ሐረግ ( ክፍል 45)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 2,6 тис.

  • @AstuNati
    @AstuNati 10 днів тому +548

    ከጸሐይ መውጫ እስከ መግቢው ድርስ የልኡል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን❤

  • @FetumYemedinawa-xb3jy
    @FetumYemedinawa-xb3jy 10 днів тому +59

    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለምና እልል በሉ ቁሙ ለምስጋና🙏🙏🙏

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e 10 днів тому +1363

    ድል ለኤፉ የምትሉ ላይክ 💪ማለፍ አይችልም ዋ

  • @meazaassefa3515
    @meazaassefa3515 10 днів тому +153

    የእግዚኣብሔር ስም ይክበር ይመስገን

    • @Hrhg-l8p
      @Hrhg-l8p 10 днів тому

      እኔ ግን እራስ ወዳድ ነኝ ፈጣሪዬ ይቅር በለኝ ስለኔ አምላክ ስጥፊ ደስ ይለኛል አላህ የሚል ሳይ ደሜ ቴክትክ

    • @Jemila-s4e
      @Jemila-s4e 10 днів тому

      @@Hrhg-l8p የአረብ ክርስቲያን አምላካቸው አላህ ብለው ነው የሚጠሩት እግዚአብሔር ከኢትዮጵያ ውጪ አይታወቅም ስለዚህ አላህ ሲባል አትናደጂ ውዷ

  • @Blagi-nd3ds
    @Blagi-nd3ds 10 днів тому +271

    የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት ነዉ ❤❤🙏

    • @EbsbsvVabsbshs
      @EbsbsvVabsbshs 10 днів тому +2

      ያ ማማየ🙏🙏🙏

    • @LiyuBini-l6n
      @LiyuBini-l6n 9 днів тому

      ቅዱሱንም ማወቅ ማስተዋል ነው ❤❤

  • @mamalove521
    @mamalove521 10 днів тому +269

    በሄፍራታ መንቃት እንደኔ ደሰ ያለው ማነው😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

    • @hawlltomar6162
      @hawlltomar6162 10 днів тому +5

      እኔ በፊትፈዛዛነበረችአሁደሞ ዋውጀግናሆነች ናታንንቃ

    • @seni-z1f
      @seni-z1f 10 днів тому +3

      ደሙሩኝ ዉዶቼ በማርያም😢🎉

    • @SelamiSelami-l4o
      @SelamiSelami-l4o 10 днів тому +3

      እኔ❤❤

    • @ZzxxDhf
      @ZzxxDhf 8 днів тому

      እኔ❤❤❤😂😂

  • @FaisalJani-n1j
    @FaisalJani-n1j 10 днів тому +437

    አባቴሞቶብኛል 😢😢😢😢ፈጣሪያፅናሽበሉኘ😢😢😢😢እፍፍፍፍፍፍፍፍፍበስደት ሀዘንን መስማት

    • @Fouzya-w5h
      @Fouzya-w5h 10 днів тому +6

      አይዞሽ

    • @Pnice-d5n
      @Pnice-d5n 10 днів тому +2

      አይዞሽ

    • @FaisalJani-n1j
      @FaisalJani-n1j 10 днів тому

      እሺዉዴ​@@Fouzya-w5h

    • @HawaAli-t1b
      @HawaAli-t1b 10 днів тому +5

      አላህ ያጠንክርሽ ያረቢቢ ከባድ ነው የሰው ሀገር የቤተሰብን ሀዘን መስማት😢😢😢😢

    • @MahderAsfaw-b6b
      @MahderAsfaw-b6b 10 днів тому +1

      አይዞሽ

  • @Fugh-f4p
    @Fugh-f4p 10 днів тому +97

    ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ😢😢😢😢

    • @heraneyob-f7v
      @heraneyob-f7v 10 днів тому +1

      እኔማ ኣቋሪጠውታል ብዬ ነበር😂

    • @ሰላም-e8i
      @ሰላም-e8i 10 днів тому

      ​@heraneyoእኔም😮b-f7v

    • @Fugh-f4p
      @Fugh-f4p 9 днів тому

      እኔሥብትይ አበዙት ኮ😢😅😅​@@heraneyob-f7v

  • @HirroHirro-lz2lb
    @HirroHirro-lz2lb 10 днів тому +36

    ለእየስሱ ምስጋና ይዲራሲ አሜን አሜን ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

    • @yene-m7z
      @yene-m7z 10 днів тому

      አመሰጌነሎ❤❤❤❤

  • @ZamzamMuhmed
    @ZamzamMuhmed 10 днів тому +234

    ፎትህ በሳዉድ አረባ ለታስሩ እህት ወድሞቻችን😢😢😢😢😢😢😢

    • @molo-f9u
      @molo-f9u 10 днів тому +1

      😭😭😭

    • @AbayneishAbayneish
      @AbayneishAbayneish 10 днів тому

      እግዚአብሔር ሁሉም ይችላል አይዞችሁ ያላችሁት ቦታ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 😢😢😢😢😢​@@molo-f9u

    • @Hwa1000-cr7bb
      @Hwa1000-cr7bb 10 днів тому +1

      ሳህ😭😭😭😭😭

    • @Sarah209-cg9mm
      @Sarah209-cg9mm 10 днів тому +1

      ምናው ምን ተፈጠረ 😭😭🥺🥺

    • @MakkeahMakk
      @MakkeahMakk 10 днів тому +1

      አወ ፍትህ እህህ😢😢😢😢😢

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e 10 днів тому +120

    ገኒ እኮ ትመቸኛለች እቃ አሳጠበቻት የት አባቷ ይቺ መንቃራ 😂😂😂ማነው እደኔ ደስ ያለው 😂

  • @mdmudser1943
    @mdmudser1943 10 днів тому +317

    የኡማት ሙሀማድ ሰሉ አላ ራሱል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @sawa8227
      @sawa8227 10 днів тому +1

      💗💗💗💗💗💗❤❤❤❤❤❤

    • @Jemila-s4e
      @Jemila-s4e 10 днів тому +1

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤️🌷💐

    • @Rahma-y1y
      @Rahma-y1y 10 днів тому

      ሶሎለሁ አሌህ ዎሶልም

    • @ToybiMuhedene
      @ToybiMuhedene 10 днів тому

      ሡለሏሁ አለይሂ ወሠለም❤❤❤

    • @samiraHssen-r3f
      @samiraHssen-r3f 10 днів тому

      ሱለላህአለይሂወሰለም

  • @makdess3241
    @makdess3241 10 днів тому +263

    የሚመካ ሁሉ በእግዚአብሔር ይመካ 🥰🥰🙏🙏

  • @ብርሀንየአባትየልጅ-ሐ7ሐ

    ኤፉየ መንቃትዋ ማነው እንደኔ ደስ ያለው ደሞ ኤፉየ እና ፆን ጋደኛሞች በመሆናችው ደስ ይላል❤❤❤❤

  • @SeadaSeid-b2y
    @SeadaSeid-b2y 10 днів тому +100

    ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድ እረሱልሏህ❤

  • @ኑኑ-c9n
    @ኑኑ-c9n 10 днів тому +319

    አንደኛነኝ ላይክ አምሮኛል ሙስሊሞች ረመዳን መጣልን በሰላም ያድርሰን❤❤❤❤❤

  • @oertodokes
    @oertodokes 10 днів тому +184

    ኦርቶዶክሶች ታላቁ አብይፆም እየደረሰ ነው እንኳን ደስአላችሁ❤❤❤

    • @IdelawtAlemu
      @IdelawtAlemu 10 днів тому +2

      እውነት ነው

    • @AishaMakahleh
      @AishaMakahleh 10 днів тому +3

      አሜን በሰላም ያድርሰን ❤❤❤❤

    • @AmidemichiaelTilaye
      @AmidemichiaelTilaye 10 днів тому +2

      እንኳን አብሮ አ

    • @Bsh-gt7oc
      @Bsh-gt7oc 10 днів тому +2

      እንኳን አብሮ አደረሰን ውደቼ ❤❤

    • @ሀገሬLove
      @ሀገሬLove 10 днів тому +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤

  • @አማራዊቷ-አ2ደ
    @አማራዊቷ-አ2ደ 10 днів тому +221

    ስሙኝማ እናታችሁ ሺ አመት ትኑርላችሁ 💗👏🤱❤

  • @thetoop3938
    @thetoop3938 10 днів тому +57

    ገነት ይመችሽ 💪ሉሊት የስራሽን ነው 👍👍👍

  • @HayatHayatmuhamedd
    @HayatHayatmuhamedd 10 днів тому +55

    ቱ ሊትና ገኒ በሳቅ ገደሉኝ😂😂😂ጨረቃየ ዛሬ እደት አምሮብሻል❤❤❤❤❤

  • @SalauddinSalah-u7s
    @SalauddinSalah-u7s 10 днів тому +159

    ኤፉየ የኔ ቆንጆ ባለማህተብ የመድሀኒያለም እና የኪዳነ ምሕረት ስእል አድን ነው የታየኝ

    • @User12817
      @User12817 10 днів тому

      Ayy enante demo😅😅😅

    • @AllAlll-c5w
      @AllAlll-c5w 10 днів тому

      እንም❤❤❤

  • @HayemeHaym
    @HayemeHaym 10 днів тому +52

    🤣🤣🤣🤣🤣ቤዛስትቃጠል ማየት የጓጓ ቀጣይ ነገ እንጠብቃለን ናታን ኤፉን ያስታውሳት አታጓጉን

  • @SALOMONASSEFA
    @SALOMONASSEFA 10 днів тому +64

    "ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር ዐልፏል፤ እነሆ፤ አዲስ ሆኗል።" 2 ቆሮንቶስ 5:17

  • @Tadyewerk
    @Tadyewerk 10 днів тому +24

    እግዚአብሔር ሀይላችን ነው ፈጣሪን ያመነ መቼም አንገቱን አይደፋም ሴቶችየ ጀግንነት ከኤፉየ ተማሩ ድል ለጀግናይቱ ኤፉየ💪💪💪 የምትሉ ላይኳን ግጩኝ😂👍👍👍💙💙💙

    • @GetasewAssefa-w4y
      @GetasewAssefa-w4y 9 днів тому +1

      ወንዶችስ ከማን እንማር?

    • @Tadyewerk
      @Tadyewerk 9 днів тому +1

      @GetasewAssefa-w4y ጭካኔ ከያፌት😂😂😂😂

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc 10 днів тому +7

    ኤፉየ ለናታን እምነቱን ሰላክሺለት አይኑን እየገለጠ ነዉ✝️✝️✝️💒💒💒

  • @HaweKebede
    @HaweKebede 10 днів тому +21

    ናታን እምነት መቀባቱ ደስ ብሎኛል ቢኒ ደግሞ ጥሩ ነገር ጠቁሞታል ቢያምህም ባያምህም ፀበል መፀበል አለብህ 👍

  • @mariyamenatiymariyamenatiy8459
    @mariyamenatiymariyamenatiy8459 10 днів тому +145

    ከተረሳ በጏላ የምትመጡት ነገርስ 😀😀😍። ኢፍራታዬዬ አንደኛ በርች 💪💪💪💪

    • @Gual___Meley
      @Gual___Meley 10 днів тому +1

      😂😂😂Selchitonal eko 😢

  • @EmuRayan-i5o
    @EmuRayan-i5o 10 днів тому +94

    ማነው እደኔ እሮመዳን በመድረሱ ደስ ያለው የመዳም ቅመሞች በሰላም ያድርሰን አሚን በሉ ❤❤❤❤

  • @ስላምዬ
    @ስላምዬ 10 днів тому +37

    አቶ ደራሲው እባክህ ናታነን መልሰው ወደነበረበት እመነቱ ደሞ መስራት አለበት ሉሊት 😄😄😃😃

  • @EmushDemis-f6h
    @EmushDemis-f6h 10 днів тому +25

    ኤፍ ፂ ሁለታችሁ አሁን ላይ በጣም ታምራላችሁ 🎉🎉❤❤

  • @zx9713
    @zx9713 10 днів тому +101

    ሉሊትና ገኒ እንደኔ የሚያዝናኑት ማነዉ😂😂😂😂

    • @Also-b4i
      @Also-b4i 10 днів тому +2

      ወየው ሉሊት ሰታሰቀኝ 😂😂😂😂😂😂

    • @MahbobaM-oc6qo
      @MahbobaM-oc6qo 10 днів тому

      😅እኔ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @seni-z1f
      @seni-z1f 10 днів тому

      ደሙሩኝ ዉዶቼ በማርያም😢🎉

  • @GetuGirma-b5q
    @GetuGirma-b5q 10 днів тому +15

    ለኃጢአተኞች ሁሉ የሞተው ሞትን ድል አድርጎ የተነሳ መንገድ እውነትም ህይወትም ኢየሱስ ነው በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ህይወት አለው ለማያምን ግን የዘላለም ሞት አለው ኢየሱስ ይወዳችኋል በእርሱ እመኑና ከኃጢአት ነፃ ውጡ

  • @taibataiba-m1g
    @taibataiba-m1g 10 днів тому +70

    ጎበዞች.አመትባሉ.ሲያልቅ.መልቀቃችሁ.ለሀይማኖት.ያላችሁ.ክብር.ሣላደንቅ.አላልፍም❤❤🙏

    • @የፆምውሃነኝ
      @የፆምውሃነኝ 10 днів тому

      ሀይማኖተኛ ስለሆኑ ነው በጠንቋይ በመተት የሚያምኑት???👀

    • @Krwq-ce3lc
      @Krwq-ce3lc 10 днів тому +2

      እኔኮ ለምን ሳይለቁት ብዬ ተናድጀ ነበር 😮😮

  • @ethi9683
    @ethi9683 9 днів тому +2

    ይሄ ድራማ መስመሩን እየያዘ ያለ ይመስለኛል ደራሲው ጥሩ ምክር ትሰማለህ ማፍረሻውን እያመጣህ ያለህ ይመስለኛል ፀበልና እምነቱን በርታበት ደራሲው ጎሽ አፍርሰው ይሄን የተረገመ መንፈስ

  • @robi-z3m
    @robi-z3m 10 днів тому +2

    ሞት ይርሳኝ ኮመት ሳልሰጥ ውልቅ እምለው ነገር ያስጠላኛል። በልቶ አለማመስገን ይባላል😅 በጣም ተመችቶናል the power of መስተ .... የተመታ ይሁን😅 ነባራዊ ሀቅ ቢሆንም እዚህ ድራማ ላይ የተመታ እዲሆን እመኛለሁ ፍቅር ፈጣሪ ሲሰጠን በንጽህ ልብ ስንወድ ስንወደድ ነው ነጻ ኑሮ የሚኖረን ።

  • @user-pc9gm7or7c
    @user-pc9gm7or7c 10 днів тому +109

    ሙሥሊሞች እሮመዳን መጣልንኮ አላህ ሀቁን ጠብቀው ከሚፆሙት ያርገን❤

  • @brukti3440
    @brukti3440 10 днів тому +127

    እምነቱ መስተፋቅሩን ያጠፋዋል የምትሉ like አድርጉ❤✝️ኢንሻአላህ ያቺ ነቀዝ ቤዛ ሳይቀባው ካላየችበት ይድናል ወደ ኤፉ ይመለሳል

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ 10 днів тому +3

      አወ ማማዬ እምነቱ ያድነዋል ማርያም

    • @RuhamBelay-q6g
      @RuhamBelay-q6g 10 днів тому +3

      ደረሲዉ እምነቱን የአስገባሀዉ እረስህ ነህ ለዉጡን ማያት ግድ ነዉ

    • @YalemkenDessie
      @YalemkenDessie 10 днів тому +3

      ዘባርቄ ኢንሻአላህ ብሎ መስቀል😂😂😂😂😂 ግን እምነቱ ያድነዋል እማያድነው ቢሆን ድራማው ላይ አያመጡትም ነበር

    • @FicChv-un6km
      @FicChv-un6km 10 днів тому +1

      ስክራነው አትፍርጅባት​@@YalemkenDessie

    • @Jemila-s4e
      @Jemila-s4e 10 днів тому +3

      እኔ ግራ ተጋባሁ ኢንሻ አላህ ብሎ መስቀል ማስቀመጥ ክክክ ቀላቀልሺው እኮ

  • @SamiraSamira-cr7pf
    @SamiraSamira-cr7pf 10 днів тому +38

    አያቴ አረፈችብኝ ጀነተል ፍርዶስን ይወፍቃትና ዉዶቼ ስዴት ያላችሁ በሙሉ አላህ ቤተሰቦቻችን አላህ ይጠብቅልን🤲🤲🤲😭🥰

    • @YezidNeima
      @YezidNeima 10 днів тому +1

      አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃቸው😢

    • @ኡሙቲዩብ
      @ኡሙቲዩብ 10 днів тому +1

      አላህጀነትንይወፍቃት አችንምአላህይስብርሺእህትአይዛሺ

    • @SamiraSamira-cr7pf
      @SamiraSamira-cr7pf 10 днів тому

      @@YezidNeima አሚን ያረብ😭😭

    • @SamiraSamira-cr7pf
      @SamiraSamira-cr7pf 10 днів тому

      @@ኡሙቲዩብ አሚን ያረብ😭🤲

    • @rehimammmm3440
      @rehimammmm3440 10 днів тому +1

      አላህ ጀነተል ፊርዳወስ ይወፍቃት😢😢😢😢

  • @Fugh-f4p
    @Fugh-f4p 10 днів тому +15

    ድል ለኤፉዬ የኔ ጀግና ሴት ናቱ ያቺና ያቺ ብቻ ነው የኔ ሴት ቤዛ አች መሠሪ መቸም አይሣካልሽ❤❤😢😢😢

  • @FtimaMohammed
    @FtimaMohammed 10 днів тому +5

    አስረግጨ ነው እምነግርህ ቢኒያም እና ኤፉየ ባአንድ ቢሆኑ ድስ ይላል ናታን እከኩን ይከክ እከካም አቃጥሎ ሊደፋን ነው ኤፉየ ጀግና ❤❤❤❤

    • @Rahma-kf4fe
      @Rahma-kf4fe 10 днів тому

      ቢኒያምማ የፂ ነው

    • @FtimaMohammed
      @FtimaMohammed 10 днів тому

      @Rahma-kf4fe አሁንማ የፂነው በፊት ነበረ እጅ ስፅፍ ተሠሥቸ ነው ናታን በቁሙ የሞተ ነው አቃጥሎ ሊደፋኝ ነው ድራማ መሆኑን እያወኩ ክክክክክክ

  • @HaweKebede
    @HaweKebede 10 днів тому +25

    ሉሊት የድራማው ድምቀት ዛሬ ደግሞ ፈሪ ሆናለች🤣🤣🤣🤣

    • @NaeemaImam-tp9fp
      @NaeemaImam-tp9fp 10 днів тому +2

      እ የምትለው ነገረሰ

    • @HaweKebede
      @HaweKebede 10 днів тому +1

      @ ትችልበታለች😁😁😁

  • @GjVh-yh3nv
    @GjVh-yh3nv 10 днів тому +28

    ገኒ ተመቸችኝ😅😅😅😅😂😂😂ሉሊትን ተዝናናችባት😂😂😂😂😂

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el 10 днів тому +46

    አሞኛል።ክፍትብሎኛል።አይዞሽ በሉኝ 😢😢

    • @gdghtyy9348
      @gdghtyy9348 10 днів тому

      አይዞሺ ጸሎት አድርጊ

    • @ShdhdDydgd
      @ShdhdDydgd 10 днів тому

      አይዞሽ ውደ

    • @ማሂንጉስ
      @ማሂንጉስ 10 днів тому

      እግዚአብሔር ይማርሽ

    • @Hdjhd-kf2kx
      @Hdjhd-kf2kx 10 днів тому

      አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ

    • @AMANAMAN-v7p
      @AMANAMAN-v7p 10 днів тому

      ❤❤❤❤

  • @BetiAbera-e1q
    @BetiAbera-e1q 9 днів тому +2

    ለብዙ አመታትና ቀናት በዝምታ ውስጥ እንባቸውን ይዘው የቆዩ ሰዎች ደካማ ሆነው ሳይሆን እስካሁን ጠንካራ ስለሆኑ ነው ግን አንድ ቀን በዝምታቸው ዉስጥ የተቀመጠው ማንነታቸው ሲነሳ ማንም አይችላላቸውም ዝምታ ቅኔ ነው

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 10 днів тому +11

    ድል ለሄፉ በርቺ እንደ ምታሸንፍ ተስፋ አደርጋለው 😮❤️

  • @bryegaldiesae
    @bryegaldiesae 10 днів тому +31

    ዋውው💪ኤፉየ ❤እማ ፍቅር ኪዳናምህረት በፍቅር ጥላቶችሽ ድል ትስጥሽ🙏💚🕊

  • @ዮዳሄ11
    @ዮዳሄ11 10 днів тому +26

    ኤፉ ና ጺ አንድላይ ስለሆኑ ደስስስ ብሎኛል❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሁሴንሶፊያ
    @ሁሴንሶፊያ 10 днів тому +50

    ሙስሊሞች ረመዳን እየደረሠ ነው በሠላም ያድርሠን ውዶቸ

  • @HayemeHaym
    @HayemeHaym 10 днів тому +26

    ኤፉና ናታን እደድሮው ይሁኑ ፊልሙ እዲያምር እዴ ደስአይልም ድል ለኤፉ እዳትሸነፍ

  • @GgG-zr5db
    @GgG-zr5db 10 днів тому +2

    እግዛብሄር ይኽበር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር
    ኤፉ ጀግና ሴት 🤍

  • @KamilahHasen
    @KamilahHasen 10 днів тому +16

    ጎበዝ ኤፉ 💪💪ይልመድብሽ ማልቀስ ይበቃሻል🎉🎉

  • @SaraENat
    @SaraENat 10 днів тому +36

    እሰይ የኔ ቆንጆ ኤፍራታ እና ፂ የሌለ ነው በእውነት አሳረሩት መጨረሻውን ያሳየኝ!!አንተ ግፈኛ ያፌት ተብዬ

  • @Menamer-y7z
    @Menamer-y7z 10 днів тому +23

    ገኒየ 😂😂😂 ደሞኮ የጎማዳ ቆንጆ ነች❤❤

  • @SEBALOVE-h5l
    @SEBALOVE-h5l 10 днів тому +10

    ገነት ይመችሽ👍👍👍ሉሊት የስራሽን ነው

  • @asmayara9384
    @asmayara9384 10 днів тому +16

    Ifuye dhira tate ❤😂nami ifuyefi natan jalatanu jirtu❤

  • @EeEe-pl5yr
    @EeEe-pl5yr 10 днів тому +83

    ሙሲሊም እህት ወንደዲሞቸ ረመዳን እያደረሰነው አላህ ፆመኞቹ ሱመው ከሚያገኙት አጂር እና በረካ አላህ ይወፍቀን ለይለቱል ቀድርንም አላህ ይወፍቀን ጉሉ አሚን ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Elsa-x3r
    @Elsa-x3r 10 днів тому +16

    ዛሬ አንደኛ ነኝ 👍👍
    ክመሞች ፈጣሪ የማታ እንጀራ ይስጣቸው ❤❤

  • @assasassas-d6o
    @assasassas-d6o 10 днів тому +164

    ድግል ማርያም አማላጅ ናት❤

  • @Fugh-f4p
    @Fugh-f4p 10 днів тому +10

    🥂 ችርስ አናይም እያለን ለምናየው ሠዎች❤❤😂😂

  • @AbebaYehu-x8p
    @AbebaYehu-x8p 10 днів тому +111

    ማነው እንደእኔ በጉጉት የሚጠባበቀው ❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 10 днів тому +118

    ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን 👍🙏😒

  • @HddhXdhdh
    @HddhXdhdh 10 днів тому +14

    አደኛ ነኝ ውዶችዬ ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😢😢😢

  • @AmarechSahile
    @AmarechSahile 10 днів тому +4

    ጨረቃዬ ብትለብሽም ባትለብሽም ታምሪአለሸ ልዩ ቆንጆ ነሽ ጎበዝ❤

  • @WasuWasu-b5u
    @WasuWasu-b5u 10 днів тому +8

    አይ ገኒየ እቃ አሳጠበቻትኮ ይመችሽ😂😂😂

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo 10 днів тому +47

    1 Corinthians 1 አማ - 1ኛ ቆሮንቶስ
    23: እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥

    • @BarakatBarakat-i6h
      @BarakatBarakat-i6h 10 днів тому

      Yes አሜን

    • @BarakatBarakat-i6h
      @BarakatBarakat-i6h 10 днів тому

      18 በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።

    • @TespaTespa1
      @TespaTespa1 10 днів тому

      Amen ❤❤❤

    • @seni-z1f
      @seni-z1f 10 днів тому

      ደሙሩኝ ዉዶቼ በማርያም😢🎉

    • @yene-m7z
      @yene-m7z 10 днів тому

      አሜን❤❤❤

  • @Afiya.tube_2
    @Afiya.tube_2 10 днів тому +18

    ናታን የኤፉ ብቻ እዲሆን ምኞቴ ነዉ❤❤❤

  • @YsUd-u6u
    @YsUd-u6u 10 днів тому +11

    አራ ባፋጣሪ ዋይ ዳቂቃውን አራዝሙት ዋይም ቶሎቶሎ ልቃቁት😢😢 ታቃጣልን እኮ ኤፍራታግን ትዋናዋን አላማድናቅ አይቻልም😅😅 ጎባዝ ታዋናይ ናት😅😅🎉🎉🎉 ይማችሽ😊

  • @ObsaMohammed-u7j
    @ObsaMohammed-u7j 10 днів тому

    Efuye 🥰 🥰 😊

  • @HalimaAwel-g3p
    @HalimaAwel-g3p 10 днів тому +29

    ኤፉዬ ሁሉም አልፎ ደስተኛ ህይወት እመኝልሻለሁ ህይወት ለፂና ለኤፉ ዋው እንዲሆን ምኞቴ ነው

  • @SelamGebre-mh7pp
    @SelamGebre-mh7pp 10 днів тому +8

    ቶሎ ቶሎ ይለቀቅ በጉጉት ልንሞት ነውኮ ኤፉዬ የናቱ ጨረቃ ስወድሽ❤❤❤

  • @BaqqaluuGaddisaa
    @BaqqaluuGaddisaa 10 днів тому +27

    Ijoleen oromoo warronii ufuyefi natuu jalatan like naf tasisaa galatomaa ❤❤❤❤

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 10 днів тому +13

    ድል ለኤፍራታ 👌👌👌 ማፊይ ግርግር❤❤❤

  • @መቅዲየራያዋ-2
    @መቅዲየራያዋ-2 10 днів тому +6

    ዋው ስርአታቹ ባአሉ ሢያበቃ ነው ስራየጀመራቹ❤❤❤❤

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 10 днів тому +11

    ይሄ ባድአምልኮ መዳኒት እግዚአብሔር ከምድራችን ከነጠቋዮቹ ያጥፋልን በስላሴ ስም ልጀን አብልተውብኝ ይሄው ፀበል ገብታለች 😭😭

  • @MimiYay-q6n
    @MimiYay-q6n 10 днів тому +38

    Mee warii akkaa koo Hawiin egaa turtaan Like👍godhaa 😥😥❤️❤️

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu 10 днів тому +46

    ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ ቶሎቶሎ ልቀቁ የምትሎ😢

  • @Alem-s5x
    @Alem-s5x 10 днів тому +11

    ሰሉ አለይሂ ወሰለም የኛ ነብይ❤

  • @NadiNadi-r2j
    @NadiNadi-r2j 10 днів тому +7

    አንደኛነኝ ላይክ አምሮኛል ሙስሊሞች ረመዳን መጣልን በሰላም❤❤❤❤❤❤😊

  • @hawatube7169
    @hawatube7169 10 днів тому +15

    እስቲ ማነውእደኔ ሮመዳንን በጉጉት የሚጠብቀው በላይክ በሰላም ያድርሰን❤

  • @SaraENat
    @SaraENat 10 днів тому +6

    ወይ ጉድ ዘሩ ቀለጠ ማለት አሁን ነው😂😂 ቀጣየን ለማየት ጉጉት 😂 መቼም ኤፉን አይገፈትራትም ብዬ አስባለሁ😊

  • @የፆምውሃነኝ
    @የፆምውሃነኝ 10 днів тому +24

    _ኤፉዬ የኔ ሴት🎉🎉🎉🎉 ኤፉን እና ፂን ቤስት ጓደኛ ያደረክ ደራሲ ፂን አፍቅራ አሳየን ቢኒን ታፈቅረዋለች😅😅😅😅 ለናታን ማከኪያ ቢላዋ ስጡት😂😂😂_

    • @YateViva
      @YateViva 10 днів тому

      ይሄ ወዝጋባ ማን ይስጠዉ ቢላዋ 😂😂😂👌

    • @negemelkamyihonal2036
      @negemelkamyihonal2036 10 днів тому +1

      😂😂😂😂😂😮ቱ

  • @DhgVvxf
    @DhgVvxf 9 днів тому +1

    ሉሊት እና ገኒ ሁነታቸው😂😂😂 የተመቸው እጅወደላይ❤❤❤❤

  • @YabonehKinfe
    @YabonehKinfe 9 днів тому +1

    ድል ለኤፍራታ በጣም ጠካራ ሰዉ ነች❤❤❤

  • @alamalam5582
    @alamalam5582 10 днів тому +28

    ይገርማል በሁለት ደቂቃ 1900 ሰው አይቶታል 250 ሰው ኮሜንት አድርጓል 940 ሰው ላይክ አድርጓል ጉድ ህዝቤ ይህን ድራማ በጣም ይወደዋል ማለት ነው🎉❤

  • @DhdDgd-h5f
    @DhdDgd-h5f 10 днів тому +23

    ማነው እንደኔ በጉጉት እየተጠበቀ የነበረው😢👍
    ሙስሊሞች ረመዳን 38 ቀን ነው የቀረው አላህ ደርሠው ከሚፆሙት ያድርገን ከክፉ ነገር ይጠብቀን🤲💐

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 10 днів тому

      ምን ነዉ የአረቦችን የሾርበ ዕቀ ለመጠብ ተጠደፍሽሰ

    • @CdydHwuda
      @CdydHwuda 10 днів тому

      አሚንንንንንን ያረብ❤❤❤❤

    • @DhdDgd-h5f
      @DhdDgd-h5f 10 днів тому

      እኛ ለሙስሊሞች ምን ያክል ትርጉም እንዳለው አይገባሽም😊@@belayshebo3149

  • @ማሂAmtataw
    @ማሂAmtataw 10 днів тому +13

    መጣ መጣ አረመዳን የምዳም ቀመሞች😅😅 በደንብ በሉ በሆላ ስአት እና ግዜ ማፊ😢😢😂❤

  • @KalyeKalye-l2f
    @KalyeKalye-l2f 10 днів тому +3

    ዋዉዉዉለ ፊልሙ 1ኛ ነዉ ቶሎ ቶሎ ልቁቁ የገኒና የሉሊት ፉክክር😂😂😂😂

  • @fatimasheyemam1913
    @fatimasheyemam1913 10 днів тому +7

    ኢፉራታ በጣም ጠንካራናት ጎበዝ ሉሊት በጣም አሳቀችኝ😂

  • @Feriha7811
    @Feriha7811 10 днів тому +35

    አደኛነኝ ያኡመተል መሀመድ ለተከበረወር እረመዷን እኳን አደረሳችሁ❤😊😊

    • @Tamreseid
      @Tamreseid 10 днів тому +1

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu 10 днів тому +1

      እኳን አብሮ አደረሰን

    • @ኪያየመርሣዋ
      @ኪያየመርሣዋ 10 днів тому

      እንኳን አብሮ አደረሠን 🎉🎉ሠሉ አለ ነቢ❤❤❤

  • @MariamMariam-q2n5b
    @MariamMariam-q2n5b 10 днів тому +23

    ናታን ጀዝቧል ቶሎ መደሐኒቱን ይቀባና ነቃ ይበል😅😅😅😅

    • @Also-b4i
      @Also-b4i 10 днів тому +1

      😂😂😂😂

  • @AffectionateCrayons-rb4im
    @AffectionateCrayons-rb4im 10 днів тому +12

    በቃ መስፍኔ ተረሳ አባታችን ነፍስህን ይማረው 😂😂😂😂😂😢

  • @SalamaBrhano
    @SalamaBrhano 10 днів тому +1

    ፈጣሪ ያፅናሽ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤

  • @EmaStotaye
    @EmaStotaye 10 днів тому +1

    ገንዬ ይመችሽ 🥰🥰🥰🥰🥰የሉሊት ራስ ምታት🙈🤭😁😁😁ቆናና አላለችም🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @HahiJsb
      @HahiJsb 8 днів тому

      🤣🤣🤣

  • @EynvcZbbcc
    @EynvcZbbcc 10 днів тому +46

    አረ ቶሎ ቶሎ ይለቀቅ የምትሉ😢

  • @BetelhemMoges-n7y
    @BetelhemMoges-n7y 10 днів тому +9

    Matthew 1 አማ - ማቴዎስ
    21: ልጅም ትወልዳለች፤ እርሱ ሕዝቡን ከኃጢአታቸው ያድናቸዋልና ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ።”
    22: በነቢዩ ከጌታ ዘንድ፦
    23: “እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች፥ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፤
    ስሙንም፦ ‘አማኑኤል፡’ ይሉታል፤”
    የተባለው ይፈጸም ዘንድ ነው፤ ትርጓሜውም፦ “እግዚአብሔር ከእኛ ጋር፡” ነው።❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @TsigeHailu-v6s
    @TsigeHailu-v6s 10 днів тому +14

    ድል ለኤፍየ 💪💪💪🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @MohammadAhmed-m9h
    @MohammadAhmed-m9h 10 днів тому +4

    ኤፉዬ ጀግና አድርጎታል ደራሲው ተመሰገን ሰግብግብ ፖሊሶች እዳሉት ሁሉ እንደያፊት ውሾች መርጃውን ሳያጠፉት ዋናዎቹ ሀቀኞቹ እንዲያዮት መርጃውን አራህን ደራሲው ውጀለኞቹ መጋለጥ አለባቸው

  • @እንምበደንኢቱብ
    @እንምበደንኢቱብ 10 днів тому +2

    ፈጣሪ አገራችን ሠላም ያርግልን🙏🙏🙏

  • @Milo-ur7og
    @Milo-ur7og 10 днів тому +3

    አፉ ጃግናነስህ ዋዉ ይመቺስህ 💕💕🥰🥰🙏🙏🙏

  • @Mesert-f2g
    @Mesert-f2g 10 днів тому +5

    ለተመልካች ክብር ይኑራቹህ ተሎ ተሎ ልቀቁት ❤❤❤❤