Sorry if the video is shooted before this fasting time. ● if You all are desperate by your soul don't make known (proclaim). you are making others soul disoriented. I'm sick of your activity on this video . Sorry for my words. This is brotherly advice.
ቪድዮን ስላያቹት እናመሰግናለን ❤
⭕ like , Share , Subscribe ⭕ ማረጋቹን እንዳትረሱ '' subscribe በማረግ ❤ ቤተሰብ + ይሁኑ ❤
Yoni 😘😘😘😘😘
Wow desesisl yelemedebacu
ሳላም ሁንካን ዳና ማጣቹ ዉዶቼ
ዮናዬ አንተ ስለለቀከው ነው ያየሁት እሺ በቃ ሁላቹም ሁሌም ሳቁልኝ ዉድድድድድድድ አረጋቹአለሁ አከብራቹአለሁ ሰምታቹሃል እሺ ።
Yoni betam tanashachew new metemeslew
አሪፍ ተገማግማችሆል ጥሩ ነው በስራ ሂደት የሚፈጠርና ያለ ነው ስለዚህ በዱላ ሳይሆን በፍቅር
ሀሳባችሁን መነጋገራችሁ ትልቅ ቦታ ይሰጠዋል ጥሩ በርቱ አምላክ ከእናተ ይሁን ::
በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅራቺሁን ያብዛላቺሁ💓❤️
ኢንዶሚና በርበሬ በሉ ወንድ ልጂ ቆፈጠን ያለ የሚያቃጥል ነገር ድፈር አለበት ምርጦችዬ ሰላማቹ ይብዛ ስወዳቹ የዮኒዬ የኔምርጥ
በፆም ወተት አይደብርም ጓደኝነታችሁ ደስ ይላል በርቱ
ማነው እደኔ ሳያያቸው like እሚገጫቸው ስወዳቸው 3ቱንም❤❤❤❤
ደስ ትላላችሁ እስከመጨረሻው ህይወታችሁ በፍቅር ዝለቁ💓
ዩኒ ምርጥ ልጅ ነው የገጠር ልጅ ነው የሚመስለኝ
😄😄😄
Asmesey nw eko betam belt laze nw getare memaslew
@@eman123muhaba andand sew gin yeminagerewun ayakim yet awokishiwu asmesay mehonun?
ደስስስስ ስትሉ የኔ ማኛዎች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅር ያብዛላችሁ ጎበዞች ማተባችሁን ስወድላችሁ ለሌሎች አርአያ የምትሆኑ ናችሁ ፀጉራችሁን በመጠኑ አድርጉት ነውር ነው
Sorry if the video is shooted before this fasting time.
● if You all are desperate by your soul
don't make known (proclaim). you are making others soul disoriented.
I'm sick of your activity on this video .
Sorry for my words.
This is brotherly advice.
በውነት ደስ ትላላችሁ በውት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ዋዉ በጣም ደስ የሚል ፍቅር ነው ያላችሁ ሁሌም አይለያችሁ ፈጣሪ ከጎናቸው ይሁን ደስ ትላላችሁ
3ውፍች ስታምሩ ፍቅር ያብዛላቹ እግዜአብሔር: :
ቤተሠብ እንሁን ውደ
ወይኔ ስታምሩ በሰማዕቷ 😘😘😘❤
ከሶስቱ ማን ይመቻችኋል? ?
ለኔ ዮኒ ❤❤ ሰብስክራይብ በዛው 👍
Neyi indemamer mar
አቤላ
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ እስኪ
Yoni ነዋ
@@fafiitube3266 demryalew mare
ግልፅ መነጋገር ደስ ይላል ደካማ ጎንን ተነጋግሮ በፍቅር መቀጠል መቻል እውነተኛ ጓደኝነት ደስ ይላል
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን አይቀንሰው አቦ በርቱ
የዘኒ ቶሚዬ ስወዳችሁ ደስስስ የሚለኝ ደሞ ኦርቶዶክስ በመሆናችሁ በጣም ደስስ ትሉኛላችሁ በርቱ
ዋው በፍቅር መገማገም ደስ ይላል ሁላችሁም የዋሆች ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛ
በርታልኝ ጡሩ ሥራ ነው ደሞም ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አሜን በሉ እሸ
የእውነት በጣም ነው ያምትምሩት ፍቅራችሁን እስከዘላለም ያድርግላችሁ ፫3ውድድድድድድድ
ሐበሻ እኮ አንዱ መለያቸን ምግባቺን የማያቃጥል መሆኑ ነዉ
ደስ ትላላችሁ በጣም ነዉ ያሳቃችሁኝ
ጥቁሩ ልጅ ጎበዝ ነዉ
ማሮች ብጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር ይጠብቅችሁ ውድሞች ስላማችሁ ይብዛላችሁ ❤️❤️😍
ማነው እንደኔ እንዶሚ የሚወድ
እኔ በፍቅር ነው የምወደው
እኔም ውድድድ
I love endime to much much much much much much
ወይኔ አዝናናችሁኝ የኔ ውዶች እስኪ እደኔ የሚወዳችው ላይክ👍👍
መጨረሻ ላይ ቶሎ በልቶ በጨረሰ ሲባል
ሲበሉ ሲይወጡት የነበረውን ድምፅ ሰምታችሁታል 😂 😂 😂 ልሞት ነው ኧረ
ሁላችሁንም በፍቅረ እወዳችሀለሁ ግን ዬኔ ስወድክ ከልቤነው ለሰው ያለህ ፍቅረና ክብረ ወደረ የለውም
ፈጣሬ ይጨምረልህ በረቱ አይለያችሁ አብራችሁ እደጉ ስስቶቸ
ወይኔ ደስስትሉ ጓደኞቸን አስታወሳችሁኝ እኛም እደናተ ነበርን
የምር በጣም ታዝናናላችሁ ስታምሩ ይመቻችሁ ስታስቁ😂😂😂❤❤
ዮኒዬ በመጨረሻ ዱላው የማን መምቻ ነው እግዚአብሔር ፍቅሩን ብዝት ያርግላችሁ
ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🙏
ዮኒ አንደኛ ነህ ሁለቱ የምንም ብቃት የላቸውም አንተ ስው አክባሪ ነህ
የውነት ዘና እኮ። ነው የምታረጉኝ በርቱ
በጣም ሙድ አለው በቀልድ መልክ የውስጥን ማውጣት ደስ ይላል እኔም አማረኝ ኢዶሚን በቃ ቁርሴ ነው ዛሬ ለዛውም በሚጥሚጣ
ማሻአላ መጨራሻ ላይ አስቀቹኝ ከራሰነው በዱለ እሚትሉንነውዴ ክክክክክክክ ጨዎተቹ ዳስ ይለል በርቱ
ደስ የምትሉ ቤተሰቦች #artist genet nigatu
ኮሜት ፅፌ አላዉቅም ግን እከታተላችኋለሁ ካላጠፋሁ ላስቸግራቹህ ፀጉራቹህን ቀነስ ቀነስ አርጉት ጎሽ
እግዚአብሄር አይለያቹ ጨዋታቹ በጣም ደስ ይላል በርቱ
ረወይኔ አደከማችሁኝ በሳቅ ይመቻችሁ ያራዳልጆች😘😘😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እሽ ምችግር አለዉ
😂😂😂😂 👏👏nice kept up
ፍቅር፣ሰላም፣አንድነት፣ይህብዛላቹ፣
ደስ፣ትላላቹ
እግዚአብሔር አይለያችሁ በጣም ነው የሚወዳችሁ ምርጦቼ
ወይኔ ስታምሩ እመቤቴ ፍቅራችውን ታብዛላችው ውዶችየ
እነ የወናታን እምታደንቁ በቅንነት ቤተሰብ አድርጉኝ
ua-cam.com/video/Cr7pFySa7rA/v-deo.html እኔም ቤተሰብ
ስላም ስላም ውድሞቼ አቤል ቶማስ &የውኒስላማችብዝዝት ይበል
እረ አቤልዬ እረ ቀስ
ክክክክ አረ በሳቅ ገደላቹኝ ዋው ደስ ስተሉ
ክክክክክ እናቴን ሦስታቹሁን በአንድ ለይ አይቶ አላመሰቅ አይቻልም ሠለማቹሁን ያብዛ
ፍቅራችሁ ደስ ሲል ውድድድ
Selamchu yebiza wubochi setamiru Ayilyachu ❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ውይኔ እኔ ተቀጠልኩኝ በማየት ብቻ በጣም ያቀጥልል የመስልኝል ስታምሩ
Setamru yagere lejoch wdeddddddd ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💯💯💯💯💯
ፍቅራችሀ ለዘላለም ሶስታችሁም ውቦች ነችሁ።
የነ አዘጎች እዴተ እደምወዳችሁ እኮ ሰላማችሁ ይብዛልኝ አቦ
አቤል ጉረኛና ይዋሻል፡ሁላችውም አሪፍ ናቹ።
Keyu liji gen betam guregna new tomi temechegnaleh demo be 4selik new subscrlbe yarekuh.beterefe yimechachu
Love you guys kayin yawtachu ayileyachu medhaniyalem much respect ✊🏾
ወይኔ እኛ በስደት ሁነን እየፆምን እናንተ ደሞ ወተት ምናምን ትላላችሁ በሃገር ቤት ተጎልታችሁ
ስወዳቹ እኮ❤ ፍቅራቹን ያብዛላቹ
ሰታምሩ እምቢቴ ትጠበቃችሁ
ዘና ፈታ ጭንቅት እምታስርሱ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
Sewadechu uko Yonye hulachnmi yamir ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Yoni betam new yemiwedachu betaleyi taje setnor woow new fkr ena selam yebizalechu
Yoni mert ❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ በርቱ እውነት ፍቅራችሁ በጣም ደስ ይላል
ስታምሩ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
ኣይለያቹ ፍጣሪ እድሜን ጤና ይስጣቹ
ክክክክክክ ስወዳችሁ እኮ አዝጎቼ ❤🙆😁😁😁😁😁😁😁😁
ዋው በጣም ፈታ አረጋችሁኝ ይስጣችሁ
Wowowoowowowwowowow Tomi gobaze👍
ይመቻቹ በተለይ ቶሚዬ ወድድድድ😍😍😍
የኔ ውዶች እግዚአብሔር አይለያቹ
ወይኔ ቶማስ የሴት ፍቅር ጥያቄው ሁሉ ሴት ሴት ነው ሸለሸል 🤣🤣🙄🙄🙄
😂😂😂😂😂😂ወዮ አቤል ምን አረኳት😂😂😂😂😂😂😂
ክክክ
wowowo bosss Amazing my brother and brother and brother I miss you 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰So Amazing
ዋውውውው የኔ ምርጦቺ የኒ ፍቅር 🥰
ስወዳችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
የኒየ ማሮወች ሰላማችሁ ይብዛልኝ
ሶስተቻውም ደስ ይሉኘል ኅደኝነታቸው የስቃነል ተድላችሁ በዚህ ዘማን ጉደኘ እንጂ ኅደኘ ዬለም ግን እነንታ ወውውው
ተመቸሽኝ ማሬ
ነቀዞች ግን ይመቻቹ በጣም ደስ ትላላቹ
ሠላማቹህ ብዝት ይበልልኝ ውይኔ አንድ ኪሎ በርበሬ
Kkkkkkkkkkkk awo feta belu
Ylmadibachihu abrachihu endih sru ye Tommyn aycha naw ye Yonyin yayehut eski degma wade Abalo page degmo gora libal
I Love you guys ayleyachihu
Yonin yemiwed beca like ....
Yonatann yemiwed👍👍👍
የኔ ብጤ ሲደገፉህ አቶድ አቤሎ
😳😳😳😳😳እናንተ አትጾሙም ወይ ድፍረታችሁ አስቡበት ባትጾሙ እንኳን ለሌሎች መጠቀቅ አለባችሁ ቶማስ መስቀልህን ገጭ አድርገህህ ወተት ግጥም አውሬ አየኝ በሉ በተረፈ ግን ፍቅራችሁ ያምራል 😘ሁሌም አያችሗለሁ ሶስታችሁንም ቀጥሉበት ግን መልክቴን አደራ ቪዲዮ ስሰሩ በጾም ሰአት የማያስፈልጉ ነገሮች ላይ ትኩረት ልታደረጉ ይገባል ወድሞቸ አስታውሉ
ዮኒዬ ምነው እናተ እንዲህ ምትቀልዱባትን በርበሬ
እኔ ስንት እንደምገዛት በወካት ኖሮ አትቀልድባትም ነበር
Hhhh Tomi teyakewech bebzat ke set ga yetegenagnu
በርበሬ አቃጥሎቹ ማለት ነው ሚጥሚጣ ቢሆን አሪፍ ነበር
you guys bzu giza gen la sera (video) becha nw metegenajet a
እናንተ እርቀታቹሁን ጠብቁ አላልኳቹሁም😜ስወዳቹ😍❤
ደስትላላቹ እስከመጨረሻ ያዝልቃቹ
እብራችሁ ስትስሩ መነጕ ይኖራል ግን ቂም አያስፍልግም ወጣቶች ስለሆናችሁ ወዲያው ተነጋግራችሁ ፍቱት ያራዳ ልጅ
Arif new bertu enamesegenaley
ደስ ትላላቹ ምርጦች 😍😍😍😍😍
❤🌹❤🌹❤🌷❤🌷❤🌹❤🌹❤🌷❤🌹
Tomy gena zare temechehigni+ Abelo+yoni konjo yene mirtochi❤👈 👌
Wow 👏Tomase 🥰🥰🥰🥰
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እኔም ይዶሚን እየበላሁ ነው የተከታተልኩዋችሁ ክክክክክክክክክክ
Sewadachu selamachu yebza 😘 😘😘
Setameru fatari fekerachuneh yabezalachu