ሙግት ከዲ/ን ሰሎሞን አቡበከር ጋር ክፍል ሁለት "የመመለስ ናፍቆት ወደ ክርስትና ወይስ ወደ አገልግሎት?""ኢትዮጵያ" የተሰኘው አወዛጋቢ "መዝሙር"....

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @mitikedewechi2145
    @mitikedewechi2145 3 роки тому +4

    መሪጌታ ብርሃኑ ተክለያሬድ እንዲህ ባለ ትህትናና ትእግስት ለምትሰጠው አገልግሎት እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ እናመሰኛለን🙏 ወንድማችን ሰለሞን እባክህን ለራስ አብዝቶ ዋጋ ከመስጠት ስሜት ወጥተህ፤ ባለማወቅ ስተህ ትተሃት የነበረችውን ቅድስት ቤተክርስቲያን ዛሬ ተመለስኩ ብለህ ከማገልገል ይልቅ በትህትና እራስህ መገልገል ብትጀምር መልካም ነው። አሁን ከምትሰጠው ቃለ ምልልስ እንኳን ብዙ አደገኛ የሆኑ የሀይማኖት ህጸጾች እንዳሉብህ ግልጽ ነው። መመለስህ ደስ ይላል ግን የእውነት ይሁን።

  • @abeba1
    @abeba1 3 роки тому +55

    ጠያቂውን ሳላደንቅ አላልፍም ፍትፍት አርጎ ግልጥልጥ አርጎ ነው የጠየቀው የሁለንም ጥያቄ ነው የመለሰው እናመሰግናለን🥰🥰

  • @መጋቤምስጢርቡሩክአሳመረ

    በእውነት መርጌታ ብርሃኑ (ጠያቄው) እግዚአብሔር ይጠብቅህ ድንቅ ነው እርጋታህ ሐሳብን የምትሞግትበት መንገድ አስደንቆኛል።

    • @habtamuhaile9101
      @habtamuhaile9101 2 роки тому +1

      መምህር ግን ምንፍቅና ላይ የነበረ አንድ ሰዉ ቢመለስ አዉደ ምህረት ላይ ተመልሶ መዉጣት እና እንደበፊቱ ማገልገል ይችላልንን ማዕረጉስ ይቀጥላልንን ለምሳሌ ክህነት ከነበረዉስ አይያዝበትምን ግራ ገባኝ!

  • @ዲያቆንሙሉቀንግርማ
    @ዲያቆንሙሉቀንግርማ 3 роки тому +35

    በጣም በትክክል መተሐራ ላይ ብዙ ምዕመናን ናቸው ልባቸው ደምቶ የነበረው። እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @mimilulu3436
    @mimilulu3436 3 роки тому +41

    እንኳን በሰላም መጣህ
    የተደገመ ስተትን ለመራቅ እንዳልከው
    ከአባቶች እግር ስር ቁጭ ብለህ ተማር
    ለሁላችን ልቦና ይስጠን🙏⛪

  • @abebebekele5531
    @abebebekele5531 3 роки тому +28

    መሪጌታ እንዲህ ያለ ጥርት ብጥር አድርጓ በምግባር በእውቀት የሚጠይቅ ለህዝብ ግልፅ አድርጎ የሚያቀርብ ጋዜጠኛ ነው የጠፋው እናመሰግናለን መሪጌታ ብርሃኑ በርታልን ።

  • @meriapps
    @meriapps 3 роки тому +23

    ፈጣሪ ይመስገን ወድማችን እኳንም ፈጣሪ ወደ ቤቱ በለሰክ በቤቱ ያፅናክ ፀጋውን ያብዛልክደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን እማምላክ በቤቱ ታኑርልን 🙏⛪😘

  • @amanmelake9201
    @amanmelake9201 3 роки тому +1

    መሪጌታ በእውነት በጣም ደስ አሰኘኸኝ ።
    እደሱ ሲጠብቅ ደስ ይላል

  • @ሡላማጢስሠላመሠጣዊት

    መሪጌታ ብርሀኑ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @z_amen87
    @z_amen87 Рік тому +1

    ወንድማችን ሰለሞን በእውነት እጅግ በጣም ነው የምንወድክ ፈጣሪ በተዋህዶ ያፅናክ

  • @genet9780
    @genet9780 3 роки тому +13

    በትክክል መሪ ጌታ አዎ ከማገልገል መጀመሪያ ይገልገሉ ይማሩ ይወቋት ሁላችንም ተማሪዎች ነን መማር ነዉ መቅደም ያለበት ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህር ጥሩ ጥያቄ ነዉ

  • @emebettekletsion1993
    @emebettekletsion1993 2 роки тому +3

    መርጌታ ብርሀኑ የምትጠይቀው ጥያቄና ትእግስትህ በጣም የማደንቅህ እውተኛ የእርቶዶክስ እንቁ ልጅ ነህ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን አመሰግናለሁ

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 3 роки тому +40

    መሪጌታ ብርሃኑ ተክለ ያሬድ በርታልን !!!

  • @tesfayeworku24
    @tesfayeworku24 3 роки тому +3

    መሪ ጌታ ብርሃኑ ተክለያሬድ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ::
    አዲስ የሚከፈተው የቴሌቭዥን ፕሮግራም አየር ላይ ከመዋሉ በፊት ሁሉም ዝግጅቶች በቅድሚያ በቤተክርስቲያን ሊቃውንት ተገምግሞና ታርሞ እንደሚቀርብና ከእዘጋጆቹ ጋር እንደዚህ ዓይነት ውይይት እንደምታደርግ ተስፋ አደርጋለሁ ::
    ቅንነት ካለ የማይፈታ ችግር አይኖርም ለሁሉም እግዚአብሔር ይርዳችሁ::

  • @hirutzerihune2179
    @hirutzerihune2179 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እስከ መጨረሻው ያፅናህ

  • @tayutube9533
    @tayutube9533 3 роки тому +3

    መሪጌታ ብዙዎቻችን መጠየቅ ፈልገን ያልጠየቅነውን ሰፊ ጥያቄ ነው የጠየቁልን ወንድማችንን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ልዑል አምላክ ያድልልን

  • @fitsum65
    @fitsum65 3 роки тому +5

    ይሄ ልጅ ብዙ የሚያጠራጥሩ መልሶችን በተደጋጋሚ አይቼበታለው። ካየዃቸው ጋዜጠኞች በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ። በርታ!

    • @afrahnayyesus2481
      @afrahnayyesus2481 3 роки тому

      Ewnetn mekad ykbdala ....yawkw Ye Geta kal yyzewal leza new

    • @fitsum65
      @fitsum65 2 роки тому

      @@afrahnayyesus2481 መናፍቅነት በቶሎ ከልብ አይወጣም ለዛ ነው። ናይ ሴጣን ስለዝኮነ!

    • @siwadedumelyayet474
      @siwadedumelyayet474 2 роки тому

      Lisan lisan eyale yihe wushetam

  • @kal_kidan
    @kal_kidan 2 роки тому

    እግዚአብሔር ረድቶህ እውነተኛ መመለስን ይስጥህ ። እኛንም ይጠብቀን መድሐኒተአለም ። ጠያቂው በጣም ሚገርም ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

  • @yeshambeldres3406
    @yeshambeldres3406 3 роки тому +2

    በእውነት በጣም ደሰ ይላል እንደዚህ አይነት ጋዜጠኛ ያሰፈልጋል ወንደማች እንኳ በሰላም መጣህ እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @tediberehe9460
    @tediberehe9460 3 роки тому +11

    ሰለሞን አይዞህ በርታ በዜማም ላይ ስህተት ሊፈጠር ይችላል፣የነበርክበት ቦታ ተፅእኖ ለተወሰነ ጊዜ ያደርጋል፣ለወደፊቱ እየተገለጠ ይመጣል ጠንካራ መሆን ነው ያለብህ ስህተትም ቢኖሮ መደንገጥ መሸሽ የለብህም አይዞህ በፈተና ፅና።

  • @getahun3497
    @getahun3497 3 роки тому +18

    መሪጌታ ብርሀኑ እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜና ጤና እንዲሰጥህ እመኛለሁ። እንደዚህ በቤተክርስቲያን እውቀት ባደገ ጠያቂ ሲጠየቅ እጅግ ደስ ያሰኛል።ሌሎችም ሚዲያዎች ለዩቲዩብ ስራ ብቻ እያላችሁ ለቃለ መጠይቅ ከመሯሯጣችሁ በፊት ምን እደሚጠየቅ ቀድማችሁ እነ መርጌታ ጋዜጠኛ ብርሀኑን ምክር ብጠይቁ እመክራችኋለሁ። በተለይ የኔታ ቲዩብ ለይ ያለህው "ተክለ ሀይማኖት"

    • @Selameta912
      @Selameta912 3 роки тому

      😂😂"ተክለሃይማኖት"👍

  • @qintube28
    @qintube28 3 роки тому +13

    ሶል እንኳን በደና መጣህ ከእንግዲህ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ይጠብቅ በርታ እመብርሃን ትደገፍ በምልጃዋ

  • @meseret2813
    @meseret2813 3 роки тому +1

    መርጌታ ብርሃኑ በእውነት እሚግብ ጥያቄዎች ነው የጠየከው እግዚአብሔር አምላክ ያገልልግሎት ዘመንክን ይቤርክልን
    ዘማሬ ሰለሞን ወንድማችን እንኳ ተሙለስክ.

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru 3 роки тому +10

    ኡፍፍፍፍፍ የኔ ጌታ በጣም ተንገላታ ደስ ብሎናል
    እግዚአብሔር ይረደዋል የጠፋውን ልጅ ቀስ በቀስ ሙሉ በሙሉ ይመለሳል ጎበዝ ምንም ቢሆንኮ ተሀድሶዎቹ በርዘውታል 🙏❤⛪ ስህቱን ደግሞ ያመነ ነው ኡፍ ጨካኞች አትሁኑ ሰዎች ክፉ አትናገሩ

  • @almazbekele3985
    @almazbekele3985 3 роки тому +5

    መሪጌታ አምላክ ይጠብቅክ አገልግሎቱን ያብዛልክ

  • @ruthmime73
    @ruthmime73 3 роки тому +6

    እውነተኛ ጸጸት እና የተዋህዶ ልጅነትን ፈልጎ ከሆነ በቄደር በንስሐ መመለስ መልካም ነው ። የጠፋው በግ ሲመለስ በሰማይ መላእክት ዘንድ ታላቅ ደስታ ይሆናል። የጠፋው ልጄ ተገኝቷል እና ደስ ይበላችኹ ይላል ቅዱሱ መጽሐፍ። እናም ወንድማችን ልብ እና ኩላሊትን የሚመረምር አምላክ ለምን እንደምትመለስ ያውቃል ። እናም ለመድረክ ሳይሆን እንደማንኛውም ምእመን ሆነህ ማምለክ መገልገል መልካም ነው። ከዛ በተረፈ ኪስ ለማደለብ መድረክ ላይ ለመቆም እንኳ በቃ ።

  • @mercy9108
    @mercy9108 3 роки тому +11

    ወንድምዬ እንኳን ደህና መጣህልን ! ህይወት ከስህተት መማር ነውና ያለፈው እንዳይደገም ከአገልግሎት በፊት ከአባቶች እግር ስር መማር እና የጥሞና ጊዜ ያስፈልጋል ቅኝትህ መለወጥ ያስፈልጋል እንግዲህ በርታ አይዞህ!!

  • @ትንሳኢወርቅ
    @ትንሳኢወርቅ 2 роки тому +1

    መዝሙሩን እንደወጣ ሰምቼ የተሃድሶ ይመስላል ብየ አስተያየት ሰጥቼ ነበር፡ የማን እንደሆነ ባለማወቅ። ልጁ ገና ብዙ ትምህርት ያስፈልገዋል። በመመለሱ በጣም ደስ ብሎናል።

  • @user-li3bg8yt7m
    @user-li3bg8yt7m 2 роки тому

    በጣም እናመሠግናለን የተዋሕዶ እንቁ ልጆች

  • @ዐማኑኤልየድንግልፍሬ

    መሪጌታ ብርሃኑ ጥሩ ጥያቄ ነው የጠየከው ተባረክ መዝሙሩ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ወዝ ብአጭራሽ የለበትም
    እግዚአብሔር አምላክ ወንድማችንን በሙሉ ልብ ይመልስልን

  • @user-li3bg8yt7m
    @user-li3bg8yt7m 2 роки тому

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናልን

  • @z_amen87
    @z_amen87 Рік тому

    ሰለሞንዬ አይዞክ በርታልን ወንድማችን ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ያለፈውን መዝሙሮችህንም እንወዳቸዋለን ግን በይበልጥ ፀጋው አለህ ኦርቶዶክስን የሚመስል ዝማሬዎችን እንጠብቃለን ተባረክ እጅግ በጣም እንወድሀለን ወንድማችን መሪጌታም በርታ በይበልጥ ለህዝቡ ግልፅ እንዲሆን ማድረግህ በጣም ጥሩ ነው ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @kng4900
    @kng4900 3 роки тому +25

    እንኳን ተመለስክልን የአባትህ ቤት ነው በቀደመ አገልግሎትህ በትህትና በእምነት አገልግል የእግዚአብሔርን መንግስት ማንም አይነጥቅህም ቤተ ክርስቲያን ግን ልጆቿን ትናፍቅሃለች ክርስትና የሚመለሱትን መግፋት አይደለም! ደስ ብሎናል እንኳን ወደ እናትህ ቤት ተመለስክ።

  • @tersite858
    @tersite858 3 роки тому +3

    መሪጌታ እግዚአብሔር ያክብርህ።
    ሰሎሞን በመጥፋታቸው ውስጤ ከሚያስባቸው ልጆች ውስጥ አንዱ ነህ እንኳን ወደ ልብህ ተመለስክ። ልብህ ቅን ይመስላል የዋህነት እና እልህ መጋባት ይታይብሀል አሁንም ትቸኩላለህ እባክህ ረጋ በል ቋንቋህንም አስተካክለው(የቤተክርስቲያን አድርገው) ተማር ሚቀረኝ ምንድነው ብለህ ራስህን ጠይቅ ፀበል ግባ

  • @tigselam
    @tigselam 2 роки тому

    መርጌታ ቃለ ህይወት ያሰማልን የቤተ ክርስትያን አምላክ ከቤቱ ሰው አያጥፋብን ብዙ ነገር እንድንገነዘብ ስላደረጉን ብዙ ክብር ይስጥልን ።
    አሁንም በደንብ ምእመኑ እንዲረዳ መደረግ ያለበት ይመስለኛል ።ከቤተ ክርስትያን አጥር አያወጡ በየአዳራሹ በየሆቴሉ የሚደረጉ ጉባኤያት እንዲቀሩ መሰራት አለበት ።

  • @bilenlove6432
    @bilenlove6432 3 роки тому +8

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @Ruhama87
    @Ruhama87 3 роки тому +12

    ወንድማችን ሶል በመመለስህ እጅግ ደስ ብሎኛል ስላንተ ጌታ ይመስገን🥰🙏
    መመለስህን ያመኑ ይመኑ ላላመኑት አትጨነቅ
    ወደ አባትህ ቤት እንጂ ወደ ማናቸዉም ቤት አይደለም የተመለስከው

    • @tube-roha
      @tube-roha 3 роки тому +10

      እንዲህ ያለ ትእቢት የወጠረው አነጋገርን ምን አመጣው መመለሱን ማመንም አለማመንም እኮ ለሱ ለራሱ ከማሰብ የሚመጣ እንጂ ሌላ ነገር አይደለም፤ እንዲህ ያለ ትዕቢት ብታቆሙ ይሻላል አሁንም የግለሰብ ቲፎዞ እንዳንሆን እንጠንቀቅ ድሮም ቢሆን ለተሳሳቾች ዋናው ምክንያት የምእመናን ቲፎዞ ነው

    • @SamSya-b3u
      @SamSya-b3u 6 місяців тому

      ❤❤❤went. New

  • @Enatedingil-21
    @Enatedingil-21 2 роки тому

    መሪጌታ ልኡል እግዚአብሔር ይስጥልን። ፍፃሜዎን ያሳምርልን። ሰለሞን ልቤን ስበረው የሚለውን ፀሎት አዘውትረህ ብትፀልይ መልካም ነው። እባክህ ባትቸኩል መልካም ነው። የተመለስክበትን ምክንያት ለራስህ በግልፅ ተረዳው። ከአገልግሎት በፊት መማር አስቀድም። ይገርማል እንደው ድፍረታችን። ብቻ ለመሞገትም ብቻ ለመታረም ልብህን ክፈት። ቅድስት ቤተክርስቲያንን በትህትና እንጂ በድፍረት አታጣጥማትም። በርሷ ጥላ ሰር ከሆንክ እንደው በቅርብ በትህትናቸው የምናውቃቸውን እነ ሊቀ ሊቃውንት እዝራን አርአያ አድርግ።

  • @leaklil
    @leaklil 3 роки тому +6

    መምህር ጋዜጠኛ በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን!

  • @user-li3bg8yt7m
    @user-li3bg8yt7m 2 роки тому

    ወንድማችን አቡበከር እንኳን ወደተወዳጃና ትክክለኛዋ ኦረቶዶክሥ ተዋሕዶ እምነት በሠላም መጣሕ

  • @kasitoalemayehu6310
    @kasitoalemayehu6310 3 роки тому +2

    የሚገርም ጠያቂ ነው ጠያቂው ክበርልኝ እውነት እኔ ሶልን በጣም ነው የምወደው መምህሬ ነው እሱን ተከትዬ ነበር የወጣሁት ከቤተክርስቲያ መመለሱ ሳይሆን ለምን ተመለሰ የሚለው ይታሰብበት ሶል እልኸኛ እና ውስጡ የማይገኝ ጠንካራ ሰው ነው በዛው ልክ ለቤተክርስቲያን ብዙ ፍቅር ነበረው የማልዋሸው በዛው ልክ የጎዱትን ከመጉዳት ወደኋላ የማይል በጭራሽ ሊታመን የማይገባ ሰው ነው በርግጥ ቢዋሽም የሚዋሸው እራሱን ቢሆንም ቤተክርስቲያንን ደግሞ ሊያደማት አይገባም
    ሌላው ከዚህ ጋር ሁለት ኢተርቪው አየው እስፖሰሮቹን መናገር አይፈልግም ለምን ? ለምሳሌ ለዘማሪያን እና ሰባኪያን በየወሩ ደሞዝ የሚከፍላቸው አካል ነበር እሱን ለምን መናገር አልደፈረም ለምን ?

  • @JahAdam
    @JahAdam 3 роки тому +1

    መሪጌታ ግሩም ውይይት ነው በእውቀትና በእርጋታ በወንድም ፍቅር ወንድማችንን ስለሞገትከው ድንቅ ብለናል ዲያቆን ሰሎሞንም አጥፍተህ ከቤትህ ስለወጣህ ስትመለስ ከደስታችን ባሻገር በሙግትና በጥንቃቄ ዓይን ብናይህ ከጥላቻ ሳይሆን የምር መመለስህን ለማየትና አንተንም ለማጠንከር እንደሆነ አስብ ልብህ አይዘን በቤቱ ያጽናህ አይዞህ ሳውልን መልሶ ቅዱስ ጳውሎስ አድርጎ ያጸና እግዚአብሔር አንተንም ያጽናህ ያበርታህ የእግዚአብሔር ቅዱስ መንፈስ ይርዳህ

  • @yoditezemen151
    @yoditezemen151 3 роки тому +9

    በእውነት ይህ ሰው አልተመለሰም ምክንያቱም የመዝሙሩ ግጥም ልክ አይደለም አሁን ደግሞ ቢያንስ ተሳስቻለሁ ማለት ነበረበት ዘፈን ነው የሚመስለው ከልቡ ተመልሻለሁ ካለ ትምህርት ይቅደም ጌታችን ፈጣሪያችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው የሚባለው ኢየሱስ እያለ ከርሱ ጋር እንደጓደኛ ይጠራል ይማር እና ከገባው በኋላ ይዘምር ንገረው

    • @meaza5096
      @meaza5096 3 дні тому

      እንደ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ማለት ለመናፈቃኖች አላረጀኪ ነው ለዛነው በእናንተ ወስጥ ያለው መንፈስ እናደደለ

  • @meseretmengeshalewte1502
    @meseretmengeshalewte1502 2 роки тому +1

    መሪ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክ አይ አጠያየቅ ደስ ሲል ቤተክርስትን እንደምትፈቅደው መሆን አለበት እንጂ ተመለሰ ብሎ መድረክ ላይ መውጣት የለበትም እናመሰግናለን

  • @tigestgonder4470
    @tigestgonder4470 3 роки тому +6

    ብሬ መልካም ሰው እውነትን እና እውነትን የምታስቀድም ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ስለመዝሙሩ የጠየከው በጣም ትክክል ዘፈን ነው የሚመስለው ምንም ክርክር አያስፈልገውም

  • @seventade4850
    @seventade4850 2 роки тому +1

    መርጌታ ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱ ምንም ማለት አልችልም ቃላት ያጥረኛል በውነት የኔን ይህ ሁላችንንም ሀሳብ ነው ያነሳኽው በውነት እን ደርሶ አይነት ሰው ነው ያጣ ነው እግዚአብሄር ይስጥልን

  • @kurigurmu7711
    @kurigurmu7711 2 роки тому

    እግዚአብሔር አሰብህ ።ከሰዉ ፊት የከደኝን በአባቴ ፊት እክደዋለሁ ይላል የእግዚአብሔር ቃል።

  • @tg-wf7sy
    @tg-wf7sy 3 роки тому +1

    ብዙ ነገሮች ተድበስብሰዋል ታልፎል ነገር ግን ይሁን እያልኩ በጣም በጣም መርጋጋት እና የጽሞና ጊዜ ያስፍልግሀል ለመማር ለመታርም ለመተቸት ዝግጅ መሆን ያስፍልጋል ለሙግት የቀርብክ እስክትመስለኝ ድርስ ነው በመገርም የጨርስኩት ከሁሉም ነገር ለጸሎት ለስግደት ለምጽዋት ትጋ የሁሉ በላይ ትህትና ልበስ ወዳሴ ማርያም በምንም ሁኔታ ከጅህ አታርቅ እሶ አትጨክንም ።የቅዱሱ መርትያኖስ ታሪኩን ህይወቱን አብበው ታላቅ አባት እራሳቸውን የካድ የትህትና አባት ናቸው ጋበዚኩህ በቤቱ ያጽናህ ። የኔታ እናመሰግናለን ከትህትና ከለሳ ጋር እንደዚህ አቅርቦ መውቀስም መተቸትን መልኳም ነው እግዚአብሔር አይለውጣቹሁ

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 2 роки тому

    እምዬ ኦርቶዶክስ ኩራቴ ጀግኖች ጋዜጠኞች ጠንካራ ብልሀተኛ ጠያቂ አሏት ወንድሜ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ዘማሪውም በቤቱ ያፅናህ ያልተማርከውን ተማር ጠይቅ እወቅ በርታ።

  • @hggff9535
    @hggff9535 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ስላም ተመለሥክ በቤቱ ያጸናኅ ያጸናን

  • @tekamekuria6568
    @tekamekuria6568 2 роки тому

    መልካም ነው ጠያቂውም ተጠያቂውም አሰተማሪ የሆነ አገላለፅ በመሆኑ እግዚአብሄር ያክብራቹህ

  • @tigestgonder4470
    @tigestgonder4470 3 роки тому +12

    እንዲህ ያለ መዝሙር አመስራት ብትተታቀብ ወንድማለም ስህተትን መቀበል አስተዋይነት ነው።ብሬ በርታልን

  • @jerusalem_ethio6934
    @jerusalem_ethio6934 3 роки тому

    በግልፅ ወንድማችን ተመለስኩ የሚለን ለአገልግሎት ነው ። የኔ ምክር ወንድማችን ከአባቶች እግር ስር ቁጭ ብለህ ተማር ተረዳ እና ለምን እንደተመለስክ እወቅ ሀይማኖቱን ኑረው ከክህደት ስለሆነ የተመለስከው አገልግሎቱን ለሌሎች ወንድሞቻችን ተውላቸው ። እመቤታችን የልብ ትህትናን ትስጥህ የእውነት ትመልስህ ፍቅሯን ታሳድርብህ ። መሪጌታ ሲያርምህ በትህትና ብትቀበል የእውነት ከክህደትህ መፀፀትህን ማሳያ ይሆን ነበር ነገር ግን አገልግሎት ለእግዚአብሔር ሳይሆን ለገቢ ምንጭ ሲሆን እንደዚ ነው ።

  • @yemaryam2375
    @yemaryam2375 3 роки тому +2

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን እግዚአብሔር የፅናህ በጣም የሚያስጠላው ነገር ከዚህ ስትወጡ ቤተከርስቲያን መዛለፍ የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያዎችን መዝለፍ በጣም ቆሻሻነት ነው ትዝታው ሳሙኤል ቤተክርስቲያን ከመዝለፍ በላይ አውሬ ሆናል እመቤታችን ን የሚዛለፈው ቆሻሻነቱን ይገልፃል እመቤቴ እርሱ ወደዳት ጠላት እልፍአላፋት ፃድቃንሠማእታት የመሠግኗታል አምላካችን ከምንም በላይ መርጦታልየአውሬው መንፈስስላደረበት ብዙ ነገር ይስታል

  • @alemalem7815
    @alemalem7815 3 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ።🙏🙏🙏

  • @abyssinianeagle8993
    @abyssinianeagle8993 2 роки тому

    ወንድማችን እንኳን ወደቤትህ ተመለስክ። ጠያቂው ወንድማችን በጣም ጎበዝ ነህ ተባረኩ።

  • @Kal-mz3ku
    @Kal-mz3ku 2 роки тому

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን።የእውነት በጣም ደስ ብሎኛል።💕💕💕

  • @ephremmengistu2515
    @ephremmengistu2515 3 роки тому +10

    በእውነት ጠያቂውን እጅግ ነው የወደድኩት በጣም ጎበዝ በርታልን. ልክ እንደዚህ እያፋጠጡ ትክክለኛውን መጠየቅ ነው!!

    • @Mt-lz1lt
      @Mt-lz1lt 3 роки тому

      Mafateten mn amtaw?? Endenzih aynet tyakiwoch kedmw asadajoch yenberu ahunm lemegfat yasaznal

  • @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ

    ሰላሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @hanaasefa1508
    @hanaasefa1508 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን መርጌታ አሁንም ትኩረት ይሰጥበት ሜድያውና የተመለሱት ።

  • @ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ

    ጌታዬ ኢየሱስ ሆይ አንተን ብዬ በስምህ ወጥቼ ወደኋላ እንዳልል እርዳኝ

  • @ሩሐማዮቲብ
    @ሩሐማዮቲብ 2 роки тому

    የእውነት በጣም ደስ ይላል ይሄን ያደርገ ሉዑል እግዚአብሔር ይመስገን 👏💙

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ5ጸ

    ጠያቂዉ አድናቂህ ነኝ ሸፋፍነህ አላለፍክም ነጭ ነጯን ነዉ ያወጣዉ ስለተመለስክ ደስ ብሎኝል ሳሎ ኖር ብለናል

  • @yade716
    @yade716 3 роки тому

    በጣም ጠያፍና ቀድሞውኑ ክርስቶስ ያልገባው ነው።

  • @atm5614
    @atm5614 3 роки тому +2

    መሪጌታ ብርሃኑ የእምዬ ኦርቶዶክስ ልጅ!!! በስመአብ ውልፍች አላደረከውም እኮ!! ይሄ ነው ጋዜጠኛ ማለት እንደሌሎቹ ሚዲያዎች ነካ ነካ አድርገህ መች ለቀቅከው🙏🙏🙏 Hard Talk ይልሃል ይሄ ነው በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ

    እንኳን ተመለስክ መርጌታ ከእርጋታ ጋር ሁሉን አሟልቶ የሰጠህ ሰይፍ በክሌኤ🙏በርታ

  • @mollagirmaye1929
    @mollagirmaye1929 7 місяців тому

    ወልደ አብ ወልደ ማርያም

  • @bezawitdemisse1455
    @bezawitdemisse1455 3 роки тому +1

    እግዚያብሄር ይክበር ይመስገን በጣም ነበር የማከብርህ ዳግም ወደክብርህ ስለመጣህ እጅግ ደስ ብሎኛል በቀጣይ ከልብህ በቁርጠኝነት ቤተክርስትያንን እንድታገለግል እግዚያብሄር ይርዳህ ከዚህ በኻላም ክርስትና የመከራ ቤት ናት የሚመጣብህም ፈተና እና ዱላ ለመሸከም ትከሻህ ሰፊ ይሁን በቤቱ ያፅናህ

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 3 роки тому +1

    ክፍል ሁሌት በጉጉት ስንጠብቆ ነበር ደሰ ይለል ውይታችሁ ዘማር ሰለሞን አይዞ በርታ መንም ይሰሳታል ዋጋ ነገር ወዶ ልቡ መመለስ ነው ቅዱስ ጴጥሮስም አየሱስን ሶስት ግዜ ክዶ ተመልሶዋል አየሱስ ክርሰቶሰ ወዶ ተቀብሎዋል እንኳን ተመለስክ በጣም እንወደሌን ከመጀማረያ በለይ እንወደሌን በቤቱ የፅናክ ጌታችን አየሱስ ክርስቶስ አንድ ጥምቀት አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት

  • @tekleyohaneszerai9804
    @tekleyohaneszerai9804 2 роки тому +2

    መሬጊታ ፍጻሜህን ያሳምርልህ በአጠያየቅህ ኮርቻለሁ በርታልኘ

  • @andargacwgete4314
    @andargacwgete4314 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ፍፃሜህን ያሳምርልህ ተባረክ ሰው ምን ይለኛል ሳትል በግልፅ መመለስ ደስ ይላል

  • @ለበጎነዉስደተኘዋ
    @ለበጎነዉስደተኘዋ 3 роки тому +3

    እንኳን ተመለስክ ወንድሜ በቤቱ ያፅናክ

  • @genetmengasha2267
    @genetmengasha2267 2 роки тому

    እግዚአብሔር የማሳገን 😍😍😍😍

  • @destaw333
    @destaw333 3 роки тому +2

    ወይ መርጌታ... ጋዜጠኝነትን እማ አንተ ጋ ነው ያለው። በመረጃ፣ በፅበዓት፣ በእውቀት ፣ ተጠያቂው በፈለገው ሳይሆን ባንተ ሜዳ ማስኬድ የምትችል ጎበዝ ነሕ ። በርታ በደንብ ፈልጌ ነው የምከታተልሕ ።

  • @haymiyoutube575
    @haymiyoutube575 3 роки тому +7

    ጠያቂውን ሳላደንቅ አላልፍም እውነትም ለዳንስ የቀረበ ነው በጣም እናመሰግናለን

  • @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ

    መሪጌታ እግዚአብሔር ይጠብቅ።

  • @agerbefekadu8398
    @agerbefekadu8398 3 роки тому

    እንዴት አንድ ጊዜ እንኳን የጌታን እናት ወላዲተ እምላክን አያነሳም።

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 3 роки тому +1

    ውይ ብሬ ውይ ብሬ🙆🙆 ማጥሊያ ነገር ነህ እንደው😀😀😀😀 በርታ አንበሳው በድጋሚ ሶል በመመለስህ ደስ ብሎናል እግዚአብሔር በቤቱ ያርጋህ ያቆየን🙏🙏🙏

  • @totalmedia84
    @totalmedia84 3 роки тому +1

    ውይይታቹሁ ጥሩ ነው በጣም አስተማሪ ነው። ነገር ግን በጣም አጨናነከው ። ተቆጭቶ ከተመለሰ በራሱ በቂ ነዉ

  • @መሰረትመኳንንት
    @መሰረትመኳንንት 3 роки тому

    ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህልን ወደ እግዚአብሔር ቤት እንኳን በሰላም ተመለስክ

  • @እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ

    ደስ ብሎናል 💕👏

  • @andargacwgete4314
    @andargacwgete4314 3 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @exigent1077
    @exigent1077 2 роки тому

    እንኳን ወደ እናት ቅ/ቤተክርስቲያን በሰላም ተመለስክ ነገር ግን ዳግመኛ እንዳትሳሳትና ክርስቲያኖችን ከእግዚአብሔር ቤት እንዳታስወጣቸዉ ለእግዚአብሔር እና ለራስህ ቃል ግባ
    ፈጣሪ እስከ መጨረሻዉህቅታ በቤቱ ያጽናህ

  • @alexender5983
    @alexender5983 3 роки тому

    እግዚአብሄር ይመስገን ። መጨረሻህን ያሳምርልህ

  • @ምዕራፈቅዱሳን-ዀ4ቘ
    @ምዕራፈቅዱሳን-ዀ4ቘ 3 роки тому +4

    መመለስህ መልካም ወንድማችን እንኳን ተመለስክ ስለ መዝሙር ያለህ አመለካከት ግን መስተካከል አለበት "ኢትዮጵያ " የሚለው መዝሙር አልሰማሁትም አላይሁትም አሁን ማየቴ ነው ሽብሸባ የተባለው ግን ጥሩ የትግርኛ ዳንስ ነው በመዝሙር ዙሪያ ትምህርት መውሰድ አለብህ ሳታውቃት የወጣኸውን ቤተክርስቲያን አሁን በስርዓት አባቶች ስር ቁጭ ብለህ መማር አለብህ።
    መሪጌታ ብርሃኑ እድሜ ይስጥልን

  • @amirasadek4232
    @amirasadek4232 3 роки тому +1

    ጠቃቂዉን በእዉነት ሣለደቅ አልልፍ የልባችን ነዉ ዠጠየከዉ

  • @amarikgeto791
    @amarikgeto791 3 роки тому +10

    እግዚአብሄር ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን መሪጌታ ለኔም ጥያቄ ሆኖብኛል ዘፈን ነው የሚመስለሁ ሽብሸባው ዳንስ ነው የሚመስለው

  • @fififanteye8976
    @fififanteye8976 3 роки тому +1

    AmenAmen❤💛💚💫👏

    • @tesfatsiontsegaye1197
      @tesfatsiontsegaye1197 3 роки тому

      ከተረት ተረትና ከሰዎች ፍልስፍና ርቀን ኢየሱስን ብቻ እንስበክ እንዘምር እናውራ።አስታራቂ አማላጅ ፈራጅ ኢየሱስ ነው።

    • @tesfatsiontsegaye1197
      @tesfatsiontsegaye1197 3 роки тому

      ከተረት ተረትና ከሰዎች ፍልስፍና ርቀን ኢየሱስን ብቻ እንስበክ እንዘምር እናውራ።አስታራቂ አማላጅ ፈራጅ ኢየሱስ ነው።

  • @yirgag2674
    @yirgag2674 3 роки тому

    ደስብሎኛል በቤቱያጽናህ

  • @የድንግልማርያምልጅይክበር

    መመለስህ ደስ ይላል ሰለሞን ግን ሁለት ሰባት ፀበል ብትጠመቅ ባይ ነኝ መርገታ በጣም ጥሩ ስራ ጀምረዋል በርቱልን👍

  • @rehalgirma4544
    @rehalgirma4544 2 роки тому

    wendemachen enkhun selam metak dese yelale yemgerm geztegn betam goeze bertalen mergeta birhanhu

  • @גויתואלם
    @גויתואלם 3 роки тому +2

    መጀመርያ መመልስህን ወንድም እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም መናፍቅና ተሐድሳውያን ይመለሳሉ ጽሑፍ ኖው የናቁሽን ሁሉም ወደ እግርሽ ጫማ ይሰግዳሉ ክብር ይሁናት እመቤታችን ድንግል

  • @isayasgebrehiwot7179
    @isayasgebrehiwot7179 2 роки тому

    መሪጌታ ብርሀኑ ተክለያሬድ....ሁሉም ጋዜጠኛ(ጠያቂ) እንዲ እንደ መሪጌታ በእውቀት እና ጥንቅቅ ባለ ዝግጅት ቢሆን መልካም ነው....ጌታ ይባርክህ

  • @hailetadesse1
    @hailetadesse1 2 роки тому

    Wondime Solomon, hope you don't get discouraged. Am a big fan. It is a trend to discourage outstanding people like you. I am hoping you remain positive and take some of the good criticism positively and continue working for the good our church. Tsegawn yabzaleh. Ethiopian Orthodox will continue prevailing as it is a true church.

  • @mimibeyene5730
    @mimibeyene5730 2 роки тому

    Egzeabhar yimsegin enkwan wed betih milesih betsm dis yilal ❤️

  • @ትግስቱንስጠኝ-ኰ7ፐ
    @ትግስቱንስጠኝ-ኰ7ፐ 3 роки тому +9

    እንኳን ተመለስክ ወደ እውነተኛዋ ተዋህዶ 🥰

  • @sophiaafworki1284
    @sophiaafworki1284 2 роки тому

    Merigeta Birhanu brilliant question,,,,,,, Egziabher yibarkot.

  • @tsehaylegesse715
    @tsehaylegesse715 2 роки тому

    ወንድሜ ወደ አባትህ ቤት መመለስህ በጣም ደስ ብሎናል ነገር ግን እንደ አንድ እንደተመለሠ ኦርቶዶክሳዊ ራስህን ብታይ ደስ ይለኛል የቀረህ ነገር ያለ ይመስለኛል ማነፃፀሪህ እናት ቤተክርስቲያን ብትሆን ነው ለአንተም ለቤተክርስቲያን ይበጃል መከራከርህ በጣም ግራ አጋብቶኛል እግዚአብሔር ይርዳህ ጨርሶ ይመልስህ ባይ ነኝ፡፡

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 3 роки тому

    እንኳን ተመለሳችሁ በጣም ደሰ ብሎናል ከቤቴክርስትያን አንድ ሰው ስወጣ በጣም የሰቆጨል ሌሎችሁም እንድማለሱ በፀሎት እንስባችወሌን በእምነት የደከሙትን ተቀበሉ በሀሰቦችው ለይ አትፈረዱ ለይ መጽሐፍ ቅዱስ በመንፈሳዊነት መበረታት የሰፈልጌናል እንጂ የመይረባ ሀሰብ አትፀፍ አትፍረዱ እንኳን መጣችሁ

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ

    መምህር በርታልን