Dr. Shibeshi Sitcom Drama Part 14| ዶ/ር ሽበሺ ክፍል 14|”የሚከራይ ምላስ አለ !!!”

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 240

  • @happya-r4i
    @happya-r4i 4 роки тому +6

    ጅማሬው ቅዱስ ፍጻሜው እርኩስ ክክክክ ሟጤ ዘመን ድራማ ላይ የሚተውነው ቶምና ሟጤ ሊገቡኝ አልቻሉም
    ለማንኛው ዘና ስለምልባችሁ በጣም ወዳችሗለው በርቱ ዶ/ር ሺበሺአውራሪስና ሲዊትዬ ሆናችሁ ነው ምትሰሩት ብራቮ
    ወይ ሌቦ ክክክክክ

  • @መሢቤተሠቡቹንናፉቄ
    @መሢቤተሠቡቹንናፉቄ 4 роки тому +21

    ያሥርሤ አድናቂ ብቅ ብቅበሉ😁👍

  • @ንግስትአስቴር
    @ንግስትአስቴር 4 роки тому +24

    አስረሴን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ

  • @Galaxy-vf9pj
    @Galaxy-vf9pj 4 роки тому +13

    ዶ/ር ሽበሺ ይመችህ ግቢው ሲያምር

  • @እኔነኝየማዳምተቃጣይእናቴ

    የአስረስዬ ቀሚሶች ውስጤ ናቸው

  • @ማርያምእናቴ21
    @ማርያምእናቴ21 2 роки тому +1

    አማሰው መሆኑን አሁን አወኩጂ ገና ስደት ካልመጣ አቀዋለሁ በርታ አማንየ💗💒

  • @እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ

    እንኳን። በሰላም መጣችሁ ሰወዳቹሁ ሰላም ለሀገራችን ለእማማ ኢትዮጵያ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @bezabezi3888
    @bezabezi3888 4 роки тому +2

    ፍፄ ዘር ይውጣለት የምር አማንዬ ላንተ እዚህ መድረስ ትልቅ አስተዋፆ አበርክቷልና ደስ ትላላችሁ በርቱ

  • @kadijakindu7258
    @kadijakindu7258 4 роки тому +11

    አስርሴ ሰልፊው ተመችቶኛል 😂😂😂😂😂

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 4 роки тому +2

    ሽበሺና ሚስቱ በጣም ጎበዞች ናቸው

  • @itzjemi1220
    @itzjemi1220 4 роки тому +5

    እንኳን፣ደህና፣መጣችሁ፣ዉዶች፣አስርስዬ፣ቀሚሶች፣ሲያምሩ፣የዘበኑ፣ፋሽን፣ለባሾች፣የሄን፣ቀሚስ፣መልበስ፣ቢማሩ፣እደት፣ባማሩ

    • @fantaifantai3729
      @fantaifantai3729 4 роки тому

      በጣም እኔም እንዴት እንደምወድላት

  • @ማርታከሸገር
    @ማርታከሸገር 4 роки тому

    ሺበሺህ እስቲ ለኮሮና በሽታ መዳኒት ቀምሙልን😂በድዬ በዱካ❤ሽቤ ሽበትክ ሁሌ ይቀያየራል የበዴ ፂም አሪፍ ነው👍ባጠቃላይ በርቱ አሪፍ ነው

  • @eyobmengistu3400
    @eyobmengistu3400 4 роки тому +4

    I really like this guy Aman. Good job brother.

  • @ማርያምእናቴ21
    @ማርያምእናቴ21 2 роки тому

    አስረስየ ጎበዝ በርች ልብስቲክ እና ሱሪ ለሚለብሱ ተምሳሌት ትሆኛለሽ አለባበስሽ

  • @እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ

    በጣም ጡሩ ትህምርትነው💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💚💛❤

  • @ወሎየ-ረ3ኈ
    @ወሎየ-ረ3ኈ 4 роки тому +6

    አቦ ዝብሎ ጨቆኛል ዛሬ እህት ወድሞቸ ስደት አይንህ ይጥፋ

    • @Leyla-c5u
      @Leyla-c5u 4 роки тому +2

      በሀይማኖትሽ ጸልይ ይሄም ያልፋል ውዴ አይዞሽ አንዴንዴ እንደዚ ነው አብሽሪ

    • @selamawitengeda8862
      @selamawitengeda8862 4 роки тому

      Ayzosh hanny

    • @fozytube6203
      @fozytube6203 4 роки тому

      አይዞሽ ማማየ አላህ ካንች ጋ ይሁን

    • @نباتهابيب
      @نباتهابيب 4 роки тому

      ወሎየዋ ወሎየዋ አይዞሽ ማር ዚክር አብዥ

    • @ወሎየ-ረ3ኈ
      @ወሎየ-ረ3ኈ 4 роки тому

      @@نباتهابيب እሽ እህት8አመት ኩትራት ናፈኩ

  • @إيمانأحمد-ذ5م
    @إيمانأحمد-ذ5م 4 роки тому +10

    እዚህ ቤት ግን ኮመንት ያንሳል ምንድነው ነገሩ

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 2 роки тому

    አማን ሽምግልና ሴአምርብህ በርታወድሜ

  • @ሞሚናየናትዋልጅ
    @ሞሚናየናትዋልጅ 4 роки тому +1

    አንድ ጎደኛየ ስለዚህ ድራማ አንዳንድ ነገር አወራት ነበር እና አንድ ቀን በጣም ሳቀች እና ልየው አለችኝ ካየችው በሁዋላ ለምን እስከዛሬ አልነገርሽኝም አለችኝ

    • @alwaseem993
      @alwaseem993 Рік тому

      ሠላም 🙏😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @edenabrham5451
    @edenabrham5451 4 роки тому +16

    ሽበሽዬ እዳዉ ለማዳብ ምላስ የሚሆን ቅጠል የለህም

  • @eshetueshetu1498
    @eshetueshetu1498 4 роки тому

    ሟጤ ዛሬ ወሳኝ ትምህርት ሰጠህ የአሁን ቅዱስ በሁዋላ እርኩስ የአሁኑ ገዥ ባህሪ

  • @zinetuyimerhassen7042
    @zinetuyimerhassen7042 4 роки тому +2

    ሰው ሰላም አልልም ሿሿእዳልሆን እደዶክተር ሽበሽ

  • @ሰውእናአመሉ-ጀ3መ
    @ሰውእናአመሉ-ጀ3መ 4 роки тому +4

    ዶክትር ሽበሽ አስረሴየ ሁላችሁም ትችላላችሁ 👍👍👍👍

  • @ወለተጊዮርጊስ
    @ወለተጊዮርጊስ 4 роки тому +5

    አስረሴ ካርዱን ቀድሜ ገዝቻለው አለች
    ክክክክክክክክክ

  • @አይኩፍቅር
    @አይኩፍቅር 4 роки тому +2

    ሽቦየ ና አስረሴ ስታምሩኝ

  • @tsehaytsehay3677
    @tsehaytsehay3677 4 роки тому +1

    ዉይ እማንየ
    ሁላችሁንም
    እስረሴንም
    ውድድድድ

  • @ftubb3573
    @ftubb3573 4 роки тому +1

    እሥዊትዬ መቼ ነው የምትወፍሪው ልክ እንደኔ አድረሽ መቅጠን ትወና ግን አንደኛ ነሽ ትችያለሽ ።።።።።

  • @ktube8920
    @ktube8920 3 роки тому

    በሂወቴ ፎቶ እንደመነሳት የምጠላው ነገር የለኝም ሀቂቃ በጣም ነው የምጠላው

  • @ነፍጠኛአማራነኝነፍጠኛአማ

    እናመሰግንለን በርቱልን

  • @እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ

    አቤት ሰልፊ 😂*ይመቻችሁ የኔ ምርጦች 🌷

  • @የይፋቷሺቅርቅርካራቆሬ

    ክክክክክክክክክክሀሀሀሀሀሀሀሀ ወቲናቲና አለይ ዝናሺ።

  • @aa6750
    @aa6750 4 роки тому

    ደስ ትላላችሁ

  • @ሰላምለኢትዮጲያ-ሰ6ጐ

    ዋው

  • @ቋንቋየነሽድንግል-ሐ4ቘ

    ዶክተር በርታልን በርታ

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ

    ወይኔ አስረሴ እግሯን አነሳችውኮ ከሰልፊው ልታስገባ😛😛😛😛😛😛😂😂😂

  • @Lena-bw6ml
    @Lena-bw6ml 4 роки тому

    እኳንደህናመጣችሁ

  • @እሙረያን-ጰ8ዘ
    @እሙረያን-ጰ8ዘ 4 роки тому

    ውይይይይ ስወዳችሁ ምን ብዬ ልንገራችሁ የኡነት የመዳም ስራ ያደከመኝን እናተን ሳይ እዝናናለሁ በዱካ በድሉ ወዴት ሄደ።

  • @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ወ3አ

    ውይ ስወዳቹህ

  • @gg5092
    @gg5092 4 роки тому

    ዶክተር ሺበሺ ይመችህ

  • @dagidagi6318
    @dagidagi6318 4 роки тому

    Kkkkkkkkkk gud adrekh

  • @muntahahussnimuntahahussni4024
    @muntahahussnimuntahahussni4024 4 роки тому +1

    ፈተና

  • @hsjsishe3236
    @hsjsishe3236 4 роки тому

    Enkuan dahna matachu Dr shebashi batasaboch

  • @alwaseem993
    @alwaseem993 Рік тому

    ሠላም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @aditube4950
    @aditube4950 4 роки тому

    ሽበሽየ ተበላህ

  • @HamzaAli-op7en
    @HamzaAli-op7en 4 роки тому

    Samri I love you so much God bless

  • @እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ

    ዶ/ር ሽበሺ አቦ ይመችህ

  • @kaschekasche3746
    @kaschekasche3746 4 роки тому

    ሀሀሀሀሀ በሳቅ ሞትኩ

  • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
    @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 4 роки тому

    ዶ/ርየ ተበላህ ክክክክ

  • @mentomento5425
    @mentomento5425 4 роки тому +1

    ኑልኝማአ አዝናአኝዎቼ

  • @zedooyoutube9831
    @zedooyoutube9831 4 роки тому

    Taserqu docter

  • @alhamdulilahforeverything5
    @alhamdulilahforeverything5 4 роки тому

    Enkuan dehna metu dr shibeshi

  • @አሚናትአሊየአላህባሪያ

    እረበጣም ነዉ ያሳቃችሁኝ Kkkkkkkkkk

  • @إيمانأحمد-ذ5م
    @إيمانأحمد-ذ5م 4 роки тому +1

    አማንዬ የኔ ፎንቃ

  • @fentahunfekadie622
    @fentahunfekadie622 4 роки тому

    ኣይ ሽበሸ ዛሬ ጉድ ነው የተሰራው.

  • @jannajanna6475
    @jannajanna6475 4 роки тому

    አስረስዬ👍🌹💃❤️❤️❤️❤️

  • @martafujy2910
    @martafujy2910 4 роки тому

    ሰወጃቹ

  • @ሰላምሺይመለስሀገሬ

    😃😃😃😃😃😃😃welcome swodachihu emo kkkkkkkkkkkkkkk

  • @ወሎአምባሰልማርእሸት

    ክርስቲያን እሮላዶን አጥቸ ቡና እማስፈላ ሰው ነኝ፡ ወይ በሳቅ ክክክክክክክክክክክ

  • @eskedargetachew7888
    @eskedargetachew7888 4 роки тому +6

    አይ ዶ/ር ሸበሽ 1000ብሯን አጥብቀው ይዘው ነበር 2000ብሩን መጠበቅ አስረሴን sweet ጉድ ሰሯት አይይ

  • @asiopiaasiopia6408
    @asiopiaasiopia6408 4 роки тому

    kkkkkkkkkkkk ስያጊጡ አይመላለጥ አሉ

  • @AAl-it1gp
    @AAl-it1gp 4 роки тому

    ከከከከከከከ ምላስ ማከራየት

  • @honey48757
    @honey48757 4 роки тому

    Ahun yeleshim 😀😀😀😀

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg 4 роки тому +2

    አይ ዶ/ር ሽበሽ ጉድ ተሰሩ

  • @taybamohamad6806
    @taybamohamad6806 4 роки тому +3

    😂😂😂😂😂😂😂😂😍😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👌👌👌

  • @mahlatmola3613
    @mahlatmola3613 4 роки тому

    ቂጥህላይ 30ጅራትክክክክክውይሽበሽየ
    አሥረሴጎሽሜ ቂጥገልቦኩንንብአልሽው እውነትሽንነውአድናቂያችሁነኝሽአመትኑሩሁላችሁም❤❤❤

  • @Mereja_tv01
    @Mereja_tv01 4 роки тому

    yemech doctor feta arekeg

  • @tsehaytsehay3677
    @tsehaytsehay3677 4 роки тому

    ሌባው እጠብህ
    ክክክክክክክ
    እስረስየ ካርድ ቀድመሺ ገዛሺ
    ዋውውው
    እውነት ትችያለሺ
    ውድድድ

  • @ራቢቾነኝየጁሀርዬፓናዶልየ

    አይ ሽበሽ

  • @bettbetry3322
    @bettbetry3322 4 роки тому

    Sweeta 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sultantubsultantub8132
    @sultantubsultantub8132 4 роки тому +2

    እኔ የሽበሽ አድናቂነኝ

  • @vucuc4324
    @vucuc4324 4 роки тому

    አይ መቼ ደና ነገር አታስተምሩም ካልጠፋ ትምርት ድግምት

  • @aimesegedbeiay9960
    @aimesegedbeiay9960 4 роки тому

    እኝክ ለፖሎቲካ ፓርቲኦች ምላስ ማከራየት ነው😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃

  • @abushlala6198
    @abushlala6198 4 роки тому

    "የካራማራው አንበሳ ሺበሺ አውራሪስ ደርስ"

  • @yabsera1784
    @yabsera1784 4 роки тому +7

    ጩልሌ ፓርቲ ይሻልሀል ሟጤ ሃሃሃሃሃሃሃ

  • @መዲናወሎየዋ
    @መዲናወሎየዋ 4 роки тому

    ዉይ አስረሰየ

  • @haimanotchristian2702
    @haimanotchristian2702 4 роки тому

    በሳቅ ገደላችሁኝ ...

  • @kokkobeyeemareyamiliji1383
    @kokkobeyeemareyamiliji1383 4 роки тому

    Sweet kkkkk

  • @gghhgrv514
    @gghhgrv514 4 роки тому

    ክክክክክክክክክክክ ተመችቶኛል

    • @alwaseem993
      @alwaseem993 Рік тому

      ሠላም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @alwaseem993
      @alwaseem993 Рік тому

      ሠላም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @alwaseem993
      @alwaseem993 Рік тому

      ሠላም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ቅድሰትአርሴማልጅነኝ

    Kkkkkkkkk sweet😍😂😂👍

  • @selammousa750
    @selammousa750 4 роки тому

    አይሟጥዬ

  • @helenbaba2870
    @helenbaba2870 4 роки тому

    ለይቶለታል አስረሴ

  • @ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ

    ክክክክክክክክክክክክክ ጂራት አውጥቸ

    • @alwaseem993
      @alwaseem993 Рік тому

      ሠላም 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @saraalemu9416
    @saraalemu9416 4 роки тому +1

    ክክክክክ

  • @ሰላምሺይመለስሀገሬ

    😁😁😁😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀alemesak aychalm

  • @ሀይሜነኝየጎጃሟ65
    @ሀይሜነኝየጎጃሟ65 4 роки тому

    ክክክክክክክክክ ዶክተር ሽበሺ

  • @ssuubvgg9310
    @ssuubvgg9310 4 роки тому +3

    ሺበሺ የ የካራማራዉ አበሳ እስኪ ባድ ቅጠል ድገምልኚና ግርድናየ ን አቁምልኚ ከማዳም አፍታኚ

    • @mareamddyoutube2365
      @mareamddyoutube2365 4 роки тому

      እስታግፊረላህ ሙሥሊም ከሆን አስታክፊሪ ማማየ ሽርክ ነው እስታግፊረላህ በይ

    • @ssuubvgg9310
      @ssuubvgg9310 4 роки тому

      @@mareamddyoutube2365 አስታክፊረላህ ላአዝም

    • @ailahmed3598
      @ailahmed3598 4 роки тому

      ስታስቁ ሀሀሀሀሀ

    • @mareamddyoutube2365
      @mareamddyoutube2365 4 роки тому

      @@ssuubvgg9310 እንድህ ነዋ የኔ ውድ ለአላህ ብየ ውድድድድድድድድድድድድድድድ የማደርግሽ

    • @ssuubvgg9310
      @ssuubvgg9310 4 роки тому

      @@mareamddyoutube2365 እኔም የኔማር አላህ ይዉደድሺ ሙስሊም ማለት ያዱን ሙስሊም ጎዶሎዉን ሲሞላ ወይ ሲያስተምር ነዉ ማሬ

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 4 роки тому +1

    በሺበሺ ሞት ይሁንባች ሰብሰከራይብ እና ላይከ አርጉኝ ልደገምላች በእሰዊት ሞት

  • @ሀፍሳብንትአህመድሀፍሳብን

    እኔን ካገናኜሃኝ በሃላ ፍግም ትላለህ ክክክክክክክክክ

  • @rahmasayed6500
    @rahmasayed6500 4 роки тому

    ቸክክክ

  • @goodtime1960
    @goodtime1960 4 роки тому

    Kixih layi 30 jiat ere gedelikegn

  • @muhammadsalem7354
    @muhammadsalem7354 4 роки тому

    ክክክክክክ ጋሽ ሺበሺ ተሰረቁ

  • @gahheh2095
    @gahheh2095 4 роки тому

    ዶክተረሠላምነው

  • @qwertqwee7591
    @qwertqwee7591 4 роки тому +1

    ግቢ የተቀየረ እኮ መሰለኝ

  • @salasala2353
    @salasala2353 4 роки тому

    መገን እሱይት ቅልልያለች ፍጥረት አሻጉሊት

  • @kidistlale8199
    @kidistlale8199 4 роки тому +1

    When I see Asersa exactly copy my mother she is amazing all grup

  • @betatubebeta
    @betatubebeta 4 роки тому

    የሺበሺ ደንበኞች ቤተሰብ ሁኑኝ

  • @ወርቅነሽዘውዴ
    @ወርቅነሽዘውዴ 4 роки тому

    እሺ ሁላተችሁም ወደቀችሁ መነው የምያነሳችሁ ስወደችሁ እኮ

  • @ሀናበቀለ-ቀ4ረ
    @ሀናበቀለ-ቀ4ረ 4 роки тому

    kkkkkkkkk. bawatet. 😘

  • @ሰላማዊትመብራቴአምባሰልው

    ፓርቲው ሲጀመር ቅዱስ መጨረሻው እርኩስ ቡዙ ፓርቲ አለ እርስ

  • @Roze-tm7ry
    @Roze-tm7ry 4 роки тому

    ዶ/ር ሽበሽክክ