ለመጀመርያ ጊዜ ዩቱዩብ ብር ከፈለኝ ሁላቹም አመስግናለሁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 830

  • @nasrtube9523
    @nasrtube9523  2 роки тому +304

    ለምታበረታቱኝ እና ለመትደግፉኝ ቤተሰቦቼ ለናንተ ያለኝ ክብረ ላቅ ያለ ነው

    • @erahmaseid500
      @erahmaseid500 2 роки тому

      👍👍👍👍👍👍💋💋💋👍👍👍💋💋💋

    • @erahmaseid500
      @erahmaseid500 2 роки тому

      👍👍👍💋💋💋👍👍👍💋💋👍👍👍

    • @keditube1056
      @keditube1056 2 роки тому

      Damerugn

    • @almyyoutube95
      @almyyoutube95 2 роки тому +1

      ሰላም ሰላም እስኪ ቤተሰብ አድርጉኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ

    • @ዙዙነ
      @ዙዙነ 2 роки тому

      አላህ ያክብርህ የኔ ወንድም

  • @fasikatube9475
    @fasikatube9475 2 роки тому +69

    መብሩክ ናስር በርታ ሀቢቢ

    • @almyyoutube95
      @almyyoutube95 2 роки тому

      ፈርዶስ እህቴ ደምሪኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ

    • @susu-wf9sn
      @susu-wf9sn 2 роки тому

      Kkkkkk blane edbqalw alalesheme kkkkk

    • @umomohamad
      @umomohamad 2 роки тому

      አዉ ፈዶስዬ ጠበቅ አድረገሸ ያዙ በዱኑ ጠካራነዉ እኛም አበርታቱን

    • @tadlaal9123
      @tadlaal9123 2 роки тому +1

      ባለው ከሚድያ እራቅልኝ ብለሽ ነበር አየሽው ይሄም ሥራ ነው

    • @taibah1116
      @taibah1116 3 місяці тому

      በርታ አላለችም 😂የህ ብር አያረገው የለም

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 роки тому +159

    የስው ደስታ የሚያስደስታችሁ👍

    • @Hawiti_31
      @Hawiti_31 2 роки тому

      ዉዴ ቤቴን ጓራ በይ አድስ ነኝ

    • @hayatyoutube7172
      @hayatyoutube7172 2 роки тому +1

      @@Hawiti_31 ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @hasatpice9198
      @hasatpice9198 2 роки тому

      👍👍👍👍

    • @leylakedir7677
      @leylakedir7677 2 роки тому

      ፈላህ ደምሪኝ ደምሬሻለው

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 2 роки тому

      ኑ እንዛመድ

  • @tutukatube7626
    @tutukatube7626 2 роки тому +33

    ምርጥ ባልና ሚስቶች ስታምሩ እኮ 😍😘😘😘😘❤❤ይገባቹሀል ከዚ በላይ ገና ይከፈላቹሀል😍😘🙏🙏

    • @ferfer4745
      @ferfer4745 2 роки тому

      ቱቱዬ አሰኪ ሰልክ ጌዢና የቱዬብ ከፍችና ላኪልኝ ዉድድድ አርገሻለሁ

  • @madibintalemu2388
    @madibintalemu2388 2 роки тому +7

    ናስር አንድ ነገር ልገረህ አንተ እኮ በወር አንዴ ነው ፖድዎ የምትለቀው እንደዛ ማድረግ የለብህም ቢያንስ በሳምንት አራት አምስት ፖድዎ መልቀቅ አለብህ አለዛ ዶራል ብዙም አይከፍልህም ስለዚህ ተሎ ተሎ ፖድዎ ልቀቅበት አትፍራ ስራበት ይህ እኮ አንድ እሪዚቅ ነው መስረቅ እንጂ የሚያሳፍር መስራት አያሳፍረም ላንተም ተረፎ ለጓደኞህ ክፈትላቸው ይስሩ

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 2 роки тому +15

    እንኮሀን ደስ አላክ ጠክሩ በርቱ የልፋት ዉጤት ስጋኝ ደስ ይለል አላህ ይጣብቃቹ

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 роки тому +17

    ስም: ሙሀመድ ﷺ
    ✔የአባት ስም አብደላህ
    ✔የእናት ስም አሚና
    ✔የትውልድ ቦታ መካ
    ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና
    ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12
    ✔እድሜ 63
    ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ
    ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25
    ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40
    የነብያቶችን ታሪክ
    ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ
    ፈትዋ ያገኛሉ ሰብስክራይብ ያድርጉ
    እንኳን ደስ አላችሁ

  • @zebibastar2663
    @zebibastar2663 2 роки тому +4

    ናሰር ይገባሀን ሰው አክባሪ ነህ ጥሩ ነህ አላህ ጨማምሮ ይሰጥህ ቅን ሰው ሁልግዜም ጥሩ ነገር ይግጠመው

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 2 роки тому +30

    አላሁመ🌹ተቀበል~ ፂያምና
    አላሁመ🌹ተቀበል~ ዱአና
    አላሁመ🌹ተቀበል~ ሶላትና
    አላሁመ 🌹ተቀበል~ ሩኩዕና
    አላሁመ 🌹ተቀበል~ ስጁድና
    አላሁመ🌹ተቀበል~ አህድ-ቀልብና
    አላሁመ🌹~ኢግፊር-ዙኑብና
    አላሁመ🌹~ኢግፊርለና
    አላሁመ🌹~አህዲና
    አላሁሙ🌹~ወራህመና
    አላሁመ🌹~ወአፊና
    አላሁመ🌹~ወርዙቅና👍
    አላህ~ ሱበሀኑ~ ተአለ~ ፆማችንን ተቀባይነት ~ያለው~ያድርግልን🌹ፕሮይሌን በመጫን🌹ይቀላቀሉ🌹 መልካም እነት 🌹ለራስ ነው!!

  • @tube2834
    @tube2834 2 роки тому +22

    ረመዷን ሳያመልጠን እንጠቀምበት አላህ ፁመው ከተጠቀሙት ያድርገን ረመዷን በሚል ተከታታይ ደርስ #በኡዝታዛችን ሳአዳት እና እስላማውይ ጥያቄና መልስ በሁሱ ሌሎችም ጠቃሚ ትምርቶችን ለመከታተል ፍሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ በመህን ተጠቃሚወች ይሁኑ

  • @fatitube1620
    @fatitube1620 2 роки тому +28

    "በጀነት ውስጥ «ረያን» የሚባል በር አለ። የትንሣኤ ዕለት ከጾመኞች
    ውጭ ማንም የማይገባበት፤ «ጾመኞች የታሉ?» ተብለው ይጠራሉ።" (ረሱል ሰ ዐ ወ)
    ቡኻሪና ሙስሊም አላህ ይወፍቀን🤲🏻🤲🏻
    ሰብእስክራይብ አድርጉኝ እመልሳለሁ❤️❤️

    • @hayatyoutube7172
      @hayatyoutube7172 2 роки тому

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ እስኪ

    • @fatumawollo
      @fatumawollo 2 роки тому

      ቤተሰብ እንሁን በቅንነት ደምሩኝ

    • @hayatyoutube7172
      @hayatyoutube7172 2 роки тому

      @@fatumawollo እሽ ነይ ውደ

    • @fatumawollo
      @fatumawollo 2 роки тому

      @@hayatyoutube7172 እሽ ሁቢ

  • @habeshawinetkurate3173
    @habeshawinetkurate3173 2 роки тому +4

    ማሻአላህ አሁንም አላህይጨምርላቺሁ ደስይላል

  • @lishanmelaku4315
    @lishanmelaku4315 2 роки тому +27

    እሙቢላል እናአቡ ቢላል እንኳንደስ ያላችሁ እግዚአብሔር ልጃችሁን እልክ ያድርስላችሁ ፍቅር እስከ መቃብርያድርግላችሁ ፈጣሪ በፍቅራችሁ መካከል የሚገብትንፈጣሪ አይለመናቸዉ ሠላማችሁ ብዝትይበል

    • @sumeyagaleto4279
      @sumeyagaleto4279 2 роки тому

      የኔ ዉድ እደች የቡዘልን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @fatumawollo
      @fatumawollo 2 роки тому

      ቤተሰብ አድርጉኝ በቅንነት

    • @feventube288
      @feventube288 2 роки тому

      ውዴ በቅንነት እንዛመድ

    • @feventube288
      @feventube288 2 роки тому

      @@sumeyagaleto4279 በቅንነት እንዛመድ

    • @feventube288
      @feventube288 2 роки тому

      @@fatumawollo ቤተሠብ እንሁን

  • @አህሪቡቲዩቡ
    @አህሪቡቲዩቡ 2 роки тому +2

    ማሻአላ የስራህ ውጤት ነው
    ግን ለድሀ ሰድቅ

  • @Tube-ji8if
    @Tube-ji8if 2 роки тому +3

    ማሻ አላህ ይገባሃል በረታ መብሩክ በድጋሜ

  • @Emantube-ch3eh
    @Emantube-ch3eh 2 роки тому +12

    ናስሬ ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ ደስ ብሎናል ማሻአላህ ውዶቼ እንወዳችኋለን❤️❤️

    • @hayatyoutube7172
      @hayatyoutube7172 2 роки тому

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ እስኪ

  • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ

    እደ ፈረዶስ አስለሙአለይኩም በይጅ ውደ
    በተረፈ ማሻአላ. እኮን ደስ አላችሁ

  • @ወለየዋ-ዸ2ቸ
    @ወለየዋ-ዸ2ቸ 2 роки тому +1

    ማሻአላህ እኳንደስያለህ አቡቢላል ልጃቺሁንምአላህያሳዲግላቺሁ

  • @sidamahawasaothman4760
    @sidamahawasaothman4760 2 роки тому +4

    Waleyikumsalami woramatullahi wobarakatihuu ahamidulilahi mashaa aaallhaaa mashaa aaallhaa ✔️✔️💯💯

  • @umunabel7583
    @umunabel7583 2 роки тому +3

    ወአላይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳን ደስ አለህ❣️

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 2 роки тому +1

    ዋለይኩም አሰላም ማሻ አላህህህ በጣም ድስስ ይላል አህለን ፈርዴስዬ ና ናስር

  • @helalsadet8155
    @helalsadet8155 2 роки тому +2

    ማሻአሏህ መብሩክ እንኳነሰ ደሰ አለክ በረታ አቡ ቢላል

  • @mulumulu4759
    @mulumulu4759 2 роки тому +7

    እሰይ እንኳን ደስ አለህ በጣም ደስ ይላል ደሞም ይገባሀል በጣም አንደበተ እርቱና ስነመግባርህ በጣም ጥሩ ልጅ ነህ በጣም ጎብዘህ ከሰራህ ዩትዩብ ጥሩ ይከፍላል ስለዚህ ማቋረጥ የለብህም ።

    • @fatumawollo
      @fatumawollo 2 роки тому

      ቤተሰብ እንሁን በቅንነት ደምሩኝ

  • @hayatjima-diribetube9396
    @hayatjima-diribetube9396 2 роки тому +2

    Masha allaha Wodeme Unkanidesaleki

  • @yarebiykeyrunmretlgi7275
    @yarebiykeyrunmretlgi7275 2 роки тому +1

    ማሻ አሏህ ተባረከ አሏህ አሏህ በረካ ያውርድልህ

  • @zeinabahmed863
    @zeinabahmed863 2 роки тому +1

    እዴተ ባል አላህ ይወፋቀኝ ማሻላህ ብያለሁ

  • @sameratube8900
    @sameratube8900 2 роки тому +3

    የሰው ደስታ የሚያስደስታቹሁ

  • @abebayoutube
    @abebayoutube 2 роки тому +2

    እንኳን ደስ አለክ ወንድማችን ያንተ ደስታ የእኛም ደስታ ነው በርታ ጠንክር ሁሉም ይቻላል የማይቻል ነገር የለምና።

  • @fathiyafathya7587
    @fathiyafathya7587 2 роки тому +1

    በርታ ጎበዝ

  • @sadibutajiratube4070
    @sadibutajiratube4070 2 роки тому +3

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ነሰሩ ቀጥልበት አትጥፋ ሼር

  • @tsiontybe2040
    @tsiontybe2040 2 роки тому

    ለመጀመሪያ ግዜ ይቱብ ብር ከፈለኝ ብሎ የተናገራው በርታ ወንድማቻን

  • @yaliahsetota5500
    @yaliahsetota5500 2 роки тому +5

    ማሻአላህ ናስር አፊን ስለድኗ በደንብ አስተምራት በምትችለው ልክ አማና የኮሜንታተሮችን ወሬ እና ስድብ አፊይን የሚያንቋሽሹ ሰዎችን እንዳትሰማ ሁሉም አይደለም ጡሩና እስተማሪ ኮመንቶች አሉ ማሻአላህ በራስክ አቋም ቀጥልበት ጡሩ ባህሪ አለህ

  • @hayatmostafa8563
    @hayatmostafa8563 2 роки тому +1

    ማሻአሏህ መብሩክ ናሲር የኛ ጸባይ ስናይ የኛ የተረጋጋ

  • @aliyachannel
    @aliyachannel 2 роки тому +1

    እካን ደስ አላህ እኔም እዲከፍለኝ ዱአ አርጉ

  • @ali-tk7rw
    @ali-tk7rw 2 роки тому +1

    ማሻአላህ አብሩክ ጠንክር ወድም ለላይክ ማድረግ አብሺር

  • @ዜድቦረናየገጠሯልጂ
    @ዜድቦረናየገጠሯልጂ 2 роки тому +26

    ከሚድያ እራቅልኝ አላልሽም 😂😂 አይ ብር የስራህን 😂😂😂 ከምር ወላሂ ደስ ብሎኛል በርቱ ጎበዞች ናችሁ

  • @seadasead2516
    @seadasead2516 2 роки тому +16

    ማሻ አሏህ እንኳን ደስ አለህ ናስር ወንድሜ በርቱልኝ ስሩ አፊያየ ዉዷ ለኛም ቻናል እንክፈት እና አስተዋዉቁልን ስደት ይመራል ሀቂቃ

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 2 роки тому +8

    ማሻአላህ እንኳን ደስ አለክ አሁንም ጠንክሩ ስሩ ከቤት ወጣ እያላቹ አንዳንድ ነገር እያሳያቹን ቪድዮ ስሩ

    • @bahrainbh6048
      @bahrainbh6048 2 роки тому

      ማሻላህይገባሀልሰብርይለህሰውነህ

  • @yutube2994
    @yutube2994 2 роки тому +4

    ስታሳዝኑ ዩቱብ ብር ከፈለኝ ስትሉ እድህ እያላችሁ እህቶቻችን ተፈሩጂ አወጣችሁብኝ እንዴት የሀራም ብር እንደምትበሉ ብታውቁት ለምኔ ብበላ ይሻለኛል ነው የምትሉት ግን አላህ ማስተዋልን ለሰጠው ሰው ብቻና ያአላህ ፊራቻና ሰው ምንኛ እድለኛ ነው

    • @madibintalemu2388
      @madibintalemu2388 2 роки тому +1

      ምን ችግር አለው መጥፎ ነገር አይስሩ እንጂ ምን ችግር አለው ሆ ጉድ ነው

    • @yutube2994
      @yutube2994 2 роки тому +1

      @@madibintalemu2388እር ባክሽ እኔ አይለሁም ያልኩት አላሁሱብሀነው ተአላህ ነው ሀቅ የሚናገር መቸም አይወዴድ አላህ የፈቀደለት ካልሆነ እውነት ከወዴዳችሁ ሀቅን መናገር ነው መሻአላህ እንኩዋን ዴስያለህ ማለት ማንም አያቅተው በተለይ ለሴት ዝና ሰርታ እዳመጣች ነው የምቆጠርው ተብሉዋል አላሁ ሙተአም አላህ ይጠብቀን ሀቁ ይህ ነው እየመረራችሁ መዋጥ ነው

  • @zinettube4825
    @zinettube4825 2 роки тому +6

    ማሻአላህ እንኳን ደስ አላችሁ እኛንም ከታች ያለነውን አበረታቱን ትልልቅ ዩቱበሮች እባካችሁ። አድስ ጀማሪ ዩቱበሮችን ሸር በማድረግ ቪድዮ በመመልከት ስተት ካለው አስተካክሉ በማለት አግዙን እናተም ብዙ ውጣ ውረድ አልፋችሁ ነው እዚህ የደረሳችሁት ካጠፋሁ ይቅርታ

    • @fatumawollo
      @fatumawollo 2 роки тому

      ቤተሰብ እንሁን በቅንነት ደምሩኝ

  • @ሳአዳኢንተርናሽናልቱዩብ

    በረቱ ተበራት አፍያነ ነሰረ ለአላህ ብለን እንወዳችሁልን የኛ ጠካሮች

  • @netsanettube9580
    @netsanettube9580 2 роки тому +2

    Congratulations Nasri 🎊 👏 💐 barta wedimee

  • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ

    አድስ ጀማሬወችን አበራቶቻቸው ወላሄ መልካምነት ለራስ ነው እረስ በራሳችን በንተጋገዝ አገራችን ትለወጥ ነበረ ግን እኛ ላይ ይህ አያቀንም

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 роки тому +2

      እሺ ሀዩየ እኔም ጀማሪ ነኝ ቪደወ እይና ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @Hawiti_31
      @Hawiti_31 2 роки тому +1

      ሰዲዬ ቤቴን ጓራ በይ

    • @Hawiti_31
      @Hawiti_31 2 роки тому

      NEIMA ደምርኝ ዉዴ

    • @seadasead2516
      @seadasead2516 2 роки тому

      ትክክል ሱሱየ ብንተባበር እንለወጥ ነበር

    • @መኪያሰኢዲ
      @መኪያሰኢዲ 2 роки тому

      ትክክል ወላሂ

  • @yordi8453
    @yordi8453 2 роки тому +1

    Ekone dese alehu melekeme sew neke yederegelehu

  • @aminahsen9676
    @aminahsen9676 2 роки тому +1

    ማሻአላህእንኳንደሳላቹሁ እሙቢላልና አቡቢላል👍👍👍👍ቢላልንም አላህያሳድግላቹሁ👍👍👍👍

  • @khadijamohamed8695
    @khadijamohamed8695 2 роки тому +1

    ዋለኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ መብሩክ በርቱ

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 2 роки тому +4

    መሸአላሕ አንተ ጎበዝ ነሕ ሦብር አለህ እንኳን ደሥ አለህ

  • @Sofia-uj1ot
    @Sofia-uj1ot 2 роки тому +1

    Masha Allah

  • @merem-xi9oo
    @merem-xi9oo 2 роки тому +6

    ማሻ አላህ እኳን ደስ አላችሁ ናስርና ፈርዶስ
    የሚያስተምር ነገሮችን በርትታችሁ ስሩ አብሺሩ

    • @fatumawollo
      @fatumawollo 2 роки тому

      ቤተሰብ እንሁን በቅንነት ደምሩኝ

  • @frieyoutube
    @frieyoutube 2 роки тому +9

    መብሩክ ናስር ደስታህ ደስታችን ነው🙏

    • @fatumawollo
      @fatumawollo 2 роки тому

      ቤተሰብ እንሁን በቅንነት ደምሩኝ

  • @marimamariam3917
    @marimamariam3917 2 роки тому +1

    Waleykum asalam woraamatulahii wobaraakaatuu wow masha Allah 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 2 роки тому +1

    ማሻአሏህ መብሩክ ነስር

  • @حليمةعبدالقدير
    @حليمةعبدالقدير 2 роки тому +1

    ማሻአላህ እኳን ደስ አለህ በርታ ስራ ከይር ስራወችን አትጥፋ ሰው የሰራውን የስራ ውጠቱን ስያገኝ ደስ ይላል

    • @fatumawollo
      @fatumawollo 2 роки тому

      ቤተሰብ አድርጉኝ በቅንነት ውዶቸ

  • @1kalmedia300k
    @1kalmedia300k 2 роки тому +5

    ማሻአላህ ደስታችነው።ደስታህ ወንድማችን

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 роки тому

      ራቢአየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @Hawiti_31
      @Hawiti_31 2 роки тому

      ረቢ ቤቴን ጓራ በይ ዉዴ

  • @kedirwelotube6649
    @kedirwelotube6649 2 роки тому +1

    መሻአላህ መብሩክ እንኳን ደስ ያለህ ናስሬ በርታ 👍👍👍

  • @zadetube5759
    @zadetube5759 2 роки тому +4

    መሸአለ ነስሪ እንኳን ደስ አለህ ዎለህ በጠም ደስ ይለል ዉድ የነስሪ ቤታሰቦች በቅንነት ሰብስክረይብ አድሪጉኝ መልከምነት ለረስነዉ

  • @ter2065
    @ter2065 2 роки тому +1

    ናስር ወድሜ በርታ እድሜህን ገፋ እሪዝቅህን ሰፋ ያርግልህ አቦ ለኔም አላህ ልጅ እድሠጠኝ ድአ አርጉልኝ

  • @ዜድሀበሻዋ
    @ዜድሀበሻዋ 2 роки тому

    ማሻአላህ ፈርዶሥ ሠላምታ ሥታቀርቢ ብዙ ግዜ ሣይሽ ከዲን የራቀ ነዉ አሠላም ዋአሌኩም ወራህመቱሪላሂ ወበረካቱ ብለሽ ጀምሪ

  • @faizasultan5111
    @faizasultan5111 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ እሙ ብለል እና አቡ ብላል

  • @seadamohammed9328
    @seadamohammed9328 2 роки тому +18

    እንኳን ደስአላችሁ ጥዶች ከዚህም በላይ አላህ ያስደሳችሁ

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 роки тому +1

      Demerige seadeye

    • @fatumawollo
      @fatumawollo 2 роки тому +1

      ቤተሰብ አድርጊኝ በቅንነት ሁቢ

    • @feventube288
      @feventube288 2 роки тому

      ውዴ በቅንነት እንዛመድ

    • @feventube288
      @feventube288 2 роки тому

      @@fatumawollo እንዛመድ

    • @feventube288
      @feventube288 2 роки тому

      ውዴ እንዛመድ በቅንነት

  • @lailatube6129
    @lailatube6129 2 роки тому +1

    አፊያ ዛሬተውበሻል መሻአላህ እርጋታተምርሽ ከናሰር አምሮብሻል

  • @ramlaredihassan4074
    @ramlaredihassan4074 2 роки тому +6

    ወለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ፊርዶስዬ ወንድማችን

  • @lubabatube7975
    @lubabatube7975 2 роки тому +1

    ናሥሮ። እሥኪ የኔንም። ሸርቱልኝ አብረን እንደግ።

  • @አልሀምዱሊላ-ኘ9ለ
    @አልሀምዱሊላ-ኘ9ለ 2 роки тому +1

    ማሻአሏህ መብሩክ ጨምሮ ጨማምሮ ደስታዉን ያብዛላችሁ

  • @ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ
    @ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ 2 роки тому +1

    ኢማን፣ያለው፣ሠው፣በትንሹ፣ይደሠታል፣አላህ፣ይጨምርላችሁ

  • @sadatube686
    @sadatube686 2 роки тому +6

    ደስታችሁ ደስታችነዉ አላህ ይጨምርበት እኛ እናተን እናበረታታለን እናተ ከፍ ያላችሁት ለምን ይሆን እኛን የማታበረታቱን ስብም ሸርም አርጉልን ምንም ኪሳራየለዉም

    • @fatumawollo
      @fatumawollo 2 роки тому

      ቤተሰብ እንሁን በቅንነት ደምሩኝ

  • @ss-cc8ox
    @ss-cc8ox 2 роки тому +1

    ማሻአላህ መብሩክ እንኮን ድሰአላችሁ

  • @fathmahussein4171
    @fathmahussein4171 2 роки тому +1

    መታገሰ ዋጋ አለው አላህም ነገረችን ይወዳል

  • @tube5396gamegame
    @tube5396gamegame 2 роки тому +1

    አሠላሙ አለይኩም አህለን ለዚህ ቤት የመጀመርያየ ነዉ እንካን ደስ አላቺሁ ማሻ አላህ

  • @ፈዮና_ግሬስ
    @ፈዮና_ግሬስ 2 роки тому +2

    እንካን ድስአለህ ናስር ትንሽ ዩቱበሩችን አበርታቱ መልካምነት አይክፍልበትም

  • @hayathaya4597
    @hayathaya4597 2 роки тому +2

    ማሻ አላህ ደስ ሲል

  • @ربغفرلي
    @ربغفرلي 2 роки тому

    መሸ አለህ መሸ አለህ ኡከን ደስ አለህ ያስ ደስተ ያስደስተኘል👍👍👍በርተ👍👍

  • @yaasmin-w3d
    @yaasmin-w3d 2 роки тому +9

    እንኳን ደስ አላችሁ ምርጦቼ በርቱ ኡሙ ብላል &አቡ ብላል

  • @zeynebahmad5384
    @zeynebahmad5384 2 роки тому

    Fasikaye wallahi iwadishalew gin qinat ayraba atiqnibuzu

  • @ፋፊነኝስደተኛዋ-ኰ8የ
    @ፋፊነኝስደተኛዋ-ኰ8የ 2 роки тому +1

    ማሻ አሏህ በርታ እንኳን ደስ አለህ

  • @fatimatube9941
    @fatimatube9941 2 роки тому +1

    ማሻአላህ እኔ ኮመት መፃፍ ከማይወዱት አዷ ነኝ
    ግን ናስር የምወድለት ነገር በድኑ ጠካራ ባአላህ ያለው መተማመን በጣም እወድልሀለሁ
    ሌላው እርጋታህ
    አፊያየም እርጋታውን እየተላበሽ ነው ጎበዝ ጠክሩ በመሀላችሁ ምንም እዳታስገቡ በተለይ ፍርዶስ ተጠቀቂ ስለምትቸኩይ ነው እሽ ይቅርታ

  • @tube3507
    @tube3507 2 роки тому +1

    ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ

  • @desse8014
    @desse8014 2 роки тому +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ማሻአላህ ደስ ይላል. ፍርዶስ ናስር ሽርቱልኝ በቅንነት. ዝም እንዳትሉኝ

  • @ፎዚያ.የሱፍ
    @ፎዚያ.የሱፍ 2 роки тому +5

    ማሻአላህ. እንካን ደስስስ ያልችሁ ውዶቼ መብሩክ

    • @fatumawollo
      @fatumawollo 2 роки тому +1

      ቤተሰብ እንሁን በቅንነት ደምሩኝ

  • @zadebintabiy2919
    @zadebintabiy2919 2 роки тому

    ማሻ አሏህ ናስሮ አሏህ በረካ ያድርግልህ ፍርዶስዬ ማሻ አሏህ ኡሙ ቢላል ከሆንሽ ቦኋላ አምሮብሻል ኑሩን ደፍቶብሻል ማሻ አሏህ ላቁተ ኢላ ቢላህ ቢላልን ሳሙልኝ ውድ የሀገሬ ጥንዶች

  • @rukeyaebrahim2671
    @rukeyaebrahim2671 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ ናስር እንኳን ደስ ያለክ
    በቃ ከዚህ በሆላ መጥፋትም ጥፋ ማለትም የለም ምክንያቱም ዶላር ቀመሳቹህበት እህ
    እኛም እንክፈት ይህን ዩቱብ እዴ የማዳም ቅመሞች

  • @hayatshifaw2923
    @hayatshifaw2923 2 роки тому +1

    ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሽአላህ እንኳን ደስአላችሁ በርቱ

  • @sameerasameera1988
    @sameerasameera1988 2 роки тому +1

    እሰይ ደስ ይላል በርታልን ናስር

  • @አለህከዐርሽበለይነዉሃቅን

    ኡኡኡ ናስር ማሸአላህ ኡንኳን ዳስ ኣላ እጫምራልህ።

  • @qamuti1
    @qamuti1 2 роки тому +2

    ወላሂ እኔ እረሱ እቢ ብሎኛል ናስር እንኳን ደስ አለክ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 2 роки тому +3

    Masha allah በጣም ደስ ይላል

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ

    ማሻአላህተባረክ አላህ እንካንደስያላችሁ ሀባይቢ

  • @abdasr4048
    @abdasr4048 2 роки тому +2

    ጠንክራችሁህ ስሩ ፊርዶስ ለሁለት የጠንከራችሁህ ቻናላችሁህን አሳድጉውት

  • @sfffy6a556
    @sfffy6a556 2 роки тому +1

    መሻአላህ በርታ ወድሜ አላህ በረካያድርግልህ

  • @hnanetubi2417
    @hnanetubi2417 2 роки тому

    መሻለሂ ገነ ይከፍለሐል ወንዲመችን መከረችን አፍያን አክቢረት ታንከበከበት

  • @لاإلهإلاالله-ث9ي
    @لاإلهإلاالله-ث9ي 2 роки тому +1

    መብሩክ አላህይርዝቅክ መልካአም ናቺሁ

  • @ኢላሂአተደግፈኝ
    @ኢላሂአተደግፈኝ 2 роки тому +5

    መጀመሪያ ፍርደዎስን አመስግን ያው የሁላችሁም ቢሆንም😂

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 роки тому

      እህትደምሪኝ ሥወድሽ ሠብሥክራይብ

    • @ኢላሂአተደግፈኝ
      @ኢላሂአተደግፈኝ 2 роки тому

      @@ZAMZAM-dz6dr ምድነው ስራሺ ትምህርት አዘል ከሆነ እመጣለሁ

  • @alimaahmedahmed2770
    @alimaahmedahmed2770 2 роки тому +1

    Maashaa Allah Maashaa Allah tabarakaallah❤️❤️❤️😍😍

  • @Hawiti_31
    @Hawiti_31 2 роки тому +8

    ማሻ አላህ ዉዶቼ እንኳን ደስ አለችሁ እኔ አድስ ነኝ ዉዶቼ ወዳ ቤቴ ጓራ በሉ ደምሩኝ

  • @ራቢነኝየአላህባሪያ
    @ራቢነኝየአላህባሪያ 2 роки тому +1

    ሀቢቢ እና ሀቢበቲ እንኳን ደስ አላችሁ በረታ አብሽሪ እኛ የመዳም ቅመሞች እንድህ ነን በአላህ እገዛ ነው ናስር👍👍

  • @abdasr4048
    @abdasr4048 2 роки тому +1

    ማሻአሏህ አሏህ በርካ ያድርግላችሁህ

  • @jemilatub6426
    @jemilatub6426 2 роки тому +1

    ከወለድሽ ጀምሮ አመረብሽ ማሻአላ እንኮን ደሥ አለህ ወድሜ

  • @lubabatube7975
    @lubabatube7975 2 роки тому +1

    ማሻአሏህ እኳን ደሥሥ አለህ ናሥርር

  • @zamzamzamzam8912
    @zamzamzamzam8912 2 роки тому +1

    እኳንደስአለህ ናስር

  • @ኡሙእመን
    @ኡሙእመን 2 роки тому +1

    ነስር በአለሀ ዩቱብ አከፈፈት የምየሰይ ቪድዮ ስረልን በትክክል መክፈት ፈሊገለዉ ይትሞቼን ለመከበከብ እሻ አለሀ በጠም ትምርት. በአለሀ አለማ አለኜ