- 27
- 804 764
Nasr tube ናስር ቲዩብ
Canada
Приєднався 11 тра 2021
Відео
ጥራታችን ወበታችን ነው ሁሉ እቃ የዋጋ ቅናሽ እስከ መስከረም 16 ብቻ ተጠቀሙበት
Переглядів 14 тис.2 роки тому
ጥራታችን ወበታችን ነው ሁሉ እቃ የዋጋ ቅናሽ እስከ መስከረም 16 ብቻ ተጠቀሙበት
ቅሬታዬን መግለፅ እፈልጋለሁ ሁለቹሙ ሰሙ 09 26 98 64 22 ናስር
Переглядів 28 тис.2 роки тому
ቅሬታዬን መግለፅ እፈልጋለሁ ሁለቹሙ ሰሙ 09 26 98 64 22 ናስር
የሁላቹም ትዛዝ ተቀብዬ እያስተናገድኩ ነው የፍርዶስ ብፌ ሰንት ተገዛ ላላቹ መልሰ
Переглядів 31 тис.2 роки тому
የሁላቹም ትዛዝ ተቀብዬ እያስተናገድኩ ነው የፍርዶስ ብፌ ሰንት ተገዛ ላላቹ መልሰ
ናስር ቤተሰቦችህ በህይወት የሉም ወይ😥የጥያቄያቹ መልስ እነሆ
Переглядів 63 тис.2 роки тому
ናስር ቤተሰቦችህ በህይወት የሉም ወይ😥የጥያቄያቹ መልስ እነሆ
ለመጀመርያ ጊዜ ዩቱዩብ ብር ከፈለኝ ሁላቹም አመስግናለሁ#Fasikatube#nasirtube
Переглядів 32 тис.2 роки тому
ለመጀመርያ ጊዜ ዩቱዩብ ብር ከፈለኝ ሁላቹም አመስግናለሁ#Fasikatube#nasirtube
ፍርደውስ በመላው አለም ለሚገኙ ውድ ቤተሰዎቼ መልእክቴን አድርስልኝ አለቺኝ። 🙏🙏🙏🙏
Переглядів 26 тис.2 роки тому
ፍርደውስ በመላው አለም ለሚገኙ ውድ ቤተሰዎቼ መልእክቴን አድርስልኝ አለቺኝ። 🙏🙏🙏🙏
ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት በግፍ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን #ሼር #Nasr tube#fasika tube
Переглядів 14 тис.2 роки тому
ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት በግፍ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን #ሼር #Nasr tube#fasika tube
ዛሬ በራሴ ቻናል አዲስ ነገር ይዤ መጥቻለው Nasr tube
Переглядів 43 тис.3 роки тому
ዛሬ በራሴ ቻናል አዲስ ነገር ይዤ መጥቻለው Nasr tube
ደስ የሚል ጊዜ ከምርጥ ጓደኞቻችን Nasr&Afiya @fasika Tube
Переглядів 18 тис.3 роки тому
ደስ የሚል ጊዜ ከምርጥ ጓደኞቻችን Nasr&Afiya @fasika Tube
😅🎉😅😢🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
አረ አዳራህን ናስር አደራ አተኮ ብዙ ነገር ታዉቃለህ ታገርፈስ የኔም ትዳር ሊፈርስ ነዉ ለዳማና ጅራት ተኧላ ነዉ
هل
የሙስሊም ወዶች ሰለምቴ እህቶቸችንን የገባቹ አላህን ፈርተቹ ተከበከቧቸዉ 😢😢😊
❤❤❤
ሴት ልጅ የረሱል አደራ ናት
ኧረአሏህፍራ ርፐሰለምቴእህቶቻችንን ከጎናቸውሁኑ ለዚህአጠብቅህም ወድሜ ናስር
አላህን ፍራ መልሳት በጣም ምስኪን ሴት ናት ስድት ያይች ሴት በሁሉም ነገር መታግስ አለብህ እባክህ መልሳት❤
አትጨማለቅ ለምድነዉ አብረህ እማሰረዉ
waleymselam.webrekt.gobez.bertu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Ye ytubr Deram asetilagn
አሚንያርብ
ሚድያ ላይ የታሰረ ሚድያ ላይ ይፈታል የታወቀ ነዉ አዉቃችሁ ቢሆን እንኳን ይሆናል አይቀርም
የተፈጠረውን ነገር ሁሉ እዚህ መናገር አልፈልግም ነው ያልከው ወይ ጉድ ከእዚህ በላይ ምን ትነግረን የአላህ አብራችሁ የሆናችሁ ጊዜ ደስታዬ ልክ አልነበረውም ሱብሀን አላህ ሽቃላ ጠብ እርግፍ የምትልላችሁ ሚስት እናተ በሌላ ነገር ነው የምትወስዱት ታውቃለህ እህቴ ብዙ ሆናለች ከአንተ ለመሆን እስኪ ወደ ኃላ ዞር በል እውነት ኢማን ያዘለ ልብ ካለህ የትኛው ሀዲስ ነው ገመናችሁን ውጪ አውጡ የሚለው እ ? ወንድሜ ናስር ዩቱብ እኮ ዱንያ ነው በሰከዶች ጠፍቶ ሁሉ ነገርህን የሚያበላሽብህ እዚህ መተህ ሚስትክን አብረሀት የተኛሀትን ፍሬ ያሳየችህን እዴት አስቻለክ ምንም ሊገባኝ አልቻለም ሀሜቱ በጣም የሚያሳዝነኝ ነገር አንተ ከስዋ የተሻልክ ሆነህ የአላህን ቃል በደብ ተረድተህ ከተሳሳቱት አብረህ መሳሳትክ ነው ፍርዶስ ብትሳሳት አልፈርድባትም ምክንያቱም መገድ ላይ ነች እዳንተ ጠልቃ አታውቅም ይህ ስልክ ትሳሳት እሷም ገመናችሁን ለዩቱብ ንግድ ታውለው ማለቴ እዳልሆነ እወቅልኝ ሲቀጥል እኔ ያልኳትን ከመስማት የእናተን ንግግር ነው የምታስቀድመው ብለሀል ፍርዶስ ዩቱብ የከፈተቺው አንተን ከማግባትዋ በፊት ነው እና በአንዴ አልቀበልም ብትል ተመልካቾችዋን እዴት ይረድዋታል በእዛ ላይ የገቢ ምጭዋ ነው ብትተወዉ ደሞ ወንዶች መዝ እደምትሄድ አይታወቅም ሁለት ልብ ይዛችሁ ነው የምትቀሳቀሱት አቦ አላህ ትዳራችሁ ያረጋጋላችሁ እናተን ሳይ ትዳር እየፈራሁ ነው 😢😢
በጣም ትክክል ነህ ወድሜ
ፕራክነው😂
አብሽር እናበረታታካለን እናተም አላህ ያሥማማቹ 😢😢
ይም እያለ ነው ጅል ጅላንፎ እሷ ልጅ አላት አይመቻትም አንተ ልትመጣ 😂😂😂 ልጅ መውለድ ዩቱብ አይከከክልም ግን አንተ ኑሮ ከበደህ መሰል ሰብስክራይብ አማረህ😂😂😂😂😂
አረ ይደብራል አርፋቹህ ልጆቻችሁን አሳድጉ
frdos lamn Abraak Atmaxaam lamn leshi
አንተ ትልቅ ሰውነህ ወድሜ ምንም ብታጠፋ ችለህ ማለፍ አለብህ ከሷ አንተ ትሻላለህ ምክንያቱም ወንድ ነህ እሷ ሴት ናት ብዙ ልታጠፋ ትችላለች 😢😢😢😢
ምን አብሮ አደል ምትኖሩት ዩቱብ አብሮ መሥራት ምን ይከብዳ
በርታ ወንድማችን ፍርዶስንም ተንከባከባት መልካም ነገር ይዛቹ ኑ
እንዴ መች ልንፋታ ነው አለ?
አረ ኮማጽቹ ሁሉም ርህሱን አይተው ነው 😂ለመነኛውም ጨርሳቹህ አድምጡ👂👈
يا الله يا رب
ባልና የቱበሮች ምን አገኛችሁ ሁላችሁም ተለያየን አላችሁ😅😅😅
ሰለምቴዎችን የሚያገቡ ወንዶች ትክቅ ችግር አለባቸው ። አን ሰብስክራይብ
ጎበዝነህ ጠክሪ ወዲሜ
እኛ ሳኖም የምንናፍቃችሁ ብራችሁ ነው የሚናፍቃችሁ ምድረ አስመሳዮች😂😂😂😂😂
አብሽር አላህ ፍቅርቹሁን ያድሥለቹሁ
ማሻ አላህ ናስር ምርጥ ባል ነህ አተን ነው የምገድፈው
🎉🎉🎉🎉🎉መመ
ወይ ጉድ ዘድሮ ተፉታን እጂ ተፉቀርን ሚል ሠው ጠፉ ፍቅር ባፍ ብቻ😂😂😂 በተለይ ሀበሻ ዩቱበሮች እውነታችሁን ይሆን አሊያም በራሣችሁ ላይ የተጃጃላችሁ ይሆን አላቅም ግን ምቅርቅራችሁ ወጣ እሠው አይን ገባችሁ ይሆን እዴ 😅😢መጀመሪያ እዩኝ እዩኝ ማብይቃው ደብቁኝ ደብቁኝ ሆነ ያበሻ የዩቱበሮች ትዳር ።😂😂😂😂
አራ ውሻት ይደብራለ
አብሽር እነበርተተሀለን❤❤
መጀመሪያም እድትታወቅነው ያገባሀት እጂወደሀትአይደለም የልጂፍላጎትስላላትወለደችልህጂ
ኧረ ተዉ ኮሜተሮች እሡ ተጣላን አላለም እሥከመጨረሻዉ ሥሙት
በጣም ያሳዝናል ወድ ሲባልእድህነው
ልጁ ማሻ አላህ ነው አላህ ይጨምርልህ ፌርዶስ ሀቅ ሀቋን እድትናገር እጂ ፍትፈታ አይፈልግም ይመስለኛል ፌርዶስየ ግን ተከታዮቿን ከምትለይ ብትሞት ይሻሼሻታል ክክክክክክ
No😢
Prank endayehon gin
አብሽ ግን ፍርዶስስ
ሰብስክራይብ እናድርጋለን🎉 እናንተም 😮ድራማውን ፈጠን ፈጠን 😮እርጉ 😂😂😂😂 እስከ ፓርቲ ስንት ይሆናል?ክክክ
ወላሂእኔ ሚድያ ካሁበሀላ አመጣም ሊልብየነቀር ስጠብቅየነበረው ሰለምቴዋን ተከባከብ ቁረአንም ትቅራ👍👍
እንደው ትዳር ውሰጥ ብዙ ችግር አለ ግን እሚዲያ ወቶ ማውራቱ መንድንነው ጥቅሙ ከቻላችሁ በውስጥ ፍቱ አረ ወገን ወደየት ወደየት ነው
እኔምለው እሱተፋታንአልወጣውኧረተው እስከመጨረሻውአድምጡ ኮሜታተሮች
አንተ ምነው ልጂቷ ላይ ተፁኖ አደረክባት አላህ ሂዳያ ይስጥክ አናበረታታም አንተን ፊርዶስ ካልመጣች
አወ ሚስትህን ሰትረህ ያዝ ሚድያ አታውጣት
እናተ እናተ ወዶች ሰለምቴወችን አግብታቹህ መያዝ ያቅታቹሀል እረ አላህን ፍሩ
ኮሜንታተሮች ምንድነው ምትዘባርቁት መጀመሪያ በስነስራት ጨርሳቹ አዳምጡ ቪዲዬውን ኤጭ