Ethiopia - የአማራው ጭፍጨፋ ከአስመራው ስምምነት ይመዘዛል? (የለማ ሚስጥሮች)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 чер 2022
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 425

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 2 роки тому +48

    ፈጣሪ አምላክ የአማራ ህዝብ ገዳዮች መጨረሻ ሳታሳየኝ አትጉደለኝ🙏💔💔💔 ለሰው የማይታይ ለእግዚአብሔር የሚታይ ብዙ ነገር አለ 👆👆👆

    • @frehiwotafework5309
      @frehiwotafework5309 2 роки тому +2

      እውነት ነው እግዚአብሔር አዋቂ ነው

    • @seadaseada714
      @seadaseada714 2 роки тому +3

      ሳያሳየን እንዳይገለን የእውነት

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 2 роки тому

      awo fexari amara be oromo lay yeserawene gefe ayto yehwe asayse ezame aderseme 😂😂😂👎

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 2 роки тому

      @@seadaseada714 wara merxo alqase ye oromo deme gena waga yasekeflcuhal mece edi beqelalu xaliyan setimexa oromon begemela yasecfecefacu ahun terawe yenate newe qemsuti

    • @tesemayeruq4920
      @tesemayeruq4920 2 роки тому +2

      ምን ነው አማራ ብቻ ነው የሞተው ወይስ መርጦ ማልቀስ እንደተለመድው

  • @TK-sf8rr
    @TK-sf8rr 2 роки тому +7

    ወይ ሀገሬ ሁል ግዜ እንቆቅልሽ
    የረቢ ኸይሩን አንጣልን
    ሀገራች ሰላም አድርግልን
    በቃቹ በለን ያ አላህ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 роки тому +23

    እግዚአብሔር ሆይ ፍርድህ ወዴት አለች?
    😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @tilahuntesfaye5506
      @tilahuntesfaye5506 2 роки тому

      Egizer yelem kalem tebeda belut

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 2 роки тому

      @@tilahuntesfaye5506 ጌይ ነህ እንዴ? 😥

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 2 роки тому

      @@tilahuntesfaye5506 እግዚአብሔር ምን ማን እንደሆነ ለማወቅ መፅሐፍ ቅዱስ አንብብ 😥🙄አንተ እኮ የኦሾ ውጤት ነህ 😢

    • @tilahuntesfaye5506
      @tilahuntesfaye5506 2 роки тому

      @@bosenagashu1673 enat lij sitaredu mnm yemayareg amilak ale ayibalim :koy mn kezi belay mn abatu enhunilet taredin tesededin kezi belay mn abatu yaregenal tebeda belut tigers amilak

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 2 роки тому

      @@tilahuntesfaye5506 አትከራከር ይልቅ መፅሐፍ ቅዱስ አንብብ አልኩህ እኮ

  • @freweyniwelday5526
    @freweyniwelday5526 2 роки тому +16

    ብላቹ ብላቹ ጭራሽ ወደ ኤርትራ ማሰጠጋት
    እዛዉ እዛዉ እዛዉ አብይ አህመድን ጠይቁ

  • @tebah1247
    @tebah1247 2 роки тому +9

    የአሏህ ያራህማን እህህህህህህህህ ምስኪኑ አለቀ አሏህ ይፍረድባቸዉ

  • @user-pc8ln5uu5n
    @user-pc8ln5uu5n 2 роки тому +4

    አቤቱ ሆይ ማርን 😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 2 роки тому +14

    ቆንጆ ትንታኔ ትልቅ ነገር ነው ያሳወቃችሁን።

    • @hgbhhhg2304
      @hgbhhhg2304 2 роки тому

      ምኑ ነው ትንታኔ?

  • @comecell71
    @comecell71 2 роки тому +3

    ኧር ኡኡ ይበቃል 🙌🥺 እዚህ ምድር ላይ የሚቀር አንዳችም ስው አይቀርም ቢፈርድም ሁሉም የጁን ያገኛል እስከዛ ግን አለቅን አቤቱ ይቅር በለን 💔😭

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 2 роки тому +1

      😂😂😂❤💚❤🌳💪💪💪 agerun yemesertewe kush newe yegebacewale ye tegelcewe wexati newe ename yensun alma edgefalene gan mero maleti le oromo hezbi aynu newe😘😍

  • @hayathayat6378
    @hayathayat6378 Рік тому

    አቢትሆይ ብሃቅህ ብሃላን ሳላም ልሀግሃራጫን 🙏🙏🙏

  • @abebaabeba1272
    @abebaabeba1272 2 роки тому

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ ማረን ይቅርበለን።

  • @shubisageletufeyisa7631
    @shubisageletufeyisa7631 2 роки тому +31

    ይሄ ሁሉ ሀተታ ኤርትራና ኢትዮጵያን ለመነጣጠል እ ንጂ ለማ ምንም አ ላለም ::አለም አላለም የንፅኃ ደ ም መፍሰስ የለበትም ::

    • @hangma8983
      @hangma8983 2 роки тому +2

      Enaze eko wna ye oromo telate eko nachew

    • @hannaberhane2965
      @hannaberhane2965 2 роки тому +1

      Yes that is true 👍

    • @mekdesnigus7466
      @mekdesnigus7466 2 роки тому +2

      ኤርትራ የኢትዮጵያ ወዳጅ አይደለችም ሁሌም የኢትዮጵያ ጠላቶችን እንዳስታጠቀች እንደረዳች ነው

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 2 роки тому

      @@hangma8983 ante sew eyaredik telugne eyalk taweraleh. hitsanat lemared minim mikiniyat yelehm

    • @peaceandlove8679
      @peaceandlove8679 2 роки тому +3

      @@mekdesnigus7466 ስሚ መቅደስ ነገሮችን ቆም ብለሽ አስቢ በሰው ወሬ አትሞይ እነዚ ለገንዘባቸው ሲሉ ነው የሚለፈልፉት አትሳሳች

  • @goboni577
    @goboni577 2 роки тому +10

    So heart breaking....i pray ethiopia for peace and love....From punland state of somalia....

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 2 роки тому +1

      Love Somalia, love Somali ppl. I wish the same for Somalia. thank u brother

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 2 роки тому +15

    ወንድሜ ጠላትህን በደንብ ለመምታት ፣ጠላትህን አቅርበው፣ፍላጎቱን በደንብ ተረዳ፣የፍላጎቱን መዳረሻ መንገድ አሳየው፣ከዚያ አያ በሬ ሆይ ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ ጭልጥ ያለ ገደል ገብተህ ቀረህ ወይ "ብለህ ገፍተህ ላይመለስ ጣለው ያሉት ፖለቲከኛ የፃፉትን ከረሳህ ተሸንፈሀል!! ግድያው በፍልስፍና የታጀበ ነውና ዘር ማንዘርህ ሳይጠፋ "ራስህን አድን" !!

    • @yitbarek350
      @yitbarek350 2 роки тому

      absolutely right.

    • @godislife2475
      @godislife2475 2 роки тому

      Abiy yetsafew new manem gen aygebawum

    • @ethioteach1814
      @ethioteach1814 2 роки тому

      አይ ለሌ ሴራ አለ ምክንያቱም አማራን ነጮች ይፈሩታል ለምን ከተባለ አማራ ሀይማኖተኛ ሀገሩን የሚወድ ቆራጥ ሰለሆነ ሰለዚ ነጮች ደሞ ይሕን አይፈልጉም አማራ ከተዳከመ ሀገሪቱን እነደፈለጉ ማረግ ይችላሉ ሰለዚ አብይ ተልኮ አለው እራሱ ኦነግ ሸኔ ነው ።

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 2 роки тому

      😂😂😂😂❤💚❤🌳💪 yesalcuhal ena oromoce almacen ade newe dawede bel mero beq

  • @workukassaw2880
    @workukassaw2880 2 роки тому

    ስለሃገሬ ባሰብኩ ግዜ ድክም እያለኝ ነው አምላክ በመልካሙ ያስብልን እነዚህ ሰወች መቸነው ሰውየሚሆኑት ያማል እንሰሳ ይህንን ሲያደር

  • @eritrea63
    @eritrea63 2 роки тому +8

    ኤርትራ ኤርትራ ክትብሉ ተዋሪድኩም መንግስትኹም ክሰሱ ወይስ ኢትዮጵያውያን መንግስቲ የብልኩምን ኢዩ።

  • @j.m3442
    @j.m3442 2 роки тому

    Those people fight for their future children freedom

  • @rahilzaro4548
    @rahilzaro4548 2 роки тому

    እግዛአብሔር ፍርድ የወኔን ደም

  • @woldemedhen2782
    @woldemedhen2782 2 роки тому +2

    ተዉ፣ ተዉ፣ ተዉ፣

  • @kasahunseboka9162
    @kasahunseboka9162 2 роки тому +1

    Ok

  • @lubabasaed1817
    @lubabasaed1817 2 роки тому

    ያረብ ኢትዮጵያ ሰላም አጣልን. ያረብ ሀገር በወለጋ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mekonenasfaw4805
    @mekonenasfaw4805 2 роки тому +2

    እማራው እንድያቅ በእደን ነው መሪየለለው ህዝብ ያለው እድል ቤተክርስቲያን እንደ ገባውሻ ያገኘው
    ይገለዋል 30እክ 40ሚለውን ህዝብ ይዞ ይጨፈጨፋል ቡሉሻንጎል 100ሽህ እይበልጥም ግን ተከብሮ በስላም ይኖራል
    ለምን ብልየሚጠቅ መሪ ስለእለውእሁንም እማራው እራሱን እዝጋጅቶ ከመታገል ውጭ እማራጭ የለውም
    የእማራክልል ምንግስት የሀዘን መግለጫ እውጥቶ እያውቅም

  • @genetuyneneh3297
    @genetuyneneh3297 2 роки тому +4

    ፈታ የመንግስት አገልጋይ መሆናችሁ ነው ?

  • @mammid601
    @mammid601 2 роки тому

    ሰላም ብያለሁኝ

  • @amanuelgezahagn7732
    @amanuelgezahagn7732 2 роки тому +1

    የተረኝነት መንፈስ ነው ህወሃት ህወሃት ይላል ብልጽግና !!!የበሰ መጣ ውሎ ስያድ የበሰ ጊዜ ።።

  • @dumesaboset4813
    @dumesaboset4813 2 роки тому +2

    ዜን በግምት መናገር ኣይከብድም

  • @user-ii3cs7cm4m
    @user-ii3cs7cm4m 2 роки тому +4

    መገንወነግ
    አላህይፍረድበህ ያረቢ😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢😢
    አላህዋሰላምአጠልነ 😭😭😭😭👐👐👐👐

  • @rebecacraft6537
    @rebecacraft6537 2 роки тому +1

    Abeye must go

  • @warsai9429
    @warsai9429 2 роки тому +9

    ኣሁንም ለኣማራ ከ ኤርትራ ጋ ልታጣላው ነው? ይሄ ሚድያ የወያኔዎች ወይም የወያኔ ኣሽከሮች መሆን ኣለበት!

    • @zaidetekie9164
      @zaidetekie9164 2 роки тому +1

      እውነትክን ነው የጁንታ ነው።

    • @sarajoh313
      @sarajoh313 2 роки тому +1

      🇪🇷🇪🇷❤❤🇪🇹🇪🇹🙏🙏

  • @Marsiltvworldwide4770
    @Marsiltvworldwide4770 2 роки тому +6

    አሁን ከቻላቹ ፈልጉት እና መሮን በስልክ Interview አርጉት እንደ ጋዜጠኛ.... የቆየ interview እየደገማቹ የUA-cam Business አትስሩብን፣ አዛኝ መስላቹ😏

  • @user-me5xi3pb6b
    @user-me5xi3pb6b 2 роки тому +6

    የኢትዮጵያ ምድር በደም ታጠበ። እግዚአብሔር የእናቶችን እምባ ይመልከት!!!

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 2 роки тому

      gena deda albacu tekefelalcu gena mec edi beqelalu

    • @missyethio1398
      @missyethio1398 2 роки тому

      Roza Zouba, think about your comment.... The moment your killers get done with the revenge task, your turn begins...to be revenged by those you’re killing now. Just think about this cycle

  • @mekdesbekele2867
    @mekdesbekele2867 2 роки тому +1

    Pointing one finger the three fingers are point back.

  • @eyerusalemgunta9420
    @eyerusalemgunta9420 2 роки тому +2

    What a confusing

  • @shemelistemesgen760
    @shemelistemesgen760 2 роки тому +2

    ስለ ለማ ጉዳይ በታነሳው ጥሩ ይመስልኛል አርዕስት ባታሪኩሁው ይመሪጣል ለማ የስላም ስው ነው ወይም ለውጥ ፊላክህ ነውና ስሙን ባታነሱ መልካም ነው

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 2 роки тому +2

    እሑንም እደግመዋለሑ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለማ መገርሳን በቁጥጥር ስር ካላደረገው በስተቀር እራሱን ያስበለዋል መግደል ይጀመራል። እግዚአብሔር መና ከስማይ አያወርድልሕም ጠቅላይ ሚኒስትሩ።

  • @truthforpeace6978
    @truthforpeace6978 2 роки тому

    Justice for Gonder Muslims!!! Will not forgive and forget till the local Terrorist held accountable.

  • @tube-key
    @tube-key 2 роки тому +2

    የወገኖቻችን ሞት የእናንተ የገቢ ምንጭ ሆኗል። ከተማ ተቀምጣችሁ በግምት ወሬ እየፈጠራችሁ የዶላር መሰብሰቢያ አደረጋችኋቸዉ። ያሳዝናል።

  • @tersittefera2498
    @tersittefera2498 2 роки тому

    Egziabhir yifered fuuuuuuuuuuuuuu betam libe yisebral

  • @kaedga4667
    @kaedga4667 2 роки тому

    😭😭😭😭☝☝☝☝

  • @user-or7vx3su2v
    @user-or7vx3su2v 2 роки тому +3

    ይሁን ግዴለም በዚህ አለም ላዘለረለም የሚኖር የለም የሞቱት ያው የዃላውን ሞት ነው የሞቱት እግዚአብሔር ደማቸውን ንፁህ መስዋእት አድርጎ ይቀበላቸው እንደዚህ በህዝብ ህይወት ላይ ቁማር የሚጫወቱትን ቸሩ መድኅኒአለም የምድር ገፅ ያጥፋቸው

    • @yemekerworku9931
      @yemekerworku9931 2 роки тому

      ሸኔ አይደለም የጨፈጨፈዉ አብይ እራሱ ነዉ የአማራ ጨፍጫፊ

  • @Shewaye991
    @Shewaye991 2 роки тому +11

    ለማንኛውም አሁን ከጎናችን ያሉን ውድ ኤርትራውያን ናቸው ስለዚህ ለቀቅ አድርጉን

    • @peaceandlove8679
      @peaceandlove8679 2 роки тому +1

      ትክክለኛ አነጋገር ነው ሄርሜላ እውነት ብለሻል

    • @abrahamdebesay2275
      @abrahamdebesay2275 2 роки тому +3

      እስከ መጨረሻዉ ከጉናችሁ ነን በርቱ

    • @hawolathaolat1540
      @hawolathaolat1540 2 роки тому +1

      @@abrahamdebesay2275 ✌️🙏

    • @abrahamdebesay2275
      @abrahamdebesay2275 2 роки тому

      @@hawolathaolat1540 thx

    • @minty1188
      @minty1188 2 роки тому

      @@abrahamdebesay2275 እሰይ ማሽቋለጥ እንደዚህ ነው

  • @kudusantesfa8146
    @kudusantesfa8146 2 роки тому +1

    wishetam neh.

  • @abde-to
    @abde-to 2 роки тому

    With out lema👈😓

  • @abebazeray5277
    @abebazeray5277 2 роки тому

    Omg 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-gp6ip1ud5y
    @user-gp6ip1ud5y 2 роки тому +23

    በል ባክህ ኤርትራን አትክተት እዚህ ውስጥ እዛው 4 ኪሎ ውስጥ ነው ያለው አማራን አስገዳይ ኢሳያስ አማራን አላስፈጀም 4 ነጥብ ይህን አሉባልታህን ለአብይ መልሰህ ላክለት::😎

    • @alem9044
      @alem9044 2 роки тому

      Abiy ena issias gedayoh ayedelum gedayohu Oromoeja tenagearwoh tplf naheaw.

    • @MT-my2iv
      @MT-my2iv 2 роки тому

      እረ ኢሳያስ ፃድቅ ነው እያልክ ነው ሁሉም ገዳይ ነው ኢሳያስ ስንቱን ገደልዋል

    • @lulbahrishaebya8572
      @lulbahrishaebya8572 2 роки тому

      @@MT-my2iv deg aderege junta hid kezi tfa

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 2 роки тому

      @@MT-my2iv እውነትህን ነው ኢሳያስ እናትህንም አልተዋትም. ።

  • @bahirtube6264
    @bahirtube6264 2 роки тому +1

    now I'm confused 🙄

  • @erkihunworke6341
    @erkihunworke6341 2 роки тому +1

    berta wow

    • @erkihunworke6341
      @erkihunworke6341 2 роки тому +1

      🙂🙂🙂🙂🙂🙂🙂🙂🙂🤨🤨🤨🤨🤨

  • @zainabzainab7638
    @zainabzainab7638 2 роки тому

    ያምአለይህ,ገዴሉን

  • @seadaseada714
    @seadaseada714 2 роки тому

    የሚገርም ነው 🤔🤔

  • @abby8509
    @abby8509 2 роки тому +14

    የታሪክ አተላዎች እርማችሁን ብትገዙ አገሪቱን ድብልቅልቋን አወጣችሁት 😭😭😭😭

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 2 роки тому

      gena temocalese ahya zebelese atelfelfi fesame

    • @minty1188
      @minty1188 2 роки тому

      @@rozazouba7538 ዝምበይ ጥንብ ጊዜሽን ጠብቂ ግም ቱቦ አፍ ያንን ጠጃችሁን ስትለጥጡ የደነበረ አህያ ይርገጣችሁ

    • @abby8509
      @abby8509 2 роки тому

      @@rozazouba7538 ቦቲያም አህያ እና ከብት ምን ያውቃል ለጊዚው እቡር እቡር በሉ ኮተታሞች እንኳን አገር ቤታችሁንም አትመሩ እሚገርመኝ ሁሌ ህፃን ሆናችሁ ያደገውን ደህና የሆነውን ልክ እደህፃን ኬኛ ኬኛ ክክክክክ አይ ከብት ቁጭ ብሎ የሚጠብቅሽ ካገኝሽ ነይ እና ሞክሪው
      ሴት ህፃን ሽማግሌ ስለሚገሉ ወንድ መሰሉሽ🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ወንዶቹጋር ይሂዱና ይግጠሙ ሽንታም ቆሻሻ ኮተት ጥግሽን ትይዥለሽ አሁን

  • @agertuanteneh4573
    @agertuanteneh4573 2 роки тому

    ሁሉም. የሚሰሩት የኦሮሞን ጥያቄ መመለስ ስለሆነ ከዚህ ሁሉ እልቂት በኋላ እንኳን ማጭበርበራቸውን ቢተውት እርዳታ ነበር ።

  • @mekdesbekele2867
    @mekdesbekele2867 2 роки тому +1

    What does it matter you call it rat or mice? Put the right trap.

  • @tarikumengistu2965
    @tarikumengistu2965 2 роки тому

    እምልልሀለው የሁሉም ነገር ማብቂያ ቅርብ ነው በኢትዮጵያዊነቱ የማያምን ይጠፉል

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 2 роки тому

      ethiopiyaweneti maleti amara maletese newe😂😂👎 ethiopiya le wedfiti kush king deme newe sema ❤💚❤🌳💪💪💪💪

  • @bwehhedbebje5458
    @bwehhedbebje5458 2 роки тому +2

    ያረብ ከዚህ ቦሀላ ኦሮሞ የሚባል ህዝብ ጋር አብረን አልበላም አብሬ አልጠጣም እነሱን ማየትም አልፈልጋቸውም

    • @sebelleteferaminas9875
      @sebelleteferaminas9875 2 роки тому

      በጥቂት ሰዋች ስህተት አንድ ቤተሰብን፣ አንድ ብሄርን ወይ አንድ ሀገርን ጠቅልሎ መጥላት ትልቅ ስህተት ነው። አርብ ሲተርት ሁሉም ቤት አምሀም(ሽንት ቤት) አለ ይላል ምድር ሁሉ በመጥፎ በጥሩም የተሞላች ናት ስንወቅስም ለይተን መሆን እንጂ መጥፎ የሁሉን አገሩን፣ቤቱን ወይ ሀይማኖቱን ሊወክል አይችልም።

  • @jamaal1966
    @jamaal1966 2 роки тому

    😭😭😭😭💔🖤☝️☝️☝️

  • @yohannes1471
    @yohannes1471 2 роки тому +1

    This is a part of convince and confused

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 2 роки тому +8

    አስመራ ላይ ከኦነግ ጋር ምንም ሰነደ የሆነ ድርድር የለም ምናልባት በቃል ከሆነ ??

    • @DW-wq2vn
      @DW-wq2vn 2 роки тому

      በቃል ነው እንጂ ሰነድም ካለ በድብቅ ነው

    • @woldefantu75
      @woldefantu75 2 роки тому

      @@DW-wq2vn በድብቅ የሚሆን ሰነድ ተቀባይነት የለውም ።በቃል ግን የተገባላቸው ሠራዊቱ (የኦነግ) በኢትዮጵያ ሠራዊት ውስጥ እንዲሠራ ነበር(በቅርቡ ኢብሳ ነገዎ፣የአዲሱ ኦነግ ሥራ አስፈጻሚ ከኢሳት ጋር ባደረገው ቃለመጠይቅ ላይ አረጋግጧል )

    • @DW-wq2vn
      @DW-wq2vn 2 роки тому

      @@woldefantu75 የኦነግ ሰራዊት መከላክያ ፣ ፖሊስ እና የኦሮምያ ክልል ልዩ ሃይል ዉስጥ እንዲገባ እና እንዲቀላቀል የተደረገዉ በጎልፅ በቲ.ቪ. እየታየ ነው የተደረገው እሱ ምንም ድብቅ ጉዳይ አደለም በግልጥ ነው የተደረገው ።

    • @DW-wq2vn
      @DW-wq2vn 2 роки тому

      @@woldefantu75 ነገር ግን ገብተዉ ከተቀላቀሉ ቡሃላ የሚሠጣቸዉ ድብቅ ተልእኮ ግልጥ አይደለም ምልክቶች እና ፍንጮቹን ግን ከሚሰጠዉ እይታ አንፃር መገመት ይቻላል

    • @woldefantu75
      @woldefantu75 2 роки тому

      @@DW-wq2vn ሁሉም አልገቡም የተወሰኑት አገር ውስጥ ከነበረው ነጻ አውጪ ጋር ተቀላቀለ።ይኸው ነው በአሁኑ ሰአት የሸኔ/የኦሮሞ ሰራዊት የሚባለው

  • @user-lr1mo6vr8p
    @user-lr1mo6vr8p 2 роки тому +8

    አንተ ጋዘጠኛ ችግር አለህ አይደል?ምን ለማለት ነው የኤርትራ ካርታ ከናንተ አጣብቃቹ ፎቶ ልትቀረጽ ???አህያ ውስጣቹ መ ቸም አይጸዳም ሽንፍላ

    • @ritaf804
      @ritaf804 2 роки тому

      Why you insult all Amharas by just one person that you don't even know he is Amhara? I thought you guys are better tigreans.

    • @merdvhawikiflay5787
      @merdvhawikiflay5787 2 роки тому

      @@ritaf804 we know them. they are ye amara's youtubers .በሃገር ጨዋታ ኣይሰራም ኣለቀ ከፈለጋቹ ኣሁንም ዝግጁ ነን

  • @abby8509
    @abby8509 2 роки тому +2

    ምን ይመስላሉ እውነትም ነብሰገዳዩች

  • @user-wn8ri5xo9p
    @user-wn8ri5xo9p 2 роки тому

    ትክክልነዉ ከአስመራዉ ስምምነት ይጀምራል

  • @agertuanteneh4573
    @agertuanteneh4573 2 роки тому +1

    እፉኝት የእፉኝት ልጆች ስለሆኑ የተጠበቀባቸውን ነው የፈጸሙት ፣

  • @hayaha4929
    @hayaha4929 2 роки тому +4

    አላህ ሆይ የንፅሀንን ደም ያፈስስ ውን ደም አውጣልን ያርብ 🙏🤲🤲🤲😭😭😭😭😰😰😭😭ኣማራ መከራችን በዝቶል ኣማራ የዋህ ህዝብ ነው 😰😰😰😰😭

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 2 роки тому

      tey bakise 😂😂😂yewa allcme😂😂ene ergexena nene gan mero yetemarewe cekane kamara newe tegarume cemer gena debubu nege anati antese yeqexeqexesale xebqi meci ede beqelalu mitelqequti yeseracuti gefe qenun xebqo mexa kebatawene ardacu gena meca

    • @agareth1659
      @agareth1659 2 роки тому

      የዋህ ሁኖ እጂ በክልላችን ወሎ ከሚሴ ላይ አሉ ኦሮሞች እኛም እነሱን ማረድ እንችል ነበር

    • @hayaha4929
      @hayaha4929 2 роки тому

      @@agareth1659 እኮ ወላሂ አማራ ስላም የሚፈልግ ህዝብ የለም ኡፍፍፍ😰😭😭😭

  • @tesfaalemzerai808
    @tesfaalemzerai808 2 роки тому +3

    ይህቺ ፈታ ደይሊ የምትባል ዩቱብ ቻነል ጤንነት የላትም፡ ሁሌም ነገር ፈላጊ ናት።

  • @ybaker9038
    @ybaker9038 2 роки тому

    Onege and TPLF best friend that why killing our innocent people and also TPLF using onege sad is things onege is TPLF weyanes tigray group is sheep . Why and what for ! We all Ethiopian should support, united and support our country mother mama Ethiopia. My nation who ever proud of Ethiopia please please let's hope each other and standing by our country and our nation . Love and unity are the winner 🇪🇹 God bless our country 🙏💕

  • @dr.tilahunbizuayehu6314
    @dr.tilahunbizuayehu6314 2 роки тому +2

    ሰው ሰርቶ ጥሮ ግሮ እድል ያመጣል፤ ሳይሰራ እድል የተጎናጸፈው
    “ብልጽግና” ወርቃማ እድሉን የበረሃ ጤዛ አደረገው!!!
    One can bring opportunity with great effort; the so called “prosperity” party was given great opportunity by bypassing test of fitness, but unfortunately it makes this golden opportunity a Desert dew!!!

  • @ethiopia9715
    @ethiopia9715 2 роки тому +1

    Abiy & shimelis down down

  • @jerryeyeru2054
    @jerryeyeru2054 2 роки тому

    ለህዝባችን የሚበጀው እዴት ወደሰላም እንምጣ ምንስ እንስራ የሚለው ብቻ ነው

  • @mimigenaa293
    @mimigenaa293 2 роки тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @fatoumamohamed4507
    @fatoumamohamed4507 2 роки тому +2

    ዘም ብለህ አታረክመን

  • @user-mh8ou2qw8f
    @user-mh8ou2qw8f 2 роки тому +4

    አቤቱ የንፁሐን ደም ይፍረድ አቤቱ ድረስላቸው ኦሮሞ መቸም ኢትዮጵያዊ ዜጋ ነኝ አትሉም ኦሮሞ ድሮም ዘንድሮ ጨፍጫፊዎች ናቸው ሸኔ ሆነ ኦነግ ሸኔ ኦሮሞ ኦሮሞ ነው ሸኔ ኦሮሞ ነው ኦነግ ሸኔም ኦሮሞ ነው ልዩነት የላቸውም

    • @dejensegni9148
      @dejensegni9148 2 роки тому +1

      Oromo wello new .weloyene aygelmi .

    • @user-mh8ou2qw8f
      @user-mh8ou2qw8f 2 роки тому

      @@dejensegni9148 በዚች ምድር ላይ እንደናንተ ጨካኝ አለ ወይ አረቦቹ እንኳን ኦሮሞ ገዳይ ነው እስኪሏችሁ ድረስ አለም የናንተን ጪካኔ እየዘገበው ነው በአደባባይ ህፃናት አንገታቸውን እያረዳችሁ አረመኔነታችሁን አስመስክራችኋል

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 2 роки тому

      @@user-mh8ou2qw8f dege argene enkane esye ena arbe zegebe germen aymelketenme ena linka yasebe hisabun mesexeti egi amara ye oromo xelati newe lezi seyxan enkan bixelcu edgefewalen caluti egedi ye oromo xerse wesxe yegeba amara ahun melblbiyacu teqarbale ena eyqexane newe wagacun misexacu sera alben gena pelncen bizu newe enate demo leflfu arboce tesbesbewe yebduse ahya

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 2 роки тому

      onge oromo new oromo newe ethiopiyan ye serawe oromo newe ager yeserawe enate sefari keti metacu edsefercu taqalese ke esrayele yewelese esrayel atadenseme gena teqexeqecalese agerita ye kush mider edgi ye seme aydelce aci sedetena mexa amara ko mexa newe aferka yetesedede mexa amara ethiopia aferka egi harbe aydelceme gebase oromo demo zeru aferka egi harbe aydelenme tewecatalese gena betaqu afcun bezegu newe misalewe albelziya ye gefetu qemase nacu gena menu tenka alem becaca gegena edeoromo edelele yaqale xaliyan tegerese ye abdisa aga zer nene ye balca safo zer nen gebase ❤💚❤🌳💪 yeha badera newe mitekelewe gena amara simote lena deseta newe miseman mutu deben belu

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 2 роки тому

      yaci ace tegerene lewe hulti kefelo ertera gexelo zare teger ersu gena yegenxaxelesale xebqi millki meto aydenese hayele selsa enate mitamelkuti gebutin yesexe yeha newe yenate gegenenetei ager mesexe derose harbe aydelcu donqorowoce aferca betonu sele necaneti taweralcu amara gena tisededalcu yehe hulu eda gena kefay nacu acewocese yebeluten aci tekfiyalese😂😂😂

  • @hibaamede4173
    @hibaamede4173 2 роки тому +1

    የስሙ መቀያየር በራሱ የፓለቲካ ሴራው ዋናኛው መገለጫ ነው፡ መንግሥት ሸኔ ልጠራ ባለበት ስሙ ለምን አይጠራውም፡፡

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 2 роки тому

    መንግሰት
    ህልምአለዉህሌሙንአሳካለሁሰል
    ዘገምተኘአካሂድየዘገምተኘነቱ
    ህዝብአሰጨርሰመንግሰትተሰፈኘነዉግን
    መጨረሻዉመንግሰትመጨረሻህምንዪሆን

  • @berhantsegay180
    @berhantsegay180 2 роки тому

    "ያን ጊዜ አማራ ይላል ዋይዋይ
    ወገቡን መጅ መታው ትግሬን ትግሬን ሲያይ_"
    ሼኽ ሁሴን ጅብሪል

  • @tesemayeruq4920
    @tesemayeruq4920 2 роки тому +1

    ያስመራውን ስምምነት ፕሮፌሰር ብርሃኑን ጠይቁ

  • @easypoultry6747
    @easypoultry6747 2 роки тому +3

    ምክንያት እውነትን አይለውጥም!!

  • @thandiekholowa7543
    @thandiekholowa7543 2 роки тому +1

    Before you are good now you are side of tplf i see from today i never lesson you again

  • @agertuanteneh4573
    @agertuanteneh4573 2 роки тому

    ስለ ህዝብ የሚናገሩትን እየፈኑ የአራጅ መሪወችን እያሽማነሞኑ አይዟቸው እሰይ ቀጥሉ ጎሺ ይሏቸዋል ፣

  • @ibrahimovic2814
    @ibrahimovic2814 2 роки тому

    Shane mitilew nager akum

  • @dawitkaleb3876
    @dawitkaleb3876 2 роки тому

    Still No more

  • @meskeremabebe4096
    @meskeremabebe4096 2 роки тому

    የህዝብ ተወካዮች ከሚሏቸው ለምን የኦነግ ተወካዮች አይሏቸውም

  • @user-dt2op6mr9m
    @user-dt2op6mr9m 26 днів тому

    ዛሬ ኢትዮጵያን ሕዝብ በቋነቋ በክልል የሚከፋፍሉት ለህዝብ እና ለሀገር ጥቅም ሳይሆን ለግል ጥቅም ነው።
    የኦትዮዽያ ሕዝብ ተዋልዶ አንደ ገመድ የተጋመደ ሕዝብ ነው።ቋ ንቋን እነደ መግባብያ እየተገለገለበት ነው።
    በሕወሓት የተደነገገው ፓሊሲ ሕግ የኢትዮጵያን ሕዝብ ከፋፍሎ እርስ በርሰ እያባላ በሀይማኖት ጣልቃ እየገባ መስጊድ እና ቤ/ክርስቲያን አረያፈረሰ ምዕመናንን አገልጋዮችን እየገደሉ ነው።በአጠቃላይ ፍቅር እንዳይኖር አድርገዋል።ወዘተ-----ልቦና ይስጠን።

  • @bezuayhugetahune6200
    @bezuayhugetahune6200 2 роки тому

    No benishangul metrat yelebet metekel gojam newe

  • @TesfaRimna
    @TesfaRimna 2 роки тому +3

    Go and ask the Oromo people about their all rounded feelings and double check the developments that are on the ground! The Oromo people heart is beating Maalan Jirra!!!

  • @Shewaye991
    @Shewaye991 2 роки тому +6

    ምንም ይሁን ምን አርደውናል ኦነግ በለው ሼኔ በለው እሳት ካዬው ምን ለዬው ነው ሁሉም አራጆች ናቸው አሁን ጨዋ መስሎ መቅረቡ የእኛን በግፍ መጨፍጨፍ ከምንም በላይ ሌላ ትውስታ የለውም አምላክ የተሰራውን ሁሉ ግፍ እሱ በሰፊው እጁ ይቀበላችሁ ዘራችሁ አይባረክ የራሳችሁ ህዝብ መብረቅ ሆኖ ይፍጃችሁ

  • @user-lq2ld4bz8x
    @user-lq2ld4bz8x 2 роки тому +1

    ለምን እንደ ወንድ ከታጠቀ ሀይል ጋር አይገጥሙም፡ፋኖ በቤኒሻንጉል በኩል ያለውን የኦነግ ገርፎ ነው ያባረረው፡ሽንቱን ሱሪው ላይ እየለቀቀ ከሮጠ በሁዋላ ወለጋ መንደር ውስጥ ገብቶ ንፁሀንን መግደል እውነት በዘራቸውም ጀግና አለመኖሩን ነው የሚያመለክተው፡

  • @milkesamitiku4932
    @milkesamitiku4932 2 роки тому

    Pro mo hulum And nen Anleyayim Mahalachin Atigibu Nefetegnoch

  • @esraweloo3948
    @esraweloo3948 2 роки тому

    አሁን ማዘኖ ለሞቱት ምን ያረግላቸዋል አዲየ ወገን አልባ ሁነው ሞታዋል እኔ መለክቴ ለህዝብ ነው በተለየ ለአማራው ህዝብ አድ ነገረ ሴፊጠረ በኛ ካልደርሠብን ወሪ አውረተን ዝም እንላል ለምን አድ ሁነህ መግሥትን ሳይሠለቸን አናወግዝም በያለንበት

  • @adamankind1onearthg
    @adamankind1onearthg 2 роки тому +2

    ለሞቱት ኣላህ ፍርዱን ይስጥ አላህ የጀነት /የገነት ያድርጋቸዉ። እስኪጣራ ድረስ ግን
    ወለጋን መጥመድ ትታቹ ወለጋ የራበዉን የምታስጠልል ገራገር ፍቅር መሆኗን በልባቹም ባንደበታቹ በዜና አዉታራቹም አሞግሳቹ ካልዘገባቹ እዳ አለባቹ🙂🥰😍😘😉🥲😭😭😭😱😎 ሲቀጥል ወለጋ ፊዉዳሊዝም ያሳደዳቸዉን ወለዬዎች ማስጠለሏን ካልዘገባቹ ለፖለቲካ ትርፍ እንጂ ምታስጮኹት እናንተ ለወሎዬዉ ደጀንም ከለላም አትሆኑትም በተለይ ከመቼ ጀምሮ ነዉ ጎንደሬ ስለሙስሊም ወሎዬ እምባ ማበስ የጀመረዉ መጀመሪያ ጎንደሬ የሙስሊሙን ደስታ ይዘግብ International bilal eyhiopia Azan & Quran Day ን ዘግቡ። ለማጠቃለያ ምድረ አሽቃባጭ ጎርፍ አዝናቹ ሞታቹኣል። አብይን ለማጠልሸት አካም አካም በዝቷል ብሎ ነክቷቹኣል በቃ በበታችነት ምትዩዙት ኮረንቲ ምትለቁትን ዜና አታዉቁምና ለመዳኒታቹ የመጣዉ መድሃኒዓለም ይቅር ይበላቹ ምድረ ዘረኛ። ከትግራይ እናቶችጋ ሱባዔ ፀፀት ንስሃ በምትገቡበት ሰዓት ደርባቹ እንዳበደ ዉሻ ቂም ያልያዘባቹ ኦሮሞጋ መጋጨት ምን የሚሉት ልቦና ይስታቹ ከ እግዚአብሔር በታች ኦሮሞን እንደ Covenants ነዉ ያስቀመጠላቹ ቢገባቹ። አስረግጬ ምነግራቹ 4 ኪሎ የአብይን አስተዳደር አስጠልቼ አጠልሽቼ አጎብግቤ እገባለዉ ከሆን እንቅጯን ልንገራቹ አትገቡም ይልቁንስ ያልከፈላቹትን የኢትዮጵያ ዕዳ Monarchy በያንዳንዱ ብሔረሰብ ተሰልቶ ትከፍላላቹ። ደሃዉን የ አማራ ገበሬ አይመለከትም እሱ ልማት እንጂ ጦርነትና መገለል ለሱ ተገቢ ስላይደለ። የናንተ የ አማራ elites ግን ዋ⁉️⚠️🚸የማትወጡትን ዳገት ባትሞክሩት ይሻላል እንቅርታም ሸክም ባገርም በበርገር ምድርም ያላቹ። Obbo Bekele Gerba ባገራቸዉ መንደር በርሃብና በፊዉዳል ስደት የተቀበላቹ ብሔር ነዉ። ያስወጋቹ ከፍሎና አቀናብር የወጋቹ በናንተ ደም 4 ኪሎን ሚመኘዉ ተስፋፊዉ ሃይል ነዉ። ነጩ ይሄ ነዉ። ቻዉ ዳይ ተሰናብቻለዉ።
    ኣላህ ይርሃማቸዉ። Rip Innocent!❗️

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 2 роки тому

      men beye edemegelce alweqeme yetemare yegedelen getan ene merxo alqase nacewe yalqesu enam zegegu nen wallga feqe ager bunawan felgewe oromon xelu ensu ko ye merti xemati newe yalbacewe geta eseti amar yetenawe mertu newe micelewe felfelewe felfelewe kebzatacewe yetensa mertacewe ersu aybeqaceweme eko 80 persetu ko oromiya yalewe 15 debube wesxe 5 persetu newe ageracewe lay alewe ene amede afasoce eda albacewe yekeflalu ye oromo merti yensu biho eko yehene ade oromo aysegebume neber getan oromo ko lyu newe ye kush medera ethiopia tarki yesruti ye selalewe abu yegegenocu meflqiya oromiya fexari yexbeqati kefu aykati amara lege ayuxalcewe ergumoce

  • @mohammedawol2741
    @mohammedawol2741 2 роки тому +7

    የፓለቲካ ሰዎች ሀያሉ አላህ ያቃጥላችሁ

    • @xtrxtr5925
      @xtrxtr5925 2 роки тому

      ምክንያትይሔአብይንለማስቀጠልነውአብይእእራሱንው

  • @EthiopianMandafro
    @EthiopianMandafro 2 роки тому +5

    ወረኛ ነህ ምንም ኣታቅም ዝም ብለህ ታወራለህ

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 2 роки тому

    የምክር ቤቱ. የአፈ. ጉባኤው. / የቁጣ. ክንድ. መሰንዘርና. የጣት. ቅሰራ. / በእጅጉ. ያሳዝናል. !

  • @j.m3442
    @j.m3442 2 роки тому

    Jal maroo is lion 🦁

  • @hangma8983
    @hangma8983 2 роки тому +1

    Dese aelek ayedele yemetfelgewen wera agegeke muselem semot gen sera new telaleke

  • @user-py5gz1vt9r
    @user-py5gz1vt9r 2 роки тому

    የአላህ አንተ መላ በለን 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ethioyesuf8414
    @ethioyesuf8414 2 роки тому +6

    አላህ በላ ያውርድባቸው ያረብ

    • @user-hn5cd6jc1k
      @user-hn5cd6jc1k 2 роки тому

      አሚንንን ያረብ

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 2 роки тому

      yaci anat lay yewerdebese mutu elqu alqesu gena mece tenkacuna👎🐍

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 2 роки тому

      @@user-hn5cd6jc1k zegi ye muhamede deqala

  • @dianarier8746
    @dianarier8746 2 роки тому +2

    What is this sherade all about...How and by who is Shene financed and armed?That is the main question and it's survival. The rest is an old story that Oromo politics has been going through for the last 50 years of constant division by region, personalities, and religion. Your story is just that lots of words with no new information regurgitating same old story...Quite boring.

    • @habtamuyehuala3236
      @habtamuyehuala3236 2 роки тому

      And trying to distract and avoid the blame from this incompetent government. Who care about who is doing these heinous crime, as long as he is seated on 4 kilo throne, he is responsible to keep the safety of its people in all corners of the country even the one's living abroad!!!

  • @tesfuzerga3258
    @tesfuzerga3258 2 роки тому

    Oromoo love WBO wether Amhara like it or not

  • @rorazara9117
    @rorazara9117 2 роки тому +3

    Please let solve your problems your self and do not blame others!!!!

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 2 роки тому +5

    ገና መንግስቱ ሐየለማራያም ማረኝ በደሌን ትላለሕ ድፍን ጠማማ የኢትዮጵያ ሕዝብ።

  • @lovegod8859
    @lovegod8859 2 роки тому

    ይድረስ ለመሮ እስከመቺ ነው በሰዉ ደም በናቶች ለቅሶ የምገፋው በስይጣን በአዛውቶች ፓለቲካ ሰው ጠላሽ ሆነህ ስው ምገለው እውነት አተ

  • @tekelyhailu610
    @tekelyhailu610 2 роки тому

    Fatareya yekere balan enakehe