"ሰራዊቱ ከአማራ ለቆ ይወጣል.." ጀነራሉ | የኢሳያስ ልጅ ኢትዮጵያ ላይ ዛቱ | በመጨረሻም አሜሪካ እጅ ሰጠች | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 53

  • @mehariasmerom2814
    @mehariasmerom2814 14 днів тому +11

    ስለ ኤርትራ ማነው ጽፎ የሚሰጣችሁ የ ቢቢሲው ማርቲን ፕላውት አይን ያወጣ ውሽት

    • @GoboWeriez-nn8zo
      @GoboWeriez-nn8zo 14 днів тому

      ኧይ እንደ መሪያቸው ፡ የቅጀት ህልም ነው የሚነግራቸው ፡ እነዚህ ወሬ ወሬ ፡ ፉከራ ፉከራ ፡ ውሸት ውሸት ፡ ደግሞ ኮ የረሀብ ባለ ጸጋ ሆነው ነው ።

  • @misgemelkamu8885
    @misgemelkamu8885 7 днів тому

    በመጀመሪያ ውይይቱን ተከታተል መከላከያ ይወጣል አላለም ሌተናል ጀነራሉ።

  • @Aersena
    @Aersena 14 днів тому +5

    ሰራዊቱ የሚወጣዉ ምክንያት 2 አሉ 1 ተሸንፈዋል ሰራዊቱ 2ኛ እርስ በእርሳቸዉ ይጫረሹ ብሎ ኖዉ ከዚ ተንኮል የአማራ ህዝብ መጠንቀቒ አለበት

  • @dawitselemun6124
    @dawitselemun6124 14 днів тому +2

    ኢትዮጲያ የተረገመች ኣገር

  • @የዛሬዋቀንየኔናት
    @የዛሬዋቀንየኔናት 14 днів тому +1

    ልደቱ አያሌው በጭራሽ አብይ አህመድን አላወቀውም ማለት ነው...ለማንኛውም መልካም የስቃይ እና በመጨረሻም የሞት ግዜ ይሁንልህ እላለሁ # ወደ ኢትዮጵያ ከገባህ::

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 14 днів тому +1

      ኖሮስ ምን ጥቅም አለው ሰላማዊ ትግል ገረመሌ እያለ ከመለፋደድ በስተቀር ?😏

  • @wedishire2620
    @wedishire2620 14 днів тому +2

    የትኛዋ ኢትዬጲያ ናት?

  • @InnocentCabin-nh6oc
    @InnocentCabin-nh6oc 14 днів тому +6

    ሲጀመር ፋኖ ለመከላከያ አይመጥንም ድል ለመከላከያ

    • @AbebeTsehay
      @AbebeTsehay 14 днів тому

    • @Ethiopia2103
      @Ethiopia2103 14 днів тому

      KKkእረ አታስቀኝ ለዚያ ነው ድል በድል የሆነ አትፈር የእርስ በርስ ጦርነት አሸናፊ የለውም

    • @bintmoha3172
      @bintmoha3172 14 днів тому

      የብድሬ ኮሜት

    • @DANYDANY-wz7tb
      @DANYDANY-wz7tb 14 днів тому +1

      ከፋኖ ፊት የሚቆም ሃይል የለም። ፈሳም!

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 14 днів тому

      ካልመጠነ ታዲያ ለምን ጦርነቱን መጨረስ አቅቶት መሣሪያውን እየጣለ ይሸሻል ይማረካል ?😏ሲጀመር መከላከያ የሚባል ስም በራሱ አይገባውም ምክኒያቱም የምርኮኛ ስብስብ መንጋ ስለሆነ ለማንኛውም ቂጡን እስኪበቃው ተገርፎ ሣይወድ በግዱ ተዋርዶ ይወጣል ከዛም በመውጣቱ ብቻ ቅጣቱ አያበቃም ይቀጥላል እስከ አዲስ አበባ ድረስ

  • @Proud-Eritrean-Binyam
    @Proud-Eritrean-Binyam 14 днів тому +3

    ውሸት የኢሰያስ ልጅ ኣይደለም ፡ያሳዝናል ይለ ኤርትራ የ120 ሚልዮን ኣገር ፖለቲክ መስራት ኣትችልም ወይ? ቢሆንስ ችሎታ ካለው፡ እንደ ሁሉ ሰው መብት ኣለው ኣገር ሊመራ!

  • @wedishire2620
    @wedishire2620 14 днів тому +1

    መሀይም ጋዜጠኛ የሞላት ትልቋ አገር ማን ናት?

  • @ታዛቢዉ-j6j
    @ታዛቢዉ-j6j 14 днів тому +1

    ወይ ትጥቅ ጥለው ይወጣሉ ወይ ያልቃሉ ማንም ዘብሎ አይለቃቸውም

  • @bisratyetbarek7103
    @bisratyetbarek7103 14 днів тому

    ልደቱ የተባለ ጀግና አገሩ ሊገባ ነው ብልጽግናዎች ተንበጫበጩ ልደቱ ለኔ ጀግና እና ሰላማዊ ታጋይ ነው አቶ ልደቱን አንድም ትኬቱን ይሰርዙበትና መሄድ አትችልም ይሉታል ወይም ከኤርፖርት ተቀብለው አዋሽ እርባ ይወረውሩታል ወይም ይገድሉትና እራሱን ገደለ ያሰኝኛሉ እንደ እ/ር ስመኝ

  • @Brhannguse-ph3tg
    @Brhannguse-ph3tg 14 днів тому

    የአማራን ህዝብ ገድለህ ጨፍጭፈህ በህይወት መውጣት አትሰበው እዛው አማራ ክልል የመሬት ማዳበሪያ ሁነህ ትቀራለህ

  • @girmaneway8106
    @girmaneway8106 14 днів тому

    እስከ ጥር ሠላሳ ለምን አይቆዩም ሠላሳዎች እኮ አያልቁም።ከመሞት መሰንበት ይሻላል ይባል የለ!!!

  • @teklemariamgoadegisew7733
    @teklemariamgoadegisew7733 14 днів тому

    እኛም ዉሃዎቻችንን አናቀምሳቸው

  • @abebeayiene9403
    @abebeayiene9403 14 днів тому

    ልደቱ መጣሁ ዘገየሁ እያለ የሚድያ ሽፋን ለማግኜት የሚያደርገው ያዙኝ ልቀቁኝ

  • @AleheyfentaBaieh
    @AleheyfentaBaieh 14 днів тому

    ትጥቁን እና ወጀለኞችን ጥሎ ከወጣ ይሂድ

  • @yohannesyeshitila2597
    @yohannesyeshitila2597 14 днів тому +1

    ልደቱ መሞት ፈለገ እንዴ የሚመጣው

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 14 днів тому +1

    ፋኖኖኖኖ ጀግናችን ❤
    የአብን ከሐዲ አመራሮች እነ በለጠ ጣሒር ጋሻው መርሻ ወዘተ ተጨማራ አማራ ሣያጠፋብን 😭 በአፋጣኝ ይወገዱልን

  • @SisayDinku-y4g
    @SisayDinku-y4g 14 днів тому

    Fano winner

  • @sarajoh313
    @sarajoh313 13 днів тому

    Washtem Media 😂

  • @allisonking785
    @allisonking785 14 днів тому

    ኣቤት ውሸት የኢሳያስ ልጅ ትላላቹ? የኘረስደንት ኢሳያስ ልጅ ኣይደለም። ኣውቀዋለሁ በግብጽ ያለ ዲኘሎማት ነው

  • @GoboWeriez-nn8zo
    @GoboWeriez-nn8zo 14 днів тому +1

    ኤርትራ ።፣ የአይነኬ ፡ የጀግኖች ፡የባለ ወርቅ ታሪክ አገር ነች ።

  • @SelamKidan-o6u
    @SelamKidan-o6u 14 днів тому

    No

  • @biniyamengidaw9159
    @biniyamengidaw9159 14 днів тому

    ሟች ከሞሞቱ በፊት ፍቅረኛውን ዜብራ ላይ ይስም ነበር አቶ አብይ ቻው መልካም የሲኦል ጊዜ

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 14 днів тому

    ንፍጥ ጭንቅላት መሀይም

  • @Brhannguse-ph3tg
    @Brhannguse-ph3tg 14 днів тому

    ተሸንፎ ነው እውነቱ

  • @ethiopiantewodros2091
    @ethiopiantewodros2091 14 днів тому

    Fano

  • @orkaido-xm1py
    @orkaido-xm1py 14 днів тому +1

    እሺ ማነው ጀነራሉ ?? እስቲ ስሙና ድምፁን በቪዲዮ አሰማን

  • @Betegozamine-be7ec
    @Betegozamine-be7ec 14 днів тому

    abiy mekelakeya geba weta gudayachen aydelem fano jegena new enahenefalen

  • @ermiasabidara1757
    @ermiasabidara1757 14 днів тому

    Lemen teahalhu esayas leg😂setlu atafrum tneh enkon lemtarat atmkurm wehetam

  • @birhanu-u3r
    @birhanu-u3r 14 днів тому +1

    ወይዘሮ ልደቱ አጉል ደፋር ጀግና ጀግና ለመጫወት የምትፈልገው ትራንፕ ስደተኞችን አባርራለሁ ስላለና ስለማይቀርለት አገር ውስጥ ዘርፎ የገነባቸው ንብረቶቹ ሊወረሱ መሆኑ ገብቶት የፋንዶ አይል ስልጣን እንደማይይዝና በጥይት እንዳለቁ አውቆ ተስፋ ስለቆረጠ እንጂ አራት ዓመት የሚፈጅ የልብ እክምና ታይቶም ተሰምቶም አያውቅም ሲጀመር ወይዘሮ ክህደቱ ምላሷን እንጂ ሌላ ነገሯን አሟት አያውቅም እኛም ነቅተንብሻል አንቺ ወላዋይ ሌባ የት አባሽ ነው ምስቅልቅሉ እንዲወጣ አድርገሽ ስራሽን ሰርተሽ በጀግናው የኢትዬጵያ መከላከያ ሰራዊታችን በዕንቁ እዝባችን በምርጡ መሪያችን በደጉ ፈጣሪያችን ታግዛ ሰላሟን ያገኘችውን አገር መልሶ ለመበጥበጥ አይሞከርም በመሠረቱ ፈርሳለች ወድቃለች የለችም ብሏት ለተናገረላት አገር ከየት ሰብስቦ አገር አድርጓት ነው አገሬ ገባለሁ የሚለው ይህቺ የወንድ አልጫ

  • @ፍቅረሰው
    @ፍቅረሰው 14 днів тому

    ሂድ ከዚህ ቀዳዳ

  • @yohannesyeshitila2597
    @yohannesyeshitila2597 14 днів тому +1

    ልደቱ መሞት ፈለገ እንዴ የሚመጣው