#የእግዚአብሔር_ፍቃድ_ምንድነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 гру 2023
  • የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
    / nikodimosshow
    ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
    This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
    Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
    Facebook:- / nikodimosshow
    Instagram:- / tigisttg
    Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
    © Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2023

КОМЕНТАРІ • 71

  • @KuriMolla-mr8wl
    @KuriMolla-mr8wl 7 місяців тому

    የእግዚአብሔር ፍቃድ በነገሮች ሁሉ እጠይቃለሁ። አመሰግናለሁ ቲጂዬ!
    አሜን ስለ ተካፈልኩት ቃል!!!

  • @melakujabora3527
    @melakujabora3527 7 місяців тому +4

    የተወደድሽዉ እህቴ ትግስት ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ቀጥይበት ፀጋ ይብዛልሽ!"

  • @user-kv3oj8sv8r
    @user-kv3oj8sv8r 7 місяців тому +3

    ቲጁየ እግዝአብሔር በማስተዋል ባርኮሻል አሁንም በፀጋው ጨምሮ ጨማምሮ የባርክሽ የሡን መንገድ መርጠሻል እና ዳርቻሽን ያስፋ ተባረኪ ጌታ ጉልበቶሽን ያበርታ

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 7 місяців тому

    ተባረኪ የቃሉነ መገለጥ የሰጠሽ ጌታ ይባረክ።

  • @abaevang3306
    @abaevang3306 7 місяців тому +1

    ይህን ጌታ ረድቶሽ ያነበብሽልንን ቃል አንብቤዋለሁ እንደገና አደስሽኝ እየሱስ አሁንም ፀጋዉን ያብዛልሽ ምን አይነት መረዳት ነዉ መንፈስ ቅዱስ የሰጠሽ ወንጌል በእየሱስ ስም ሳታቋርጪ ስበኪ ።።።

  • @kelemargaw6040
    @kelemargaw6040 5 місяців тому

    ሰሞኑን ማርቆስ ወንጌልን ተማርኩ በአንቺ ተባረኪ❤

  • @babysaron5629
    @babysaron5629 7 місяців тому +1

    የእግዚአብሔር ልጅ ትግስትዬ ለምልሚ ከዚህ በላይ ቃሉን ያብራልሽ።❤❤❤

  • @ghjtg6229
    @ghjtg6229 7 місяців тому

    ሰለ መጣ ቃል እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ፀጋ ይብዛልሽ ድንቅ መልክዕት ነው ተባረኪ ❤ ❤ ❤

  • @marthasimuye4673
    @marthasimuye4673 7 місяців тому

    ቲጂዬ ተባረኪልኝ!!! በእውነት እንዴት ድንቅ ትምህርት ነው፡፡

  • @mulushewatalila7421
    @mulushewatalila7421 7 місяців тому +3

    God bless you sister. We love you❤❤❤❤

  • @temonazawdetemonatesew8952
    @temonazawdetemonatesew8952 7 місяців тому +1

    ጌታ ይባርክሽ ፍሬማ ትምህርት ነው 🥰🙏

  • @birhnashekegnu9100
    @birhnashekegnu9100 7 місяців тому +2

    Tabarki tsaga yibzalishi ❤❤

  • @kidubab
    @kidubab 7 місяців тому +2

    አሜን ፍቃዱን የምለይበት እውቀት እና ማስተዋል ይስጠኝ ተባረኪ ቲጂዬ

  • @tadesseholy
    @tadesseholy 7 місяців тому +4

    እግዚአብሔር መልካም ነው !
    “የእግዚአብሔር እርሻ ናችሁ፤ የእግዚአብሔር ሕንፃ ናችሁ፤ ከእርሱ ጋር አብረን የምንሠራ ነንና።”
    - 1ኛ ቆሮንቶስ 3፥9
    AMEN !

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n 7 місяців тому

    የተባረክሽ ነሽ እህቴ 4አመት የታመምኩበት ጉዳዬን ነው የነካሽው በጌታ ላይ ባለኝ እምነት እንኳ እክገዳገድ አዳክሞኝ ነበረ ተባረኪ

  • @tagstatagasta7683
    @tagstatagasta7683 7 місяців тому +1

    አግዚአብሔር ይብርክሽ 🥰

  • @tsagilamma1371
    @tsagilamma1371 7 місяців тому

    Isgber yibrksh ameeeeen ameeeeen tabrk

  • @endunahi4546
    @endunahi4546 7 місяців тому +1

    "Thy will be done on earth as its in heaven"
    A women carrying a jar full of oil...tebareki dear sister!

  • @emebetbekele2485
    @emebetbekele2485 7 місяців тому +2

    Amen! God bless you. Very powerful message

  • @abinethailu7926
    @abinethailu7926 7 місяців тому

    Tgye you gave me amazing timely message. Be blessed.

  • @ejigayehugirma2689
    @ejigayehugirma2689 7 місяців тому

    amennnnnn tg my GOD Blesssu

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 7 місяців тому +1

    Thank you, sis. Tigist God bless you. What a powerful teaching. Keep up a good work 👏 🙌

  • @sintayehubiru8299
    @sintayehubiru8299 7 місяців тому

    ተባረኪ !!

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 7 місяців тому

    Amen

  • @user-Hareg
    @user-Hareg 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤Bless you. Thank you very much.

  • @user-bx6vr2pd3n
    @user-bx6vr2pd3n 7 місяців тому

    ተባረኪ

  • @dehabberhe3293
    @dehabberhe3293 6 місяців тому

    ተባረኪ❤❤❤❤

  • @metasebiaseboka1347
    @metasebiaseboka1347 5 місяців тому

    tigie yetewededsh❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @KuriMolla-mr8wl
    @KuriMolla-mr8wl 7 місяців тому

    እግዚአብሔር ይገድላል ደግሞም ያድናል?
    እግዚአብሔር ያደኸያል ደግሞም ያበለጥጋል?
    እግዚአብሔር ከፍ ያደርጋል ደግሞም ያዋርዳል?
    ይህንን ሃና ዘመረች እና የተጠቀመችውን ቃላት ብዙ ሰባኪያን ያጣጥሉታል እግዚአብሔር ሉአላዊ ከሆነ የሃና ስህተት ምኑ ጋር ነው???? 1ኛ ሳሙ 2
    ከነአንን ያስወረሰው በሉአላዊ ፍቃዱ አይደለም እንዴ ቲጂ እባክሽ ከቻልሽ መልሽልኝ???
    በእውነት ስለአስተማርሽን ቃል እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ!! ተጠቅሜያለሁ ጌታ ኢየሱስ አሁንም አብዝቶ ይባርክሽ!!! ፀጋው ይብዛልሽ!!!
    ስለ አንቺ አባቴ ኢየሱስ ይባረክ!!!
    ብሩክ ነሽ!!!!!

  • @user-mo2ix8kg9m
    @user-mo2ix8kg9m 7 місяців тому +1

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤tebarek

  • @user-ns3nv9ec8i
    @user-ns3nv9ec8i Місяць тому

    ስወድሽ 😍

  • @hareg4951
    @hareg4951 7 місяців тому

    Thankyou so much tigiye love you so much, stay blessd❤❤❤

  • @besratghirmay6159
    @besratghirmay6159 7 місяців тому

    Tebarekiii Tigiye 💕❤️🙌🙏

  • @metasebiaseboka1347
    @metasebiaseboka1347 5 місяців тому

    yes, that is most of previous christians problem

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 7 місяців тому +1

    Blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @ewnetnegare7773
    @ewnetnegare7773 7 місяців тому

    Egziabher betegawe yetebekeshe…kemanegawem wetemede abate…yemeyazegeye..atalaye..
    shengaye menfese yetebekeshe….in the Name of Jesus….you are our blessing…tega banche alefo eyetenageren…new…

  • @BinyamFikru
    @BinyamFikru 7 місяців тому

    አሜን ተባረኪ እህታችን ❤🥰

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 7 місяців тому

    "ተባረኪ."
    "እህታችን ቲጂ."

  • @mekdeshaileselassie3112
    @mekdeshaileselassie3112 7 місяців тому

    ተባረኪ !!!

  • @natatadessetafesse7306
    @natatadessetafesse7306 7 місяців тому

    አሜን! ተባረኪ እህቴ!

  • @bekelechsamuel7851
    @bekelechsamuel7851 7 місяців тому

    ተባረክ ❤

  • @hiwotzenebe8381
    @hiwotzenebe8381 7 місяців тому

    Amen geta ybarksh❤❤❤

  • @hanatariku874
    @hanatariku874 7 місяців тому +1

    Amen GBU 🙌🙌

  • @yeheyeszafu5357
    @yeheyeszafu5357 7 місяців тому

    Tigi Egeziabher abzeto yebarkesh.kerstianoch bezuwun gize yegetan fekadena yerasen fekad balemawok,endefekadachenna endefelagotachen enteregumewalen temehrtu melkam new,kalemawek enchegralenena temehrtu bezuwochen yetadegale.endezi ayinet keelet nurona hiywot gar yeteyayaze temherte kemngizem belay bezih betewenabede zemen yasfelegenal.tebareki

  • @martatenker5973
    @martatenker5973 7 місяців тому

    ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ ቲጂዬ❤

  • @AduFekadu833
    @AduFekadu833 7 місяців тому

    GOD bless you !!!

  • @MokeMete
    @MokeMete 7 місяців тому

    TGye tebarekln ❤❤❤❤❤

  • @tsiontolosa5652
    @tsiontolosa5652 7 місяців тому

    Tebareki ye Egziabher set❤

  • @mearya3633
    @mearya3633 7 місяців тому

    Ameenn tebareki be bezuu Geta masetawal yeseten ye esun fekad enedenenoreu!🤲🙏❤❤❤

  • @elsabetmiane
    @elsabetmiane 7 місяців тому

    ❤❤❤be loved sis blse you

  • @elsabetmiane
    @elsabetmiane 7 місяців тому

    🙏🙏🙏

  • @tsigeredasesero1814
    @tsigeredasesero1814 7 місяців тому

    Thank you for the information

  • @FaresAmelko
    @FaresAmelko 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-wo1bq4jg2s
    @user-wo1bq4jg2s 7 місяців тому

    God bless you Tigi...I have got a question that do not understand the meaning or interpretation of your background image which is shown us a bible with a stick like thing...🤔

  • @Abdisefa548
    @Abdisefa548 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @gamachuragassa8537
    @gamachuragassa8537 7 місяців тому

    TG Geta tsegahun indihum yeqalun meredat yabzalish.

  • @user-ox1po6gc9y
    @user-ox1po6gc9y 7 місяців тому

    ፈጣራ መናው

  • @mebatmebat6305
    @mebatmebat6305 7 місяців тому

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamsungSamsung-mu7iq
    @SamsungSamsung-mu7iq 7 місяців тому

    😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ታባህርክ❤❤❤❤❤እግዝአብሔርይባርክሺ❤❤❤❤❤❤❤

  • @GermaHisote-wf8vh
    @GermaHisote-wf8vh 7 місяців тому +13

    ለውድ ልጄ ትግስት በጣም እወድሻለሁ አከብርሻለሁ ግን አንድ ነገር ልናገር አትቀየሚኝ ይኸውም ስለምትጠቀሚው አርቲፍሻል ፀጉር ወይም የተፈጥሮ ብላችሁ ስለምትጠቀሙት መቼም ከኔ የበለጠ ታነባላችሁ ትረዳላችሁ እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ ተሸካሚ የሆናችሁ በሙሉ ይሔን መልክት በትግስት ብጀምርም ሁላችሁ የጌታ ተከታዮች እባካችሁ ሪሰርች አድርጉ ለሕንድ ጣኦት ተስለው ሴቶች ስእለት የሚከፍሉት ነው ስለዚህ ለምን በተፈጥሮ ፀጉራችሁ አትጠቀሙም ልጆቻችን ውቦች ናችሁ።

    • @marionbounader8913
      @marionbounader8913 7 місяців тому +1

      መልካም ብለዋል!
      ነገር ግን አንዳንድ ሜካፓች ማለትም ቲጂ የተጠቀመችው አይነት ለውበት መጨመሪያ ሳይሆን ሙቀት ከሆነ ላብ ፊት ላይ እንዳይኖር የሚያደርግና ፊት ላይ ወዝ ወይም ቅባት የሚበዛው ፊትላይ በመቀበት ወዝን መጠጥ እንዲያደርግ የሚጠቀሙበት ነው አብዛኛው እህቶች 😊ከከለር ውጪ ያለውን ሜካፕ ለማለት ነው 😊
      ምክሩን ተቀብያለሁ ሜካፕ ተጠቃሚ ባልሆንም ከኮመንትዎ ትምህርት አግኝቻለሁ😊ሻሎም!!

    • @tsehayegetachew4599
      @tsehayegetachew4599 7 місяців тому

      ዉድ እህቴ በጣም ቆንጆ አርጎ እግዚአብሔር ፈጥሮናል ይህ አርተፌሻል ፀጉር ከህንድ በጥንቆላ መት የሜሰራ ነዉ በጣም ቤለየነር ናቸዉ በጥንቆላ ሰለሜሰሩ ባናምመበትም እባካችሁ አትጠቀሙ መንፈሰ ቅዱሰን ጠይቁ እኔ በጣም ነዉ የሜቀፈኝ ተባረኩ።

  • @mulugetaayele9765
    @mulugetaayele9765 7 місяців тому

    Amen

  • @user-jn4hu9dq2l
    @user-jn4hu9dq2l 7 місяців тому

    ተባረኪ

  • @mulugetaayele9765
    @mulugetaayele9765 7 місяців тому

    Amen

  • @godisgoodallthetime8292
    @godisgoodallthetime8292 7 місяців тому

    Amen