እንቅርት የቀዶ ህክምና የሚያስፈልገው መቼ ነው| Goiter| Thyroidectomy| ዶ/ር ዮናታን ከተማ|Dr Yonathan.K|kedmia letenawo

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 43

  • @AaA-o9s1u
    @AaA-o9s1u 4 дні тому

    ተባረክ

  • @MulunibretShibabaw
    @MulunibretShibabaw 2 місяці тому +2

    እናመስጋናለን

  • @የመንዝወርቅ
    @የመንዝወርቅ 6 днів тому +1

    ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🏽 እኔም ታይሮይድ ወቶብኛል ያልከው ሁሉ ምልክት የለብኝም ግን የሆድ ድርቀት ብቻ ነው ያለብኝ ተመርምሬ ኦፔ አድርጊ ብለውኝ ፈርቼ ተውከት መጠኑም ትንሽ ጨምሯል ምን ትመክረኛለህ🙏🏽

  • @RahmetEbrahm
    @RahmetEbrahm Місяць тому +2

    ወላሂ ያተን ምክር ስሰማ የተወሰነ እረፍት አገኘሁ እና ዶክር እኔ የሚሠማኝ ህመም እስከ ጆረየነው ማለት ከወጣብኝ ቆይቶል ምይሻለኝል ያለሁት በስደትላይ ሠወቸንም ውሰዱኝ ስላቸው ዛሬ ነገ እያሉ ዝም አሉኝ ምን ትለኛለህ መላ በለኝ እዳታልፈኝ በአላህ

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  Місяць тому +1

      ካልተመረመርሽው እንዲህ ነው ብሎ መናገር አይቻልም።

  • @HfGd-er1dp
    @HfGd-er1dp 15 днів тому +1

    Selam dokter ene tenshi ebtet alegni mnm yehmem semet yelegnim

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  14 днів тому +1

      ፔጄ ላይባለው ስልክ ቁጥር በቴሌግራም ፃፉልኝ።

  • @alemnesheth2165
    @alemnesheth2165 4 дні тому

    ዶክተር ልዩ መርጃ ስጠህን እናመስግናለን አድስ አበባ የት ሀኪም ቤት ነው የሚስሩት?

  • @HfGd-er1dp
    @HfGd-er1dp 15 днів тому +1

    Kayehew melselegni ebakeh c

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  14 днів тому

      ፔጄ ላይባለው ስልክ ቁጥር ቴሌግራም ላይ ፃፉልኝ።

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  14 днів тому +1

      ፔጄ ላይባለው ስልክ ቁጥር ቴሌግራም ላይ ፃፉልኝ።

  • @سعديه-ت3ذ
    @سعديه-ت3ذ 19 днів тому

    መልስልኝ

  • @TigeTsegay
    @TigeTsegay 7 днів тому +1

    ቀዶጥገና ከተከናወነ ባኋላ ህመሙ ለምን ያህ ግዜ ይቆያል ዶክተር

  • @TekalignMulisa
    @TekalignMulisa Місяць тому +2

    ዶ/ር ባለቤቴ የ3ወር እርጉዝ ሆና ትንሽ እብጠት በአንገቷ በጎን በኩል ይታይ ነበረ፣ አሁን ልጃችን 4ኛ ወር ልሞላ ነዉ፣ እብጠቱ አሁን በአይን ይታይ ጀመረ እስካሁን ለልጁ ብለን ነዉ የቆየነዉ ምን ትመክረናለህ?🙏 thanks

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  Місяць тому +2

      በጊዜ ብትመረመር መልካም ነው።

    • @TekalignMulisa
      @TekalignMulisa Місяць тому

      @kedmialetenawo በቅድምያ እ/ር ይስጥልኝ ዶ/ር🙏። አርብለታ በኬርላንድ ሆስፕታል Ultrasound & FNA ምርመራ አድርጋ ነበረ፤ ውጤቱም it is simple goiter with 3cm×2.8cm diameter ይላል። ዶክተሩን ሳማክረዉ ችግር አያመጣም አለኝ፤ ለማስወጣት ደግሞ ከ70-80ሺ ብር አሉኝ፤ ለዚህ ደግሞ አቅም...🙄 የመንግስት ሆስፕታል የሁለት ወር ቀጠሮ ሰጠን፤እንድያውም ይሄ አጣዳፊ አይደለም ልቀር ይችላል ነዉ የምሉኝ!! እንደዉ መድሃኒት የለዉም ዶክተር? and any another advice pls🙏🙏🙏🙏

  • @TarikubeyeneTariku
    @TarikubeyeneTariku Місяць тому

    ዶ/ር ለምትሠጣቸው መፍቴሄዎች ፈጣሪ እድሜ ፀጋውን ያብዛልህ እኔም ከ5ወር በፊት ተመርምሬ ካንገቴ ላይ ናሙና ተወስዶ እንቅርት እንደሆነ ተነገረኝ ነገር ግን ህመም የለውም እብጠቱ ቀስ እያለ እየጨመረ ነው ከምርመራው በሗላ ፈሳሽ መዳኒት ለአንድ ወር የሚጠጣ ታዞልኝ ምንም ለውጥ የለም በምግብ ማሥወገድ ይቻላል እንዴ ዶ/ር ስለምትሠጠኝ ምክር ፈጣሪ ብድራቱን ይክፈልህ

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  Місяць тому

      እንደ የእንቅርቱ መንስኤ ህክምናውም ይለያያል። ለእንቅርት ተብሎ የሚወሰድ ምግብ የለም።

    • @TarikubeyeneTariku
      @TarikubeyeneTariku Місяць тому

      @kedmialetenawo በጣም አመሠግናለሁ ዶ/ር አድሜ ፀጋውን ይሥጥህ ፈጣሪ

  • @sameraaliumer6168
    @sameraaliumer6168 3 дні тому

    ዶክተር እኔ ተይሮድ ተጠቂ ነኝ በቀዶ ጥገና አስወጥቸ ነበር መልሶ ይተካል እንደ. በአላህ ንገረኝ

  • @AaA-o9s1u
    @AaA-o9s1u 4 дні тому

    Dokter እኔ ሄጄ ተመርምረ የለብሺም ግን ልይዘሽ ይፈልጋል አለኚ ምን ላድርግ

  • @tezeratizazu3564
    @tezeratizazu3564 2 місяці тому +1

    ዶክተር እንዴት ሰነበት ለሠጠህን ምክር በቅድምያ ክብረት ይስጥልን❤ እኔ የዚህ ህመም ተጠቂ ነኝ 3 አመት ሞልቶኛ አንገቴም ላይ በደንብ ይለያል በተጨማሪም ምርመራዎችን አድርጋለሁ፠ ካንሰርንም ጭምር ቤተዛታ ሆስፒታል ባጠቃላይ የእንቅልፍ ችግር ብቻ ነው የመጨመርም ሂደት የለውምዶክተሩ ግን ቀዶ ህክምና አድርግ አለኝ ለምን ስለው ማብራርያ አልሰጥህም አለኝ እኔም ደስተኛ አልሆንኩም ይህው 3 አመት ሞላኝ ይህ ፕሮፎሰር ተብሎ ሚጠራ ነው ሜክሲኮ ትንባሆ ፋብሪካ አጠገብ ያለው ክልኒክ ነው ሚሰራው ባጣም ሚያሳዝን ሰው ነው የት ሆስፒታል ትመክረኛለህ ከልምድህ ❤❤❤ እባክህ

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  2 місяці тому +1

      በተገቢው ስፔሻሊስት ባለሞያ መመርመር ከፈለጉ ፔጄ ላይ ባለው የቴሌግራም ቁጥር ይፃፉልኝ ።

  • @سعديه-ت3ذ
    @سعديه-ت3ذ 19 днів тому

    ዶክተርእኔም የታይሮይድ ችግርአለብኝ ተመርምሬው በጣም የሚርጭው እቅርት ነውአሉኝ በስደትነው ያለሁት ከኒንእየውስድኩነው ግንምንም አልቀነስም ባስውጣው ችግርአለወይ የመውለድ ችግር ያመጣል ስላሉኝነው

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  19 днів тому

      ፔጄ ላይ ባለው ስልክ ቁጥር በቴሌግራም የምርመራ ውጤቶችሽን ላኪልኝ ልያቸው።

    • @سعديه-ت3ذ
      @سعديه-ت3ذ 19 днів тому +1

      @kedmialetenawo አመስግናለሁ

    • @سعديه-ت3ذ
      @سعديه-ت3ذ 19 днів тому

      @@kedmialetenawo ዶክተር ቁጥርህንአለገኘሁትም

  • @نبيهاتمحمد
    @نبيهاتمحمد Місяць тому +1

    ዶክተር እባክህንገረኝ ተጨንቄ ክፍለሀገር ተመርምሬ አላደገም ይደግና ትመጫለሸ ትሰሪያለሸ ተብየ ነበር እናም ደግሜ ሳልታይ ወደአረብ አገር መጣሁ እናም አሁን ጉሮሮየን ያጨናንቀኛል አክታ እንኳንለማውጣት እቸገራለውይከረክረኛል በጭቀት ልሞትነው በሰው አገር ንገረኝ የምታውቀውን

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  Місяць тому +1

      አሁን የጠቀሻቸው ምልክቶች ከእብጠቱ ጋር የተያያዘ ሊሆንም ላይሆንም ስለሚችል በምርመራ መለየት ያስፈልገዋል።

  • @ኡምዛኪር
    @ኡምዛኪር 2 місяці тому +3

    ኧረ ዶክተርዬ ስሞትልህ እኔ ታይሮይድ ወይም ጎይተር አለኝ እብጠቱ ጎልቶ ይታያል ህክምና አደረኩኝ አልትራሳውንድ ተነሳሁ ቀላል ነው ከፈለግሽ ይነሳልሽ ካልፈለግሽ ተይው አሉኝ እኔ ደግሞ ባስወጣው መረጥኩኝ ግን በጣም ከተቆረጠ እድሜ ልክ መድሀኒት ትጠቀሚያለሽ አሉኝ ብተወዉ ደግሞ እየጨመረ ከሄደ ብዬ ፈራሁ ምን ትመክረኛለህ

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  2 місяці тому +4

      የቀዶ ህክምና አስፈላጊ እና አስገዳጅ ሆኖ ካልተገኘ በቀር ባይሰራልሽ መልካም ነው። በየ 6 ወሩ የክትትል አንገት አልትራሳውንድ መመርመር እና ሁኔታውን መከታተል ይሻልሻል። ምን አልባት በክትትል መሀል በቪዲዮው ላን የጠቀስኳቸው ሁኔታዎች ከተፈጠሩ ያኔ ሊወጣልሽ ይችላል።

    • @ኡምዛኪር
      @ኡምዛኪር 2 місяці тому +2

      @@kedmialetenawo በጣም አመሠግናለሁ

    • @senayittesemadamtewu5570
      @senayittesemadamtewu5570 14 днів тому +2

      እናመሰግናለን ግን ቁጥርህን ሰጠን

  • @zelalemgizawbekele7822
    @zelalemgizawbekele7822 3 дні тому

    ዶክ አልትራሳውንድ ውጤት MNG with retrosternal extention but x-ray ውጤት no retrosternal extention ይላል
    Maltnodular goiter ነው toxic አይደለም ...ምን ትመክረናለህ?? medical intervention ይኖራል ወይስ surgery ይሁን?🙄

  • @zumerazuzu1717
    @zumerazuzu1717 Місяць тому +1

    እኔም አለብኝ ጎይተር ከሁለት አመት መፊት ነዉ ተመርምሬ እዳለብኝ ያወኩት ለ3ወር ያክል መዳኒቱን እወሰድ ነበረ በወሩ ተመልሸ ቸክ አደረኩ መዳኒቱን አቁሚ አሁን አያሰፈልግሸም እና እደዚህ እደዚህ አይነት ምግቦችን ተጠቀሚ አይወዲን ጨዉ ሁላ ነበረ የምጠቀዉ ከዛ ቡሆላ ግን ሂጀ አላዉቅም ግን በሸታዉ በቃ አይለቅም እሰከ ዘላለም ማለት ነዉ እኔ ምንም የህመም ሰሜት አይሰማኝም ግን አንገቴ አበጥ ብሏል

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  Місяць тому +1

      የምርመራ ውጤቶቹን እና የወሰዱትን መድሀኒት ሳላይ ስለችግሩ መናገር አይቻልም።

    • @selamawittesfaye8637
      @selamawittesfaye8637 4 дні тому

      ​@@kedmialetenawo ህክምናው የት ነው የሚሰጠው

  • @HHa-r2c
    @HHa-r2c 8 днів тому

    ዶክተር በፈጣሪህ መልሥልኚ እኔ ደም ሠገራ አትራሳውዲ ወሠዲኩ ምንም የለብሽ አሉኚ አገቴን ጉሮሮየን በጣም አመመኚ 4 ወር ሆነኚ ያበጠነገር የለውም ግ ሠገራየ ለ15 ሆዲ ዲርገት ተከሠተ አሁን ደሞ ወር ሆነኚ ተቅማጥ ከጀመረኚ ሆደንም በጣም አመመኚ ምን ይሆን እባክህ መልሥልኚ ምናይነት ምርመራ ልውሠዲ

  • @lubabaseid6229
    @lubabaseid6229 Місяць тому +1

    ዶክተር ባክህ መልሥልኝ እኔ ተመርምሬ አለብሽ አሉኝ hyperthyroid < 0.15
    hypothyroid > 7
    ነው ውጤት ምንም አይነት መድሀኒት አልሠጡኝ ምን ማድረግ አለብኝ

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  Місяць тому +1

      የፃፍሽው ውጤት ግልፅ አይደለም። በፎቶ ለማየት ፔጄ ላይ ባለው ቁጥር በቴሌግራም ፃፉልኝ።

    • @lubabaseid6229
      @lubabaseid6229 Місяць тому

      @@kedmialetenawo እሽ