She is so pretty! I postively envy when couples are devotedly ministering God over the years with an ever increasing annointing and grace. It shows how you guys are uplifting for each other behind the scene! May God continue to bless Awtaru, Samri and your little ones!
What a blessing ,and blessed family. May God bless you and. Anoint you more singer samrawit. እናንተ የተባረካችሁ፣ የጌታ ሰዎች በቃ ፣እየተፈራረቃችሁ በፍቅር ልትገሉን ነው። ይብዛላችሁ! ይጨምርላችሁ! ክፉ አይንካችሁ። ለምልሙልን። ክብሩ ሁሉ ለጌታ ይሁን። ።
Wawwww amazing song. It has anointed . You are so blessed. You and your family are our blessing to this generation. May Almighty lord bless you richly.
l was crying throughout the music thinking that God was holding&caring for me through the yrs uncessantly for a single minute.. samri we expect lots & lots of songs from both.. remain blessed!!
Very beautiful! It's a song that I believe God gave me when I needed reminding him most. Tebarekilen Ye Awtaru Beteseboch Egziabher Abzeto Tsegawn Yabzalachu Yebarkachu ... Keep inspiring us!
በዚ ዝማሬ ተባረኩ ብቻ ብል እውነት እራሴን እታዘባለው .... እረሰረስኩ ብል ትንሽ ይገልጥልኛል ....መሰማት ከጀመርኩበት ቀን ጀምሮ እስካሁ ከመስማት ማቆም አልቻልኩም ሳምሪ የኛ በረከት ነሽ እንዳረሰረስሽን ተባረኪልን 🎹🎧💦🌨🌧🙌🙌🎻🎼🎸🥁🎺🎤
Bexam geta yesus abzto ybarksh
፡፣ጵዝው
@@bsratdawit5826 ይህን
@@bsratdawit5826። ይህን
@@bsratdawit5826 ፍቅር ስምሽ
ለነገም ተስፋዬ ነህ ነገን አልፈራሁም (፪x)
ለነገም አባቴ ነህ ነገን አልፈራሁም (፪x)
ማን ሆኖ ነው በህይወት እስከዛሬ፤
ድግፍ አርጎ ያቆመኝ ጌታዬ፤
የራራህልኝ ነገም እንዳልጠፋ፤
መንፈስ ቅዱስ ዛሬም ክብርህ ይስፋ፤
ሁሌም ክብርህ ይስፋ፤
እኔ አምንሃለሁ ለነገም እኔ አምንሃለሁ(፪x)
ጌታ አምንሃለሁ ዘላለም እኔ አምንሃለሁ፤
እኔ አምንሃለሁ ወዳጄ እኔ አምንሃለሁ፤
እኔ አምንሃለሁ ለነገ እኔ አምንሃለሁ፤
እኔ አምንሃለሁ እየሱስ እኔ አምንሃለሁ፤
ለአንድ ቀን ብቻ እኔ አላምንህም፤
ነገር ስለሞላ አልከተልህም፤
ሁልጊዜ ጌታ ነህ ጊዜ የማይሽርህ፤
በሰማይ በምድር ማነው የሚመስልህ (፪x)
ሁሌ ልናገር ዝናህን ላውራ፤
ማን ተሳቆ ያውቃል ሆኖ ካንተ ጋራ፤
ከትላንት ይልቅ ቀኑ ቢከፋው፤
ታስጥለዋለህ ሀዘን እንዳይገዛው፤
በዘላለም ፍቅርህ ወደድከኝ፤
በእጆችህ መዳፍ ላይ ቀረጽከኝ፤
በቃ አልጥልሺም/ህም/ ልጄ እያልከኝ፤
እያልከኝ እያልከኝ እያልከኝ እያልከኝ
ተባረኪ ሳምሪዬ ኡፍፍፍፍፍፍ እረፍት የሚሰጥ መንፈስ ቅዱስ ያለበት ድንቅ መዝሙር ነው
Tikikil wendime
Thank you. You are blessed
😘😘😍😍
@@AwtaruKebede የጊዜው ድምፅ ና መልክት ናችሁ ከነገ ጨላማ በላይ ብርሀን አየሁ እፎፎፎፎይ ተባረኩ እናንተን ሠጠኝ,,,የክርስቶስ ደሙ ይመጣል ይወስደናል
Amen
I put this video in loop mood, yet I am not satisfied to be able to stop it. Full of faith, Full of Spirit, Full of overwhelming peace of God !!!
“በኃጢአተኛ ብዙ መቅሠፍት አለበት፤ በእግዚአብሔር የሚታመነውን ግን ምሕረት ይከብበዋል።”
- መዝሙር 32፥10
አንችስ ድንቅ ነሽ እግዚአብሔር የመረጠሽ ተባረኪ ይባርክሽ እየሱስ አየለ ነኝ ከስራኤል🙏
ሳዳምጥ🙅🙆 ሳዳምጥ🙏🙏🙏 ማቆም አልቻልኩም አንቺ የተባረክሽ❤❤❤❤ የትውልድ እናት በቃ አንቺ እኮ ተባርከሽ ቀርተሻል በሁሉ ነገር ጌታ ካንቺ ጋር እንደሆነ አይቼአለው🙌🙌🙌🙌🙌
Amen
@@hussnaheylo4328 ua-cam.com/video/M2SGzPyB-aw/v-deo.html
Yes
Selam kidusan bezi mezmure tebareku ua-cam.com/video/GHKdzNUOKTc/v-deo.html
@@begenaentertainment law+
jjj
h4quiu
nege lerasu yeceneke amen....be blessed,
ይህን ኮመንት የምታነብ/የምታነቢ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ አንተን/አንቺን እና ቤተሰቦችን/ቤተሰቦችሽን ይጠብቅ
ይህን ጊዜ እግዚአብሔር በቸርነቱ ያሳልፈን
amen
♪ አዲስ እና ቆየት ያሉ ዝማሬዎች
♪ የመጽሐፍ ቅዱስ ትረካዎች
♪ አዝናኝ ቪዲዮዎች
♪ መንፈሳዊ ኢንተርቪዎች
♪ እና ሌሎችም ... ለማግኘት ጎራ ይበሉ
Amen amen amennnnnnn
Amen Amen
Amen
Amen
Amennn
She is so pretty! I postively envy when couples are devotedly ministering God over the years with an ever increasing annointing and grace. It shows how you guys are uplifting for each other behind the scene! May God continue to bless Awtaru, Samri and your little ones!
Selam kidusan bezi mezmure tebareku ua-cam.com/video/GHKdzNUOKTc/v-deo.html
God bless you dear because you blessed the couple. Regardless of religious denominations, it's better to bless one another than insulting. Good day
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
What a blessing ,and blessed family.
May God bless you and. Anoint you more singer samrawit.
እናንተ የተባረካችሁ፣ የጌታ ሰዎች በቃ ፣እየተፈራረቃችሁ በፍቅር ልትገሉን ነው።
ይብዛላችሁ! ይጨምርላችሁ! ክፉ አይንካችሁ። ለምልሙልን።
ክብሩ ሁሉ ለጌታ ይሁን። ።
ua-cam.com/video/M2SGzPyB-aw/v-deo.html
Ohhh god blesssss
ምህረትህ በዝቶልኝ ነው መኖሬ
እጄን ስለያዘኝ ነው መኖሬ
አባት ስለሆንከኝ ነው መኖሬ
አንተ ከወደድከኝ የሚጠላኝ ማነው😍
ሳምሪዬ ተባረኪ የምር በናንተ አየሁ ባልና ሚስት ከአንድ ምንጭ እንደሚቀዳ ተባረኩልኝ😍🙏
በመንበመንፈስ ቅዱስ ምሪትና እገዛ የተፃፈና የተዘመረ መዝሙር ሲሆን መንፈስ እና ሕይወትን የሚያረሰርስ ስጋችንንም የሚያረካ የሚያሳርፍ መዝሙር ነው። አዉታራ ከነመላው ቤተሰብህ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርካችሁ አሜን ❤❤
የተባረከ ቤተሰብ ከዚህ ዉጪ ምንም የሚያስደስት ነገር የለም ፀጋዉን ያብዛላቹ ልጆቻቹ ይባረኩ
✞ እጄን ሰለያዝከኝ ነው መኖሬ!100%
"እኔም ነገን አልፈራውም!"✍
You ar blessed ! & your family .
I won't afraid tomorrow cause I know the reason why i'm here , blessed family ❤️
ደግሜ ደጋግሜ ባዳምጠው የማይሰለች መዘዝመሙረር ተባረኩ😭
❤bless you more & more❤Such Amaizing Gospel & Christian Song.
Amen Hallelujah .
ነገን አልፋራም ለነገም አባተኔህ
ነገን አልፋራም ለነገም ተስፋሄኔህ
አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን
ተባረክ ጸጋ ይብዛልሽ
ሳሞራ ዊት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርካችሁ።
አውታሩ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርካችሁ። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን የግል አዳኝ አድርጌ በተቀበልኩበት ሰሀት
አሜን የሚታመን የዘላለም አምላክ ብቻ ተባረኪ ሳምሪ ጸጋው ይብዛልሽ
Selam kidusan bezi mezmure tebareku ua-cam.com/video/GHKdzNUOKTc/v-deo.html
I like the spirit of Bety wolde &samri God bless you both!
Selam kidusan bezi mezmure tebareku ua-cam.com/video/GHKdzNUOKTc/v-deo.html
Bless you Samri yes Jesus is the only one I can depend on
Tebareki ehete
ተባረኪ።ዋው።።። ቀኖችን። ሁሉ። የፈጠረ እሱ። ነው። አንፈራም። አሜን።።
ፍቅር ይዞኛል ከነዚህ ቤተሰቦች የናንተን ዝማሬ ስሰማ ነው የምውለው። እህቴ አለባበስሽ ስርአትሽ ትህትናሽ ተባረኪልኝ
አሜን አሜን የተባረከ ይሁን 😢😢🙌🙌
ምረትህ በዝቶልኝ ነው መኖሬ ,አባት ስለ ሆንከኝ ነው መኖሬ 🔥💕
ማን ሆኖ ነው በቤትህ እስከ ዛሬ
ድግፍ አርጎ ያቆመኝ ጌታዬ
በብዙ የተባረኩበት መዝሙር ነበር ድሮ በድጋሚስሠማው እየዘመርኩ ያለፍኩትን ሁሉ አስታወሠኝ ተባረኩ
samiri ዘመንን በሚሻገሩ መዝሙሮች ዳግም ወደ ጸጋው ዙፋን እንድንቀርብ ስለረዳሽን እናመሰግናለን። በክርስቶስ ኢየሱስ ስም ልጆችሽ ከእግዚአብሔር የተማሩ ይሁኑ!
በዘላለም ፍቅርህ ወደድከኝ
በእጆችህ መዳፍ ላይ ቀረጽከኝ...
ምህረትህ በዝቶልኝ ነው መኖሬ/3*
እጅህ ስለ ያዘኝ ነው መኖሬ/3*
ተባረኪ
Glory to his name to our lord Jesus,you are our blessing golden 🏆🏆🏆 family God bless you thank you 🇬🇧🇪🇷🇪🇹
Selam kidusan bezi mezmure tebareku ua-cam.com/video/GHKdzNUOKTc/v-deo.html
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ልጆችሽ ትውልድን የሚታደጉ በእድሜያቸው ዘመን ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት ተተክለው ይቅር ክፍ አያግኛቸው በኢየሱስም ተባረኪ አንተ ከወደድከኝ ማነው የሚከሰኝ ኦ አባባ ሀሌ ሉያያያያ
May Lord bless you, your respected family, your congregation, you all service, and all yours forever.
Amen, what a blessed family!❤❤
What a mighty God we serve.
Betam new yetebarekibet geta yibarkachihu ye ewunete menfes yalebachih balinamist . Yenanten mezimur alitegibim sisema biwul
ፀጋውን ያብዛልሽ በልጆችሽ ይቀጥል አገልግሎቱ
አሜን አሜን አሜን ይሁንላቸው
Ameeeeeen
Amen I agree with you ❤️❤️❤️
A 0
wa
lol
በዘላለም ፍቅርህ ወደድከኝ
በእጆችህ መዳፍ ላይ ቀረፅከኝ
በቃ አልጥልሽም ልጄ እያልከኝ
ምህረቱ በዝቶልን ዛሬም አለን ክብር ለንጉሱ ይሁን!!!
መዝሙሩ ሰላም የተሞላ ነው! ውስጥን ያድሳል። በጌታዋ ላይ ያረፈች ነፍስ እንደዘመረችው ያሳብቃል!
እንዴት የተባረኩ ቤተሰብ ናቸው? እንወዳቹሀለን ተባረኩ!!
ክብር ለአምላካችን🙏🙏
Uuuufffffffffffff Endet yasarfal...Yene Ehit zemenish yibarek
ኡፍፍፍ ተባርኮ ለበረከት መሆን ማለት ኢንዲ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ሀሌሉያ
ዝማሬሽ በሙሉ የክርስቶስን እውነተኛ ፍቅር የሚያሳይ ነው ተባረኪልኝ
Wow woman of God.. I love this gospel song.. You are so blessed.. God bless this lovely family 💕💕💕😍😍
Lenegam wagaw tekeflawal 2000years ago !!i love you Jesus! i love you Holy spirit !Thank you Jehova 💖💖💖🔥🔥🔥🔥🔥👪
Thank you for sharing this breathe taking song . Without exaggeration I am listening without stopping for the past couple hours ( well done to the part you added from Yosef Ayalewu too) . I am amazed by his love too. God bless this beautiful family.
ለነገም ተስፋዬ ነህ (ነገን አልፈራውም) (፪x)
ለነገም አባቴ ነህ (ነገን አልፈራውም) (፪x)
ማን ሆኖ ነው በሕይወት እስከዛሬ
ድግፍ አድርጎ ያቆመኝ ጌታዬ
የራራህልኝ ዳግም እንዳልጠፋ
መንፈስ ቅዱስ ዛሬም ክብርህ ይስፋ
ሁሌም ክብርህ ይስፋ
እኔ አምንሃለሁ ለነገም እኔ አምንሃለሁ(፪x)
ጌታ አምንሃለሁ ለዘላለም እኔ አምንሃለሁ
እኔ አምንሃለሁ ወዳጄ እኔ አምንሃለሁ
እኔ አምንሃለሁ ለነገ እኔ አምንሃለሁ
እኔ አምንሃለሁ ኢየሱስ እኔ አምንሃለሁ
ለአንድ ቀን ብቻ እኔ አላምንህም
ነገር ስለሞላ አልከተልህም
ሁል ጊዜ ጌታ ነህ ጊዜ የማይሽርህ
በሰማይ በምድር (ማነው የሚመስልህ) (፪x)
ሁሌ ልናገር ዝናህን ላውራ
ማን ተሳቆ ያውቃል ሆኖ ከአንተ ጋራ
ከትናንት ይልቅ ቀኑ ቢከፋው
ታስጥለዋለህ ሐዘን እንዳይገዛው
በዘላለም ፍቅር የወደድከኝ
በእጆችህ መዳፍ ላይ የቀረጽከኝ
በቃ አልጥልህም ልጄ እያልከኝ
እያልከኝ እያልከኝ እያልከኝ
የእኔ ወዳጅ እያልከኝ
ምህረትህ በዝቶልኝ ነው (መኖሬ) (፫x)
እጅህ ስለያዘኝ ነው መቆሜ (መኖሬ) (፪x)
አባት ስለሆንከኝ ነው (መኖሬ )(፫x)
አንተ ከወደድከኝ (የሚጠላኝ ማነው) (፪x)
አንተ ካጸደከኝ (የሚከሰኝ ማነው) (፪x)
ማነው ማነው (፫x)
Anetem Tebarek Mezemurun Seletsafekelen 🙏
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ታባረኩ !
እኔ ተዋህዶ ነኝ ግን ይህን መዝሙር ብሰማው ብሰማው የማልጠግብ ኦ አምላኬ የእውነት እኔ አምንሃለው አንተ ትችላለህ አምላኬ አስመልጠኝ ካለሁበት ጭንቀት !
I love also your hair style beautiful woman inside and outside ❤️❤️❤️😍😍😍
ጌታ ዘመንሽን ይባረከው በጌታ የተደገፈ እዴት የታደለ ነው አሜን የተባረክሽ ነሽ እህቴ
Wawwww amazing song. It has anointed . You are so blessed. You and your family are our blessing to this generation. May Almighty lord bless you richly.
አሜን ነገን አልፈራውም ኢየሱስ ነገም አባቴነው ሀሌሉያ ተባረኪ
ብሰማው ብሰማው ብሰማው አልጠግበው አልኩ ብርክ በይ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ የኔ ቆንጆ ተባረኪ
Samra, a humming bird. Lovely voice and anointed spirit. Has Awte’s touch! Blessed family.
Bless u more samriye it’s amazing song n God is faithful🙏
I'm Orthodox but i love here song betam rega yalech nat
l was crying throughout the music thinking that God was holding&caring for me through the yrs uncessantly for a single minute.. samri we expect lots & lots of songs from both.. remain blessed!!
አሜን የረዳን መንፈስ ቅዱስ ክብሩ ይስፋ
Amen Amen Amen Hallelujah. Yes. Tebareki Samri ihitie. What a blessing! Thank you Jesus ....always. tlantm, zarem, negem antem yaw neh!
God Bless you and your family.I like your songs,It is healing for me.Thanks.
What completely blessed family. I’m always love to hear pastor singer Awtaru Kebede songs.
አሜን አሜን አሜን ooo ኢየሱስ ጌታ ነው እውነት ነው ምርህት ብዝትነው ጌታ እየሱስ 🙏ትባርክሃ አባዬ እውነት ዝምንሽ ይትባርክህ ይህን ❤️
God spoke me through this song. I thanks God about your humble self and your beautiful family. God bless you more and more!!
ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርከዉ 🙏🙌
አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክሽ ተባረኪ። ይብዛልሽ ይጨመርልሽ። በርቺ። ተባረኩልኝ ወገኖቼ ።
አሜን የታመነ ጌታ ስላለን ነገርን አንፈራውም
Don't have word!
ከመስማት መቋረጥ አልተቻለኝም፡፡ እግዚአብሔር አምላክ ከፍ እንዳረገሽ ዘላለም ኑሪ!!
My Sister, I love you to much.From BC., Canada.
No need of of thinking and worrying about tomorrow, we don't know about tomorrow, just enjoy today and come to play!!!
Blessed family I can feel your walking was holy 🙏
በጣም በጣም በጣም በጣም ነው የተባረኩበት ፀጋውን ያብዛልሽ ብሩክ ነሽ ከነቤተሰቦችሽ ዘመናችው ይባረክ
ስወድሽ እርጋታሽ ትህትናሽ የተባረካቹ ቤተሰቦች ይብዛላቹ
Amen amen ewnet new ! egzeabher kebeki belay lenegem tamaghn new . tebareki kenebetesebish.
ተባረኪ! ከድሮም መዝሙሮችሽን በጣም ነው የምወዳቸው! ፀጉርሽ ደግሞ ሲያምርብሽ! ❤️
እግዚአብሔር መተማመኛ እንደሆነ አስተማሪ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ።
yene enat endet endemiwedish bayeshilign, balishim betishim yibarek....lehulet bebereket behaset molachun...benante yale egziabiher yimesgen
Samriye God bless you more .yenwed awtetrum tebark all family's God bless you more and more.
ምህረትህ በዝቶልኝ ነው መኖሬ
እጄን ስለያዘኝ ነው መኖሬ
አባት ስለሆንከኝ ነው መኖሬ
አንተ ከወደድከኝ የሚጠላኝ ማነው
ተባረኪ በጣም አመሰግንሻለሁ 😊😊
ተባርኪ የኔ ቆንጆ መዝሙርሽ በጣምልብን ውስጥን ያድሳል አሁንም የጌታ ሞገስና ሀይል ይብዛልሽ
Kalkidan Mihret Eueal & Ruth yidegulesh you are blessed !!!❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ነው በዚህ መዝሙር የምባረከው
Wow Amazing grace,blessings my blessed family.❤
Hallelujah praise Jesus Amennnnn U r blessed !!!!
Samry kmlawe betsbch gar tebarka
Lhager fewes nechu Amen. Amen.....
Very beautiful! It's a song that I believe God gave me when I needed reminding him most. Tebarekilen Ye Awtaru Beteseboch Egziabher Abzeto Tsegawn Yabzalachu Yebarkachu ... Keep inspiring us!
Really love the song please sing more from Awtaru old songs
Selam kidusan bezi mezmure tebareku ua-cam.com/video/GHKdzNUOKTc/v-deo.html
Amen Amen eyesuse geta naw geta eyesuse yebarekishe Amen
Talak ye zimare Hayil alew!!!! Ke Geta yetenesa Negen alfetam Amen!!!
God bless you and your family .
I am blessed with your song.
Jesus is lord.
ማን ይመስለዋል የኔ ዓለም ?
እየባረከ ይባርክሸ
በብቸኝነት ጎጆየ በውድቅት ለሊት ዕንባየ አልቆም አለ ። እ ጌታ የእውነት ተስፋችን !!!!!
Tebareku segachihu yibza ende Zeit, sinde & weiin Amen
ለነገም ተስፋዬ ነህ ነገን አልፈራሁም (፪x)
ለነገም አባቴ ነህ ነገን አልፈራሁም (፪x)
ማን ሆኖ ነው በህይወት እስከዛሬ፤
ድግፍ አርጎ ያቆመኝ ጌታዬ፤
የራራህልኝ ነገም እንዳልጠፋ፤
Negen aliferawm yenegem tesfaye neh yene abat simh ybarek
Negen aliferawm yenegem tesfaye neh yene abat simh ybarek
አሜን ! እኔ አምንሐለው ኢየሱስ
ተባረኪ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
May God bless you and your family!! You are our blessing from God we love 💕 you!! Many more blessings my beloved sister!!
Selam kidusan bezi mezmure tebareku ua-cam.com/video/GHKdzNUOKTc/v-deo.html
Listening twice in each day! Amazing song
Stay blessed we will be expecting lots & lots of songs from ur family
ሳምሪዬ ተባረልረኪልኝ ጸጋውን ያብዛልሽ ለብዙዎች አር አያ ነሽ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክሽ ውድ የጌታ ልጅ🙏🙏🙏🙏
Ameeen geta yiberikachu anchinina betasebochishin mulu kakifu Hulu yitebikechu taberaki♥️
AMEN!! BEAUTIFUL WORSHIP!!
Selam kidusan bezi mezmure tebareku ua-cam.com/video/GHKdzNUOKTc/v-deo.html
የዚችን ልጅ መዝሙር ስሰማ ሁሌ እምባዬ ይመጣል።🙏
Amen! Tebarekilin! Geta Hoy Amnehalehu le nege!
geta yibarkish beka hulu negersh astemari nw le bizuwoch!!!!!
This song has changed my life and blessed me a lot 🙏🙏❤️❤️