Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አባት ቅዱሥ ጊዉርጊሥ ለደጅሕ አብቃኝ እንደሀጽያቴ ሣይሖን እንደ ቸር ነትሕአሜን🙏🙏
የቅዱስ ጊዮርጊስ ኣምላክ ሆይ ለደጁ ኣብቃኝ
ዛሬ ጠያቂው ተመችተኸኛል ፀጥ ብለህ ነው ያዳመጥክ በዚሁ ቀጥልበት ። በረከትህ ይድረሰኝ ሰማእቱ ጉጉቴ ደጅህን መርገጥ ነው
To kkkkki kkkkki
ሊቀ ሰማእታት ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ❤ ከሀጢያት አዉጣኝ😢
😭😭😭😭😭🤲🤲🤲💗
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለዚህ በረከት አብቃኝ ድካሜን ታውቃለህና አትተወኝ ለደጁ አብቃኝ ።
Amen Amen Amen 🙏
አሜን ➕♥️....እኔንም ጊዮርጊስዬ 🙏
አሜን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
አሜን እኛንም ያብቃን
ስማዕቱ ሆይ የልቤን አንተ ቃውቃለህ እባክህ ለደጂህ አብቃኚ😢
እግዚአብሔር ይመስገን
ፈጥኖ ደራሹ አባቴ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እባክህ ለኔም ፈጥነህ ድረስና አድነኝ አፅናናኝ አሜን(3) 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ይሄንን ያደረገ ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን እህታችን ቃል ህይወት ያሰማል አሜን ለደጆ ያብቃን አሜን 🙏✝️🛐💚💛❤️
እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰማእቱ እኔንም አደራ አባቴ ምህረትህ ይብዛልኝ አሜን
ብሩክትዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን🙏
ፈረሰኛው ቅዱስ ጊዎርጊስ ለኔም ቀን አለህ አምናለው
አሜን ለእኔም 🙏🙏🙏
እውነት ነው ትሄጃለሽ እኔም የጌታ ፍቃድ ሁኖ ማክሰኞ ልሄድ ነው፡፡ በጉዞ ውድ ስለሆነ በግሌ ደርሶ መልስ 6077 ብር ቆርጫለሁ በ plane
@@yafetenu7818 በሰማእቱ ክርስትና ስሜን ፅፈሽ ተጠመቂልኝ ፅጌ ማርያም ብለሽ ሁሉ ነገር ተዘግቶብኛል
@@yafetenu7818 በፀሎት አስቢኝ
አምላኪ ሆይ በደጅ ቆሜ እደመሰግንህ እርዳኝ ሰማአቱ ጊዮርጊስ ሆይ እርዳኝ😢😢
እህቴ ላች የተለመነ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለእኔም ይለመነኝ ጠባቂ መላእክቴን አዲያሳየኝ የሁሌየ ፀሎቴ ነው የኔ ጠባቂ መላእክት እባክህ ታረቀኝና ልይህ አባቴ አስደስተኝ❤
ለደጅህ አብቃኝ ቅዱስ ጊዎርጊስ
አሜን አሜን አሜን❤🎉❤
እግዚአቢሔር ይመስገን ብሰማእቱ ቅዱስ ጌዎርጊስ ታኣምራቱን ምሕረቱን ዝለኣኸልና ምስጋና ይኹኖ ኣሜን❤❤❤
ታድለሽ እህቴ አምላክ ይመስገንየኔ ተራ መቸ ይሆን በሀጥያት ተጨማለኩኮማነው ጐትቶ የሚወስደኝእኔንማ የያዘኝ መንፈስ አላንቀሳቅሰኝ አለ
ሰማእቱ ቅድሰ ጊዬርጊሰ ❤ መቼ ነው የኔ ተራ ሰማእቱ ❤ እጠብቅሃለው ❤
ለደጅህ አብቃኝ❤
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ በቸርነትህ ለዚች ክብር ቦታ አብቃኝ 🙏🙏🙏
ሰማእቱ የእኔ ሀጣት ተቆጥሮ አያልቅም እደምህረትህ ለደጅህ አብቃኝ ከስደት መልስ
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ!!!
😭😭😭😭😭😭😭😭አቤቱ ሀጥያት ወረሰኝ 😭😭😭😭😭ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እኛንም ለደጁ ያብቃን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አሜን የሰምይቱ የቅዱስ ጊዎርጊስ አምላክ የተመሰገነይሁን
ሰማእቱ ስለ ቅድስት ማርያም አስበኝ
Lanchi yederes lenim yederes Amen Amen Amen
Ere be Egziabher sem Egziabher yemsgn beye new melew semewa erasu dagm taemrat serabat kidus Gigorgiys semaetu❤🙏
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔስ ግራ ገባኝ እባክህ አለሀሽ በለኝ😢
ሰማአዩቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ ታምርህን እደሰማዉኝ ለደጅህ በሰላም አድርሰኝ
የዛሬው ቪዲዮ ደስ ይላል ድምፁ በጥራት ይሰማል
ታድለሽ!!! እኛንም እግዚአብሔር ያብቃን አሜን አሜን አሜን!!!❤
በረከቱ ይደርብን የሰማእቱ ቕዱስ ጊዬርጊስ ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤️🇪🇷🙏
እነም ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቦታውን ለመጠመቅ ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልኝ።
እዛ የምትሄዱ እህት ወድሞቼ እጃቹላይ እህተ ገብርኤል ብላቹ ፃፉሉኝ እና ግቡ በሰማአቱ 😢😢😢 የልቤን ያውቋል እሱ
እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃኝ
በእውነት ድንቅ ነው ክፍልሁለትን በቅርቡ ልቀቅልን እና ስልክህንና አካውንትህን አሰቀምጥልን ማይክ የምትቀባበለውን ብገዛልህ ደስ ይለኛል እንዴ እግዚአብሔር ፈቃድ
አመሰግናለሁ
0945160000
1000304264792
ኡፍፍፍፍ አፌን ከፍቼ ነበር የሰማኃት አይምሮዬ ውስጥ ስዕል ነው የከሰተችብኝ እያንዳንዱ የምትናገረውን ነገር በአይምሮዬ ስስለው ነበር... እባክህ ክፍል 2ትን አታቆይብን ቶሎ ልቀቅልን
እኔም በምናቤ እየሳልኩኝ ነው የሰማዋት
ሰማይት ቅዱስ ጊውረጊስ በስላም ለአገሬ አብቅተህ ለደጅህ ያብቅኝ
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው ወንድሜ እንግዶችን በምታቀርብበት ሰዓት ያንተን መጠየቅ እና ማብራሪያ በጣም አጭር አድርገህ ብታቀርብ ደስ ይላል አሁን እህታችን ያቀረበችበት መንገድ ጥሩ ነው እኔም በርሚል ጊወርጊስ ሂጂ ብዙ ድንቅ ነገሮች ተደርገውልኛል....አሁን ሁለተኛ ለመሄድ የእግዚአብሔርን ፈቃድ እየጠየቅሁ ነው አይዞህ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን..ክፍል ሁለትን እንጠብቃለን..
ሠማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አቤቱ እኔ ደካማ ልጅህን ለደጅህ አብቃኝ አባቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መታደል ነዉ ለደጁ ያብቃን😢😢
Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee ❤❤❤🎉🎉🎉❤😭😭😭🌾🌾🌾🌷💞💞💞🌻🙏🙏🙏🤲🤲🤲
ክብር ሁሉ ለመድኃኔ አለም ይሁን ቅዱስ ግዮርጊስ ከሚያስፈራ ነገር ሁሉ ያውጣን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉አምላከ በቤትህ ውስጥ ባልኖርም በወጣም ስለመለስከኝ ተመስገን❤❤❤❤❤❤❤
ድንቅ ምሰክርነት አምላከ ቅዱሳን ሰማእቱ ያሰበኝ ❤❤❤
Amen
አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ጊዮርጊስ አድንኝ❤❤❤❤❤❤❤
Please post the second part. Thanks 👍
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
ፈረሰኛው ለኔና ለቤተሰቤም ለደጅህ አብቃኝ
የሰማዕቱ አምላክ ሆይ እኔን ደካማዋን ባርያህ እንኳን ልሆን የማይገባኝን እባክህን አስበኝ
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ታምርህን ለማየት አብቃኝ
አምላከ ጊዮርጊስ ጥራኝ አባቴ😢
Sematu kudus gorgesi brekeka ayfeleyena 🌹💕🌹💕🌹💕🙏
ሰምአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ያለሁበትን ታውቃለህ እና እርዳኝ😢ለበርሚኑ አብቃኝ
Egzaebiher Yemesgen sile kulu Neger amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰማእቱ ቅዱስ ጌርግስ ለደጅህ ኣብቃኝ
Abetu ledejik abkagn❤❤❤
ቅዱስ ጊዬርጊስ ለደጁ ያብቃን 🥰🥰🥰🥰🙏
❤❤❤❤❤❤❤qidisgiwurgis abateee igna sidetwgnuchin ledejik Abqannnn❤❤❤❤❤😢😢😢😢
ሰማእቱ እባክህ እኔንም ጥራኝ እና ለደጅህ አብቃኝ አጢያተኛ ነኝ በቸርነትህ ሰማእህቱ ወገኖቼ በፀሎታችሁ አስብኝ ወለተ እየሱስ
Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለደጅህ አብቃኝ ሰማእቱ አባቴ
ቅዱስ ጊዎርጊስ አባቴ እባክህ ለኔም ድረስልኝ ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢
ኦ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ቦታህን ለመርገጥ ምኞቴነውና ለእኔም አሳካልኝ
እባካቹ የሰማህቱን የቅዱስ ጎርጊስ ቁዋራ በርሚሉ ገዳምን አካውንት ንገሩኝ በማሪያም
አላዬ ይነግርሻል ኤልሻዳይ ሚዲያ
እሺ ግን ጠይቄ ነበር አላየውም ይሆናል እንግዲ እግዚያብሔር ይባርልክኝ
ቁጥር አለው ደውይለት ያነሳልሻል የውጭ ስልክ የሚያተናግዱት ማታ ላይ ነው ስለዚህ አላየ ያነሳልሻል ደውይለት@@tgtg3082
ከታች ተፅፋል እይው እህቴ ኮሜት መልሽ
Amen amen amen ❤😢
ሰማእቱ ጊዮርጊስ ለደጂህ አብቃኝ ፍቀድልኝ
semaetu abate le geji abekegn ❤❤❤❤❤
አባቴ ሰማእቱ ቅዲሰ ጊወርጊሰ እኔንም ሃፂያተኛ በደለኛ ልጅህን አሰበኝ ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤❤
Ketay yelhum ende ❤❤❤❤
ተመስገን ላንቺ የደረሰ ለኔም ይድረስ እህቴ
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔንም ለደ 4:41 ጅህ አብቃኝ
ሰማቱቅድስግገወርጊስለደጅህአብቃኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰማቱ ቅዱሠ ገወረጊሠ እኔን ይቅረ ካልህኝ የገሀነብ ቤት ባዶ ነዉ እሚሆን ሀጤቴን ሳሰበዉ በእግዚአብሔር ፈት ለፀሎት ሰቆም ድፍርት ነዉ እኔ ለእግዚአብሔር አልገባም ለሳጥናኤል እጂ
ለቤቱ ያብቃኝ❤❤
Kidus Geworgis ledejih abkagn Amen Amen Amen
ሰማያቱ አባቴ እኛንም ከስራታችን ፈታን😢😢😢
አምላከቅዱስጊወርጊስ ልጆችን እናቴን ይዦእደምመጣ አምናለሁ እናቴንም ልጆችንም ትፍውስልኛለህ እኔንም ለንስሀሞት ታበቃኛለህ
ግዱስ ጊዎርጊስ ለኔም ይፊቀድልን🤲🤲🤲🤲
ቅዱስ ጊዮሪግስ ለኔምዲራስልኝ
🙏🙏🙏❤️❤️❤️
Semaetu kidus giyorgis bejaka nezi dhnet abkiena
ፍጡነ የረድኤት ለደጅህ አብቅተህ ታሪኬን ቀይረው
አሜን አሜን አሜን ...
ሰማአቱ ስለድግል ስለናትክ ማረኝ
ቅዱስ ጊዮርግስ አባቴ እነን ሀጣተኛዋን ልጅህን አንቴ በቸርነትህ በሀጥያት ከተዘፈኩበት የሀጥያት ባህር አንቴ በቸርነትህ አውጣኝ ወደ ደጅህ አንቴ ምራኝ 😢😢😢😢🙏🙏
ለደጂአበብቃኚ በሰለም🎉🎉
ለደጀአብቃን😢😢😢😢😢😢😢
ሰማዕቱ ቅዲስ ጊዮርጊስ ከስደት መልስህ ለደጂህ አብቃኝ
አባቴ ሰማእቱ እኔ ሀጥያተኛህንም ተመልከተኝ ለደጂህ አብቃኝ 😥😥😥
ፍጡነ ረድኤት ከነቤተሰቤ ለደጅህ አብቅተህ ማረን
በርቱልን
ሰማእቱ ለደጅ ያብቃኝ
አሜን አሜን አሜን ስልክ ቁጥር ኮምንት ላይ አስቅምጡልን
Amlake yikr belen
ለደጅህአብቃኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
በእውነት ሲናገር እግዚአብሔር ውብ አድርጎ ኖው የፈጠረን ኑ በምስላችን ሶው እንፍጠር ኦርት ዘፍ 1፡26 ሴቶች እህቶቻችን ለምን የአይናቾውን ቕድብ ይነቕሉታል እንዳለ ታቱ ይነቐሳሉ ከዛም አልፎ ሽፋሽፍት አይን ሌላ ተጨማሪ ለምን
አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔንም ሃፂያተኛ በደለኛ ልጅህን አስበኝ ለድጅህም አብቃኝ❤
ጊዮርጊስ ዐአባቴ ማረኝ
አባት ቅዱሥ ጊዉርጊሥ ለደጅሕ አብቃኝ እንደሀጽያቴ ሣይሖን እንደ ቸር ነትሕአሜን🙏🙏
የቅዱስ ጊዮርጊስ ኣምላክ ሆይ ለደጁ ኣብቃኝ
ዛሬ ጠያቂው ተመችተኸኛል ፀጥ ብለህ ነው ያዳመጥክ በዚሁ ቀጥልበት ።
በረከትህ ይድረሰኝ ሰማእቱ ጉጉቴ ደጅህን መርገጥ ነው
To kkkkki kkkkki
ሊቀ ሰማእታት ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ❤ ከሀጢያት አዉጣኝ😢
😭😭😭😭😭🤲🤲🤲💗
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለዚህ በረከት አብቃኝ ድካሜን ታውቃለህና አትተወኝ ለደጁ አብቃኝ ።
Amen Amen Amen 🙏
አሜን ➕♥️....እኔንም ጊዮርጊስዬ 🙏
አሜን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
አሜን እኛንም ያብቃን
ስማዕቱ ሆይ የልቤን አንተ ቃውቃለህ እባክህ ለደጂህ አብቃኚ😢
እግዚአብሔር ይመስገን
ፈጥኖ ደራሹ አባቴ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እባክህ ለኔም ፈጥነህ ድረስና አድነኝ አፅናናኝ አሜን(3) 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ይሄንን ያደረገ ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን እህታችን ቃል ህይወት ያሰማል አሜን ለደጆ ያብቃን አሜን 🙏✝️🛐💚💛❤️
እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰማእቱ እኔንም አደራ አባቴ ምህረትህ ይብዛልኝ አሜን
ብሩክትዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን🙏
ፈረሰኛው ቅዱስ ጊዎርጊስ ለኔም ቀን አለህ አምናለው
አሜን ለእኔም 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
እውነት ነው ትሄጃለሽ እኔም የጌታ ፍቃድ ሁኖ ማክሰኞ ልሄድ ነው፡፡ በጉዞ ውድ ስለሆነ በግሌ ደርሶ መልስ 6077 ብር ቆርጫለሁ በ plane
@@yafetenu7818 በሰማእቱ ክርስትና ስሜን ፅፈሽ ተጠመቂልኝ ፅጌ ማርያም ብለሽ ሁሉ ነገር ተዘግቶብኛል
@@yafetenu7818 በፀሎት አስቢኝ
አምላኪ ሆይ በደጅ ቆሜ እደመሰግንህ እርዳኝ ሰማአቱ ጊዮርጊስ ሆይ እርዳኝ😢😢
እህቴ ላች የተለመነ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለእኔም ይለመነኝ ጠባቂ መላእክቴን አዲያሳየኝ የሁሌየ ፀሎቴ ነው የኔ ጠባቂ መላእክት እባክህ ታረቀኝና ልይህ አባቴ አስደስተኝ❤
ለደጅህ አብቃኝ ቅዱስ ጊዎርጊስ
አሜን አሜን አሜን❤🎉❤
እግዚአቢሔር ይመስገን ብሰማእቱ ቅዱስ ጌዎርጊስ ታኣምራቱን ምሕረቱን ዝለኣኸልና ምስጋና ይኹኖ ኣሜን❤❤❤
ታድለሽ እህቴ አምላክ ይመስገን
የኔ ተራ መቸ ይሆን
በሀጥያት ተጨማለኩኮ
ማነው ጐትቶ የሚወስደኝ
እኔንማ የያዘኝ መንፈስ አላንቀሳቅሰኝ አለ
ሰማእቱ ቅድሰ ጊዬርጊሰ ❤ መቼ ነው የኔ ተራ ሰማእቱ ❤ እጠብቅሃለው ❤
ለደጅህ አብቃኝ❤
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ በቸርነትህ ለዚች ክብር ቦታ አብቃኝ 🙏🙏🙏
ሰማእቱ የእኔ ሀጣት ተቆጥሮ አያልቅም እደምህረትህ ለደጅህ አብቃኝ ከስደት መልስ
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ!!!
😭😭😭😭😭😭😭😭አቤቱ ሀጥያት ወረሰኝ 😭😭😭😭😭ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እኛንም ለደጁ ያብቃን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አሜን የሰምይቱ የቅዱስ ጊዎርጊስ አምላክ የተመሰገነይሁን
ሰማእቱ ስለ ቅድስት ማርያም አስበኝ
Lanchi yederes lenim yederes Amen Amen Amen
Ere be Egziabher sem Egziabher yemsgn beye new melew semewa erasu dagm taemrat serabat kidus Gigorgiys semaetu❤🙏
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔስ ግራ ገባኝ እባክህ አለሀሽ በለኝ😢
ሰማአዩቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ ታምርህን እደሰማዉኝ ለደጅህ በሰላም አድርሰኝ
የዛሬው ቪዲዮ ደስ ይላል ድምፁ በጥራት ይሰማል
ታድለሽ!!! እኛንም እግዚአብሔር ያብቃን አሜን አሜን አሜን!!!❤
በረከቱ ይደርብን የሰማእቱ ቕዱስ ጊዬርጊስ ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤️🇪🇷🙏
እነም ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቦታውን ለመጠመቅ ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልኝ።
እዛ የምትሄዱ እህት ወድሞቼ እጃቹላይ እህተ ገብርኤል ብላቹ ፃፉሉኝ እና ግቡ በሰማአቱ 😢😢😢 የልቤን ያውቋል እሱ
እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃኝ
በእውነት ድንቅ ነው ክፍልሁለትን በቅርቡ ልቀቅልን እና ስልክህንና አካውንትህን አሰቀምጥልን ማይክ የምትቀባበለውን ብገዛልህ ደስ ይለኛል እንዴ እግዚአብሔር ፈቃድ
አመሰግናለሁ
0945160000
1000304264792
ኡፍፍፍፍ አፌን ከፍቼ ነበር የሰማኃት አይምሮዬ ውስጥ ስዕል ነው የከሰተችብኝ እያንዳንዱ የምትናገረውን ነገር በአይምሮዬ ስስለው ነበር... እባክህ ክፍል 2ትን አታቆይብን ቶሎ ልቀቅልን
እኔም በምናቤ እየሳልኩኝ ነው የሰማዋት
ሰማይት ቅዱስ ጊውረጊስ በስላም ለአገሬ አብቅተህ ለደጅህ ያብቅኝ
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው ወንድሜ እንግዶችን በምታቀርብበት ሰዓት ያንተን መጠየቅ እና ማብራሪያ በጣም አጭር አድርገህ ብታቀርብ ደስ ይላል አሁን እህታችን ያቀረበችበት መንገድ ጥሩ ነው እኔም በርሚል ጊወርጊስ ሂጂ ብዙ ድንቅ ነገሮች ተደርገውልኛል....አሁን ሁለተኛ ለመሄድ የእግዚአብሔርን ፈቃድ እየጠየቅሁ ነው
አይዞህ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን..ክፍል ሁለትን እንጠብቃለን..