የጆሮ ጩኸት መንስኤና መፍተሔዎቹ l tinnitus causes and treatment | Dr. Yonathan | kedmia letenawo

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024
  • የድምፅ ጩኸት የሚመጣባቸውን ምክንያቶች
    ዐ ከእድሜ መግፋት ጋር ተያይዞ የሚመጣ ችግር
    ዐ ለከፍተኛ ድምፅ መጋለጥ
    ዐበጀሮ ኩክ መብዛት ምክንያት መደፈን
    ዐ የጭንቅላት እና የአንገት አደጋ
    ዐ የጆሮ ጡንቻዎች መሸማቀቅ
    ዐ የደም ስር ትቦ መዘጋት
    ዐ የጭንቅላት አና የአንገት አባጭ
    ዐከፍተኛ የደም ግፊት
    ዐ የደም ማነስ

КОМЕНТАРІ • 148

  • @wubiebitew6584
    @wubiebitew6584 2 роки тому +5

    ያቀረብካቸው ምክንያቶች በጣም ሀሪፍና አስተማሪ ናቸው።መፍትሄውም እንዲሁ። ነገር ግን አንድ ነገር የታዘብኩት ነገረ አለ ከእናንተ ከዶክተሮች። በቁንቁን ወይም በእበት ትል አማካኝነት ጆሮችን ሊታመም እንደሚችል በጭራሽ አታምኑም።ብራና አገላብጠውና ከአያት ከቅድመ አያቶቻቸው ባገኙት መዳኒት ይሄን ሲያክሙ በጣም ነው የምትሳለቁት። ከእኛ ሀገር እዳለመታደል ሆኖ ጥናት አድርጎ ችግሩ ምን እንደሆነ ከማወቅ ይልቅ ፈረጅ ያዘጋጀውን Cause and Effect ብቻ ሸምድዶ የመጨረሻ አማራጭ አድርጎ መውሰድ ነው። የባህል ሀኪሞችን ከመተቸት ይልቅ እስኪ ዝቅ ብላችሁ ጠይቋቸው። የችግሩ ባለቤት ላይ ህብረተሰቡ ላይ ጥናት አድርጉ። ከማህበረሰቡ አኗኗር ጋር እንዴት ሊከሰት እንደሚችል ጥልቅ ዳሰሳ አድርጉ። አሁን ላይ አብዛኛው በሽታዎች ከማህበረሰቡ የአኗኗር ጋር የተቆራኙ ስለሆነ። ብዙ ጊዜ በሽተውን እና የበሽተውን ባህሪ ከመተንተን የዘለለ የሚሰጠው መፍትሄው ብዙም ውሀ አይቋጥርም። ስለ በሽታውማ ታማሚው ግጥም አድርጎ ይተርክልሀል። ግን መፍትሄ የለም። ከየት ይመጣል ጥናት አልተደረገ።
    ከብዙ ዶክተሮች የታዘብኩት ነገር ስላለ ነው ይሄን ያልኩት🙏🙏 በርታ!

    • @PawlosDawit-u1n
      @PawlosDawit-u1n 2 місяці тому

      በናትህ የት አከባቢ ነው የምትኖረው መዳኒቱን ነገረኝ

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie9790 2 роки тому +4

    ሁሉም ያልካቸው ችግሮች አሉኝ ደም ግፊት ምናልባትም ወድቄ ነበርና ጭንቅላቴ በሀይል ተጋጭቼም ነበር በቃ አሁን በሀይለኛው ቅንቅልፍና ድፕረስም ይለቅብኝ ጀምራል እና ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ቀጥልበት

    • @YeEhr
      @YeEhr 10 місяців тому +1

      አረውደ እኔም እዳችው አሞኛል መዳኒት ታገኘሺ ንገሪኚ በአላህውደ❤❤❤❤

  • @AbrhamZion-rw4er
    @AbrhamZion-rw4er Рік тому +2

    በጣም ችግሬን አግኝቼበታለሁ አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @እረሕመት
    @እረሕመት 9 місяців тому +2

    በመኪናእደጋምክኒያት
    የተደፈነጆሮምንአይነትእክምናያስፈልገዋል😢

  • @HailegziabherBelayneh
    @HailegziabherBelayneh Рік тому +2

    በጣም እናመሰግናለን ግልፅና ማብራራያ ነው፡፡
    እኔ ጆሮዬ እየጮኸ ተቸግራለው፡፡ ወደ ህክምና ሄጄ ምንም ዓይነት ህክምና የለውም ተብያለው፡፡ የካቲት፡ ምንሊክ፡ ጴጥሮስ ሄጄ ተመሳሳይ ነገር ነው የነገሩኝ፡፡ ምናልባት የደም ማነስ እና መብዛት የተባለውን ቼክ ማረግ ይጠበቅብኛል፡፡ በተለይ ሌሊት ላይ በጣም ይረብሻል፡፡

  • @feshamelese7883
    @feshamelese7883 Рік тому +2

    አመሰግናለሁ

  • @koofoodtube1941
    @koofoodtube1941 Рік тому +2

    አጭር መረጃ ደስ ይላል

  • @እረሕመት
    @እረሕመት 9 місяців тому +2

    አመስግናለሑ ወድም
    እናቴ በደረሰባት የመኪናእደጋ
    እጭቅሏቷላይ ደም ፈሷት ነበር በዛምክኒያት ጆሮዋ ተደፈነ ሁለቱም
    እናምይጮሕባታል የተለያየድምፅ
    መፍቲሔዉ ይልፎን ማድረግነዉ
    ወይስ መጀመሪያ ትመርመር??

  • @HenokBelay-i9j
    @HenokBelay-i9j 4 місяці тому +1

    የቀረበው ነገር ጥሩ ነው እኔም የዚህ ችግር ተጋላጭ ነኝ 4 ዓመት ሆነኝ ህክምናም ሄጀ ነበር ለ6 ወር በመድሃኒት ስከታተል ብቆይም ምንም አይነት ለውጥ የለውም የማዞር ስምትም አለው ሙሉ ምርመራ አድርጌያለሁ ምንም ነገር የለህም ተባልኩ ግራ ገብቶኛል መፍትሄ ካለው ይነገረኝ

  • @AbrahamHabtemariyam
    @AbrahamHabtemariyam 10 місяців тому +3

    ሰላም ዶክተር እንዴት ነህ እኔ ሁሌም ስተኛ ጭንቅላቴ ውስጥ ሚጮኽ ይመስለኛል ስስ የሚል ድምፅ ነው ሚሰማኝ የምን ችግር ነው?

  • @zemenaygetachew9692
    @zemenaygetachew9692 Рік тому +2

    Betam amsegenalhu

  • @toyiba7644
    @toyiba7644 Рік тому +1

    ልጠይቅ

  • @MrAbdallah-oq8hh
    @MrAbdallah-oq8hh Рік тому +1

    Doctore iske shinte kasitadamana yemimasile shinte mafite mindinow

  • @HenokBelay-i9j
    @HenokBelay-i9j 2 місяці тому

    ዶ/ር እባክህ ለዚህ ችግር መፍትሄ ካለህ በጣም ተቼገርኩ

  • @feyselislamic24
    @feyselislamic24 2 роки тому +2

    Joroye eyechohebgn neber ena mefthew mndnew

  • @RamiAbate
    @RamiAbate 10 місяців тому +2

    እናመሰግናለን ዶክተር እኔ መጣም ድምፅ አለው የደወል አይነት አሁን ጪንቀት እየፈጠረብኝ ነው እባክወት ምን ባረግ ይሻለኛል

  • @Israelephrem-ip1kz
    @Israelephrem-ip1kz Рік тому +6

    የቀኝ ጆሮዬን እስ እያለ ይረብሸኛል
    አንዳንዴም ጭንቅላቴ ውስጥ ይመስለኛል
    ታይቼ ነበር ግን ሁለቱም ጆሮህ ደህና ነዉ አሉኝ
    ምን ባደርግ ይሻለኛል?

    • @ማሂፍቅር
      @ማሂፍቅር 4 місяці тому

      እኔም ነኝ ቀኝ ጆሮየ ይጮሀል

    • @ኢላሂማሶብሪንኢላሂማሶብሪ
      @ኢላሂማሶብሪንኢላሂማሶብሪ 29 днів тому

      😢😢😢 እኔም ሁለት ጆሮየ ይጩህብኛል የመስመት ስሜት መቀነስ 😢😢😢😢 ስታየው ምንም ችግር የለውም መቶ ፓርስት መስማት ትችያለሺ ይሉኛል እኔ ጩኧቱና ያለመስማትማለቲ ድምጥ ቅንስ አርገሺ እምታወሪው የለም ያንንን ያስቸግረኛል አስሚም እሚለው 😢😢😢😢አሳምሞኛል የብስ

  • @ታሪኳቻናል
    @ታሪኳቻናል 3 місяці тому +1

    ያቀረብከው ልክነው እኔ እየበላኝ አውን አሰሬወቼ አሰምንም ስንጠረሽ ይሉኛል ምን ማድረግ እችላለው አኪም አይውሱዱኝም በቤትውስጥ መብቴ ካለው ንገረኝ ዶክተር🙏

  • @MaryeBizu
    @MaryeBizu 4 місяці тому +1

    ሰላም ዶክተር እድሜ 30 ነው ግን ሁለቱም ጆሮየ እሽ የሚል አንዳዴ በጣም ድምፁ ይጭምራል አንዳዴ ይቀንሳል የሚጨዉ ድምፅ አለው እና በተደጋጋሚ እክምና ሂጃለዉ ምንም መፍቴ የለውም።እባክ ዶክተር መፍቴውን ንገርኝ???
    2:53

  • @ethiohope690
    @ethiohope690 11 місяців тому +1

    Thank you dr, what about tinnitus and vertigo, headache , i did not get any solution for 2 years except having MRI, CT scan for Brain and spinal as normal result, please put an adress is there any clinic

  • @JibrilRahmeto
    @JibrilRahmeto Рік тому +1

    Area doctor weha gebtobgi alotam belogi tecgerkugi

  • @kilaDenebo
    @kilaDenebo 2 місяці тому +1

    Adi qani cowikuny kasan qani jamiro joroy yicohal min ladirig

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  Місяць тому

      ቪዲዮው ላይ የጠቀስኳቸውን መፍትሄዎች በትዕግስት ለመተግበር ይሞክሩ።

  • @kalkal5081
    @kalkal5081 2 роки тому +14

    እኔም በጣም ይጮህብኛል ስተኛ ብቻነው የምረሳው 5አመት ሆነኝ ከጀመረኝ

    • @TaduA-sk7yg
      @TaduA-sk7yg Рік тому

      ስለ ጆሮ ወስጥ የመጮህ መረጃ

    • @eteffdxgdsd8120
      @eteffdxgdsd8120 Рік тому

      እኔም😢

    • @medinahussin8647
      @medinahussin8647 11 місяців тому +1

      እኔም እደነፋስነውየሚጫህው

    • @ኢላሂማሶብሪንኢላሂማሶብሪ
      @ኢላሂማሶብሪንኢላሂማሶብሪ 10 місяців тому

      ​@@TaduA-sk7ygእኔም አለሁ ለስንት አመት ጮኧት ስው እሚጣራውን ወይም እሚወራውን አይደለም እሚስማኝ ጮኧትብቻ እሚስማኝ ሀኪም ስኧድ ምንም የለሺም ብለው ተድጋጋሚ ከኔንና ባፍንጫ እሚናፍ ስጡኝ እኔም አለሁ በጭኧት እህህህ የመመው ያቀዋል

    • @ኢላሂማሶብሪንኢላሂማሶብሪ
      @ኢላሂማሶብሪንኢላሂማሶብሪ 9 місяців тому

      የኔ ቢጤ ነሺ 😢😢😢 በኔ የፍርድ በሌላ አይደርስ አብሶ የጆሮ አስሚም እሚሉኝ ነገርስ 😢😢😢 እህህህ

  • @CshggsgsGhshhshw
    @CshggsgsGhshhshw 11 місяців тому +1

    መከላከያው ይሄ ነው?

  • @danieladugna2150
    @danieladugna2150 2 роки тому +2

    Selam doc ye joro tamburk tekedwal alugn ena surgery adrg tebyalehu tkmu ena ye gonyosh gudat kalew...please

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  2 роки тому +1

      የጆሮ ታንቡር መቀደድ የተለያየ አይነት የቀዶ ጥገና መንገዶች አሉት። ስለዚህ የቀዶ ጥገናውን ከሚሰራሎት ሀኪም ጋር ስለሚሰራሎት ህክምና ቢመካከሩ ጥሩ ነው።

  • @TiruworkTadesse-h7k
    @TiruworkTadesse-h7k 4 місяці тому +1

    በቅድሚያ አመሠግናለሁ hearing aid ተጠቃሚ ነኝ ሠዉ የሚሸሸኝ ይመስለኛል ማህበራዊ ኑሮዬን እንዴት ላስተካክል

  • @OliyadAbera-b3f
    @OliyadAbera-b3f 4 місяці тому +1

    Tell me solutions

  • @MedhanitTayaMazengya
    @MedhanitTayaMazengya 18 днів тому

    እኔ ከጭሆቱ ይልቅ በሱ የመጣው ቶንሲሉ አስቸገረኝ።ሁሌተ ታክምያለው ግን ለውጥ የለም።እረ መፍትሄው አሁንስ ጨነቀኝ ራሴ ሚፍነዳ ይመስለኛል😢😢

  • @birukbura75
    @birukbura75 8 місяців тому +1

    ዶክተር እባክህ መልስልኝ አንገቴ ላይ እባጭ አለ እና አሁን ላይ አንዱ ጆሮዬ እደመደፈን አይነት ስሜት አለው አና እዳልከውም እስ ሚል ድምፅ አለው አንገቴ ላይ ያለችውም እብጠት ልክ እደልብ ምት ትመታለች

  • @HayuHahu
    @HayuHahu 8 місяців тому +1

    ደኩተር እባክህ እንዳታልፈኝ ጆሮ ኢቆስላል ኢመግላል ያብጣል እራሴ በጣም ያመኛል አሁን በጣም ያሰቃይኝ ነዉ እባክህ እንዳታልፈኝ ኢጮሃል ኢወገኛል

  • @CR-Cr77
    @CR-Cr77 Рік тому +2

    ሰላም ዶክተር በረከት እባላለው 25 አመቴ ሲሆን የምኖረው Hawassa ከተማ ነው ግራ ጆሮዬን ምንም ሳያመኝ የመስማት አቅሙ በጣም ቀንሰዋል ምን ላድርግ
    3ሆስፒታል ሄጄ ጆሮክ ውስጥ ምንም ነገር የለም ብለውኛል ግን በጣም ይጨዋል የመስማት አቅሙም በጣም ዝቅ ያለ ነው ዶክተር ምን ላድርግ እባክህ እርዳኝ🙏🙏

    • @ኢላሂማሶብሪንኢላሂማሶብሪ
      @ኢላሂማሶብሪንኢላሂማሶብሪ 6 місяців тому

      እኔም ጋድ ያለ ምክንያት ነው የዘርዘርከው 😢😢 ቀላል አልተሰቃየሁም በስተሗላ የመጣ ችግር ይጮሀል የመስማት አቅሙ ደካማ ነው የኔም ሀኪምም ስሄድ ምንም የለ ይሉኛል 😢😢😢ስቃይ

  • @hayatmohammed1633
    @hayatmohammed1633 2 роки тому +1

    Dr ene bebizat yekegn joroye yichohal gn botawn siyizew weym wede kegn sizor mechohun yakomal yebet wst meftihe kale nigeregn?

  • @AlmazKinfe
    @AlmazKinfe 4 місяці тому +1

    ዶክተር ጆሮዩን ያመኛል መስማት በጣም ቀነሰምን ላድርግ ታክሚም ለውጥ ላመጣ አልቻልኩም ዶክተር እባክዎ መፍትሄው እድሜ 29 አካባቢ ነው

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  3 місяці тому

      ከአንገት በላይ ስፔሻሊስት ሀኪም ፈልገው ቢመረመሩ ጥሩ ነው።

    • @AlmazKinfe
      @AlmazKinfe 3 місяці тому

      ተመረመርኩ ግን ባረገልኝ ነገር ለውጥ አላየሁም ዶክተር

  • @ZahraZahra-ej2pf
    @ZahraZahra-ej2pf 8 місяців тому +1

    ሻወር ስወስድ ውሕ ከገባ ከጆሮየ ያመኛል ከጀመርኝ 3 አመት ሆነኝ አይይይስደትየስራህን😢

  • @Tadesemekonen-ei8wu
    @Tadesemekonen-ei8wu 8 місяців тому +1

    ዶክተር ጆሮየ ውስጥፂው ፂው የሚል ድምፅ ያለማቋረጥ ከራስህመምና ከእንቅልፍ ማጣት ጋር አንድላይ በመሆን ያስቸግረኛል የዚህ ችግር ይመስለኛልአይኔ ከለሩ ከጥቁር ወደጭጋጋማ ተቀየረ ምን ይሻለኛል አድሜየ አምሳ ውስጥነው እባክህ እርዳኝ።

  • @toyiba7644
    @toyiba7644 Рік тому +2

    ዶተር ጥያቄ ነበረኝ ትመልስልኝ ይሆን

  • @እማእወድሻለሁ-መ4የ

    ይህን ኮመንተ የምታነብ ቀፍጣሬ አማክሩኝ ይህው አመቴ ከጀመርኝ ይጮህብኛል አንደኛው ጆሮየ ዶክተር ታይች ነር ምንም የለው አሉኝ😢 ጮሆቱ አልቀነሠልኝም ያለሉት በሠደትነው😢😊

  • @gravitymobile466
    @gravitymobile466 4 місяці тому +1

    ዶክተር አይማኝም እዲሁ ይጮሀል

  • @አድሻ
    @አድሻ 2 роки тому +1

    እኔ ጆሮየን በልጅነቴ ጀምሮ ያመኛል እና ይበላኝም ነበር እኮረኩረዋለሁኝ እና ሀኪም ቤት ገብቼም አላውቅም እና ዛሬ ወደ ሀኪም ስሄድ ውስጡ እየኮረኮርክ ቀደሀዋል አለኝ እና በጣም ይዘጋኛል አድኛው ጆሮየ መስማት አቁሟል እና ይሄኛው ጆሮየ ደሞ ይጮህብኛል አንዳነድጊዜ ይዘጋኛል እና ያለሁበት ሳውድ ነው በሰማአ አድርጌ ብጠቀም ኢትዮ ስመጣለመታከም አሰብኩኝ እና ሰማአው ማለትም የጆሮ መስሚያ ብጠቀም ሁላ ችግር አያመጣም እስኪ በአላህ እዳታልፈኝ በጣም እየተቸገርኩኝነው

    • @አድሻ
      @አድሻ 2 роки тому +1

      የጆሮ ኦብሬሽን ትደረጋለህ አሉኝ ኢትዮ ኦብሬሽን ያደርጋሉ እስኪ መልስልኝ

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  2 роки тому +3

      ሁሉም የጆሮ ህመም ባይሆንም ኦፕሬሽን መሰራት ይሰራል ነገር ግን የምርመራ ውጤቶ ታይቶ በውጤቱ መሰረት ከተቻለ በኦፕሬሽን ሊታከሙ ይችላሉ።

    • @አድሻ
      @አድሻ 2 роки тому

      @@kedmialetenawoያው ውስጡ ተቀዷልነው ያሉኝ እና የጀሮ መስሚያ እያደረኩኝ ብጠቀምና ሁላ ብታከመው ችግር አያመጣም አደል

  • @Ekramedilsabo
    @Ekramedilsabo Місяць тому +1

    እኔም ከጀመርኝ 1ዎር ሆናኝ እንዱ ናው ምን ይሽለኝል

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  Місяць тому +1

      ቪዲዮው ላይ የተጠቀሱትን መፍትሄዎች ለመተግበር ይሞክሩ።

  • @enayambarke8983
    @enayambarke8983 Місяць тому

    እኔ ላይ የለ ነገር ነው😢😢😢

  • @ኢላሂማሶብሪንኢላሂማሶብሪ

    😢😢😢😢😢እእእእ ህህህህስቃይይይይ ነው ያያሁት በሁለቱም ጆሮየ ነው 😢😢😢😢

  • @addisaddis9555
    @addisaddis9555 2 роки тому +2

    ዶክተር እባክህን መፍትሄውን ንገረኝ ከባለቤቴ ጆሮ ውስጥ አውሬ ማለቴ የአህያ ዳቦ የሚባል አውሬ በብዛት ይወጣል እንድሁም የተሰባበሩ አጥንት ይወጣል መስማትም አልቻለም

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  2 роки тому +2

      ከአንገት በላይ ስፔሻሊስት ሀኪም (ENT Doctor) ብለው ፈልገው ቢታከሙ ዘላቂ የሆነ መፍትሄ ያገኛሉ።

    • @addisaddis9555
      @addisaddis9555 2 роки тому

      የት ሃገር ነው የሚኖሩት ዶክተር እያየዋቸው ነበር ዩቱብ ላይ

  • @ermiyasaddisu9099
    @ermiyasaddisu9099 2 роки тому +2

    ተመርምሬ የነርቭ መጎዳት ነው አልሉኝ የመሥማት ብቃት የሚጨምር ማዳመጫ የት አገኛለው

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  2 роки тому

      ergetgna aydlhum gen, mnalbat gurdshola century mall fitlfit yalw hentsa lay check adrg

  • @skydubai4756
    @skydubai4756 9 місяців тому +2

    እረ ዶክተርየ ዛሬ ገና ነው ያየውት ቻናልህን ይሄው ጆሮየ 4 ቀኑ ጭርርርርርር እሚል ድምፅ መተኛት አልቻልኩም መፍትሄ ፕሊስ😢

  • @እማእወድሻለሁ-መ4የ

    እባጭ አለብሺ አገተሺላይ አሉኝ ምን ማድርግን ያለብኝ ጀሮየ ይጮሀል

  • @KirosTeklay-c7t
    @KirosTeklay-c7t 4 місяці тому

    ሀይ ዶክተር እኔ በጆሮዬ ውስጥ የሆነ የሚሰማ ድምፅ አለ ሆስፒታል ለም ሀጂ ነበር ግን መፍትሔ አላገኘሁም ምን ለረገ

  • @aad2762
    @aad2762 9 місяців тому +1

    እሽ መኝቲሂዉ ምድነዉ

  • @teshomebelayneh8457
    @teshomebelayneh8457 7 місяців тому +2

    የት ሂጄ ልታይ በጣም ጆሮየ ይጮህብኛል

  • @muluyetifit3129
    @muluyetifit3129 2 роки тому +2

    ሁልግዜ አንድ ጆሮየ በጣም ይጮሀል እና ለመተኛት በጣም እቸገራለሁ ህክምናም ሢሄድ ጆሮሽ ንፁህ ነው ይሉኛል በተለየ ሁኔታ ማታ ማታ በጣም ጬህቱ በጣም ግራ ገብቶኛል ምን ባረግ ይሻላል ?

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  2 роки тому +1

      ከአንገት በላይ እስፔሻሊስ ሀኪም ፈልገው ቢታዮት ዘላቂ የሆነ መፍትሔ ያገኛሉ።

    • @ዜድከሀለበነኝ
      @ዜድከሀለበነኝ Рік тому

      @@kedmialetenawo እኔ 3 ዓመት አስቆጣርኩ መጮህ ካጃመርኝ ዶክታሩ ጆሮሽ ምንም ይላም አላኝ ካዛ ያጭቅላት ሙሉ ረጂህ አናሱኝ ምንም ዬላም አሉኝ ጋና ሙሉ ምሪመር አረት አይናት ምርመር አርጉኝ ዳም ግፍት ስኳር ካዛ ባጠም ኮልስትሮል ባጣም ካፍ ብሉወል አሉኝ ይህ ምክንያት ያጆሮ ጩሀሀት ያጋልጠል

  • @rahelemeshaw3684
    @rahelemeshaw3684 22 дні тому

    ጆሮዬ አልፎ አልፎ አለብኝ ግን ያልካቸው ነገሮች የለብኝም

  • @welotube8029
    @welotube8029 2 роки тому +3

    በቅርብ ያለ ድምፅ መስማት እየቻልኩ አይደለም አንዳንዴ በሀይል ይከፈታል ሲከፍት ደሞ ክፍል ዘግተው ሚስጥር ቢያወሩ እራሱ ይሰማኛል ግን ብዙ አይቆይ ወዲያው ይጠፋል ኡሁን አሁን ከፍቶኛል አጠገቤ ያሉት ሰወች በሙሉ አየነገሩኝ ነው አሰሪይ አትሰሚም ትለኛለች አሁን አሁን ኮንፊደንሴ ሲረሸረሸር ይታወቀኛል ማን ላርግ

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  2 роки тому +2

      እሺ, እድሜ? ስራዎት? መቼ ጀመሮት?
      ከአሁን በፊት ታክመው ያውቃሉ?
      በቅርብ የደረሰቦት አደጋ አለ ከአንገት በላይ?
      ጆሮ ለማፅዳት ሞክረዋል?
      ተጓዳኝ ህመም አሎት?
      ወይም የሚወስዱት መድሐኒት አለ?
      ከጆሮ ህመም / ከጆሮ የሚወጣ ፈሳሽ አሎት?

    • @nejatmuhidin
      @nejatmuhidin Рік тому

      YANEM kaswA gR tamSSaynaw ena yane bLijinete naw yajamerang yaledkubet hakim bet yalam

  • @MhaletSyuem
    @MhaletSyuem Рік тому +1

    እኔም ከሩቅ አልሰማም ጩሐት ያለበት ቦታ ይሰማኛል ፀጥ የለ ቦታ አይሰማኝም መፍትሄ

  • @AdualemAbatneh
    @AdualemAbatneh 3 місяці тому +1

    የሚጮህ የጀሮ ህመም መድሀኒቱ ምንድን ነው እስኪ አንድ በሉኝ

  • @Ggg-kx8ly
    @Ggg-kx8ly Рік тому +1

    ደኩተር ጆሮን በሚያም ሰአት የአገትና የጉሮሮ ስሜት ያመጣል እዴ

    • @romadimered3771
      @romadimered3771 Рік тому

      እኔም በጣም ነው ኢሄ ነገር ያስቸገረኝ😢

    • @IbrahimGul-xt3fs
      @IbrahimGul-xt3fs 10 місяців тому

      አዎ አንገት እራስ ምታት እኔም አሞኝ ሁለት ወር ሆነኝ አኪንቤት ታይቼ ምንምለውጥ የለውም አሁን ላይ የልብ ምቴ እየጨመረ ነው

  • @masramasra55
    @masramasra55 3 місяці тому +1

    ❤❤

  • @Abmenuyelet-xk4os
    @Abmenuyelet-xk4os Рік тому +1

    በፈጣሪ ዶክተር ታክሜ የጭንቅላት ችግር ብለው መጨነቅ ማልቀስ እንደሌለብኝ ነገሩኝ መድሀኒትም ሰጡኝ ነገር ግን ምንም ለውጥ የለውም እንዲያውም አጮጮሁ እየተቀየረ እራሴን እያሳተኝ ነዉ

    • @geneasafa1224
      @geneasafa1224 Рік тому

      እኔም ለሞት ደረሸለው በጭንቀት ብቻ

  • @HayuHayat-h7s
    @HayuHayat-h7s Рік тому +1

    Tena ystlgn doctor
    Ye gra joroye bekeftegna behone dmts mechok kejemere 1 ametalefew ke anget belay specialist ga taychew neber ........
    1.Forte B -----V1,V6,V12
    2.Zoxan Eye/Ear Drops
    Ciprofloxacin
    Azezelgn ltekemew mn tmekregnalk

  • @addisubirhanu3421
    @addisubirhanu3421 Рік тому +1

    ኦተሪኖ ካንገት በላይ ቀዶ ጥገና ዶር ይስሀቅ በድሪ ጋር ጆሮዬን ቀዶ ጥገና ተደርጌ ነበር አሁን ጆሮዬ ይቆጣል በጣም ይጮሀል ሁሌ ነዉ የሚጮሀሰዉ ምንድነዉ መፍትሄዉ እራሴን እንዳጠፋ የሚገፋፋ ስሜት ነዉ የፈጠረብኝ በጣም ጩህቱ ይረብሸኛል

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  Рік тому +1

      ህክምና የሰጦትን ሀኪም ከህክምናው በኋላ ይሄ ተከሰተ ብለው መልሰው ቢያማክሩት ጥሩ ነው።

    • @rahelmebrahatu1438
      @rahelmebrahatu1438 Рік тому

      ሰላም ወንድሜ አድራሻህን አስቀምጥልኝ ለብዙ ሰው የሰራውን መፍቴውን ሼር ላርግልህ። ሁሉም ነገር መፍትሄ አለው የግዜ ጉዳይ ነው እንጂ።

    • @addisubirhanu3421
      @addisubirhanu3421 Рік тому

      @@kedmialetenawo ከቀዶ ጥገና በኋላ ሄጄ ነገርኩት ማስተካከያ ብሎ ድጋሚ አደረገኝ ግን ምንም የለም ከሁለት ወር በኋላ ሄጄ ነገርኩት በጊዜ ሂደት ይቆማል የጆሮ ማዳመጫ ተጠቀም ምናምን ብሎ አለባብሶ ሸኘኝ የጆሮ ማዳመጫ ሳረግ ይብሳል ጭራሽ በስተመጨረሻ በቃ ችዬዉ መኖር ሆነ እጣ ፈንታዬ ዶክተሩን በአእምሮዬ ዉስጥ ብዙ ግዜ ገድዬዋለዉ ቢመቻችልኝ ብገለዉ ደስ ይለኝ ነበር በጣም ያን ማረግ ግን አልችልም አሁን ሶስት አመት ሆነኝ ጩህቱ ግን አልቆመም እራሴንም ማጥፋት ፈራሁ በቃ ጩህቱን እያዳመጡ መኖር ደሞ ጩህቱ እኮ የተቃዉሞ የሆነ የሴጣን የመንፈስ ነገር ነዉ የሚመስለዉ የተለያየ የሚረብሽ ድምጽ ነዉ ያለዉ ብቻ ምን ማረግ ይቻላል መፍትሄ አገኛለዉ ብዬ የመጀመሪያዉ ሰላሜን አጣሁ

    • @ZikeR-h9m
      @ZikeR-h9m 2 місяці тому

      እኔ ደሞ ትፋሽ በጆሮዬ ይመጣል ጥቅጥቅ ይልብኛን ደማነስ አለብኝ ግን እታክማለሁ ሊለቀኝ አይችልም ደኩተር መፍትሄ ካለህ በፈጣሪህ ዝም እዳትለኝ

  • @selamawitmolla8252
    @selamawitmolla8252 2 роки тому +3

    የግራ ጆሮየ ልክ እንደልብ መት አይት ድምፅ ማለት ድው ድው እሚል እረፍት የሚነሳ ድምጽ አለው ታይቸው ነበር የ10 ቀን ክኒን አዘዘልኝ ስጨርስ ግን ተመልሶ መጣብኝ ምታውቀው ሀኪም ወይም ስልክ ቁጥር ብትነግረኝ እባክህ

    • @mebimebi8379
      @mebimebi8379 2 роки тому +1

      እንየም የግራ ጆሮየ ኣምስት ኣመት ሞላ ጭሆት ከጀመረ እና ህክምና ህጄ ምንም ለዉጥ ኣላጎኞሁ

    • @geneasafa1224
      @geneasafa1224 Рік тому

      😭😭😭😭 እኔም በጭንቀት ብቻ ከሰሁ

    • @mahamadabdulqadir9509
      @mahamadabdulqadir9509 3 місяці тому

      እኔም ሁለቱም ጆሮዬ እነደዛው ነው ሚያመኝ ከ2022 አንስቶ

  • @Semientube2634
    @Semientube2634 2 роки тому

    በኢንፌክሽን ምክንያት የጆሮ ታምቡርህ ተቀዷል አለኝ ህመመ አለው በመጀመሪያ infection ኑ መዳን አለበት ግን ዶ/ር ear drum surgery ከባድ ነው ወይስ ቀላል እኛ ሀገርስ ይደረጋል ??የመስማት አቅሜም ቀንሷል እባክህ ንገረኝ።

  • @الحمدلله-ج6ن1ل
    @الحمدلله-ج6ن1ل 2 роки тому +2

    ዶክተር እባክህ መልስልኝ እኔ የ6ወር እርጉዝ ነኝ የቀኝ ጆሮየ የልብ ምት የመሠለ ነው የሚሰማኝ ምንድነው

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  2 роки тому +1

      ይሄ ምልክት በእርግዝና ጊዜ ሊከሰት ይችላል። ነገር ግን ከእርግዝና ውጪ እና ከጆሮ ህመም ጋር ያልተያያዘ መሆኑን ከሀኪምዎ ጋር በመመካከር ቢታዩ ጥሩ ነው።

    • @الحمدلله-ج6ن1ل
      @الحمدلله-ج6ن1ل 2 роки тому +1

      @@kedmialetenawo አመሰግናለሁ

    • @BetelihemFisha
      @BetelihemFisha 2 місяці тому

      Enem endanchw yelb mt

  • @wendesenademkie
    @wendesenademkie Рік тому

    ሠላም ዱክተር እረ እኔ ያለ አግባብ በአጋጣሚ በ ኢሰቲክኒ ነክቼው መሰማት በመጠኑ ክለከለኝ ገና 3 ቀኔ ነው ለውጥ የለውም

  • @AdamMustafa-xl6hx
    @AdamMustafa-xl6hx 9 місяців тому +1

    እባክህ ዶክተር አይተህ መልስልኝ እኔ በልጅነቴ ጀምሮ ያመኛል በፊት ፈሳሽ ይወጣ ነበር ታክሜው አላቅም ነበር አሁን ላይ ጆሮየ ዘግቶኛል በደንብ እየተሰማኝ አደለም ያለሁት ስደትነው እዚ ስታየው ቀዶ ህክምና ተባልኩኝ እና እኔደግሞ እዚ መታከም አልፈለኩም አቅሙም ስለለኝ ሀገሬ ስመጣ እታከማለሁ በማለት እና አንድ አንድ ግዜ ልቅቅ ያደርገኝ እና መልሶ ዝግት ያደርገኛል እደው ተሰቃየሁ ዶክተር ቢያንስ ለሚጮህብኝ መፍትሄ ካለህ ጠብታም ሆነ ሌላ ነገር ካለ ንገረኝ እዚህ አስመጥቼ እድሞክረው አይተህ እዳታልፈኝ በፈጣሪ ስም እጠይቅሀለሁ

  • @رئيسه-ه9ه
    @رئيسه-ه9ه 7 днів тому

    ኧረ መላ በለን ታመናል

  • @ashasher8783
    @ashasher8783 2 роки тому +3

    ጅሮየድምጥይሰምኝልሰመረመርምውሀአለውቡሎአጠብኝመድሀንትአዘዘልኝግንአልተሻለኝም

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  2 роки тому +2

      ከአንገት በላይ እስፔሻሊስ ሀኪም ፈልገው ቢታዮት ጥሩ ነው።

    • @teybahabebe3729
      @teybahabebe3729 11 місяців тому

      ​@@kedmialetenawo እኔ ጆሮየ በጣም ይጮሀል ከአገት በላይ የጭቅላት ምርመራ አርጌ ነበር ምንም ነገር የለዉ አሉ ጆሮየንም ታየሁት ምንም ነገር የለዉም አሉ እስኪ ተባበረኚ ዶክተር

  • @zikratube1892
    @zikratube1892 2 роки тому +2

    የኔም ጥያቄ ነዉ ዶክተር እኔም ጆሮየን ያመኛል ዉስጡ በጣም ይቆስላል ራሴን በጣማ ያመኛል ይዘጋኛል በደንብ አልሰማም እስከ አይኔ ነዉ የሚስበኝ ሲያመኝ ሁለት ጊዜ ሀኪም ሂጃለሁ ያሉኝ ለመጀመሪያ ጊዜ ዉስጡ ስለቆሰለ ያንን በመርፌ አፍርጠዉ ይሄን ካደረጉልኝ በኃላ ተሻለኝ ግን መድሃኒቱን ስጨርስ ሄድኩኝ ስሄድ አጠቡልኝ ዉስጡ በጣም ጠባብ ስለሆነ ለማፅዳት አይመችም ቆሻሻ ሲጠራቀም ነዉ እንደዚህ የሚሆነዉ አሉኝ አሁንም አሞኛል ግን አልሄድኩም

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  2 роки тому +1

      ሲታከሙ ከአንገት በላይ ስፔሻሊስት ዶክተር (ENT specialist Doctor) ቢያዬት ዘላቂ የሆነ መፍትሄ ያገኛሉ።

  • @seenaaJesus
    @seenaaJesus Рік тому

    ዶክትርዬ በናትህ የቴሌግራም ስልክ ቁጥርህን ስጥኝ ላውራህ እፍልጋልሁ 😭😭😭😭

    • @ydufuf5817
      @ydufuf5817 10 місяців тому

      ​@@kedmialetenawoDokter

  • @abusumaya8788
    @abusumaya8788 Рік тому

    እኔ በጣም ተቸግራለሁ መተኛት አልችልም በጣም ይጮህብኛል ደማነስ አለብኝ አዳድ ግዜ እራሴን እያዞረኝ እወድቃለሁ ጨአሁን የጅሮ ጭሁተ ያስጨንቀኛል በጣም ድምፅ አለው ምን ላድርግ

    • @NurEkram
      @NurEkram 6 місяців тому

      ደማነሱ ማስተካከል አለብሽ ባይጠፋም ይቀንሳል

  • @marituasfaw3474
    @marituasfaw3474 2 роки тому +2

    የጀሮ ኢንፌክሸን መድሀኒት ምንድነው እባክህ ዶከተረ የምጠይቅህን መልሰለኝ ጀሮየን ከጀመረኝ አመት በላይ አለፈኝ እሶሰት ግዜ ሀኪም ቤት ህጃለሁ ሁለቴ ሰታከም ዝንብየ ችግሬን ተናግሬ አንድ መረፌ ወግተው መድሀኒት በወጭ ግዠ ይሉኛል ማለት የጀሮ እሰቴሻልሰት ሀኪም አላየኘም መድሀኒቱን ውጨ ሰጨረሰ ይነሳል ዙሮ የጀሮ ኩክ በጣም አለው ውሰጡንም እዳሪውንም ጀሮየን በጣም የመኛል ያሳክከኛል አነዳንዴ በጣም ሰለሚበላኝ ወሰጡን ሰነካው ይደማል ሲያሳክክኝ ለሶሰተኛ ግዜ ሰህድ የጀሮ አሰቴሻልሰት ያሰፈልግሻል እኛ ማከም አነችልም አሉኝ ከዛ ሰሄድ በመያ አይቶ ኢንፌክን ነው ብሎ ቆሻሻም አለው ብሎ አጠበኝ ውሰጡን ከዛ ጠብታና አንቲ ባየወቲክ ለሰባት ቀን የሚወድ ታዘዘልኝ እየወሰድኩ ነበረ ጀሮየ በጣም የእሸታ ድምፅ አወጣብኝ ምን ይሻለኛል ምክረ እፈልጋለሁ ደግሞ ኢተዮጲያ አደለውም ሰደት ነኝ የጀመረኝም ከዚሁ ነው የመሰማት ችሎታየም ቀንሷል 😭😭😭😭

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  2 роки тому +2

      የወሰዱት አንቲባዬቲክ እና የጆሮ ጠብታ መድሀኒት ምንድነው ስሙ?

    • @marituasfaw3474
      @marituasfaw3474 2 роки тому +1

      @@kedmialetenawo ጠብታው APIGEN /API አንቲ ባይወቲክ ደግሞ GIOCIAV 1g

    • @marituasfaw3474
      @marituasfaw3474 2 роки тому

      @@kedmialetenawo ዶክተረ እባክህ የኢሞ ወይም የሚሴንጀረ አድራሻህን ላክልኝ እረዳታህን እፈልጋለሁ በሰው ሀገረ ተሰቃየሁ ሰው ካልጨነቀው ይህን ሁሉ አይፅፍም 😭😭😭😭

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  2 роки тому +1

      ፊቶን ወይም ገላዎን ሲታጠቡ ውሀ ወደ ጆሮ እንዳይገባ ይጠንቀቁ። በእርግጥ ኢንፌክሽን ነው ከተባሉ ከታዘዘሎት መድሀኒት ይልቅ; ካገኙት Ciprofloxacin ear drop, 0.3%, 5ml 3 drops BID for 02 weeks, ለሁለት ሳምንት በቀን ሁለቴ ሶስት ጠብታ የሚወሰድ የጆሮ ጠብታ ቆንጆ መድሀኒት ነው ጨርሰው ይውሰዱት ያድኖታል።

    • @marituasfaw3474
      @marituasfaw3474 2 роки тому +1

      @@kedmialetenawo መድሀኒቱን ፋረማሲ አላጣም እሞክረውና ውጤቱን በኮመንት አሳውቃለሁ አመሰግናለሁ

  • @ተስፍዬላቀው
    @ተስፍዬላቀው Рік тому

    ጆሮይ በጣም ይበላኛል ዶክተር

  • @emufikertube
    @emufikertube Рік тому +1

    እስኪ ዶክተር በጆሮ ውስጥ የሚገባ የቁንቁን መዳኒትስ ምን ትመክረኛለህ

  • @ብሌንብሌንዝብርቅርቅ

    ዶክተር ጆሮየላይ የሆነ ድምፅ ይሰማኛል ህውህው ሚል መፍትሄው ምንድነው ራሴንም ያመኛል አንዳንዴ

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  2 роки тому

      መቼ ጀመሮት?
      ከአሁን በፊት ታክመው ያውቃሉ?
      በቅርብ የደረሰቦት አደጋ አለ ከአንገት በላይ?
      ጆሮ ለማፅዳት ሞክረዋል?
      ተጓዳኝ ህመም አሎት?
      ወይም የሚወስዱት መድሐኒት አለ?
      ከጆሮ ህመም / ከጆሮ የሚወጣ ፈሳሽ አሎት?

    • @ብሌንብሌንዝብርቅርቅ
      @ብሌንብሌንዝብርቅርቅ 2 роки тому

      @@kedmialetenawo ቅርብ ግዜ ነው ዶክተር ምንም አያመኚም ነበር ግን አንዳንዴ እራሴን ያመኛል ፔሬድ ላይ ስሆን ቁጭ ብየ ስነሳ ያዞረኛል የጀመረኚ ቅርብ ግዜ ነው ምንም መዳኒት ተጠቅሜ አላውቅም ለጄሮየም ለሌላም ራሴን ሲያመኚ ከስንት አንዴ ፓናዶል እውጣለው አንዳንዴ ጆሮየን በጆሮ ማፅጃ አፀዳለው

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  2 роки тому

      ማስታገሻ ብቻ ከሚወስዱ የህመሙ መንስኤ ቢታከምሎት ጥሩ ነው። ስለዚህ ሀኪምዎ ጋር ሄደው አስፈላጊውን ምርመራና ህክምና ያግኙ።

    • @ብሌንብሌንዝብርቅርቅ
      @ብሌንብሌንዝብርቅርቅ 2 роки тому

      @@kedmialetenawo እሺ ዶክተር አመሰግናለው❤🙏🙏

    • @AaAa-sn1zs
      @AaAa-sn1zs 2 роки тому

      እኔም ወላሂ

  • @hayuhayi6680
    @hayuhayi6680 Рік тому +1

    ዶክተር በፈጠረህ ኮሜቴን ካየህ እንዳታልፈኝ 😢ጀሮየን አሞኝ አኪም ሔድኩ ውሀ ከገባበት ቆይቷል አሉኝ አዳዴ ፈሳሽ ውሀ ይወጣዋል የሆነ ድምፅም ስሰማ ዱው ድው ይላል ጀሮየጋ ሀኪም ጠብታ ሰጡኝ እናም ውስጡ ክፍት ነው በመዳኒት አይደፈንም በኦፕሬሽን እንጅ አሉኝ ድጋሚ ውሀ ከገባበት ያምሻል ተጠንቀቂ አሉኝ ምን ትለኛለህ ከአንገት በላይ እራጅ አላነሡኝም ጀሮየን ብቻ አይተው ነው ይኸን ያሉኝ ምን ትመክረኛለህ?

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  Рік тому +2

      ከአንገት በላይ ስፔሻሊስት ሀኪም ያማክሩ። ምንአልባት አማክረው ከሆነና ታይተው ኦፕራሲዮን የሚያስፈልገው ከሆነ ያለውን አማራጭ እርሶ ይወስናሉ።

    • @hayuhayi6680
      @hayuhayi6680 Рік тому +2

      @@kedmialetenawo አመሰግናለሁ ዶክተር 🙏ሰላም ለሀገራችን ሰለም ለሰላም ፈላጊወች ሀገራችን ካለችበት ችግር በሰላም ወጥታ የምናይበትንቅርብ ያርግልን 💚💛❤️🙏

  • @ሳራዩቱብመስቆንበርተድላሀ

    እኔ 5መት ይሆናል ድምፅ አለው አሁን ደሞ የመዳም ልጃች በጆሮዬ እየጫሁ እያመመኝ ነው 😭

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  2 роки тому +1

      ከአጋላጭ ሁኔታዎቹ ራሶን ይጠብቁ በተጨማሪም ተጓዳኝ የጤና እክሎች ካሉ ምርመራና አስፈላገውን ህክምና ያግኙ።

    • @mebimebi8379
      @mebimebi8379 2 роки тому

      እንየም 5 ኣሜቴ ነዉ ተመርምሬ ዊሃ እንዳይ ገበዉ ኣለኝ ግን ሁሌ ይጮሃል

  • @TiruworkTadesse-h7k
    @TiruworkTadesse-h7k 4 місяці тому +1

    በቅድሚያ አመሠግናለሁ hearing aid ተጠቃሚ ነኝ ሠዉ የሚሸሸኝ ይመስለኛል ማህበራዊ ኑሮዬን እንዴት ላስተካክል