Dr. Shibeshi Sitcom Drama ምዕራፍ 2 ክፍል 5/ ጀንጃኙ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 216

  • @leyowesame8040
    @leyowesame8040 4 роки тому +5

    አስረስየ ስወድሺ እኮ ጥግ ድረስ ነው በጣም ቆንጆ ነው የምታቀርቡት በርቱ

  • @ሀገሬንወዳለሁ
    @ሀገሬንወዳለሁ 4 роки тому +30

    ገራሚ ልጅ ነህ ለምን ትልልቅ ሚዲያ እንደማይጋብዙህ አይገባኝ

    • @amansew
      @amansew  3 роки тому +2

      thanks so much ewdachualehu።

    • @ጃማኤልሻማ
      @ጃማኤልሻማ 3 роки тому

      አድስ ስለሆነነዉ ጠክር አይዞህ አማን

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon9911 4 роки тому +2

    የዛሬው ትምርት ለተመልካቾች ጭምር ነው እናመሰግናለን ዶ/ር ሽበሽ እግዚአብሔር ያኑራችሁ በርቱ ደስ የሚል ስራነው ጋሽ በድሉ የት ሄዱ የአገራችን አርማ ናቼው

  • @tigmimiyoutube4231
    @tigmimiyoutube4231 4 роки тому +13

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣እናተ ባኖሩ በማን እስቃለን ሺሺሺ አመት ኑሩልን

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ

    ዚስ ኢዝ ጉንጭ😂ዚስ ይዝ ሆድ😂ዚስ ይዝ መራቢያ በተግባር አሳይሻለው ማታ ብሎ እርፍ😂😂😂 *አስረስዬ ሆና እንጅ እንጅ መስላ አትሠራም ጎበዝ* 💔

  • @osmanosman7431
    @osmanosman7431 4 роки тому +6

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክ ወይ ሺበሺ ጉንጭ ጉንጭ ነው ሲገርመኝ ዚሲዝ መራቢያ አልክ ክክክ ቀጥሉበት በጣም ነው የምታዝናኑት

  • @GalilaRout
    @GalilaRout 4 роки тому +8

    😂😂😂😂
    ማታ በተግባር አስተምርሻለው
    አቦ ምን ጉድ ነው 😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @daliaradwans1001
    @daliaradwans1001 3 роки тому +7

    በጣም ትልቅ ስውንህ ሺመትኑርልን

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 4 роки тому +2

    እንዳንተ አይነት ጎበዝ ሚዲያ ሊያየው ይገባል እማይረቡት ናቸው አሁንማ የትም አሉሉ እሚባሉት ምንም ሳይሰሩ እራቁት ለብሰው የትም ሲንከራተቱ በማየት ብቻ

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 4 роки тому +3

    አስረሴ ሺበሺ ልዩ ናቹ, 😘😘😘💋💋💋💋ታምራላችሁ በርቱ

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 4 роки тому +12

    This is መራቢያ😂
    ማታ በተግባር አሳይሻለሁ😂

  • @missmarry6538
    @missmarry6538 4 роки тому +4

    ሰላም ምርጦች እኳን ደና መጣችሁ ስወዳችሁ ❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍😗😗😗😗😗😗

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg 4 роки тому +2

    አቤት ዶክተርየ እዉቀት እኮ ነፍ ነዉ ዚሲዝ ሆደ አላለም👌👌👌☑✏

  • @fesehaalemayehu6816
    @fesehaalemayehu6816 4 роки тому +1

    ዶ/ር ሽበሺ ጥሩ ነው ቀጥሉበት አርበኛው በትክል ተጫውቶታል ከፀሀይ ጋር ያለው ጠብ ውበት በጉልበት አረፍ ነው ወደነዋል
    ቀማሚውም ስትጣሉ ያለው እኛ በስደት 35አመት ባዶ ቤት በብቸኝነት ያሉ የሃገራቸውን ለዛ የአባቶችን ትዝታ የምናየው በናንተ ነው ሁላችሁም ጎበዞች በርቱ።

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆነው በርቱ

  • @እሙረያን-ጰ8ዘ
    @እሙረያን-ጰ8ዘ 4 роки тому +2

    ክክክክክክክክክ ዝዚስ መራቢያ ውኡኡኡኡ በሳቅ ሞትኩኝ ይመቻችሁ።

  • @toybahassen2045
    @toybahassen2045 4 роки тому +2

    አቤት ቅናት ሽበሽ ምናለ ቢበላዉ እጀራዉን ክክክክክክኮ

  • @abebeamha9519
    @abebeamha9519 4 роки тому +2

    ደስ ትያለሽ ታምሪያለሽም ቀጥይበት

  • @raswiyaqtr970
    @raswiyaqtr970 4 роки тому +2

    ምርጥዬ ናቹ በርቱልን

  • @መቅዲ-ጘ9ቈ
    @መቅዲ-ጘ9ቈ 4 роки тому +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @ሮዚነኝዱርዬዋ
    @ሮዚነኝዱርዬዋ 3 роки тому

    ዚስ መራቢያ ማታ በተግባር አሳይሻለዉ አላለም 😂😂😂😂😂 አቦ ይመቻችሁ ምርጥ ስራ ነዉ እምሰሩት😘😘😘😘😘

  • @ירוסווביו
    @ירוסווביו 3 роки тому

    እውይ አማን ስዎድክ ያውም በብዙ
    ትችላላችሁ።

  • @tayoutube2969
    @tayoutube2969 4 роки тому +1

    አራት ዜሮ ጉጭ ጉጭ ነዉ አሉ ሽበበሽ ወይኔ በሳቅ

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 4 роки тому +2

    በጣም ደስ ትላላችሁ እናም ታስቃላችሁ 😄😄

  • @merwan807
    @merwan807 4 роки тому +1

    በርቱ በጣም ጎበዞች ናችሁ ሁላችሁም

  • @emamaubelete8031
    @emamaubelete8031 4 роки тому +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ ውዱች

  • @እማክፉሽንአልስማ-ጀ5ኈ

    እስኪ ቆፍጠን አድርጊው አስረስዬ 😄😄😄
    ዚስ ኢዝ መራቢያ 🙄😄

  • @noorsamre6318
    @noorsamre6318 4 роки тому +1

    እውይ ስወዳቹህ በርቱልን

  • @halimasaid8221
    @halimasaid8221 4 роки тому +2

    ዚዚዝ,መራባ,ክክክክክክክክ,ሺበሽዬ,በጣምያሰቃል

  • @lolman8495
    @lolman8495 4 роки тому +1

    እንከን ደናማጠ ችሁ ምርጦች ስወዳችሁ
    ቶሎ ቶሎኑ

  • @hayelileyewu55
    @hayelileyewu55 3 роки тому

    በርታልን ጎበዝ ልጅ

  • @ፊዳካያረሱልላህ
    @ፊዳካያረሱልላህ 4 роки тому +2

    ክክክክክክክ ጉጭ ውይይይይ በሳቅ

  • @ፍላቂት
    @ፍላቂት 3 роки тому

    ዚስኢዝ መራቢያ ኸረ ወይኔ በሳቅ መሞቴ ነው

  • @awetkelifakelifa3665
    @awetkelifakelifa3665 4 роки тому +2

    ክክክክክክክ ዘና እኮ ነው ምለው በእናንተ ትመቹኛላችሁ

  • @ትዕግስትወለተኢየሱስ

    አደ መስቀል ጎበዝ መስቀልሽ ዉበትሽ ድነትሽ ነዉ የታዉልቂ መስቀልሽን

  • @jgxjijfxvj4413
    @jgxjijfxvj4413 3 роки тому +1

    አማ ቆንጆ ይመችህ ሁላችሁ ይመቻችሁ ❤

    • @amansew
      @amansew  3 роки тому +2

      👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @_toppick1262
    @_toppick1262 4 роки тому +12

    አይ ይሄ አረብ ሀገር የስንቶች መቀለጃ ሆኖ ይቅር!?🤔

    • @bentbaba4317
      @bentbaba4317 4 роки тому +1

      በጣም

    • @ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ
      @ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ 3 роки тому +1

      የከፋዉ የት ይሄዳል አረብ ሀገር ደሀ ቢሠደድ አረብ ሀገር ለችግር ለችግሩ ጊዜ አረብ ሀገር😠 አሁንሥ በዘ😠 አረብ ሀገርኮ ትልቅ የሂዎት ኮሌጅ ነዉ።

  • @messitesema8600
    @messitesema8600 4 роки тому +1

    አማንዬ በርታ ወንድሜ!!

  • @helen-eu2hq
    @helen-eu2hq 4 роки тому +2

    😂😂😂😂😂ሞትኩ በሳቅ

  • @zinatmahamed2477
    @zinatmahamed2477 4 роки тому +10

    ይች ያረብ ሴት ለናንተም። ሰብስክራይ። ላይክ በማድረግ። ገቢ ታስገኛለች። እር ስንቱን። ልገራችሁ። እዳው። ሆድ ይቻለው

    • @jawaherhussin2975
      @jawaherhussin2975 4 роки тому

      👍👍👍👍👍👍👍💯💯👍👍👍💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯

  • @mekityub1966
    @mekityub1966 Рік тому +1

    ወይኔ አማን በሳቅ ሞትኩ

  • @ሀዬየወግዲልጂ
    @ሀዬየወግዲልጂ 4 роки тому +2

    😂😂😂😂በለው ይመቻችሁ

  • @ዜድነኝየኮከብአበዋቀበጥ

    የምን ትዝነው አሥረሴ ሐሐሐሐ ይመችክ አቦ

  • @ሰኒሐበሻዋወሎቤተአማራ

    የጀመረችዉን ሰፊድ ሳትጨርስ ተሰደደች😂😂😂😂😂😂😂😃😃😃

  • @Rtube-bi8ok
    @Rtube-bi8ok 4 роки тому +2

    😂😂😂😂😂😂😂ሞት በሳቅ

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ 4 роки тому +2

    ክክክክክክክክክ. የኔምርጦች

  • @መቅዲ-ጘ9ቈ
    @መቅዲ-ጘ9ቈ 4 роки тому +2

    አማንየ አንድድ ጊዜ እንኳን መልስእጂ ማለቴ ኮሚቴ

  • @aa6750
    @aa6750 4 роки тому +2

    እዴው ስወዳችሁ

  • @ሀሊማአሊስደትያደክመኛ

    እኔይኸልጁግርምይለኛል. ክክክክክክክ. ብቃቱ. ሺበሺ. ክክክ. አይባይናችን አትምጡባርባገር. ሺበሺየ. ባለፈው. መዳኒት አገኛሁ. ላርባገር ማዳሞች ብልሁነበር. ካላለቀ ለኔም መዳምዝምየሚርግ. መዳኔት. ካለ።

  • @gdhdgdf2001
    @gdhdgdf2001 3 роки тому

    ይመቻችሁ የጉጩ ሲገርመኝ መራቢያ ክክክክ

  • @bezateshome7798
    @bezateshome7798 3 роки тому

    ክክክክክክክክ
    ስዋዳቹ ተፋቾች በርቱ

  • @wellomedia2371
    @wellomedia2371 4 роки тому +1

    በዱየ ከለለ ደስ አይልም የት ሄዶ ነው

  • @semirasulama3292
    @semirasulama3292 2 роки тому

    ግቢው ስያምሪ ዋውውው

  • @yabsra17tube82
    @yabsra17tube82 4 роки тому +2

    ክክክክክክክክክክክክክ በሉ በርቱ

  • @ሙሀመድረሱልአላህ
    @ሙሀመድረሱልአላህ 2 роки тому

    የጀመርችውን ሴፌድ ሣጭረስ😂😂😂

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon9911 4 роки тому +1

    አስረሴ በሳቅ አራት ዜሮ አላለችም ክክክክክክክ

  • @ዜድየራቆቦዋዜድየራያቆቦዋ

    ብራክ ጉንጭ እሬድ ጉንጭ ክክክክክክክ

  • @susuberhane929
    @susuberhane929 4 роки тому +1

    Good job 👏

  • @bigomsirklam405
    @bigomsirklam405 4 роки тому +1

    Ahhhhhhhh 😁😁😁😁😁❤️❤️❤️ sewdachuu

  • @apptuble1610
    @apptuble1610 4 роки тому +2

    መሪያቢያ👌👍👍👍👍👍👍😜😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤

  • @haihhi921
    @haihhi921 2 роки тому

    አይ ሺበሺየ ስወድህ አማንየ ይመችህ ዚሲዝ ጉጪ አልክ

  • @ፍቅር-ነ5ዀ
    @ፍቅር-ነ5ዀ 4 роки тому +3

    ፍትህ ሊእንግሊዘኛው😂😂😂😂😂😂

  • @ጣዝማማር
    @ጣዝማማር 4 роки тому +1

    ክክክክ አይሽበሽ ዚስ ኢዝ መራቢያ

  • @tigistmm6367
    @tigistmm6367 4 роки тому +2

    Hhhhh marabya 😂😂

  • @sarayousef2021
    @sarayousef2021 4 роки тому +6

    አስር ብር ላይ ያለችው አሳዘነችኝ እውነት

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 4 роки тому +2

    ክፍል 6....

  • @የጅማልሚስትነኝየባሌአፍቃ

    የጀመርችውን ሴፌድ ሳጭርሥ. 😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @tube5313
    @tube5313 4 роки тому +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አረ በሳቅ

  • @genzebatube659
    @genzebatube659 3 роки тому +1

    ሰውዳችሁ ማሮች💚💛❤️

  • @toybahassen2045
    @toybahassen2045 4 роки тому +2

    ፈስያምራል ክክክክክክክክክ

  • @iriririrrirfidididi1339
    @iriririrrirfidididi1339 4 роки тому +1

    Wawwww.Aman.temechehgn.eshi.tiru.new

  • @fasikawhaile2862
    @fasikawhaile2862 4 роки тому +5

    ጋሽ በድሉ የት ሄዱ እሳቸው ባለመኖራቸው ቅር ብሎኛል ,ለማንኛውም ውበታችሁ ናቸው ።

  • @yaineshimlis2815
    @yaineshimlis2815 2 роки тому

    ሀሀሀሀሀሀ እንደው አስረሴ

  • @sadanurea9670
    @sadanurea9670 4 роки тому +1

    ያርር ሸበራ😂😂😂

  • @samriyekerstoslije3234
    @samriyekerstoslije3234 4 роки тому +1

    😊Sewdachu😘😂😂😂😂😂😂

  • @Rady-Rady
    @Rady-Rady 4 роки тому +1

    ሰላም

  • @berhe9232
    @berhe9232 4 роки тому

    በሩቹ

  • @שבעראוטר
    @שבעראוטר 3 роки тому

    አማንዬ ስወዳችሁ👄💋

  • @ሀዩየሀርቡዋቀበጥ
    @ሀዩየሀርቡዋቀበጥ 3 роки тому

    አረ ወየው ወላሂ ፈታ ነው የሚያረጉኝ

  • @fernandokebede3344
    @fernandokebede3344 3 роки тому

    Mohaxe ,mino xafaa...

  • @dubai1813
    @dubai1813 4 роки тому +2

    ክክክክክክክ😀😀

  • @እሙ-ደ4ወ
    @እሙ-ደ4ወ 4 роки тому +2

    ክክክክክክ

  • @ethiopiaconnn3398
    @ethiopiaconnn3398 2 роки тому

    Betamnew Imitasikut

  • @halimasaid8221
    @halimasaid8221 4 роки тому +2

    ምድነው,የዛሬውደም,በጣምአጠርሳ

  • @hanan9228
    @hanan9228 4 роки тому +2

    Kkkkkkkkkk😊😊😊😊😊😊😁😁😁😁😁😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆 hayi doctor shibash ye yesirakin yestik 😆😆😆😆😆😆😆😆 esun mata Astemirishalow Ale

  • @zeharamohammed-5632
    @zeharamohammed-5632 4 роки тому +1

    ክክክክክ አጠር የዛሬው

  • @tsehaydesalegn7166
    @tsehaydesalegn7166 4 роки тому

    Bertu yenie jegnochi

  • @woineshetgetachew4473
    @woineshetgetachew4473 4 роки тому +2

    Kkkkkkk👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍

  • @As-yo6cx
    @As-yo6cx 4 роки тому +1

    ክክክ አይ መሬት ያለሰዉ

  • @bertokanetashla5438
    @bertokanetashla5438 3 роки тому

    አረ በሰቅ ክክክክክክ

  • @zahrahasiri1741
    @zahrahasiri1741 4 роки тому +2

    ዚሥ ኢዝ መራቢያ ክክክክክክክክ

  • @3a887
    @3a887 3 роки тому

    ክክክ

  • @ባርዬባርዬ
    @ባርዬባርዬ 4 роки тому +1

    ሺበሺዬ😆😆😆😂😂😂 this is ጉንጭ😂😂😂 በአማርኛም በእንግሊዝኛ ም ጉንጭ .... ጉንጭ ነው 😆😆😆

  • @eregoyarau5827
    @eregoyarau5827 4 роки тому +1

    ኣቤት ስታምሩ ሽ ኣመት ያኑራቹህ ውዶቸ

  • @malakum9126
    @malakum9126 4 роки тому +2

    Very funny

  • @Savedbyonlygrace777
    @Savedbyonlygrace777 4 роки тому +1

    😂😂😂....The plant with big leaves is amazing ...

  • @tarikuagetu5079
    @tarikuagetu5079 4 роки тому +3

    ሱዳን ነዉ የሄደቺው እውነት ለምን አትናደድ አርባ አመት አገልግላ

  • @aa6750
    @aa6750 4 роки тому +2

    ክክክክክክክክክክክ

  • @seydabera750
    @seydabera750 4 роки тому +1

    በሳቅ ሞትኩ

  • @noorsamre6318
    @noorsamre6318 4 роки тому +1

    ክክክክክክ በአማርኛ ም ጉንጭ በግሊዘኛም ጉጭ