bermel Georgis ኢትዮጵያ እና ኤርትራ አንድ ይሆናሉ ተናገሪ ብዬሻለው ለአለም ቅድስት ሀገር ናት አለኝ ሰማዕቱ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
    ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
    ጥር 4 መመለሻ ጥር 14
    ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
    telegram :-t.me/mahbereel...
    ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 413 እንገኛለን
    ስልክ:-0941161616
    0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
    telegram :-t.me/mahbereel...

КОМЕНТАРІ • 503

  • @ehetneshehetnesh3399
    @ehetneshehetnesh3399 9 місяців тому +130

    ላች የደረሠ ሠማህቱ ቅዱሥ ጊወረጊሥ ለኛም ይድረሥልን❤❤❤

    • @sabahaile5446
      @sabahaile5446 9 місяців тому +3

      Amen🤲🏼✝️❤️❤️❤️

    • @manyahlshalzemene6788
      @manyahlshalzemene6788 9 місяців тому

      አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን🙏

    • @TdAs-pq8bh
      @TdAs-pq8bh 9 місяців тому

      Bewunet:kenahubahehu

    • @teamebahta6249
      @teamebahta6249 9 місяців тому

      ይገርማል እኮ እንዴት ዓይነት ሕልሚ ሚሆኑ እናት በጣቅላይ ሚንስትሩ መለስ በ ፕርስደንት ኢሳይያስ ደሞ ኣለቺ ጅወርግስ እነዚህ ኣይብልም ኢትዮጵያ ቅድስት ካልኪ ኤርትርትራስ ምን ትላለሽ። ኤርትራ ከኢትዮጵያ
      ጎረቤት ትሆናለች እንጂ ኣድ ምሆን ኣቻልም።

    • @Mekoya-q5z
      @Mekoya-q5z 9 місяців тому

      ህህሥ፥ርብብሥቭቅ ስርዓት ህ ነው ብች ነውል ብር ቅስስ፥ስብሽስቅብሥቅቅ፥ርርስርር፤ር፥ሥምሕሥርርስሥሥስር፥፤፤፤፥ክጥጥጥ፟ ርቀት ቅሥሕህ ትምህርት ሥ ቤት፥ብቅርስርብር፥ልሥእ፥ስሕ​@@sabahaile5446

  • @GgdGgf-t4g
    @GgdGgf-t4g 6 місяців тому +6

    በፅሎታችሁ አሥቡኝ ለደጅያብቃን የሥደት እህትወድሞቸ😢😢😢😢😢😢😢

  • @ሳምሪወለተሰላሴነኝየክርሰ
    @ሳምሪወለተሰላሴነኝየክርሰ 9 місяців тому +38

    አቤት መታደል ላንቺ ይደረሰች እመቤታችን ለእኛም ትደረሰልን አሜን❤❤❤❤❤

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 8 місяців тому +1

      Eyesus christos yidiresilish. Maryam ye zare 2000 amet gedema motalech atidersilachihum. Medan be Christos Eyesus bicha new …

    • @ethiomimitube7507
      @ethiomimitube7507 6 місяців тому +1

      አሜን

  • @YahiMankaha
    @YahiMankaha 3 місяці тому +1

    አቤት መታደል ላንቺ የደረሰች እመቤታችን ለእኛም ትድረስልን አሜን ❤❤❤

  • @romann493
    @romann493 9 місяців тому +61

    እ መ ኑ እየቃዠች አይደለም
    ጌታችን ከዚህ በላይ ታላቅ ነገርን ሊያደርግ የሚችል አምላክ ነው እልልልልልል

    • @meserettekie1421
      @meserettekie1421 6 місяців тому

      ከዚህ በላይ ቅዠት የለም

    • @saronisrael752
      @saronisrael752 6 місяців тому

      meseret የቃዠሽው አንቺነሽ አምላከ ጊዮርጊስ ሀያል እንደሆነ አታቂም ሔደሽ በራስሽ ማየት ትችያለሽ ለደጅክ አብቃኝ

    • @meserettekie1421
      @meserettekie1421 6 місяців тому

      @@saronisrael752 ጎርጊስ ኣምላክ ነው?

    • @TGMTG
      @TGMTG 6 місяців тому

      ጊወርጊስ ሀያል አባቴ❤ለደጅህ አብቃኝ❤❤​@@meserettekie1421

    • @yostinabefikadu1747
      @yostinabefikadu1747 6 місяців тому

      ⁠@@meserettekie1421No‼️ያለችው አምላከ ጊዮርጊስ(የጊዮርጊስ አምላክ) ነው

  • @michael12t
    @michael12t 9 місяців тому +40

    እግዚአብሔር ይመስገን ,ሁሌ ምስክርነት ስሰማ ዉስጤ ይጽናናል።

    • @WaynshetbelayBelay
      @WaynshetbelayBelay 9 місяців тому +4

      በአለም ላይ ያሉ ሰወች ሁሉ ለዚህ ዐበልጰያብቃችሁ ታአምር ነው ከስጋ ይልቅ ለነፍስ እድንጨነቅ የሚደርግ ጸበል ነው ቃላት ያጥረኛል እመብርሀን አትለይን 😢 እማምላክ አደራሽን🙏🙏🙏

    • @meronalazar1770
      @meronalazar1770 9 місяців тому +1

      Enasss betile Egeziyabhre yemsgen melkam yaseman .

    • @michael12t
      @michael12t 9 місяців тому

      @@meronalazar1770 Amen

    • @shhshhd9756
      @shhshhd9756 9 місяців тому

      ሰላም ከትግራይ ምህድ ይቻላል መንገድ ኣለ

    • @ethiomimitube7507
      @ethiomimitube7507 6 місяців тому

      ​@@shhshhd9756ደውይና ጠይቂውዴ ሥልካቸው እሥክሪኑ ላይ አለ❤

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 9 місяців тому +37

    የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን!እህታችን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ!
    አላዬ ወንድማችን እንደዚህ አይነት መልካም ስራ ስለምታቀርብልን ከልብ እናመሰግናለን በርታ!

  • @MaedotAssefa
    @MaedotAssefa 9 місяців тому +38

    ሰማዕቱ ምስጋና ይድረሰው እሱን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን እኔንም ለደጁ ያብቃኝ አሜን

    • @sabahaile5446
      @sabahaile5446 9 місяців тому +2

      Amen 🙏❤

    • @Maron-gk3pc
      @Maron-gk3pc 8 місяців тому

      lanche yaderseche lanam tiderselge....yihan yatqedesa bota kasedet malise ibrkebat zande madehanyalm yiredage

    • @bettyteshome-hu3nx
      @bettyteshome-hu3nx 6 місяців тому

      አሜን

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 9 місяців тому +45

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሀኑ ልዴት አደርሳችሁን እግዚአብሄር ይመስግን ለዚች ቀን ያደርሰን እህታችን የሆንልሽ ሁሉ ለኛም በእያለንበት ሰማእቱ የምጣልን እኔ እናቴ ድንግል ማርያም ፈጣሪ ፈቅዶ ለሀገሬ ያብቃኝ እንጂ ወደ ቤተሰቦቼ አልሄድም ሰመአቱ ለደጁ ያብቃኝ ከአሁን በፊት አድኖኛል አሁንም ያድነኛል እናም ወንድሞቻችን በርቱልን በምንችለዉ ሁሉ አብርናችሁ ነን ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @sabahaile5446
      @sabahaile5446 9 місяців тому +1

      Amen Amen Amen 🤲🏼🤲🏼🤲🏼✝️❤️❤️❤️

  • @መሢየድግልማርያምልጅ
    @መሢየድግልማርያምልጅ 9 місяців тому +44

    እንኳን ለጌታችን ለየሱስ ክርስቶስ ልዴት በሰላም አደርሳችሁ👏👏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 9 місяців тому +12

    ይገርማል ያርግልን❤❤❤እፍፍፍፍፍፍፍ ዘረኝነት ይውደም😢😢😢😢😢

  • @emebet.emumaremuyewa438
    @emebet.emumaremuyewa438 9 місяців тому +31

    እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 9 місяців тому +17

    እልልልልልልልልልልል ላንቺ የደረሰች ኪዳነ ቃሏ እመብርሃን ለእኛም ትድረስልን አባቴ ኮከበ ልዳ ሰማእቱ ጊዮርጊስ የልባችንን ይፈፅምልን ❤❤❤❤

  • @sintayehuhailemariam5282
    @sintayehuhailemariam5282 9 місяців тому +8

    ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ ከነ ቤተሰቦቼ ለቦታህ አብቃን

  • @orthodoxy2323
    @orthodoxy2323 9 місяців тому +45

    በፀሎታቹ አስቡኝ 😢እኔ ብዙ እየተሰቃየው ነው።

    • @ዘሚካኤልገኒ
      @ዘሚካኤልገኒ 9 місяців тому +2

      አመት ግዚአብሔር ያስብሽ እማ

    • @HimanotqtAbra
      @HimanotqtAbra 9 місяців тому +1

      ፍጡነረድኤት ይድረስ

    • @semenawit8438
      @semenawit8438 8 місяців тому +1

      "Egziabher Amlak" yasebsh. Yasebn Amen 🙏

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 9 місяців тому +12

    ብፁነታቸው ሰንት በደል ግፍ ተደርጎባቸዋል❤❤ ላንቺ የደረሰ መላእክ ይድረሰልን

  • @tsedallove
    @tsedallove 9 місяців тому +11

    አቤት መታደል ፈጣኑ ጊዎርጊስ ለኔም ድርስልኝ

  • @TsedaluSenbta
    @TsedaluSenbta 2 місяці тому +1

    ሰማይቱ ለሁሉም ድረስልን

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 9 місяців тому +13

    ሰማእቱ የሃገራችንን ትንሳኤ በምልጃው ይርዳን ለፀበሉም ያብቃን ኣሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @hhhvj
    @hhhvj 9 місяців тому +13

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ከኛም ቤት ተመልከተን አንድኛችን እንኳ ከቤተሰቦ ደጅህን እረግጠን ለምስክር አብቃን 😢

    • @sabahaile5446
      @sabahaile5446 9 місяців тому +1

      Amen Yehune 🙏🏻❤️

  • @bisratkenenisa-qf1bn
    @bisratkenenisa-qf1bn 3 місяці тому

    የልዳወ ልዑል ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርገስ አንተ የኢትዮጵያ አርበኛ ቤተሰባችንን በሙሉ ሳጥናኤል ሰራዊቱን ይዞ እያሰቃየን ነውና ሠራዊትህን ይዘህ ደርሰህ ተዋጋልንና ነፃ አወጣን። ዳግመኛም ምድርህን ለመርገጥ አብቃኝ አሜን።

  • @kassa1894
    @kassa1894 6 днів тому

    እግዚአብሔር ራስዉ ድንቅ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት 🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤

  • @woineshetfarsha8548
    @woineshetfarsha8548 9 місяців тому +14

    ላንቺም የደረስ ሰምአቱ ቅዱስ ጎርጊስ ለኛም ይድረስልን ❤❤❤❤

    • @mussietesfamariam1288
      @mussietesfamariam1288 9 місяців тому

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን ለይኩን ይድራስልን

  • @TegestTegest-wg2sz
    @TegestTegest-wg2sz 9 місяців тому +2

    ቅድሥ ጊወረጊሥ አባቴ
    ለልጇችህ እደደረሥክ ለኔም ለቤተሰቦቼም ድረሥልኝ ለደጅህ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን

  • @ሙራኤልየቅዱስሚካኤልልጅ
    @ሙራኤልየቅዱስሚካኤልልጅ 8 місяців тому +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ላንቺ የደረሰች ኢናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለሁላችን ትድረሰልን

  • @RahelPhone-s5s
    @RahelPhone-s5s 9 місяців тому +11

    አሜንእልልል ተመስገን

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው 8 днів тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ሀጢቲን ይቅር በለኝ

  • @ኢትዮጲያ-ዐ7ዀ
    @ኢትዮጲያ-ዐ7ዀ 9 місяців тому +3

    እህቴዋ ላንችም የደረሰልሽ ሰማእቱ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ይድርስልን ልኡል እግዚአብሄር ይርዳን ማርያም እናቴ ትርዳን🙏❤❤❤🙏🙏

  • @aschalewasgedew
    @aschalewasgedew 8 місяців тому +2

    ለእግዝአብሔር የሚሳነው ነገር አለን❤❤❤

  • @NatanemAraya
    @NatanemAraya 9 місяців тому +6

    ሰማእቱ ለኔና ለቤተሰቤ ድርስልን አሜን

    • @maregk4154
      @maregk4154 8 місяців тому

      Amen , semaetu kidus georgis lenem kenebeteseboche yidiresilign.

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657 9 місяців тому +11

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለጌታችን ለመድአኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን 🤲 አሜን አሜን አሜን 🤲🙏🥰 ላንቻ የደረሰ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን ለደጁ ያብቃን 🙏🙏🥰

  • @Alemitumolla
    @Alemitumolla 4 місяці тому

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ለኔም ድረሽልኝ

  • @EnatAbebaw-vr6xk
    @EnatAbebaw-vr6xk 4 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን እኝንምይጥራ ን ጊይወርጊስ

  • @ወለተሚካኤልየስላሴባሪያነ

    በእውነት ላንቺ የደረሠ ሰማአቱ ለሁላችን ይድረሥልን ❤❤❤
    እባካችሁ ይሄ እድል ደርሷኝ ሰማአቱ ቅዱስ ጊውርጊስ እኔ ከስደት መልስ ወይም እህቴ ቦታውን እንድንረግጥ በፀሎታችሁ አትርሱኝ ውድ ወገኖቼ ወለተ ሚካኤል ወለተ ስላሴ እያላችሁ እኔ ሀጢያተኛ እህታችሁ ነኝ ስለናተ ፀሎትና ልመና ብሎ ይምረኝ ዘንድ ስለ ቅዱስ ጊወርጊ ብላችሁ ቀኑ የጨለመብኝ ፍጥርት ነኝ😢😢😢😢😢

  • @oneethiopialoveMekontaw
    @oneethiopialoveMekontaw 8 місяців тому +1

    ሰላሙን አምጣልን ለሀገራችን ጤናዬን ስጠኝ ሰማቱ ቅዱስ ጐርጊስ ለቤትህ አብቃኝ አሜን

  • @wendifrawMuluye-d3s
    @wendifrawMuluye-d3s 9 місяців тому +3

    አይተናል ከእብደት አድኖናል ሲወጣ ጀምሮ ነበርኩ ወንድም በርቱ

  • @wendifrawMuluye-d3s
    @wendifrawMuluye-d3s 9 місяців тому +5

    አሜን ይሁን ይፈፀም ሰማእቱ በሀገራችን የተከሰተውን አሰከፊ በሽታ ያጥፍልን

  • @hanawubshet1681
    @hanawubshet1681 4 місяці тому

    አቤት መታደል ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ሆይ ነብሴ ደጅህን ተራበች መቼ ይሆን ቀኑን የምታጥርልኝ ሀገሬ ገብቼ ደጅህን የምረግጠዋ

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv 9 місяців тому +11

    ቃለሕይወት ያሰማልን እንስገድ እጸልይ ንስሐ እንግባ ደግሞ የ አምኮ ስግደት ለእግዚአብሔር እንስገድ ዉዳሴ ማርያም ጣት ማታ እጸልይ የበለጠ ከ እግዚአብሔር እንገናኛለን በጸሎት

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 9 місяців тому +2

    ላአንቺ የደረሠ ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ አባቴ ለኛም ይድረሰልን አሜንንን🙏❤🙏

  • @liya7521
    @liya7521 9 місяців тому +4

    ቅዱስ ጎርጊስ እባክህ ከነ ቤተሰቦቼ ለቦታህ አብቃን 🙏

  • @ገኒየድግልማሪያምልጅ
    @ገኒየድግልማሪያምልጅ 4 місяці тому

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ለደጅህ አብቃን❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekdesMekdes-x9x
    @MekdesMekdes-x9x 3 місяці тому +2

    ላንቺ የደረሱልሽ መላዕክት ለኛም ስደተኞች ይድረስሉን የሊዳው ኮከብ የክርስቶስ ሙስራ ቅድስ ጊዮርጌስ ለደጀ ያብቃኝ

  • @MekdesMekdes-x9x
    @MekdesMekdes-x9x 3 місяці тому

    አላዬ እናመሰግናለን እህታችን እናመሰግናለን

  • @Zufan-uq4pm
    @Zufan-uq4pm 3 дні тому

    እግዚአቤሔርይመሰገን

  • @ayitsegaye8500
    @ayitsegaye8500 9 місяців тому +3

    እንኩዋን ልዝህ ክብር አበቃሽ ላንች የደረሰች እመብርሀን ለኛም ትድረስልን

  • @asmarechmekonin8080
    @asmarechmekonin8080 9 місяців тому +5

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ ሆይ ለኔም ለቤተሰቤም ድረስ🙏🙏🙏

  • @mimiayele8337
    @mimiayele8337 9 місяців тому +4

    እህቴ አንችን የሰማ እግዚአብሔር አምላክ እኔንም እንዲምረኝ አንቺን ያማለደች እመቤቴ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም እኔንም እንድታማልደኝ ሰማአቱ ቅዱስ ጌዮርጊስ እንዲምረኝ ለደጁ እንዲያበቃኝ ወሐተ ኪዳን ብለሽ በፀሎት አስቢኝ

  • @SarabazahSara1987
    @SarabazahSara1987 6 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ነው

  • @gdydd1173
    @gdydd1173 9 місяців тому +2

    ታድለሽ በረከትሽ ይደርብኝ ላንቺ የደረሰች ድንግል ማርያም ቅዱስ ጊዮርጊስ ቅዱስ ሚካኤል የደረሱ ለኔ ሓጥያተኛ ይድረሱሉኝ በፆሎት ኣስብኝ ወለተ ኪዳን እያልሽ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 9 місяців тому +5

    እንኳን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችሁ አደረሰን አገራችንን ሰላም ያድርግልን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ እኔንም ፈውሰኝ🤲✝️

  • @kana-qx5lt
    @kana-qx5lt 9 місяців тому +6

    ዋው በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኸ8ለ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኸ8ለ 8 місяців тому +1

    ሰማዕቱ አባቴ እኛ ስደቶኞች ልጆችህን ለደጅህ አብቃን ❤❤😢😢

  • @WayneMengesha
    @WayneMengesha 3 місяці тому

    ስማእቱ ላችየሰማ ለኟም ይቀበለነ።

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 9 місяців тому +2

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክብርት እህታችን 🙏
    ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከብር ምስጋና ይድረሳት💐🥀🙏🌾🌿🙏💐🌿🙏

  • @kassa1894
    @kassa1894 6 днів тому

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ 9 місяців тому +1

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጀሰላምህ አብቃኝ እባክህ።

  • @tsegeredatekleberhan3691
    @tsegeredatekleberhan3691 6 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @ሰሊሆም-ቨ4ሠ
    @ሰሊሆም-ቨ4ሠ 9 місяців тому +1

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ብዙ እንቆቅልሽ አለብኝ ለቤትህ ለደጅህ አብቃኝ።

  • @temesgenalebachew-dd5dm
    @temesgenalebachew-dd5dm 9 місяців тому +3

    የሰማአቱ ጊወርጊስ አምላክ እኛንም ይታረቀን

  • @mesym6212
    @mesym6212 9 місяців тому +2

    እንኳን አደረሳችዉ ዉዱ የተዋህዶ ልጆች ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት ብዓል 🙏💚💛❤️ለህታችን የደረሰ ሰማዕቱ ቅዲስ ጊወርጌስ ለኛም ለስደተኞች ይድረስልን ለደጁ ያብቃን አሜን እመብርሃን እረጅን 🙏🙏😭

  • @bangalbangla2083
    @bangalbangla2083 9 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ላች የተቀለጥሽ የኛም ይገለጥልን💞🙏💞

  • @asefashyimam4102
    @asefashyimam4102 9 місяців тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማል ይሄ ትልቅ ምስክርነት ነው። አግዚአብሔር አምላክ እኔንም በቦታው ሄጀ ሐመባረክ ያብቃኝ።

  • @SaraAlemuuu
    @SaraAlemuuu 6 місяців тому +1

    ቅዱሰ ጌዬርጊሰ ለደጁ ያብቃኝ

  • @lemlemyalwu-lj1xs
    @lemlemyalwu-lj1xs 9 місяців тому +1

    ለበረከቱ ያድርሰን

  • @SimretHailu-rj2yn
    @SimretHailu-rj2yn 6 місяців тому

    እግዛቢሄረ ያመሰገን አሜን እኔ ቃሻሻ ነኝ ያድንኝ ፈቃድ ያሁን ለደጁ የደረሰን አሜን

  • @HabasiKarita
    @HabasiKarita 4 місяці тому

    ሰማዕቱ ምስጋና ይድረሰው ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤❤❤

  • @shimbayberihu1241
    @shimbayberihu1241 9 місяців тому +6

    እልልልልልልልልልልል
    ⛪⛪⛪።

  • @አባቴቅዱሰገብርኤልበዙሩያ

    ላቺ ለድረሰ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛ ይድረሰለን❤

  • @Asmiratu
    @Asmiratu 9 місяців тому +6

    ,እንኳን አደረሳቹሁ

    • @elshadayorthodoxmedia
      @elshadayorthodoxmedia  9 місяців тому

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @binitesfa6862
      @binitesfa6862 9 місяців тому

      @elshadayorthodoxmedia
      11 minutes ago
      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @SalimSalim-nc1mp
      @SalimSalim-nc1mp 9 місяців тому

      እንኳን አብሮ አደርሰን

  • @DeginetDilase-fs6ry
    @DeginetDilase-fs6ry 6 місяців тому

    እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር ምን አለ ሆኖ ለማለት ያብቃን ቅዱሳንንና ሰማዕታትን የሰጠ አምላካችን ስሙ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን ይህንን ቪድዮ መልክ ለክርስቲያኖች የሚትለቁት ሰማዕቱ ይጠብቃችሁ እጅግ ደስ የሚል መንፈሳዊ መልዕክት ነው እግዚአብሔር አብስቶ ይጠብቃችሁ ይባርካችሁ እውነት እላለሁ እንድህ ዓይነት ቅዱስ ቦታ ማግኘታችን እንዴት ደስ ያሰኛል ምን ያህል እግዚአብሔር ለልጆቹ እንደሚጨንቅና ዘለዓለማዊ ተስፋ እንደሰጠ የሚያሳይ ድንቅ አሠራር ነው

  • @hibertlema3575
    @hibertlema3575 8 місяців тому +1

    እህቴ ፡እንኳን አምላከ ቅዱሳን እረዳሽ

  • @HaftamHaftam-q4q
    @HaftamHaftam-q4q 14 днів тому

    ለናንተ የደረሰ ለሁላችንም❤❤❤❤ይድረስ ፀልዪልኝ በሰማእቱ ብያችሃለሁ ወለተ ገብሬል በላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tinsaeshinyasayenethiopia917
    @tinsaeshinyasayenethiopia917 9 місяців тому +4

    የሚገርም ነገር ነው ❤

  • @Zainamrga
    @Zainamrga 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ሁላችንንም ለደጁ ያብቃን አሜን መግቢያ ላይ ያለውን የቆሎ ተማሪዎችን ዜማ ሙሉውን ብትለቁልን ንብሴ እዴት እደምት ወደው ❤❤❤

  • @89946
    @89946 3 місяці тому

    ሰማእቱ ቁዱስ ጊርጊስ ይክበር ይመስገን እኔ ደሞ ለደጁ ኣብቅኝ🙏🙏🙏🙏

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 6 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እህታችን❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤

  • @seniwelde9626
    @seniwelde9626 6 місяців тому

    አቤቱ ፈጣሪ ለዚህ አብቃን ቸርነትህን ስጠን ለደጅህ አብቅተህ ፍታን

  • @user-eq8ro7kz7
    @user-eq8ro7kz7 9 місяців тому +1

    እግዚአበሔር ይመስገን

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 9 місяців тому +5

    የምቀናው በእንዲህ ዓይነት ምሥክርነት ብቻ ነው፡ ቀን ያምጣልኝ ብየ እፀልያለሁ፡፡

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 8 місяців тому

    እጅግ ድነሰቅ ነው ቴባርኩ እግዝአቤሔር ይባርካችው ቃል ሕይዎት ያሴማል አሜን

  • @AlemSamuel-zx9wz
    @AlemSamuel-zx9wz 4 місяці тому

    ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔን ሀጢያተኛው ልጅሽን እባክህ ፍቃድህ ይሁን ጥራኝ ማረኝ ፈውስኝ

  • @kefnagasi8919
    @kefnagasi8919 8 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ላሰማን ዝናውን ያሰማን ፈውሱ እረቂቅ የሆነው ሰማሃቱ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ የሰማነውን በጆሯችን እሱ ባካልም አይተን ለመዳን ያብቃን አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ይግባው መዳኒያለም አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 6 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 9 місяців тому +1

    ክብር ሁሉ ለቅድስት ሥላሴ ❤❤❤❤❤❤ ብዙነው የተደረገልን

  • @mahelit
    @mahelit 6 місяців тому +1

    ላንች የደረሰች እመብዙሀን ለኔ ለሀጢያተኛዋም ትድረስልኝ😢 እባክህ ሰማእቱ እስራቴን ፍታና ከደጅህ አድርሰኝ

  • @makdis4094
    @makdis4094 9 місяців тому +1

    እንኳን ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ ልደትበአል አደረሳችሁ አደረሰን

  • @makerma3853
    @makerma3853 8 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 9 місяців тому

    አቤት መታደል እንዴት ደስ የሚል ምሥክርነት ነው፡፡ በጣም ዕድለኛ ነሽ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @LeoLe-r2m
    @LeoLe-r2m 3 місяці тому

    ወንድማለሜ ቁጥርኅን አስቀምጥልን

  • @Useh58rpbs
    @Useh58rpbs 9 місяців тому +2

    ለአንቺ የሆነ የመዳን በረከት ለእኔም ፊቱን ለሚሹ ሁሉ ይድረስ ብርሜሉ ቅድስ ጊዮርጊስ እንዲፈቅድልኝ ሁሌም ፀሎቴ ነው

  • @fikrutadesse7659
    @fikrutadesse7659 9 місяців тому +5

    ላንቺ የደረሰ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን ውድ እሕትችን።

  • @bitanyahadasalem6878
    @bitanyahadasalem6878 4 місяці тому

    ኣብየት ፈጠራ እግዚኦ ማሃረነ

  • @emuyilma1048
    @emuyilma1048 9 місяців тому +3

    ወይኔ ባንቺ ምስክርነት ቀናሁ እመቤቴ ላንቺ የደረሰች ለኛም ለሀጣተኞቹ ትድረስልን

  • @weynhgerannafaki2123
    @weynhgerannafaki2123 8 місяців тому

    አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለደጁ ያብቃኝ እህቴ ላች የደረሰልሽ ላኛም ለስደተኞቹ ልጆቹ ይድረስልን

  • @birukamare2626
    @birukamare2626 9 місяців тому +1

    ጌታሆይ አምላኬ የልቤን መሻት ፈፂምልኝ ሰማእቱ ቁሜም ተቀምጬም ስላንተ ብቻ ነው የማስበው ፍቀድልኝ ደጂህን ልሪገጥ እኔም እደሰው ልመስክሪ

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali9390 9 місяців тому +3

    እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርሰቶሰ ለልደት በአል አደረሳችሁ አምላከ ቅዱሳን ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ለአንቺ የደረሰ ለእኛም ይድረሰን ❤❤❤

  • @tewo7technology181
    @tewo7technology181 9 місяців тому +2

    እግዚአብሔርን አመስግኑ ስራህ ድንቅ ነው በሉ❤🙏🙏🙏

  • @TgistHello
    @TgistHello 6 місяців тому

    ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf 9 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉም ነገረ❤❤