Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እናት መትኪይ የላትም ማን እንደስው እናት ያላቹ ሺ ኣመት ትኑርላቹ
ጌታ ይባረክ እንደዚህ ያለ የሚያስብም ልጅም እኮ አለ ያብዛልን ለእናቶች።
ጀግና ልጅ ይወለድ 100 ጊዜ❤❤❤
አምላኬ ሆይ እባክህ ከልጆቼ በፊት ውሰደኝ 🙏🙏🙏🙏 ለልጆቼም ንፅሕ ልብ ያላት ሚስት ስጣቸው
አሰዪ ክፉ ሰዉ የስራዉን ሲገኚ ደሰ ይላል አሰይ የጎዳታ አታባሽ😀😀👍
ውይ እናቴ እንዴት እንዳስለቀሱን😭 ግን መጨረሻውን ደስ ይላል ስው የዘራው ነው የምያጭደው
የኔ ውድ እናት በጠዋቱ አስለቀሱኝ😢😢😢💔💔እንደዝች አይነት ሴትም ይኖራል እኮ በየቤቱ😢😏
በጣም😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢
እኔስብተይ😢😢😢😢😢😢
ትግስቴን የተፈታተነዉ ዲራማ 😢 ግን መጨረሻዉ ዋዉ እሰይይይይይይይይይይ የክፉ ሰዉ መጨረሻዉ እድህ ሲሆን ደስ ይላል የምር❤😂
እኔም ተቃጠልኩ😢😢😢😢😢😊
በጣም ሰታናድድ ግንመጨረሻው ያምራል የጠላትምእናት ትሁን እናትለዘላለምትኑረ እናቴህይወት❤❤❤❤
Exactly
Fufeuvf
በጣም
በናታችሁ በናት ድራማ አትሥሩ እንደዚህ እናት ሥትሠቃይ በጣም ነዉ የማለቅሠዉ😢😢😢😢
የኔ እናት እኔ ላልቅስልሽ ኡፍፍ እባካዮ እናቴ እዴዝ ኣታስከፉት😢😢😢 መጨረሻው ደስስ ይላል እች ኣይጥ❤❤❤❤
ክፋት እንዲህ ነው የኔ እናት አላህ ለደጎች ቋሚ ነው
የኔ ውድ እናት የሰዉ ልጅ በዘራዉ ልክ ማጨዱ አይቀርም መጨረሻሽ እንዲ ሆነ😅😅😅
ሰው በገዛ ስልክ ይቃጥላል 🤕እናንተ ምን ትሉ ስልኬ ነው ጣለቴ 🤕🙄🤔
እውነት እኮ ነወ ስልኬ ባይኖር አላየውም ነበር😊
በጣም ጠላት ስልክ 😮😮
ይሄ የሴጣን ፊልም ነው በ እምዬ ቀልድ ጨምላቃዎች😢😢😢
😂😂😂
ዋዉ ዎጋሁን ዎሰደቺ ደስ ይላል አቦ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
እናቲቱ በጣም ታሳዝናለች ልጅቱ የጇን ይስጣት ትንሽ እንኻን ክብር የላትም ክብር ለእናቶቻችን
በጣም ደሰ ይላል ይች ክፉ ናት እናት ያክል ነገር አረመኒ ናት
Arife asetemari drama new
ሁሉም በዘራው ልክ ያጭዳል ደራሲው እናመሠግናለን መጨረሻው ደስ ስለሚል
ስለ እውነት በጣም በጣም ያሰጠላልፊልሙ ለእናት ክብር ክብር ደሞ ጨክኖ እንድህ የምያደርግ የለም ያውም በእናት የምር ያማል😭😭😭
አሪፍ ድራማ ነው ስግብግብነት መጨረሻው ዜሮ ነው የባል እናት ማለት እኮ ላንቺም እናት ነበረች 😢😢😢አይ
የልጁ አዳናቂ የሆናችሁ👍
😢😢😢😢😭😭😭እናት ስታለቅስ ኡፍፍፍ ስታናዲዱ አይ እናቴ ምነው ብትኖሪልኝ ኖሮ አይ ማት😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ዉይኔ አናቴ😢😢😢😢😢😢😢
ቆንጆ ነው ልጁቷ ግን በጣም አበዛችው
የስ ደስ ይላል ዋዉ 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏😊😊
ሰሙኝማ በሰደት ያላቹሁ እህቶቸ እደኔ በሆነው ባልሆነው ሆድየሚብሰው 😢😢😢😢😢 ሳለቅሱ ሀየሁ እባየ ዝምብሎ ይፈሳን😢😢😢😢 ይችልጅ እምሰራውሁሉ እዴት እደሚአናደኝ😢😢 ልጁግን ተመቸኝ እደናተያለውን መልካምሰወች አገር ዚአብሓር ያብዛልን❤
መገን እናት😢😢😢
እስኪ እናታችሁን በ 3 ቃላት ግለፆት❤❤❤❤እኔ ሂወቴ❤❤❤
የትአባቷ ይገባታል ይቺ አረመኔ በዚችና መሰሎቿ የተነሳ ነው ሁላችንም ምራቶች በአማቾቻችን የምንጠመደው😢😢😢 ለዚህም ነው ምንም መልካም ብናደርግ የማያምኑን😢😢
😂😂 ትክክል
🤣🤣🤣
ዋዉ መጨረሻዉን ሳላደንቅ አላልፍም ጥሩ አስተማሪ ነዉ ቀጥሉበት ዋዉ ክብር ለእናቶች ❤❤❤❤
ተናድጀ ነበር ❤❤❤❤❤መጨረሻው ያምራን
ምንም ፊልም ቢሆን እናት በዚህ ልክ ዝቅማረግ ማገላታት የለባችሁም ነበር 😢😢😢
በጣም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢
ኧረ እህቴ ዘመኑ ከፍቷል እንኳን የባሏን እናት የገዛ እናቷን የአባቴን ግማሹን ካልሰጠሽኝብላ የናቷንቤት ያፈረሰች አውቃለሁ ለዛውም ገጠርባዶውንመሬት ይሰጥሽ ብትባል እቢ ብላ ቤቱን አፈረሰች😢😢😢😢
@@Temir-ky7dk😮😮😮😮
በትክክል ❤❤❤
ያረቢ አቃጠለችን የአላህ ጀዛሽን ይሥጥሽ😢
በጣም ነው አጨራረሱ የሚያምር እደጠበኩት ነው የሆነ ደስይላል
ማርያምን ፊልም ሳይሆን የእውነት መሰሎ ነው የተሰማኝ ለእናት እንደዚህ ይባላል እንጀቴን ተቃጠለ 😭😭😭
እሰይ ደስሲል መጨረሻው 😢😢😢😢😢😢አይ እናት እማ እወድሻለሁ ❤ ኑሪልኝ ዘላለምም
ደግ አረገሽ አቺ ክፍ አናት ❤❤ዘላለምትኑሪ
እሰይ የእጅሸን ነው ያገኝሸው ጥሩ ነው የሰው ልጅ የሰራውን ጥፍት ሲቀጣ
ሢያንስሽ ነዉ ከቤት ማሦጣት ❤❤❤❤ እናት ወደ ቤት ሥለተመለሽ ለቅሶየን በደሥታ ተክቸዋለሁ
አሰይ 😂😂😂😊😊😊😊😊😊😅😅😅😅
ያረቢ አቃጠለችን የአላህ ጀዛሽን ይሥጥሽ
ግን 💔 ምንም ድራማ ቢሁንም 💔 ብእናት ላይ እደዚህ አይስራም 💔 እናት እናት ነች 💔ምነው እናት 💔አስር ብትሁን 💔ለሁሉም 💔እናት 💔 ክብር አላት 💔😭💔በጣም እዘንኩኝ 💔😭
Yene miskin😢😢😢
ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው ልብ ያለው ልብ ይበል አንዳድ ሚስቶች ምንም ክፉ ቢሆኑባችሁ የባሎቻችሁ ቤተሰቦች መልካም ሆኑላቸው እነሱም እናንተም የዘራችሁትን ታጭዳላችሁ ፋርድና ፍትህ ደሞ ከእግዚአብሔር ሲሆን ደስ ይላል ብቻ የሚለው አይገልፀውም ስለዚህ ታጋዥ ሁኑ
ትክክክል ተመበደል መበደል ይሻላል
ምኑ ያስተምራል ይህ ኡፋፋፋ የክፋት ጥግ😢😢😢
የክፉዎች መጨረሻ ይህ ነዉ 😢 እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 🙏
የኔዉድ እናት😢😢እኔልሰቃይልሺ😢ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢
Betam teganene,🙃 Yeteregemech nat yichi
ጀግና ልጂ የወለዴ እደዚህ ነው መጨረሻው ❤❤❤❤❤
ትግሶቴን የተፈታተነዉ ድራማ ግን መጨረሻዉ አማረ ደስ ሢል
ልጅን ወዶ እናትን መጥላት የለም ክፉ ከሆኑ በዝምታ መራቁ ይሻላል ባሌስ ቢሆን እናቴን እንደዚህ የሚያደርገዉ ምን ይሰማኛል ካልን 🥰
God job
ግንለእናት እደዚህ አይነት ግፍ 😢😢😢😢😢😢😢😢
እስይ አንቺ ዉሸ😢😢😢😢😢
ምን ጉድ ነሽ ግን😢😢😢😢😢ሆ
የኔ እናት 😭😭😭😢ሁናት ማሳለንይ 💔💔💔💔ሃንሽ ዳሞ ሃራማኔ ዳራቅ ቻቃንይ 🤦🤦🤫🤫
ይገባታልእሰይደሰ ይላል
NICE WOW
ወይኔ እደት አሳዘኑኝ😢😢 ማዘር ክብር ለናቶቻችን
እሠይ ክፉ ሠዎች ሁልጊዜ ዋጋቸዉን ማግኘት አለባቸዉ ፣ ለእንደዚህ ዓይነት ሠዎች ሲወድቁ ምንም ሀዘኔታ ማድረግ አይገባም።
ሣህ😢😢
እጭ እረ የሴትን ልጂ ክብር አታዋርጂ ክብረ ቢስ እፍ እደት እደተናደድኩ 😳😳😳
ፈጣሪ እራሱ ቻይ ነዉ ዘድሮ የሚሰራዉ ፊልሞች ዘግናኚ ናቸዉ
❤❤❤❤
መልካምነት ለራስ ነው የመጥፎ ሰው መጨረሻው አያምርም መጀመሪያው ቢያናድም መጨረሻው ደስ ይላል
የኔ እናት ስታዛዝን መጨረሻዉን ናፈቀኝ❤😢😢
ደግ አረገሽ
ደስ ይላል 😂😂😂😂
ውይይ ነገሯ ቅጥል እድርጎኝ ነበር ግን በመጨረሻ ደስ አለኝ, የእጇን ሰጣት እሰይ
በጣም አስቀያሚ ድራማ ነው ያማል ።
የኔ.አናት. ሂዉቴ የማኖሪኤ ሚሰጠራ
😢😢😢😢😢😢😢የኔእናት ኡፍፍፍፍፍ 😢😢😢😢
Gosh
My Brother 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የኔ ውድ እናትትትትትት❤❤
ወላሂ አሏህ ይጠብቀን ከእንደዚህአይነት መራት ኡፉፉፉፉፉፉ
ለፊልምም ቢሆን ዬባል ቤተሠብ ዬምታሠቃዩ ሴቶች አላህ ይላእናችሁ😏😏😏😏😏
Manam film behonam Eanatn bezih laka magelatat betam newar new
ክፋት መልሶ ይከፍላል ክፉ ሰዎች ተማሩ ከዚህ
እናት ለዘላለም ብትናር
,ዋዉ መጨረሻወ ያሥራል ልጁ በጣም ነወ የተመቸኝ
ወይኔ በጣም ነበር የተቃጠልኩት ግን መጨረሻው በጣም ደስ ይላል
ዉይመቃጠልይችንስማስወጣትሣይሖንመግደልነበርየኔናትእናቲቱመጨረሻዋአማርእፍ❤❤❤❤
Wow congratulations Mami 😢❤
በዚህ መጠሪያ ናትሽን ማለት ነበር 😢😢😢😢
መጠረብያ ብቻ😢😢
Echii asamaa
Yamale 😢😢😢😢
Betam astemari ❤😢
ውይ እንዴት እንዳቃጠለችኝ የሰውም እናት ብትሆን እኮ እናት እናት ናት
ድራማ መሆኑን እያወኩ አጀቴ ተቃጠለዐበዚች ለቦጫም😢😢
Yeteregemech nech yechi demo
Woww❤❤❤desi yiale
አጠገቤ ብትሆኝ እንቅ አድርጌ ብገልሽ ደስ ባለኝ😢😢😢😢😢😢
ሞቹን 😂ሣላደቅ አላልፍም 😂 ፍቅረኛ ተብየዉንም 👍አቺደሞ እሰይደግ 😂እናም እናመሠግናለን አስተማሪነዉ
የኔ እናት😢
ወይኔ እናትነት እንደዚህነው አለማወቂእናቴንቀ
የኔ እናት ወይኔ 😢😢😢😢😢😢
ይገባታል
የኔ ዉድ እናት አይዞስህ 😢
በጣም አስቀያሚ ድራማ ነው ከነልጅቱዋ እቤት ውስጥ ቆልፎ ማቃጠል ነበር ።
inate,birabo👍👍👍👍👍👍💔💔💔💔💔❤❤❤❤
ጥሩነት ለራስ ነው።
እናት መትኪይ የላትም ማን እንደስው እናት ያላቹ ሺ ኣመት ትኑርላቹ
ጌታ ይባረክ እንደዚህ ያለ የሚያስብም ልጅም እኮ አለ ያብዛልን ለእናቶች።
ጀግና ልጅ ይወለድ 100 ጊዜ❤❤❤
አምላኬ ሆይ እባክህ ከልጆቼ በፊት ውሰደኝ 🙏🙏🙏🙏 ለልጆቼም ንፅሕ ልብ ያላት ሚስት ስጣቸው
አሰዪ ክፉ ሰዉ የስራዉን ሲገኚ ደሰ ይላል አሰይ የጎዳታ አታባሽ😀😀👍
ውይ እናቴ እንዴት እንዳስለቀሱን😭 ግን መጨረሻውን ደስ ይላል ስው የዘራው ነው የምያጭደው
የኔ ውድ እናት በጠዋቱ አስለቀሱኝ😢😢😢💔💔እንደዝች አይነት ሴትም ይኖራል እኮ በየቤቱ😢😏
በጣም😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢
እኔስብተይ😢😢😢😢😢😢
ትግስቴን የተፈታተነዉ ዲራማ 😢 ግን መጨረሻዉ ዋዉ እሰይይይይይይይይይይ የክፉ ሰዉ መጨረሻዉ እድህ ሲሆን ደስ ይላል የምር❤😂
እኔም ተቃጠልኩ😢😢😢😢😢😊
በጣም ሰታናድድ ግንመጨረሻው ያምራል የጠላትምእናት ትሁን እናትለዘላለምትኑረ እናቴህይወት❤❤❤❤
Exactly
Fufeuvf
በጣም
በናታችሁ በናት ድራማ አትሥሩ እንደዚህ እናት ሥትሠቃይ በጣም ነዉ የማለቅሠዉ😢😢😢😢
የኔ እናት እኔ ላልቅስልሽ ኡፍፍ እባካዮ እናቴ እዴዝ ኣታስከፉት😢😢😢 መጨረሻው ደስስ ይላል እች ኣይጥ❤❤❤❤
ክፋት እንዲህ ነው የኔ እናት አላህ ለደጎች ቋሚ ነው
የኔ ውድ እናት የሰዉ ልጅ በዘራዉ ልክ ማጨዱ አይቀርም መጨረሻሽ እንዲ ሆነ😅😅😅
ሰው በገዛ ስልክ ይቃጥላል 🤕እናንተ ምን ትሉ ስልኬ ነው ጣለቴ 🤕🙄🤔
እውነት እኮ ነወ ስልኬ ባይኖር አላየውም ነበር😊
በጣም ጠላት ስልክ 😮😮
ይሄ የሴጣን ፊልም ነው በ እምዬ ቀልድ ጨምላቃዎች😢😢😢
😂😂😂
ዋዉ ዎጋሁን ዎሰደቺ ደስ ይላል አቦ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
እናቲቱ በጣም ታሳዝናለች ልጅቱ የጇን ይስጣት ትንሽ እንኻን ክብር የላትም ክብር ለእናቶቻችን
በጣም ደሰ ይላል ይች ክፉ ናት እናት ያክል ነገር አረመኒ ናት
Arife asetemari drama new
ሁሉም በዘራው ልክ ያጭዳል ደራሲው እናመሠግናለን መጨረሻው ደስ ስለሚል
ስለ እውነት በጣም በጣም ያሰጠላልፊልሙ ለእናት ክብር ክብር ደሞ ጨክኖ እንድህ የምያደርግ የለም ያውም በእናት የምር ያማል😭😭😭
አሪፍ ድራማ ነው ስግብግብነት መጨረሻው ዜሮ ነው የባል እናት ማለት እኮ ላንቺም እናት ነበረች 😢😢😢አይ
የልጁ አዳናቂ የሆናችሁ👍
በጣም
😢😢😢😢😭😭😭እናት ስታለቅስ ኡፍፍፍ ስታናዲዱ አይ እናቴ ምነው ብትኖሪልኝ ኖሮ አይ ማት😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ዉይኔ አናቴ😢😢😢😢😢😢😢
ቆንጆ ነው ልጁቷ ግን በጣም አበዛችው
የስ ደስ ይላል ዋዉ 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏😊😊
ሰሙኝማ በሰደት ያላቹሁ እህቶቸ እደኔ በሆነው ባልሆነው ሆድየሚብሰው 😢😢😢😢😢 ሳለቅሱ ሀየሁ እባየ ዝምብሎ ይፈሳን😢😢😢😢 ይችልጅ እምሰራውሁሉ እዴት እደሚአናደኝ😢😢 ልጁግን ተመቸኝ
እደናተያለውን መልካምሰወች አገር ዚአብሓር ያብዛልን❤
😢😢😢😢😢
መገን እናት😢😢😢
እስኪ እናታችሁን በ 3 ቃላት ግለፆት❤❤❤❤እኔ ሂወቴ❤❤❤
የትአባቷ ይገባታል ይቺ አረመኔ በዚችና መሰሎቿ የተነሳ ነው ሁላችንም ምራቶች በአማቾቻችን የምንጠመደው😢😢😢 ለዚህም ነው ምንም መልካም ብናደርግ የማያምኑን😢😢
😂😂 ትክክል
🤣🤣🤣
ዋዉ መጨረሻዉን ሳላደንቅ አላልፍም ጥሩ አስተማሪ ነዉ ቀጥሉበት ዋዉ ክብር ለእናቶች ❤❤❤❤
ተናድጀ ነበር ❤❤❤❤❤መጨረሻው ያምራን
ምንም ፊልም ቢሆን እናት በዚህ ልክ ዝቅማረግ ማገላታት የለባችሁም ነበር 😢😢😢
በጣም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢
ኧረ እህቴ ዘመኑ ከፍቷል እንኳን የባሏን እናት የገዛ እናቷን የአባቴን ግማሹን ካልሰጠሽኝብላ የናቷንቤት ያፈረሰች አውቃለሁ ለዛውም ገጠርባዶውንመሬት ይሰጥሽ ብትባል እቢ ብላ ቤቱን አፈረሰች😢😢😢😢
@@Temir-ky7dk😮😮😮😮
በትክክል ❤❤❤
ያረቢ አቃጠለችን የአላህ ጀዛሽን ይሥጥሽ😢
በጣም ነው አጨራረሱ የሚያምር እደጠበኩት ነው የሆነ ደስይላል
ማርያምን ፊልም ሳይሆን የእውነት መሰሎ ነው የተሰማኝ ለእናት እንደዚህ ይባላል እንጀቴን ተቃጠለ 😭😭😭
እሰይ ደስሲል መጨረሻው 😢😢😢😢😢😢አይ እናት እማ እወድሻለሁ ❤ ኑሪልኝ ዘላለምም
ደግ አረገሽ አቺ ክፍ አናት ❤❤ዘላለምትኑሪ
እሰይ የእጅሸን ነው ያገኝሸው ጥሩ ነው የሰው ልጅ የሰራውን ጥፍት ሲቀጣ
ሢያንስሽ ነዉ ከቤት ማሦጣት ❤❤❤❤ እናት ወደ ቤት ሥለተመለሽ ለቅሶየን በደሥታ ተክቸዋለሁ
አሰይ 😂😂😂😊😊😊😊😊😊😅😅😅😅
ያረቢ አቃጠለችን የአላህ ጀዛሽን ይሥጥሽ
ግን 💔 ምንም ድራማ ቢሁንም 💔 ብእናት ላይ እደዚህ አይስራም 💔 እናት እናት ነች 💔ምነው እናት 💔አስር ብትሁን 💔ለሁሉም 💔እናት 💔 ክብር አላት 💔😭💔በጣም እዘንኩኝ 💔😭
Yene miskin😢😢😢
ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው ልብ ያለው ልብ ይበል አንዳድ ሚስቶች ምንም ክፉ ቢሆኑባችሁ የባሎቻችሁ ቤተሰቦች መልካም ሆኑላቸው እነሱም እናንተም የዘራችሁትን ታጭዳላችሁ ፋርድና ፍትህ ደሞ ከእግዚአብሔር ሲሆን ደስ ይላል ብቻ የሚለው አይገልፀውም ስለዚህ ታጋዥ ሁኑ
ትክክክል ተመበደል መበደል ይሻላል
ምኑ ያስተምራል ይህ ኡፋፋፋ የክፋት ጥግ😢😢😢
የክፉዎች መጨረሻ ይህ ነዉ 😢 እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 🙏
የኔዉድ እናት😢😢እኔልሰቃይልሺ😢ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢
Betam teganene,🙃 Yeteregemech nat yichi
ጀግና ልጂ የወለዴ እደዚህ ነው መጨረሻው ❤❤❤❤❤
ትግሶቴን የተፈታተነዉ ድራማ ግን መጨረሻዉ አማረ ደስ ሢል
ልጅን ወዶ እናትን መጥላት የለም ክፉ ከሆኑ በዝምታ መራቁ ይሻላል ባሌስ ቢሆን እናቴን እንደዚህ የሚያደርገዉ ምን ይሰማኛል ካልን 🥰
God job
ግንለእናት እደዚህ አይነት ግፍ 😢😢😢😢😢😢😢😢
እስይ አንቺ ዉሸ😢😢😢😢😢
ምን ጉድ ነሽ ግን😢😢😢😢😢ሆ
የኔ እናት 😭😭😭😢ሁናት ማሳለንይ 💔💔💔💔ሃንሽ ዳሞ ሃራማኔ ዳራቅ ቻቃንይ 🤦🤦🤫🤫
ይገባታልእሰይደሰ ይላል
NICE WOW
ወይኔ እደት አሳዘኑኝ😢😢 ማዘር ክብር ለናቶቻችን
እሠይ ክፉ ሠዎች ሁልጊዜ ዋጋቸዉን ማግኘት አለባቸዉ ፣ ለእንደዚህ ዓይነት ሠዎች ሲወድቁ ምንም ሀዘኔታ ማድረግ አይገባም።
ሣህ😢😢
እጭ እረ የሴትን ልጂ ክብር አታዋርጂ ክብረ ቢስ እፍ እደት እደተናደድኩ 😳😳😳
ፈጣሪ እራሱ ቻይ ነዉ ዘድሮ የሚሰራዉ ፊልሞች ዘግናኚ ናቸዉ
❤❤❤❤
መልካምነት ለራስ ነው የመጥፎ ሰው መጨረሻው አያምርም መጀመሪያው ቢያናድም መጨረሻው ደስ ይላል
የኔ እናት ስታዛዝን መጨረሻዉን ናፈቀኝ❤😢😢
ደግ አረገሽ
ደስ ይላል 😂😂😂😂
ውይይ ነገሯ ቅጥል እድርጎኝ ነበር ግን በመጨረሻ ደስ አለኝ, የእጇን ሰጣት እሰይ
በጣም አስቀያሚ ድራማ ነው ያማል ።
የኔ.አናት. ሂዉቴ የማኖሪኤ ሚሰጠራ
😢😢😢😢😢😢😢የኔእናት ኡፍፍፍፍፍ 😢😢😢😢
Gosh
My Brother 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የኔ ውድ እናትትትትትት❤❤
ወላሂ አሏህ ይጠብቀን ከእንደዚህአይነት መራት ኡፉፉፉፉፉፉ
ለፊልምም ቢሆን ዬባል ቤተሠብ ዬምታሠቃዩ ሴቶች አላህ ይላእናችሁ😏😏😏😏😏
Manam film behonam Eanatn bezih laka magelatat betam newar new
ክፋት መልሶ ይከፍላል ክፉ ሰዎች ተማሩ ከዚህ
እናት ለዘላለም ብትናር
,ዋዉ መጨረሻወ ያሥራል ልጁ በጣም ነወ የተመቸኝ
ወይኔ በጣም ነበር የተቃጠልኩት ግን መጨረሻው በጣም ደስ ይላል
ዉይመቃጠልይችንስማስወጣትሣይሖንመግደልነበር
የኔናትእናቲቱመጨረሻዋአማርእፍ❤❤❤❤