የአተማ ፕሬዝዳንት አቶ እሸቱ ጌትነት ቀጥታ ከጎጃም ግንባር|"በሶስት ቀን ጦርነት ሁሉን ነገር ቀዳደን ጥለናል"|"96 % የአማራን መሬት የሚያስተዳድረው ፋኖ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • #ሮሃ_ቲቪ ለመደገፍ በዚ ሊንክ የበኩሎን አስተዋጽሆ ያድርጉ👇
    #Roha_tv support fund link 👉 gofund.me/230e...
    #የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    / @roha_tv
    #ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
    www.facebook.c...
    #ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
    👉 t.me/rohatv1
    #Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
    ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

КОМЕНТАРІ • 138

  • @YibletalAnedualem
    @YibletalAnedualem 27 днів тому +1

    ድል ለአማራ አንድነት❤❤

  • @geremewtadesseyifru5316
    @geremewtadesseyifru5316 2 місяці тому +1

    ድል ለአማራ ሕዝብ ድል ለፋኖ

  • @ፍኖ
    @ፍኖ 20 днів тому +1

    #ፍኖ ያሸንፍል
    #አማራ ይነግሣል
    💚💛♥️👑🦁💪🏾👈🏿

  • @user-yo2ki9uz8v
    @user-yo2ki9uz8v 8 місяців тому +9

    ድል ለጀግኖቻችን ድል ለፋኖየየየየየ ድልለአማራው በሄዳችሁበትሁሉ አላህ ይጠብቃችሁ 💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @user-zc4ve5df8k
    @user-zc4ve5df8k 8 місяців тому +29

    ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ !!!!

  • @user-vz4ld4hk1w
    @user-vz4ld4hk1w 3 місяці тому +1

    የእዉነት ጠላት ይደንግጥ ጠላት ይሸበር ፈጣሪ ስለእዉነት ይፍረድ ግፉአንን ይመልከት ይች አለም የግፉአን ዉጤት ነችና አሸናፊዎች ናችሁ በርቱ ዎንድሞቼ

  • @de4xi
    @de4xi 8 місяців тому +14

    ድል ፋኖ ጀግኖች ቅድስ ስላሴ ይጠብቃችሁ ውዶ ች❤❤❤❤

  • @nasdon4834
    @nasdon4834 8 місяців тому +7

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 8 місяців тому +3

    ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ እና ለጀግኖቻችን ፋኖዋቻችን💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤

  • @teddyabebe05
    @teddyabebe05 8 місяців тому +7

    ሮሃ የግፉአን ኢትዮጵያውያን ድምፅ🎤💚💛❤
    ኑሩልን💪💚💛❤
    ክበሩልን🙏💚💛❤
    ፋኖ እሸቱ ግሩም ድንቅ ቃላቶቹ ጠንካራ አስታማሪ ልብ የሚገቡ የበሰለ መልዕክት ያላቸው ናቸው 👏👏👏
    ድል ለፋኖ💪💚💛❤

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy 4 місяці тому +2

    ድል ለንስሮች ጅግናቻችን ፋኖዎች ይሁን። ሞት እናውርደት ለገዳዩ ብልፅግና ይሁን። ስማርት ጅግናችን እሼተ ደምለው የአማራ ተማሪዎች ማህበር ፕሪዘዳንት ጅግናችነህ።

  • @wendya2222
    @wendya2222 8 місяців тому +2

    ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ

  • @TemsgenTemu-wu4xy
    @TemsgenTemu-wu4xy 8 місяців тому +2

    ድል ለአማራው ፋኖ

  • @user-zc4ve5df8k
    @user-zc4ve5df8k 8 місяців тому +10

    ድል ለፋኖ ድል ለመላው አማራ ህዝብ ሞት ለብአዴን !!!!

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 8 місяців тому +4

    ድል ለፋኖ✊ አማራ ያሸንፋል💪🇲🇱

  • @hawaa112
    @hawaa112 8 місяців тому +5

    አማራ በመሆነ ብቻ ከራሁኝ ወገኖቸ እናሸንፍለን አብሽሩ

  • @nahomasamere
    @nahomasamere 8 місяців тому +2

    💪💪💪💪🔥🔥🔥ክብር ለአማራውያን

  • @MuluAmare-nw4ut
    @MuluAmare-nw4ut 4 місяці тому +1

    ድልኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @user-so3ns7so1m
    @user-so3ns7so1m 8 місяців тому +4

    አማራ እውነት አለው እግዚአብሔር ይርዳችሁ ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-zc4ve5df8k
    @user-zc4ve5df8k 8 місяців тому +13

    እናመሰግናለን ወንድሞቻችን ለኛ ሂወታችሁን ሳትሳሱ እየሰጣችሁ ስላላችሁ !!! እግዚአብሔር ለድል ያብቃልን የአማራን ጠላት ዱቄት ያድርግልን !!!!! ድል ለአማራ ፋኖ !!!

  • @ረድኤት
    @ረድኤት 8 місяців тому +2

    ድል ለአማራፋኖ መግስተችን ፋኖ የአማራ መዳኛ ክዳችን 💚💛❤😍✅

  • @shibeshimersha9626
    @shibeshimersha9626 8 місяців тому +2

    ክቡራን ውድና ድንቅ የሆናችሁት ያማራ የክፉ ቀን ደራሽ ብርቅየ ያማራ ፋኖ በፍቅርና ባክብሮት የተሞላው ሰላምታየን እነሆ እላለሁ። የአተማው ፕሬዝዳት በእጅጉ ደም ያሚምቅ ንግግሩን ጀሮየን ብቻ ሳይሆን አይን ልቤንም በመክፈት አንድ እንኳ ሳያመልጠኝ አዳመጥኩት። በጣም ግሩም ነበር። የእውነት አምላክ ይጠብቃችሁ እላለሁ። በነገራችን ላይ አንድ ያልገባኝ ነገር አለ። ምንድን ነው ካላችሁኝ። እኛ የምናውቃቸው ብርቱና አይበገሬ እንዲሁም አስተዋይ ሰወች ውስጥ አብሪው ኮከብ ዘሜ የሕጉ ምሁር አስረስማረ ባመራር ላይ መኖራቸውን መሪወቻችን መሆናቸውን ስትነግሩን ላማራ ልጅ ስንቴ እዳ የከፈለው ታላቁ እስክንድር የለም እንዴ ምነው ከሰማሗቸው ውስጥ መኖሩን የማረጋግጥበት ቃል አልሰማሁም አንድ በሉና ይታቀፋ ካልሆነ ግን አእምሯችንን ጥያቄ ውስጥ ይገባል አመሰግናለሁ ድል ለናንተ ትሁን አሜን

  • @BadryaBadrya-hz5nh
    @BadryaBadrya-hz5nh 8 місяців тому +4

    አላህ ይጠብቃችሁ ጀግኖቸ❤❤❤

  • @Udud-jm1ez
    @Udud-jm1ez 8 місяців тому +4

    ድል ለነበልባሉ ፋኖ ይሁን። ሞት እናውርደት ለገዳዩ ብልፅግና ይሁን። የትግል አብሪ ኮከቦቻችን ናችሁ።

  • @mimifendrich6634
    @mimifendrich6634 8 місяців тому +4

    ጀግኖቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅቻሁ🙏❤️ድል ለፋኖ ለአማራ ሕዝበ

  • @36614
    @36614 7 місяців тому +1

    ድል ለአማራ ለፋኖ💚💛❤ጀግና💪💪💪💪💪ፈጣሪ ❤ከናተጋር❤ ይሁን❤ ጀግነወቺ❤❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @MekuantAdamu-rx5mj
    @MekuantAdamu-rx5mj 8 місяців тому +2

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ሞት ለአራዊት ሰራዊት

  • @yaredenayared8873
    @yaredenayared8873 8 місяців тому +7

    ፋኖ አንበሳው አሳየው ላላየው ይልሃል ይህ ነው

  • @SartT-i3r
    @SartT-i3r 8 місяців тому +2

    ድል ለአማረ ፋኖ

  • @user-jy3ph3fq3m
    @user-jy3ph3fq3m 8 місяців тому +2

    ዘሜ የአሳምነው ግልገል ፈጣሪ ይጠብቅ ዘሜ

  • @yeneaklil16
    @yeneaklil16 8 місяців тому +2

    ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ እግዚአብሔር ከናተጋ ይሁን

  • @tadegeayana9489
    @tadegeayana9489 7 місяців тому +1

    ወርቆች የአሳምነው ልጆች እናንተ ናችሁ ድል ለዘምዪ❤

  • @user-oq5xs7rr5u
    @user-oq5xs7rr5u 8 місяців тому +2

    ድል ለአማራ ሀዝብአለቀ በቻፍርዱንአላህዬፈረድ አይንየለለወምግስትገብቶ

  • @malikatamn2589
    @malikatamn2589 8 місяців тому +2

    ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ ፋኖ ያሸንፋል!!!!!

  • @ademibrahim8686
    @ademibrahim8686 8 місяців тому +1

    ጀግኖች❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 8 місяців тому +2

    ድል ለፍኖኖኖኖኖኖኖ

  • @hawaa112
    @hawaa112 8 місяців тому +1

    ድል ለአማራ ድል ለፍኖ ድል ለኢትዩጵያህ ህዝብ እናሸንፍለን ወገኖቸ አብሽሩ እውነት ሁሌም ያሸንፍል ብልፅግና በአማራ ደም እንደቀለድ አይቀርም

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 3 місяці тому +1

    አማራ በየ ዘመኑ ጀግና ያፈራል የቴድሮስ የበላይ ዘለቀ የእምዬ ሚኒሊክ ልጆች ዛሬም እደ ቀደሙ አባቶቻችን ባዳን ታሪክ አድርገው ታሪካቸውን በደማቸው አፅንተው የአማራን ልእልና የፀናሉ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ይሁን ሞት ለአብይ ሞት ለበአዴን ይሁን

  • @tesfayeassefa5677
    @tesfayeassefa5677 8 місяців тому +1

    ድል ለፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ

  • @NegusuHabasha
    @NegusuHabasha 3 місяці тому

    ድልለፋኖ፣ለአማራኽዝብ፣ጀግናው፣እሸቱ፣ጌትነት፣የጥላትን፣ሴራ፣ገብቶታንእደዚኽ፣የለሠውነው፣መምራት፣ያለበት፣ጥላት፣እጅግ፣ክፉመሆኑን፣ተረድቷን❤

  • @Sarah-kg6mb
    @Sarah-kg6mb 8 місяців тому +3

    ክብር ለአሳምነዉ ፅጌ😢😢😢😢😢

  • @DagemMekonnen
    @DagemMekonnen 8 місяців тому

    ዋው ዋው ዋው ድንቅ ንግግር የማሸነፍ ሞራል

  • @zegelilatube
    @zegelilatube 8 місяців тому +2

    ድል ለፋኖ 💚💛❤️

  • @sebleasfaw5741
    @sebleasfaw5741 8 місяців тому +1

    በስራው ፍጹም እግዚአብሔር ብቻ ነው እና ቃላቶች ይታረሙ! በርግጥ የፋኖ መሪዎች በእግዚአብሔር እርዳታ ትልቅ ነኝ ያለውን ጎሊያዱን ብልጽግናን እያፈራረሰው ነው ግን ያለፈጣሪ እንዳታ የትም አይደረስምና እንደዚህ አይነት መግለጫዎች ጥንቃቄ ሊደረግባቸው ይገባል። እንዲሁም ሙገሳው በሌላ አካባቢ የሚገኙትን የፋኖ አመራሮች ያካተተ ቢሆን ጥሩ ነው!!! አማራ በዚህ በችግር ወቅት እንደ አንድ ልብ አሳቢ እንደ አንድ አፍ ተናጋሪ መሆን ነው ያለበት።

  • @abunilemedia9235
    @abunilemedia9235 8 місяців тому +2

    ፋኖ ነን እያሉ ሙስሊሞችን እያገቱ እያስቸገሩ ያሉ ሌቦች ላይ እርምጃ ውሰዱ
    በተረፈ በርቱ አላህ ያግዛችሁ

  • @self-possessed
    @self-possessed 8 місяців тому +2

    It's a great and strategic speech, exactly what's needed at this critical point.

  • @Tesfamariam-sb3yd
    @Tesfamariam-sb3yd 4 місяці тому

    ሁለበል ከሚለው አይጥ አሣማ የሚለውን ብጨምርበት ደስባለኝ ወንድሜ

  • @eyasuadne87
    @eyasuadne87 8 місяців тому +1

    እሸቱ ክበር ህይወትህን ሽጠህ ከዚህ በፊት ፊለፊት ተጋፍጠሀል ክበር ውድ የማራ ልጅ ድል ለፋኖ

  • @Tube-yg9dp
    @Tube-yg9dp 3 місяці тому +2

    አረ እባካችሁ ያላችሁበትን ለድሮን ጥቃት ቦታዉን አትቅረፁፁፁፁፁፁፁፁ ስሙሙሙሙ ለድሮንንንንን አታሳዩት

  • @user-jy3ph3fq3m
    @user-jy3ph3fq3m 8 місяців тому +1

    ድል ለተገፈው ህዝብ ድል ለፈኖ

  • @user-ec6vs6rh4x
    @user-ec6vs6rh4x 8 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን የኢትዮጲያ ደምመላሾችን ስለአስነሳህልን

  • @climatefascism9870
    @climatefascism9870 8 місяців тому +7

    ውዳሴ ግለሰብ ለትግል ጥሩ አይደለም

    • @fekaduyekoye9423
      @fekaduyekoye9423 8 місяців тому

      ewent enkfatoche enzhe nachewe ewntgna kehonu bezu yegbuo be gojame

  • @davidson5423
    @davidson5423 8 місяців тому +5

    🦁🦁🦁FANO💚💛❤ETHIOPIA`S FUTURE💪💪💪

  • @ashenafi-21
    @ashenafi-21 8 місяців тому +3

    ወንድሞቻችን ክበሩልን 💚💛❤️✌️✔️

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy 4 місяці тому +1

    ዘሜ የአማራው እንቁ ስማርት ጅግናችን ዳግሞዊ ፕ/ር አስራታችን እና ዳግማዊ ጄ/ል አሳምነው ፅጌያችነህ መሪያችን ክበርልን።

  • @user-kr9cc3bh9h
    @user-kr9cc3bh9h 8 місяців тому

    ዘሜዋ የኔ ንጉስ ትለያለህ ጀግኖቼ እናሸንፋለን ድል ለአማራ ፋኖ 💖💖💖💖💪💪

  • @user-ed5tz7lq9d
    @user-ed5tz7lq9d 8 місяців тому +4

    ለምን ከክልሉ ውጭ ያሉ አማራዎች የሚቀላቀሉበትን መሥመር አትከፍቱሉንም😮😮😮😮😮😮

    • @kkmm5988
      @kkmm5988 8 місяців тому +1

      አማራ ክልል ገብቶ መቀላቀል

  • @AbcdAbd-iv4ky
    @AbcdAbd-iv4ky 8 місяців тому +1

    ዋው

  • @user-rh9go9qp2v
    @user-rh9go9qp2v 4 місяці тому

    ❤❤❤

  • @user-ck8qi4tj7w
    @user-ck8qi4tj7w 8 місяців тому +1

    ፍጹም የማይሳሳት እግዚአብሔር ብቻ ነው።

  • @SialfWaza
    @SialfWaza 8 місяців тому +2

    ምሥራቅ ዕዝ ወጣም አልወጣም ጦሩ አልቋል !! ፋኖ እየገባ እየወጣ ሲለበልበው ተሰላችቶ ክልሉን ለቆ ይወጣል !! ያኔ ካድሬና ብልፅግናን አያርገኝ !!!

  • @wendya2222
    @wendya2222 8 місяців тому +1

    🇧🇴🇧🇴🇧🇴
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @kkmm5988
    @kkmm5988 8 місяців тому

    ጥሩ ነው በርቱ ከጎናችሁ ነን

  • @abebeamha9519
    @abebeamha9519 8 місяців тому +3

    ነፃነቴን ናፈቅን

  • @BeKii21
    @BeKii21 8 місяців тому +2

    Ere kibr lemedhanialem

  • @shalomgomez2111
    @shalomgomez2111 7 місяців тому +1

    እኔ በልደቱ ላይ ይህን እይታ--
    ልደቱ ከአሳምነው ፅጌ ከበቀለበት፣በእምነት ወግ አጥባቂ አካባቢ ፈልቆ፣ ከአካባቢው ህብረተሰብ ያፈነገጠ፣አገር ወዳድነት
    የማይታይበት፣ሲሆን----
    እርሱ ታማኝነት ለአንድ ነገር ብቻ ነው።በህዝብ ላይ ራሱን ማንገስ፣እና ጥቅሙን ማሳደድ ነው።
    እንደሚታወቀው እርሱን ( አማራ ብሄርተኛ አይደለሁም እንዳለው)በዚህ ምንም አይወቅሰውም።
    *** ሆኖም ግን ከዚህ ጊዜ በኋላ እየተደረገ ላለው ስርነቀል ለውጥ፣ለመሪነት ወደፊት የሚመጡ ግለሰቦች፣የግድ ጭብጥ በሆነ በሚዳሰስ መመዘኛ መለካት ይኖርባቸዋል።
    ከዚህም ውስጥ እጩ የሚሆነው ግለሰብ፣
    ወደኋላ ታሪኩን በምርምር ምንድን ነው ምርት ላይ በተጨባጭ የሰራው የሚለው

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 8 місяців тому

    ድል ለማራ ሕዝብ ድል ለፋኖ
    ድል ለሚገፉት ኢትዮጽያን ወገኖቻችን
    🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @godsplan3262
    @godsplan3262 8 місяців тому

    መሪ ጥያቄዎችን ማስረፅ ነው ያለባቸው!!!
    ሥለ መሪ መሥበክ ምን ማለት ነው?
    1)የገደሉንን ለፍርድ እናቀርባለን
    2)ርስቶቻችንን በህጋዊ ሁኔታ እናስከብራለን
    ይሔንን ሳናደርግ አንቆምም ነው መባል ያለበት።

  • @דסלםמהרט
    @דסלםמהרט 8 місяців тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sanwoo2708
    @sanwoo2708 8 місяців тому +1

    🥰😘😘🥰😍😘

  • @gashawendeshaw3463
    @gashawendeshaw3463 7 місяців тому +1

    ይኸን የገፅ ግንባታ ብታቆሟት ጥሩ ነው። አይይይ እስኪ የዘመነ ፍኖተ ካርታን ወዲህ በሉ? ። ለግለሰበ ገፅታ ግንባታ ከምትላላጡ የጀመራቹህትን ትግል ፍሬ እንዲያፈራ በትጥሩ መልካም ነው። ለምናውቀው ሰዎች ሌላ ውስጥ ስለሚያስገባን።

  • @derbewbirku2095
    @derbewbirku2095 8 місяців тому +1

    የአማራ ተማሪዎች ማኀበር ፕሬዝደንት የነበረ እንጅ
    አሁን አይደለም
    እናም ወደፊት እንደዚህ አይነት ስህተት እንዳይደገም አድርጋችሁ ስሩ

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem896 8 місяців тому +1

    ❤️ጀግና ፋኖ የአብይ አህመድ መንግስት እስካፍንጫዉ የታጠቀዉን አርበደበደዉ 3 ጠብ መንጃ የድሮ መሳሪያ ተጠቅሞ ማርኮ ከአብይ አህመድ ኦነግ ወታደሮች ዘመናዎ መሳሪያ እተረከበዉ የማንነቱን አሳየዉ ጀግና የኢትዮጵያ መብት ፋኖ🔴🔴🔴

  • @tenawmelese1408
    @tenawmelese1408 8 місяців тому

    ይህን እሣት የሆነ የአማራ ትውልድ እያየሁ እንዴት አሥችሎኝ ከበቴ ልቀመጥ?
    አሣዩኝ መንገዱን ዘሜ ያለበትን ፣
    ታሪኬን ልፃፈው በደማቁ ቀለም ልጄም ልጅ ልጆቼም የሚኮሩበትን፡፡
    ድል ለአማራ ህዝብ፡፡

  • @user-cl3ml8vh5y
    @user-cl3ml8vh5y 8 місяців тому

    ✈✈✈✈✈

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 8 місяців тому

    Welcome Roha

  • @Bwondema
    @Bwondema 8 місяців тому +1

    This guy should never speak again. We are not fighting to replace one dictator by another.
    If they are all thinking like this, this is the beginning of the end.
    He opened his mouth to speak his ignorance.

  • @badmawededu6078
    @badmawededu6078 8 місяців тому +1

    በጎሳም ሆነ በንኡስ ጎሳ፣ በሀይማኖትም፣ ሆነ በአምልኮ፣ በአካባቢም ሆነ በሌላ እንደ ሌሎች በውስጡ መከፋፈልም ሆነ መለያየት የሌለበት ጥንታዊ፣ ታሪካዊ፣ ታላቅ፣ ትልቅ፣ ስብእና የተላበሰ፣ ሰላማዊ ከሆነ ከማንም ጋር ወዳጅ የሆነ፣ ውለታ የማይረሳና በአለም አሉ ከሚባሉ ጥንታዊ ህዝቦች ውስጥ አንዱ የሆነን የአማራን ስነልቦና የማያውቅ ብቻ ነው ሰው በላው አራዊት ኦነጋዊ ኦህዴድ የዲያሎስ ስብስብ አማራን እያረደ፣ እየበላ፣ እየ|ጨፈጨፈ፣ ቤት እያፈረሰ፣ እያወደመ፣ እየዘረፈ፣ እያፈናቀለ፣. እያሰረ፣ እያገተና በሚሆነው አራዊታዊ እሱነቱ እየሆነ የእሱን ወንጀል በሀገር ላይ ለማስቀጠል አማራ ከአማራ ጋር ይዋጋል ብሎ የሚያስብ፡፡
    በ4 ነገዶች ማለትም 4 የተለያዩ ብሄረሰቦች መሆን በሚገባቸው ነገዶች፣ በ29 ጎሳዎች፣ በብዙ ንኡስ ጎሳዎች፣ በአምልኮ፣ በሀይማኖት፣ በአካባቢና በሌላም በወረራ ከመጣ ጀምሮ የተለያየ፣ የተከፋፈለና አጼ ምኒልክ እስከሚያስቆሙት ድረስ እርስ በእርስ ሲበላላና ሲጨራረሳ የኖረ ጋላ/ኦሮሞ እንጂ ሌላው ግን ሰላማዊ የሆነ፣ አብሮ መኖር የሚፈልግና የሚችል፣ ስብእና ያለው ህዝባዊና ሀገራዊ ነው፡፡
    አንዳንድ ከተማዎችንና መንገዶች እንጂ 95 በመቶ የህወሀት አማራን ክልል መሬት የሚቆጣጠር ግን ፋኖ ነው፡፡ ህዝቡ ከፋኖ ጋር ነው፡፡ ሚሊሻም ሆነ ሌላው ሆዳም ባንዳ በፈቃዱ ከፋኖ ጋር የሚቀላቀል ሲሆን ይህን የማያደረግ ሆዳም ባንዳ በቀለሉ አመድ የሚሆን ነው፡፡ በአጭሩ ሰው በላው አራዊት ኦነጋዊ ኦህዴድ አክትሞለታል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ ወንበር አስጠባቂው ወራዳ ወንጀለኛ መከላከያ ተብዮ ስሙ እንጂ በቁምናም ሆነ በባህሪ የለም፡፡ በተለ..ይም ራሱን ለማትረፍ አሁኑ ከአማራ ጠቅልሎ ካልጣ ፈራርሶና ተበታትኖ በተቋ|ም ደረጃ ከነስሙ ሙሉ በሙሉ የሚጠፋ ነው፡፡

  • @abeyewoubeshet9857
    @abeyewoubeshet9857 8 місяців тому

    እጃ ልቤን ደስ ደስ አልል አለው

  • @user-rn2bl9lm2g
    @user-rn2bl9lm2g 18 днів тому

    በነፃም መሪትም ህግንም ተዱግፈዉም ፓርቲይም ከህዝብዉንም ጋርም ተወያይተዉም መመስተተ ነፃም መርየትም የሆነዉም በፋኖም ህዝብንም መርየትም ታቅፋችሁም የልማትም የስራም የመተዳደርም በያላችሁቡይም ስረአትም ይዛችሁም አራሽዉም ህዝብንም መፖለቲካም ተወያይተዉም አመራሬቸዉም ለየወረዳዉም መሪይም እየተመራረጣችሁንም አስቀምጥዉ ታጋይዉ ትግልዉም ይቀጥላልም ነዉም ምንለዉም ታጋይም ፋኖም አሸንፎም መከላከያም ስልጣንዉም መያዝም ነዉም ትግልም ያለም የበላይነትም የጦትንም ሀላፊነትም ይዝዎም ፋኖም በእከልነትም ምትመራም በህግንም በዲሞክራሲም ስረአትም ሀገርንም ኢርዮጵያም ያደርጋልም የበላይነትም ስልጣም ሀላፊነትም ይዝዎም ሀገርንም በሰላም አረጋግቶም በዲሞክራሲም ምትመራም ሀገርንም ያስረክባልም ፋኖም አማራም ታጋይም ይህንም እርግጠኛም ነንም ማድረግም እንችላለንም ህዝብንም ኡማራም ልጅዎችም ታጋይዎችንም ፋኖችንም ዲሞክራሲያዊ ስረአት ምገንባትም ለዉም መነሻችንም መድረሻችንም ኢትዮጵያም ሀገራችንም በእኩልነትም ምትመራም በዲሞክራሲዊንም ስረአትም ህግንም ማድረግም ነዉም የፋኖም ትግልም ምንም አትሸገርዉም እናደርገዉም አለልም መነሻችንም ህግንም በዲሞክራሲም መመራትም ነዉም እናም ያማራም ህብረትም ንቅናቂዎችንም ሀይልም ነንም ፋኖም አምራም ታጋይም።

  • @TfGr-ob2ui
    @TfGr-ob2ui 2 місяці тому

    አድመሪይኖረዉናወዴአድአምጡፋኖመግስተትመሆንአለበትዬክልሉንመግስትመመስረትአለበት

  • @Fetaninfo
    @Fetaninfo 8 місяців тому +1

    በአንድ መንደር ብቻ ከስድሰት ሰው
    በላይ አባወራ መገደሉ ያሳዝናል
    የአብይ መከላከያ ኃይል ቆም ብሎ ሊያስብ ይገባል፡፡

  • @enabfanonegn
    @enabfanonegn 8 місяців тому +1

    አንድ ሰው ብቻ አታጀግኑ በጣም ጉቨዞችን አስብ

  • @weyxeriti583
    @weyxeriti583 8 місяців тому

    ጎበዝ እንግዲህ የምንናገረውን እያስተዋልን። ዘበነ ካሴ ብዙ መታገሉን ፣ መስዋዕትነት መክፈሉን ወዘተ እናደንቃለን፣ እናከብረዋለን። ኢሄ የዝና ግንባታና ለገዥነት የማዘጋጀት ዘመቻ ግን ለነገ ቢቆይ ይሻላል። የጦር መሳሪያ አንስተው ለመታገል መወሰናቸው አንዱ አማራጭ ነበር። ብቸኛው አማራጭ ግን አልነበረም። እናም፣ በዲሞክራሲያዊ መንገድ ሳይመረጥ፣ ዮጦር መሣሪያ እንስቶ የነበረ ሁላ ዝም ብሎ ለሥልጣን ይበቃል /ይገባዋል ማለት አይደለም።

    • @yonatanzemariam8378
      @yonatanzemariam8378 8 місяців тому

      አንተ ስላልህ ሳይሆን በክንዳችን እናረገዋለን።ከፈለክ ከጠላት ጋር ተሰልፈህ ግጠም።ያንተን የነጭ ትምህርት ቀቅለህ ብላው።

  • @romanbeyene3558
    @romanbeyene3558 8 місяців тому +1

    Jegnaw FANO. Bertulen. Egziabheir Amlak ke Dingel Mariyam gar lefit yekdemulachehu.

  • @mehari371
    @mehari371 8 місяців тому +1

    It's important to avoid giving all credit to one person in politics as it can be dangerous. No one is absolute

  • @mogesabera9211
    @mogesabera9211 8 місяців тому +1

    ua-cam.com/video/ZJCULQtgqJg/v-deo.htmlsi=g1OjYCiPIaHgUizE የህይወትን የወንጌል ቃል እንከታተል ለነፍሳችን እረፍትን እናገኝለን (በመምህር ዘላለም ወንድሙ)

  • @kuetasentary
    @kuetasentary 7 місяців тому

    keddada ahiya

  • @dharbendramandal1071
    @dharbendramandal1071 8 місяців тому

    ዘሜኮ ይለያል ምሁርም አርበኛም ነው

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 8 місяців тому

    እሸትዉ ከጎጃም ህዝብንም ማነቃቃትንም የህዝብንም ፍቅርንም በሰላም ማስተማርም ምንነትዉም እንዲያዉቅም ገፋፊያቸዉ ለሰላም እንደሆነም ማስረዳትም ህዝብዉ ቅስቀሳም ለሰላም እና ለመኖርም አርሶም ህዝብንም ማረጋጋትም ንግግርውንም በጣም አስፈላጊም ንግግርንም ነዉ በሁልዉም ክፍለሀገርንም እንዲህውንም ማስረዳትም በጎንደርም በወሎም በሽዋም ያስፈልጋልም ህዝብንም ማረጋጋት በማስረዳትም ሰላማቸዉ መብታቸዉ በፋኖም ታጋይም ታቅፈዉም እርሻቸውንም ልማታቸውንም እድገታቸው ይቀላጠፋልም ይህንም አጥፊንም በአዲንም ከለቀቃቸዉ ከየትም ጥፋትም እየተሸከመንም ወዳማራም ክልልም ህዝብንም ሙያመጣዉ ንትርክም እስርም ግድያም የጦርንም ጋጋታም ከየትኛዉ አማራም ጠልም የጦርንም አመራርም ፍላጎትም ማስፈፀምያንም የደም ማስጋበርያም ያማርልም ህዝብንም አድርጎም በጥቅም እራስውንም እያሳደገም ሊላዉ አማራም ይጥፍልበትም ግደልውት አያገባኝም ስራዉ ተጠራርጎም ከክልልም አማራም ህዝብንም ጭንቅላትም ማዉረድ ግድየታም ነዉ ይህንም ሚደረገዉ በመሳርያም ስትነጋገርንም ነዉ በክንድህንም አንበርክከህም ነዉ ጅግንነትም ይወስናልም ሀይልም ትብብርም ይወስናልም እንደአማራም ባማራነትም ቁመህንም መታገልም ነዉ ባማራነትህንም እንደሚገድልህም እራስህንም አማራም ነይም ብለህም ስትገጥመዉ ነዉ ምታሸብፈዉ ነጥሎም ሚገድልህም ሚያፍንህም ገዳይህም በግልፅንም በወንድነትም ስትገጥመዉ መሳርያህም አንስተህንም እራስህንም ህዝብህንም ታስከብራለህ እንዳማራም የመኖርንም እድልህም አለህ ከታገልከዉ አፋኝህንም አሳፋኝህንም በአዲንም ብልፅግናም እሽይ።

  • @Biruk_W
    @Biruk_W 7 місяців тому +1

    Please stop praising individual's.

  • @user-hi8wf5fw4i
    @user-hi8wf5fw4i 8 місяців тому

    ገላጭ ቃል ነው የእዳ ደብዳቤ

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 8 місяців тому

    Hezbu ( FAno) ye mesariya tegilll yasjemerew ye chekagnu weyanay Amhara lie yefetsemew werera naw !!!

  • @temesgenabelneh8343
    @temesgenabelneh8343 8 місяців тому +1

    stop idolizing individuals!

  • @user-qo8ce6pd2l
    @user-qo8ce6pd2l 3 місяці тому

    🇮🇱💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @alazartamiru9529
    @alazartamiru9529 8 місяців тому

    ብአዴን የአማራ ህዝብ የእዳ ደብዳቤ ግሩም አገላለጽ

  • @NegusuHabasha
    @NegusuHabasha 3 місяці тому

    ድልለተገፋው፣ለአማራ፣ኽዝብ፣ፋኖ፣ጊዜው፣አሁነው፣ትልቁም፣ዘረኛ፣ትንሹምዘረኛ፣አሁንም፣አልተኙም፣ንቃ፣ፋኖ፣ኦነግና፣ወያኔ፣አሁነም፣የአማራን፣ህዝብ፣በለመዱት፣እየተጋቡነው፣ግፈኛና፣ግፈኛ፣ዘረኛና፣ዘረኛ፣

  • @kuetasentary
    @kuetasentary 7 місяців тому

    tutututu kokokoko min aynet kedada new

  • @zerayakobgedamu2901
    @zerayakobgedamu2901 3 місяці тому +1

    ወሬ አታብዛ ፈፅም።

  • @user-xb4by9hh3k
    @user-xb4by9hh3k 7 місяців тому

    ዝም አበሳ