Dr. Shibeshi Sitcom Drama ምዕራፍ 2 ክፍል 1/ ባንዳ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 178

  • @saramullu4075
    @saramullu4075 Рік тому +1

    የእዉነት በጣም አስተማሪ ዋዉ በርቱ

  • @hayathayat5770
    @hayathayat5770 3 роки тому +1

    አስረስየ ስወድሽ የኔ ቅመም ሽበሽማ አንደኛ ነህ

  • @tazayosuf7128
    @tazayosuf7128 4 роки тому +25

    ሽበሽ እና አስረሴን ስወዳችሁ

    • @bezateshome7798
      @bezateshome7798 3 роки тому

      betam simachaw ewint egzieabhri tilk bota yadrsachwo

  • @ነኝወሎየዋየመዳምአቡላስ

    አሰላማለይኩም ሙስሊም እህት ወንድሞች ለአሽራ እንኳ ንአደርሳችሁ በቆሎው።አይይይይ

  • @ሚሚየማርያምልጅነኝ
    @ሚሚየማርያምልጅነኝ 4 роки тому +4

    ክክክክክክ እኔ የምለው ሺበሽና በድሉ በተገናኙ ቁጥር መጣላት መጨቃጨቅ ነው ስራቸው ክክክክ ፎርጂድ ዶክተር!!!!!

  • @fesehaalemayehu6816
    @fesehaalemayehu6816 4 роки тому +2

    ዶ/ር ሽበሺ ጥሩ ነው ቀጥሉበት አርበኛው በትክል ተጫውቶታል ከፀሀይ ጋር ያለው ጠብ ውበት በጉልበት አረፍ ነው ወደነዋል
    ቀማሚውም ስትጣሉ ያለው እኛ በስደት 35አመት ባዶ ቤት በብቸኝነት ያሉ የሃገራቸውን ለዛ የአባቶችን ትዝታ የምናየው በናንተ ነው ሁላችሁም ጎበዞች በርቱ።

  • @buildingfuture9797
    @buildingfuture9797 3 роки тому +1

    ስወዳችሁ ቡን ብለው ይጣላሉ ነገር ግን ይዋደዳሉ ደስ የሚል የእኛ ኢትዮጵያን እውነተኛ ማንነታችን ነው የምትሰሩት ተባረኩ

  • @fesehaalemayehu6816
    @fesehaalemayehu6816 4 роки тому +3

    ዶ/ር ሽበሺ ኮመዲ በጣም የምንወደው ድራማ ነው በርቱኡኡኡ

    • @lolman8495
      @lolman8495 4 роки тому

      እከን ደናማጠች ናፈቀቹን
      ናበራ ኮሮነ ያጠፈልን ፈጠር

  • @ዜድየራቆቦዋዜድየራያቆቦዋ

    ተናፍቃችሃል እንኳንም በሰላም መጣችሁ

  • @Temesgenmarkos0757
    @Temesgenmarkos0757 4 роки тому +6

    እንኳን ደና መጣቹ ጋሽ በድሉን ስወዳቸዉ።

  • @habeshalove6825
    @habeshalove6825 4 роки тому +1

    አረ በድሉ ትወና ይችላል እውነት ትልቅ ደረጃ ይደርሳል በርቱ ጎበዞች

  • @sololtsega4077
    @sololtsega4077 3 роки тому +2

    ጋሽ በድሉ ችሎታቸው ግሩም ነው ። ሁላችሁንም እንወዳችኋለን

  • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ

    የዛሬው ያስቃል ይመቻችሁ ምርጦቼ።

  • @mulu6793
    @mulu6793 4 роки тому +1

    አሜን ኮረና እግዚአብሔር አምላክ ያጥፋልን በርቱልን አስረሴዋ ማር

  • @bizuyat450
    @bizuyat450 4 роки тому

    ምርጥ አኮ ናችሁ በርቱ ትምህርት አዘል ነው በተለይ ስለበሽታው ያለውን ነገር ተናግራችኋል ጎበዘች👍👍👍👍👍

  • @ደሬክስተቱ
    @ደሬክስተቱ 4 роки тому +2

    እውነት በጣም ትችላላችሁ💯 አስረሴ ጎሽሜ እና በድሉ በጣም ያስቁኛል🤣🤣🤣 አስረሴ አቶ በድሉን በጣም አታቆላምጭው🤣

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 2 роки тому +1

    እውነት በርቱ ጥሩ ነው የምታቀርቦት

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 роки тому +1

    አቶ በድሉን ለምንድነው እምወዳቸው ግን 💝💝ሁሉም ዉብ ❤❤የማይሰለች ❤አስረሴ 👌🌹እረ ጀምሩት አማንዬ

  • @zuberazubera916
    @zuberazubera916 4 роки тому +1

    Bagaa nagan dhuftanii bayee badan shibashii ni bareduu jabadhaa😍😍😍😍

  • @samsona676
    @samsona676 4 роки тому +1

    I am very proud of you . You are so talented and funny . Tnx very much go ahead we love you all 💚💛❤🙏🙏🙏👍👍👍

  • @sololtsega4077
    @sololtsega4077 3 роки тому

    ስወዳችሁ ፣ ሽበሺ አንደኛ

  • @konamohammed7550
    @konamohammed7550 2 роки тому

    ምን አለ ይህን ድራማ ብትመልሱት በጣም ተወዳጅ ነበር።

  • @jgxjijfxvj4413
    @jgxjijfxvj4413 3 роки тому

    ሽበሺዬ ባለቤቱ ሁላችሁ እወዳችኋለሁ 😍😍😍❤❤❤😂😂😂🌹🌹🌷🌷

  • @አስቴር-ቸ7በ
    @አስቴር-ቸ7በ 4 роки тому +1

    እንኳን በሰላም መጠችሁ

  • @tsgeworktadesse7177
    @tsgeworktadesse7177 3 роки тому

    አማንየ ነኔ ጀግና በርታልኝ

  • @ethloplaethlopla2108
    @ethloplaethlopla2108 4 роки тому +2

    ስወዳችሁ ኑሩልኝ

  • @woinshetgebreyohannes6976
    @woinshetgebreyohannes6976 4 роки тому

    እውነት ነው እኮ እኛ ሰው አስቸጋሪ ነን በሁሉም ነገር እንከን ማውጣታችን አይቀርም

  • @bertukanb9218
    @bertukanb9218 4 роки тому +1

    ሲወደቹ

  • @محمدرسولالله-ظ1ط
    @محمدرسولالله-ظ1ط 4 роки тому +1

    ትክክል ሽበሽ

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg 4 роки тому +1

    አይ ሽበሽየ ጎሽሜ ይሙት እወዳችሁለሁ💋💋💋💖💖💖

  • @ሴትናሀበሻዊትሴትና-ተ5ጰ

    እንኳን ደና መጣቹ

    • @hrhrhj4j4j70
      @hrhrhj4j4j70 4 роки тому

      እኳንደህናመጣችሁ

  • @Sነኝካለሁበትእናቴንናፋቂ

    ግቢው አረንጓዴ ደስ ሲል ሽበሽና ባሻ በጣም አረጃችሁ

  • @binitube7699
    @binitube7699 4 роки тому +2

    🌻🌻🌻እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ 2013 የሰላም የፍቅር የለዉጥ በስደት ያለነዉ ወደ ሀገራችን የምንገባበት ክፉ የማንሰማበት ዘረኝነት እና ኮሮና የሚጠፋበት ያርግልን🌻🌻

    • @yalemwork532
      @yalemwork532 4 роки тому

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አዲሱ አመት የሰላም የጤና ይሁንልን🌻 🌻🌻

    • @yalemwork532
      @yalemwork532 4 роки тому

      👍👍👍👍

  • @abinetlamoro3966
    @abinetlamoro3966 4 роки тому +1

    Welcome back Dr shebashe we miss you too much!!!

  • @somiaaaa3654
    @somiaaaa3654 4 роки тому +1

    በድየ አቦ ፈታ ነው ከዚህ ቤት

  • @MA-qg8rr
    @MA-qg8rr 4 роки тому

    አማንየ ያገሬ ልጂ ትችላለክ የኔ ምርጥ

  • @ማርታየገጠርልጅ
    @ማርታየገጠርልጅ 4 роки тому

    Bewunt tchilalalachihu beduka shibeshi asrese like

  • @bezateshome7798
    @bezateshome7798 3 роки тому

    gobzochin… egziebahri slamchwun yebiza fikerchn yelamelim 🤩🤩🤩

  • @itzjemi1220
    @itzjemi1220 4 роки тому

    እንኳን፣ደህና፣መጣችሁ፣ዶክተር፣ሽበሽ፣አስረስዬ፣በዱካ፣

    • @missmarry6538
      @missmarry6538 4 роки тому

      ሰላም ሰላም ውዶች እኳን ደና መጣችሁ ❤️💛💚💕💕💕💕💕💕😍😍😍😍😚😚😚😚😚

  • @user-vd1pk9eh9p
    @user-vd1pk9eh9p 4 роки тому

    እንኳን ደና መጣችሁ

  • @ወርቅነሽዘውዴ
    @ወርቅነሽዘውዴ 4 роки тому

    ውይ ስወዳቹ እንኳን ሰላም መጣቹ

  • @ያረቢአላህፍትህህህህህህ

    ወይ ሸበትትትትትት ለማንኛውም እንኳን ደህና መጡ

  • @danielmengistu1080
    @danielmengistu1080 3 роки тому

    Asrese betam timechegnalech. Betam gobez nat

  • @yelidetafre5852
    @yelidetafre5852 4 роки тому

    እንኳን ደና መጡ ሽበሺ ኮረፌ ሳያመጡልን!!!!!

  • @lubaba_5559
    @lubaba_5559 3 роки тому

    እንኳንበሰላምመጣችሁ ውዶች ሥወዳችሁ

  • @eyu1294
    @eyu1294 Рік тому

    እስከዛሬአላቅምነበርአማንመሆኑን😂😂😂😂

  • @ethloplaethlopla2108
    @ethloplaethlopla2108 4 роки тому

    እንኩዋን በሰላም መጣችሁልን ውድድድ ነው እማደርጋችሁ

  • @Soso-mu9fd
    @Soso-mu9fd 3 роки тому

    ምርጦቼ የሳቄ ምጮች

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 4 роки тому +3

    አማንየ አትጥፉጅ ክክክክክ አንገናኝም ወይ ኮረና ተንዶ ክክክ

  • @ሳምራዊትየኪዲነምህርትልጅ

    እንዴት እንደምወዳቹህ ሰላምቹህ ብዝት ይበል
    እንኳን አደረሳቹህ

  • @kadijakindu7258
    @kadijakindu7258 4 роки тому +2

    አይ አስርሴ የሽሮ መዳኒት ነው አለች 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @abdellamohe3770
    @abdellamohe3770 4 роки тому

    ዋው እንኳን ሠላም መጣቹ በዴክሥ አሁንም ታነክሣለህ ሀሀሀ ማኛዎቹ

  • @enatmarew6662
    @enatmarew6662 4 роки тому

    በዴ ዶፍተርዬ አስረሴ እንኩዋን ደህና መጣቹ

  • @beyerrrrbrye2933
    @beyerrrrbrye2933 4 роки тому

    መጣችሁ በጣም ተናፍቃችኋ አስረስየ ስወድስ

  • @የኢትዮጵያዊቷyoutube
    @የኢትዮጵያዊቷyoutube 4 роки тому

    እንኳን ደህና መጣችሁ👍👍👍👍

  • @fesehaalemayehu6816
    @fesehaalemayehu6816 3 роки тому

    ሽበሺ በርቱ ጥሩ ነው የሽማግሌ ገፀ ባህረው ጠቡ ያስቃል የአከራይ ጭቅጭቅ ኮሜዲ ብትጨምሩበት ወያኔ ከጅብ ጋር' ስደቱን እናንተን በማየት መፅናኛ ተስፋ ሁናችኃል ጠቅማችሁናል በርቱ።

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon9911 4 роки тому +1

    አንቺ ወዲያ ማዶ እኔ ወዲህ ማዶ
    አንገናኝም ወይ ተራራወሰ ተንዶ
    አንገናኝም ወይ ኮረናው ተንዶ
    ሽበሽ እና አስረሴ ይመቻችሁ እወዳችኋለሁ በርቱ 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛💛❤

  • @AAl-it1gp
    @AAl-it1gp 4 роки тому

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ሰወዳቸሁ

  • @አሱየእማዉዬልጅ
    @አሱየእማዉዬልጅ 4 роки тому +1

    ግቢው ግን ዋው ዉዉዉ ነዉ

  • @Nuhamen12
    @Nuhamen12 4 роки тому

    ሃሃሃሃሃ ተወዳዳሪ የለለው የአድረሴ ማስክ
    የተፈጥሮ ሳይኒታዘር ያለው

  • @abdinmohammed6171
    @abdinmohammed6171 9 місяців тому

    😂😂😂😂😂😂 ግንድ ሣም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @daliaradwans1001
    @daliaradwans1001 3 роки тому

    የኔምርጡች

  • @nanyynany6069
    @nanyynany6069 4 роки тому

    እንኳን ደና መጣችው ማሮችየ

  • @መቅዲ-ጘ9ቈ
    @መቅዲ-ጘ9ቈ 4 роки тому

    እንኳን ደህና መጣችሁ አስረስየ ውስጤ ነሽ

  • @felekuteshome2436
    @felekuteshome2436 4 роки тому +1

    የኔማሮት ስወዳትሁ

  • @aebramanguda3396
    @aebramanguda3396 3 роки тому

    ሀሀሀሀሀ አይ በድዬ አረቄህን ሣብ ጉራ ብቻ😂😂😂😂😂

  • @يوسفالج-ج7س
    @يوسفالج-ج7س 4 роки тому +1

    አማንየ ስታምሩ

  • @ወሎየዋአማራ
    @ወሎየዋአማራ 4 роки тому

    ስታምሩ በርቱ

  • @Yafet88
    @Yafet88 4 роки тому

    well ብለናል ምርጦቼ 😘😘

  • @TiTi-hv5rx
    @TiTi-hv5rx 4 роки тому

    ደሥ ሥትሉ. እንኳን. ደህናመጣችሁ

  • @ማርታከሸገር
    @ማርታከሸገር 4 роки тому +1

    ጋሽ በድሉ ጃኬት ሌላ የሎትም ካሌሎት ጎፈንድ ሚ ከፍተንሎት ልብስ ይግዙ ሲያሳዝኑ ከአንድ ሙሉ ልብስ አይወጡም😂😂😂

  • @tayoutube2969
    @tayoutube2969 4 роки тому

    እኳን ደህና መጣችሁ

  • @awadtube3871
    @awadtube3871 4 роки тому

    ናፍቃችውኝ ነበርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርር ውድድድድድድድድድድድድድድ ነው ማደርጋቹ

  • @አናቤነኝ
    @አናቤነኝ 4 роки тому

    ምርጦች ተፍታችሁከረማችሁ

  • @መዲናጎጃሜዋ
    @መዲናጎጃሜዋ Рік тому

    ሠላምናችሁ

  • @ቢንትሙሀመድወሎየዋቢንትሙ

    ልክናቹህ ሰው አስቸጋርነው

  • @PhoneGoogle-fo3uc
    @PhoneGoogle-fo3uc 7 місяців тому

    Wage Gaza like a good weekend

  • @ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ
    @ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ 4 роки тому

    እንኳን ደና መጣችሁ ናፍቃችሁን ነበር

  • @sarass3984
    @sarass3984 3 роки тому

    ውይ አሥረሥየ የጎሽሜልጅ😂😂😂

  • @emantube4496
    @emantube4496 4 роки тому

    ግቢው ዋው ነው

  • @sofiaosman308
    @sofiaosman308 4 роки тому

    አማን እንኳን በስላም መጣቹ

  • @መዲመዲ-ሸ1ኈ
    @መዲመዲ-ሸ1ኈ 4 роки тому

    በድየ ስወድህ

  • @መሲየድግልማሪያምልጅ

    ጉድኮነው አየአማን የውነት አባትኮነው እምመስለው

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ 4 роки тому +1

    ሺበሺ

  • @dubai1813
    @dubai1813 4 роки тому

    😍እንኳዋን ደህና መጣቹ

  • @ኢትዮጵያአንችየትውልዴሃገ

    ጎሽሚ ይሙት ናፍቃችሁኝ ነበር

  • @awirawir
    @awirawir 4 роки тому

    ሥወዳቸው አዲመጡደ ጠፍተው ነበርኮ

  • @Ana-ww5ki
    @Ana-ww5ki 4 роки тому

    እረ የተ ጠፋቹ እንኳን በስላም መጣቹ

  • @enchalewayenew9016
    @enchalewayenew9016 4 роки тому

    Ewunet new yastemarachihun!!!

  • @ortokaortoka7225
    @ortokaortoka7225 4 роки тому

    እንደት እንደምታምሩ የኔ ውቦች

  • @hannahanna204
    @hannahanna204 4 роки тому

    ክክክክ እኛ ሰወች አስቸጋሪነን እወነትነዉ

  • @awirawir
    @awirawir 4 роки тому

    ሽበሽየ😘😘😘

  • @marthaargaw8956
    @marthaargaw8956 Рік тому

    አማንሰው 😂😂😂

  • @እሙ-ደ4ወ
    @እሙ-ደ4ወ 4 роки тому

    እንኾን ደህና መጣቹሁ

  • @ማርታከሸገር
    @ማርታከሸገር 4 роки тому

    በዴክስ መጣቹልኝ😍😍😍😍😍

  • @seadaseid184
    @seadaseid184 3 роки тому

    ❤❤❤❤❤❤❤😍

  • @habebechtesfaye1633
    @habebechtesfaye1633 4 роки тому

    Amen amen

  • @zewduhailu4324
    @zewduhailu4324 4 роки тому +1

    Oh my God, guys well come back

  • @mekdeswagaw6024
    @mekdeswagaw6024 4 роки тому

    አማን እየ ያገሪ ልጅ ምርጥ የላልየ ልጅ በርታ ትችላለህ ይችላን እስቲ በቅነነት ሰብ እስክራይፕ አርጉት

  • @abebabereket7468
    @abebabereket7468 2 роки тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂