This interview is refreshingly and inspiring, providing me with valuable insights and knowledge. Upon listening to it, my aspirations for my country have been elevated thank you brother Zahid Zeydan.
What a graceful man, may God give you long life, health, peace and strength brother Zeyid. The patriotism and the courage and love to your country 🇪🇹 is undeniable. Yes Ethiopia will have the sea access soon God welling
ዛኢድ ዚዳን የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ኢትዮጵያ ሁሌም ታመሰግንሃለች ስምህን በመልካም ስራዎችህ ለዘለአለም ስትዘክር ትኖራለች !!
በጣም ደስ የሚል ዝግጅት። ዚዳን ጠወለላህ ዑምረክ።
ምርጥ የኢትዮጵያ እንቁው ዛኢድ ዚዳን አገራችን ታመሰግንሀለች ።
This interview is refreshingly and inspiring, providing me with valuable insights and knowledge. Upon listening to it, my aspirations for my country have been elevated thank you brother Zahid Zeydan.
ዛይድ በጣም እናመሰግናለን እንወድሀለን በርታ
ድንቅ ትንተና ሀገርህን ስትከላከል እንዲህ ነው እናመስግናለን
ኢትዮጵያዊያን ሆይ ! ይህን ዝግጅት በ አንክሮ አድምጡት ትልቅ ትምህርት ታገኙበታላችሗልና።
ግብፅ ትናንትም ፣ዛሬም ፤ነገም ጠላት ነች። መፍትሄው በጃችን ነው። ለዚህም ከህዳሴው ግድብ መብራት ለሌላቸው ወገኖች መብራት ደረጃ በደረጃ ማስገባት ፤በምንም ዓይነት ከአባይ ተፋሰስ አገሮች ውጭ አስገዳጅ ስምምነት አለመፈረም፤ የህዳሴው ግድብን ለመስኖ እርሻ መጠቀም መጀመር፤ ጣና በለስን የመስኖ እርሻ ፕሮጄክትን እንደገና ማስጀመር፤በአባይ ተፋሰስ ላይ ሌላ የመስኖ እረሻ ግድብ መጀመር፤የተፋሰሱ አገሮች የራሳቸውን ግድብ እንዲጀምሩ ማገዝ ጠቃሚ ነው። ✌️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ጀግናችን አላህ ይጠብቅህ
"...ወላሒ ይኖረናል..." ዋው 👍
በርቱ ተዋጉ በሚዲያ አውደ ውጊያ! ያምራል እንደዚህ።
አቶ ዘይድ "በኢትዮጵያ ጉደይ ገገማ ነኝ " አለ። ተበረክ አለህ ይባርክህ።
የህዳሴው ግድብ የዲጂታል ዲፕሎማሲወ ፊታውራሪ ወንድሜ ዛሂድ ዚዳን ስላየንህ ደስ ብሎናል ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ እናመሰግንሀለን
ዛኢድ ዚዳን ያልተዘመረለት ኩሩ ኢትዮጵያዊ ላደረከው ሁሉ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ
Quality conversation. Thank you for all
ዛሂድ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ በርታ።
Zaid Zidan betam enwodhalen. fetary edmhen yarzmelrh. Ethiopia ❤❤❤❤
ዛኢድ አንተንና ጏደኞችህን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልኝ የኢትዮጵያ ዕንቁ ልጆች ናችሁ መቼም አንረሳችሁም እናመሰግናለን!!!
እንሻላህ
ዛኢድ አቦ አፍህ እና ሀሳብህ እንደ ማር ይጣፍጣል እግዚአብሔር አምላክ የሚጣፍጥ እንጀራ ይስጥህ!!!
ዋው የሚገርም የኢትዮ ጀግና
What a graceful man, may God give you long life, health, peace and strength brother Zeyid. The patriotism and the courage and love to your country 🇪🇹 is undeniable. Yes Ethiopia will have the sea access soon God welling
ምርጥ ትንታኔ ማሻአላህ❤❤❤❤❤
ዛይድ ወንድሜ አላህ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ ጀግሞ አማርኛህ ኡስታዝን በለጥከዉኮ
አረበኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያዊያን ወደሚድያው በሰፊው እንድገቡ ሀገራችንን የምንወድ ሁሉ ልንደግፋቸው ይገባል። ኢትዮጵያ የብዙ መልካም ሰዎች ባለቤት ነች ነገር ግን እነዚህን ሰዎች የመጠቀም ልምዳችን በጣም ዝቅተኛ ነው። አንቃ እንቃ!
እናንትን የእባይ ንጉሶችን ስመልክት በእጅጉ እፅናናለሁ::
እውነት ነው የእኛ ዩቲዩበሮችና ቲክቶከሮች በዘርና በዳሌ ላይ ይጨቃጭቁ እንጅ
WE ARE PROUD OF THE MUSLIM BROTHERS AND SISTERS OF ETHIOPIA WHO WERE WRONGLY ASSIGNED NON ETHIOPIAN STATUS
Masha Allah!!! Bravo continue with the same pace. Keep it up.
ዛይድ ምርጥ የቁርጥ ቀን ለሀገር አላህ አፊያ ይስጥህ❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
👏👏👏
እነዚህ የኢትዮጵያ እቁና ብርቅየ ልጆች ልንከባከባቸውና ልናግዛቸው ወደ ቲቪ ልናመጣቸው ይገባል
حفظك الله ورعاك شكرا
WOW, AMAZING GUY. SHOULD BE REBROADCAST ON MAINSTREAM TV!!!!!!!!!
የሀገራችን ባለውለታዎች ናቸው መሀመድ አላሩሲ ሌሎችም❤ አምባሳደር መሀመድ ድሪር ፈር ቀዳጅ የኢትዮጵያ ባለውለታ ናቸው አሁንም ተመሳሳይ ስራ አረብ ሀገር በተወለዱ ትውልድ ኢትዮጲያውን መስራት አለበት ስለሀገራቸው እውቀት ቢሰጣቸው ጭንቅላታቸው ብሩህ ነው❤ በተለይ በአረብኛ❤ ብሄራዊ ጥቅማችንን በማስጠበቅ ረገድ ትልቅ ሚና ይጫወታሉ እነዚህን ማደራጀት ጠቃሚ ነው።
Ato Zaid Zaidan and your crew Mohammed Alarusi,King of Abay and all God bless your jobs we proud of you did to our country 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎉🎉🎉.
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
የአባይ ጀግና!!!!!
We need zahid zeydan on major media he knows how defend our beloved country ethiopia against Egyptian propaganda 🎉🎉🎉🎉
የአባይ ንጉሦች በርቱ! ትልቁን ሥራ እየሰረችሁ ነው።
He knows there language properly more than any ethiopian
We African continental Headquarters in our Country "
❤❤❤❤
እኔኮእኛሀበሾችምነካንሆሌአመዳምሆነንእስከመቼ ችግርናድህነትያቆዝመናል።ወገንተቋሚምመግስትምሁለቱምያገርጉዳይለይተውአጀዳቸውይስሩእኛምእደግብፅእንሁንእኔግብፅነኝእያየውነውግብፆችላገራቸውአንድአላማነውያላቸው
Wendemy Ziad telke hune egzyabeher tena edmi yesteh yeni melkam wendem kena lebona yalhe❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
One topics red sea coastal all the red sea ours"
we won rea sea coastal areas of our natural resources knew "
ይገርማል, ኢትዮጵያ ወደቀች ሲባል ካሉበት ሮጠው የሚደርሱላት ልጆች አሏት።🙏 በአለም ፖለቲካ ቋሚ ወዳጅ ቋሚ ጠላት የሚባል ነገር የለም ይባላል። አባይ ከኢትዮጵያ ተራሮች መፍሰሱን እስካላቆመ ድረስ ግን ግብፅ የኢትዮጵያ ቋሚ ጠላት ናት። መፍትሄው ደግሞ የአባይና የቀይ ባህር ባለቤት ሆኖ መገኘት ነው። እነዚህን ያላሳካች ኢትዮጵያ መቼም መቼም ሰላም አታገኝም። ይሰመርበት !!!!
PLS FANA TRY TO ARRANGE SOCIAL MEDIA REVIEW, FOCUSING ON THOSE POSITIVELY WORKING ON NATION BUILDING!!!11
ኢትዮጵያ ሰው አላት!
*4ኪሎ ትግሬ የምትነግሰው ኤርትራን በኮንፌደሬሽን በመቀላቀል ብቻ ነው/ኤርትራ ተገንጥላ ወደቦቿን ኢትዮ.በገንዘብ ከምትጠቀም የበርበራን ወደቦች መጠ.ይቀላል
*ኤርትራ የአበሻ ምድር ናት አይደለም የሚል ኤርትራዊ የኢትዮ.መንግስት ወደ ቀድመው ሃገሩ አሰብ ሲመጣ የትኛው የግብጽና የጣሊያንን ባንዳዎ አያስቆሙትም
አይ ፋና 🤣 ስለ ግድቡ ትክክል ግን ወደብ ከሱማሌ ለኢትዮጵያ ሳይሆን ለአዲሶአ 😀 ወሮሚያ በለው ።በታሪካችን የኢትዮጵያ ወደብ አሰብ ነው እነ መለስ ናቸው ግመል ያጠጡበት ያላቸው የግዜ ጉዳይ ነው እንጅ አሰብ ነው የኢትዮጵያ ።እና የአብይን ማደናገሪያ ከሱማሊያ ለጋላ ነው በል ፋና ማንም አይታለልም ።😎
በትምህርት ዓለሙ ማለት ከKinderGarten እስከ Universties ድረስ ልክ እንደ english, amharic, oromifa ...የዓረብኛ ቋንቋም ቢሰጥ ትምህርት ሚነስተርን እጠይቃለሁ።
Zayed Zidan agerhen ymetwd jegnachin akorhan Allah yakberh!!
Suwkin part of Ethi zelah Hargesa name Daqar which it's means River "
ተበደ አሽቃባጭ ሙስሊም እግዚአብሔር አይልም
የኢትዮጵያ ሙስሊም በአማራ ኦርቶዶክስ ከፍተኛ አደጋ ተጋርጦባቸዋል ። አክሱም መቃብር ቦታ ለሙስሊሙ ተክልክሎ። ግድብ ስትል አይደብረሂም።
👏👏👏