ድንቅ ሰው እጅግ በጣም የምንወድህ በረከታችን ነህ ጥረትህ ፍሬ ያፈራል ከጉንህ ነን ቲጂ በጣም እናመሰግናለን

  • @FrezerWalelign
    @FrezerWalelign 7 місяців тому +5

    አንተ ሰዉ ዋጋህ በሰማይ እጅግ ታላቅ ነዉ!!! ዘመኑን የሚመረምር አይን የተሰጠህ ይህንን መርገም ከድሮ ጀምሮ እንደ ባለሙያም እንደ እግዚአብሔር ሰዉ ስታወግዝ ነገር ግን አንድም የመንግስት አካል አንድም የእግዚአብሔር ሰዉ ነኝ የሚል ለትዉልድ አስቦ አጠገብህ ሲቆም አላየሁም ግን እልሃለሁ ከኖህ ጋር የነበረ እግዚአብሔር ከአንተ እና ከቤተሰቦችህ ጋር አለ። በርታ!!

  • @TsehayGehana
    @TsehayGehana 7 місяців тому +9

    ዶክተር,ተባረክ,,ረጅም,እድሜና,ጤና,ይስጥህ,ቲጂም,ተባረኪ,ጌታ,ይክበር,ከፍ,ከፍይበል

  • @yosiefyacob1746
    @yosiefyacob1746 7 місяців тому +5

    "በክፋት ፊት ዝምታ እራሱ ክፋት ነው።"
    ትውልድን እያጠፋ እየበላ ባለ ጉዳይ ላይ ቤተ ክርስቲያን አብልጣ መጮህ መሥራት አለባት። እያንዳንዳችንም ኀላፊነት አለብን ከቤታችን መጀመር አለብን።
    ዶር ሥዩም እግዚአብሔር ይባርክህ። ጌታ ከአንተ ጋር ነው። በጸሎትም ከአንተ ጋራ ነኝ ወንድሜ ተባረክ።
    ቲጅዬ በርቺ በርቺ
    የምታኮሪ እህታችን ቃላት የለኝም ስላንቺ።
    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @NardosEyuel-c8r
    @NardosEyuel-c8r 7 місяців тому +1

    Oooow ምን አይነት የተባረከ ሰው ግን ❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏 ይሕን ሰው ስለሰጠን

  • @yahwensi1172
    @yahwensi1172 День тому

    May God bless you dear Dr. Siyum. Stay blessed in Christ Jesus!

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya 7 місяців тому +2

    ዶ/ር ስዩም ምን ይከተለኛል ፣ ምን ይመጣብኛል ሳትል ከአንድ ከተማረ ዜጋ የሚጠበቀውን ትውልድን የመታደግ ሚና በጣም የሚደነቅ ነው ።እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ።

  • @temelketAyalew
    @temelketAyalew 7 місяців тому +4

    እግዚአብሔር ከኢትዮጵያ ምድረ ገጽ ያጥፋልን መስማቱ ራሱ ምን ያህል ይዘገንናል አቤቱ ፈጣሪ ይቅር ይበለን🎉🎉🎉

  • @ownerowner2993
    @ownerowner2993 7 місяців тому +17

    እውነቱን እንጋፈጥ ትውልድ እየጠፋብን ነ😢😢😢😢😢

  • @Bretanssa
    @Bretanssa 7 місяців тому +12

    የሚፈልጉትን እስኪያደርጉ (እስኪደፍሩ) ድረስ ግብረሽዶማውያን እንደዘንዶ ታግሰው መጠበቅ ይችላሉ ።ትክክል
    ጥሩ ዝግጅት ነው

  • @asterhailemariam5550
    @asterhailemariam5550 7 місяців тому

    እጅግ በጣም የሚያሳዝን ነገር ለመስማት የሚከብድ። እውነት ነው ይህ የቤተከርስትያን ቅድሚያ ስራ መሆን ነበረበት። እንድናውቅ ስላደረጋችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @biniamgunta776
    @biniamgunta776 7 місяців тому +2

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ዶክተር ሥዩም እግዚአብሔር ይባርክህ;የእውነት ሳውቅህ ብዙ አመታት ሆነኝ እናም የትውልድ ሸክምን አከብራለሁ በርታ እውነትን ግለጥ;በክርስቶስ ደም የተሸፈንክ ሁን።ብሩክ ነህ!!!

  • @yetemarechitafa3216
    @yetemarechitafa3216 7 місяців тому +1

    ዶክተር አግዚአብሔር ይባርክህ ትህትናህ ድንቅ ነው ጥንቃቄህም እንዲሁ ሌሎች በስድብና በማግለ ል ከእውቀትና ከፍቅር ነፃ የሆነ አፋቸውን ሲከፍቱ ይሰማሉ እግዚአብሔር ለቤተክርስቲያን አቅም የሚሆኑ ችግሩን በቃሉና በፀሎት በእውቀት የሚነቅሉ አስተማሪዏች ያስነሳልን

  • @ZawdiGebremedhin
    @ZawdiGebremedhin 7 місяців тому +1

    ዶክተር ተባረክ ቲጂየ ተባረኪ

  • @lidiyademissew6833
    @lidiyademissew6833 7 місяців тому +1

    God Bless you Dr. Siyum you are so special For real and a blessing for the Generation.

  • @aselmelesse3839
    @aselmelesse3839 7 місяців тому +1

    ዶክተር እግዚያብሔር ዘመንህን ቤተሰብህን ይባርክ እዉነት እግዚያብሄር በዘመናት መካከል የሚያስቀምጣቸዉ ቅሬታዎች ስላሉት ስሙ ከዘላለም እሰከ ዘላለም ከፍ ይበል ያለመታከት በዚህ ሀሳብ ላይ በጥልቀት ስለምትሰራ የእወነት ስለምትሟገት ይህ ፀጋ ለሰጠ እግዚያብሄር ክብር ምስጋና ይሁን

  • @Woubayehu
    @Woubayehu 7 місяців тому +1

    ዶር ሥዩም በሙያውም በስብዕናውም አምላክ የመረጠው ነውና አምላክ በሁሉም መንገድ ጠብቆ እድሜና ጤና ይስጠው። እኔ አውቀዋለሁ ታማሚዎች ገንዘብ እንኳን ባይኖራቸው እራሱ ከፍሎ የሚያክም እውነተኛ ንፁህ ልብ ያለው መልከም ሰው ነው

  • @birhanmesay8574
    @birhanmesay8574 7 місяців тому +3

    በ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይህን ክፉ መንፈስ የተመታ ይሁን

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 7 місяців тому +1

    በጣም እሚገርምህ ዶር ይሄ የእኔ ሀሳብ ነው ሀበሾችንአይቻለሁ ልጁን ትምህርት ቤት ሲያደስ አፉን ይስመዋል ያ ነገር ለእኔ ዘግናኝ ነው!!! እናት የልጅዋን አፍ መሳም የእኛ ህዝቦች ባለማወቅ የሌላ ሀገር እያዩ እነሱን ለመምሰል በጣም ብጣም በጣም እየጠፉ ነው!!!!

  • @hirutkidane5100
    @hirutkidane5100 7 місяців тому +10

    ዶክተርየ በዘመናችን የደወል ማንቅያ ኣድርጎ ላቆመህ ኣምላክ ኣመሰግናለሁኝ ። ህይወትህንና ቤተሰብህን በደሙ ይሸፍንህ። ቲጂየ በጣም እወድሻለው ተባረኪ በርቺ

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 7 місяців тому +1

    ዉይ ዶክተርዬ ጌታ ኢየሱስ ይጠብቅህ። ይርዳህ። ቲጂዬ ተባረኪልን ልዩ ልዩ ትምህርት የሚያስተምሩ ሰዎች ስለምታመጪልን ያብዛልሽ። ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidanehabte3026
    @kidanehabte3026 7 місяців тому

    ዶክተር ስዩም በኡነቱ በጣም የተባረክ ሰው ነህ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ በጣም ገሩና ወቅታዊና በጣም አስፈላጊ ሰው ሁሉ ሊያውቀው የሚገባ ነው:: ጋዜጠኛ ትዕግስትም በጣም አስፈላጊ የሆነ ነው ያቀረብሽውና በጣም መመስገን ይገባሻል::

    • @kidanehabte3026
      @kidanehabte3026 7 місяців тому

      እርማት በጣም (ገሩና) ጥሩና - - - -

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 7 місяців тому

    ዶክተር በብዙ እየጮህ ነው ትውልድ እንዳይበከል እኞም ከጎኖ ሆነን ማስተጋባት አለብን እረኩሰትን እርኩሰት ነው ብለን መጠየፍም መቃወም ዋናው ደግሞ መጸለይም ድርሻ አለብን!!!!!
    ጌታ ይባርክሽ ቲጂ❤ዶክተር ዘመንህ ይባረክ የጨለማን መንግስት እግዚአብሔር በሰጠህ እውቀት እየገለጥህ ስላለህ!!!!
    በደሙ ተሸንፈን🙏

  • @AbrhamMesfin-k9f
    @AbrhamMesfin-k9f 6 місяців тому

    D.r is a good gift our blessing from God tnx

  • @birhaneajebie
    @birhaneajebie 7 місяців тому

    I really Appreciate your dedication and your commitment. MY sister Tigist Ejigu!! MY god Bless you more! Kan biraa maal jechuun danda'aa?!

  • @asmekungMekuria
    @asmekungMekuria 7 місяців тому +1

    ጌታ ዕድሜህን ያርዝመው ዘርህ ይባረክ በሙያምህም ጌታ የበለጠ ያድርግህ።ለእውነት የጨቀነ ወንድም።ተባረክ ትዕግሥት አንቺም ለትውልድ የሚበጅ ሥራ እየሠራሽ ነው ትዳርሽይባረክ ዘርሽ ይባረክ

  • @hanamikahel6385
    @hanamikahel6385 7 місяців тому +3

    ጌታ ለምድራችን ምህረት ያድርግልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @Selamtesfaye-b8v
    @Selamtesfaye-b8v 7 місяців тому +3

    ይሄ ሰውዬ በጣም ጎበዝ ደፋር እና እውነትን ቁልጭ አርጎ የሚናገሩ ናቸው።

  • @tariktruth2271
    @tariktruth2271 7 місяців тому +2

    ጌታ ይባርክህ ዶ/ር ። የዚህ ዘመን ትልቁ ችግር ቅጥ ያጣው የሴቶቹ ፍላጎት ነው ። በመጨረሻ ተበላሽታ በየ ቸርቹ መዞር ኖርማል ሆኖል። ቲጂ ስሪበት pls Pls በዚህ ጉዳይ። በጣም ሰይጣን ለራሳቸው ክብር እንዳይኖራቸው እያደረጋቸው ነው ። የብዙ ትዳር ችግር የእነሱ ፍላጎት ነው።

    • @yetemarechitafa3216
      @yetemarechitafa3216 7 місяців тому

      ምን ማለት ፈልገህ ነው ? የግል ችግር ያለብህ ትመስላለህ ይህ ችግር በሁሉም ፃታ ያለ ነው ይልቁንም የግብረስጋ ችግር በወንዶች ይበልጣል ከዝሙት ጀምሮ እስከ መድፈር ጣት መጠቆም መፍትሄ አይሆንም ባስቸገረህ እግዚአብሔር መፍትሄ ይስጥህ

  • @emnetabesha4032
    @emnetabesha4032 7 місяців тому

    ይገርማል!አገልግሎት ልዩ ልዩ ነዉ ወንድሜ በርታ ልብህ ዉስጥ ይህንን ሸክም የሰጠህ በምክንያት ነዉ፤ ጌታ ይባርካችሁ።

  • @WeseneAyele
    @WeseneAyele 7 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጌታ ይርዳን እኛም ደግሞ በእርሱ ፀጋ በፊቱ መጮህ ይገባናል

  • @AlemayehuKeno
    @AlemayehuKeno 7 місяців тому +2

    ዶክተር እባክህ ራስህ አብዛ ብቻህን አትሁንብን።ትግሥት ሥራሽ ጥሩ ነው።በዚህ ቻናል ተደራሾች መቼም እነማን ሊሆኑ እንደሚችሉ ግልጽ ነው።ከሰባ በመቶ በላይ ያለው ሕብረተሳባችን ይህ ዓይነት access ሊኖረው አይችልምና አጫጭር ሥልጠናዎች የሚሰጥበት ተደራሽ ፕሮግራሞችን ከዶክተር ጋር በመሆን መቀየስ ይኖርባቸዋል።ጌታ ይረዳቸዋል በርቱ።በዚህ አጋጣሚ ስለ ዶክተር ስለአንቺም ጌታ አመሰግናለሁ።

  • @YeshiTaye
    @YeshiTaye 7 місяців тому

    ቴጂዬ ተባረኪ ጸጋውን ያብዛልሽ ጌታ በደሙ ይሸፍንሽ

  • @ethiopiaabebe5033
    @ethiopiaabebe5033 7 місяців тому

    ዶ/ርዬ ጌታ የሱስ አብዝቶ ይባርክህ ተባረ ❤❤❤❤

  • @AbebechAbraham
    @AbebechAbraham 6 місяців тому +1

    Egziabher zemenachu zerachun ybark🎉❤🎉❤

  • @gadisahayilu5689
    @gadisahayilu5689 7 місяців тому +2

    welcome, graceful lady and your respected guest(Dr.)... happy to see both of you .

  • @ashenamamo6695
    @ashenamamo6695 7 місяців тому +1

    Thanks Doctor....am orthodox interesting speech and educational for our community
    It's very very educational am agree with you 100% thanks.🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @muludestametaferia7439
    @muludestametaferia7439 7 місяців тому +1

    ጌታ ይባርካችሁ በነገር ሁሉ

  • @ethioaddis6121
    @ethioaddis6121 7 місяців тому

    ዶ/ር እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን።

  • @alemneshaleto6032
    @alemneshaleto6032 7 місяців тому +2

    በትክክል እግዚአብሔር ለመሪዎች አይኖቻቸውን ያብራ በጣም የጨከነ ነገር ሊኖረን ይገባል

  • @tadumeshesha2027
    @tadumeshesha2027 7 місяців тому

    እግዚአብሔር ሆይ ቤ/ክርስቲያንን ከእንቅልፍ እንድትነቃ።እባክህ ትውልድ ከዚህ መረብ ለማሰመለጥ ለጽድቅ አበርታን።ይህ መንፈስ በኢየሱስ ስም ይመታ!!
    ዶ/ረጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ!!!ቲዕግስቴ አንችንም አብዝቶ ይባርክሽ ይህ ሊነገርም ሊታወቅም የሚገባ ዕውነት ነው።

  • @Hani-v9h
    @Hani-v9h 7 місяців тому +1

    You areblessed My dear sister TG
    Yemadamet yemsmat yemrdat tsga yebzalsh yemtnagruwn mititeykiwn yemtaki Talak ye geta set nesh.
    Tebarku this is wht we realy need to preach this days

  • @gebrehiwotzegiorgis240
    @gebrehiwotzegiorgis240 7 місяців тому +1

    God Bless you Tigist you are bringing for those present thier real experience .I am your regular follower .And thank very much.

  • @ሚስጥረስላሴ-ለ5ቐ
    @ሚስጥረስላሴ-ለ5ቐ 7 місяців тому

    ❤እረጅም እድሜ ይስጥልን ዶክተር

  • @betypos1003
    @betypos1003 7 місяців тому +2

    ዶ/ር ስዮም ተፅኖ ፈጣሪ ሰው ነው ያብዛልክ እግዚአብሔር ክድህን ያበርታው ❤

  • @befekadukidane96
    @befekadukidane96 7 місяців тому

    ጌታ ይባርክሽ ቲጂ፡፡ ዶር ስዩም በጣም በጣት ከሚቆጠሩ በዚህ ረገድ ኢትዮጵያ ውስጥ በመንፈስም በአእምሮም በትጋት ከሚዋጉ ሰዎች ውስጥ አንዱ ነው፡፡ ቤ/ያን ግን ተኝታለች

  • @alemayehuwoldemichael585
    @alemayehuwoldemichael585 7 місяців тому

    This man, Dr.Seyum is a good gift, our blessing from God.
    Stay blessed sir.

  • @alemutadese8777
    @alemutadese8777 5 місяців тому

    Really, God bless you!

  • @tenamengistu8622
    @tenamengistu8622 7 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ኡነት ነዉ መልሱ ቤተክርስቲያን ጋ ነዉ።

  • @genet1009
    @genet1009 7 місяців тому +2

    እግዞ ማረነ ክርስቶስ 😢😢😢 በርግጥ ቤተክርስቲያን ትውልዱን ማንቃት ይገባታል አማኞች በፀሎት በእምነት እንቃወም የርኩሰት ስራ በየሱስም ይፍረስ።

  • @ejigayehutiruneh1392
    @ejigayehutiruneh1392 7 місяців тому +1

    Very important and sensitive topic may God bless you abundantly!

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 7 місяців тому +3

    ፀጋ ልዩ ልዩ ነው ይላል ያንተ ግን ላስተዋለው ይለያል :: ግን በፈጣሪ ይቻላል ሀይሉን ይስጥልን ነፍስ ይዳንልን እንበል አሜን 🕊⚖️🙏🏽🏃🏾‍♂️

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 7 місяців тому

    Hero brother 🙌🏾 🙏🏾☝🏾⚖️✝️⛪️🙏🏾💐💐💐💐

  • @mekdeswakene4158
    @mekdeswakene4158 7 місяців тому

    My God bless both of you for your amazing teaching ❤❤❤❤❤❤

  • @amerechakako8104
    @amerechakako8104 7 місяців тому

    Egiziabehr bahulu yibalachu yegata magnetic kaanite Gari yihuni ❤❤❤tebareki Geta yibarkih

  • @getishgirma3847
    @getishgirma3847 7 місяців тому

    ዶክተር ጌታ ዘመንህን ይባርክህ ትልቅ የማንቂያ መልክት ነው

  • @Yors-f9k
    @Yors-f9k 7 місяців тому

    Your Hero i really appreciate you brother in Christ god bless you 🙏 ❤

  • @FikiruIrana
    @FikiruIrana 7 місяців тому

    ጌታ ብርክ ያርግሽ እህታችን ትግስት!!!!

  • @abesenya4618
    @abesenya4618 7 місяців тому

    God bless you DR .you are a hero.

  • @TarikuLemessa-dc9ge
    @TarikuLemessa-dc9ge 7 місяців тому

    Geta yibarkih Dr. Silemitserachew sirawochih betam tilik akbrot alegn silante.

  • @zolafun4587
    @zolafun4587 7 місяців тому

    u r right ....i have seen many movies which makes those kind peoples are very good, talented, loving person............we need to be more conscious

  • @AlmazZerasion
    @AlmazZerasion 7 місяців тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ጆሮ ያለው ይስማ ራሱን ያድን ለትውሉዱን ያስመልጥ

  • @DannyDanny-cj9cy
    @DannyDanny-cj9cy 7 місяців тому

    Thank you TG Dr very important for Ethiopia church responsible by praying

  • @Eferemwinner
    @Eferemwinner 7 місяців тому +1

    May God Bless you Dr,

  • @reconcilewithGod7159
    @reconcilewithGod7159 7 місяців тому

    ጌታ ይባርክህ ዶ/ር ። ዶ/ር ሆነህ ለዶክቶሩ ዶክቶር ኢየሱስ መገዛትህ አዋቂ ነህ: ብዙዎች ዶ/ር ሲሆኑ ጌታን የበለጡ ይመስላቸዋል ይህ ያላዋቂነታቸዉ ምልክት ነዉ: ተባረኽ።

  • @lemlemgzgaber5982
    @lemlemgzgaber5982 7 місяців тому

    ትክክል ነዉ ዶክተር ብዙዎች በትዳር ያሉ ወንዶች በዚህ ሱስ የተጠመድ ናቸዉ እኔ የበፊት ህይወቴ ጌታን ከማግኘቴ በፊት በዙሙት ህይወት ነበር ሁሌም ስለራሴ ማንነት የምናገረዉ ለጌታ ክብር ነዉ ምክንያቱም ከምዛ ማንነት የታደገኝ ጌታ ብቻ ስለሆነ እናም እዛ ህይወት የሚመጡ ወንዶች የሚመጡት ለዚሁ ጉዳይ ነዉ በፊንጢጣ ካልህነ ኖርማሉማ ቤታችን አለ ይሉናል ያዉ እነሱም በገንዘባቸዉ ተማምነዉ ነዉ ያችም ሴት ፆሟን ላለማደር ትጀምረዋለች ከዛም ለመዉጣት ትቸገራለች አሁን ግን በቃ በቃ ቤተክርስቲያንም ሊሰበክ በየትኛዉም አጋጣሚ ሊነገር ይገባል በቃ ኖርማል ህኗል ጌታ ቤቱን ሊያፀዳ ወዷል ምክንያቱም የሚበዙት ለዚህ ክፋ ሱስ የታጋለጡት ቃሉን አወቅን የሚሉ ስለሆነ ዶክተር እንዳንተ ያሉትን ብዙ ያስነሳልን

  • @mahletteklemariam9318
    @mahletteklemariam9318 7 місяців тому

    TGye, Doctor tsega ena bereket yebezalachu betam angebgabi guday new yanesachut enamesegnalen betam. Betam fetagn yehone gize lay new yalenew gen degmo hulem metsehaf kedusachen mels ena meftehe selalew nefse bedesta haset tadergalech. Kefel huleten eskay begugut etebekalehu. Tebareku.

  • @user-nb3rc4kj6j
    @user-nb3rc4kj6j 6 місяців тому

    ቲጂዬ የኔ ማር ይህ አለባበስሽና ፀጉር style በጣም ያምራል በዚያ ለይ ሞገስ አለው እንዲያውም ስርዓት ያለው ከመሆኑ ባሻገር ተፈጥሮአዊ ውበትሽን ጉልት አርጎ ያሳያል

  • @HdhHdd-ti6dw
    @HdhHdd-ti6dw 7 місяців тому

    Wow tebareke yemer geta zemenihen yibarke met germ sew nek❤

  • @selamwondimu5568
    @selamwondimu5568 7 місяців тому

    አሜን መልስ ነን እንበርታ።

  • @gabrieltule3020
    @gabrieltule3020 7 місяців тому

    ጌታ ይባርክሽ ስለ ድንቅ ቃለ መጠይቅ

  • @merertuboru8425
    @merertuboru8425 7 місяців тому

    ዶክተርና ቲጂዬ ረጅም እድሜ ይስጣቹ, ተባረኩ

  • @lijalembayu1572
    @lijalembayu1572 7 місяців тому

    ዶክተር ጌታ ይባርክህ ❤❤

  • @לגילהי
    @לגילהי 7 місяців тому +2

    ጌታ ያንሳው ከኢትዮጵያ ምድር

  • @teferibayu5497
    @teferibayu5497 7 місяців тому +1

    ትዕግስት እናመሱግናለን።ዶ/ር በርታ ።

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 7 місяців тому

    በመውጫ የሚገባ የለም❤ ጌታ ኢየሱስ ይህንን ጂኒ ስራውን ስምህ ያፍርስልን😢 ጌታ ሆይ በዚህ ጉዳይ በበቀል አስነሳኝ sexual right ከአጋንንት ነው😢😢😢

  • @abynabibahlbi3361
    @abynabibahlbi3361 7 місяців тому

    ዘመንህ ይባረክ

  • @TigistGebremedhin-tw6kq
    @TigistGebremedhin-tw6kq 7 місяців тому +5

    I studied Sociology in AAU. We did not even understand what it meant when they tought us sex (m/f) is different from gender which is social construct. This is exactly what some of the studies were about. I wonder how it has developed now a days. After I moved to Europe, I realized how those studies are incorporated even to elementary school curriculums. All I am trying to say, we have to be careful and watch out how some policy or higher education level ideas can come down to young age teachings. It is all about seeds growing through time to bear fruits.

    • @Usually-x3t
      @Usually-x3t 7 місяців тому

      Exactly 👍 Well said my dear.

  • @Jesussaves123.
    @Jesussaves123. 7 місяців тому

    ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ!! የጨላማውን ስራ ግለጡት ቤተክርስቲያን ንቂ ተነሽ...በጌታ በእየሱስ ስም የአጋንንት ስራ እና እቅድ ሁሉ የፈረሰ ይሁን::

  • @miheretAyalew-h6o
    @miheretAyalew-h6o 7 місяців тому

    DR egziaber yibarkh ❤❤❤

  • @ZinashMamo-c2y
    @ZinashMamo-c2y 7 місяців тому +1

    በኢየሱስ ስም ስልጣን ጌታከምድሬ ይቀለው

  • @tsionhora9164
    @tsionhora9164 7 місяців тому

    God bless, Doc!!

  • @HelenBeyene-lf8yy
    @HelenBeyene-lf8yy 3 місяці тому

    Tebareku ❤❤