አርበኛ ሰፈር መለሰ በግንባር ከማህበረሰቡ ጋር ውይይት ሲያደርግ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 126

  • @SamiTefera-mc1fg
    @SamiTefera-mc1fg Місяць тому +27

    ድል ለፋኖ እኔም የደቡብ ፋኖ ነኝ💪💪💪❤❤❤አማራዬ

    • @b.6015
      @b.6015 Місяць тому

      🎉🎉🎉🎉🎉 ሺኩረን ወድማችን

    • @misganawsinshaw2663
      @misganawsinshaw2663 Місяць тому

      111​@@b.6015

  • @alemmekonnen9675
    @alemmekonnen9675 Місяць тому +12

    አማራ ጀግናነው በተለይ የገጠርዋ ኢትዮጵያ ህዝብ አማራይናገር

  • @YirgaBezezewe-cs7hi
    @YirgaBezezewe-cs7hi Місяць тому +8

    እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ድል በግፍ ለሚጨፈጨፈዉ ህዝብ አማራ አሳረኛበ ፋኖ❤❤❤

  • @user-jm4ir3cc8s
    @user-jm4ir3cc8s Місяць тому +7

    የከሸፈዉ ብልፅግና እያበቃለት ጫፍ ላይ ደርሷን በርቱልን የኛ ጀግኖች እግዚብሔር ከናተ ጋር ይሁን ሀይል ብርታቱን ይስጣችሁ❤❤❤

  • @እነማይክልግሩፕ
    @እነማይክልግሩፕ Місяць тому +3

    ጀግኖቻችን ሽአመት ኑሩል እናተ እያላችሁየ አማራ ህዝብ አይፈርስም ።

  • @bezuneshasmare4740
    @bezuneshasmare4740 Місяць тому +4

    ድል ለጀግናው ፋኖ አማራ ያሸንፋል 🦾 🦾 🦾 💚 💛 ❤️

  • @user-vi5ve6rs9i
    @user-vi5ve6rs9i Місяць тому +6

    ድል ለጀግናዉ አማራ ፋኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @minichilworku3183
    @minichilworku3183 Місяць тому +5

    በሳል ንግግር ። ድል ለፋኖ ሞት ባንዳና ብልፅግና !!!

  • @user-lz6hu6vi1x
    @user-lz6hu6vi1x Місяць тому +3

    እንኳን፡ለዚህ፡አበቃችሁ፡የኔ፡ጀግኖች፡ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf Місяць тому +8

    አማራ እገር ነው

  • @getawderesse5577
    @getawderesse5577 Місяць тому +4

    አማራ ልዕልናው የላቀ ከብሔርተኞች ጎራ የማይሰለፍ በስብዕናው የዳበረ ማንነት ያለው ህዝብ ነው።

  • @user-rt2dr1jt5q
    @user-rt2dr1jt5q Місяць тому +6

    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ

  • @EbabuHabtemariem-tm3vf
    @EbabuHabtemariem-tm3vf Місяць тому +2

    MY GONDER DEMOCRACY FLOURISHING MY PEOPLE LOVE YOU ድል ለአማራው ፋኖ

  • @emshawshimels7114
    @emshawshimels7114 Місяць тому +3

    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ሕዝብ።

  • @WoldeBerihun-ps5fb
    @WoldeBerihun-ps5fb Місяць тому +2

    ጀግኖቻችን በርቱ እውነት ያሽንፋል አማራ ላይጨርስ አይጀምርም

  • @OneDay1say1
    @OneDay1say1 Місяць тому +4

    ጀግኖቻችን እግዚአብሔር ከፊታችሁ ቀድሞ ሰልፉን ይምራ ስለእናንተ እርሱ ይዋጋ

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 Місяць тому

    እግዚአብሔር ሀይል አይለያችሁ ድል ለአማራ ፋኖ ይሁን ይሁን🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪👍👍👍🙋🙋🙋🙋

  • @Sraap-ml9go
    @Sraap-ml9go Місяць тому +6

    አርበኛ ሰፈር መለስ ፈጣሪ አብሮህ ነው አሁንም ጀግና ነህ

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 Місяць тому

    በርቱ ጀግኖቻችን ድል ለአማራ ህዝብ

  • @shferawbzuneh8373
    @shferawbzuneh8373 Місяць тому +2

    ወገኔ እንበርታ አማራ ያሸንፋል ጠላት ይዋረዳል

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 Місяць тому

    ድል ለተገፋ ለአማራ ፋኖ ይሁን ይሁን💚💛❤💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @user-mi6ti9vz6i
    @user-mi6ti9vz6i Місяць тому +3

    ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤

  • @getachewyegonderliji5072
    @getachewyegonderliji5072 Місяць тому +2

    ፐፐ አይ ስብዕና እና አንደበት አይ አነጋገራ እናመሰግናለን ጀግኖቻችን🙏🙏🙏🙏

  • @Arab_20_Car
    @Arab_20_Car Місяць тому +1

    እናተን ሳይ ቃላት ያጥርኛል😢😢 ሰራችሁን ቤተሰባችሁን የሞቀውን ትዳራችሁን ትታችሁ ለኛ ሰትሉ በብርድ በሙቀት ተሰቃያችሁ😢 ቃላት ያጥርኛል ለናተ🤔😘😘😘 ከናተ መፈጠሬ በጣም እድለኛ ነኝከወያኔ እሰከ ብልፀግና ጠንካራ ህዝቦች💪💪💪💪💪💪 ድል ለናተ ድል ለነፃነቱ ለሚታገለው ፋኖ💪💪💪💪💪💪💪😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘💪💪💪💪💪💪💪#

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Місяць тому +3

    ጀግና ሰፈር መለስ !!!

  • @rahmarahma3427
    @rahmarahma3427 Місяць тому +2

    ድል ለአማራው ፋኖኖኖኖ❤❤❤❤ ስቀጥል አብይ ባንዳው የጎንደርን ጎሮጎረ ክፉኛ መርዙን ተክሏል ከውጭ የተገዙ መርከቦች ጅቡቲ ደርሰዋል ኢትዮጵያም ሲገቡ ጎርግራ ይገባሉ ተብሏል እና ጎርጎራ በኦሮሞ ልትወረር ነው የአማራ ህዝብ መንቃት አለበት አብይ ቀስ በቀስ የአማራን መሬት እየወረረ ነው

  • @AbamatiyasAbamatiyas
    @AbamatiyasAbamatiyas Місяць тому +3

    ድልየማራክልልንወጦቶችበምርኮለንሸበሸውየአማራፋኖ

  • @user-wd4cm1ih7h
    @user-wd4cm1ih7h Місяць тому

    አይዞ አማራ 💪💪💪💪

  • @user-tg3xt4tk7m
    @user-tg3xt4tk7m Місяць тому +3

    ይመቻችሁ የአማራ ፋኖው ወደፊት ኢትዮጵያ በናንተ አብባ ታፈራች ውዶች ይመቻችሁ

  • @jamilehhome1237
    @jamilehhome1237 21 день тому

    ድልለአማራሕዝብ

  • @user-wd4cm1ih7h
    @user-wd4cm1ih7h Місяць тому

    ፋኖ የህዝብ ልጅ ❤❤❤

  • @NegusuHabasha
    @NegusuHabasha Місяць тому

    በትክክል፣ነበረ፣ወድሜ፣ገልጾታንአማራ፣እንቃ፣አድሁን፣አማራ❤

  • @melkamubelay4549
    @melkamubelay4549 Місяць тому +4

    እንኳን ለዚህ አበቃችሁ😊🎉❤

  • @user-vk8bg4su5n
    @user-vk8bg4su5n Місяць тому +3

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 Місяць тому

    ድል እውነትን ይዞ ለተነሣው ፋኖ ድል ድል ድል ድል ልልልልልልል

  • @user-ji1xs3fl1x
    @user-ji1xs3fl1x Місяць тому +1

    ድል ለአማራ ህዝብ እየተጨፈጨፈ እንኳ ጎጠኚነት ይፀየፋል

  • @nawafsomin8262
    @nawafsomin8262 Місяць тому

    ፋኖፋኖ💪💪🇨🇬💪💪💪👈👌👌👏🕋☝☝

  • @FantahunMisganaw-l8q
    @FantahunMisganaw-l8q Місяць тому +1

    ድልለፋኖፋኖይችላልፋኖያሸንፋል❤❤❤❤❤❤❤

  • @CapitalCapital-dy3wo
    @CapitalCapital-dy3wo Місяць тому +1

    የወያኔን ስም ስታጠፋ ትልቁ አማራ ከኛ ልብ ከእግዚአብሔር ፀጋ እየወጣ ነው

  • @b.6015
    @b.6015 Місяць тому +1

    😅😅😅😅😅 ካድሪው ፈርጥጦ ነውደ አድስ የምሾሙት ሚስኪን በርቱልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MaslatMaslat
    @MaslatMaslat Місяць тому +3

    ስለ እምነት አታሱ ፖለቲካ እየሰሩበት ነው ተው ስትባሉ አሰሙም ግን😢

  • @NegusuHabasha
    @NegusuHabasha Місяць тому

    ድልለፋኖ፣ጀግናው፣ሠፈር፣መለስ❤

  • @user-zz9wb6in2h
    @user-zz9wb6in2h 28 днів тому

    በርቱጀግኖችብአደንስርአትአፍርሡት።

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Місяць тому +1

    ካአሁን በሃላ በእምነታቸው በቅዱሱ መጽሀፍ መማል ነው ያለባቸው

  • @user-ju9nb6ni2f
    @user-ju9nb6ni2f 11 днів тому

    አስታዋይ ናችሁ 🎉

  • @NewNew-bt7tj
    @NewNew-bt7tj Місяць тому

    ብልፀግና እያላቺሁ ኡቅና አተሰጡት

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 Місяць тому +2

    ብልጽግና፡የትነው፡ያለውታዳ😂😂😂😂ይመቻችሁ፡ፋኖ፡ይችላል❤❤❤❤

  • @politicalcrimessurveillanc7941
    @politicalcrimessurveillanc7941 Місяць тому +1

    አሰግድ እና ሰፈር መለስ ጥምረት ቢፈጥሩ ለሀገሪቱ ምርጥ መንግስት መስራት ይቻላል! እውነተኛ የአማራ መሪዎች በሂደት ነው እየወጡ ያሉት! ጥሩ ነው በርቱ! አሁን የተማሩትን ወጣቶች መለስተኛ የአስተዳደር ስልጠና እንዲሰጣቸው ማድረግ ያስፈልጋል፤ ዋናው እሱ ነው፤ የዘመነ አስተዳደር እንዲኖራቸው!

  • @SalamSalam-wv9to
    @SalamSalam-wv9to Місяць тому +1

    በርቱ ጀግኖቻችን እንደዘመህ ሀገር እየሰራቹ ወደ አራት ኪሎ ኑልን

  • @ZbibaSisay
    @ZbibaSisay Місяць тому +2

    You are true fanoo fanoo sefer

  • @A-oi8pz
    @A-oi8pz Місяць тому +2

    💚💛❤🙏💪💪

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Місяць тому +2

    እጅ ወደላይ ብሎ መሀላ የኮማኒስቶች ነው መጣፍ ቅዱስ ላይ እስላም ደግሞ ቁራኑ ላይ አርጎ ይማል

    • @user-sb7vb5ur9k
      @user-sb7vb5ur9k Місяць тому

      what are you talking about Kemalam gala, communist islam bls,bla,
      the son of weyane,
      your time is in numbers!
      Tigre and gsla no matter what kind of game you play Amhara Fano triumphantly will win!
      and that is fact!

  • @tigabunegash5294
    @tigabunegash5294 Місяць тому

    ድል ከእናንተ ጋር ይሁን!!

  • @user-zz9wb6in2h
    @user-zz9wb6in2h 28 днів тому

    ድልለፋኖ።

  • @HappyKangaroo-bn6lo
    @HappyKangaroo-bn6lo Місяць тому +2

    ❤❤❤❤👍

  • @FreeEthiopia14
    @FreeEthiopia14 Місяць тому

    የአሩሲዋ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ከንቲባ መሆን ያለባትም ያለውን እስክንድር የአማራ ክልልና ህዝብ መሪ ይሁን ማለት ትልቅ ወንጅል ነው፥ መቼም ቢሆን እስክንድር የአማራ መሪ አይሆንም በገንዝብ መሪነት አይገዛም፥፥

  • @yirdawmengistu
    @yirdawmengistu Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 Місяць тому +1

    በመሳትያም በሀይልም እያስፈራራም። ዋልቃይትንም ፀለምትም እራያም ብዎሀትና ኦህደድዉንም ድርጅትም ፓርቲም ላማራም ህዝብንም እያስፈራራም በሀይልም ከትግርየም ጋርንም የኦህደድዉንም መንግስትም አብይም አሀመድንም በነከላከያም ማስፈራርያም በብርሀንዉንም ጁላም ጥሜርንም ድሮንም ሞርታርንም ዙህ 23 እያስፈራራም። አብይንም ህዎሀትንም ወልቃይም መደራደርያም ፀለምትም ዋልቃይትም እራያም ሁንዋልም ይህ አደገኛም አካሀዳቸዉ በሀይልም የወሰደብህንም በሀይልህም በክንድህንም ነዉም ምታስመምዉ አናራም ጅግናዉ። ወንድዉም በክንድህንም ነዉ መብትህም ሰላምህንም ምታድመልሰዉ በሀይልም ለመጣም በሀይልምሽነዉ በሀይልም ለሄደብህንም በነሳትያህም በሀይልህም መርየትህንም ህዝብንም ምታስመልሰዉ አማራም ታገል ገገል መፍትሄዉንም ትግልነዉ። አናራም ሆይም።

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ይሁናችሁ ሰላም ናፈቀን እኮ

  • @FgFg-hk9bs
    @FgFg-hk9bs Місяць тому

    ❤❤❤❤ ጀግኖች

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 Місяць тому

    ደሞቼ ድል ለፋኖ

  • @lakewtarekegn
    @lakewtarekegn Місяць тому

    እንደዚህ አይነት አዲስ አስተዳድር በመፍጠር ትግሉን ማስቀጥል ይገባል፡፡

  • @BiniyamBirhanu-kf7pb
    @BiniyamBirhanu-kf7pb Місяць тому +2

    ❤❤❤❤❤fano king

  • @anwarshifaw7523
    @anwarshifaw7523 Місяць тому +1

    Fano is struggling for Orthodox matter or Freedom for Amhara, please clear this information.

  • @kedirTube-ov7tf
    @kedirTube-ov7tf Місяць тому +2

    ወግ ወጉስ ተይዟል

  • @anwarshifaw7523
    @anwarshifaw7523 Місяць тому +1

    Fano should bring educated person at front, farmers did not know how to make politics. Please should know what you speak at stage, spesfically sensitive issues like religious matter. The media also not release to air such kind of speech making divergence between us. Please refine some of the contents.

  • @saturntubehd6637
    @saturntubehd6637 Місяць тому +2

    🥰🥰🥰🥰

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk Місяць тому +3

    Yes, Ethiopian Orthodox is treated by worst missions.
    From any time I Ethiopian History. Yes, Amhara Fanno saved Ethiopian army and Ethiopian government when Wayne was already closer to Addis Ababa.

  • @bereketkebedebogale4952
    @bereketkebedebogale4952 Місяць тому

    ይህን ምስክን ህዝብ ተጫወቱበት

  • @user-vg1tp6gf4g
    @user-vg1tp6gf4g 20 днів тому

    💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @yirdawmengistu
    @yirdawmengistu Місяць тому +1

    satameru

  • @baibai3786
    @baibai3786 Місяць тому

    ብልፅግና ከላከው እስክንድር የሚባል ራቁ። ሸዋ ፋኖን በገንዘብ ከፍሎ እያፋጀ ነው። “ፋኖ” ሀብቴም የሱ ተከፋይ ነው

  • @user-vg1tp6gf4g
    @user-vg1tp6gf4g 20 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melkamubelay4549
    @melkamubelay4549 Місяць тому +1

    በአጭሩ ኢትዮጵያውያን ቴፎዞ አርገዋታል

  • @ehetearju9463
    @ehetearju9463 Місяць тому

    ❤❤❤🎉

  • @awolumussa3714
    @awolumussa3714 Місяць тому +1

    👍👍👍👍👍

  • @HaniHani-bp7ki
    @HaniHani-bp7ki Місяць тому

    እባካችሁ ኣንድነት ይሻላል❤

  • @mesganewbirku7690
    @mesganewbirku7690 Місяць тому +2

    ቅመም ነገር ናችሁ

  • @Mmmm-oi9cu
    @Mmmm-oi9cu Місяць тому +1

    💪💪✌️✌️🤫🤫🙏🙏👍👍✍️🤟

  • @daniabera5810
    @daniabera5810 22 дні тому

    😊😊😊😊😊

  • @Desalegn-v2e
    @Desalegn-v2e Місяць тому +2

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ተብታባዎች በሐይማኖት መጣችሁብን

  • @hfgy872
    @hfgy872 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @adepankeru8578
    @adepankeru8578 Місяць тому +2

    ወያኔ ያሰቃየው አይበቃውም

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 Місяць тому

      አሁንም ወያኔ እያሉ ማላዘንኮ ፋሽኑ አልፎበታል። አሁን ከኦሮሙማ ጋር ገጥመሀል መግጠም ነው አባቴ። ወያኔ እያሉ ኚኚኚኚ

  • @ghezahegntajebemule4172
    @ghezahegntajebemule4172 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-vi5ve6rs9i
    @user-vi5ve6rs9i Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Abudi-ib7ej
    @Abudi-ib7ej Місяць тому +1

    አራ ከሐይመኖት ውጡ ርኦት አለማችሁን አምጡ ይህ ርኦይኦት ረለም ስትሆን ሰበካ ነው😂😂😂😂

  • @user-jf7ok2fg1h
    @user-jf7ok2fg1h Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤አደለለጀገኗቸፋፋፋፋፋኖኖኖኖኖወቸያሸንፈሉ❤❤❤❤አላህያከተላቸሁ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @fathifathi9214
    @fathifathi9214 Місяць тому +2

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😊😊😊😊

  • @tadessekassa6714
    @tadessekassa6714 Місяць тому

    ድል ለፋኖ

  • @user-fx5bc6er3e
    @user-fx5bc6er3e Місяць тому +1

    😂😂😂😂😂😂 አዪ ፋኖ😂😂😂😂

  • @NuruSeid-jw4gf
    @NuruSeid-jw4gf Місяць тому +2

    😢😢😢😅😅😅😅😅😅😅

    • @user-vk8bg4su5n
      @user-vk8bg4su5n Місяць тому +2

      ምን ያስቃል በሱፍ የታጀ ባዶ ጭቅላት ከሚመሩት እነዚ ሰዉ የሆኑ ይምሩኝ

  • @yotormedia9002
    @yotormedia9002 Місяць тому +2

    ያለ ቦታው ገብቶ ዘላበደ:: ፖለቲካን በቅጡ ሳትረዱ መድረክ ላይ እየወጣችሁ ባትዘላብዱ ምን አለበት?

  • @robsenPepew-mn4xs
    @robsenPepew-mn4xs Місяць тому +1

    hzbo gn msken nw ewetegha amahra yetekemtot nachew

  • @robsenPepew-mn4xs
    @robsenPepew-mn4xs Місяць тому +1

    ay amhara😁😁😁

  • @user-kp1hu6pj6d
    @user-kp1hu6pj6d Місяць тому

    ፬ ኪሎ ገና ሳትገቡ በጫካ ሁናችሁ ዲሞክራሴ ከመሰረታች ሙሉ አገሪቱን ስትረከቡ ዲሞክራሲ ባገራችን እዳባይ ውሀ ሞልቶ ሊፍስልነው ማለት ነው የሚጠገብ እጀራ ከምጣዱ ያስታውቃን እግዚአብሔር ይርዳን ኃይሉን ጉልበቱን ይስጣችሁ ድል ላማራ ሞት ላሸባሪው ለበሻሻው ውሻ ሞት ላሩሲዋ እባብ ሞት ለግጪው በሬ ሞት ለብልጥግና ውሾች ድል ለወገኔ ለታላቁ ሆደሰፊው አማራ ወገኔ

  • @binizmelekot2911
    @binizmelekot2911 Місяць тому

    አብይ አህመድ ሆይ ወደድክም ጠላህም ፋኖ ያሸንፋል!!! አንተን አያርገኝ የዛን ግዜ!!! የአንተ እና የጀሌዎቹ የግፍ ጥግ ሞልቶ ከፈሰሰ ቆይቷል! መጨረሻቹ መቼም አያምርም::

  • @ZenabEssa-ro1ed
    @ZenabEssa-ro1ed 26 днів тому

    .አነተሰለወሐብይምንታውቃለህአትዘባርቅ

  • @fathifathi9214
    @fathifathi9214 Місяць тому +2

    ❤❤❤❤❤❤bbbbnnzawwehsaqwf😊😊😊❤😅😢😊😢

  • @calitayeb5324
    @calitayeb5324 Місяць тому +1

    ክክክክክ አማራ ሁሉ የኦርቶዶክስ ልጆች ናቸው ወሎዬዎችስ ነዉስ ኦሮሞ ናቸው ok ሌላው ኢትዮጵያ ሁሉ ኦርቶዶክስ ክክክክ አይ የእናንተ አስተሳሰብ በጭንቅላት ሳይ ሆን በቅጥ ነው

  • @RahmaRahma-bq8ml
    @RahmaRahma-bq8ml 2 дні тому

    አንተልጅ አላማህደሥይላል እውነት