Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ስጀምር ባለ ማዕተብ የትም አይወድቅም የጠበቀህም እውነተኝው ማዕተብ ነው።ሰሎምን ልጄ ቀጥል በእውነተኛዋ ኦርተደክስ።ተባረክ ወላዲት አምላክ ካንተ ትሁን ።አይዞህ
ኦርቶዶክሰዊ፡ታዋህዶ፡ጠፈጭጠፋጭ፡ሢማኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉ❤️❤️❤️❤️💐💐💐
ወንድሜ እንኮን ተመለስክ
ጴንጤ ነኝ ግን ያንተን ዝማሬዎች በጣም ነው ምሰማው በዝማሬህ የእግዚአብሔርን ቃል ሰምቼበታለሁ, ተፅናንቼበታለሁ, ባለህበት ጌታ ዘመንህን ይባርክ 🙌🙌🙌ዝማሬህን አድምጬ ወንጌል ሰምቼበታለሁ , አሁንም የምለው ነገር ሁሌም ዝማሬክ በእግዚአብሔር ቃል ላይ የተመሰረተና ከእግዚአብሔር ቃል የወጣ ይሁን እወድካለሁ።
እግዚአብሔር የጠፉትን ልጆቹን ይመልስልን😭
አሜን 😥
አሜን አሜን አሜን ዝያዳይ
አሜን አሜን አሜን
አሜንንንንንን
ወንድሜ ወደ አባቶች ቅርብ ንስሀ ግባ፣ ሰው ይሳሳታል ሁላችንም ሀጢያትኛ ነን እግዚአብሔር ግን ይቅር ባይ ነው💕።
ጌታ ፀሎታችንን እየሠማ መሠለኝ አሁንም ከበረቱ ውጪ ሥላሉት በፊቱ እናነባለን፡፡ተስፋ አለኝ ሁሉም ይመለሣሉ!
እልልልልልልል ክብር ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን እንኳን ወደ ቤትህ ተመለስክ
ፈጣሪ ይባርክህ በእውነት
ሶልዬ እንከን ደህና መጣህ፧ የምወድህ ወንድሜ ..መዝሙርህና ድምጽህን እግዚአብሔር ባርኮልሀል ..የተወደድክ ወንድሜ ና ወደ ቅድስት ቤ/ን ግባ ። ይህን ስለሰማሁ እጅግ ደስስስስ ብሎኛል፤ እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን አሁንም በቤቱ ያጸናህ ዘንድ የቸሩ አምላክችን ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልህ አሜን ፫
ና ወንድማች ወደ ውድቱ ቤተ ክስቲያናችን እናት ኦርቶዳክስ ዘላለም እንወድሽ አለን
ሶል! ጌታ በቤቱ ያፅናህ ! ድንግል ማርያም ሁሌም በፀሎትዋ አትለይህ።እንወድሀለን ❤❤❤🎉🎉🎉
ከነ ሥሙ ተሀድሶ🙄ምንም ቢሆን ብቻየን ብቀርም ከኦርቶዶክስ አልወጣም
አይይይይይይ እህቴ አይድረስ በሉ ወገኖቸ እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ይዞነው እጅ እኛም ደካማ ነን
እግዚአብሔር የጠፉትን ልጆችሽን ወደ ቤትሽ ይመለሱ ተዋህዶ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪
እመብርሃን 😢ደስ ሲል ኦርቶዶክስ እኮ ናት እውነተኛዋ ኑ ስሙ ሰዎችዬ😭
ሰለሞን ግለሰብ እንጂ ቤተክርስቲያን ስህተት የለባትም በፍጹም 100%
ሆሆ ስነስርአትአች ወይም አተ ለምንድነው ያልበደለው እ ከቤተክርስቲያን ወጥቶኑሮ እግዚአብሔርን ድንግል ማርያምን ቅዱሳንን ክዶእዴትነው ስህተትየለለበት ወይኔ ጉዴ
እዴትነው አች እምትሸፋፍኝው እራሱ እየተናገረ አለበት ንስሀ ይግባ ቤተክርስቲያንን ይቅርታአድርጊልኝ ይበልእናት ቤተክርስቲያንን እሺ አከተመ
@@sarahmohammed6895እዉነትዋን ነዉ ።ቤተ ክርስቲያንን ያቆሸሽዋት በአንድ እጃቸዉ ዕፅ በሌላዉ መስቀል ጨብጠዉ በመተት የስንቱን ህይወት እንዳበላሹ እግዚአብሔር ይስፈረዉ። ንስሀ አባት ብለን የያዝናቸዉ መተት እየቀበሩብን የልጆቻችንን ህይወትና የኛን ህይወት ቀምተዉ ለራሳቸዉ ያስተላለፉ እዉነተኛ አገልጋይ በመምሰል ዉስጣቸዉ ግን ነጣቂ ተኩላዎች በበዙበት ዘመን እኛ ማንን እንመን?ትዉልዱ የጠፋዉና ወደ መናፍቃን አዳራሽ የጎረፈዉ ከነዚህ ሰይጣኖች የራቁ እየመሰላቸዉ ነዉ። በአንዳንድ ካህን መሳይ ምክንያት ተነስተን ቤተ ክርስቲያንን ትተን እንኮብልል ማለቴ ሳይሆን ጌታ የወንበዴዎች ዋሻ ያደረጒትን ቤቱን ያፅዳልን ዘንድ እኛም በእምነታችን ፀንተን እንፀልይ እንስገድ እንፁም እንቁረብ አስራት እንክፈል በዚ ነዉ ልንዋጋቸዉ የምንችለዉ።
ወንድሜ ዋናው እውነቱ ገብቶህ ከተመለስክ በጣም ጥሩ ነው የተዋህዶ ልጅ በእምነትህ ያፅናህ
እግዚአብሔር ድንቅ ስራ ይሰራል እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ወንድማችን እንኳን በሰላም ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ተመለስክ አይዞህ በርታ ወንድማችን
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳንም ወደ ቤቱ መለሠህ አቤቱ አምላኬ መጨረሻየን አሣምርልኝ 😭😭😭😭😭😭
እኛ የኦርቶዶክስ አማኞች የክርስቶስ ተከታዮች የድንግል ማርያም የአስራት ልጆች በዳቢሎስ ፈተና ወድቀው መንገድ የሚስቱ ወድም እህቶቻችን ሲለዩን በሀዘን እንባ እንሸኛቸዋለን ስትመለሱልን ደግሞ በደስታ እንባ እንቀበላችሗለን😥ደስ ብሎኛል ወንድሜ በቤቱ ያፅናህ ፍቅሩን ያብዛልህ እግዚአብሄር አምላክ ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን👏
ወንድሜ እንኳን መጣህልን መጨረሻውን ያሳምርልህ
አነጋገርክ ለሁሉም ትምህርት ነዉ በርታ በመመለስህ ደስ ብሎኛል
ቤተክርስቲያን ስጠፉ ታዝናለች ስትመጡ ደስተኛ ነች👏👏👏👏👏በሳለም ኑልን
ወንድሜ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ለሁሉም ልቦና ይስጣቸው!!
እኔም ተመልሻለሁ ሌሎችም ሀይማኖቶች አይቸ ነዉ የመጣሁ እና ተዋህዶ ትበልጣለች እኔ አበቦክር እሜመለስ አልመሰለኝም ነበረ በጣም አካሄዱ እሜስተምረን ሀይለኛ ስለነበረ
አይዞሽ ዉዴ ሰው ይሳስታል ደሞ ካልተመቸው ይመለሳል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 🙏
እህቴ በርች የመምህር ተስፋየ አበራ ገጠመኝ የሚለውን ትምህርት ተከታተይ
እኔ በጣም ደሥ ብሎኛል እግዛብሔር ይመሥገን አይምሮህን አጥርተህ ተመለሥ አማራጭ ሥላጣ መሆን የለበትም ኦርቶዶክሥ ተዋህዶ ንፁህና ልዪ ናት የእውነት የሚበጠብጠን ሣይሆን የሚያሥተምረን ነው የምንፈልገው ወደ ቤት ና ወንድማች እንወድሀለን
እናንተ እንቁ ዘማርዎቻችን ነበራቹ ፈጣሪ ሁላቹንም ወደ ቤቱ ይመልሳቹ
የመምህር ተስፋዬን አበራ ገጠመኝ የሚለውን ትምህርት አዳምጠው እግዚያብሄ ይመስገን ስለመለስክ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
እውነት ነው እህቴ
እግዚአብሔር ይመልስህ እንደዛ ቤተክርስቲያን ስዘምር እያስለቀስከን በኋላ ግን ድንግል ማሪያምን ክደህ አለቀስንልህ አሁንም ድንግል እመቤቴ ከልብህ ትመልስህ🙏🙏🙏
በመጀመርያ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ወደ ልብህ የመለሰህ ስቀጥል ወንድሜ ንስሃ ገባ ቅድስት ቤተክርስትያን ይቅርታ ጠይቅ በፆም በስግደት ለቅዱሳኑ ተማፀን እግዚአብሔር እንደረዳህ በፈትህ ቡዙ የቁጭት የሱስ ያለብህ ትመስላለህ እና እግዚአብሔር ይርዳህ
በአደባባይ የበደለ በአደባባይ ንስሀ የሚገባው በምን ጉዳይ ነው ?
ህጉን በፊትም ምን ሲደረግ እንደነበረ ያዉቀዋል አገልጋይ የነበረ ልጅ ነዉ እያወቅን ነዉ ሁሌም የምናጠፋዉ ይጠብቀን ሁላችንም ህጉን እንኳን አንጠብቅም አይደለም ጥለን መዉጣት
ትክክክል ታዋዶ ለዛላም ቱንር ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️😍
አንድነገር ይታየኛል መንፈሱ አለቀቀውም ቤተክርስቲያን ፍፁም ስህተት የለባትም በጭራሽ የለባትም ወደፊትም አይኖርባትምሲቀጥል ከየትኛውም ቤተ እምነት አትወዳደርም ልዩ ነች አምሳያየሌላት በክርስቶስ ደም የተመሠረተች የጸናች ነችየሐገሬልጅ ተመልሰህ እንደማትከዳ ተስፋ አደርጋለሁ ስትወጣ ስትለየን ከነበረኝ ጥላቻ በመመለስህ በደስታ ተተካ ከልብህ በንስሀ ተመለስ ለማገልገል አትቸኩል አንተ (ሶል) ሳትሆን "ሰሎሞን" የተባልህ ድንቅ ዘማሪ ነበርህ አሁንም ተመለስ በእርጋታ በማስተዋል ሁነህ ላንተ ያለን ፍቅር ይጨምራል እንጂ አይቀንስም
ኦርቶዶክስ ብትጠላትም ብትወዳትም አትጠፋም እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ
መዳኒሀለም ክብር ይግባው ወንድሜ እመብርሀን ከልጇ ከወዳጇ ታማልድህ ወደ ቀጥተኛዋ መንገድ ትምራህ ወደቤትህ ተመለስ እንወድካለን
አሜን አሜን አሜን እግዚኣብሔር ይመስገን ወንድማችን ናኣ ወደ ቤትህ ወደ እናትህ እመቤቴ ማርያም
ወንድሜ ያባትህ ቤት እንኳን ላንተ ለማንም ይበቃል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
እኛም እንወድሀለን ሶል እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ልመልስህ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን
Protestant ነኝ ሀሳብህን ሼር አረገዋለው
ዝማሬህ እንዴት ደስ ይላል በተለይ ስለ እመቤታችን ስዘምር እመቤታችን ትወደሃለች:: ንስሃ ከአባቶች ጋር ተነጋገር
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላልእንኳን በስላም መጣክህ ውድ ወንድማችን ጌታ ይጠብቅህ እልልልልል
ወድሜ ሠለሞን ወዳገለገልክበት ቤተ መቅደስህ ተመለስ ወላዲታ ታግዝህ የኔ መልካም
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ወደቤቱ ይመልስህ እናት ኦርቶዶክስ ትዋህዳ መሉናት ስህተት የለባትም ለዘላለም ትኑር
እግዚአብሔር ይመስግን ልቦናህን መለሰልን🙏
እግዚአብሔር አምላክ ይጠበቅክ ወድማችን
Enkwan Wede enat betekrstian temelesk selomon wendme 💒💒✝️✝️✝️❤❤❤💒✝️✝️
እግዚአብሔር ውደቤቱ ይመልሳችሁ የጠፍቱን እውነትም ህይወትም ኦርቶ ዶክስ ተዋህዶ ናት በክርስቶስ እየሱስ የተመሰረተችሁ እግዚአብሔር ይመስገን
ወናድሜ እንኳን አንተ መጣህ አይዞን መጨረሻ መንቃትህ ነው ምርጥ ወንድማችን እንወድሀለን
ወንድማችን እግዚአብሔር ወደቤቱ ይመልስህ ይመልሳችሁ ሰው ሁኖ የማይሳሳት የለም እና እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ታማልድህ ከልጆ ከወዳጇ አይዞህ አንድቀን እግዚአብሔር መስመሩን ያስተካክላል
እግዝአብሔር ልቤና ይስጠን። ማስተዋልን ይስጠንንን☝⛪⛪⛪💒💒👏👏👏
በጣም ደስ ይላል ወንድሜ እንካን ደና መጣ በደል እና ሲህተት በኣንተ ኣልተጀመረምና ጴጥሮስም እኮ ክርስቶስ ከሱጋር ያለው ካህደው እግዝኣብሄር ስለ ምወደውም ደሞ መለሰው ኣንተም እንካን ከሲህተትህ ተምህረህ ወደ እናት ቤተክርትያን ተመለስክ።
ደስ ይለን ነበር ወደ እናት ቤተክርስቲያን ብትመለስ
ወድሜ ና ወደ ቤትክ በእግዚአብሔር ፊት ቁምና ይቅርታ ጠይቅ ቤተክርስትያንን ይቅርታ ጠይቅና ንሰሀን ውሰድና ከአባቶች ተማከርና አገልግል እንወድካለን ድካም የሌለበት የለም ሁላችንም ድክመት አለበን የሚሳሳተው ሰው እጂ እኔ አተ እነሱ ግለሰቦች እስታለን አዎ እንሳሳታለን ቤተክርስቲያን ተሳስታ አታቅም በክርስቶስ ደም የተመሰረተች ነች እና አትታደስም ወደ አባቶች ቅረብ ወዳጄ አሁንም በክርስቶስ ፍቅር እንወድሀለን በርታልን አይዞን ተዋህዶ እምነቴ የጥትነሽ የናትና ያባቴ
በእውነት እምየ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አንተም ለግሸን እና ለአክሱሟ እመቤት የዘመርከው ስሰማ ታስለቅሰኝ ነበር እግዚአብሔር ወደ ቤትህ ይመልስህ
ወንድሜ አሁንም ፈጣሪ ይግለጥልህ የጠፋችሁ እህትና ወንድሞቼ ፈጣሪ ማስተዋሉን ያድላችሁ
Ameen Ameen Ameen tamasgeni amlkee Elleeelelelelelellelel Elelelelelelelel Elleeelelelelelellelel 🙏👏👏👏👏👏👏👏👍
"ምክርንም ሊቀበል እምቢ ባለ ጊዜ። የጌታ ፈቃድ ይሁን ብለን ዝም አልን።"(የሐዋርያት ሥራ 21:14)
መድሀኒአለም አባቴ ፣አዛኝቷ ወላዲት አምላክ ፊቷን አዞረችልህ። ተመስገን
ጥሩ ነው ግን ብትመጣም ባትመጣም ቤ/ን ምንም አይጎድልባትም
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብር ይመስገን የጠፍትን ወደ ቤቱ ይመልስልን 🙏🙏🙏
ውይ የኔ ወንድም እንኳንም መጣህልኝ። ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዘማርያን ስሳደብ ሰምቼ እኔም ኣያስችል ሲለኝ ስሰድበውና ስዘልፈው ነበር ጌታየ ይቅር በለኝ በምህረትህ ኣኑረኝ።🌷ስለማይነገር ስጦታው እግዚኣብሔር ይመስገን🌷
እግዚአብሔር የጠፋ በጎችን ይመልሰን
ወደ ቤትህ በሰላም እንኮን በደህና መጣህ ወንድሜ ሰለሞን
እግዚአብሔር ይመስገን ወድማአችን እንወደሀለን
አይዞህ በርታእንኳን አይተሀው ተመለስክ ከዚበሀላ ወደሀላ የለም በቤቱ ያጽናህ
I love you man, I like your potential and Stringers
አዳ የልዑልእግዚአብሔር ቤተሰቦች ለአባቶችይናገርና ይመልስምከሩትኝ እናንተ ካልመከራችሁትኝ ደሙን እግዚአብሔር ከናተይፈልጋል
አምላኬ እኔ ኦርቶዶክስ በመሆኔ እድለኛ ነኝ እመብርሀን አሁንም ልጆችሽን ማስተዋል ስጫቸው
አሁንም እመብርሃን የጠፉትን ልጆችሽን ወደ ቤትሽ መልሺያቸው የማስተዋል ጥበብንም ስጫቸው!!
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተመለስክ ወንድማችን
ናልን እንወድካለን የጠፍትን አሁንም እግዚአብሔር ይመልስልን
እህት አለም በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ 😍👏
@@rayabisoberi እሺ ታዛዠ ነኝ
@@እግዚአብሔርእረኛዬነውኢት አመሰግናለሁ 👏
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን ምንም ስህተት ፈጽሞ የለባትም ፡ስህተት ከኛ ከሰዎች ብቻ ነው ያለ፡ወንድማችን ፡ትንሽ የመጣህ ትመስላለህ ነገር ግን፡ ከመጠምጠም መማር ይቅደም እንደሚባል ፡ ከማገልገል በፊት ፡የነፍስ አባት ይዘህ ፡በንስሓ ወደ መሰረት ወርደህ ፡ከዛ ፡እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ፡ማገልገል ካለብህ ታገለግላለህ ፡ዋናው ነፍስህ ማዳን ስለሆነ ፡ንስሃ ያስፈልጋል ፡የሚል ሃሳብ አለኝ ወንድሜ ፡የነበርክበት መንገድ ፡እንደቀላል ፡የሚታይ አይመስለኝም ፡ፍጻምያችን ያሳምርልን።ደህና ሁን።
ብዙ የሚያገለግል የነበረ ነዉ እናም ስርአቱን እያወቀ ነዉ የሸሸዉ እኛንም ይጠብቀን
@@ethiopiawit4171 አሜን በጣም አጥብቆ ይጠብቀን ፡እግዚአብሔር።
ስህተት የለባትም? እባካቹ መጽሀፍ ቅዱስ አንብቡ
EYZIHABIHER YE AGELIGILOT ZEMENIHIN YIBARIK YANTE MEZMUR IKO SEWUN BE ANIDE YILEWUTAL WONDIME❤❤❤
ሀይማኖት አያድንህም ወንድሜ ኢየሱስ ይግለፅልህ አሁንም ኢየሱስ ጌታ ነዉ።
ልክ ነህ ወንድሜ
እግዚአብሔር አምላክ ጌታሆይ እባክ የጠፉትን ሁሉንም መልስልን😭👏👏👏👏
ወንድሜ ሁላችንም ቢሆን የትኛዉ የፅድቅ ስራችን ነዉ። መፀፀት ከምንም በላይ የፅድቅ መንገድ ነዉ እንኳን ለቤትህ አበቃህ እኛንም በቤቱ እንድንፀናን ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን አሜን!!!
ኦርቶዶክስ ስህተት የለባትም አስተካክል
Elelelele🙏🙏🙏🙏🙏
ይሄንን መቀባጠር እዛው ።ቤተክርስቲያን ማንም እንደፈለገ ሚፈነጭባት አይደለችም ።ሃይማኖት እንጂ ድርጅት አይደለችም፣ልብ ካልተፈወሰ ምን ዋጋ አለው።
ክብር ለመድሀንያለም ይሁን:: ከዚህ የበለጠ ምን ደስታ አለ? ፀጋ ያለህ ዘማሪ ስለሆንክ በመጥፋትህ አዝኜ ነበር ወደ ቤትህ ወደ እናት ቤተክርስቲያን በመመለስህ ግን እግዚአብሔርን አመሰገንኩ::ይሄን ከክፉ የመናፍቅ መንፈስ የመላቀቅእድል የሰጠህን የድንግል ልጅን አማኑኤልን እጅግ አመስግን::
Thanks. Please don't forget your spoken
እውነት ተዋሕዶ ለዘለአለም ትኑር💚💛❤💒➕🙏
Nisa giba orthodox aymanot silaregegi Egzaber yimesigeni Amen Amen Amen 🙏
እግዝአቤሔር ወደ ቤቱ ይመልሰህ
እሰይ ሁላችሁም ኑልን።በደስታ በፍቕር በደስታ እንቀበላችኋለን።
እኳን ደህና መጣህ እውነቱን ሲያውቁት ሁሉም ይመለሳሉ
ስንት ግዜ ነው ተሙልሻለው እያለ ሚቀልድብን ?
እግዛብሄር ይርዳህ ወንድሜ
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል
እልልልልልልል እሰይ ወደ ቤቱ የመለሰልን አምላክ ይክበር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን ላንተ የደረሰ የድንግል ማርያም ልጅ የቀርቱንም ይመልስልን ምን ይሳነዋል🙏🙏🙏🙏
ህይወት እውነት ሳይገባህ ገባህ ሳይገባህ ወጣህ ጥቅም ያለ መስሎህ ነው ለጥቅም ስታስቀድም ህይወት እንዳታጣ ተጠንቀቅ ጌታ ያስብህ
አሁንም እኖድሃለን ወንድም ና ወደቤትህ ወዳደክበት ወደ እውነተኛዋ እምነት እናት ተዋህዶ 🙏🙏🙏
GETA EGZIABHER HOY mechereshachinen asamirew EWUNET ehite WENDEMOCHE tekibezebezu EGZIOOO TESALEN 😭😭😭😭😭🤲
በመምጣትህ ደስ ብሎናል ነገር ግን የቤተክርስቲያን ትምህርት በደንብ ያስፈልግሀል። እግዚአብሔር ይመስገን ።
አትመልስ ወደ መናፍቅ ቦታ ተመልስወደ ቅድስት ድንግል ማርያም ተመልስ ወደ ጎያዋተመለስ ወድም
Elllllelelelele elelelelele eeee elllllelelelele elllllelelelele elelelelele egzabiyer yemsegn 💞💞💞👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻
Wendemachen enkwan egezeaber woda betu malaseh 💒✝️♥️🙏🙏🙏
ና ልጃችን ቤተክርስቲያን ሁሌም ክፍት ነች
እግዛቤር የጠፉ በጎቹን ይፈልጋል ፈልጎ ይመልሳል እኮ እማተወው መለሰህ እግዛቤር ቸርነው
መመለሥክ መልካም ነው ወንድሜ ግነ አሁንም ውሥጥክን በደንብ ፈትሽ አባቶች ደግሞ በደንብ ያዙት
እግዚአብሔር የጠፉትን ሁሉ ይመልሳቸዉ😢
ወንድማችን ብትመለስ በጣም ደስ ይለናል በንሰሀ ተመለስ ቤተክርስቲያናችን እጆችዋን ዘርግታ የጠፋውን ልጅዋን ትቀበላለች ድ ሮውንም እናንተ እኮ ዘማሪነቱን የጀመራችሁት ለገንዘብ ነበር በባተክርስቲያንም ስም እውቅናን አግኝታችኋል ከዛን ውጪ እግዚያብሓርን አክብራችሁ አልነበረም አላማችሁ ግልፅና ግልፅ ገንዘብ ና እውቅና ነበር የእግዚያብሔር መንፈስ የሌለው ጭፈራ ከእንግዲህ በኋላ በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ዘማሪ መሆን አታስብ ግን እንደማንኛውም ምህመን በክርስቶስ ቤት መኖር ትችላለህ እናንተን የምንሰማበት ጆሮ የለንም ሌላ የቀረ ሂሳብ ለማወራረድ ሊሆንም ስለሚችል የምትመለሱትን በንፁህ ፍቅር እንቀበላችኋለን ከዛ ውጪ ለይሁዳ ልባችንን አንሰጥም ተመልሰናል እያሉ አሁንም ሌሎች ወንድም እህቶቻችንን እንዳያሰናክሉ አባቶች ጥንቃቄ ሊያደርጉ ይገባል ዘማሪነቱ አይታሰብም ወንድማችን በንስሀ ብትመለስ በጣም ደስ ይለናል እንደጠፋው ልጅ ወደ ቤቱ እንድትመለስ የመድሀኒአለም ፍቃድ ይሁን የድንግል ማርያም ልጅ ያልፈቀደለት የተዋህዶ ልጅ መሆን አይችልምና
ስጀምር ባለ ማዕተብ የትም አይወድቅም
የጠበቀህም እውነተኝው ማዕተብ ነው።
ሰሎምን ልጄ ቀጥል በእውነተኛዋ ኦርተደክስ።
ተባረክ ወላዲት አምላክ ካንተ ትሁን ።አይዞህ
ኦርቶዶክሰዊ፡ታዋህዶ፡ጠፈጭጠፋጭ፡ሢማኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉ❤️❤️❤️❤️💐💐💐
ወንድሜ እንኮን ተመለስክ
ጴንጤ ነኝ ግን ያንተን ዝማሬዎች በጣም ነው ምሰማው በዝማሬህ የእግዚአብሔርን ቃል ሰምቼበታለሁ, ተፅናንቼበታለሁ, ባለህበት ጌታ ዘመንህን ይባርክ 🙌🙌🙌ዝማሬህን አድምጬ ወንጌል ሰምቼበታለሁ , አሁንም የምለው ነገር ሁሌም ዝማሬክ በእግዚአብሔር ቃል ላይ የተመሰረተና ከእግዚአብሔር ቃል የወጣ ይሁን እወድካለሁ።
እግዚአብሔር የጠፉትን ልጆቹን ይመልስልን😭
አሜን 😥
አሜን አሜን አሜን ዝያዳይ
አሜን አሜን አሜን
አሜንንንንንን
አሜን አሜን አሜን
ወንድሜ ወደ አባቶች ቅርብ ንስሀ ግባ፣ ሰው ይሳሳታል ሁላችንም ሀጢያትኛ ነን እግዚአብሔር ግን ይቅር ባይ ነው💕።
ጌታ ፀሎታችንን እየሠማ መሠለኝ አሁንም ከበረቱ ውጪ ሥላሉት በፊቱ እናነባለን፡፡ተስፋ አለኝ ሁሉም ይመለሣሉ!
እልልልልልልል ክብር ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን እንኳን ወደ ቤትህ ተመለስክ
ፈጣሪ ይባርክህ በእውነት
ሶልዬ እንከን ደህና መጣህ፧ የምወድህ ወንድሜ ..መዝሙርህና ድምጽህን እግዚአብሔር ባርኮልሀል ..የተወደድክ ወንድሜ ና ወደ ቅድስት ቤ/ን ግባ ። ይህን ስለሰማሁ እጅግ ደስስስስ ብሎኛል፤ እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን አሁንም በቤቱ ያጸናህ ዘንድ የቸሩ አምላክችን ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልህ አሜን ፫
ና ወንድማች ወደ ውድቱ ቤተ ክስቲያናችን እናት ኦርቶዳክስ ዘላለም እንወድሽ አለን
ሶል! ጌታ በቤቱ ያፅናህ ! ድንግል ማርያም ሁሌም በፀሎትዋ አትለይህ።እንወድሀለን ❤❤❤🎉🎉🎉
ከነ ሥሙ ተሀድሶ🙄ምንም ቢሆን ብቻየን ብቀርም ከኦርቶዶክስ አልወጣም
አይይይይይይ እህቴ አይድረስ በሉ ወገኖቸ እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ይዞነው እጅ እኛም ደካማ ነን
እግዚአብሔር የጠፉትን ልጆችሽን ወደ ቤትሽ ይመለሱ ተዋህዶ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪
እመብርሃን 😢ደስ ሲል ኦርቶዶክስ እኮ ናት እውነተኛዋ ኑ ስሙ ሰዎችዬ😭
ሰለሞን ግለሰብ እንጂ ቤተክርስቲያን ስህተት የለባትም በፍጹም 100%
ሆሆ ስነስርአትአች ወይም አተ ለምንድነው ያልበደለው እ ከቤተክርስቲያን ወጥቶኑሮ እግዚአብሔርን ድንግል ማርያምን ቅዱሳንን ክዶእዴትነው ስህተትየለለበት ወይኔ ጉዴ
እዴትነው አች እምትሸፋፍኝው እራሱ እየተናገረ አለበት ንስሀ ይግባ ቤተክርስቲያንን ይቅርታአድርጊልኝ ይበልእናት ቤተክርስቲያንን እሺ አከተመ
@@sarahmohammed6895እዉነትዋን ነዉ ።ቤተ ክርስቲያንን ያቆሸሽዋት በአንድ እጃቸዉ ዕፅ በሌላዉ መስቀል ጨብጠዉ በመተት የስንቱን ህይወት እንዳበላሹ እግዚአብሔር ይስፈረዉ። ንስሀ አባት ብለን የያዝናቸዉ መተት እየቀበሩብን የልጆቻችንን ህይወትና የኛን ህይወት ቀምተዉ ለራሳቸዉ ያስተላለፉ እዉነተኛ አገልጋይ በመምሰል ዉስጣቸዉ ግን ነጣቂ ተኩላዎች በበዙበት ዘመን እኛ ማንን እንመን?ትዉልዱ የጠፋዉና ወደ መናፍቃን አዳራሽ የጎረፈዉ ከነዚህ ሰይጣኖች የራቁ እየመሰላቸዉ ነዉ። በአንዳንድ ካህን መሳይ ምክንያት ተነስተን ቤተ ክርስቲያንን ትተን እንኮብልል ማለቴ ሳይሆን ጌታ የወንበዴዎች ዋሻ ያደረጒትን ቤቱን ያፅዳልን ዘንድ እኛም በእምነታችን ፀንተን እንፀልይ እንስገድ እንፁም እንቁረብ አስራት እንክፈል በዚ ነዉ ልንዋጋቸዉ የምንችለዉ።
ወንድሜ ዋናው እውነቱ ገብቶህ ከተመለስክ በጣም ጥሩ ነው የተዋህዶ ልጅ በእምነትህ ያፅናህ
እግዚአብሔር ድንቅ ስራ ይሰራል እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ወንድማችን እንኳን በሰላም ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ተመለስክ አይዞህ በርታ ወንድማችን
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳንም ወደ ቤቱ መለሠህ አቤቱ አምላኬ መጨረሻየን አሣምርልኝ 😭😭😭😭😭😭
እኛ የኦርቶዶክስ አማኞች የክርስቶስ ተከታዮች የድንግል ማርያም የአስራት ልጆች በዳቢሎስ ፈተና ወድቀው መንገድ የሚስቱ ወድም እህቶቻችን ሲለዩን በሀዘን እንባ እንሸኛቸዋለን ስትመለሱልን ደግሞ በደስታ እንባ እንቀበላችሗለን😥ደስ ብሎኛል ወንድሜ በቤቱ ያፅናህ ፍቅሩን ያብዛልህ እግዚአብሄር አምላክ ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን👏
ወንድሜ እንኳን መጣህልን መጨረሻውን ያሳምርልህ
አነጋገርክ ለሁሉም ትምህርት ነዉ በርታ በመመለስህ ደስ ብሎኛል
ቤተክርስቲያን ስጠፉ ታዝናለች ስትመጡ ደስተኛ ነች👏👏👏👏👏በሳለም ኑልን
ወንድሜ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ለሁሉም ልቦና ይስጣቸው!!
እኔም ተመልሻለሁ ሌሎችም ሀይማኖቶች አይቸ ነዉ የመጣሁ እና ተዋህዶ ትበልጣለች እኔ አበቦክር እሜመለስ አልመሰለኝም ነበረ በጣም አካሄዱ እሜስተምረን ሀይለኛ ስለነበረ
አይዞሽ ዉዴ ሰው ይሳስታል ደሞ ካልተመቸው ይመለሳል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 🙏
እህቴ በርች የመምህር ተስፋየ አበራ ገጠመኝ የሚለውን ትምህርት ተከታተይ
እኔ በጣም ደሥ ብሎኛል እግዛብሔር ይመሥገን አይምሮህን አጥርተህ ተመለሥ አማራጭ ሥላጣ መሆን የለበትም ኦርቶዶክሥ ተዋህዶ ንፁህና ልዪ ናት የእውነት የሚበጠብጠን ሣይሆን የሚያሥተምረን ነው የምንፈልገው ወደ ቤት ና ወንድማች እንወድሀለን
እናንተ እንቁ ዘማርዎቻችን ነበራቹ ፈጣሪ ሁላቹንም ወደ ቤቱ ይመልሳቹ
የመምህር ተስፋዬን አበራ ገጠመኝ የሚለውን ትምህርት አዳምጠው እግዚያብሄ ይመስገን ስለመለስክ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
እውነት ነው እህቴ
እግዚአብሔር ይመልስህ እንደዛ ቤተክርስቲያን ስዘምር እያስለቀስከን በኋላ ግን ድንግል ማሪያምን ክደህ አለቀስንልህ አሁንም ድንግል እመቤቴ ከልብህ ትመልስህ🙏🙏🙏
በመጀመርያ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ወደ ልብህ የመለሰህ
ስቀጥል ወንድሜ ንስሃ ገባ ቅድስት ቤተክርስትያን ይቅርታ ጠይቅ በፆም በስግደት ለቅዱሳኑ ተማፀን እግዚአብሔር እንደረዳህ በፈትህ ቡዙ የቁጭት የሱስ ያለብህ ትመስላለህ እና እግዚአብሔር ይርዳህ
በአደባባይ የበደለ በአደባባይ ንስሀ የሚገባው በምን ጉዳይ ነው ?
ህጉን በፊትም ምን ሲደረግ እንደነበረ ያዉቀዋል አገልጋይ የነበረ ልጅ ነዉ እያወቅን ነዉ ሁሌም የምናጠፋዉ ይጠብቀን ሁላችንም ህጉን እንኳን አንጠብቅም አይደለም ጥለን መዉጣት
ትክክክል ታዋዶ ለዛላም ቱንር ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️😍
አንድነገር ይታየኛል መንፈሱ አለቀቀውም ቤተክርስቲያን ፍፁም ስህተት የለባትም በጭራሽ የለባትም ወደፊትም አይኖርባትም
ሲቀጥል ከየትኛውም ቤተ እምነት አትወዳደርም ልዩ ነች አምሳያየሌላት በክርስቶስ ደም የተመሠረተች የጸናች ነች
የሐገሬልጅ ተመልሰህ እንደማትከዳ ተስፋ አደርጋለሁ ስትወጣ ስትለየን ከነበረኝ ጥላቻ በመመለስህ በደስታ ተተካ ከልብህ በንስሀ ተመለስ ለማገልገል አትቸኩል አንተ (ሶል) ሳትሆን "ሰሎሞን" የተባልህ ድንቅ ዘማሪ ነበርህ አሁንም ተመለስ በእርጋታ በማስተዋል ሁነህ ላንተ ያለን ፍቅር ይጨምራል እንጂ አይቀንስም
ኦርቶዶክስ ብትጠላትም ብትወዳትም አትጠፋም እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ
መዳኒሀለም ክብር ይግባው ወንድሜ እመብርሀን ከልጇ ከወዳጇ ታማልድህ ወደ ቀጥተኛዋ መንገድ ትምራህ ወደቤትህ ተመለስ እንወድካለን
አሜን አሜን አሜን እግዚኣብሔር ይመስገን ወንድማችን ናኣ ወደ ቤትህ ወደ እናትህ እመቤቴ ማርያም
ወንድሜ ያባትህ ቤት እንኳን ላንተ ለማንም ይበቃል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
እኛም እንወድሀለን ሶል እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ልመልስህ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን
Protestant ነኝ ሀሳብህን ሼር አረገዋለው
ዝማሬህ እንዴት ደስ ይላል በተለይ ስለ እመቤታችን ስዘምር እመቤታችን ትወደሃለች:: ንስሃ ከአባቶች ጋር ተነጋገር
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል
እንኳን በስላም መጣክህ ውድ ወንድማችን ጌታ ይጠብቅህ እልልልልል
ወድሜ ሠለሞን ወዳገለገልክበት ቤተ መቅደስህ ተመለስ ወላዲታ ታግዝህ የኔ መልካም
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ወደቤቱ ይመልስህ እናት ኦርቶዶክስ ትዋህዳ መሉናት ስህተት የለባትም ለዘላለም ትኑር
እግዚአብሔር ይመስግን ልቦናህን መለሰልን🙏
እግዚአብሔር አምላክ ይጠበቅክ ወድማችን
Enkwan Wede enat betekrstian temelesk selomon wendme 💒💒✝️✝️✝️❤❤❤💒✝️✝️
እግዚአብሔር ውደቤቱ ይመልሳችሁ የጠፍቱን እውነትም ህይወትም ኦርቶ ዶክስ ተዋህዶ ናት በክርስቶስ እየሱስ የተመሰረተችሁ እግዚአብሔር ይመስገን
ወናድሜ እንኳን አንተ መጣህ አይዞን መጨረሻ መንቃትህ ነው ምርጥ ወንድማችን እንወድሀለን
ወንድማችን እግዚአብሔር ወደቤቱ ይመልስህ ይመልሳችሁ ሰው ሁኖ የማይሳሳት የለም እና እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ታማልድህ ከልጆ ከወዳጇ አይዞህ አንድቀን እግዚአብሔር መስመሩን ያስተካክላል
እግዝአብሔር ልቤና ይስጠን። ማስተዋልን ይስጠንንን☝⛪⛪⛪💒💒👏👏👏
በጣም ደስ ይላል ወንድሜ እንካን ደና መጣ በደል እና ሲህተት በኣንተ ኣልተጀመረምና ጴጥሮስም እኮ ክርስቶስ ከሱጋር ያለው ካህደው እግዝኣብሄር ስለ ምወደውም ደሞ መለሰው ኣንተም እንካን ከሲህተትህ ተምህረህ ወደ እናት ቤተክርትያን ተመለስክ።
ደስ ይለን ነበር ወደ እናት ቤተክርስቲያን ብትመለስ
ወድሜ ና ወደ ቤትክ በእግዚአብሔር ፊት ቁምና ይቅርታ ጠይቅ ቤተክርስትያንን ይቅርታ ጠይቅና ንሰሀን ውሰድና ከአባቶች ተማከርና አገልግል እንወድካለን ድካም የሌለበት የለም ሁላችንም ድክመት አለበን የሚሳሳተው ሰው እጂ እኔ አተ እነሱ ግለሰቦች እስታለን አዎ እንሳሳታለን ቤተክርስቲያን ተሳስታ አታቅም በክርስቶስ ደም የተመሰረተች ነች እና አትታደስም ወደ አባቶች ቅረብ ወዳጄ አሁንም በክርስቶስ ፍቅር እንወድሀለን በርታልን አይዞን ተዋህዶ እምነቴ የጥትነሽ የናትና ያባቴ
በእውነት እምየ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
አንተም ለግሸን እና ለአክሱሟ እመቤት የዘመርከው ስሰማ ታስለቅሰኝ ነበር እግዚአብሔር ወደ ቤትህ ይመልስህ
ወንድሜ አሁንም ፈጣሪ ይግለጥልህ የጠፋችሁ እህትና ወንድሞቼ ፈጣሪ ማስተዋሉን ያድላችሁ
Ameen Ameen Ameen tamasgeni amlkee Elleeelelelelelellelel Elelelelelelelel Elleeelelelelelellelel 🙏👏👏👏👏👏👏👏👍
"ምክርንም ሊቀበል እምቢ ባለ ጊዜ። የጌታ ፈቃድ ይሁን ብለን ዝም አልን።"
(የሐዋርያት ሥራ 21:14)
መድሀኒአለም አባቴ ፣አዛኝቷ ወላዲት አምላክ ፊቷን አዞረችልህ። ተመስገን
ጥሩ ነው ግን ብትመጣም ባትመጣም ቤ/ን ምንም አይጎድልባትም
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብር ይመስገን የጠፍትን ወደ ቤቱ ይመልስልን 🙏🙏🙏
ውይ የኔ ወንድም እንኳንም መጣህልኝ። ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዘማርያን ስሳደብ ሰምቼ እኔም ኣያስችል ሲለኝ ስሰድበውና ስዘልፈው ነበር ጌታየ ይቅር በለኝ በምህረትህ ኣኑረኝ።
🌷ስለማይነገር ስጦታው እግዚኣብሔር ይመስገን🌷
እግዚአብሔር የጠፋ በጎችን ይመልሰን
ወደ ቤትህ በሰላም እንኮን በደህና መጣህ ወንድሜ ሰለሞን
እግዚአብሔር ይመስገን ወድማአችን እንወደሀለን
አይዞህ በርታእንኳን አይተሀው ተመለስክ ከዚበሀላ ወደሀላ የለም በቤቱ ያጽናህ
I love you man, I like your potential and Stringers
አዳ የልዑልእግዚአብሔር ቤተሰቦች ለአባቶችይናገርና ይመልስምከሩትኝ እናንተ ካልመከራችሁትኝ ደሙን እግዚአብሔር ከናተይፈልጋል
አምላኬ እኔ ኦርቶዶክስ በመሆኔ እድለኛ ነኝ እመብርሀን አሁንም ልጆችሽን ማስተዋል ስጫቸው
አሁንም እመብርሃን የጠፉትን ልጆችሽን ወደ ቤትሽ መልሺያቸው የማስተዋል ጥበብንም ስጫቸው!!
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተመለስክ ወንድማችን
ናልን እንወድካለን የጠፍትን አሁንም እግዚአብሔር ይመልስልን
እህት አለም በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ 😍👏
@@rayabisoberi እሺ ታዛዠ ነኝ
@@እግዚአብሔርእረኛዬነውኢት አመሰግናለሁ 👏
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን ምንም ስህተት ፈጽሞ የለባትም ፡ስህተት ከኛ ከሰዎች ብቻ ነው ያለ፡ወንድማችን ፡ትንሽ የመጣህ ትመስላለህ ነገር ግን፡ ከመጠምጠም መማር ይቅደም እንደሚባል ፡ ከማገልገል በፊት ፡የነፍስ አባት ይዘህ ፡በንስሓ ወደ መሰረት ወርደህ ፡ከዛ ፡እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ፡ማገልገል ካለብህ ታገለግላለህ ፡ዋናው ነፍስህ ማዳን ስለሆነ ፡ንስሃ ያስፈልጋል ፡የሚል ሃሳብ አለኝ ወንድሜ ፡የነበርክበት መንገድ ፡እንደቀላል ፡የሚታይ አይመስለኝም ፡ፍጻምያችን ያሳምርልን።ደህና ሁን።
ብዙ የሚያገለግል የነበረ ነዉ እናም ስርአቱን እያወቀ ነዉ የሸሸዉ እኛንም ይጠብቀን
@@ethiopiawit4171 አሜን በጣም አጥብቆ ይጠብቀን ፡እግዚአብሔር።
ስህተት የለባትም? እባካቹ መጽሀፍ ቅዱስ አንብቡ
EYZIHABIHER YE AGELIGILOT ZEMENIHIN YIBARIK YANTE MEZMUR IKO SEWUN BE ANIDE YILEWUTAL WONDIME❤❤❤
ሀይማኖት አያድንህም ወንድሜ ኢየሱስ ይግለፅልህ አሁንም ኢየሱስ ጌታ ነዉ።
ልክ ነህ ወንድሜ
እግዚአብሔር አምላክ ጌታሆይ እባክ የጠፉትን ሁሉንም መልስልን😭👏👏👏👏
ወንድሜ ሁላችንም ቢሆን የትኛዉ የፅድቅ ስራችን ነዉ። መፀፀት ከምንም በላይ የፅድቅ መንገድ ነዉ እንኳን ለቤትህ አበቃህ እኛንም በቤቱ እንድንፀናን ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን አሜን!!!
ኦርቶዶክስ ስህተት የለባትም አስተካክል
Elelelele🙏🙏🙏🙏🙏
ይሄንን መቀባጠር እዛው ።ቤተክርስቲያን ማንም እንደፈለገ ሚፈነጭባት አይደለችም ።ሃይማኖት እንጂ ድርጅት አይደለችም፣ልብ ካልተፈወሰ ምን ዋጋ አለው።
ክብር ለመድሀንያለም ይሁን:: ከዚህ የበለጠ ምን ደስታ አለ? ፀጋ ያለህ ዘማሪ ስለሆንክ በመጥፋትህ አዝኜ ነበር ወደ ቤትህ ወደ እናት ቤተክርስቲያን በመመለስህ ግን እግዚአብሔርን አመሰገንኩ::ይሄን ከክፉ የመናፍቅ መንፈስ የመላቀቅእድል የሰጠህን የድንግል ልጅን አማኑኤልን እጅግ አመስግን::
Thanks. Please don't forget your spoken
እውነት ተዋሕዶ ለዘለአለም ትኑር💚💛❤💒➕🙏
Nisa giba orthodox aymanot silaregegi Egzaber yimesigeni Amen Amen Amen 🙏
እግዝአቤሔር ወደ ቤቱ ይመልሰህ
እሰይ ሁላችሁም ኑልን።በደስታ በፍቕር በደስታ እንቀበላችኋለን።
እኳን ደህና መጣህ እውነቱን ሲያውቁት ሁሉም ይመለሳሉ
ስንት ግዜ ነው ተሙልሻለው እያለ ሚቀልድብን ?
እግዛብሄር ይርዳህ ወንድሜ
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል
እልልልልልልል እሰይ ወደ ቤቱ የመለሰልን አምላክ ይክበር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን ላንተ የደረሰ የድንግል ማርያም ልጅ የቀርቱንም ይመልስልን ምን ይሳነዋል🙏🙏🙏🙏
ህይወት እውነት ሳይገባህ ገባህ ሳይገባህ ወጣህ ጥቅም ያለ መስሎህ ነው ለጥቅም ስታስቀድም ህይወት እንዳታጣ ተጠንቀቅ ጌታ ያስብህ
አሁንም እኖድሃለን ወንድ
ም ና ወደቤትህ ወዳደክበት ወደ እውነተኛዋ እምነት እናት ተዋህዶ 🙏🙏🙏