''ያወራሁትን እንዳትቆርጡብኝ'' ብሶበት መቷል: መሱድ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 4,1 тис.

  • @sam_7795
    @sam_7795 Рік тому +175

    he made eshetu speechless on his own show😂

  • @lunanahmedlubnanahmed6876
    @lunanahmedlubnanahmed6876 Рік тому +2276

    እንደኔ መስኡድን የሚወድ ብቻ👍👍👍👍

  • @natnaelwosen8965
    @natnaelwosen8965 Рік тому +817

    ይሔ ቪዲዮ ከ 10M View በላይ ይገባዋል የምትሉ ብቻ Like👍

  • @የአራያዋሀዊይነኝ
    @የአራያዋሀዊይነኝ Рік тому +76

    የኔ ማሬ አላህ ያሳድግህ እስኪ መሱኡድ ለኢድ ያቅርብለን የምትሉ በላይክ

  • @meskemela3791
    @meskemela3791 Рік тому +15

    እግዚያብሔር ያሳድግክ የልጅ አዋቂ ተባረክ ያሳድግክ የህፃናት አይምሮውስጥ የተቀረፀውን ማየት ይቻላል ፈጣሪ የኢትዮጵያንን ትንሳኤ ያቅርብልን

  • @alemteka3149
    @alemteka3149 Рік тому +49

    ይህንን ልጅ ጥሩ ትምህርት ቤት ቢገባና ቢማር የተሻለ ነው ።

  • @ፂዮን-ረ3የ
    @ፂዮን-ረ3የ Рік тому +185

    እመብርሀን ጥሩ ደረጃ ታድርስህ ስለቤት የተናገረው ውስጥ ይነካል😢😢 የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለትንስኤ አደረሳችሁ❤

    • @mesi5970
      @mesi5970 Рік тому +2

      በእውነት ትልቅ ምልክት ነው ያስተላለፈው ፈጣሪ ያሳድገው ከዚህ አንድ ፍሬ ልጅ እንደዚህ አይነት ቃል ሲወጣ በጣም ልብ ይነካል 😢😢

    • @zmariam772
      @zmariam772 Рік тому

      amen

    • @AyaAya-xc6nf
      @AyaAya-xc6nf Рік тому

      Amen amen amen

  • @aminathussen2294
    @aminathussen2294 Рік тому +115

    ሙስሌም እህት ወንድሞቸ ፆማችንን ፆመዉ አጂሩን ካገኙት አላህ ያድርገን አላሁመ ተቀበል ፂያመና ያረብ

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 Рік тому +12

    ማሻ አላህ አላህ ከሰው አይን ይጠብቀው አላህ ያሳድግህ መስኡድ ምጡቅ አእምሮ ያለው እውነትም ድንቅ ልጂ እንደው ጥንቃቄ ተደርጎለት በድን ባደገልን ይሄንን በሳል የሆነ ልጂ አዋዋሉ እንዳይበላሺ ቢታስብበት

  • @tube2984
    @tube2984 Рік тому +131

    የእውነት ለመናገር ቤታቸው ተፈርሶባቸው የተሰደዱ ሰዎች ልጆቻቸው ሞተዋል 😢እና መንሱር በዚህ በትልቅ ሚድያ ስላነሳህ አመሰግናለሁ እናም እወድሃለሁ የኔ ልይ❤❤❤በዛላይ እፃናት አምሯቸው ይቀርፃሉ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ

    አፌ ቁርጥ ይበል የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግህ

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 Рік тому +262

    ያችን ቀን ፍሯት 😭 መስኡዴ አላህ ያሳድግህ አንተ በዚህ እድሜህ የጀሀነምን ቅጣት ትፈራለህ እኛ ምን ላይ ነን ብለን እንድንታዘብ ነው የምታደርገን

  • @tigsamson9695
    @tigsamson9695 Рік тому +6

    አፌ ቁርጥ ይበልልህ አንተ ትለያለህ የኔ ቆንጆ የምትገርም ልጅ ነህ እግዚአብሔር ያሳድግህ መሬት ላይ ያለውን ነው የተናገርከው ልክ ብለሀል ልብ ካላቸው ልብ ይበሉ ሌላ ምን ይባላል

  • @medi743
    @medi743 Рік тому +66

    ማን ነው እንደኔ መሱድ ድጋሜ በመቅረቡ ደስ ያለው 👍

  • @aminathussen8595
    @aminathussen8595 Рік тому +73

    መስኡድ የኔ ዉድ የልጅ አዋቂ አላህ ያሳድግህ ለ 3 ኛ ግዜ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እንደኔ ደስ ያለዉ ላይክ ያርገኝ

  • @elsaasrat8938
    @elsaasrat8938 Рік тому +250

    በመሡድ ላይ የሁሉም ሀይማኖቶች ተከታይ ልንማር ይገባዋ ይህ ልጅ በምክናት ነው አደበቱ የተመረቀው 🙏 እሼ ምርጥ ሠው

  • @abebasimgne1505
    @abebasimgne1505 Рік тому +6

    መሱድ ግን በረከት ነው የኔ ውድ በእሱ በሳልነት እናቱንም በዘላቂነት ቢያሳርፋት ምኞቴ ነው እሼ ያንተን ነገር ፈጣሪ ይመልሰው negative energy ለሚያመጡ ሰወች ቦታ አትስጥ go head the iconic man of my generation

  • @mahimemaryamlej2295
    @mahimemaryamlej2295 Рік тому +30

    እኔማ አልጠግበው አልኩኝ😘እመብርሃን በጥበብ ታሳድግህ አንተ የሁላችንም ድንቅ ስጦታ ልጃችን ነህ እግዚያብሔር ይመስገን አንተን ስለሰጠን❤️🙏

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ

    የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን❤
    ወይኔ ግን ጭሆታቸው 😊

    • @ሰርካለምፍቅሩ
      @ሰርካለምፍቅሩ Рік тому +3

      እንኳንአብሮአደረሰን

    • @betibeti1455
      @betibeti1455 Рік тому +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @medi9725
      @medi9725 Рік тому +1

      አሜን አሜን እንኳን አደረሰን አሜን ❤️❤️

    • @jamalkochatube4576
      @jamalkochatube4576 Рік тому +1

      አላህ ያሳግህ

    • @hiwotfiker619
      @hiwotfiker619 Рік тому +3

      😢😢 የቦርና ህዝብ ሲስቅ ሳይ የደስታ አስለቀሰኝ😊

  • @habibahomar6748
    @habibahomar6748 Рік тому +341

    መሱድን እሚወድ ላይክ

    • @ttww9470
      @ttww9470 Рік тому +3

      አላህ ያሣድገው ማሻ አላህ ልጅ ነው

    • @natinuke
      @natinuke Рік тому

      Mensudin sewu yikirin xelatim yihedal

    • @Chaltuko-ol5wc
      @Chaltuko-ol5wc Рік тому

      በቁጥጥር ስር ውላል

    • @gggfffggg860
      @gggfffggg860 Рік тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Chaltuko-ol5wc
      @Chaltuko-ol5wc Рік тому

      @@gggfffggg860 ታስራል 👎

  • @gebrebirtukan7300
    @gebrebirtukan7300 Рік тому +10

    እሸቱ ከእግዚአቤሔር በታች በጣም ነዉ ማመሰግንክ ለትዉልድ አስተማሪ ነክ

  • @healtheducation2
    @healtheducation2 Рік тому +61

    ተፈጥሮ ያስተማረችው እና ፈጣሪ የባረከው ድንቅ እና መልካም ህፃን መሱድ! መንግስት ቢያንስ መሱድን ስማው ህፃን የፈጣሪ መልዕክተኛ ነውና ደሀን አትበድሉ እባካችሁ ስለፈጣሪ🙏

    • @kalkidan-t3j
      @kalkidan-t3j Рік тому

      በዚህ ህፃን እየነገረን ነው ቢሎ ጥሩ ነበር ግን ሊላ ነገር ይዘው መጡ ተመክሮ ምናምን እያሉ ጭራሽ ሚዲያውን ተቆጣጠሩት ፖለቲከኛዎች ሥራችን ተነገርን በለው ተጫጩ

    • @getachewteferi3714
      @getachewteferi3714 Рік тому +1

      Beysus sem yhe fetari lebzuwoch mekniyat arego yaskmetew hitsan new fetari yasadegik men edmel akategn uuuuuuuuu❤

  • @abebeayalew7542
    @abebeayalew7542 Рік тому +180

    እስኪ መሡሬን የሚወድ እኔ ይበል??

  • @abelendelibu816
    @abelendelibu816 Рік тому +41

    ጎበዝዝዝዝ ... መሱዴ ... nice ልጅ ... ማንም በል የሚለው የለም !!! because ይሄንን ለመናገር ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው !!! ❤

  • @melkamuchanie226
    @melkamuchanie226 Рік тому +15

    wow ማርያምን እንደዚህ አይነት ህፃን ፈጣሪ ያብዛልን።ያራዳ ልጅ ይመችህ❤❤❤❤❤

  • @ኢትዮሀገሬ-ለ4ሐ
    @ኢትዮሀገሬ-ለ4ሐ Рік тому +31

    ቤታቸው መፍረስ የለበት የእውነት መስዑድዬ እንደስምህ ጀግና ሁን

  • @eamameyeamamey3575
    @eamameyeamamey3575 Рік тому +130

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብረሐነ ትንሳኤው አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ መስድን ስወደው❤❤❤

  • @ኡሙመሀመድ-ዐ8ከ
    @ኡሙመሀመድ-ዐ8ከ Рік тому +27

    ያችን ቀን ፍሯት እውነት ነት ነው ያችን ቀን ፍሯት አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @meseretkefyalew2888
    @meseretkefyalew2888 Рік тому +3

    ጥሩ ትዉልድ ማየት እንዴት ደስ ይላል ዘመንህ ይባረክ እሼ

  • @Sosinayirgu
    @Sosinayirgu Рік тому +87

    አይጠገብም እኮ ሁሌም አዲስ ሁሌም ተናፋቂ እደግልን

  • @Astedemariyam
    @Astedemariyam Рік тому +39

    እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ ያሳድግህ አንተን የወለደች እናት የተባረከ ማህፀን ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @bintkadir4594
    @bintkadir4594 Рік тому +33

    ያችን ቀን ፍሯት ❤ ስቡሃን አላህ ይጠብቀን አላህ ያሳድግህ ❤❤

  • @נחמהזגיי
    @נחמהזגיי Рік тому +5

    አይ መስኡድዩ ምን ልሁንልህ ምርጥ ታዳጊ እግዚአብሔር በፀጋ ያሳድግህ ።ሽትዩ 🙏🥰

  • @SelamHabte-d6f
    @SelamHabte-d6f Рік тому +78

    ለመለዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሣኤዉ አደረሳችሁ❤

  • @Mirfa-jk9ui
    @Mirfa-jk9ui Рік тому +22

    መሱዴ ጀግናዉ አላህ ያሣድግህ ያቺን ቀን ፍሯት አልክ አላህ ይዘንልን❤

  • @tube-zq8ot
    @tube-zq8ot Рік тому +32

    😭😭 ያችንቀን ፍሯት አለ ያረብብብብ ወላሂ ዉነት ነዉ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому +5

    መንሱድ እግዚአብሔር ያሳድግህ የልጅ አዋቂ ለቁም ነገር ያብቃህ እግዚአብሔር ተባረክ 🥰

  • @ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ

    ይሄ ልጅ በጣም ትልቅ ደረጃ ነው ሚደርሰው መጨረሻውን ያሣምርለት!!

  • @hani3325
    @hani3325 Рік тому +45

    ፈጣሪ በግርማ ሞገሱ ያሰድግህ መሱዱየ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሠሚራከዱባይ
    @ሠሚራከዱባይ Рік тому +125

    ቃል የለኝም ለዚ ልጅ💝😢

  • @MameUsman-zy4px
    @MameUsman-zy4px Рік тому +4

    መሰኡዲን አላሀ ዬሳድገዉ ትልቅ ልጅ ነወ ተልቅ ያድርገወ ዉድ ወን ድሜ❤❤❤❤❤

  • @buzyu-m4b
    @buzyu-m4b Рік тому +62

    እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤዉ በሰላም አደረሳችዉ የተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ
    የልጅ አዋቂ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስ መሱድ ❤

  • @ሰውለሰውመዲሀኒቱነው

    የኒ ውድ መስኡዴ❤
    ብሩህ አዕምሮ አሏህ ሰቶሀል
    ጌታችን አሏህ ጥሩ ደረጃ ያድርስህ!!

  • @Jamilatube-bu4tw
    @Jamilatube-bu4tw Рік тому +345

    አዳነቺን አውርዱና መስኡድን ተኩልን እምትሉ በላይክ አሳዩኚ

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله Рік тому +5

      አንች ክፋትሽ ቱ ደሞ ይሄን ብየ ቤቴን ልታስፈርሽብኝ ነው እንደ አዳነች ኮመንት ታነባለችኮ😢😢

    • @Ddfghjkuygbn
      @Ddfghjkuygbn Рік тому +4

      ​@@اناالمسلمالحمدلله አታነብም ሠቸ ተምራ አዳነች

    • @Jamilatube-bu4tw
      @Jamilatube-bu4tw Рік тому +2

      @@اناالمسلمالحمدلله ህህህህ መስኡድ ከሆና ክንቲባ አብሺር አይፍርስም

    • @Jamilatube-bu4tw
      @Jamilatube-bu4tw Рік тому +3

      @@Ddfghjkuygbn ህህህህህህ አው አታነብም ብታነብማ አታፍርስም ነበር

    • @Ddfghjkuygbn
      @Ddfghjkuygbn Рік тому +7

      @@Jamilatube-bu4tw ክክክ ብትማር መቸ ይፈርስ ነበር ይችን ዱባይ አምቶ ነበር መኪና ማሳጠብ

  • @yordanossimon9772
    @yordanossimon9772 Рік тому +2

    መስዑድየ ጣፋጭ ስወድህ የኔ ቅመም ፈጣሪ ያሳድግህ 🥰😍😘😘❤️🌹

  • @ጤና-ኀ6ቨ
    @ጤና-ኀ6ቨ Рік тому +40

    ተባረክ እድግ በልልን ትልቅ ደረጃ ያድርስህ የኔ ጣፋጭ❤❤❤❤

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ Рік тому +56

    አሁንም ሪከርዱን ሰብረህ በድጋሜ ቅረብ የኔ ምርጥ አላህ ይጠብቅህ ንግግሩ ሁሉ ፍሬ ነው ወላሂ አናታቸው ይፍረስና እስኪ ስሙት ይሄን ህፃን ቤት አታፍርሱ ሰው አትግደሉ ።

  • @sinalemma2459
    @sinalemma2459 Рік тому +4

    መስኡድዬ መድሃኔአለም ከክፉ ይጠብቅ የኔ ጣፋጭ

  • @adugnaaredo8206
    @adugnaaredo8206 Рік тому +23

    የኛ መሪዎች ከዚህ ህጻን ልጅ አይምሮ ያነሰ ነዉ

  • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ

    ምላጭ የሆነ ልጂ እግዚአብሔር ያሳድግህ ❤️❤️❤️

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 Рік тому +262

    በልጆች አእምሮ የተፃፈ ድንቅ ታሪክ የድሀን ቤት ማፍረስ ደስ ይበላችሁ የኢትዮጵያ መሪዎች😢😢😢

  • @senait626
    @senait626 Рік тому +27

    ኢትዮጵያ ታሸንፋለች🙌
    የኔ ሃገር ታሸንፋለች❤
    ኢትዮጵያዬ ታሸንፋለች ምጧ ቢበዛም😩🙌❤

  • @ሁሉምለበጎነው-ፐ1በ

    ማር የሆነ ልጅ የኔ ማር እግዛብሄር ያሳድግህ❤❤❤❤

  • @eyerusalemgetu9800
    @eyerusalemgetu9800 Рік тому +8

    እድግ በልልኝ ፈጣሪ ለትልቅ ደረጃ ያድርሰህ።እሼ ያንተም ልጅ ተወልዶ አድጎልን እንይ።ምንያህል ልጆች እንደምትወድ ሳይ መልካም አባትነትህን እናያለን እመብርሃን የልብህን መሻት ትሙላ ወንድማችን ዘመንህ ይባረክ

  • @mazemola
    @mazemola Рік тому +31

    መንሱድ😢❤የምን ያህል ስቃያችንን እደተረዳው የኔ እቁ

  • @adengesese6736
    @adengesese6736 Рік тому +98

    እንኳን ለጌታችን ለመድሀኔታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ እሼ እና የስራ ባደረቦችህ መልካም በአል🙏ከዚህ የበለጠ የምሰሩበት ስኬታማ ግዜ ይሁንላችሁ😍

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 Рік тому +1

      አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን

    • @zmariam772
      @zmariam772 Рік тому +1

      amen

  • @SemiraAbdu-w8h
    @SemiraAbdu-w8h Місяць тому +1

    አላህ ይጠብቅህ በጣም የጣፈጠኝ ስለ ቤት መፍረስ የተናገርከውውው 10 አመት አረብ ሀገር የሰራሁበት ነው ቤት የነበረ መግስት ግን የኔን ቤት ለማፍረስ 1ቀን አልፈጀበትም ያማልልል፡፡ መሱዴ በዚህ እውቀትህ ቁርአንና ሀዲስ የሰሀባዎች ታሪክ በአጠቃላላ ለአሄራምለዱንያም የሚጠቅም ቢሆን ብዬ ተመኘሁኝ፡፡

  • @kidistbekelenegashe2741
    @kidistbekelenegashe2741 Рік тому +20

    እሼ እኔ ፈራው ለዚህ ልጅ ምክንያቱም የሰውአውሬ ሀገራችን በዝቷል እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @bitiyoutube4671
    @bitiyoutube4671 Рік тому +125

    መሱዴ ፍቅር እስኪ በላይክ አሳዩኝ

  • @sofiyasofiya8776
    @sofiyasofiya8776 Рік тому +98

    እደኔ መስኡድን የሚውድ ብቻ ላይክ ያድርግ ቅመም የሆነ ልጅ እድግ በል

  • @taibah1116
    @taibah1116 9 місяців тому +3

    ጣፋጭ የሆነልጂ😂😂😂❤አዳነች ስሚ በደብ አች ሾካካ

  • @ለሚየድንግልማርያምልጅ

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ አደረሰን❤

  • @semiratube8648
    @semiratube8648 Рік тому +5

    አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ሀቢቢ የወገን ድምፅ መሆን በዚህ እድሜ ትልቅ ነገር ነው አሼም እናመሰግናለን

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Рік тому +35

    በስደት ያላቹ
    የተዋህዶ ልጆች
    እኳን ለትሳዬው አደርሳቹ
    ልኡል እግዚአብሔር
    ይጠብቀን በስደት ያለነውን
    ምድራችንን ስላም ያርግልን
    አባት እግዚአብሔር

    • @medi9725
      @medi9725 Рік тому +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሰን አሜን አሜን 🙏🤲

    • @tigisttufa6469
      @tigisttufa6469 Рік тому +1

      Ameen Ameen Ameen unkan abrew aderesen ❤🙏🙏

    • @teralemabebew2531
      @teralemabebew2531 Рік тому +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን

    • @fasikabera6123
      @fasikabera6123 Рік тому +1

      አሜንንንንንንንንን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 Рік тому

      አሜኖ

  • @HayatHayat-y4m
    @HayatHayat-y4m 4 місяці тому +1

    መስኡድየ ቁርአን ሀፋዘህ እምናይህ ያድርገን
    ❤❤

  • @sewasew
    @sewasew Рік тому +96

    ፈጣሪ ሆይ ላጣ ማግኘትን
    ለታመመ ጤንነትን
    ላላገባ ትዳርን
    ላልወለደ ልጅን
    የተሰደደውንም ወገናችን ለሀገራችው ያብቃልን።
    አገራችንን ሰላም ያድርግልን።
    አሜን🙏🙏🙏

  • @genat9284
    @genat9284 Рік тому +6

    እግዚአብሔር በአምሳሉ ሲፍጥርን ሁላችንም ሊዮ አርጎጎዉ ነዉ ዬፍጠርን መንሱድ ግን በጣም ሊዩ ልጅ ነክ እሼም እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ❤❤❤ዬኛ እንቁዉች።

  • @firdosshambel6052
    @firdosshambel6052 Рік тому +5

    መስኡድዬ ቤቶችን እሰራሁ እንጂ አላፈርስም😢
    ትልቅ መልእክት ነው💙💙❤

  • @davidman4000
    @davidman4000 Рік тому +3

    ya eshatun bota yazhi anchi merta lij 😍😍😍😍😍😍😍

  • @minamussa1500
    @minamussa1500 Рік тому +10

    መሱዴ አላህ ይጠብቅህ ከሠው አይን ያውጣክ ድምፃችን ስለሆንክ እናመሠግንሀለን አላህ ያሣድግህ የተመኘኸውን ሁሉ አላህ ያሞላልህ እንወድሀለን ❤❤❤

  • @መዲነኝየሀላሌእስረኛ

    እረ ይልጅ መላበሉይ ታይን ያውጣህ የምቱሉ በላይክ

    • @akedir27
      @akedir27 Рік тому

      መላ አልነው

  • @ፋኖነኝየፋኖዘር
    @ፋኖነኝየፋኖዘር Рік тому +5

    መስኡድ አስተዋይ የትንሽ ትልቅ ጣፋጭ የሆንክ ልጅ አላህ ያሳድግክ ህፃኑ ልጅ እንኳን የህዝቡ ስቃይ ገባው🥺🥰

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb Рік тому +3

    እግዚያብሔር ይሳድግህ እመብርሀን ትጠቦቅህ

  • @PhoneCell-lb7pu
    @PhoneCell-lb7pu Рік тому +30

    እንኳን ደና መጣህ መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳዬ ባል በሰላም አደረሳቹ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን💚💛❤

    • @ayelukasu-wq9bb
      @ayelukasu-wq9bb Рік тому +1

      መንሱዴ በጣም ጭንቅላት ያለው ህፃን ነው ትልቅ ቦታ ደርሶ እንደማየው አምናለው እሽዬ ላንተ ቃል የለኝም እኔ ግን በቃ ሁሌም ተባረክ ❤❤❤❤

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 Рік тому +6

    ወይኔ እንዴት ፍቅር የሆንክ ልጅ ምን አለ ከስደት መልስ ብሶቴ የምረሳበት እድሜን የማላሰላስልበት ፈጣሪኤን የማመሰግበት እግዚአብሔር እንደአንተ ልጅ ዱብ ያድርግልኝ

  • @bezawitteshome2219
    @bezawitteshome2219 Рік тому +13

    ምን ያህል ነው ተፅዕኖ ያደረብን አስቡበት በእመቤቴ🥺🥺🥺🥺 መንሱዴ እግዚአብሔር ያሳድግህ ይጠብቅህ 😍😍🥺🥺

  • @FevenMerdekiyos
    @FevenMerdekiyos Рік тому +7

    አንደኛ የኔ ዉድ

  • @ENATCOMPUTER
    @ENATCOMPUTER Рік тому +40

    በህይወቴ እንደዚህ ልጅ ሚያስደስተኝ የለም አምላክ ይጠብቅህ መሱዴ

  • @nevanebuta3940
    @nevanebuta3940 Рік тому +8

    መሱዴ ሁሌም ልጅነቱ ሚያምርበት ብልህ ልጅ እድግ በል እሼ ይመችህ

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Рік тому +39

    ለክርስትና እምነት አማኞች እንኳን ለብርሀነ ትንሣኤው አደረሳችሁ መስኡድ እንኳን ደህና መጣህ የወደፊት የኢትዮጵያ ተስፋ ነህ

  • @elias2906
    @elias2906 Рік тому +2

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ያሳድግህ ትልቅ ልጅ ነህ

  • @salamsalami4381
    @salamsalami4381 Рік тому +24

    ወይኔ ሠው የላከው እስኪመሥል ድረሥ ካዋቂ የበለጠ የመሪዎች ትልቅ ስህተት ያውም የደሀን ቤት አፍርሶ መረገምን በዚህ ህፃን አንደበት ሲገለፅ ምን ይሰማችሁ ይሆን ልብ ይስጣችሁ መሱድዬ የኔ ድንቅ ልጅ የእውነት ደስ የምትል ልጅ ነክ እግዚአብሔር በሞገሡ እና በጥበብ ያሣድግህ

    • @alexg5424
      @alexg5424 Рік тому +1

      የኦሮሞ ባለስልጣናት የታሪክ አተላዎች ናቸው

  • @haiyatessa2734
    @haiyatessa2734 Рік тому +98

    መሡድ ለኢድ ይቅረብ የምትሉ በላይክ አሳዮኝ

  • @HanaNegash-og3wm
    @HanaNegash-og3wm Рік тому +16

    እድግ በል 🙏ያሳድግ 🙏 ቤታ ችን ፍርሶ 😔 የጅብ እያስቃየን ነው 😔 ጣፎ አካባቢ ብሄር ተኮር ግፍ ወርጅብኝ ደርሶብን! አንተ ትንሹ መንሱድ አዘንክልን ተባረክ 🙏🙏🙏 በሀገራችን እንደሌላ ቆሻሻ ተጣልን ፍጣሪ የድንግል ማርያም ልጅ ይስጥ😭😭😭😭😭

    • @kedirabdela8550
      @kedirabdela8550 Рік тому +1

      አይዞን የአላህ እርዳታ ቅርብ ነው

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj Рік тому +4

    እግዚአብሔር ያሳድገዉ እዝቡ ጨካኝ ነዉ እራሱን እዴጠብቅ ምከሩት ፓለቲካ ይቅርበት አስተምሮት❤❤❤😢😢

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 Рік тому +93

    😂😂😂 አይ መስኡድ በጣም የፈጠነ ስለሆነ ወድቆ ነው መሰል ግንባሩ ላይ ተጫጭሯል ማነው እንደኔ 3 ተኛ በመቅረቡ ደስ ያለው በቃ አዲስ አበባን መስኡድ ያስተዳድራት ❤❤❤

    • @asmaabdu146
      @asmaabdu146 Рік тому

      😂😂😂😂በቃ እሽ ያስዳድራል አዳነች እንዳሰማ ግን

    • @አሚናትመሬም
      @አሚናትመሬም Рік тому

      😂😂አብይ እዳያይ ኮሜቱን😊

    • @asmaabdu146
      @asmaabdu146 Рік тому

      @@አሚናትመሬም አይገርምም እሱም አለ ለካ😂😂😂

    • @ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ
      @ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ Рік тому +1

      እውነት ነው አዲስ አበባን መሱድዬ ቢያስተዳድር የተሻለ ይሆን ነበር በንፁሕ አህምሮ ስለሚያስዳድራት 😅😅🤔🤔👏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🎂👏👏

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 Рік тому +127

    የውነት የንፁዋን ቤት መፍረስ ይህፃን እንኳን ቆጭቶታል😢😢😢😢

  • @salamtube4640
    @salamtube4640 Рік тому +4

    ዋውውውው መሱድዬ ፈጣሪ ያሳድግ በዓልን በስደት ክፍት ብሎኝ ነበር ቀኔን አሳመርክ ተባረክ እሸቱ መልካም ሰው ዋውውውውው ወልደ ለመሳም ያብቃ ኦርቶዶክስዊያን መልካም የፋሲካ በዓል ይሁንልን ሙስሊሞችም እእት ወንድሞቼ እንካን አደረሳችሁ

  • @Yogu-zx7zo
    @Yogu-zx7zo 10 місяців тому +3

    አላህ ከክፉ ነገሮች ይጠብቅህ❤❤❤❤😢😢

  • @temesgenbayu4455
    @temesgenbayu4455 Рік тому +17

    መሱድ እንደእኔ ያዝናናው ማነው ??

  • @kidikids9203
    @kidikids9203 Рік тому +11

    ወይ መሱድ ማንም አላስጠናህም አባቴ እዉነት መናገር ከልጅ እስካዋቂ አሳቀቀ አደል እድግ በልና ሀገርህን አገልግላት ❤❤❤❤

  • @foztidela6543
    @foztidela6543 Рік тому +14

    አላህ ያሳድግ መሱዴ ውድድድድ
    እሼ አንተን አለመውድ አልችልም
    ሺ አመት ኑርልን❤❤❤❤

  • @Dissaagemas
    @Dissaagemas Місяць тому

    ለወንድሜ እሸቱ እና ለህጻን መሱድ ❤❤❤ሰጥቻችኋለሁ ሰላማችሁ ይብዛ።

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 Рік тому +29

    እግዚአብሔር ይአሳድግልን በጥበብ በሞገስ እድግ እድግ በልልን❤❤ምርጥ ልጅ ፍቅር ነህ

  • @MaMa-mb5iq
    @MaMa-mb5iq Рік тому +14

    አሏህ የሰዲጊ መሱኡድ❤ ፈታ ነዉ የደረገቹኝ

  • @lavaniyalove8430
    @lavaniyalove8430 Рік тому +13

    እኔ ላንተ ምንም ቃል የለኝም ብቻ እመብርሃን ታሳድግክ❤❤

  • @ብራቅጻሓይዎርሒለይቲ
    @ብራቅጻሓይዎርሒለይቲ 10 місяців тому +2

    ❤🙏❤መስዑድ ኣቢ 🐉 አርጉማ አሱ ብቻ ነው ቤት የምታፈርሰው

  • @hawahawa4594
    @hawahawa4594 Рік тому +85

    ለልጆች ኢንተርቪው የማረግ እድል ይሠጠው የምትሉ እሲቲ 👍👍👍 ወላሂ ሣሉት
    ብቻ ሲያዶናቁራቸው 😅😅

  • @woine123
    @woine123 Рік тому +10

    አቦ አንተ ህፃን እግዚአብሔር ይባርክህ:: ለቁም ነገር ያብቃህ ::

  • @maeritube21
    @maeritube21 Рік тому +31

    የኔ ጌታ በልጂ ሃይምሮህ እንደዚህ ማሰብህ በጣም ይገርማል ፈጣሪ ያሳድግህ መንሱድየ🙏❤😍