Ethiopia Airforce really appreciate. Respect!!. This kid is really talented and genius. Maybe helpful in the unity of Ethiopia. Ethiopia needs unity now more than any time. As I from Eritrea. I hope soon we share all our natural resources including ports and sea access and to develop together. I see today Ethiopian attitude far better. Insha allah soon we pass all obstacles between Eritrea and Ethiopia and we will develop together. IBRAHIM from Eritrea. We all know who is the main problem. I hope things will go smoothly in peaceful way.
ደግመህ አቅርበው አሼ
በናታችሁ ቶሎ ቶሎ እዩትና በ24 ሰአት ውስጥ 1m ይሙላና ድጋሚ ይቅረብ በማርያም
አዎ በድጋሜ ይቅረብ ይሄ ልጅ ልዩ ነው እስከዛሬ ከቀረቡት ሁሉ ይበልጣል
Egiziabihar yasadigilini
እሼ በናትህ ድጋሜ አቅርብልን
ይሄ ይታይ መጀመሪያ
ይሄ ህፃን ልዩ እንክብካቤ እና ትምህርት ቢያገኝ ያሰበውን ያሳካል ለቤተሰቡም ለሀገሩም የሚጠቅም ዜጋ ይወጣዋል አየር ሀይላችን ሊመሰገኑ ይገባል እሼ አንተም ተባረክ 🙏❤️❤️❤️
ፈጣሪያሳድግህየኔጣፋጪ❤️❤️
ትክክል
ትክክል
የእውነት ለነሱም ለእሸም ምስጋና ይገባቸዋል
@@aemyay5169 ውዴ ደምሪኝ
የዛሬው ህፃን ደሞ ለየት ያለ ጣፋጭና ቀልጣፉ♥♥♥💋💋💋
ውዴ ደምሪኝ
Demerign
ኸረይሄልጅበሳቅገደለኝ
ጣፋጭ
ነህየኔፍቅር
😍🥰❤
🥰😍❤
@@tafergtsadik4710 ቤተሰብ አርጉኝ
የአየር ሃይሎችን እናመሰግናለን 🙏‼‼ የልጆችን ምኞት መደገፍ እና ተስፋ መስጠት እራሱ በጣም ጥሩ እና የሚበረታታ ነገር ነዉ ይሄልጅ አድጎ ህልሙን እንደሚሳካ ተስፋ አለን
እድግ በል የኔ ልጅ
ኢንሻ አላህ
ውዴ ደምሪኝ❤
@@መክያዩቱብ-ፐ2ነ ደምሬሻለሁ
ልክ የህፃናት ዘፈን ዝፈን ሲባል የሚያወጣት ድምፅ ደስ ስትል የኔ አባት እድግ በልልን
ኣረ በናታቹ ይህ ልጁ የተመቸው በላይክ❤❤😮👍👍👍
ይህ ልጅ አላህ ያሳድገው የድንቅ ልጆች አዲስ ሪከርድ እንደሚያስመዘግብ እርግጠኛ ነኝ እሼ ለዚህ ምርጥ ሞያህ አላህ አላማህን ያሳካልህ ምርጡ ወንድሜ የድሬው
Amen Amen Amen 🤲
አሜን አሜን አሜን
እደዚህ ልጅ አላየሁም አላህ ያሳድግህ በድጋሜ ይቅረብ የምትሉ በላይክ
በቅንነት ደምሪኝ😘
0
Ykreb becha bedemb
ሰው ሁሉ እንደየአቅሙ ለመልካም ነገር እንዲህ ቢተጋ፡ ወሬ ቦታ አያገኝም ነበር ሰላም ባልናፈቀንም ነበር ልቦና ይስጠን እሸቱ ዘመንህ ይባረክ፡፡
እባካችሁ ይሄን ልጅ ጥሩ ትምህት ቤት እንዲማር ሁላችንም ሀላፉነት አለብን እናቱንም አቅማችን የፈቀደውን እናድርግና እንደግፋቸው 😘😘😘
👍🥰🥰
የኔ ውድ የኔ መልካም በሀሳብሺ እኔም እስማማለሁ 😘😘
I'm in 💞🙏
የኛ ቅን ይመችሸ
YES
እሸቱ ድንቅ ሰው እስኪ ምትወዱት በላይክ💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝
ደምረኝ
Eshu nurelny borgarmeke batme dasela
@@semiethiotub
🌻🌻💐💐💐🌻🌻
🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
Eshye nureln ❤wudeddd🌹
❤❤
ይሄ ልጅ በድጋሜ ይቅረብልን የሚል 👍
ውዴ ደምሪኝ😘
ይሄን ልጅ እደምንም ብለን በዚህ ሀፊዝ ቅጭላቱ ቁርአን እድቀራ እናድርግ ውድ የስልምና ተከታዩች በአላህ እንተባበረው
min endhon?
ኢሻአላህ
ሳህትክክልነሽእህቴዋ
ገና ጥሩ ኮሜት አየሁ ሳየው እደት እዳዘኩ በማይሆን መንገድ እየተጎዘ ነው አሏህ ከጥሩ መርከዝ ያጋጥመው በድን ታንፆ ማደግ አለበት
ሸር እያረጋችሁ
በድጋሚ ይቅረብ የምትሉ please 🙏🙏
እረ በደንብ መቅረብ አለበት
አው ይቀርብ 🥰🥰🥰 ማርያም
Awo digame yeqreb
Yedegem yedegem yedegem be digame yeqereb
That is what I was going to say!!!!! He is an amazing kid
ቁረአን ቢቀራ በጣም ጀግናልጅነው አእምሮው ክፍትነው አላህ እናትህን እድሜናጤና ይስጣት
ሙስሊም ነውዴ
@@ወለየዋ-ረ3ቨ አወን መሥኡድ
ምንም አናውቅም እየቀራም ይሆናል ስለዚህ ዝም ብለሽ ማሻአላህ በይ
@@saharasalih5399 እሱማ አላህነው የሚያውቀው ቁረአንየለመደልጅ አልሀምዱሊላህ ይልነበር ሁቢ አላየሽምደ ሶብሪናና ድናመልካሙን
ማሻአላህ ሙሥሊም ነዉ ላይክ ላርገዉ በቃ
ሚገርም ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግህ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም በጤና አደረሰን መልካም በዓል
እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
ውዴ ደምሪኝ
@@wedetwedet705 ውዴ ደምሪኝ
Amen.enekan aberhu adereseni
በዲገሚ ቁረአን ቃርቶ ሰለአለህ ታምሮ የታሸላ ነገር እዞ ይቅራብ የምትሉ መሿአለህ በዝህ እዉቃቶ ቁረአን ይጫርስ ነበር መሿአለህ የኔ ጣፈጭ አለህ የሰዲግህ በቁረአን
የሚገርም አስተዳደግ ያደገ ልጅ እግዚአብሔር ለአገር የምጠቅም ልጅ ያርግክ❤❤❤
H
.
........ kkk
Ko
.
..p
አሜን
@@esmaelkeramo8819 ውዴ ደምሪኝ
የዚህ ልጅ View በአንድ ቀን 1million ገብቶ ድጋሚ ይቅረብ የምትሉ 👍👍👍👍👍
Demerign
በቅንነት ደምሪኝ ውዴ❤
@@mimifkr1743 ውዴ ደምሪኝ😘
Awo yewnti ❤️❤️❤️❤️❤️
Awo🥰🥰
እሼ በጣም ደስ ብሎኛል ይሄን ልጅ ይርጋጨፌ ድረስ መጥተክ ስለጎበኘከው ዘመንክ ይባረክ
ይርጋለም የሚባል አለ እንድይ ቦጋየሚባል ሀገር አጎቴ እዛ ኖራል ነው ሀገሬ ስገባ ሂጀማየት እፈልጋለሁ አጎቴንማውቅ ይርጋ ጨፌየሚባለው ይለያል ማለት ነው
@@ሀዋነኝውለየዋፍትህለወገኔ ይርጋጨፌ የጌዲዮ ዞን ከተማ ነው ቦንጋ ደግሞ የከፋ ዞን ከተማ ነው ስለዚህ ይለያያሉ ግን ሁለቱም ደቡብ ክልል ነው ሚገኘው
ውዴ ደምሪኝ
@@tsegaethiopia7069 ውዴ ደምሪኝ
ይመችህ
ድንቅ ልጅ ። በጥሩ አስተዳደግ ነው እናትየው ያሳደገችው።ዘመንሽን ያርዝመው።ኢትዮጵያዊ ማለት ይሄ ነው
በዓይነቱ ልዩ የሆነ ድንቅ ልጅ አላህ ለቁም ነገር ያብቃህ❤👏👏👏
አሚንንን ያረብብብ ተዴምሜ ያየሁት ዲቂልጂ ወላሂ አላህ የሠበዉን ያሣካለት
ያረብአላህያሣካለት
ያረብአላህያሣካለት
አላህ ለቁምነገር ያብቃህ ማሻአላህ ።👏👏👏
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ😘
ሱባነክ የሚገርም ልጂ የአመቱ የድንቅ ልጆች ሪከርድ ሰባሪ ነው አላህ በጥበቡ ያሳድግህ ለቁም ነገር ያብቃህ ማሻአላህ
የእናትየዋ ደስታስ እንደት ያስደስታል አላህ ባወጣችሁት ይተካችሁ ለጋሾች
2,6 M እይታ በ6 ቀን ብቻ ዋው
እስኪ በድጋሚ ይቅርብ የምትሉ በ👍ግለፁ
ደምሩኝ
3,6m in 9d…be 3 ken 1 M
L
4,M
@@zuzuyoutube7131 bvg.
ይህንን ልጅ ባየው ባየው አልጠግበው አልኩ የኔ ጣፋጪ ❤❤❤
እስካሁን ከቀረቡት ልጆች አንደኛና በጣም የበሰለ ሲያድግ ፍሬ ያለው ልጅ ነው
Be tikekel
Iwunati nawu
@@naninani5384 wedee demirugn enedamer?????
@@musajohni9754 wedee demirugn enedemar???
@@emebetkebede5243 what is means????
እስቲ ድጋሜ ይቅረብ የምትሉ በ Like ግለፁ ✅✅✅✅ መሱዴ ♥️♥️♥️
ውዴ ደምሪኝ
ፈጣሪ ያሳድግህ
ደግመን እናያለን እስከዛ
ልዩ ልጅ ነው መቅረቡ አይቀርም
ykirab
ምንም አልል ምክንያቱም እባዬ አልቆም ብሎኛል እባክህ ጌታዬ ለነዚህ ድንቅ ልጆች ስትል የሀገሬን ሰላም መልስልኝ😭😭😭
አሏህ ያሳዲግህ ወንድም ለኡማው እምጠቅም ኡስታዝ ያዲርግህ ቁርዓን ሀፊዝ ያረብ
ለመንሱር የተደረገው ኢትዮጵያዊ ደግነት ሁልግዜም ከልብ አይወጣም ይሄንን ልጅ ፈጣሪ ይባርከው እናቱም ታሳዝናለች እሸቱ ዘር ይውጣልህ የምትወዳት እናትህን እድሜ ይስጥልህ❤አየር ሀይሎች ክበሩልን ለትውልድ ያላችውን ክብር ግልፅ አይተናል ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
"እግዚአብሔር ም (ፈጣሪ) ፍቅር ነው፤" የዮሐንስ መልእክት ፩ኛ ምዕራፍ ፬ ቁጥር ፲፮ ) ። 👉📖
አሚንንንንንን እህቴ ❤😘
መ፣ሥኡድነው፣መሡርአደለም
እውነትም ድንቅ ልጅ
ደግሞ ይቅረብ የምትሉ በlike ☑️ አርጉ እስቲ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እስቲ ማነው በእሸቱ ደግነት እንደ እኔ ያለቀስ ወላሂ አስለቀስከኝ አላህ ጨምሮ ይስጥ❤❤❤❤❤
እና ምን ያስለቅሳል አንችም በቻልሽው ሰውን አስደስቺ።
" እግዚአብሔር ፍቅር ነው ፤ በፍቅርም የሚኖር በእግዚአብሔር ይኖራል ፤ እግዚአብሔርም በርሱ ይኖራል፤" (የዮሐንስ መልእክት ፩ኛ ምዕራፍ ፬ ቁጥር ፲፮ ) ። 👉📖🤔
እሚገርምሽ እኔ ኤርትራዊ ነኝ ሁሌ እሼ ያገሬ ልጅ በሆነልኝ እላለው:: ወይ እንደሱ መልካም ኤርትራዊ ቢፈጠር እጸልያለው❤
I we're cringe too
@@amanuelgebremeskel7959 እኛና እናተ ልዩነት የለንም እኮ ወንድም
እንደዝህ ልጅ አይቸው መጥገብ ያልቻልኩት 5 ግዜ አየሁ ጌታ በጥበቡ ያሳድግህ ባባዬ🙏🙏🙏
አየር ሀይላችን በፍፁም ቅንነት ይህን በማድረጋቸው 👏👏👏👏👏👏👏 እሼም በረካ ሁን መስኡድን በድጋሜ እንደምናየው ተስፋ አለኝ
❤❤❤
ብዙ ልጅ አየሁ የዚህ ተለየብኝ ሀቂቃ እስኪ እንደኔ ከመጀመሪያዉ እስከመጨረሻ የሳቀ
እኔ በሳቅ ሆዴ ቆስሏል ትልቅ ሰው አሉ ከሆዱ
ማሻላ
እኔ
ይህ ልጂ ኮሜዲ ነው በዚህ እድሜው😅😅😅😅
የምን ቋቋነው አዳድ ግዜ የሚናገረው ውይይ ንቅትያለነው😊ማሻአላህ
ይሄማ ቀጣይ የኢትዮጵያ የወደፊት ምርጥ ኮሜዲያን ነው የምር ኧር ፈጣሪ ያሳድግህ!!
Ethiopia Airforce really appreciate. Respect!!. This kid is really talented and genius. Maybe helpful in the unity of Ethiopia. Ethiopia needs unity now more than any time. As I from Eritrea. I hope soon we share all our natural resources including ports and sea access and to develop together. I see today Ethiopian attitude far better. Insha allah soon we pass all obstacles between Eritrea and Ethiopia and we will develop together. IBRAHIM from Eritrea. We all know who is the main problem. I hope things will go smoothly in peaceful way.
❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷
🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ይህ ልጅ ድጋሚ ይቅረብልን የምትሉ ላይክ አርጉ ♥❤
ማሬ ደምሪኝ በቅንነት
ቀላል ይቀርባል ይሄው በ4 ቀንኮ ከ2 ሚሌየን በላይ እይታ አለው በትንሽ ቀን ሪከርዱን ሰበረው
በዲጋሚ ይቅረብ!!
ይህ ልጅ ባንድ ቀን አንድ ሚሊየን ይግባ. የምትሉ ላይክ ግጩኝ. 👍👍👍👍
ዋን ቺፕስ በአሪፋ አሥተዋወቀው አቦ ይመችህ ጩጪው ተመችተህናል ይደገም ልጅ ገና ብዙ ችሎታ አለው ያሥታውቃል እሺ በድጋሜ አቅርበው
ውዴ ደምሪኝ❤
@@abrahamleikun ለኔም ተመቻቶኝል👌❤😘
💞💞💓💓💓💓💞
ሼር አርጉት እንዲሆን
ከድንቅ ልጆች አንደኛ ያንሰዋል እስኪ የዚህ ልጅ አይነት ፈጣሪ ይስጣችሁ አሜን ለማለት ላይክ 10,000 ላይክ እጠብቃለሁ
ውዴ ደምራኝ
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
አሚንንንንን
@@eilham2682 የመጀመሪያ ያርገው ፈጣሪ ይሥጥሸ/ህ/ ቤተሠብ
@@ethiopianews3085 አሚንንንንንን
ዋው ደስይላል በአየር ሀይላችን ኮርቻለሁ መስኡድ የሚገርም ልጅ አላህያሳድግህ
የተዋህዶ ልጃች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በሰላም አደረሳችሁ 💒✝️🥰🥰
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜንንን እንኳን አብሮ አደረሰን✝️💜🥰
Amen amen amen Unknown abro adersen
ደምሪኝ ያገሬ ልጆች
ውዴ ደምሪኝ
ወይኔ እንቅልፌንትቼ ደግሜ አየሁት ያረቢ መስኡዴ ከሰው አይን አሏህ ይጠብቅህ ሀቢቢ
ማነው እንደኔ ደግሞ ያየው?
እኔ አለሁ ቪዶዉን ዳዉለድ አርጌ የያዝኩት እግዚአብሔር ያሳድግህ
አሚን እኔም ወላሂ እቅልፊን አጥቸ ነው ያየሁት😘
አሚን፡ያረብ
Ameeeeeeennnnn
2.2 ሚሊየን ህዝብ በፍቅር ያየዉ ድንቅ ልጅ ይሸለምልን 👍👍👍👍ባይሆን ደህና ነገር
ትክክል
ከይርጋ ጨፌ አስተዳደር በተሻለ መልኩ የይርጋጨፌን ችግር የገለፀ ምርጥ ልጅ እሼ ድገመን👏🏿👏🏿👏🏿😎💪🏿😂😂😂❤
ልጁ በእውነት በጣም የሚገርም ልጅ ነው ካሳደጉ አይቀር እንዲህ ነው ሃይማኖት ሳይለይ ሁሉን በፍቅር ማየት የሚገርም ነው እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ቦታ ያድርስህ ❤❤
ውዴ ደምሪኝ
ነገር ግን ፡ በመጨረሻ ላይ በልዩነት ፡ የኢየሱስ ክርስቶስ ተከታዮች (ክርስትያኖች) የበላይ እንደሚሆኑ ተቃራኒው ቁርኣን ሳይቀር መመስከሩን እነሆ ፥ 🤔
- " ኢየሱስ [ዒሳ] ሆይ ፦ እኔ ('ኣሏህ') ወሳጂህ እና አንሺህ ነኝ ፤ ከካዱህም ሰዎች አጠራሃለው ፤ እስከ ትንሣኤ ቀን የተኩተሉህን (ክርስቲያኖችን) የበላይ አደርጋቿለሁ ፤ ወደ እኔ ስትመለሱ በመካከላችሁ እፈርዳለሁ ፤" ብሏል (ቁርኣን ምዕራፍ ፫ [ሱረቱ አሊ ዒምራን] ቁጥር ፶፭ ) ። 📖👈🤔
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
1.ባሉ እና ድንቅ ሳይሆን እንቁ ኢትዮጵያዊ
ልጅ (I love you too)
2. እናት ቢቸግራት እንኳ የናት ፈገግታዋ
3. Ethiopia ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሁላችንም አላማችን 🇪🇹
ፈጣሪ ያሳድግክ
ይችን የምታነቡ ሁላ አላህ ይጠብቃችሁ ባላችሁበት ❤❤❤❤❤❤❤❤
Amaneee
ፍጡማዬ አሚንጨብለናል
አሚን
አሚን
አሚን ያረብ
ፈጣሪ ለሁሉም እናት እዳተ አይነት ልጅ ይስጥ
ምን አይነት ፈጣንና ጣፋጭ ልጅ ነው በአላህ እሼ አንተ የልጆቹ ደስታ እንደሚያስደስትህ ለአንተም እንደዚህ አይነት ጣፋጭ ልጅ ይስጥህ
Amen Amen amen
እንደዚህ አይነት ታሪከኛ ልጅ ለመጀመሪያ ግዜ ያየሁት ዶንኪ ቲዩብ ላይ 🥰❤👌
ደምሪኝ ማማየ
እኔም ወለህ
ወላሂ እደኔ የሳቀ በላይክ አሳዩኝ እደዛሬ ስቄ አላቅም የኔ ጌታ አላህ ያሳድግህ
ፍጡርን የኔ ጌታ አይባልም
@@sofbinthussien6294 በጣም አንዳንዳየ ሳናውቅ የምናጠፋው ነገር ይከብዳል
Demerign
@@حليمهحسن-ر7ث demerign
ወላህ ከአምስት ገዜ በላይ አየሀት
እሚገረምው 7,M እይታ አለው የሀበሻ ምቀኝነት ይገርማል አይከፈልበት ሁላችሁም ሰብስክራይብ ብታደረጉ እንኳን ለሸ መልካም ሰው ይቅርና ሰንቱን ታደረጋላችሁ ለማንኛውም ውድድድ እሽ ምረጥ ሰው ዘመንህ ይባረክ መሱድ ትልቅ ቦታ ድረስ የልጅ አዋቂ ነህ😍😘😘😍
ይሄ ልጅ በድጋሜ ይቅረብልን❤ፊልም ቢሰራ አሪፍ ነው በዚህ እንኳን የናቱን ድህነት ቢቀርፍ ልጁ ጎበዝ ነው በጣም ፊልም ለመስራት ምንም አያንሰውም
ሙስሊም እኮ ነው
ስምህ የሙስሊም ነው ምኞትህ ደግሞ የሌላ _ __
አሏህን ፍራ እርዚቅ ሚገኘው በአሏህ እንጂ በፊልም አይደለም
ይህ ትልቅ አእምሮ ያለው ልጅ ዲኑን ቢማር ትልቅ አሊም ይወጣዋል ለሀገርም ለቤተሰብም ይጠቅማል አሏህም ይረዝቀዋል ።
እኔም ቀልጣፋ ስለሆነና ያሳዩትንና ፤ የነገሩትን መድገምና ፤መያዝና ማሳየት ከዚያም በላይ ፤ ደፋርና ቀልጣፋ በመሆኑ ከተለያዩ ታዋቂ ሰዎች ጋር ሆኖ ማስታወቂያ መስራት የተለያዩ ፤ ትያትርና ፤ ፊልምን ጨምሮ ባጠቃላይ ህዝብ ፊት የሚቀርብ ( public) ስራ ቢያስጀምሩትና ፤የተለያየ እድል ቢያመቻቹለት፤ ኢሄ ልጅ ትልቅ አቅም እንዳለው Already አሳውቋል/ አሳይቶዋል፤ እናም ጥቅሙ የጋራ መሆኑን አውቆ ፤እድሉን በተቻለው ፍጥነት ማመቻቸትና ወደ ቁምነገሩ ቢገቡ በሁለቱም ወገን አትራፊና ተጠቃሚ እንዳሚሆኑ ነው የሚታየኝ ልጁንም ከመርዳት ባሻገርም ያዋጣዋቸዋል( ያተርፋቸዋል) ባይ ነኝ !!!!
👌👌👌👌👌
አላም ያሳድግህ
ክርስቲያኖች እንኳን ለመድሃኒታችንና ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችሁ ❤
Amen amen amen
@@friyeamen9579 ቤተሰብ አርጉኝ
እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
ድብርት የሚጠፍ ህጣነት የልጅ አዋቄ በሳቅ አውነት አውነቱን የሚነገር ያረዳ ልጅ 😍😍😍እድግ በልልኝ
ውዴ ደምሪኝ
ሕፃናት
የኔ ማር😍😍😍❤❤❤❤🚁🚁🚁✈✈✈
አንተ ትለያለህ
በቅንነት ደምሪኝ😘
ያረቢ ሸር አድርጉት ይሄ ልጂ እናትርፈዉ ፊልም ሰሪ ከሚያደርጉት ሸርርርርር ሙስሊሞች ይሄን ልጂ እናትርፈዉ በአላህ !!
በጣም ይገርማል ምርጥ ልጅ 1 ነህ👌👌👌
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ዝገርም እዩ ንጹህ ህጻን ኣምልኽ ብጥዕና ይዕቢኻ💟
👍
እስከዛሬ ካየዋቸው ሁሉ አንደኛ ብዬዋለው እንደዚህ አይነት እንቁ ልጆችን ያብዛልን 😍😍😍
ማሬ ደምሪኝ በቅንነት
@@hayatmeka3271 እሽ ማሬ
ትክክል
💓💓💓💓💓💓👍👍👍👍
Hamdiya
ይሄን ልጅ ወድጀው ልሞት ነዉ ። ጩጨው የተመቸው ላይክ 👍 ግጩ እስኪ
በእውነት ደግሜም ባይ እንደአዲስ ነው ፍቅር የሆነ ልጅ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ 😘❤️❤️
አወይ እናትህ ስክን ያለች ልፋቷን ጌታ ያያት ይመስለኛል እድሜ ጤና ሰጥቶ ለመጦር ያብቃሽ -🙏❣️❣️❣️❣️
አሚን
አሜን አሜን አሜን
የጨርቆስ ልጅነኝ ግጩ
Amen 🙏
Amen Amen amen
በ 2 ቀን 1.3 ሚሊዮን እይታ ማሻ አላህ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ መስዱዬ የኔ ፈጣን ጣፋጭ ልጅ
ማንም የኔ ልጅ ቢሆን ብሎ የሚመኘው ጣፋጭ ልጅ ነው! አላህ ከክፉ ይጠብቅህ፣!!
Sew lmasmezgeb nevereshi
ማሽአላህነው የኔጣፋጫ አላህያሳድግህ ከሰውአይንይጠብቅህ
I'm Eritrean i never saw any person like you Eshetu our dear God bless you a lot our East African super hero bro
Greetings from Ethiopia bro👋💕
ዋው በአንድ ሳምንቱ ውስጥ 3. M ቪዉ የገባው ድንቅ ልጆች አላህ ከክፉ አይን ይጠብቅ ማሻአላህ
የኔአባት ስለድንህ እሚያስተምርህ ያስፈልግሀለ አላህያሳድግህ
የአለም ጣፋጭ ምግቦችን በጣፋጭነቱ የሚበልጣቸዉ ድንቅ ልጅ ነዉ ፤ እግዚአብሔር ያስድግልኝ ። ትልቅ ቦታ ይደርስ ዘንድ ልባዊ ምኞቴ ነዉ ። እሼ ይህንን ልጅ ያዝናናህበት መንገገድ እና ሙሉ ቡድንህን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ።
እሽቱ በዚህ ዘመን እንተ ባትኖርና በነዚህ ልጆች ባንዝናና ምን ይውጠን ነ በር ተባረክልን
ይሄ ልጂ እስካሁን ካየናቸዉ ምርጡና አራዳ አራዳ አራዳ ሪከርድ የሚሰብር ህፃን ነዉ በአንድ ሳምንት ከ2ሚሊዮን በላይ በእርግጠኝነት ይታይለታል 👏👏👏👏👈👌👌
በላይክ ግለፁለት እንኳን አደረሳችሁ ለመላ የክርስትና እምነት ተከታዬች ፈጣሪ ያሳድግህ
በጣም እንጅ
@@yigzawmaru7434 yihew zare 1milion ligebalih new
@@kiyaemutitube ደስ ይለኛል ከምር
@@kiyaemutitube ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
"ፀባይ ካለህ፥ ሰዉ ሁሉ ይቅርና ዳይናሶር ያከብርሃል " ታዳጊ መሱድ ነስሮ
ሰንት የሚደናንቁ ልጆች አሉ ይህ ልጅ ደግሞ በጣም ቀልጣፋ ነው የተደረገለት ሁሉ ያሰደሰታል እሼም አምሮብሃል ይመችህ
እናትየው ጠንካራ ናት
በልጆችሽ ፈጣሪ ያስደስትሽ ክብር ለእናቶቻችን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ የዘመኑ ልጆች ልብ ይሰርቃሉ እንደ እኔ ልጂ የጠማው ሁሉ አላህ ይወፍቃቹ
አሚንን
እግዚአብሔርተሥሞየማይጠገብልጂይሥጥሽእህትአለም
Allah ystsh yaqoyebshnm gize ykassh tageshi inellaha yefealu meyesha
እግዚአብሔር አምላክ ተስሞ እማይጠገብ ለሀገር ለወገን እሚጠቅም ልጅ ይስጥሽ
Amen wude enem argije gen beferhat ena betselot eye tebeky new mewiled gize
ዋው እሼ በጣም ደስ ይላል በርታልን።የሚገርም ቪዲዮ!
ሚገርም ልጅ ነው ፈጣሪዬ ያሳድግህ የኔ ጣፋጭ 😍😍😍😘
የዛሬስ ልዩ ነው ልጁም ጣፋጭ ይገባዋል እናመሰግናለን እሼ ምርጥ ሰው
ደምሪኝ ውዴ
ወላሂ በሳቅ ሞትኩ እድግ በል የኔ ያራዳልጅ😘😘😘
የምን ቋቋነው ዘፈን ነው የዘፈነው ኦሮሞኛ ወይስውራጌነው
@@ያማራዋነኝየወሎጠበለል የጌድዮ ሀገር ወደወላይታ አካባቢ መሰለኝ ጌድዮ
እህቶቸ ደምሩኝ በቅንነት
@@ያማራዋነኝየወሎጠበለል ጌድዎ ደቡብ ነው
እሼ እናመሰግናለን የስንቱን ድንቅ ህፃን ተሰጦ አሳየህን
እንዴት ደስ እንዳለኝ ወላሂ እሼ 1ኛ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዬች እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ one love Ethiopia
🙏🙏🙏
እንኳን አብሮ አደረሰን
እንኳን አብሮ አድርስን🙏😍
Amen
እንኳን አደረሳችሁ ማለት በድናችን አይፈቀድም ዘመዴ
እሸቱ ያሰብከውን አላህ ያሳካልህ እስኪ በድጋሚ ይምጣ የምትሉ በላይክ ግለፁ 👍👍👍
ውዴ ደምሪኝ
ኧረ ጣጣ የለውም 😘😘💖💖
👉ድጋሜ ይቅረብ የምትሉ እጅ ወደላይ 🖐️ እሼ Please ደግመህ አቅርብው ደስ ሲል ❤❤በሳቅ ገደለኝ እኮ 🤣🤣 እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግህ 👉ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰❤
Esha edmak rzzzzzzem yble
በቅንነት ደምሪኝ ውዴ😘❤
እሼ ለናቱ ያደረክላት መልካምነት ኣስለቀሰኝ በጣም ዘመንህ ይባረክ🙏
እንደዚህ አይነት ጣፋጭ ልጅ የወለደች እናት እድለኛ ነሺ !!!
Eshetu nirt sew tebarek
ይህ ልጂ ይለያል የእውነት ቅመም የሆነ ልጂ እድግ በል የሳቶቹ ዘመን አለ 😍
ይደገም የሚትሉ 👍🇪🇹🙏🇪🇷🕌+⛪️=❤️
@@hayatmeka3271 ኣላህ ያሓፍዙ እንሻአላህ
ydegem betam des yemil lij new ke zema ga ymtaln
This young kid is social I wish hem long life you don't believe I watch hem more than ten times I am an Eritrean went to school in AA
ኣንተየባንዳዘርየኤርትራጨርቅምንያረግለሃልደደብየምንሊክግማታምዘር
አለን
መሱኡድ ሱሴ ስተኛ ጊዜ መሰላቹህ ላየዉ የመጣሁት I can’t get enough to see him ❤
Im so addicted 😮😊
የይርጋጨፌ ባለሀብቶች ይሄን ልጅ ከህልሙ እንዲደርስ ድጋፋችሁ ያስፈልገዋል አግዙት እባካቹ🙏
እውነት ነው ይርጋጨፌዎች ወርቅ ልጃችሁን ተንከባከቡት ትልቅ ደረጃ ይደርሳል።
የኢትዮጵያባለሀቶችእንበል
ድንቅ ልጅ ብሎ ዝም ነው በቃ!!! እሸቱም በመጪው ትውልድ ላይ እየሰራህ ያለው ሥራ እጅግ ጠቃሚ ነውና ቀጥልበት! የአየር ሀይልም አቀባበል በጣም ደስ ይላል።
ወይኔ የልጅ አዋቅህ🥰🥰 አረ እሄን ልጅ የምትዎዱት እስት ላይክክክክክ👍🏻
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ
በ እውት ይህ Video Masterpiece ነው Donk Tube Proud በእርግጠኝነት ይህ ልጅ 20 አመት ቦሃላ በአየር ሃይል ተመርቆ ይህን ግዝ ያስተውሰናል ሁላችን የ Donk Tube Family ያሳየን ። ። ። Amen
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ😘
አሚንንንን
አሜን
አሚንን
አሜን🙏🙏🙏
እደዚህ አይነት ሀገር ተረካቢዎችን ማገዝ አለብን🥰
ውዴ ደምሪኝ❤😘
ጅል ስለፈለፈ ነው ሃገር ተረካቢ ያልሽው
Your dream comes true son Allah bless u thank u etiopan air force peace and love for Ethiopia thanks eshetu lovely mother your son is so specail
እሺ አር ዘድሮ በሳቅ ገደልከን ምርጥ ምርጥ ልጆች ከየት ነዉ ምታመጣቸው ያብዛልን እደነዚህ ያሉ ህጻናትን
የማይጠገብ ልጅ እግዚአብሔር በፀጋ ያሳድግህ🙏❤
ድጋሚ ይቅረብ የምትሉ በLike ግለፁልን🙏
Yene🎉❤
እሸ ምርጥ ሰዉ ገራሚ ልጂ ነዉ አላህ ያሳድግህ በስደት የምትኖሩ የመዳም ቅመሞች ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
አሚን ያረብ
ሶስት ጊዜ ደጋግሜ ያየሁት ድንቅ ልጅ መሱድ አምላክ ያሳድግግህ
እሼ ባወጣህበት እግዚያ አብዝቶ ይባርክህ ለምን እንደሚረዳ የገባህ ነህ አንተ መልካም ልጅ ነህ ተባረክ