የተልባ ውህድ ለማያቋርጥ የፀጉር እድገት አዘገጃጅት ETHlOPAN FLAXSEED GEL On my hair 7day s አሰራር እና አጠቃቀም ሚስጥር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024
  • የተልባ ውህድ ለማያቋርጥ የፀጉር እድገት አዘገጃጅት ETHlOPAN FLAXSEED GEL On my hair 7day s አሰራር እና አጠቃቀም ሚስጥር #zemenawit #zizi #meski #ebs # cream #recipe #facts #beautiful #‪@Yemenzwerkyoutube1930‬ @Nib

КОМЕНТАРІ • 92

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913  4 місяці тому

    ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ ወድ ተከታታዮቼ ሁሌም ስለምታበረታቱኝ አመሰግናለሁ ለቻናሌ አድስ ከሆናችሁ ላይክ ሰብስክራይብ በማረግ በተሰብ ይሁኑ አመሰግናለሁ 💚💛❤🙏👈

  • @zeritutube
    @zeritutube 4 місяці тому +2

    የማምር የፀጉር ጀሌ 👌ጎበዝ እኮነሽ ሞያ ቢባል የዉበት ዝግጂት ቢባል አንደኛ የኔ ዉድ💞

  • @ftube923
    @ftube923 4 місяці тому

    ማሸአላህ ማሸአላህ በጣም ሀሪፋ ነዉ እኔም እየተጠቀምኩት ነዉ ❤❤❤❤❤❤

  • @mesi2112
    @mesi2112 4 місяці тому

    ዋውውውው በጣም ምርጥ ነው እናመሰግናለን 👍👍👌👌

  • @astubtube
    @astubtube 4 місяці тому

    ንብረት እህቴ ምርጥ ነው ደስ ይላል ተልባ በጣም ጠቃሚ ነው በርችልኝ ፀጉርሽ ሲያምር

  • @hanatsfa1226
    @hanatsfa1226 4 місяці тому

    እንኳን ደህና መጣሽ ንብረትዬ በጣም ቆንጆ የተልባ ጄል ለፀጉር እድገት አሰራር ስላሳየሽኝ አመሰግናለሁ

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 4 місяці тому

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ንብረትየ ውዴ ዋውው በጣም አሪፍ ውህድነው ለፍሪዝም በጣም ጥሩነው

  • @jonimercy
    @jonimercy 4 місяці тому

    ሰላም ላንቺ ይሁን ንብረትዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ የተልባ ጄል በኦሊቭ ኦይል ነው የሰራሽው ስትቀቢው ፀጉርሽን በጣም አሳምሮታል ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ❤️❤️❤️🙏👍

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  4 місяці тому

      እኔም አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤

  • @fermedianfood6980
    @fermedianfood6980 4 місяці тому

    ሰላም ውድዬ ምርጥ ነው እናመሰግናለን የኔ ልዩ ሰላም ያውርደው አንድነት ፍቅር ሰላም ያውርድ

  • @rgebeytube
    @rgebeytube 4 місяці тому

    እግዚአብሄር ይመስገን እኳን ሰላም መጣሽ ንብረትየ የምወድሽ ተልባ በጣም አሪፍ ነው 👍👍👍

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 4 місяці тому

    እኳን ሠላም መጣሽ ንብረትዬ የኔ ውድ ዋውውውው ምርጥ ውህድነው ተልባ በጣም አሪፍነው አይ አውን መጠቀም አቆምኩ እጂ አውን ልጄም እየነቃልኝነው እጠቀማለው

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 4 місяці тому

    ንብሩዬ ዉዴ እንኳን ደህና መጣሽ አዉ አሪፍ ተልባ አይገባበት የለም ተስማምቶታል ለፀጉርሽ እንሞክራለን የተቀመሽን ስላጋራሽ እናመሰግናለን ዉዴ በርቺልኝ ሞክሬ ለዉጥን አይቼ ነግርሻለሁ 👍👌❤🙏

  • @bintahmed
    @bintahmed 4 місяці тому

    እናመሰግናለን ውደ በርች

  • @AbushEtanbetL-veme
    @AbushEtanbetL-veme 4 місяці тому

    ዋውው ልክ ነሽ ሲስ ተልባ በጣም ኣሪፍ ለቆዳም ለምግብ ለፀጉም ለሁሉም ሚጠቅም ታኣምረኛ ተክል ነውና እናመሰግናለን ❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  3 місяці тому

      እኔም አመሰግናለሁ ውድ ❤

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube 4 місяці тому

    ንብርትዬ እንኳንም ሰላም መጣሽ ወዴ ታልባ በጣም ቆንጆ ነው እኔ ስውዴው በተለይ ለፊሪዥ ዋዉ ነው እኔ በጣም እጠቀመው አለሁ ተጠቀሙት ምርጥ ነው እነመሰግናለን ለበለጠ መርጃ ስላካፈልሽን❤❤

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 4 місяці тому

    ንብረትዬ የኔባለምያ አንደኛነው በርቺጠፍተሻል❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  4 місяці тому

      ኤዱዬ እንደት ነሽ ውዴ ተጠፋፋን እኮ ውድ ❤️

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 4 місяці тому

    እናመሰግናለን ንብረትየ❤❤❤

  • @konjonesh
    @konjonesh 4 місяці тому

    ስላም ስላምሽ ይብዛ ንብረትዬ ተልባ በጣም ቆንጆ ነው አብሶ ለክረዳዳ ፀጉር ምርጥ ነው እደሌ ላው ቅባት ሽታ የለውም ስላጋራሽን እናመስግናለን ውዴ በርቺልኝ ❤❤

  • @tigistlema6194
    @tigistlema6194 3 місяці тому

    በርቺ እህታችን አዎ ተልባ ቆንጆ ነው ❤❤❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  3 місяці тому

      እሺ አመሰግናለሁ ውድ ❤🙏

  • @hayatuu
    @hayatuu 4 місяці тому

    ሠላም እንኳን ደህና መጣሸ ዋዉዉዉዉዉዉ እናመሰግናለን

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 4 місяці тому

    ሰላም ንብረትዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም ተልባ ከምግብነትም አልፎ ለውበት እንዲሁን ለጤና አልፎም ለፅጉራችን እድገት ውጤታማ ለውጥ እንደምናመጣ እያየን ነው የሚያቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው ከእናንተ ብዙ እየተማርን ነው ልጆቻችን በርቱልን እናመሰግናለን ይህንን የተልባ ውህድ ለልጄ ሞክርላታለሁ

  • @alemidebebe205
    @alemidebebe205 2 дні тому

    ❤❤ by arbiny min ibala

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  День тому

      በተር ካን ነው የሚባል ግን ፎቶ ታዩ ያቁታል ❤❤

  • @binalefart2799
    @binalefart2799 3 місяці тому

    ንቦዬ ዋው🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉 ጎበዝ በርቺ

  • @tsegaasrat460
    @tsegaasrat460 3 місяці тому

    ተባረኪ የኔ ምርጥ ጎጃሜ 🎉🎉🎉🎉

  • @elanahermontube
    @elanahermontube 4 місяці тому

    ንብረታችን ሰላምሽ ብዝት ይበል እንኳን ደህና መጣሽ እንኳን አደረሰሽ
    ተልባ ብዙ ጥቅም ነው ያለው ተማሪ እያለሁ ባለውለታዬ ነው ተልባ ፍሪዝ አርጌበት ትምህርት ቤት ስሄድ ጓደኞቼ በጸጉሬን ሲነካኩት ትዝ ይለኛል የዛሬን አያርገውና

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  4 місяці тому

      ዛሬስ ተረሳ ውዷ 😂❤😘

  • @user-ok5np5vi6d
    @user-ok5np5vi6d 4 місяці тому

    የኔ ዉድ ማሸአላህ በርች ከሠዉ አይን ይጠብቃችሁ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  4 місяці тому

      አሜን ፫አመሰግናለሁ ውድ ❤😘

  • @almetuwelro166
    @almetuwelro166 3 місяці тому

    እህቴ ጌታ ይበርክሽ የኔ ቅን ተበርክ አመሰግናለሁ በረቺ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  3 місяці тому

      እኔም አመሰግናለሁ ውዴ ❤🙏

  • @SiraalemGebeyehu
    @SiraalemGebeyehu 4 місяці тому

    የኔውዴበርቻ

  • @Bzu632
    @Bzu632 4 місяці тому

    ሰላም ሰላም ልቤ እንኳን ደህና መጣሸ ትባ ጀሊ በጣም አሪፍ ነዉ ግን ተየት ነዉ የምታገኝዉ ተልባዉን ተልባ በጣም እወደ ነበር ግን አጣሁኝ ሸበት አለብሸ እደ ቱ አረጀተሻል ማለት ነዉ😂😂🏃🏃🏃

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  4 місяці тому

      አወ አረጀሁ 😂😂😂ገና 15የወጣብኝ አሁን ግን በዛ ብኝ ፎቶውን አሰያት ለመዳም ታመጣልሻለች ውድ❤️😘

  • @hintsetyoutube
    @hintsetyoutube 4 місяці тому

    Wwwwwww batam arif new ውውውውውብጣም አረፍ ነወ አኔም አየትጥቅምክ ነወ አህት🙏😍❤❤❤😍😊

  • @TewubaTemesgen
    @TewubaTemesgen 3 місяці тому

    ተልበውን አዘጋጄቼ ባስቀምጠው እችላሁ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  3 місяці тому

      ይቻላል ግን ውሃ ብዙ አርጊበት ብኋላ እንደ ማስቲካ እየተሳበ ስትቀቢው እንቢ እንዳይልሽ ውድ ❤

  • @user-fx8sn4tp4x
    @user-fx8sn4tp4x 4 місяці тому

    የኔውድ በርቺልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hawawussen
    @hawawussen 4 місяці тому

    ወዋዉዊዊዊዊዊ❤❤❤❤ውውውውው

  • @almaztollu3255
    @almaztollu3255 3 місяці тому

    Jabadhu❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 maati nafta.i

  • @rere4822
    @rere4822 3 місяці тому

    ❤❤

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r 4 місяці тому +1

    እውነት ፀጉር ከተንከባከቡት ያድጋል በተለይ ጫፍጫፉን ጭቃ ቅባህ እዩቀባችሁ ከ6 ቁጥርጥር ስርታችሁ ጥቅልል አድርጋችሁ በካልሲ ማስያዝ ከዛ በሁለት ሶስት ቀን ቅርፉድ ሮዝመሪ እና ጥቁር አዝሙድ አንድ ላይ አድርጋችሁ በፋላ ውሀ ከዘፍዘፍችሁት በኃላ ውሀውን ፀጊራችሁን እየርጫችሁ ማሳጅ አድርጉ በደንብ ያድጋል የኔ በሶሥት አመቴ ጡቴ ላይ ደርሷል 9 ቀለበት

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  4 місяці тому

      ጎበዝ እናመሰግናለን የኔ ውድ ❤👈

    • @user-dy3sk8hv4b
      @user-dy3sk8hv4b 4 місяці тому

      ማሪያምንበይ ልጀምርአእኔ ፀጉሪከጆሮየበላይነው

  • @derashutube
    @derashutube 3 місяці тому

    ንብረትዬዬዬዬዬዬዬዬ

  • @furiduri8440
    @furiduri8440 4 місяці тому

    ወላሂ በጣም ምርጥነው ተጠቀሙት

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  4 місяці тому

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤👈

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 4 місяці тому

    በጣም ያምራል በረች አሪፈ ውህድ ነው በውሰጥ ለኪልኘ ለሁለታችን ነው የሰርውት ብለሻል😂😂😂😂 አንዶ እኔ ነኝ አደል ለማንኛውም ተልበው አጓጓኝ 🎉🎉በረች

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  4 місяці тому

      😂😂😂አለችኝ ከቤቴ ጓደኛ ❤😘

    • @k.dyoutube5305
      @k.dyoutube5305 4 місяці тому

      @@nibrettube8913 😀👌

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 4 місяці тому

    ሰላም ንብረቴ ሰላምሽ ይብዛ ሰላምሽ ይብዛ
    ተልባውን ቀቅለሽ ከወይራ ዘይት ጋር የተልባውን ውሀ ቀባሽው ጥሩ ነው ያለሰልሳል ለፍሪዝም ሀሪፍ ነው ግን ተልባ ተቀብተሽ እውጭ አውጭም እቤትው ነው እንጅ 😅😅
    ፀጉርሽን ለመፈረዝ የራሱ የዘጉር መፈረዣ ኮንድሽነር አለ እሱን ተጠቀሚ ፏ ብትን ለማለት
    ፌስታል አድርገሽ ስትተኝ አታጥብቂው አትሰሪ ይሞቀሙቃል ፀገርሽ ማለቴ ይላሽቃል

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  3 місяці тому

      እሺ የኔ ብርታት አመሰግናለሁ ❤😘

  • @user-ic4nv1yk9f
    @user-ic4nv1yk9f 3 місяці тому

    የኔ ጸጉር ጫፉ የደረቀ የከረደደ ሆነብኝ ምንላርገው

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  3 місяці тому

      የኔ ውድ ጭቃ ቅባት ተቀቢው ከስር በቤት ውስጥ የሰራሁትም አለ አይተሽ ተጠቀሚ ቅባት ቀቢው በርጥቡ ፀጉርሽን ተቀብተሽ ጫፍን በጭቃ ቅባት ሁለት ቦታ ስሪው ሁሌም ስትታጠቢ ሌላው የሰረኋቸውን ውህዶች ተጠሸሚ ይለሰልሳል ❤️😘

  • @user-un1ip5ib1b
    @user-un1ip5ib1b 3 місяці тому

    Ba ande sament?????? Weshatam

    • @user-un1ip5ib1b
      @user-un1ip5ib1b 3 місяці тому

      Tadya ka ganzab lmblate mwashate ayetbkem band sament? That's a big 🤥

  • @sadaahmed7960
    @sadaahmed7960 4 місяці тому

    እረረረ ኡኡኡኡ ፀጉሬየ ይረግፉል አያድግም መላ በሉኝ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  3 місяці тому

      አይዞሽ የኔ ውድ የሰራኋቸውን በሙሉ እያየሽ ተጠቀማቸው የሚረግፍበትንም ምክንያቱም ስላብራራኋቸው ተጠቀማቸው ውድ ❤️😘

  • @hekmahhekmah5823
    @hekmahhekmah5823 4 місяці тому

    እኔ አደርቀብኝ😢

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  3 місяці тому

      ጭቃ ቅባት ጫፍ ጫፉን ተቀቢው ውዴ ❤😘

  • @bintahmed
    @bintahmed 4 місяці тому

    እኔማ ወጥ መስራት ነው የቀረኝ ለፀጉሬ ክክክክ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  4 місяці тому

      ውስጥሽን ተከባከቢ የውስጥ ሰላም ይኑርሽ የበዛ ጭንቀት እና ሀሳብ ቀንሺ ምግብ ባግባቡ ተመገቢ ውሃ ጠጪ ውስጣችን ሰላም ሲሆን ላያችን ያበራል ውዴ ❤😘

    • @bintahmed
      @bintahmed 4 місяці тому

      @@nibrettube8913 የኔውድ አመሠግናለሁ

    • @user-ic4nv1yk9f
      @user-ic4nv1yk9f 3 місяці тому

      ሽንኩርት ተቀቢ ውሐውን

  • @user-bw2md1ti6u
    @user-bw2md1ti6u 3 місяці тому

    እባክሽ እንደ ምንም ብለሽ እንግሊዝኛ ላለመጠቀም ሞክሪ!

  • @user-ip1xm6kx2t
    @user-ip1xm6kx2t 4 місяці тому

    እኔ አልሀምዱ ሊላህ ፀጉሬ. ረጂም ነው ግን ትንሽ ጫፍ አካባቢ እየሳሳብኝ ነው. ተልባውን እሞክረዋለሁ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  4 місяці тому

      እሳት አታብዥበት ፀጉርሽን ቶቶሎ የምትተኮሺ ከሆነ ጫፉ ይጎዳል ይቀረናል ይረግፍብሻል እየተሰባበረ ውድ ❤

    • @user-ip1xm6kx2t
      @user-ip1xm6kx2t 4 місяці тому

      አረ እኔ እንዳው. ፀጉሬን ተሰራሁኝ ከተባለ በአመት ሁለት ጊዜ ነው ለዚያውም በስቲሻውር
      የኢቲዮ ካውያ ካገኝው እማ ድራሹ መጥፋቱ ነው.
      አመሰግናለሁ በርቺ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  4 місяці тому

      @@user-ip1xm6kx2t እኔም አመሰግናለሁ ውድ እንግደው ጫፉን ጭቃ ቅባት እና ኮድሽነነር አትጠቀሚ የቁርፍድ የሮዝመሪ ውሃ ተጠቀሚ ውድ 👇😘

    • @user-ip1xm6kx2t
      @user-ip1xm6kx2t 4 місяці тому

      @@nibrettube8913 እሺ እኔ ሲጀመር ጭቃ ቅባት ፍፁም አልጠቀምም ኮንዲሽነርም አልጠቀምም ።
      ግን እስኪ ያልሺኝን እሞክረዋለሁ